Betoch - "ባለ ሥልጣን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 252

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 252 "ባለ ሥልጣን" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 252

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +413

    የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ የሰላም አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን ሀገራችን ሰላም ያርግልን የእናቶች ፀሎት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን 😍😍😍

    • @hanamareyam6585
      @hanamareyam6585 5 ปีที่แล้ว +3

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አሜን አሜን አሜን

    • @lemfromdubai5386
      @lemfromdubai5386 5 ปีที่แล้ว +4

      አሜን 🙏ውዴ አንችም ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሽበት 😍🙏

    • @rahmetmhmd406
      @rahmetmhmd406 5 ปีที่แล้ว +2

      አሚን እህት

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +2

      አሚን... ማር 💞💞

    • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
      @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen mamaye yen konjo yimachish

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 5 ปีที่แล้ว +121

    *አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሀበት አላህ ይጠብቃችሁ **#አገራችንን** አላህ ሰላሟን ይመልስልን **#አላህ** ከክፉ ነገር ሁሉ ነጃ ይበለን አሚን በሉ*

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t 5 ปีที่แล้ว +44

    የእናቴ የሰማዕቱ። ወዳጅ። የሆን። እንኳ። አደረሳችሁ አደረሳን ሀገራችን Ethiopian ልዑል። እግዚአብሔር ይጠብቅልን። አሜን
    ዛሬ ጨንቆኝል በፀሎታችሁ አስበኝ። ወገኖች

    • @MimiMimi-on6xu
      @MimiMimi-on6xu 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማዬ እመብርሃን ጭንከትሽን ታርቅልሽ ሀገራችንም ሠላም ያድርግልን

    • @user-iz7dq7wc6m
      @user-iz7dq7wc6m 5 ปีที่แล้ว +1

      ቤዛዊተ የማርያም ልጅ sfyewhu

    • @asegedhailu312
      @asegedhailu312 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ እማምላክ ታስብሺ እህቴ

    • @idrisfatouma6904
      @idrisfatouma6904 5 ปีที่แล้ว

      ቤዛዊተ የማርያም ልጅ መዘጋጀቱን

    • @sjjbmm9577
      @sjjbmm9577 5 ปีที่แล้ว

      :

  • @tigistmekuriya5881
    @tigistmekuriya5881 5 ปีที่แล้ว +55

    ቤቶችዬ ውድድድድድ ነው ማረጋችሁ 💖🖤🖤💖💖እስኪ እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +38

    አባቴ የኔ ልዬ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነክ ትናፍቀኛለህ
    አባቱን እንደኔ በናፍቆት እርርርር ያለ#ላይክ

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 5 ปีที่แล้ว

      እኔኔኔኔኔኔኔኔ እይይይ ቃላት የለኝም የናፍቆቴ ብዛት

    • @emumesud1160
      @emumesud1160 5 ปีที่แล้ว

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 ปีที่แล้ว +246

    የኔገዋ ቅድስት አርሴማ ሀገራችንን ሰላም ታርግልን ቤቶችዬ ውስጤ ናችው

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 5 ปีที่แล้ว +163

    ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ😢😢😢 ፈጣሪ ሆይ ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለም እና ዶፍ ዝናብ አውርደህ ይሄን ሰደድ እሳት አጥፋልን 🙏🙏🙏በሀገራችን ላይም ሰላሙትን አውርድልን 🙏

    • @aduhabeshawit4238
      @aduhabeshawit4238 5 ปีที่แล้ว +4

      ዝናብ ዘንቦ እኮ እሳቱ ጠፋ እህቴ

    • @fkergetu9616
      @fkergetu9616 5 ปีที่แล้ว +2

      ትላንት ዝናብ ነበር የተባለው ውሸት ነው እዴ?

    • @sarahsarsarah4091
      @sarahsarsarah4091 5 ปีที่แล้ว +1

      @@fkergetu9616 አዎ ዉሻት ነው

    • @sarahsarsarah4091
      @sarahsarsarah4091 5 ปีที่แล้ว +1

      እንደ እግዚብሔር ፍቃድ ከነገ ጀምሮ የእስቲ ማጥፋ ስራ ይጀመራል ተብሎዋል

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t 5 ปีที่แล้ว +2

      እህቶቸ ዝናብ ዘንቦ አጠፈው የሚባለው ውሸት ነው እባካቹ ከማዊራታቹ በፊት አማራ ማስ ሚዲያ ላይ እየገባቹ እውነተኛ መረጃ ያዙ እባካቹ ይሄው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ከስው ሀይል ከቁጥጥር ውጭ ሁኗል አሳት አደገው ተባብሶ ቀጥሏል ብሎ እርዳታ ጠይቋል እባካቹ አስታውሉ ዝም ብላቹ አታውሩ ትኩረት እንዳያገኝም አታድርጉ በፈጠራቹ ይልቁኑስ አሁን ከውጭ እርዳታ የእሳት አደጋ መከላከያ ሂሊኮፍተር ኢትዮጵያ ገብቷል እያሉ ነው

  • @tube504
    @tube504 5 ปีที่แล้ว +138

    *የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ለአላህ ብየ ወዳችዋለዉ*

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 5 ปีที่แล้ว +1

      እኛም እንወድሻል እሙየ

    • @user-bo2vx3co2e
      @user-bo2vx3co2e 5 ปีที่แล้ว +1

      😍💖

    • @hawihabeshawit2076
      @hawihabeshawit2076 5 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይውደድሽ እህት Love you too

    • @user-wo6iu2fp8i
      @user-wo6iu2fp8i 5 ปีที่แล้ว +3

      እኛም. ውድድድድድድድድድ እናደርግሻለን. ፍቅር. በአንችም. ላይ. የረበና ሰላም ይውረድልሽ.

    • @emaewedshalew2397
      @emaewedshalew2397 5 ปีที่แล้ว

      yejelilu eznet aeyiletachihu oll Muslim

  • @user-hj9oe9cj2t
    @user-hj9oe9cj2t 5 ปีที่แล้ว +166

    ዛሬ እናቴንስላገኘኊትደስብሎኛል ላይክግጩኝ በናታችሁ

  • @EthioGamezone
    @EthioGamezone 5 ปีที่แล้ว +68

    ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣቹ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹ ይብዛ መልካም ጊዜ ከቤቶች ጋር

  • @aynitube5448
    @aynitube5448 5 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን አደረሰን
    የእናታችን አርሴማ ፀሎትና ልመና ከኛ አይለየን

  • @user-tu1rt7pl3r
    @user-tu1rt7pl3r 5 ปีที่แล้ว +13

    ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሁልን ውድ ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +17

    ቤቶቾ እንኳን በደና መጣችሁ #ማክብዬን(አሜንዬን) እንዳ እኔ የምወደው ማነው

    • @user-ie5jn1vz3b
      @user-ie5jn1vz3b 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አለሁልሽ ማሬ እሷን ሳይ ልጄ ትዝ ትለኛለች

    • @rarecell8906
      @rarecell8906 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍😎

    • @emebettufa9264
      @emebettufa9264 5 ปีที่แล้ว

      Hahaha kkkkkkkkk Ato Besha debilu debilbiluu uuuuuuuuu

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 5 ปีที่แล้ว +20

    ዊል ካምቤቶችዬ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እመብርሀን ባላችሁበት ጠብቃችሁ ሀገራችነን እና ህዝቦቿን እግዚአብሄር ይባርክ🙏🙏

  • @user-le7sq6gm4b
    @user-le7sq6gm4b 5 ปีที่แล้ว +76

    እኮን ለታላቁ ወር ሸህ ረሙዳን አደረሳችሁ ዉዶች ፁመዉ ከሚጠቀሙት አላህ ያርገን አሚን በሉ በዛም ላይክ

    • @ayishalove9578
      @ayishalove9578 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኲን አብሮ አደረስን ማር

    • @binthussen7016
      @binthussen7016 5 ปีที่แล้ว

      Amen Lehulachenem eheta

    • @ndu2290
      @ndu2290 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @hawihabeshawit2076
      @hawihabeshawit2076 5 ปีที่แล้ว

      amiiiin

    • @user-wo6iu2fp8i
      @user-wo6iu2fp8i 5 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን. ማማዬ

  • @user-jl2ui2ws5j
    @user-jl2ui2ws5j 5 ปีที่แล้ว +37

    ዋዉ ዛሬቀደምአቺሁአለሁ 26 ነኚ ላይክ ሥጡኚ ሁላቺሁንምአላህይጠብቃችሁ ዉድያገር ልጅች ሙሥልም ክራሥታኑ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 ปีที่แล้ว +31

    ማነው እንዴኔ ስዴት ላይ ሆኖ እናቱ አባቱ ቤተሠብ ማግባትና መውለድ ሀገር መግባት የናፈቀው እናቱን የሚወድ👍😘😘😘😘እማዬ እወድሻለሁ ቤቶች እንኳን ዴና መጣችሁ

    • @user-bq5cp3hh6w
      @user-bq5cp3hh6w 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ይርዳን እኔ አለሁ በናፍቆት ያልተወለዱት ልጆቸም እየናፈቁኝ ነው አሁንስ እፍፍ

    • @user-wo6iu2fp8i
      @user-wo6iu2fp8i 5 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁልሽ. እህት. ናፍቆት አዙሮ ሊደፋኝ ነው. አላህ. ይርዳን

    • @fatama1233
      @fatama1233 5 ปีที่แล้ว

      እኔ በናፍቆት ግብግብ ብያለው ብቻ ባሉበት ሰላም ይሁኑልን እንጅ

    • @user-qd7er5po2o
      @user-qd7er5po2o 5 ปีที่แล้ว

      እኔ😭😭😭😭

    • @zahrahmohammed5188
      @zahrahmohammed5188 5 ปีที่แล้ว

      እናቴ ማሚ ሒወቴ ነሽ ለኔ እማዬ hiytr

  • @mirara7545
    @mirara7545 5 ปีที่แล้ว +147

    ማሻአላህ፣ዛሬ፣አንደኛ፣ነኝ፣ደሞም፣ጥርሴን፣አሞኛል፣እስቲ፣በላይክ፣አላህ፣ያሽርሽ፣በሉኝ፣እህቶቼ፣የአርብ፣ስራም፣ከአቅሜ፣በላይ፣ሆኖብኛል

    • @Tube-pn3mi
      @Tube-pn3mi 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርሺ እህቴ

    • @elsagetachew953
      @elsagetachew953 5 ปีที่แล้ว

      Egziyabher yimarshi ayinzoshi

    • @jhhj2522
      @jhhj2522 5 ปีที่แล้ว

      እግዝያብሔር ይማርሽ አይዛሽ

    • @rahmaadme6254
      @rahmaadme6254 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽረሽ ማሬ አብሽሪ

    • @mirara7545
      @mirara7545 5 ปีที่แล้ว

      @@Tube-pn3mi አሜን፣አላሁም፣አሜን፣እህቴ

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q 5 ปีที่แล้ว +19

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን ኧረ እካ ጠፋ ኦኦኦ

  • @user-bn8ge8df5l
    @user-bn8ge8df5l 5 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉዉዉዉ ዛሬ አረትን ነኝ እንኳን በሰላም መጠችሁ ሰዉድችሁ እኮ ዉድድድድድ ማምዬ ሰውድሸ ♥

  • @user-jv5ro5vl4i
    @user-jv5ro5vl4i 5 ปีที่แล้ว +34

    1ኛ ነኝ ላይክ ስጡኝ እሰኪ ዉድየኢስላም ልጆች ሮመዳን ሙባረክ አለይና ወአለይኩም

    • @lloveyoumame1068
      @lloveyoumame1068 5 ปีที่แล้ว

      ተቀበል አልላህ አለይና ወአለይኩም እንኳን. በሰላም በአፊያ አደርሰን በኽይር ስራ ፁመን የምን ጨርሰው ያድርግልን ያርብ

    • @mirara7545
      @mirara7545 5 ปีที่แล้ว

      አሌይናው፣አሌይክ

  • @sarawebleethiopia3810
    @sarawebleethiopia3810 5 ปีที่แล้ว +4

    ለሀገራችን ፍቅርና አዲነት ይብዛ እውነት አሜን በሉ ፍቅር ከለለም ምንም የለም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ለዘላለም ይባርክ

  • @user-kp8pt2ol8r
    @user-kp8pt2ol8r 5 ปีที่แล้ว +7

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለችበት አለሀ ይጠብቀቹሁ ሀገረችንን አለሀ ሰለም የርግልን

    • @nasimaa4990
      @nasimaa4990 5 ปีที่แล้ว

      Amiiiiiiiiin yaa rabbi

  • @user-bq3qo4cb3x
    @user-bq3qo4cb3x 5 ปีที่แล้ว +18

    እኔ ምለው ምንድነው እከሌን የምትውዱ ላይክ። እከሌን የምትውዱ ላይክ የምትሉት። እረ አትጃጃሉ ☹☹😎

    • @user-nr6fs3bm3x
      @user-nr6fs3bm3x 5 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ሰለቸን

    • @user-oo5dh7xf9q
      @user-oo5dh7xf9q 5 ปีที่แล้ว +1

      ከተጃጃሉ እኮ ቆዩ

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว +1

      ያልተያዘ ግልግል ያቃል ማን አላቸው በሰው ሀገር ላይ እዚህ ላይ እንኳን ተንፈስ ይበሉ (እንበል)

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 5 ปีที่แล้ว

      @@user-qz6vs3yb3o አዎ

  • @user-dk6bd6vl8q
    @user-dk6bd6vl8q 5 ปีที่แล้ว +15

    እንደኔ ስደት የሰለቸው 😓👍👈

    • @munna5498
      @munna5498 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ቋቅ ብሎኛል

    • @sarasaraesuuyawikal14
      @sarasaraesuuyawikal14 5 ปีที่แล้ว

      Ayizosh ehte hulachinm nw yeslechen

    • @user-hl6hc1ck5t
      @user-hl6hc1ck5t 5 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሱ ጉዳይ አይነሳ

    • @pkhdk1791
      @pkhdk1791 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ነኝ የሰለቸኝ

    • @pkhdk1791
      @pkhdk1791 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ሰለቸሽ

  • @user-le7sq6gm4b
    @user-le7sq6gm4b 5 ปีที่แล้ว +5

    ኮሜት ማበብ ዉስጤነዉ

  • @tagoyilma9671
    @tagoyilma9671 5 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ጠብቅልን አንተ ይቅር በለን አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotroba4563
    @hiwotroba4563 5 ปีที่แล้ว

    Sitfaligu biher kabiher tisdadbalachu sitfaligu etyopia tihonalachu sitfaligu like tilaminalachu ay yagaxar lij mahon

  • @user-vq5xe2pl8k
    @user-vq5xe2pl8k 5 ปีที่แล้ว +5

    ፃድቅን በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ያገኛል ማቴ 10÷40 እንኳን ለአርሴምዬ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 ปีที่แล้ว +23

    *የተዋህዶ ልጅ ዎች እንኳን አድርሳችሁ ፯ሳምንት አብይ ፆም ኒቆዲሞስ ለትንሳኤው ያድርስን አሜን ዊል !*

    • @user-df2ow1ss6l
      @user-df2ow1ss6l 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዲየ የመእቤቴ ልጅ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @merondubai7959
      @merondubai7959 5 ปีที่แล้ว +2

      amenn

    • @ajag9380
      @ajag9380 5 ปีที่แล้ว +2

      Enkon abro aderesen

    • @user-yx2vd2pt9s
      @user-yx2vd2pt9s 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @senitsega1517
      @senitsega1517 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

  • @aguyemerifikraguyeyemariam20
    @aguyemerifikraguyeyemariam20 5 ปีที่แล้ว +6

    Wowww betochiyeee siwodachew
    😍😍
    Wud ye tewahdo lijoch inkuwaa le aby tsom 7gna samint nikidimos be selam Adersachew ❤❤❤

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว +4

    ጓደኛዬ ከጠፍ 2 ሳምት ሆነው የሰላም ያርግልሽ በሉኝ ጭንቅ ብሎኛል ።የቤቶ ድራማ ተከታታዎች

    • @user-bq5cp3hh6w
      @user-bq5cp3hh6w 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ሠላም ያድርገው

    • @user-wo6iu2fp8i
      @user-wo6iu2fp8i 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ አላህ ሰላም ያድርገው. ድምፁንም. ያሰማሽ. ማር

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንን ማሮች አመሰግናለሁ💖💖

    • @maseretmaseret2343
      @maseretmaseret2343 4 ปีที่แล้ว

      Ah

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 5 ปีที่แล้ว +12

    Ye agare lijoch endet nechu selam biyalo😍😍😍😍

    • @user-bq5cp3hh6w
      @user-bq5cp3hh6w 5 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም ለሁላችን እግዚአብሄር ይመስገን

    • @amartiadane3181
      @amartiadane3181 5 ปีที่แล้ว

      @@user-bq5cp3hh6w 😍😍😍

    • @zahrahmohammed5188
      @zahrahmohammed5188 5 ปีที่แล้ว

      today is not tomorrow today is not tomorrow bhiikjhh.bvnkutevb

  • @dh8yududjdj308
    @dh8yududjdj308 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንደት እንደምወዳችሁ እኮ !!!ሰላማችሁ ይብዛ አቦ።ምን በሃዘን ብዋት እንኳን እናንተን ሳይ ሀዘኔ ጠፍቶ ፈገግታ እላበሳለሁ፣እረብና ሰላም በናንተ ላይ ይውረድ ።ውድድድድድ

  • @iloveyouethiopia7163
    @iloveyouethiopia7163 5 ปีที่แล้ว +12

    Ijolleen oromo qofti lik naaf godhaa😘

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለበረካው ለውዱ ለረመዷን ወር አሏህ አደረሳችሁ አደረሰን አሏህ ቀሪውን ወር ጨርሶ ፁመው ከሚጠቀሙትና በረካውን ከሚያፍሱ ምህረቱን ከሚለገስላቸው ያድርገን አሚንንንንንንንን

  • @senitube5598
    @senitube5598 5 ปีที่แล้ว +11

    የእርስቲ አድናቂዎች እስኪ ላይክ ግጩኝ

    • @ali-zq7ky
      @ali-zq7ky 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጣድቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሓዊ ባል በሰላም አደረሳችሁ
    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከምናየው እና ከምንሰማውነገር ይጠብቀን

    • @tfff7746
      @tfff7746 5 ปีที่แล้ว

      አሜን።

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 5 ปีที่แล้ว +45

    እከ የት ጠፋ? ብዙ ግዜው ነው አይቼው አላውቅም።

    • @tigstlove8211
      @tigstlove8211 5 ปีที่แล้ว

      አው እከ እና ሻ፣
      ሸ ነቸው ድምቀቱ

    • @omueman9729
      @omueman9729 5 ปีที่แล้ว

      Yenam tyaka nwu yimlselen tyakiyachin

    • @hffbbn2662
      @hffbbn2662 5 ปีที่แล้ว +2

      ከጥበቃነት ወዴ ዴራሲነት ተሼጋግሮል የንቅዕ ዲራማ ዴራሲ ነው የማይጠገብ ዲራማ ነው የሚሰራው

    • @saadagamal9797
      @saadagamal9797 5 ปีที่แล้ว

      @@hffbbn2662 አምላክ ሆይ. አገር ጠብቀልን

    • @emumesud1160
      @emumesud1160 5 ปีที่แล้ว

      LOTTERY LUCKY የድራማው ድምቀት ነበር

  • @zahraethiopian1524
    @zahraethiopian1524 5 ปีที่แล้ว

    ዉድ ሙስልም እህትና ወንድሞች ረሞዳን አንድ ወር ቀረወ በሰላም በፍቅር እንጠብቀው ለሀገራችንም ድዓ እናድርግ ክርስትያን እህትና ወንድሞችም ሁላችንም በእምነታችን እንፀልይ የሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው

  • @user-qi8ei6un5l
    @user-qi8ei6un5l 5 ปีที่แล้ว +3

    ረመዷን 20 ቀን ቀረው ደስታዬ ልክ የለውም

    • @AaaBbb-vs2hp
      @AaaBbb-vs2hp 5 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን ደስ አለሽ ግን እየሱስ ና ድንግል ሙስሊም ናቸው ኣይይይይይ አለመታደል

    • @user-qi8ei6un5l
      @user-qi8ei6un5l 5 ปีที่แล้ว +1

      Aaa Bbb ማን ይሁን ያልታደለው ከከከከለ ታሪካቸውን አለዋወቅሽ ነው ጌታ እድርይ የጋበዘሽ ሁለቱም ሙስሊም ናቸው ክርስቲያን ናቸው የሚል መረጃ አለሽ አምጪ እኔ ግን ሙስሊም መሆናቸውን እኔንና እነሱን የፈጠረ የአለማቱ ጌታ አላህ በቁርአን ውስጥ ስለ ሁለቱም ታሪክ ፍርጥርጥ አድርጎ ነግሮናል አንቺስ መረጃሽ ምን ይሁን ያለሽበትን ቆም ብለሽ አስቢ መፅሃፋቹ ውስጥ ኢየሱስ እኔ ጌታ ነኝ ያለበት ቦታ አሳየረኝ?

    • @AaaBbb-vs2hp
      @AaaBbb-vs2hp 5 ปีที่แล้ว

      @@user-qi8ei6un5l እሽ የኔ እህት በውስጥ መስመር ብናወራ ይበልጥ ደስ ይላል በዚህም ከፈለግሽ መርሃባ

  • @user-nw8mp7hv9h
    @user-nw8mp7hv9h 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ እናተ ትክክለኛዋን ሃገሬን በተስፍአ እያየሁ የምፅናናባችሁ የዘመኔ ምርጦች ናችሁ።
    ከቁጥር አያጉላችሁ!

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 ปีที่แล้ว +4

    As wr wb ውዴና የተከበራችሁ የኢስላል ልጆች እንኳን ለተከበረው ረመዳን አደረሳችሁ
    በስዴት ለ7ኛ ግዜ ረመዳን ላሳልፍነው መቸይሆን ከቤተሰብጋ ያረቢ

    • @saadahussein4041
      @saadahussein4041 5 ปีที่แล้ว +1

      Walekum Selam wrahmtulahi wbrkatu absheri eht insha Allah Allah seefekd abershi ke batesbichshe gar tetomyalshi sis

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 5 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላህ እህት አላህ ያበሽርሽ 💝

  • @user-jl5hh3gu2q
    @user-jl5hh3gu2q 5 ปีที่แล้ว

    በሰሜን ተራራላይ በተነሣው የሠደደድ እሣት ለሀገራችንእና ለህብረተሠቡ በጣም አሥጊነበር እደውም ለዱር እንሠሣወች።
    የድግልጅ ምን ይሣነዋል ሣይሠማ የሚዘጋው ሣይሠማ የሚከፍተው ሠማይን ያለባላ ምድርን ያለካሥማ በቃሉ ያረጋው።
    በቸርነቱ ብዛት እሣቱ ሊጠፋ ችሏል።
    በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥሥ
    ብሎኛል።አሜንንንንንንንንን ምን ይፈልጋል ምሥጋና ብቻነው እናመሥግነው።

  • @alambenny413
    @alambenny413 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እስኪ ላገራችን ሰላም እዲወርድላት ፀልዩላት

    • @user-rn6zh8df2q
      @user-rn6zh8df2q 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም የሚወርድ አብይ የጅዋር ጠበቅ የለ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ነው ጀዋር እንደፈለገ አገርን እያተራመሰ አገር ሰላም አይሆንም ላፉ እንኳን ተጠንቀቅ ይበለው እስለሰላም የሚናገረውን እስክንድር ነጋን ከመናገር ለጥፋት የቆመውን ሰይጣን ይናገር

    • @alambenny413
      @alambenny413 5 ปีที่แล้ว

      ጅዋር የሚባል የሰው ሴጣን እግዚአብሄር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እሱ ቢሞት አገራችን ሰላም ይወርድ ነበር

  • @bnfsta1979
    @bnfsta1979 3 ปีที่แล้ว

    አዛንዬ በሰላም አገሬ ያስገባኝና እግዚአብሔር እዳገኝሽ ብትፈቅጅልኝ ስወድሽ የኔ ልዩ እናት

  • @samuwoleyewasam8941
    @samuwoleyewasam8941 5 ปีที่แล้ว +30

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በናታችሁ ጠይቄ አላቅም ላይክ ግጩኝ 😘😘😘ስወዳችሁ

    • @toybaahmed4225
      @toybaahmed4225 5 ปีที่แล้ว

      ገጨሁሽ

    • @toybaahmed4225
      @toybaahmed4225 5 ปีที่แล้ว

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @munna5498
      @munna5498 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ ወይ ጉድ ግን ከምርሽ ነው ወላሂ በእነተቹ ስትይ አሰቅሽኝ የው ከጠቀማሽ ለይክ አድርጌሸላው

  • @user-kp9yi2hp3y
    @user-kp9yi2hp3y 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ ስወዳሁ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር wi fi የለም ነበር እና ዛሬ ስላየኳችሁ ደስ ብሎኛን

  • @wincell8994
    @wincell8994 5 ปีที่แล้ว +3

    ጓድኞቸ ቤቶች ጀመር ገባ ገባ በሎ ሰላማችው ይብዛ ያገሬ ልጆች

  • @user-tf9tt3ug9e
    @user-tf9tt3ug9e 5 ปีที่แล้ว +2

    በስደት የለችሁት ስለምችሁ ይብዛ ክፉ አይከችሁ ጌታ ሰለሙን የብዛለችሁ ቤቶች በጣም ነው መዋደችሁ

  • @mekedienegnyabatienafakiec6662
    @mekedienegnyabatienafakiec6662 5 ปีที่แล้ว +5

    እሁድ ቅዳሜ ስራ ሜበዛበት like gelto

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሻሽየ ስወድሽ እኮ ታማኝ እንደ ቤተሰብ ሁሉ ነገርሽ የዘሩ ልጆች ጋርድ ምናምን ክክክክክክክክክክክክ ይቤ ሌባ ይዘክ ሹልክ ይመችህ ኣራዳው።

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ግን እንከ የት ሂዶነው እንደእኔ የናፈቃችሁ በLikeእስኪ ውይይይይ በዛ መጥፋቱሳ ምን ሆነብን እከ ቤቶችየ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 5 ปีที่แล้ว +2

    ሳያረጋግጡ ኅማለት ትርፍ ኪሳራ ነው። ትክክል ብለሻል።😉😉

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 5 ปีที่แล้ว +10

    enkaun dena metachu wudoch ዛሬ መዳም ዬለችም ፍልስስ ብትን ዘና ብዬ ልያቹ መልካም ለሊት ይሁንላችው

    • @meseretzeleke5332
      @meseretzeleke5332 5 ปีที่แล้ว

      Yimecheshi ehite Desi yilali sewtulin erefit new legna

  • @hjvd7602
    @hjvd7602 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች፡በጣምነው፡የምወዳችሁ፡፡፡መልካምስራ

  • @user-ic5nu1dn6e
    @user-ic5nu1dn6e 5 ปีที่แล้ว +7

    እደዛሬ ስቄ አላቅም ቤቶችዬ የዉስኪዉ ነገር ወይ ይብዬ ይዞ ላጥ ሳይቃጠል በቅጠል

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ ወይ ባሻ ይሄ ነው የዘመኑ ሰው ቤቶችዬ በርቱ ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ ማለት ይሄ ነው

    • @habeshatechno2195
      @habeshatechno2195 5 ปีที่แล้ว

      😂ባሻ ሁሌ ነው የሚገለኝ

  • @የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ
    @የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ 5 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሁላችንም በሰላም በረመዳናችን ያድርሰን አገራችንም ሰላም ያርግልን ያረቢ

  • @user-ie5jn1vz3b
    @user-ie5jn1vz3b 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም የአገር ልጆች ሰላማችሁ ይቦዛልኝ ባላችሁበት😘

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 5 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ውቦች እንኳን ለአብይ ጾም ፯ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ አደርሳችሁ አደርስን😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት)
    ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ በነበረው በኒቆዲሞስ የተሰየመ ሰንበት ነው፡፡ የአይሁድ አለቆች አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን “ምልክት አሳየን” እያሉ ይፈታተኑት ነበር፡፡ ስለሞቱና ትንሣኤው በምሳሌ ቢነግራቸው አልገባቸውም፡፡ ሲያስተምር ብዙዎች ያምኑ ነበር፡፡ ለአይሁድ አለቆች ግን ጭንቅ ነበር፤ የታመሙ ሲፈወሱ ሕጋችን ተሻረ ይሉ ነበር፡፡ በዚህ ሁሉ ተአምራትና ትምህርት የአይሁድ አለቆች ክርስቶስን ለመክሰስ በሚፈልጉበት ወቅት ከአይሁድ አለቆች አንዱ ኒቆዲሞስ በቀን እንዳያደርገው አይሁድን ፈርቶ አንድም ጊዜ አላደርሰው ብሎ እንደ አይሁድ አለቆች ኢየሱስን መቃወሙን ትቶ በሌሊት ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ሄደ፡፡ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በነፍስ የታመሙትን በቃሉ በሥጋ የታመሙትን በተአምራቱ ሲፈውስ፤ ኒቆዲሞስ ሰምቶና ተመልክቶ “መምህር ነኝ” ብሎ በመምህርነቱ ሳይኮራ አለቅነቱን መመኪያ ሳያደርግ፡፡ በልቦናው የተሳለውን እውነትን የመፈለግ ስሜት አንግቦ ጌታው መምህሩ ዘንድ በሌሊት ገሠገሠ ዮሐ.3÷1ደርሶም ምስክርነቱን እንዲህ ሲል መስጠት ጀመረ “መምህር ልታስተምር ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እናውቃለን፡፡ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርገውን ተአምራት ሊያደርግ የሚችል የለምና” ዮሐ.9÷24፣ የሐዋ.ሥራ 10÷38 በማለት መመስከር ሲጀምር ጎዶሎን የሚሞላ፡፡ አላዋቂነት በአዋቂነት የሚለውጥ፡፡ ከምድራዊ እውቀት ወደ ሰማያዊ ምስጢር የሚያሸጋግር አምላክ፡፡ “ዳግመኛ ያልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማየት አይችልም” ዮሐ.3÷6 ,1ጴጥ.1÷23 በማለት የአይሁድ መምህር ለሆነው ኒቆዲሞስ ቢያስተምረው ስለዳግመኛ መወለድ ከመጽሐፍ ቢያገኘውም ምስጢሩ አልተገለጠለትምና “ሰው ከሸመገለ በኋላ ዳግመኛ መወለድ እንደምን ይቻላል? ዳግመኛ ይወለድ ዘንድ ወደ እናቱ ማኅፀን ተመልሶ መግባት ይችላልን?” በማለት ጥያቄ አቅርቧል፡፡
    “እውነት እውነት እልሃለሁ ዳግመኛ ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ ወደ እግዝአበሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡ ኤፌ.5÷26 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፡፡ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነውና፡፡ በማለት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቢያስረዳው ምስጢሩ ከአቅሙ በላይ የሆነበት ኒቆዲሞስ እንደምን ይቻላል? በማለት ጠይቋል፡፡ አበ ብዙኀን አብርሃም ከአምላኩ ሞገስን አግኝቶ፤ የሰዶምና ገሞራ ጥፋት እንዳይደርስ እያማለደ ከእግዚአብሔር ጋር ሲነጋገር እንደ ነበረ፤ ኒቆዲሞስም አላዋቂነቱን አምኖ ያልገባውን ምስጢር አምላኩን የመጠየቅ ዕድል በማግኘቱ ሲጠይቅ፣ ኢየሱስ ክርስቶስም “አንተ የእስራኤል መምህራቸው ነህ ግን ይህን ነገር አታውቅምን? በምድር ያለውን ስንነግራቸው ካላመናችሁ በሰማይ ያለውን ብንነግራችሁ እንደምን ታምናላችሁ? ከሰማይ ከወረደው ከሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም፡፡ ሙሴ ምድረ በዳ እባቡን እንደ ሰቀለ የሰው ልጅ እንዲሁ ይሰቀላል፡፡
    ያመኑበት ሁሉ ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ እንዲኖር እንጂ እንዲጠፉ አይደለም…..” ዮሐ.3÷14፡፡ እያለ ለድኅነተ ዓለም እንደ መጣ ሰው በመብል፣ አምላኩን ከድቶ ልጅነቱን ትቶ ከእግዚአብሔር ቢለይም የሰው ልጅ ያጣውን ልጅነት ለመመለስ ስመ ግብርና ሀብተ ወልድን ለመስጠት መምጣቱን አስረዳው። “ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ፡፡ አመከርከኒ ወኢተረከ በዓመፃ በላዕሌየ፡፡ ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመሕያው፡፡ ልቤን ፈተንከው በሌሊትም ጎበኘኸኝ ፈተንከኝም ምንም አላገኘህብኝም፡፡ የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው” መዝ.16÷3 እንዳለ ቅዱስ ዳዊት ምስጢረ ሥጋዌን የድኅነት ምስጢር ገልጾለታል፡፡
    በሌሊት ከአምላኩ ተምሮ ምስጢሩ የተገለጸለት ኒቆዲሞስ ፍርሃት ርቆለት ቀድሞ በአደባባይ ሄዶ መማርን የፈራ ምስጢሩ ሲገለጽለት አይሁድ በሰቀሉት ዕለት ሳይፈራ ከአርማትያሱ ዮሴፍ ጋር ቅዱስ ሥጋውን ገንዞ ለመቅበር በቃ “ወአልቦ ፍርሃት ውስተ ተፋቅሮትነ፡፡ ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል ማቴ.27÷58፣ 1ዮሐ.4÷18 እንዲል፡፡ ያመነ የተጠመቀ ይድናል፡፡ ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል ማር.16÷16፡፡ ባለው አማናዊ ቃል ኪዳን መሠረት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ አምላክነቱ አምነን ለመንግሥቱ ዜጋ እንድንሆን ለኒቆዲሞስ ምስጢሩን ጥበቡን የገለጸ አምላክ ለኛም ይግለጽልን፡፡
    (ማኅበረ ቅዱሳን ድረ ገጽ)

  • @user-kc5lm9wl2d
    @user-kc5lm9wl2d 5 ปีที่แล้ว +3

    1 ደኛ ነኝ ላይ ስጡኝ 😏እኔ አላልኩም በነገራችን ላይ ዲቪ ደርሶኛል ሰኞ ወደ 🇺🇸 ልገባ ነው በናታቹ ሰላም ግቢ በሉኝ 😘😍❤

    • @ayishalove9578
      @ayishalove9578 5 ปีที่แล้ว

      በስላም ግቢ ማር

    • @user-kc5lm9wl2d
      @user-kc5lm9wl2d 5 ปีที่แล้ว

      @@ayishalove9578 አመሰግናለሁ ማማቲዬ

  • @user-ch8tq5tb2g
    @user-ch8tq5tb2g 5 ปีที่แล้ว

    kkkk ባሻ ደብሉሉ😂😂 ሠላም ለሀገሬ ልጆች ቤቶችዬ ነብሴ ናቹ😘 የብሄራዊ ፓርክ እሳት አደጋው ነገር ምርጥ ዜና ያሠማንን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ዝናቡን ላወረደልን አምላካችን ተመሥገን መልካም እለተ ሰንበት💚💛💝

  • @senaytsenaytt1828
    @senaytsenaytt1828 5 ปีที่แล้ว +16

    🙋🏽‍♀️ሰላም ለናንተ ይሁን ቤቶች
    እከ ምን ነው ጠፋ?

  • @zadhussen3050
    @zadhussen3050 5 ปีที่แล้ว +1

    ቅመም የኔ ጣፋጭ ውይ ስወድሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ😘

  • @meronadane2921
    @meronadane2921 5 ปีที่แล้ว +4

    ዌል ቤቶችየ እስከ ላይክ ስጡኝ ዛሬ 😒😎😉

    • @adhg5572
      @adhg5572 5 ปีที่แล้ว

      Beoch

  • @habibotube6672
    @habibotube6672 5 ปีที่แล้ว

    ጅዳ እና ፍቅር እሚል አዲስ ፅሁፍ ልፅፍ ነው እስኪ በርታ በሉኝ ከዚያ ቆንጆ ፊሊም ይወጠዋል

  • @tube504
    @tube504 5 ปีที่แล้ว +6

    *እስኪ ማነዉ እንደኔ ቅዳሜ ቤቶችን እሁድ እንተዋወቃለን ፕሮግራምን በጉጉት የሚጠብቅ*

  • @AYZONfilms
    @AYZONfilms 5 ปีที่แล้ว

    ለስራ የሚሆን የቴሌግራም ቻናል፡፡ እንዴት ነው ምንከፍተው???
    👇👇👇
    th-cam.com/video/_ym1YMLBGPU/w-d-xo.html

  • @user-dt5ix9ku8u
    @user-dt5ix9ku8u 5 ปีที่แล้ว +8

    እቲ በቤቶች ይሆንባቸው አንደኛ ነኝ የምትሉት አንዴ ዞር በሉ እኛ ኮሜንት እን ፃፍ

  • @user-bl4gm8qn4w
    @user-bl4gm8qn4w 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-vn3jc9um5v
    @user-vn3jc9um5v 5 ปีที่แล้ว +3

    ከ 10 አመት በኋላ ቤተሰቦቸን ላይ ነው መልካም ነገር ተመኙልኝ ውዶቸ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ ምርጦችየ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว

    የአገርልጆችሰላማችሁይብዛ

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤
    ሙስሊሞች ነሽዳ ወዳዶች Subscribe Me❤

  • @shoma8844
    @shoma8844 5 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ማነውእደኒቤቶችን የሚወድ

  • @mixlagend
    @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣችሁልኝ ምርጥ ያገሬ ልጆች አገር ቤት ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ ደስ እንዲለኝ ቻናሌን እንድትጎበኙልኝ እየጋበዝኳቹ ላይክና ሰብስክራይብ እንድታረጉኝ እጠይቃችዋለው👉 th-cam.com/video/A5WqTIf9r50/w-d-xo.html

  • @hashtagnoah6553
    @hashtagnoah6553 5 ปีที่แล้ว +2

    Congra for my self enem zare be asiroch wusti gabu

  • @hht8295
    @hht8295 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ኮሜቶች ምናለ አዳድ ግዜ ወረፋ ብለቁ
    አይታችሁም ኮሜት ስጡ ምን ማለት ነዉ ለኮሜት መሮጥ

    • @karensalam9340
      @karensalam9340 5 ปีที่แล้ว

      ሱሱዬ ሞላ ነኝ በቃ ከዚህ በላይ ማብራራት ምን ይሉታልHht ሲጀሠር ኮመት የሚሰጡት ሁሉም ስለራሱ ህይወት ነው ቢያዩም ባያዩም ችግር የለውም ማለቴ ነው ማር እኔ እለቅልሻለሁ

    • @user-cg5bb1de3v
      @user-cg5bb1de3v 5 ปีที่แล้ว

      ሱሱዬ ሞላ ነኝ በቃ ከዚህ በላይ ማብራራት ምን ይሉታልHht ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-wv8mb9jy5c
    @user-wv8mb9jy5c 5 ปีที่แล้ว

    ሙጌ የተወነችው ለኛ ትምርት ነው ውሳኔ ስንወስን ቆም ብለን ብናስብ ከብዙ ችግር ልንወጣ እችላለን, ቃናዎች እናመሰግናለን።

  • @user-gw4hb3uy4o
    @user-gw4hb3uy4o 5 ปีที่แล้ว +8

    እመብርሀን ትከተልሽ በሉኝ ትልቅ ጉዳይ አለብኝ

  • @samueltesfaye1592
    @samueltesfaye1592 5 ปีที่แล้ว

    Basha DOub Doub Doub. Basha wuste new

  • @user-rk2of2wx2j
    @user-rk2of2wx2j 5 ปีที่แล้ว +20

    እያንዳንድሽ ላይክ አምሮኛል ግጩኝ ኮርኩሙኝ. ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሞያየን እዩኝ እያላችሁ ግራ አታግቡን ሆሆይ

  • @user-gu2os6ni3f
    @user-gu2os6ni3f 5 ปีที่แล้ว

    ዉዶቼ ረመዳን ስንት ቀን ቀረው ማሮች ሠላምአችሁ ብዝት ይበልልኝ

    • @nizamuabdushe7991
      @nizamuabdushe7991 5 ปีที่แล้ว

      እንሸአላህ ሯማዳን 21 ቃን ይቀራል

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 5 ปีที่แล้ว +3

    Selam selam endit amshachu wed
    Ye btoche drama teketatayoche

  • @brtuganbrtugan4814
    @brtuganbrtugan4814 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ኮሜት ማንበብ ውሠሸጤ ነው

  • @emu1070
    @emu1070 5 ปีที่แล้ว +3

    ረሞዳን ደረሰ እኔ ስራውን ካሁኑ ፈርቻለው በዛላይ ሙቀት እየገባነው አይዞሽ በሉኝ እስኪ

    • @mirara7545
      @mirara7545 5 ปีที่แล้ว

      እኔም፣ፈርቻለው፣ብቻ፣አላህ፣አቅም፣ይስጠን፣የሙቀቱ፣ነገር፣አይወራ፣ማር

    • @user-so2mo8jc8u
      @user-so2mo8jc8u 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ አይዞን አንድ ውር ነው

    • @sayedowal4441
      @sayedowal4441 5 ปีที่แล้ว

      አብሽሩ የጀሀነም እሳት እኮ የበለጥ ሀር ነው ሰለዚህ ጠንክሩ

    • @sayedowal4441
      @sayedowal4441 5 ปีที่แล้ว

      ዱአ አድርጉ

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሐገራችንን ከእልቂት ዘር ከዘር ከመጣላት ነገስታት በወንበር ተቀምጠው ለሕዝብ የገቡትን ቃል ከመዘንጋት ሠውረን እኛን ስደተኞች ልጆችህንም አስበን

  • @waanofiioromo9927
    @waanofiioromo9927 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ልጂቷ ጐበዝ ተዋናይ ነች በርቺ ልክ የውነት ነው ያስመሰለችው በተረፈ ሁላችሁንም ውድድ በርቱልን

  • @user-en8wq5cn8w
    @user-en8wq5cn8w 5 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ በሚለው እንኳን ደና መጣችሁ

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ ሳልጠግባችሁ ነው እሚያልቀው ሁሌም ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሰው ስራ በቃ የለውም ከመቼም ኮመንቱ እንደዚህ። ደርሰ ጎበዝ🤔እስኪ ዛሬ ለኔም ላይክ የሚሉት ወግ ይድርሰኝ የሚያስከፍለው እከፍላለው🤗🤣

    • @user-wo6iu2fp8i
      @user-wo6iu2fp8i 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ያለ ክፍያ ይሄው ገጨሁሽ. ማር

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว

      @@user-wo6iu2fp8i አመሰግናለሁ። ማሬ ብቻ ይገርማል ላይክም በዘመድ አዝማድ አር ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው🤔🤣

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 5 ปีที่แล้ว

    ውድ የ ኢስላም ልጆች ረመዳንን በሰላም ፁመው ከሚጨርሱት ያድርገን የ ኢባዳ ወር ቁርአንን ደጋግመው ከሚያከትሙት ያድርገን

    • @user-wo6iu2fp8i
      @user-wo6iu2fp8i 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን አሚን ያረበል አለሚን. አላህ ይወፍቀን. እህት ማር

  • @user-lx2oj5md5t
    @user-lx2oj5md5t 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ፣እካንበስላምመጣችሁ፣ባገርውስጥም, ካገርውጭምያላችሁወገኖቸአላህይጠብቃችሁ,አገራችንንምሰላምያዲርግልን

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k 5 ปีที่แล้ว

    አስተያየትልሰጥነበርግን ሁሉምየግልታሪኩንነውእሚያወራው
    ለማንኛውም ቤቶችለዘላለምኑሩ

  • @sifanjamal7810
    @sifanjamal7810 5 ปีที่แล้ว +2

    Dirama.kanaa bayee jaladhaa jabadhaa.afanii oromoo wanii afanii kiyaa tafii baresee

    • @betiiyeemaremlejii9691
      @betiiyeemaremlejii9691 5 ปีที่แล้ว

      Wwwwwooo Affan ofiitiin barreessuuf dubachuun bayyyeeeee nama gamachiissaa jebadhu wan ofii 👍👍👍👍👍👍👍

    • @sifanjamal7810
      @sifanjamal7810 5 ปีที่แล้ว

      @@betiiyeemaremlejii9691 eshii sanyii

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 5 ปีที่แล้ว

    ዉድ ኢትዮጵያን ወገኖቸ ሰላም ለሁላችን ለአገራችን ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ የምታስተላልፉት ቁም ነገር ከቀልድ ጋ በርቱልን ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ተራሮች እሳት መጥፎ አገር አዉድም ነዉ

  • @bnfsta1979
    @bnfsta1979 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ስወዳችሁ ዘረኝነት የለባችሁ እድሜና ፀጋ ይስጣችሁ

  • @uae5131
    @uae5131 5 ปีที่แล้ว +1

    አገራችንም ፈጣሩ ስላም ያርግልንን እስክ አሜን በሉ አይክፍለበትም

    • @modoo8682
      @modoo8682 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ማር

    • @user-kc6is1cs3h
      @user-kc6is1cs3h 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንንንንን ሰላም ለኢቶጵያ

    • @uae5131
      @uae5131 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንን

  • @aduhabeshawit4238
    @aduhabeshawit4238 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ እንዃን በሰላም መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር