Betoch - "አሹ ብልሹ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 265

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2019
  • ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 265 "አሹ ብልሹ" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 265

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +680

    አህለን ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    👉ለታመመ-ጤንነትን
    👉ትዳር ላጣ-ጥሩ ትዳርን
    👉ኢማን ላጣ -ኢማንን
    👉ለተጨቆነ-ነፃነትን
    👉ላዘነ- ፅናትን
    👉ለተበደለ-ፍትህን
    ይስጠን🙏🙏

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 5 ปีที่แล้ว +1126

    ዛሬ በጣም የምወዳት ጓደኛየ ተመረቀች ደስ ብሎኛል እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ አድርጉኝ መልካም ሌሊት ይሁንልን አሜን፫

    • @user-bp9ny2gd6f
      @user-bp9ny2gd6f 5 ปีที่แล้ว +2

      Ekanem desss alesh yene ehet

    • @selwa4995
      @selwa4995 5 ปีที่แล้ว

      እኳን ደሥ አለሽ ዉደ

    • @user-mx6kt3oe8x
      @user-mx6kt3oe8x 5 ปีที่แล้ว

      @@user-bp9ny2gd6f አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ ደስ አለን ማማዬ

    • @user-mx6kt3oe8x
      @user-mx6kt3oe8x 5 ปีที่แล้ว

      @@selwa4995 እንኳን አብሮ ደስ አለን ማር

    • @myheartmyheart6752
      @myheartmyheart6752 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ ❤️❤️❤️

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 5 ปีที่แล้ว +257

    መጣችሁልን 😍 #እከ ይመለስልን የምትሉ 👍🏻

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 ปีที่แล้ว +470

    ዛሬ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ላይ የነበረው ዝግጅት ያስደሰተው ላይክ ይግጨኝ ሰላም ሳቅ ደስታ ለሀገራችን ያረብ ሀዘንን ይያዝልን😘😘😘

    • @abuyusra707
      @abuyusra707 5 ปีที่แล้ว +1

      ገጨሁሽ

    • @mariammariam6511
      @mariammariam6511 5 ปีที่แล้ว

      Julakha Kwt amen

    • @user-gs7ed6ou4x
      @user-gs7ed6ou4x 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💝💝💝💋

    • @user-ne1nk3ic7v
      @user-ne1nk3ic7v 5 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @belaywubetu8445
      @belaywubetu8445 5 ปีที่แล้ว

      ኧረ ምነው እከ ዬትገባ ውይ

  • @ranasanwal1093
    @ranasanwal1093 5 ปีที่แล้ว +838

    እደኔ ድራማዉ እያያቹ ኮሜንት የምታነቡ ላይክ ግጩኝ👍

    • @user-ys4zm4xo5m
      @user-ys4zm4xo5m 5 ปีที่แล้ว +9

      Kkkkkkkkk እኔማ አዳዴ የሚሉትን ሳልሰማ በኮሜንት ተዝናንች ወጣለሁ

    • @user-fk9vz5ux3g
      @user-fk9vz5ux3g 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkእኔ ገጨሁሽ

    • @user-je5te9vd2q
      @user-je5te9vd2q 5 ปีที่แล้ว

      @@suhailabdulla5766 እን

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 5 ปีที่แล้ว

      ቤቶች ሥወዳችሁ በርቱልን አዝናኝና አሥተማሪነውኑሩልን ምርጦች

    • @ranasanwal1093
      @ranasanwal1093 5 ปีที่แล้ว +2

      @@user-ys4zm4xo5m እኔምከድራማዉ ይልቅ ኮሜንት ያዝናናኛል😂

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 ปีที่แล้ว +257

    *ቅድስት እርሴማ ስማእቱ ትጠብቃችሁ ለውሮ ታድርስን እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ ዊል ካም!*

  • @user-le6dj9xj2w
    @user-le6dj9xj2w 5 ปีที่แล้ว +240

    እንኳን መጣችሁ ቤቶች #የተዋህዶ ልጆች ነገ ሀምሌ 7 አብርሃሙ ስላሴ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ያመት ስው ይበለን አሜን

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +151

    ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!
    ሀገር - እናት- ዓይን
    ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
    ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳር
    ሦስት ነገሮችን አክብር!
    ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳር
    ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
    ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህን
    ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
    ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮን
    ሦስት ነገር ጥላ!
    ሀሜት - ቅናት - ተንኮል
    ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
    እምነት - ተስፋ - ፍቅር
    ♥♥♥♦♦♥

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +110

    ሙቀት የመረረው ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ዝናብ ናቀኝ🇪🇹🇪🇹

    • @user-kq3ku1ti9m
      @user-kq3ku1ti9m 5 ปีที่แล้ว

      እኛ ቤት ብትመጪ ምን ትይ ነበር

    • @mazalove4973
      @mazalove4973 5 ปีที่แล้ว

      እኔስ አልቻልኩትም

    • @user-xz8oi5pp8c
      @user-xz8oi5pp8c 5 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @hanalove9601
      @hanalove9601 5 ปีที่แล้ว

      👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋😟

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 5 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እፍፍፍፍ ሙቀት አልተቻለም የሀገሬ ዝናብ ንፍስ ሁሉ ነገር

  • @zeharabintseid9767
    @zeharabintseid9767 5 ปีที่แล้ว +48

    ቤቶች ከሁሉም ድራማ ለኔ አንደኛ ምክንያቱም ህጻናትም ሊያየው የሚችል ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ታብብ ትደግ

  • @user-mx2sk2mc5b
    @user-mx2sk2mc5b 5 ปีที่แล้ว +73

    ሚስቴ አርግዛልኝ አለች የሁለት ወር እርጉዝ ናት በሰላም ትውለድልክ በሉኝ ወገኖች

    • @anehsuseif4053
      @anehsuseif4053 5 ปีที่แล้ว

      ሠላም ትገላገል

    • @MdJakir-yk9zg
      @MdJakir-yk9zg 5 ปีที่แล้ว

      አለሀ በሰለም ይስጠቹ

    • @rak7088
      @rak7088 5 ปีที่แล้ว

      እኔስ መቸ ነው የማረግዘው እፍፍፍፍፍፍ ወድሜ በሰላም ትገላገልልህ

    • @hiwothiwot8420
      @hiwothiwot8420 5 ปีที่แล้ว

      Ayzoh. Beselam toweledlih

    • @khadijasaid990
      @khadijasaid990 5 ปีที่แล้ว

      Bslaem tglagel

  • @user-fc9te8cu7t
    @user-fc9te8cu7t 5 ปีที่แล้ว +266

    ወደ እናት ሐገሬ ልገባ አስር ቀን ቀረኝ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ

    • @kahsafitsum5258
      @kahsafitsum5258 5 ปีที่แล้ว +1

      Beselam gbi ehiet

    • @user-kq3ku1ti9m
      @user-kq3ku1ti9m 5 ปีที่แล้ว +2

      እንካን ደስ አለሽ ግን ጥርግ በይ

    • @fhaylufhaylu4901
      @fhaylufhaylu4901 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኩዋን ደስ ያለሽ

    • @kwt7024
      @kwt7024 5 ปีที่แล้ว +1

      እንካንደስአለሸ

    • @kwt7024
      @kwt7024 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህበሠላምከምትወጃቸውከሚወዱሸበተሠቦቸሸይገነኝሸአህት

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +59

    ቻል ቻል አደረግሁት ናፍቆቴን አዝዬ
    የነገን ማን ያቃል ያልፍ ይሆናል ብዬ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +223

    ጣፋጭ ምግቦች ሚጣፍጡት በትንሽ ብር በምንገዛት ጨው ነው
    ህይወታችንንም ሚያጣፍጥልን ልባችን ውስጥ ያለው መልካምነት ነው
    መልካሞች ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @selamhabeshawit3922
      @selamhabeshawit3922 5 ปีที่แล้ว

      ስብስክራይፕ አድርጊለው እኔንም አድርጉኝ እሽ ቤተስብ እንሁን

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 ปีที่แล้ว

      አርጌሻለሁ አትሰቢ

    • @user-xb1lq2gd3u
      @user-xb1lq2gd3u 5 ปีที่แล้ว

      አርጌሻለዉ በርቺ

    • @hfaminiiyarabii9714
      @hfaminiiyarabii9714 5 ปีที่แล้ว

      Ok

    • @belentubea7309
      @belentubea7309 5 ปีที่แล้ว

      @@selamhabeshawit3922 ማር ቤተሰብ እንሁን

  • @user-ez9yj3mg3w
    @user-ez9yj3mg3w 5 ปีที่แล้ว +161

    የኢትዮጵያ ልጆች ነገ ስላሴች ነው በሰላም ያዋለን በሰላም ያሰድርን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hlmahalma7901
    @hlmahalma7901 5 ปีที่แล้ว +56

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ከነ ቤትቦቻችሁ

  • @user-fh6mp3tv5d
    @user-fh6mp3tv5d 5 ปีที่แล้ว +58

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከምንወደውና ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን ኢንሻ አላህ ኢስላም ክርስቲያኑ በ ፆለት እንበርታ በተረፈ ሰላም እደሩ። እወዳችኋለዉ😍😍😍😍😍😍😍

  • @AZ4k
    @AZ4k 5 ปีที่แล้ว +18

    I am from eritrea i like to watch ethiopia movies pls let s give them support to be a big actors they are big and famous but to be more then that thanks

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 5 ปีที่แล้ว +100

    ወላሂ ክፍት ብሎኛል ያገሬ ልጆች በዱአችሁ አትርሱኝ

    • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
      @tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 ปีที่แล้ว +1

      Egziabhr yasbsh

    • @user-vc1zq5vr4b
      @user-vc1zq5vr4b 5 ปีที่แล้ว +1

      እምነት ካለ ፍቅር አለ ፍቅር ካለ እምነት አለ አይዞሽ እህቴ

    • @toybamkinen4542
      @toybamkinen4542 5 ปีที่แล้ว +2

      ድአ በሱጅድ ይገኛል በዮትዮቪ ለሰው ከምትናገሪ አላህን አስታውሽ ያኔ እስቲክፋር ስታደርጊ ይለቅሻል እኔም አንዳንዴ እንዴዚህ ያርገኛል

    • @user-ks3dz3ve5h
      @user-ks3dz3ve5h 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህት አይዞሽ አትጨነቂ

    • @user-ks3dz3ve5h
      @user-ks3dz3ve5h 5 ปีที่แล้ว +1

      @@toybamkinen4542 በጣም እህት ትክክል ብለሻል

  • @user-xq1sv3mu5t
    @user-xq1sv3mu5t 5 ปีที่แล้ว +42

    እንኳን ለስላሴ አመታዊ ባአል አደረሰቹ የተዋህዶ ልጆች

    • @user-xl4vr7jg4i
      @user-xl4vr7jg4i 5 ปีที่แล้ว

      Ameen ameen ameen inkwan abro aderesen 🙏🙏

    • @user-nz3lu9vg3t
      @user-nz3lu9vg3t 5 ปีที่แล้ว

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-th6ze4pf9v
    @user-th6ze4pf9v 5 ปีที่แล้ว +28

    ዛሪ በታም ደስስስ ብሎኛል በጣም እምወደው ወድሜ ቡተክሌል ተድሮ እደኔ የወድሙ ደስታ እሚያስደስተው ላይክ

  • @eimanwello1434
    @eimanwello1434 5 ปีที่แล้ว +58

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ እንደኔ ልጅ መዉለድ ያማረዉ ስል ነበር እስከዛሬ አልሃምዱሊላህ አሁን የሁለት ወር እርጉዝ ነኝ እስኪ በሰላም ዉለጅ በሉኝ ትዳርም ልጅም የፈለጋችሁም አላህ ይረዝቃችሁ ያረረረረረረረብ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      በሰላም ውለጅ አሜንንንን😍ሰብስክራይብ አርጊኝ ጠቃሚ ነገር አለ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ ማር መውለድ እፈልጋለሁ

    • @eimanwello1434
      @eimanwello1434 5 ปีที่แล้ว +1

      @@JoytubeWBS እሽ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      @@eimanwello1434 😍😍❤

    • @user-qm3ul9cc5g
      @user-qm3ul9cc5g 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያረብ

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 ปีที่แล้ว +91

    እስኪ ለማማ❤️ ኢትዮጵያ ❤️💛💚#ሰላም የሚመኝ ብቻ 👍

  • @tsehayyemaryamlej9228
    @tsehayyemaryamlej9228 5 ปีที่แล้ว +50

    የኔ ምርጦቼ እንኳን ሰላም መጣቹ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዝትዝት ይበልላቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว +14

    አናቱ ናፍቆት ይይዘው ላክ ገጩኝ ለናቱቻ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ፈጣሪ አሜን አሜን ስደት ላይ ያላቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቅን 💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👌👌👌😞😘😘😘😘😘

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +24

    ውድ የስደት ጎደኞቼ ያገሬ ልጆች እንክዋን ለአጋዚእ ስላሴ አመታዊ በአል አደረሳቹ ።ቅድስ ስላሴ ከክፉ ሁሉ ሰውሮ ያሳባቹን ሞልቶ ላገራቹ ይብቃቹ ።አሜን ያለ ይሁንለት ያላለም ምርቃቴ ይመለስልኝ

  • @alemalem8244
    @alemalem8244 5 ปีที่แล้ว +127

    እኳን ደና መጣቹሁ ቤቶች
    እህት ወድሞቸ በየሀይማኖታቹሁ ፆለት አድርጉልኝ ሥራ ፈትቸ ኢጃዛ ቤት ነኝ ሣምቴ ከፋኝ😭😭😭

    • @user-ny2rs1ou1s
      @user-ny2rs1ou1s 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር አለ አይዞሽ እህት ድንግል ትርዳሽ

    • @user-ut4ze2mm5s
      @user-ut4ze2mm5s 5 ปีที่แล้ว +5

      አይዞሽ እህት ወር የሞላቸው አሉ ከረመዳን በኋላ የታወቀ ነው ስራ አይኖርም ለማንኛውም አይዞሽ

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ማሬሬ

    • @kidestsisay5946
      @kidestsisay5946 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayizosh ehte egzaber yawikal

    • @user-nd4pb3ww7p
      @user-nd4pb3ww7p 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት የት ነው ያለሽው ልፈልግልሽ

  • @fkrshow3896
    @fkrshow3896 5 ปีที่แล้ว +23

    ዛሬ ሃምሌ 7 ነው የአገሬ በአል ስላሴ ነው እንኾን አደረሳቹ ያአገሬ ልጆች አሜን አሜን አሜን

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว +17

    ቤቶች በጉጉት እንዴኔ ሚጠብቅ ማነው

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j 5 ปีที่แล้ว +5

    wawwww welcome ቤቶች የነገው ስላሶች በያለነበት ይጠብቀን
    ሰላም
    ፍቅር
    ደስታ
    ለምየ ኢትዮጵያ ክፉሽን አልስማ

  • @asmiathome2689
    @asmiathome2689 5 ปีที่แล้ว +5

    waaaw amazing comedy with a lot s of advice. love u guys from🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +25

    እኳን ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን እስኪ እንየው ቤቶችን ገባ ገባ በሉ ውዶች

    • @shokramahammedshokra8876
      @shokramahammedshokra8876 5 ปีที่แล้ว

      ሄይ ስጣብቃቹ ናበር ኡንካን ዳሕና መጣቹ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ

    • @user-vq7oz5kj8f
      @user-vq7oz5kj8f 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-ox4dv8vv3x
    @user-ox4dv8vv3x 5 ปีที่แล้ว +75

    እኔ ጴንጤ ነኝ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት አርሴማ በሰላም አደራሳችሁ እወደቹዋለሁ ♥

    • @tigesttefera5922
      @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እህቴ

    • @samerahmaharu8575
      @samerahmaharu8575 5 ปีที่แล้ว

      Enekuan abero aderesen hoda

    • @marrymulugeta6942
      @marrymulugeta6942 5 ปีที่แล้ว +3

      @ፍሲካ Fasika 😆😆😆😆 ብታቀውማ አትገባበትም ነበር

    • @user-zd4kv9qg9i
      @user-zd4kv9qg9i 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት

    • @asnakemathewos3788
      @asnakemathewos3788 5 ปีที่แล้ว

      በለው

  • @user-uy4fd4qy5c
    @user-uy4fd4qy5c 5 ปีที่แล้ว +24

    እከን አምጡልን ናፍቆኛል እስኪ እከ ይምጣ የምትሉ👍

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng 5 ปีที่แล้ว

      ሀዮ ነኝ ከወደ ቦረና ይምጣልን እከናፈቀኝ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +11

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአብረሀሙ ስለሴ አመታዊ ክበረ በአል የአብረሀምን ቤት የጎበኙ ስሉስ ቅዱስ የእኛንም ህይወት ይጎብኝልን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በቃል ኪዳኗ ትባርከን

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 5 ปีที่แล้ว +24

    ቤቶችን ሁሌ እከታተላለሁ ግን ለኬሜን አድስ ነኝ ውድ ጓዴኛቸ በስደት ያላችሁ አላህ አላማችንን ሁሉ አሳክቶ ለውዳ ኢትዮ ያብቃን

    • @user-gb3ri1kl2h
      @user-gb3ri1kl2h 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ያሳካልን እህቴ

    • @salmaahmed3878
      @salmaahmed3878 5 ปีที่แล้ว

      zeza nani አሚን ያረብ

    • @hhshdhdd3904
      @hhshdhdd3904 5 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

  • @meronadane2921
    @meronadane2921 5 ปีที่แล้ว +10

    584ኛ ነኝ ደስ ሲል 😂😂😂😭😭💔💔😂

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +47

    #ኢትዮጺያ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛💜💙
    ......
    እፎይ ብላ እንድታርፍ ጸሎቷ ተሰምቶ
    ምላሽ እንድታገኝ እጇ ተዘርግቶ
    ጥላቻ አይብቀል ጥላቻ ተዘርቶ
    💙💙💜💜ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን

  • @mahmoodmahmood4547
    @mahmoodmahmood4547 5 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደህና መጣችህ ቤቶች
    ሰላም ላገራችን ሰላም ለማማ ኢትዮ
    ዛሬ አንድኝ ነኝ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +32

    ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @user-sh8zg4zu2y
    @user-sh8zg4zu2y 5 ปีที่แล้ว +29

    እንኳን ደህና መጣችሁልንንን ቤቶችዬ ነገ የአመቱ ሀምሌ 7 ስላሴዎች ናችሁ የአብርሀሙ ስላሴዎች ይጠብቁን የአመት ሰው ይበሉንንን አረ እከን መልሱልንንን

    • @anoud3268
      @anoud3268 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-xl4vr7jg4i
      @user-xl4vr7jg4i 5 ปีที่แล้ว +1

      Ameen ameen ameen inkwan abro aderesen🙏

  • @user-dx9bw9sw6s
    @user-dx9bw9sw6s 5 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ የምወደው ጓደኛየ ተመረቀ እኔ በስዴት አለሁ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ

  • @uae5131
    @uae5131 5 ปีที่แล้ว +9

    ዛሬ ደብሮኝል እስኪ. አይዛሽ በሉኝ አይክፍለበትም በተላይ በስደት ያላችሁት ታቁታላችሁ ኑሮውንንንን

    • @sadeaali1928
      @sadeaali1928 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ትእግስት ይኑርሽ ይህም ቀን ያልፋል ማማዬ

    • @user-vk1du3uw7y
      @user-vk1du3uw7y 5 ปีที่แล้ว

      ayzos mar

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 5 ปีที่แล้ว

      Ayzon hulum yalfal

  • @tube-mp9yc
    @tube-mp9yc 5 ปีที่แล้ว +30

    እከ ካልመጣ አላየውም 😄እከዬን የሚወድና የኢትዮጵያ ሰላም የሚፈልግ ብቻ subscribe ያድርገኝ😜😍💚💛❤

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +35

    በጣም የሚገርም ነው ቅድም ሰብስክራይብ ያረገቺኝ ሰብስክራይብ ከማረጓ በፊት ኮመት ታነብ ነበር ቅንነት እንደዚህ ነው😘😘😘😘😍

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +10

    ቤቶች እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏😘
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
    አረ ብቻዬን ነኝ ኮመንተሮች የት ናቸው? 🙄

  • @amelework7422
    @amelework7422 5 ปีที่แล้ว +44

    ኢትዮጲያዬን አምላኬ ሆይ ጠብቅልኝ 💚💛❤

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 ปีที่แล้ว +11

    እስኪ ማነው እንደኔ እከ የናፈቃቹ?

  • @axumkingdomchannel4873
    @axumkingdomchannel4873 5 ปีที่แล้ว +14

    ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች ዘር የሌለው ኢትዮጵያዊ በቻ እኛ እንድ ነን ኣንድነታቹ ኣሳዩን
    ዘር ለገበሬ

    • @user-er5kb5fn8j
      @user-er5kb5fn8j 5 ปีที่แล้ว

      ኣይ ሰው መሆን በትክክል ማሬ

  • @aynalemaynalem6422
    @aynalemaynalem6422 5 ปีที่แล้ว +31

    ናፍቃቹኝል በጣም ቤሰቦቼ ደሞ ከፍቶኝል ዛሬ ለምን እንደሆነ አላቅም Lik አርጉኝ ልፅናና

  • @jesusislord7855
    @jesusislord7855 5 ปีที่แล้ว +56

    ቆይ መቼ ነው አንዴኛ ምሆነው እሽ በቃ ላይክ ግጩኝ ደስ እንድሌኝ

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 5 ปีที่แล้ว

      ድራማ መሰራት ሰጀምር ነወ ማን በሰራወ አንደኛ መሆን አለ ለፈተንበታል 1ኛ ለመሆን😜😜😜😜😜😜

    • @angelmary7838
      @angelmary7838 5 ปีที่แล้ว

      ኢናመሰጊናለን አገራቺን ሰላም ያረጊለን

    • @emuzeleke2087
      @emuzeleke2087 5 ปีที่แล้ว

      አቤት ላይክ ስትወዱ አረገዛችሁ እንዴ

  • @tfff7746
    @tfff7746 5 ปีที่แล้ว +16

    የሀገሬ የክርምቱ የዝናብ ሽታ አምሮኛል ውዶቼ እድሜ ለሳውዲን ሙቀት ስንቱን አስመኘን።

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 5 ปีที่แล้ว +1

      መልካምነሽ የማርያም ልጅ Tfff በትክክል እህት

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 5 ปีที่แล้ว +30

    ዩቶብ የለማኝ ሰፈር ነው ኤጭ አበዛችሁት አሁንስ ስለተሰራው ድራማ አስተያየት ከመስጠት ይልቅ። መለመን ለማኞች

    • @user-hn6hs2su5m
      @user-hn6hs2su5m 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 5 ปีที่แล้ว

      Yep 👍🏼

    • @user-xz8oi5pp8c
      @user-xz8oi5pp8c 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔ መረረኝ

    • @bingobingo3139
      @bingobingo3139 5 ปีที่แล้ว

      ጎሽ አንድ የተማረ ተገኘ
      እኔም ያልኩት ይሄን ነዉ! ምድረ መሐይም ላይክ ግጩኝ አስተዛዝኑኝ ዝባዝኬ ያወራሉ ሲደብሩ! ስለ ድራማዉ አስተያዬት መስጠት ሲገባቸዉ!!!!

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 ปีที่แล้ว +7

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብርሃሙ ሥላሴዎች አደረሳቹ ( አደረሰን) ፣ ያመት ሰው ይበለን

  • @newlook7547
    @newlook7547 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እወዳችኋለሁ

  • @user-wt3sl6pb4w
    @user-wt3sl6pb4w 5 ปีที่แล้ว +33

    እዴኛ ነኝ እሲ እዴኔ እናቱ ንፍቅ ያለችዉ አለ 😢 እጂ አወጡ

    • @sadeaali1928
      @sadeaali1928 5 ปีที่แล้ว

      እኔ በዬ ሰከንዶ ነው የምትናፍቀኝ ማማዬ

  • @user-vy9xn9he6g
    @user-vy9xn9he6g 5 ปีที่แล้ว +11

    ሰላምእንኳንደህናመጣችሁ ቤቶች እስኪ ውዶች ስደትያቀጠቀጣችሁእደኔ ላይክ ገጨትእያደረጋችሁኝ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን እስኪ እንየው ቤቶችን ገባ ገባ በሉ ውዶች

  • @user-eo5hs3qo9c
    @user-eo5hs3qo9c 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ዛሬ አንደኛ ነኝ ዛሬ የምር ክፍት ምርር ነዉ ያለኝ ስደት አስመረረኝ 😭😭😭😭ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ስደት ክፉ ነው

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 5 ปีที่แล้ว +4

    ኡኡኡኡኡ እረ እከን የምትሉ ላይክ ግጩኝ በማርያም ናፍቆኛል አምጡልን ቤቶችዬ ሥወዳችሁ 👌🇪🇹❤

  • @senaawobse1078
    @senaawobse1078 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ እግዚአብሔር ሀገራችንን ዳራን እሳት መሃሏን ገነት ያድርግልን አሜን በሉ ጓደኞቼ

    • @hayatgaley3783
      @hayatgaley3783 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍🌹❤️

  • @user-xg3ee7lt2r
    @user-xg3ee7lt2r 5 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ እስኪ የቤቶች ወዳጅ 👍

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana8491 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ እህት ወድሞቸ በያለንበት ሰላማችን ይብዛልን መልካም ቀን

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g 5 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ እኮ ቀምነገር ያለው ድራማ ነው ።በርቱልን ቤቶች 👌👌👌👌

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ ለተመረቃቹ ኮንግራ ተምራቹ ምታማርሩ ሳይሆን አገራቹን ምትጠቅሙ ያርጋቹ እኛም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 5 ปีที่แล้ว +4

    Enkewn den matchu betoche zare 368 saew new yakdamgen salemchu yabzalgen nage ya abrhamu salese nachew enkwn adersachu 🙏🙏🙏ethiopia አገራችንን እግዚአብሔር ይባርክልን 💚💛❤👈👈

  • @kikisidra1632
    @kikisidra1632 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቤቶችዬ ደስ የሚል መልክት ነው ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    የምህረት አምላክ ምህረቱን ያውርድልን
    ሰላም ለሀገራችን አሜን።

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 5 ปีที่แล้ว +3

    የተወደዳቹ የክርስትያን ቤተሰቦች
    እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን
    አብርሃሙ ስላሴ ይጠብቁን አገራችንን ሰላም ያድርጉልን
    አሜን አሜን አሜን
    የነገ ሰው ይበለን

    • @martanide9578
      @martanide9578 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @reemyoutube7802
    @reemyoutube7802 5 ปีที่แล้ว +12

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ነኝ እስኪ በአሹ ብለደሹ ሞት ላይ አድርጉኝ

    • @user-vo7mj3ym6c
      @user-vo7mj3ym6c 5 ปีที่แล้ว

      ⌚👖👗👡👠📘📕📓🐰🐱🐈:E 👓🐦🐤

    • @reemyoutube7802
      @reemyoutube7802 5 ปีที่แล้ว

    • @kidu715
      @kidu715 5 ปีที่แล้ว

      rahmet adem በትልቁ ላይክ አድርጊያለሁ ሰብስክራብ ግጪኝ ማር

  • @HayatHayat-ug2yx
    @HayatHayat-ug2yx 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ በሠው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሠላም ላገራችን ያብቃን ሠላም ላገራችን አደኛ ነኝ ላይክ ሥደተኛነኝ ማሚየን ናፋቂ

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i 5 ปีที่แล้ว +1

    ልብ ላለው ሰው ትልቅ ትምህርት ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tt-ep6dd
    @tt-ep6dd 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሠላም መጣችሁልን ቤቶች
    ❤❤❤

  • @heyetahmad9537
    @heyetahmad9537 5 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች. እንካንደናመጣችሁእደኔቤቶችንበጉጉትየሚጠብቅ

  • @user-qr3ld6ql4u
    @user-qr3ld6ql4u 5 ปีที่แล้ว +5

    ናዬ ፈጣሪ የማይወደውን አልሠራም አንተው ቅደድ ተቀደድ ክክክክክክክኮ አይ አሹዬ

  • @user-rt7kv1ox9l
    @user-rt7kv1ox9l 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው ግን እከና መሲ ይመለሱልን 😘😘😘😘😘😘

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      ልኑር በትዝታህ ፍቅሬ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሰ አላችሁ የተመራቂ ቤተሰቦችው ወላጆች ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም የምረቃ ዘመን መጭው አመት የበጎ ሰራ የምትሰሩበት መልካም የምታጭዱበት አመት ይሆነ በጣም ደሰ ብሎኛል በእውነት የሰው ልጅ የለፋውን መልካም ፍር ሲጭድ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +61

    ከሰራህ ትበላለህ ካልሰራህ ግን ሲበሉ ታያለህ። እባካቹ እየሰራሁ ነው ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @selamhabeshawit3922
      @selamhabeshawit3922 5 ปีที่แล้ว

      ስብስክራይፕ አድርጊለው እኔንም አድርጉኝ እሽ ቤተስብ እንሁን

    • @user-wo6iu2fp8i
      @user-wo6iu2fp8i 5 ปีที่แล้ว

      እየመጣሁ ነው

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 5 ปีที่แล้ว +1

      ኤጭ አሁንስ ሰለቸን

    • @konkokkokmko4936
      @konkokkokmko4936 4 ปีที่แล้ว

      ሰርታችሁ ብሉ ሆ

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +3

    ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አለች አሉ☺የሚጋባ ሰው በጠፋበት ግዜ የፍች ቀረፃ😜😂😂😂😂

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትምርት ሰጪ ነው የናተ አይነት ሽማግሌዎችን ያብዛልን👏👏👏

  • @user-tu6gc4dw2n
    @user-tu6gc4dw2n 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ሀገራችንን ከሚበጠብጡ አርቆ ሰላም ንከሚሰብኩ ሰዎች ጋር ያኑርን እርቅና ሰላም ለአድሲቱ ኢትዮጲያ

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 5 ปีที่แล้ว +21

    ላይክ ግጩኝ እምትሉ ሰወች ግን ጤናቹ ያሳስበኛል እሚገጭ ይግጫችሁና😝

    • @umuselman7074
      @umuselman7074 5 ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀አንቺው ግጭን እንጂ እኔ እንኳን ሰብስክራይብ ለማኝ ነኝ ጠቃሚ ነገር አለ ግጪኝ ማሬ

    • @user-er5kb5fn8j
      @user-er5kb5fn8j 5 ปีที่แล้ว

      zeza nani ክክክክክክክ ጥቅሙ ምን ይሆንንን

    • @lobabhlobabh5323
      @lobabhlobabh5323 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk

    • @medina3138
      @medina3138 5 ปีที่แล้ว

      ሰላምለሀገሬ

  • @user-ut4ze2mm5s
    @user-ut4ze2mm5s 5 ปีที่แล้ว +12

    አሹ ተናፍቀሃል የምር ማነው እንደኔ አሹዬን የሚወድ like 😍😍

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ውዶች ሲቀጥል ማሚ እና አባቢ ንፍቅ ብለውኛል በሰላም እዳገናኘኝ በዱአችሁ በፆለታችሁ አትርሱኝ

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሁ ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን

  • @user-qm3ul9cc5g
    @user-qm3ul9cc5g 5 ปีที่แล้ว +3

    እኮን ሰላም መጡችሁ። ትንሽ ደብሩኛል ምን ሁይ እንዴሁን አላወኮም ዉዱች ግን ለእናት አድስ ሰዉ ነኝ💖💖💖💖

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 5 ปีที่แล้ว +19

    የማዳም ስራ ልደፋይ ነው በlike አፅናኑኝ

  • @bettylamessayimariymliji2593
    @bettylamessayimariymliji2593 5 ปีที่แล้ว +1

    Zare betam yemi wodta gadegnaye wode enate hager Ethiopia tegbalechi esti ye embrhan lijochi beselam gebi belwati😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹✈️✈️✈️

  • @jsdjj7803
    @jsdjj7803 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ቤቶችየ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ባይሆን እከን ከጡት

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 5 ปีที่แล้ว +66

    ኤጭ ዛሬ ጨቅ ብዬ ልይ ማዳም ምስተሽፋ ናት ስራ ማፊ 😂 አርቴፍሻል አፍቃሪ ወንዶችን የሚያፈዝ መድሀኒት እየቀመምኩ ነው ምን ትላላችሁ ቺኮች ?😂😂😂

    • @user-jq4po7oj3z
      @user-jq4po7oj3z 5 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂አላህ ይማራት በቃ እክትመጣ ዘና ማለት ነዋ ደሞ መዳኒቱ አፍዞሽ ዳይ እንዳትልሽ ቶሎ ብለሽ ሳትመጣ ዋይፉን ቅመሽበት😂😂

    • @Sa-nq1bv
      @Sa-nq1bv 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-jq4po7oj3z ክክክ እሺ ማማዬ መድኃኒቱ እኮ ለኔ አይደለም የውሸት የሚያፈቅሩ ወንዶችን ነው 😂😂

    • @user-ok7tv1ed3j
      @user-ok7tv1ed3j 5 ปีที่แล้ว +2

      @@user-jq4po7oj3z ብልምስታሽፋ ክክክክክክ እግርሽን ሶፋለይ ሰቅለሽ ቤቶችን እይ ማማየ መዳኒቱ ሲደርስ ለኔም

    • @martamarta3744
      @martamarta3744 5 ปีที่แล้ว +3

      ሞክረሽው ለውጥ ካለው ካመጣችበት ሙስተሽፋ አመልክችኝ ክክክክ

    • @medinahabeshaethiopia7964
      @medinahabeshaethiopia7964 5 ปีที่แล้ว +3

      ሳባ ነኝ የጉራጌዋ ቀምመሺ ስጨርሺ ለኔ እንድስጭኝ

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v 5 ปีที่แล้ว +7

    ገሊላ ትዎናሽ በጣምነዉ ምያስደስተኝ

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 5 ปีที่แล้ว

    ከሰአቱ ዉልፍት የማይል ቤቶች ብቻ።አንደኛ። ምርጥ አዝናኝ አስተማሪ።የዘመናችን ምርጥ 100% አቦ ሰላማቹን ያብዛዉ።

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ comedy drama series ይመቸኛል ; ነገር ግን ወጣቱ በሃገሩ ካለመ ,ካቀደ እና ከሞከረ ; የፍላጎቱን እንደሚያገኝ ለማስተማር
    በዚያው ለወጣቱ ተስፋ እንዲሰጥ አንዳንድ ግዜ ; ገፀ ባህሪዎች ; የህይወት ምኞታቸውን (passion) እንዲሳካላቸው አድርጉ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ቤቶቻችን😍😘
    ወይ አሹ ብልሹ እንደኔ የናፈቀው😂😂😜

  • @user-yw2ys5mn9x
    @user-yw2ys5mn9x 5 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች 👨‍❤️‍👨ርስቴ የእኛ አንበሳ ስወድሽ

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +2

    ይኤ ፖለቲካን ከምድረ ገፅ ያጥፋው ጌታዬ ሁሉም ተናጋሪ መፈቅለ መግስት የሚል አባባልም ገደል ይግባ

  • @shawaabiyyaakooshawaabiyya9836
    @shawaabiyyaakooshawaabiyya9836 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawww bayyee namati tolaa dhugaa waqayyoo jabadha ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @elisayemaryamlij6679
    @elisayemaryamlij6679 5 ปีที่แล้ว +3

    ስትናፍቂኝ ጊዜ #እናቴ
    ልቤ ውስጥ ስምሽ አለ
    ደሜ ውስጥ ፍቅርሽ አለ
    ዓይምሮዬ ውስጥ ትዝታሽ አለ
    እንቅልፎ ውስጥ ህልምሽ አለ
    በቃ ሙሉ ህይወቴ ውስጥ አለሽ
    በቃ
    #እናቴ ህይወቴ አንቺ ነሽ❤

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +7

    በሄድኩበት አላጣሽም ብለሽ ቀበሌ ሄደሽ ክስ ያቀርብሽብኝ ልጅ ደናነሽ ግን እስኪ ዛሬም መጥቼልሻለው ፍቅር ያሸንፍል ክሱን ትይውና። በላይክ ክስሽኝ የኔ ቢጫ ወባ👉👍😂☺🙊🙉

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 5 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይ ይበቃ በሳቅ እኮ ዘና የምታርገኝ የኔ እብድ

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችን እንደኔ የሚወድ።