Betoch - "ምርጫ 2011" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 253

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 253 "ምርጫ 2011" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 253

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @lsbsks4104
    @lsbsks4104 5 ปีที่แล้ว +1356

    አገሬ ልገባ 3 ቀን ቀረኝ ከሮመዳን እቃ ማጠብ ላመልጥ ነው ላይክ ግጩኝ በናታችሁ

  • @fira9631
    @fira9631 5 ปีที่แล้ว +1

    ጣፋጭዬ እንደው ስወድሽ ቤቶችዬ አሁንም ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ይስጣቹ

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632
    @jesusmydadjesusislordnursa9632 5 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @zuzuuyeeemuleta9623
    @zuzuuyeeemuleta9623 5 ปีที่แล้ว

    Very nice I like betoch I Love u Btch

  • @fgftyrc4621
    @fgftyrc4621 5 ปีที่แล้ว +167

    ዉድ ሙስሊሞች ረመዳን ሙባረክ ብያለሁ ዉዶች

    • @rarecell8906
      @rarecell8906 5 ปีที่แล้ว

      amiin

    • @ayshayimam1697
      @ayshayimam1697 5 ปีที่แล้ว

      @@rarecell8906 አሚን

    • @sem4451
      @sem4451 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @ftfte9971
      @ftfte9971 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @shitoshito4889
      @shitoshito4889 5 ปีที่แล้ว

      Allaah yibbaarik fiik innaameseginaalen le meelkaam minyootish

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 5 ปีที่แล้ว +411

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሳቹህ
    ለተንሳዔውም ያድርሰን

  • @ድግልሆይአንችእርጅኝቅዱስ
    @ድግልሆይአንችእርጅኝቅዱስ 5 ปีที่แล้ว +305

    እከየ ናልኝ
    እከየ ናልኝ
    እከየ ናልኝ
    እስኪ የናፈቃችሁ እንያችሁ እረ እውነት እሱ ግን ጠፋ በሰላም ነው

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +682

    የክርስትና እምነት ተከታዬች እኳን ለሆሳና ብአል አደረሳችሁ !! ዌልካም ቤቶች ♥♥

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
    @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ 5 ปีที่แล้ว +501

    ረመዳንን በጉጉት እየጠበቅኩ ነው የሚል ላይክ ተጫኑ ረመዳን ሙባረክ አለይና ወአለይኩም♥♥

    • @ramaksa8190
      @ramaksa8190 5 ปีที่แล้ว +2

      ኡሙአይመንበረከቱልሀበሽያ በረከቱልአልሀበሽያ allha besalm aderson kamistomut yargan amiin

    • @najathnajath2384
      @najathnajath2384 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ramaksa8190 አሚንን

    • @ethiocelebrity2044
      @ethiocelebrity2044 5 ปีที่แล้ว +2

      በሰላም ያድርሰን stay with us

    • @امتوفيقامتوفيق-ر7د
      @امتوفيقامتوفيق-ر7د 5 ปีที่แล้ว +1

      በስላም ያድርስን ያርብ

    • @seadaahmed1715
      @seadaahmed1715 5 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በሰላም ያድርሰን በሠላም ፆመን እምንጨርስ ያርገን ማር 🌹☪

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +393

    1ኛ ነኝ ዛሬስ ደስስስስስ ሲል እስኪ እዴኔ አገሩና ወገን ቤተሰብ የናፈቀው ላይክ #ይግጨኝ

    • @Hafea-ec5ev
      @Hafea-ec5ev 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @ኢስላምሰላም-ወ1ዘ
      @ኢስላምሰላም-ወ1ዘ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ እርጂኝ እማምላክ ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔ አድርጌሻለሁ የእኔንም አድርጊልኝ ቤተሠብ ሁነን አብረን እንደግ👍 ሌሎቻችሁም ገባ በሉልኝ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ እሽ ደግሞ ለሰብስክራይብ

    • @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል
      @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል 5 ปีที่แล้ว

      ሞጎሌሽን ገጫው

  • @hht8295
    @hht8295 5 ปีที่แล้ว +348

    ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል በሪያድ ለሞት ፍርድ የተፈረደባቼዉን ልጆች እናስባቼዉ ለሞት የተፈረደባቼዉ ልጆች አማራ ትግሬ ኦሮሞ ተብለዉ ሳይሆን የኢትዮጲያን ስም ይዘዉ ነዉ እስር ቤት ያሉት ያለ ስራቼዉ የተፈረደባቼዉ ድምፃችን ይሰማ

    • @obseentalaarsema3273
      @obseentalaarsema3273 5 ปีที่แล้ว +2

      Uufff egzabeher yederselachew

    • @ገነትየቅዱስገብርኤልልጅ
      @ገነትየቅዱስገብርኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +4

      ሱሱዬ ሞላ ነኝ በቃ ከዚህ በላይ ማብራራት ምን ይሉታልHht ወይኔ ወንድሞቼ እስከዛሬ አልተለቀቁም አይይ አምላከ ቅዱሳን ይርዳቸው

    • @hiwet___dagehiwet___dage6914
      @hiwet___dagehiwet___dage6914 5 ปีที่แล้ว +1

      ምን አድርገዉ ነዉ ዉይ በፈጣሪ ሥም

    • @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
      @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው 5 ปีที่แล้ว

      Egziabher yirdachew ye beharann yemot debdane wede hyiwet yeqeyere Qdus mickael yidreslachew

    • @zenized1071
      @zenized1071 5 ปีที่แล้ว +3

      ኢንሻአላህ እህት ወንድሞቸ ክብር አባሳደሩ ደርሰዋላቸውል
      ወላሂ አንባሳድር አላህ ይስጥልን

  • @kuwait.erahmasalma2579
    @kuwait.erahmasalma2579 5 ปีที่แล้ว +313

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ስላም አድርጋት እና ከስደት አውጣን

    • @tube-jv8wt
      @tube-jv8wt 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @lm6771
      @lm6771 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን አሚን አሚን

    • @nassarnassar8699
      @nassarnassar8699 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @wewr1628
      @wewr1628 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @حخهنال
      @حخهنال 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @saadh2245
    @saadh2245 5 ปีที่แล้ว +64

    እንኳን ለራመዳ በስም አደርሳችሁ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +226

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆዕሳና በዓል አደረሳችሁ

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +46

    ለሙላው። የክርስትና። እምነት። ተክታዮች በሙሉ። እንኳን። ለሆሳዕና አርያም። እንኳ። እረሳችሁ አደርስን እሜን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +85

    እስኪ እንደኔ ከናቱ ጋ የፍሲካ ባአል ማክበር የናፈቀው እንያቹ ግን እናቱ የናፈቀው ብቻ ላይክ ይግጨኝ😍😍😍👍👍👍👍❤❤💕❤💕❤

    • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
      @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ግን እኔ በአል ማክበር አልችልም ምክያቱም ሙስሊም ነኝ

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว

      @@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ አይዞሽ ማር ፈጣሪ በሰላም።ያግናኛቹ እኔም እንዳንቺ ነው የናፈቀችኝ ውዴ😍

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 5 ปีที่แล้ว

      😢😢እናቴኑሪልኝሞትእዳይነካብኝ

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 ปีที่แล้ว +109

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳቹ ቤቶች ውድድድድድ በርቱ

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 ปีที่แล้ว +81

    እከ የናፈቀው ላይክ ይግጨኝ

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 5 ปีที่แล้ว +65

    ዘረኞችን ከምድር ያጥፋልን 😏😥
    ዘረኝነት ጥንብ ናት እንጠየፋት🤤😪

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      samri z kirkos የእንዳልክ አፍቃሪ ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔ አድርጌያለሁ የእኔንም አድርጉልኝ ቤተሠብ ሁነን አብረን እንደግ👍 ሌሎቻችሁም ገባ በሉልኝ

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 5 ปีที่แล้ว

      እሺ ነፍሴ አደርጋለው

    • @ramiuklove6532
      @ramiuklove6532 5 ปีที่แล้ว

      anchi eziga men asbalesh esti zerega anchi nesh sew seresa yemataseresu😏

    • @binladeentube4621
      @binladeentube4621 5 ปีที่แล้ว

      ይች አባባል በነብዩ መሀመድ አንደበት በ ም ትጣፍጣለች
      "ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት"

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 ปีที่แล้ว +119

    ጾሙን በሠላም አስጀምሮ ለሆሳና በአል ሰለ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +92

    *እንኳን አድርሳችሁ ፰ሳምንት ሆሣይና የተዋህዶ ልጅ ዎች*

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      አይዲየ የመእቤቴ ልጅ እርጂኝ እማምላክ ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔ አድርጌሻለሁ የእኔንም አድርጊልኝ ቤተሠብ ሁነን አብረን እንደግ👍 ሌሎቻችሁም ገባ በሉልኝ

    • @sart3784
      @sart3784 3 ปีที่แล้ว

      ሀይ

  • @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
    @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 ปีที่แล้ว +341

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እኳን ለሆንሳኤና ባአል አደረሳችሁ

  • @aminaabas6416
    @aminaabas6416 5 ปีที่แล้ว +58

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወዱ የኢስላም ልጆች እንዴት ናቹልኝ ማሻ አላህ ረመዳችን አየደረሰ ነው እንዴት ነው አላህ የዛ ቀን በሠላም ያድርሰን ያረብ ደና እደሩልኝ ሀባይቢ

  • @asenemaryamlijitube1279
    @asenemaryamlijitube1279 5 ปีที่แล้ว +145

    ተዋህዶ ልጆች እንኳ ለ ሆሳዕና ባል በሰላም አደረሳችሁ

  • @ተምርየወግዲዋYouTube
    @ተምርየወግዲዋYouTube 5 ปีที่แล้ว +43

    ሙሥሊም እህት ወዲሞቸ እሮመዳን ሙባረክ ብያለሁ እሥኪ ዱአ አዲርጉልኝ በረመዳን እዳከትም ለሁላችሁም መሀፈዝን ተመኘሁላችሁ መልካም የኢባዳ ወር

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይወፍቅሽ ይወፍቀን ያረብ

    • @waedalali4425
      @waedalali4425 5 ปีที่แล้ว

      አሏህይባርክሽ ፊ

    • @rahmahasn1150
      @rahmahasn1150 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይገዝሺ ውዴ እኔንም ጉሩብአሥገቢኝ

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +241

    እንኳን ለቅድስ ሚካኤል ወርሀው በአል አደረሳችሁ እድሁም ለኦሳና አመታው ባአል በሰላም በጤና አደረሣችሁ አደረሠን።

    • @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
      @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen Enkuan abro aderresen

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +2

      Kokab Belete ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔ አድርጌያለሁ የእኔንም አድርጉልኝ ቤተሠብ ሁነን አብረን እንደግ👍 ሌሎቻችሁም ገባ በሉልኝ

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 5 ปีที่แล้ว +2

      ኣሜን!

    • @ልጄህይወቴ
      @ልጄህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ እሺ ውድዬ እንደግ እንመደግ።

    • @ልጄህይወቴ
      @ልጄህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@heucgsyx5609 አሜን አሜን አሜን።

  • @አብርሽየቄራዉ2ውስጤነው
    @አብርሽየቄራዉ2ውስጤነው 5 ปีที่แล้ว +22

    ቤቶችን የምትወዱ በላይክ ግጩኝ
    ዘረኞች እዳትነኩኝ የናተ ይቅርብኝ
    ከዘረኛ ነፃ የሆነ ብቻ ነው የምንቀበለው

  • @waganeishtesfa3207
    @waganeishtesfa3207 5 ปีที่แล้ว +53

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1

      መሰል የፈንታለም ልጅ ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔ አድርጌሻለሁ የእኔንም አድርጊልኝ ቤተሠብ ሁነን አብረን እንደግ👍 ሌሎቻችሁም ገባ በሉልኝ

    • @sanilove2257
      @sanilove2257 5 ปีที่แล้ว

      Amen mare

    • @duhhfdggdhd3270
      @duhhfdggdhd3270 5 ปีที่แล้ว +1

      @@sanilove2257 amen

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 5 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን በደህና መጣችሁ ቤቶች
    የኦርተዶክስ ተዋህዶ እንቁወች እንኳን ለሆሳዕና አርያም አደረሳችሁ ።

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 5 ปีที่แล้ว +160

    ሆሳዕና ለአርያም ለወልድ ዲዊት እንኳን አድርሳቸሁ

  • @samri9018
    @samri9018 5 ปีที่แล้ว +20

    እደው ስሞትላችሁ ላይክ ብርቄ ነው ላይክ ግጩኝ አደራ ይግጭሽ እዳትሉኝ

  • @ahmade5041
    @ahmade5041 5 ปีที่แล้ว +265

    የላይክ ያለህ አረ ተዉ ግጩኝ 😊

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 ปีที่แล้ว +45

    ፊደል የምትቆጥሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ብር የምትቆጥሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ዘር የምትቆጥሩ አዙሮ አዙሮ ይድፋችሁ ::

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 5 ปีที่แล้ว +173

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ብቻ ኑ. ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቁርአንን ደስ በሚል ድምፅ እንቅራ

    • @zainebzaineb9329
      @zainebzaineb9329 5 ปีที่แล้ว +1

      እዴት ነው የምናገኘው ??

    • @quransunatube8023
      @quransunatube8023 5 ปีที่แล้ว +3

      @@zainebzaineb9329 ከኔ ቻናል ላይ ግቢና ሰፕስክራይፕ አድርጊው

    • @زينبسليمان-ط6د
      @زينبسليمان-ط6د 5 ปีที่แล้ว +1

      ሠላምተዎደባህሬን

    • @እሙመስኢድእሙመስኢድ
      @እሙመስኢድእሙመስኢድ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@quransunatube8023 እደትነው መቅራት የምንችለው

    • @quransunatube8023
      @quransunatube8023 5 ปีที่แล้ว +1

      @@እሙመስኢድእሙመስኢድ ለጊዜው ማዳመጥ ብቻ ነው ማር ማለቴ አጫጭር አያወችን ብቻ ነው የለቀኩት ኢንሻ አላህ ለወደፊት ከ ቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሬ እለቃለሁ ብየ አስቢያለሁ ሰፕስክራይፕ አድርጊው ስለቅ ይመጣልሻል

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
    @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 5 ปีที่แล้ว +24

    እሚገርመው አንድም ሠው ሠለድራማው የተገነዘበ ሠወ የለም ሠለ ላይከ በቀር አዝናለሁ ወይ ትውልድ ልቦና ይሥጣችሁ

  • @ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ
    @ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ 5 ปีที่แล้ว +121

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተክታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳእና በዓል በስላም አድርሳችሁ

  • @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ
    @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ 5 ปีที่แล้ว +24

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ

    • @hayatbintislam3264
      @hayatbintislam3264 5 ปีที่แล้ว

      😜😜😜😜😜😜

    • @ኡሙፈድላህ
      @ኡሙፈድላህ 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በሰላም የምወልጅ ያረግሽ እህትየ

    • @ethiocelebrity2044
      @ethiocelebrity2044 5 ปีที่แล้ว

      ደስ ይላል stay with us

    • @nasman2203
      @nasman2203 5 ปีที่แล้ว

      hhhhhh lela meniamareshi?

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 ปีที่แล้ว

      Weshetam yareb heger shekala neshe ye madamishi bet yegicheshe kkkkkk hhhhhhhh

  • @meryemseid.yeresulwedagi2088
    @meryemseid.yeresulwedagi2088 5 ปีที่แล้ว +50

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች ሮመዷን ከሪም ውዶችየ ይሄ የኛቦታ አይደለም እስኪ አላህን እንለምን ከይሩ ወር መጣልን ምህረትን እንለምን እዚህ ላይ የፃፍኩት መቼም አብዛኛዎቻችን ከዚህ አንጠፋም ብየ ነው እናም የ እስልምና ቻናሎችን እንዳሳቸው ለማለት ነው

    • @wewr1628
      @wewr1628 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻ አላህ እህቴ ውነትሸን ነው

    • @genu681
      @genu681 5 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkk

    • @biityferaw8122
      @biityferaw8122 5 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱልልሂ ወበረካቱ ልክ ነሽ ውዴ አላህ ይዘንልን ኢንሻአላህ

    • @nasman2203
      @nasman2203 5 ปีที่แล้ว

      wl wr wb Allah beselam yadersen

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 5 ปีที่แล้ว +23

    የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለሆሳዕና አደርሳቹህ ከስደት መልስ እኛንም በቤቱ ለማክበር ያብቃን አሜን ፫ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት እግዚአብሄር ያውርድልን አሜን፫

  • @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ
    @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ 5 ปีที่แล้ว +41

    Welcome betochye❤
    እንኩዋን ለአብይ ፆም ስምንተኛ ሳምንት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ውዶቼ

  • @sueusheie4085
    @sueusheie4085 5 ปีที่แล้ว +18

    የመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለሆሳና በአል በስላም አደረሳቺሁ አደረሰን ።

  • @የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ
    @የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ 5 ปีที่แล้ว +47

    ዌልካም ቤቶች እዴት ቆያቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል አላህ በያለንበት ይጠብቀን ሰላም ፍቅር አድነት ያድለን

    • @lema9174
      @lema9174 5 ปีที่แล้ว

      ቤቶች፣ሰላም፣ሁኑልኝ፣ስዳችሁ፣መዳም፣ብትቆጣም፣እናተን፣ቅዳሜ፣እስኪደርስ፣እቾክላለው፣ሳላያችሁ፣አልተኛም፣ኑሩልን

  • @ፋፊቢንትአደም
    @ፋፊቢንትአደም 5 ปีที่แล้ว +46

    ወላሂ በጣም ጭንቅ ብሎ ኛል ውዶቸ በዱ አችሁ አትልሱኝ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +41

    ሰላም ቤቶች እንኩዋን ደና መጣችሁ
    የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለሆሳእና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ገባ ገባ በሉ እስቲ ኢንሹፈው አብረን

  • @ቲጂየእናቱልጅ
    @ቲጂየእናቱልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኮን ለሆሳህና በአል በስላም አደርሳችሁ አደርስን ፈጣሪ የቃል ኪዳን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ወቶ ከመቅርት ይስውርን

  • @bintislam1729
    @bintislam1729 5 ปีที่แล้ว +61

    ዋዉ…ጣፋጮች እንኩዋን ሠላም መጣችሁ፣ ውድ የኢሥላም ልጆች ታላቁ የአላህ እንግዳ/ረመዳን እየመጣ…ነው፣ እንኩዋን ደሥ አላችሁ…!!! እሥቲ እንደኔ ይህን እንግዳ የናፈቀ፨፨፨፨

    • @lunasol9240
      @lunasol9240 5 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @bintislam1729
      @bintislam1729 5 ปีที่แล้ว +3

      @@lunasol9240 ኢንሻ አላህ በዱዓ እንበርታ፣ ያረሂም አማኝ ሙታንን እዘንላቸው፣ እኛንም ተጠቃሚ አድርገን፣ ያረቢ ፍትህ ለሙሥሊሞች…,አሚንንንን።

    • @abts1540
      @abts1540 5 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @ethiocelebrity2044
      @ethiocelebrity2044 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን አደረሰሽ pls stay with us

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ትንሽ ግን ከፍቶኛል ባለፈው አመት ከባሌ ከቤተሰቦቸ ነበርኩ ዘንድሮ ግን ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @dawitbrother9355
    @dawitbrother9355 5 ปีที่แล้ว +24

    ውድ የተዋህዶ ልጄች እንኳን ለሆሳእና በኣል አደረሳችው

  • @ኣደይእያዓለመይ
    @ኣደይእያዓለመይ 5 ปีที่แล้ว +43

    ለ ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳእና በዓል በሰላም ኣደረሳቹ

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว +68

    አሰላሙ ወአለይኩም ውድና የተከበራቹሁ የኢስላም ልጂወች ሸህ እሮመዳን እየመጣ ነው አፍፉ እንባባል እኔ አፉ ብያቹሀለሁኘ እሮመዳን ሙባረክ

  • @bittina4968
    @bittina4968 5 ปีที่แล้ว +13

    የክርስትእና እምነት ተከታወች እንኳን አደረሳች
    ሙሲሊሞችም እንኳን አደረሳችሁ እረመዳ እየመጣነው

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 ปีที่แล้ว +39

    ውድ የዋህዶ ልጆች የነገው ቅዱስ ሚካኤል ካልታሰበ አዳጋ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +12

    ሮመዳን ሲደርስ እግርና ወገቤን ያመኛል ራሴንም ጭምር ሸቃሊቲወች አይዞን ወገባችሁን ጠበቅ አድርጉ እኔም እንደናንተው ነኝ

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 5 ปีที่แล้ว +2

      አዟሾእንዳቺነን፡

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 ปีที่แล้ว

      @@sofiaosman308 እሺ ውዴ

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽር ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 5 ปีที่แล้ว +11

    ዲራማውን ሳታዪ ትኮምታላችሁ 😂😳ምዲር ስግብግብ

    • @beliminda3449
      @beliminda3449 5 ปีที่แล้ว

      ማርሽት ነኝ ወሎየዋ anchis😅😜

    • @ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ
      @ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ 5 ปีที่แล้ว

      ማርሽት ነኝ ወሎየዋ እኮ😛

    • @hananlve4066
      @hananlve4066 5 ปีที่แล้ว

      እኔ እስካሁን አላየሁትም ጌታን 🙈🙈🙈

  • @hayathahmed5882
    @hayathahmed5882 5 ปีที่แล้ว +11

    193ኛ በየት ገባችሁ እነኮመንታሮች ተው አንድቀንኳ እድል ሰጡኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከ100 ሚሊዩንም አንዷ በመሆኗ ደስ ብሎኛል።ባሻን እንደኔ እሚወድ ሰው ማነው???ባሻየ ለእኛም ቦጨቅ ያድርጉና እንምረጠዎት በአረብ አገር የመዳም እሩዝ ልባችንን የሞላው የዪቶፕ በሮኞች

  • @መሬምነኝየረሱልወዳጅ
    @መሬምነኝየረሱልወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +48

    እረ ምርጦች መተዋል እዝቤት በላይክ አብዷል በነከው እጃችሁ እኔንንም ግጩኝ

  • @tagoyilma9671
    @tagoyilma9671 5 ปีที่แล้ว +9

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳ ለሆሳህና በአል አደረሳችሁ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +35

    ሠላም የሀገሬ ልጆች እና የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳህና ቀን አደረሳችሁ

  • @ሙስሊምበመሆኔአልሀምዱሊላ
    @ሙስሊምበመሆኔአልሀምዱሊላ 5 ปีที่แล้ว +11

    በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው ድራማ እሲ ላይክ

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 ปีที่แล้ว +17

    ስሞትላችሁ ላይክ ገጫጩኝ

    • @ወለተማርያምወይንሽት
      @ወለተማርያምወይንሽት 5 ปีที่แล้ว

      አረ ለምን ሞት እንዴ ላይክ ላይክ ላይክ...

    • @asgj430
      @asgj430 5 ปีที่แล้ว

      ለላይክእምትሉትግንጥቀቅሙምድነው

  • @YAYAhope20
    @YAYAhope20 5 ปีที่แล้ว +2

    Beetoch።shaashee irraa jaalalii naqabe kkkk

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ በእውነት እና በእውቀት ማንም አሸንፎ አያውቅም ወይም በዘመድ ወይም በውሸት ታሪክ ነው የሚያሸንፈው ለዛ ነው በዚህ ዘመን እውነት ዋጋ ያጣችው ይመቻቹ አሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው በርቱ

    • @selamdarwish5927
      @selamdarwish5927 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል የእኔ ማር❤

    • @lubabalubaba8050
      @lubabalubaba8050 5 ปีที่แล้ว

      Wow

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      ሚሚ ባለሀገሯ ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔ አድርጌሻለሁ የእኔንም አድርጊልኝ ቤተሠብ ሁነን አብረን እንደግ👍 ሌሎቻችሁም ገባ በሉልኝ

  • @bezasesay9528
    @bezasesay9528 5 ปีที่แล้ว +12

    እከ እረየት አደረሣችሁት እሥኪ እደኔ እከ የናፈቀው

  • @marmar9489
    @marmar9489 5 ปีที่แล้ว +7

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳእና በአርያም አደረሳችሁ መልካም የህመማት ሳምት ያርግልን ላገራችን ፍቅር ሰላምን አንድነትን ያብዛልን

  • @ganitomasiphone2406
    @ganitomasiphone2406 5 ปีที่แล้ว +8

    የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለሆሳና ብአል አደረሳችሁ መልካም ቤቶች

  • @ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ
    @ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ 5 ปีที่แล้ว +8

    እንደኔ ዘረኛ አልሆነ በላይክ ይግለጥ

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 5 ปีที่แล้ว +8

    ሃሳቡ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱ 💚💛❤🔥😘😘😘✌👈

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
    @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 5 ปีที่แล้ว +10

    አቤት አቤት ገና ከመለቀቁ አበዛዛችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳና በአል

  • @case8318
    @case8318 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ቤቶችዬ እከ በጣም ነው የናፈቀኝ ምነው ጠፋ አቅርቡት

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +8

    #ትኩረት 👉 "እኛ ስንኖር ዶሮዎች ስንሞት ደሮ ወጥ አንሆንም ድምፃችን ይሰማ" ሲሉ ለፋሲካ ገበያ የወጡ ዶሮዎች ተቃውሞዋቸውን አሰሙ

  • @nebyatlove9759
    @nebyatlove9759 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመላው የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይዎች እንኳን ለሆሳኢና በአርያም በስላም አደረሳቹ አደረሰን

  • @mimilove2495
    @mimilove2495 5 ปีที่แล้ว +9

    ተመስገን ዛሬ ወግ ደረሶኝ ቤቶችን አይቼ ልተኛ ነው

  • @የእስራኤልአምላክይቀደስ
    @የእስራኤልአምላክይቀደስ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለጌታታችን ለመዲኃንታችን እየሱስ ክርስቶስ አብይ ፆም ሳምንት (8) 🍃ሆሳዕና በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች አሜን የአመት ሰው ይበለን 🌱🍃"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""🍃🍃🍃🌷
    መንፈሳዊ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልሶች!
    መንፈሳዊ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ሳይት
    ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው? ጥያቄና መልስ
    """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
    ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን፫
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንደምን አላችሁ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ😘😘😘
    እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እያልን፦ ዛሬ ስለ ሆሳዕና 8 ጥያቄዎችን እንጠያየቃለን...🌿🌿🌿🌿
    1⃣ኛ, 🌿ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው??
    🌿መልስ🌿🌿✍ሆሳዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::
    2⃣ኛ, 🌿 በሆሣዕና ዕለት በእጃችን እደ ቀለበት ማሰራችን የምን ምሳሌ ነው??
    🌿መልስ🌿1.ጌታ ለአዳም የሰጠው ቃል ኪዳን ለማስታወስ፡-ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድነሃለሁ ያለውን የተስፋ ቃል ለማስታወስ፡፡
    2.ጌታ ለእመቤታችን የገባላትን ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው
    3.ጌታ ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው
    4.ጌታ ለአዳም ከሰይጣን ግዛት ነጻ እንዳወጣው ሁሉ እኛም ከሰይጣን ግዛት ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ከክፋት ከኃጢአት አውጣን ማረን ለንስኃ ሞት አብቃን ከቤትህ አትለየን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ስንል ለጌታ ዳግም ላናጠፋ ቃል የምንገባበት ነው፡፡
    3⃣ኛ,🌿 ጌታችን በዕለተ ሆሳዕና ለምን በፈረስ ላይ አልተቀመጠም??
    🌿መልስ🌿ትንቢቱንና ምሳሌውን ለመፈጸም ነው፡፡ " አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል። "
    (ትንቢተ ዘካርያስ 9:9)
    🌿በአህያ መቀመጡ፦
    •ትህትናን ለማስተማር
    •የሰላም ዘመን ነው ሲል
    •ለፈለጉኝ ሁሉ የቅርብ አምላክ ነኝ ሲል በንጽህና በየዋህነት ለሚኖሩ ምዕመናን አድሬባቸው እኖራለሁ ሲል፡፡
    •አህያዎች ትሁታን ናቸው ረጋ ብለው ነው የሚሄዱት፤በቀላሉ ትወጣበታለህ፤በቀላሉ ትይዘዋለህ፤እንደፈለክም ታዝዋለህ፤.
    4⃣ኛ, 🌿ጌታችን ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ዘባባ የመነጠፉ ሚስጢር የምን ምሳሌ ነው???
    🌿መልስ🌿🌿✍ዝንባባ
    1.ዝንባባ፡- ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ ደስ ብሎት አብርሃምን ዘንባባ ይዞ እግዚአብሔር አመስግነዋል፡፡
    2.ዝንባባ ደርቆ እንደገና ሂይወት ይዘራል፡- የደረቀ የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
    3.ዝንባባ የሰላም ምልክት ነው፡- የሰላም አምላክ ነህ ሲሉ ነው
    4.ዝንባባ የደስታ መግለጫ ነው፡- አንተ ደስ የምታሰኝ ሃዘናችንም የምታርቅልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
    5.ዝንባባ እሾሃማ ነው፡- አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
    6.ዝንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጂ፡፡ ጌታም አንተ ባህሪህን የማይመረመር ነው ሲሉ ነው፡፡
    5⃣,🌿 ህዝቡ ከልብሳቸው ሌላ ስንት አይነት ቅጠንል አነጠፉለት ምን ምን??
    🌿መልስ🌿🌿🖊 ልብሳቸውን ማንጠፋቸው፡- ለክብሩ መግለጫ ነው፡፡
    ሌሎችም ሦስት አይነት ቅጠል አነጠፉለት ዘንባባ፤የቴመር ዛፍ፤የወይራ ዛፍ አነጠፉለት፡፡
    6⃣ኛ, 🌿 ትልቅዋ አህያ በምን ትመሳለለች ውርንጭለዋስ???
    🌿መልስ🌿🌿✍ትልቅዋ አህያ የኦሪት ምሳሌ ነው
    1.ትልቅዋ አህያ ሸክም የለመደች ናት ህገ ኦሪትም የተለመደች ህግ ናትና፡፡
    2.የእስራኤል ምሳሌ ነው፡-ትልቅዋ አህያ ሸክም እንደለመደች ሁሉ እስራኤልም ህግ ለመፈጸም በህግ ለመራመድ የለመዱ ናቸው፡፡
    3.የአዳም ምሳሌ ነው፡- አዳም ሸክም የበዛበት ነበርና
    🌿✍ውርጭላዋ
    1.በህገ ወንጌል ትመሰላለች፡-ምክንያቱም ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት የሰራት አዲስዋ ህግ ናትና፡፡
    2.በአህዛብ ትመሰላለች፡-ትንሽዋ አህያ ሸክም የለመደች አይደለችም እንዲሁም አህዛብም ህግህን የመቀበል የለመደ አይደሉም፡፡ ለህግህ አዲስ ናቸውና፡፡
    3.የእመቤታችን ምሳሌ ናት፡- የዓለም ሸክም አቅልላለችና በእመቤታችን ትመሰለላለች፡፡ እመቤታችን ድህነተ ምክንያታችን ጌታን የተሸከመች ንጽህት እንከን የሌላት እናት ናትና፡፡
    7⃣ኛ,🌿 አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በይ ንጉሥሽ በአህያ ግልገል ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል የሚለው ሃይለ ቃል በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይገኛል???
    🌿መልስ🌿🌿✍ት/ ዘካርያስ.ም 9፥9🍃
    8⃣ኛ, 🌿 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ያልታሰሩ አህዮች እያሉ ለምን የታሰሩትን መረጠ???
    🌿መልስ🌿🌿✍አህዮቹ የታሰሩት ሌባ ሰርቆ ነው ያሰራቸው፡፡ ወንበዴ ሰርቆ ነው ያሰራቸው አህዮቹ ለጌታ ውለታ ሰርተዋል፡፡ ጌታ ሲወለድ አሙቀውታልና ለጌታ ውለታ ልንመልስ ያልቻልነው እኛ ሰዎች ብቻ ነን፡፡🌷
    የታሰሩት እዲፈቱ የመረጠበት ሚስጥር፡-እኔ ከሃጥአታችሁ ልፈታችሁ የመጣሁ ነኝ ሲል ነው፡፡ወንበዴው አህዮቹን ሰርቆ በመንደር እንዳሰራቸው ዲያብሎስም ለሰው ልጅ በሃጥአት ሰንሰለት ከሲኦል መንደር አስሯቸው ነበርና፡፡
    ሐዋርያቱ ሲልካቸው ምን ታደርጋላችሁ የሚላችሁ ሰው ቢኖር ጌታቸው ይሻቸዋል በልዋቸው አላቸው፡፡ የፈጠራቸው እሱ ነውና፡፡
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መልካም የሆሳዕና በዓል ይሁንልን ወስብሐት እግዚአብሔር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍃🍃🍃🌷

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 ปีที่แล้ว +6

    እንደቤቶች ደሥ የሚል ድራማ የለም ሀገራችንን ያለችበትን ሁኔታ በዝርዝር የሚያሳይ ነው።😘😘💋💋

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 5 ปีที่แล้ว +2

    Remedan kerim beyalehu muslim ehet wendmoche

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 ปีที่แล้ว +5

    አበሻ ማለት እኮየእሬሳ ሳጥን ሊገዛ ሔዶ ቀንስልኝ ደንበኛ እንሆናለን የሚል ድንቅ ህዝብ ነው?😂🙈😜

  • @ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
    @ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የሀገሬልጆች ሀገሬ ነፈቀኝ አልሄድ አልሞላልኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 5 ปีที่แล้ว +13

    አእንካን ለወርሃዊ ባአል ቅድስ ሚካኤል በሰላም አደረሳቹ እባካቹ like ግጩኝ

  • @ysvf2071
    @ysvf2071 5 ปีที่แล้ว +5

    ሃይ፡ቤቶች ኡንኳን ባሳላም፡ማጣቹሁ እንዳቹሃላን በታራፋ፡ሰኞሃጋሬ ልገበነው ሰለም ጊቢ በሉኝ

  • @ፍቅርፍቅር-ኀ9ቘ
    @ፍቅርፍቅር-ኀ9ቘ 5 ปีที่แล้ว +10

    በስምንት አአመቴ ሀገሬ ልገባ ነው 😍ደስ ብልሎኛል እናም ከፍቶኛል

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 5 ปีที่แล้ว +6

    ማፊ ዛሬ ድንቅ ብቃት ነው ያሳየሽው።እስክርቢትሽ ሊያልቅ ነው።

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 5 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ባሻንን፣በጣም ነው የምወደውት

  • @luluteynatey5110
    @luluteynatey5110 5 ปีที่แล้ว +7

    Betoch ኣድናቂ ነኝ ከኤርትራ፣ ላይክ ግጩኝ !!!

  • @astermm9018
    @astermm9018 5 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለሆሳና በሃል አድርሳቹህ መልካም የሆሳና በሃል

  • @ኡሙሰኢድአልሃምዱሊላ
    @ኡሙሰኢድአልሃምዱሊላ 5 ปีที่แล้ว +4

    ውድ እህቶ ቸ ዱአ አድርጉልኝ እርጉዝነኝ ባለቤቴ ጋር ምንም ልንስማማ አልቻልንም የመጀመሪያየ ነው😭😭

    • @photosx5300
      @photosx5300 5 ปีที่แล้ว

      አብሽርይ አለህ የስታሪቃቹሁ

    • @NancyNancy-qx7uv
      @NancyNancy-qx7uv 5 ปีที่แล้ว

      አብሸሪ ውደ እነ አሏህ ማአሷቢሪን ትታርቃላችሁ

    • @ኡሙቢላል-ጠ5ዀ
      @ኡሙቢላል-ጠ5ዀ 5 ปีที่แล้ว

      ለምን

    • @sooqusabya367
      @sooqusabya367 5 ปีที่แล้ว

      Ayzesh ttarekalacu wude

  • @Han.2431
    @Han.2431 5 ปีที่แล้ว +1

    Bezih drama lay batekalay ye YEAMARAN, YEOROMON YEKERON, YETEKLAY Minsterachinn . Yetefenakelutn, yeafenakayochun, JEWARN atekalay hulunm teksotal 👍

  • @ሮዛባቡሽሮዛ
    @ሮዛባቡሽሮዛ 5 ปีที่แล้ว +4

    ለናተ 1000 ጊዜ ላይክ ባደርግ ደስ እያለኝ ውድድ ነውኮ የማረጋችሁ ገና 13 አመቴ ጀምሬ የምከታተላችሁ አገርቤት እያለሁ በቲቢ ስደት ሰመጣ በመዳም ዋይ ፋይ

  • @aguyemerifikraguyeyemariam20
    @aguyemerifikraguyeyemariam20 5 ปีที่แล้ว +1

    Woww betochiyeeee siwodachewww😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ WUD YE ETHIO TEWAHDO LIJOCH ENKUWAN ADERSACHEW LE HOSAINA BE ARIAM❤❤

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ይመቻችሁ የዘመኑ ፖለቲካ ቁልጭ😍🤔😀

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +2

    እንከን ደህና መጣችሁ? ሳምንቱን ከቁጥር ሳያጎለን በሰላም ያድርሰን አምላክ የክብር ይመስጌን ወደ የተዋህዶ ልጆች እንከን ለ ሆሳዕና ባሪያ በሰላም አደረሳችሁ እንዲህም ለ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ በዓል ሰዓት ደሞ ትንሽ ጨመር አድርጎ ቤቶች በተረፈ እወዳችሃለዉ

  • @ሁሉምያልፋል-ኰ2ገ
    @ሁሉምያልፋል-ኰ2ገ 5 ปีที่แล้ว +9

    ይድረሰ ለ ባልዲ ራስ ሰገጤው ለእሰክንደር እንስራው

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 5 ปีที่แล้ว +1

      Anteneh segete

    • @nasman2203
      @nasman2203 5 ปีที่แล้ว

      Yen semto rasachewun edi kotebu tesfa enaregalen balederas

    • @ramiuklove6532
      @ramiuklove6532 5 ปีที่แล้ว

      😃😜😜😜

  • @fafi7525
    @fafi7525 5 ปีที่แล้ว +2

    ተመቸኝ

  • @የማርያምልጅየማርያምልጅየ
    @የማርያምልጅየማርያምልጅየ 5 ปีที่แล้ว +7

    ለመላው የክርስትና እምንት ተክታዮች እንኳን ሎሆሳና አደረሳቹ አደረሰን

    • @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
      @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው 5 ปีที่แล้ว +1

      Enkuan abro aderresen

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      የማርያም ልጅ የማርያም ልጅ የማርያም ልጅ ተዋህዶ ነው እምነቴ ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔ አድርጌያለሁ የእኔንም አድርጉልኝ ቤተሠብ ሁነን አብረን እንደግ👍 ሌሎቻችሁም ገባ በሉልኝ

  • @የጎንደርአማራ
    @የጎንደርአማራ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳና በአል አደርሳችሁ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +4

    የዛሬው ደሞ የኢቶን ባለስልጣን ጨፈጨፏቸው እኮ በአሺሙር ሆ ሆ ይመቻችሁ

  • @Love-sz1ge
    @Love-sz1ge 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣሁ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ በስደት ያለን እህት ወንድሞቸ ሠላማችሁ ይብዛ

    • @nasman2203
      @nasman2203 5 ปีที่แล้ว

      Lanchim selamish yebzalish

  • @helenofficialt6908
    @helenofficialt6908 5 ปีที่แล้ว +7

    #Ethiopia Lezelalem tinur
    #Abeye (Dr)will be re-elected
    :
    :
    Thanks 🙏 #Betoci

  • @genu681
    @genu681 5 ปีที่แล้ว +1

    Ye Kristina emnet tektayoch enkwan le hosana bali adrsachw endhom.muslim.ehit.wondmoch.enkwan.adrsachw.leremdan.tshom.endhom.selam.lehagerchn.ethiopia

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 ปีที่แล้ว +7

    አቤት አቤት የኮሚታተሮች ሩጫ አትጋፉ ትደርሳላችሁ እናመሰግናለን ቤቶች
    #እከየ የት ጠፍህ የናፍቃችሁ 👍

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ ትክክል

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1

      Mesi Abrham ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔ አድርጌያለሁ የእኔንም አድርጉልኝ ቤተሠብ ሁነን አብረን እንደግ👍 ሌሎቻችሁም ገባ በሉልኝ

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 👍

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 5 ปีที่แล้ว

      @@madinalove519 😂😂😂 ከመለቀቁ 78 ደርሷል

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretavrhame6191 እኔ ስገባ 212 ላይነበርኩ ሰው ድራማው ሳያይነው ኮመት የሚሰጠው ክክክ

  • @ችኳሾዉ
    @ችኳሾዉ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ደግሞ ይቤ የትሄደ እከማ ንፍቅ ብሎኛል ጠፋ በሰላም ነዉ ግን፣ መልካም የፋሲካ በዓል እወዳችኋለሁ፡፡

  • @kabbitooshow6183
    @kabbitooshow6183 5 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ድራማ ነዉ እንጂ ቸርች አይደለም ደደብ አትሆኑ::ሀይማኖት እና መዝናኛ ቦታ ልዩት

    • @maniamar7862
      @maniamar7862 5 ปีที่แล้ว

      Aregagaw bakeh mn chgr alew lehulum ngr kdamew emntachn nw tbarku enku wan abro adrsn dedbw dedb sele ayamrbtm azeg