Betoch - "የተናገሩት ከሚጠፋ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 244

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 244 "የተናገሩት ከሚጠፋ" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 244

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 ปีที่แล้ว +270

    ቤቶችዬ እዴት ናችሁ
    ጥሎብኝ አዛሉን ስወዳት
    እስኪ የምትወድዋት ላይክ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +715

    የአሏህ ያሰብነውን አሳክቶልን ከስደት መልስ #ያገባው ወልዶ ለመሳም #ያላገባው መልካም ትዳር ይስጣቹ👐👐

    • @iloveyoukedja4467
      @iloveyoukedja4467 5 ปีที่แล้ว +8

      አሚንንን አላሁመ አሚንን ያርበና አለሚንንንን እህቴ♥

    • @selladinawol3182
      @selladinawol3182 5 ปีที่แล้ว

      Keyetgaw nesh anchiy

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +15

      @@selladinawol3182 ባለትዳርና የ1ቆንጅየ የወንድ ልጅ እናት ነኝ አልሀምዱሊላህ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ 5 ปีที่แล้ว +12

      አሜን ማማዬ፣ ፈጣሪ መንታ መንታዉን ከስደት መልስ ይስጥሽ በሉኝ የልጅ ጉጉት አለብኝ

    • @ganaahmed3645
      @ganaahmed3645 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን መልካም ትዳር ለሁላችንም ይስጠን

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 5 ปีที่แล้ว +440

    ልጅ መውለድ ያማረው ስደት የሰለችው እጁን ያውጣ ላይክ ሚ

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 5 ปีที่แล้ว +168

    *እህቶቻችን ውንድሞቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን ወድ አገራችን ልጆች ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን እወዳችሃለሁ*

  • @ሀናንሀምዛ
    @ሀናንሀምዛ 5 ปีที่แล้ว +152

    ማሮቼ የት ናችልኝ
    ፈጣሪ በያለንበት ቦታ ይጠብቀን
    ከስደት በሰላም ለአገራችን የብቃን

  • @hayatloveenders3360
    @hayatloveenders3360 5 ปีที่แล้ว +233

    ዛሬ ቅዳሜ ነው ወይ እርስቸው
    .ሠላም ለስደተኞች
    ሁሉ

  • @brtuganbrtugan4814
    @brtuganbrtugan4814 5 ปีที่แล้ว +180

    እደኔ የማዳም ጩህት ያሥመረረው እሥኪ ላይክ ግጩኝ

    • @bezalove5936
      @bezalove5936 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayizosh wide ulum yalifal

    • @fatumamohammed3786
      @fatumamohammed3786 5 ปีที่แล้ว

      Aizosehi lehulum nger anedi alallahe yakale lebego new

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว

      እኔ 👍like አርገሸለሁ ። አንችም ሰብስክረብ አድሪግኝ

    • @brtuganbrtugan4814
      @brtuganbrtugan4814 5 ปีที่แล้ว

      @@abdullaziizahmed9741 የኔ ውድ ኮሜት መፃፍ ብቻ ነው እምችለው ሠብሥክራይ ማደረግ አልችልበትም ከቻልሽ ብታሥተምሪኝ

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว

      @@brtuganbrtugan4814 የኔን ፎቶ በማንኬት sebscreb የምለውን ትጫኛልሽ

  • @faticarcar
    @faticarcar 5 ปีที่แล้ว +103

    ሻሽዬ ስወድሽ እንደኛው ሸቃላ ስለሆንሽ ውድድ ነው ማርግሽ መዳሜ አይታሽ ለካስ ጎበዝ ሸቃሎች ከ አገር አልወጡም አለች

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 ปีที่แล้ว +58

    ኢትዮጵያዊ እግዳ አክባሪ ነው አሉ እግዳ ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @sultsgrhshd372
    @sultsgrhshd372 5 ปีที่แล้ว +12

    ውድ የሀገር ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠበቃቹ ከሰው ሀገርም አውጥቶ ለሀገራችን የብቅን
    አሜን

  • @zeharaadem5872
    @zeharaadem5872 5 ปีที่แล้ว +54

    ቤቶችዬ እናመሰግናለን ማነ ነው እንደ እኔ በኮሜንት እየሳቀ የሚያየው .....

  • @ሊድያግዛውሁሉምያልፍል
    @ሊድያግዛውሁሉምያልፍል 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለስደተኞት ሁሉ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 5 ปีที่แล้ว +5

    በሕይወታችን እደመስጠት ደስታ ሚገኝበት ነገር የለም ሁላችንም ቅን ልብ ያድለን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዸ3ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዸ3ዸ 5 ปีที่แล้ว +1

    እመ ቡዙሀን ትጠብቃችሁ

  • @ahmedyedralij927
    @ahmedyedralij927 5 ปีที่แล้ว +100

    ላይክ አምሮኛል በናታችሁ ግጩኝ ውዶች

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት አመሰግናለሁ አመሰግነዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ።😆😆😆😆😆👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😅😅😅😅😅😨😨😨😨😨😨😰😰😰

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว +160

    ሰላም የሁሉም መሰረት ነውና ሰላማችሁን የብዛለቹ ። ሰብስክረብ አድሪጉኝ ።💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @asse2705
      @asse2705 5 ปีที่แล้ว +1

      አብዱል አዚዝ አህመድ ስብስክርይት አደርኩ ደስ ይበልክ

    • @carlacarla5594
      @carlacarla5594 5 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว

      @@asse2705 እሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ።

    • @enanaelabachew5078
      @enanaelabachew5078 5 ปีที่แล้ว

      Amen lawlcnme salmne yadlne

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደናመጣቹ የኢትዮጵያ ልጆች ስወዳቹ

  • @ማረኝየአሏህs
    @ማረኝየአሏህs 5 ปีที่แล้ว +41

    ውድ የኢትዩ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @phoneulhouse1839
    @phoneulhouse1839 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ ስወዳችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችዬ ዊል ብያለሁ በሳቅ ገደላችሁኝኮ😂😂😂😂😂

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክ ቤቶችየ ስውዳችሁ እስኪ እከየን አፋልጉኝ ናፍቆኛል

  • @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
    @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 5 ปีที่แล้ว +42

    እከ ለምን ጠፍ?????

  • @lamlamtizazu3612
    @lamlamtizazu3612 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ውስጤ ናቹ

  • @aminaaminaami1744
    @aminaaminaami1744 5 ปีที่แล้ว +57

    ያገሬ ልጆች ሠላም ግቢ በሉኝ ወደ ውድዋ እናት አገራችን ከሁለት ቀን በሁላ ልገባ ነው ሠላም ሁኑልኝ

    • @mirara7545
      @mirara7545 5 ปีที่แล้ว

      በሰላም፣ግቢ፣ማሬ

    • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
      @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 ปีที่แล้ว

      በሰላም ግቢ ማሜ አይዞሺ እኛምአገራችን ለመግባት ያብቃን አችም ደህና ግቢ

    • @ጠባቂየገብሬልነው
      @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ ማሬ እናት አገራችን ሰላም በይልን

    • @aminaaminaami1744
      @aminaaminaami1744 5 ปีที่แล้ว

      @@mirara7545 አሚን ውዴ

    • @aminaaminaami1744
      @aminaaminaami1744 5 ปีที่แล้ว

      @@ጠባቂየገብሬልነው አሚን ፍቅር

  • @jamilam9870
    @jamilam9870 5 ปีที่แล้ว +23

    አሰላሙአሊኩም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እደምን አላችሁ በያላችሁበት የአሏህ እረዳታ አይለያችሁ ቤቶች አኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ

    • @seaditube5077
      @seaditube5077 5 ปีที่แล้ว

      Jamila M walkumsalm warahmathulhi wa barakathui

    • @hayaaq222
      @hayaaq222 5 ปีที่แล้ว +1

      ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሂወባረካቱ አሚንንን

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 ปีที่แล้ว +23

    እንደ አሜንየ ያለች ቅመም ልጅ እንድሰጠኝ በዱአና በፀሎታችሁ አስቡኝ። ከወለድኩም ስሟን አሜን እንደምላት ወስኛለሁ። ሲቀጥል በየሳምቱ የሚለቀቀው ክፍል ውስጥ አሜንን ሁሌም አቅርቧት የምትሉ በላይክ እናሳውቃቸው። ሌላው ደግሞ በአሜንየ ሞት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እርግጠኛ ነኝ በቪዶወየ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።

  • @ሰብሪሸገር
    @ሰብሪሸገር 5 ปีที่แล้ว +1

    እኬ ብቻ ናፈቀኝ ምርጥ ስራ ነው

  • @kwkw3804
    @kwkw3804 5 ปีที่แล้ว +8

    ሻሺይ ስወዴሽ እኮ የኔ ማር

  • @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምችሁ ይብዛልን ቤቶች እኖዳችሀለን በጣም አሪፍ ነው

  • @zdzd8329
    @zdzd8329 5 ปีที่แล้ว +19

    ውድ የተከበራችሁ የቤቶች ተከታታይእህት ኀወንድሞች በላይክ ተቀበሉኝ አድስ ነኝ አጫውቱኝ

  • @ድንግልእናታችንለአለምሁሉ
    @ድንግልእናታችንለአለምሁሉ 5 ปีที่แล้ว +18

    በጣም አዝኛለው በሀገርም በውጭም ያላችሁ እመቤቴ ማርያም ከመኪና አደጋ ከድገተኛ ትጠብቃችሁ

  • @mohammed-mn3fk
    @mohammed-mn3fk 5 ปีที่แล้ว +55

    ሠላም
    ለናተ ይሁን የሀበሻ ልጆች ደሞቸ ሀበሾችውድድ

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
    @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 5 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤና ጋር ለቤቶች ተዋናዮች ።

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 5 ปีที่แล้ว +69

    ሰላም ለሁላችን ዉዶቸ
    መልካም እለተ ሰበት
    መስቀል ቤዝ ነው
    መስቀል ሀይላችን ነው
    መስቀል መዳኛችን ነው
    መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁዳን ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነው እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ለንግስት ኢሌኒ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @usmansa4709
    @usmansa4709 5 ปีที่แล้ว +43

    እከ የት ሂዶነው የለም ጠፌቶል

  • @Aa-yl5zj
    @Aa-yl5zj 5 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ከስደት መልስ የተሳካ ሂወት እንድንኖር የእርሱ ፈቃድ ይሁንላችው ሁላችንም ውድድድድድ

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ በርቱ ምርጦች የሳምንት ሰው ይበለን

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 5 ปีที่แล้ว +11

    ከመቸኮሌ የተነሳ ትናት ቅዳሜ መስሎኝ ምን ሆነው ቀሩ እያልኩ ነበር ለካስ አርብ ነው እንኳን መጣችሁልኝ ቤቶችዬ እረ እከ የት ሄዶ ነው ነፍቆኛል

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ የለህም ሞተሀል ሞተሀል ስወዳችሁ 😍😍😍ግን እከዬ የት ሄደ?? ናፈቀኝ😍😉

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 5 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ውድ የሀገር ልጆች ሠላማችሁን ፋጣር ያብዛው እስክ ላክ ጫን ጫን አድርጉልኝ ንፍቅ ብሎኝል ስውዳችሁ ውድድድድድድድድ

  • @SUMAYATUB
    @SUMAYATUB 5 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ናቹ

    • @hddh2608
      @hddh2608 5 ปีที่แล้ว

      SUMAYA Tube አለሁልሽ ቆንጆ ካንች ናፍቆት በስተቀር

    • @botibiruk8368
      @botibiruk8368 5 ปีที่แล้ว

      ሱመያየ ልዩ ፀባይሽ ልክእደኔ ትግስተኛነሽ አደናቂሽነኝ ጦይቢነኝ ከወሎ ሀይቅ

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 5 ปีที่แล้ว +12

    ሽንቁጤን ምን ነካው በዚህ ሰዓት ይሞታል 😊😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ 5 ปีที่แล้ว +65

    በአሜን፣ ይዣችኋለሁ ላክ ግጩኝ ዉዶች

  • @ሀያትፈንታው
    @ሀያትፈንታው 5 ปีที่แล้ว +15

    እኔን ግርም የሚለኝ ሳታዩ ለኮሜት የምትሮጡትነገር

    • @hddh2608
      @hddh2608 5 ปีที่แล้ว

      ሀያት ፈንታው ልክ እንዳንች ማለት ነዉ

    • @ሀያትፈንታው
      @ሀያትፈንታው 5 ปีที่แล้ว

      እኔማ ሳላይ ኮሜት አልሰጥም

  • @ትግስአስናቀዞብል
    @ትግስአስናቀዞብል 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @iselamlove7316
    @iselamlove7316 5 ปีที่แล้ว +5

    የተናገርነው ተሚጠፋ ሸቆጤ ይጥፋ አቢት ደላላው ልክ አድገባቸው እውነተም ልክ አስገባቸውው😂😃

  • @hawaseid6916
    @hawaseid6916 5 ปีที่แล้ว +37

    በስደት ያላችሁ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 👉❤

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
    @መኖርሽያኑረኝእናቴ 5 ปีที่แล้ว +3

    በስማም በስማም ማዳም ጉድሽ ፈላ በቃ ስራ አትሰረም አይደል ማፊ ሹቁል ይሄ ሁሉ ወገኔ አይናችን እንዳይጠፋ

  • @መምእናቴዉስጤነት
    @መምእናቴዉስጤነት 5 ปีที่แล้ว +50

    አራ እከ የት ገበ። እንደኔ እከ የነፈቀቹ ??

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 ปีที่แล้ว +14

    እስኪ እህቶች ወላሂ በጣም ችግር ውስጥነኝ ዱአ አድርጉልኝ ያአለህ ☝

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ የፈለክሽውን የሳከልሽ ። 🙏🙏

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስከርብ አድሪግኝ

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 5 ปีที่แล้ว

      @@abdullaziizahmed9741 አሚንን ያረብ

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 5 ปีที่แล้ว

      @@abdullaziizahmed9741 እሺ ✔

    • @zeharamohammed4988
      @zeharamohammed4988 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይድረሥልሽ እህት

  • @alambenny413
    @alambenny413 5 ปีที่แล้ว +1

    እርስቴ የኔ ቆጆ ስታድጊ ደሞ ውበቱ የበለጠ ደፋብሽ ከአይን ያውጣሽ እርስቴ የኔ ማር ስወድሽ እኮ

  • @jerryappmedia-8504
    @jerryappmedia-8504 5 ปีที่แล้ว +19

    ኣሜንየ ጣፋጬ በፍቅርሽ ላብድ ነው

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
    @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይ ኮሜንቶች ሳታዩ ነው የምትኮምቱት ግን ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ዛሬ ሁሉታኝ ነኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉብች ሰእዉድቸዉ እኮ ዉድድድ ❤️😘😍ማምዬ 😘

  • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
    @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ 5 ปีที่แล้ว +27

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የአገሬ ልጅች በግሸኖ ማረያም ላይክ ላይክ በጣም ከፍቅረኛየ ጋር ተጣልች ብሎክ አርጎኝ ወጣ እና እራሴን ከማጠፋ በላይክ አበርቱኝ

    • @ewsa2739
      @ewsa2739 5 ปีที่แล้ว

      እይዝሺእህቴ

    • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
      @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ 5 ปีที่แล้ว

      @@ewsa2739 እሽ ማር

    • @ላታህዘንኢናላህማአነ
      @ላታህዘንኢናላህማአነ 5 ปีที่แล้ว

      Sbeity Sbeity እውነትሽን ነው እህት ታይው ጥረግ ይበል እፍ

    • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
      @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ 5 ปีที่แล้ว

      @@ላታህዘንኢናላህማአነ አው ማማየ የሰው ልጅ በፍቅር እንጅ በገንዘብ ከሆነማ ገንዘቡ ሲያልቅ ፍቅርም ያልቃል ብየ ስናገረው 4 ፍቅረኛያ ብሎክ አድርጎ የሰራየን ሰጠኝ አሁን በማዳም ቤት እራሴን ላጥፋ ብየ ነበር እናት አሳዘነችኝ እፍፍፍፍፍፍ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

      አይዛሽ እህት

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว +30

    እሰኪ ዱአ አድርጉልኘ ቁመቶ ሜትር ከ170 ክብደቱ 70 ፀበየ መልካም ሰውነቱ ሽክፍ ያለ ደሞዙ 10ሽብር ቁርስ ሰርቶ የሚያበላኘ ምሳ የማይመጣ እራት ይዞኘ የሚወጣ ባል ይስጥሽ ብላቹሁ

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 5 ปีที่แล้ว

    በጣምነው ያሳቃችሁይ ኑሩልይ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ የቤቶች ሀፍቃሪዎች ላይክ ግጩኝ አዲስ ገቢ ነኝ

  • @marytison1234
    @marytison1234 5 ปีที่แล้ว +2

    እንደ አባቢ አይነት አባት በኢትዮጵያ በየቤቱ ቢኖር ኖሮ ዘረኝነት ጠፉቶ አገሬ የት በደረሰች።

  • @አስሚነኝየጎደሯቆጆ
    @አስሚነኝየጎደሯቆጆ 5 ปีที่แล้ว +10

    ቤቶች ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ያጥፋ አይደል እኔ ልጨርሰወ ብየ ነወ አንደኛ ነኝ ላክ ግጩኝ ለምትሉ የመዳም ግድግዳ ይግጫችሁ ስራ አላጣሁም ለናንተ ላይክ ስሰጥ የምወለወ

    • @hddh2608
      @hddh2608 5 ปีที่แล้ว +1

      አስሚ ነኝ የጎደሯ ቆጆ እኔ አንችን ልግጭሽ ቆንጆ

    • @አስሚነኝየጎደሯቆጆ
      @አስሚነኝየጎደሯቆጆ 5 ปีที่แล้ว

      @@hddh2608 ከከከከ ላይክ አለምንም ገን ይሁን

    • @hddh2608
      @hddh2608 5 ปีที่แล้ว

      አስሚ ነኝ የጎደሯ ቆጆ ሀሀሀሀሀሀሀ ለማንኛዉም ሰላም ብያለሁ

    • @hddh2608
      @hddh2608 5 ปีที่แล้ว

      አስሚ ነኝ የጎደሯ ቆጆ ከቻልሽ እንደዋወል ቁጥርሽን ፃፊልኝ

  • @ላባቴስልልኑርለቤተሠብ
    @ላባቴስልልኑርለቤተሠብ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለሁላችን የሀገሬ ልጆች በስደት ያለችሁ ማክሠኞ ከእናት አገራችን ልገባ ነው ሠላም ግቢ በሉኝ ክፉ አይንካችሁ ውድድ ነው እማረጋችሁ

  • @ኡሚሁሌምእወደሸለሁአላህይ
    @ኡሚሁሌምእወደሸለሁአላህይ 5 ปีที่แล้ว +20

    በመጀመሪያ ሰላም ሀገርም ለሉ ውጭ ሀገር በሙሉ ስቀጥል ምነው ኮሜንት ሁሉ ሰፕስክራይብ አሪጉኝ በዛ በይሆን ለድረማው ኮሜንት ብንሰጥ የተመረጣ ነው በኔ ሀሰብ ከጠፋው አፉ በሉኝ

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว

      ምንም አላጣፈሽም ።ግን ምንም ችግር የለሁም ሰብስኬርብ ብንዴራረግ ። አረጋኝ የምሉኝን ሁሉንም አረገለሁ ። የነሱን አላቅም እንጅ

    • @ኡሚሁሌምእወደሸለሁአላህይ
      @ኡሚሁሌምእወደሸለሁአላህይ 5 ปีที่แล้ว

      እሺ ውዴ

  • @werkiybelaywerkiye4381
    @werkiybelaywerkiye4381 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂 ወይ ባሻ በሳቅ አፈረሱኝ

  • @መታደልበጌታ
    @መታደልበጌታ 5 ปีที่แล้ว +12

    ኧረ ሻሽዬ ተመቸሽኝ እናቱ እንደሞተችበት አንገትህን የደፋው

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 ปีที่แล้ว

      ሞትኩ በሳቅ የሻሼ ነገር

  • @አባይኢትዮጵያ
    @አባይኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +11

    ሁሉም እያገቡ 1ኛ ነኝ ዪላል ታዳ 101ኛ ማነው ?😃👈

  • @mesilove3400
    @mesilove3400 5 ปีที่แล้ว +10

    Well Betoch l Love you Ethiopia
    Egzahebehr beyalenbet ytebken

  • @መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ
    @መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ 5 ปีที่แล้ว

    አረ በሳቅ በግድ ሞተሀል ይላሉ😀

  • @ሜሪሜሪ-ዠ9ደ
    @ሜሪሜሪ-ዠ9ደ 5 ปีที่แล้ว +12

    ቤቶች እኮን ደና መጣች እስኪ ማነው እከ እደኔ የናፈቀው

  • @ተምኪናተምኪና
    @ተምኪናተምኪና 5 ปีที่แล้ว

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ በናታቹ ድብር ብሎኝ ነበር ክክክክክክክክክህ

  • @ilmasikkomandoo9310
    @ilmasikkomandoo9310 5 ปีที่แล้ว +9

    Iski baa afaan oromo sirulin film change language please hule amara amara minow abazachu kkkk

  • @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ
    @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰለም ለቤቶች ይሁን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅💕💕💕

  • @emamathube7794
    @emamathube7794 5 ปีที่แล้ว +12

    የምን ልመናነው ሰብስክራይብ ለማኙ በዛሳ

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว

      ምንችግር አለሁ ታዳ ማር

    • @helinaasf730
      @helinaasf730 5 ปีที่แล้ว

      @@abdullaziizahmed9741 አንተማ 130 ጊዜ ነው አድርጉኝ የምትለው አይሰለችህም ግን

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki 5 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ዛረ ቂዳመ ማሆኑን ራሲቻለው እዉንካን ደህና መታቹ በቶች ሲዎዳቹ

  • @cdgvvggh5884
    @cdgvvggh5884 5 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው ሰው ለሰው በቁም ባዝን እርስ በርሳችን ብንተዛዘን የት በደረስን እናመሰግናለን

  • @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
    @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ውዶች ሰወዳቹ እኮ

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 5 ปีที่แล้ว +4

    አይ ልክ አስገባቸው በሳቅቅቅ ገደልከኝ በተለይ እደግመዋለሁ ብለህ ስታነብ ክክክክክክክክክ

  • @luluahmad2537
    @luluahmad2537 5 ปีที่แล้ว

    Yes. ዛሬ 2ነኝ ቤቶች ድራማ ስወዳቹ😘😘😍

  • @SaraSara-zn3wz
    @SaraSara-zn3wz 5 ปีที่แล้ว +3

    ከተለቀቀ 11 minutes ያየው ሰው ብዛቱ ኦ ቤቶችዬ ይህን ያህል ትወደዳላችሁ በርቱልን

  • @mesertmersha8236
    @mesertmersha8236 5 ปีที่แล้ว

    መጣችሁልን ስወዳችሁ እርስትየ ማር

  • @brightday5245
    @brightday5245 5 ปีที่แล้ว +7

    Yagerachini accteroch alebabes lemayet eski ezi bet gora belu

  • @lijmihretdbdjdbd4464
    @lijmihretdbdjdbd4464 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ ወገኖቼ እንደምን ከረማችሁ በክርስቶስ ስም ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቼ ኑ እንይ ቀስ እያላችሁ ግቡ ታዳ ወይዘሪቴን እያስተኛሁ ነው

  • @ሰሊናቆንጆየተክልዬልጅ
    @ሰሊናቆንጆየተክልዬልጅ 5 ปีที่แล้ว +9

    ያገሬ ልጆች በተለይ ቤሩት ያላቹ ሰብስክራይ አድርጉኝ እምትጠቀሙት እናተ ናቹ

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว

      እኔ አድሪገሸለሁ አንችም አድሪግኝ ።

    • @brouklinebrouk6866
      @brouklinebrouk6866 4 ปีที่แล้ว

      I love this video jajja this is funny

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 5 ปีที่แล้ว +2

    *_ዛሬ ሁለም ሰለቸኝ ሰለቸኝ ክክክ እኔም የስደት ኑሮ ሰልችቶኛል እወዳችኋለሁ ቤቶችዬ_* 💚💚💚💚

  • @jamilahsssn2321
    @jamilahsssn2321 5 ปีที่แล้ว +4

    የዚህ ቤት ሦፋ መቼ ነው የሚ ቀየረው ሰወቹ ተቀይረዋል

  • @የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ
    @የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኸረ እንደው ዱብ በል ክክክክክክክ ይመቻችሁ ሻሼና ይቤን የምትወዱ like gechugn በሞቴ ኮሜንት ማየት ዉስጤ ነው ኮሜታሮች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዉዶች ሰላምአችሁ ይብዛ

  • @ethopiaethopia5017
    @ethopiaethopia5017 5 ปีที่แล้ว +5

    ልክ አስጋበችሁ የስቃኛል

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች የፍገግታ የቤተሰብ ፍቅር መከባበር አስተማሪዎች እደ ምን ናችው ሰላም ናቸው ፈጣሪ ለሁላችሁ እድሜ ይስጥልኝ ሁላችንም ውዳችዋለው

  • @faticarcar
    @faticarcar 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ወንድ ብሆን እርስቴን ነበር ማገባው አምሮብሻል የኔ ቆንጆ አድገሻል ደሞ ስልኳን ምታቁ ለወንድሜ

    • @hddh2608
      @hddh2608 5 ปีที่แล้ว

      Ethio Music hayat ያዢ ግን የሳዉዲ ስልክ ነዉ የምትጠቀመዉ

  • @ነኢማሙሀመድወለየዋ
    @ነኢማሙሀመድወለየዋ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጋይሶች ሰላማችሁ ይብዛ ክፉ አይንካችሁ

  • @eyeruseyerus2380
    @eyeruseyerus2380 5 ปีที่แล้ว +8

    Enakoen selam mateciehu👍👍👍👍like efielagelhu

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 5 ปีที่แล้ว +2

    እወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም ♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว +102

    አንድኛ ነኝ ሰብስክረብ አድሪጉኝ ።ላደርገቹ ።

  • @selamawittadesse2435
    @selamawittadesse2435 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል ምርጥ የቤቶች ድራማ ቲም ሁሉ ሰላም ነው እውነት ነው እድር ከመቅበር አልፎ ቢያንስ የታመሙትን በቁማቸው እያሉ ቢያሳክም ጥሩ ነው ቆንጆ ምልከታ ነው ተባረኩልኝ

  • @ትዕግስትየመሬልጅስደትይቁ
    @ትዕግስትየመሬልጅስደትይቁ 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤት
    ደላላ
    ነብሳችሁ አይማርም

  • @hananahmed9194
    @hananahmed9194 5 ปีที่แล้ว

    Betochi unkan be selam mexachu🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 ปีที่แล้ว +15

    ሰብስክራይብ ብቻ ግጩኝ እባካችሁ ከምንም ጋር እንዳታጋጬኝ ያለናንተ ማን አለኝ

  • @hiwotmengistu1439
    @hiwotmengistu1439 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በቁም ብንርዳዳ ጥሩ ነው በርቱ ቤቶች ግን እከ የት ጠፋ ናፍቆኛል

  • @lemlemtesfu7709
    @lemlemtesfu7709 5 ปีที่แล้ว +3

    ምነው like ግጩን ምናምን ታበዛላችሁ አምላክ ከግርግዳ ያጋጫችሁ 😏😏😛😛

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @hddh2608
      @hddh2608 5 ปีที่แล้ว

      Lemlem Tesfu አንችን ደግሞ ከኔጋር ባጋጨሽ

    • @lemlemtesfu7709
      @lemlemtesfu7709 5 ปีที่แล้ว

      @@hddh2608 😂😂😂

  • @SaraAli-lr6df
    @SaraAli-lr6df 5 ปีที่แล้ว

    የምራል