Betoch - "ቪዛው" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 262

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 262 "ቪዛው" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 262

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ
    @ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ 5 ปีที่แล้ว +153

    በተገኘው አጋጣሚ አመስጋኝ
    ሁኑ ስታገኙ ስታጡ ስተኙ ስትነሱ ባላቹ ነገር ደስተኛ ሁኑ ህይወት አጭር ናት በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ የቤቶች ቤተሰቦች የያቆብ ሌሊት ይሁንላቹ የነገ ሰው ይበለን ይበላቹ

    • @ClassicPhone-qb7nd
      @ClassicPhone-qb7nd 5 ปีที่แล้ว +2

      amen bro

    • @amarechargaw6215
      @amarechargaw6215 5 ปีที่แล้ว +3

      ኪያ ቆንጆ እናቱን ወዳጅ tube
      አሜን አሜን ተባረክ

    • @tenatena7698
      @tenatena7698 5 ปีที่แล้ว +1

      ኪያ ቆንጆ እናቱን ወዳጅ tube አሜን ለሁላችን

    • @እሙልጃንናፋቂእሙ
      @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን የኔ ወንድም ያንተንም ሰላም ያብዛልን

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እናመሠግናለን

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 ปีที่แล้ว +1209

    ማነው እሰኪ እንደኔ በሰደት
    ላይ ሆኖ እናቱን ናፉቂ👍👍👍👍
    Love you fam

    • @kubratube3110
      @kubratube3110 5 ปีที่แล้ว +8

      አብሽሪ ዉዴ ያል ናፈቀ የለም ብቻ ክፊአቸዉን አያሠማን ክፉአችንን አያሠማቸዉ ያረብ

    • @adiseadegulea7951
      @adiseadegulea7951 5 ปีที่แล้ว +2

      ኦፍፍፍፍፍ
      ሆድባሰኝእናቴህይወቴ
      ላይሞላህይወትአይንሽናፈቀኝ
      ሳይመስለኝተለይቸሽእናቴ
      ከኔእድሜቀንሶላንችይስጥሽፈጣሪሺአመትኑሪልኝኦፍፍፍፍፍፍፍአይስደት

    • @tantosentertainment2616
      @tantosentertainment2616 5 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ 5 Hiphop ዘፈኖች th-cam.com/video/uRkIBaaUXzc/w-d-xo.html

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +9

      እናቴ በህይወት የለችም ሁሌም ትናፍቀኛለች♥
      ሰፕስክራፕ አድርጉኝ እኔ አደርጋችኃለው

    • @hamadjamal7326
      @hamadjamal7326 5 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽ ማር

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +524

    #የፍቅር የንፁህ ፍቅር
    #የሀብት የጤና ሀብት
    #የበረከት የፀጋ በረከት
    ይሰጣችሁ የቤቶች ቤተሰብ ደና እደሩ

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +2

      amen amen amen be EYESUS SIM WESEDKIU !!!

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

      mimi mefennqile mengistu biherbeteseb alle endde ?

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@pcpc5242 ባህርዳር ለይ አለ እያሉ ነው

    • @fevenzewdu9749
      @fevenzewdu9749 5 ปีที่แล้ว +3

      Ene demo lanchi limerikish tebarki

    • @tantosentertainment2616
      @tantosentertainment2616 5 ปีที่แล้ว

      ምርጥ 5 Hiphop ዘፈኖች th-cam.com/video/uRkIBaaUXzc/w-d-xo.html

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +427

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን ኦሮሞ
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን ትግሬ
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን ጉራጌ
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን ብዙ ነው
    አረ እኔስ ደከመኝ ብታግዙኝ ምነው
    የስማችን መብዛት ለኛ ውበታችን ነው
    ቅኖች በቀኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ💚💛❤️😘😘😍
    ቅንቅኖችና ዘረኞች በግራ
    ከግራ ቁመት ይሰውራቹ

  • @HayatHayat-ug2yx
    @HayatHayat-ug2yx 5 ปีที่แล้ว +282

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ እፍፍፍፍ ደብሮኛል እስኪ ማነው ሀገሩ መግባት የናፈቀው እናቱን አባቱን ወንድሙን እህቱን የናፈቀ እፍፍፍፍፍ

    • @alain8492
      @alain8492 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ያልፋል እህት

    • @sofiitube1505
      @sofiitube1505 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ በጣም ነው የናፈቀኚ

    • @fafinegnyehaikwa5933
      @fafinegnyehaikwa5933 5 ปีที่แล้ว +1

      አኔ አለሁ አቦ እፍፍፍፍ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ሀገርሽ ለመሄድ ያብቃሽ እስኪ ኑ ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን ጎብኙልኝ በፍቃደኝነት ጠቃሚ ነገር አለ😍

    • @tg3766
      @tg3766 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ማማየ

  • @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
    @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 5 ปีที่แล้ว +246

    እንኳን ለወሯ ኪዳነምሕርት በሰላም አደርሳቹ በያላቹበት ኪዳነሞርት ትጠብቃቹ

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 ปีที่แล้ว +366

    ነገ ኪዳነምህረት ነች በያለንበት ትጠብቀን ውድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች በፀሎታችሁም እዳትረሱኝ ውዶቸ ሀገራችን ሰላም ይሁንልን ሰላምዋ ይብዛ

  • @ሀናአሰማህኝ
    @ሀናአሰማህኝ 5 ปีที่แล้ว +82

    የነገዋ ኪዳንብረት በስደት ያለነውን ልጆቾን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ጥጠብቀን

    • @firstfirs6994
      @firstfirs6994 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ኪድየ በያለንበት ትጠብቀን ያሰብነውን ታሞላልን

    • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
      @ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @mmmmphhdsknkyckvtshll6861
      @mmmmphhdsknkyckvtshll6861 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @lobabhlobabh5323
      @lobabhlobabh5323 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkአሜሪካ ጉድ ሰራሽኝ አይ ባሻ

    • @saranoora5692
      @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว

      "ኪዳነምህረት በሚለው ይስተካከል"አሜን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +80

    🌹እውይ #ሻሽየ አወራርሽ እኮ ልዩ ነው
    ደግሞ ትችይበታለሽ
    እስኪ #ሻሽየን የምትወዷት ብቻ ላይክ👍አድርጉኝ👍

  • @kalቃል
    @kalቃል 5 ปีที่แล้ว +187

    #ከ5አመት በፊት የ4 አመት ህጻን ልጅ ገለሻል ተብላ የታሰረችው ቡዜ ከ5አመት በኃላ እኔ አልገደልኩም አስገድደውኝ ነው ያመንኩት አለች ሁላቹም በሀይማኖታቹ ጽልዩላት

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +295

    የስደት ጓደኞቸ ማነው እንደኔ እናቱ በጣም የናፈቀችው

    • @ወለተማርያምወይንሽት
      @ወለተማርያምወይንሽት 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ አዙሮ ሊደፍኝ ነው የእናቴ ናፍቆት

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ወለተማርያምወይንሽት አይዞን ውዴ እኔም እንዳንችው ነኝ

    • @ፋፌነኝየደሴዊ
      @ፋፌነኝየደሴዊ 5 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ማሬ

    • @habteyalew2450
      @habteyalew2450 5 ปีที่แล้ว

      አኔየ

    • @zain44zain53
      @zain44zain53 5 ปีที่แล้ว

      እኔ እስሩዋ በዋልኩ ለእናቶቻችን እግዚአብሔ እድሜይስጥልን እፍፍፍእማ

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 5 ปีที่แล้ว +490

    በስደት ያላችሁ እህት ወንዲሞቸ ፍጣሪ ይጥብቃችሁ 🌹🌹👈

  • @munamuna8958
    @munamuna8958 5 ปีที่แล้ว +143

    ቆይ ግን እኔ ማን እረግሞኝ ነው ላይክ የሚረገኝ ያጣሁት 😭😢

    • @semirabintyimer8120
      @semirabintyimer8120 5 ปีที่แล้ว

      ክክክ ይቶብ በቃ አደረግኩሺ ሀሀሀሀሀሀ

    • @fatemafatema8465
      @fatemafatema8465 5 ปีที่แล้ว +2

      በቃሽበቃሽአታልቅሽ እኔአድርጌሻለሁክክክክክክ

    • @የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ
      @የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @ousmanahmed63
      @ousmanahmed63 5 ปีที่แล้ว

      Thinks all my friends subscriber and watch my vedio 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑✅

    • @munamuna8958
      @munamuna8958 5 ปีที่แล้ว +1

      ስላረጋችሁኝ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @zeynbayasin4353
    @zeynbayasin4353 5 ปีที่แล้ว +156

    አሠላማ ለኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረከቱ እደት ዋላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ብያለሁ ላክ አርጉኝእስቲ አከፍሉበት ደሞ አድሥ ነኝኝ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Zeynba Yasin ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጅ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

    • @jamilahaji7457
      @jamilahaji7457 5 ปีที่แล้ว

      Walekum asalam waramatulahii wabarakatuu

    • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
      @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 5 ปีที่แล้ว +1

      *ወአለይኩም ሰላም ወሯህመቱለሂ ወበረካቱሁ* አልሀምዱሊላህ !

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 ปีที่แล้ว

      Ws wr wb ብችል 100 እሰጥሽ ነበር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zeynbayasin4353
      @zeynbayasin4353 5 ปีที่แล้ว

      ያረግሽው ያህነው ማሬ

  • @ስሚራወለየዋ
    @ስሚራወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +60

    እከ እደኔ የናፈቀው ማነው በላይ አሳዬኝ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      እኔም አለሁ እከ ጠፋ በቃ🙄
      ቤተሰብ እንሁን ሆዴ ቻናሌን ጎብኝልኝ

    • @mekdiyemaryam5816
      @mekdiyemaryam5816 5 ปีที่แล้ว

      ግን ምን ሆኖ ነው የጠፍው

    • @mazalove4973
      @mazalove4973 5 ปีที่แล้ว

      ሠሚራየ 😍😍እኔ

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 5 ปีที่แล้ว +79

    ቤቶችዬ እንዴት ናችሁ😂
    ነገ ኪዳነ ምሕረት ናት እንኳን አደረሳችሁ ፅሎት ልመናዋ አይለየን አሜን 🌺🙏

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 ปีที่แล้ว +24

    ትጉና ፀልዩ
    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
    እግዚአብሔር በስደት ላይ ያላችሁ በስላም ወደ ሀገራችሁ ይመልሳችሁ እንዲሁ በችግር ላይ እና በእህመም ላይ ያላችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 5 ปีที่แล้ว +73

    ኪዳነ ምህረት እናቴ
    የልባናችሁን መሻት ሁሉ ትሙላላችሁ💚💛❤🙏🙏🙏selam le hagerachin 🙏💓💓💓

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +168

    ቤቶችን እንደኔ ከሳምንት እስከሳምንት የምትከታተሉ እዚህ ጋ ላይክ👍👍👍

  • @tagoyilma9671
    @tagoyilma9671 5 ปีที่แล้ว +67

    ነገ እኮ ኪዳነምህረት ናት ሁላችንም ትጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን

  • @teteyaname9314
    @teteyaname9314 5 ปีที่แล้ว +37

    እስቲ የሻሼ አድናቂ ላይክ betref wow now

  • @melikween8910
    @melikween8910 5 ปีที่แล้ว +74

    ዛሬ በ ባህር ዳር ከተማ እሚያስፈራ ተኩስ አለ ከተማዋ ተናውታለች 😭😭😭😭 ፈ ታሬ የሀገራችን ክፋ አየሰማንን እስኪ አሜን በሎ ዉደ ልጆችዋ💚💛❤

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 ปีที่แล้ว +57

    *ነገ ኪዳነምህረት ነች የልባችሁን ሀሳብ ትፈፅምላችሁ የያቆብ ለሊት ይሁንላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች*

  • @betytimetube2212
    @betytimetube2212 5 ปีที่แล้ว +123

    እንኳን ለነገዋ ቅድስት ድንግል ኪዳነምህርት ወርሐዊ ባአል በሰላም አደረሳችሁ ቤቶችዬ

  • @sadeaali1928
    @sadeaali1928 5 ปีที่แล้ว +27

    እረረረረረ??ብቸኝነት መረረኝ ያገሬ ልጆቹ😢😢ግን እስከመቼ😢😢እደኔ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ያሰብነው ተሳክቶ ለእናት ሀገራችን ያብቃን 😢😢

  • @fafinegnyehaikwa5933
    @fafinegnyehaikwa5933 5 ปีที่แล้ว +63

    እንደኔ የመዳም ልጆች ጩኸት ያስመረረዉ በላይክ አሣይኝ ኧረ የጀመአ ዱአ እንደራረግ ወላሒ በሠዉ ያረብ ልጅ እድሜችንን ጨረሠዉ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Fafi Ebrahim Wollow Hayk ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጅ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ማር አላህ ካንች ጋ ይሁን ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @زهرهال-ش7م
      @زهرهال-ش7م 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን በሁሉም ነው

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ሁላችንም ነን አላህ ትግስቱን ይስጠን

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍፍፍ እኔም እዳቺው ነኝ አይዞሽ

  • @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ
    @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ 5 ปีที่แล้ว +27

    ሻሻዬን የምትወዱ በሻሻዬ ሞት ላክ ግጩኝ like like

  • @amennamenn7648
    @amennamenn7648 5 ปีที่แล้ว +16

    ሻሽየን ምትወዱ ብቻ like
    ኣትከፍልበቱም

  • @አለምየናቶአፍቃሪአለምየና
    @አለምየናቶአፍቃሪአለምየና 5 ปีที่แล้ว +32

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ ገባገባ በሉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤቶች ዱቅ ብለዋል አብረንዘና እንበል በስጀት ያላችሁ የኢትዮ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @አለም የናቶ አፍቃሪ አለም የናቶ አፍቃሪ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጅ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

    • @አለምየናቶአፍቃሪአለምየና
      @አለምየናቶአፍቃሪአለምየና 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend እሽ ወድም

    • @trengottt2324
      @trengottt2324 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @betty840
    @betty840 5 ปีที่แล้ว +2

    ማነው እንደኔ ይብዬን የሚወደው🤟❤❤

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ያገሬ ልጆች በሰው አገር ላላችበት በሙሉ የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋይሁን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን አሜን የቤቴሰብ ናፍቆቱ ሊደፋኝ ነው😓😢

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +77

    *የነግዋ እምየ ኪዳንምህርት ትጠብቃችሁ ለውሮ ታድርስን አሜን(3)ድህና እድሮልኝ !*

    • @tegstitt9384
      @tegstitt9384 5 ปีที่แล้ว +1

      Amin,ehit

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว +1

      አንች ልጅ ጥያቄ ልጠይቅሽ አንድ ግዜ ኮሜንት ላይ አሰላም አለይኩም ብለሽ ነበር እኔም ሙስሊም ነሽ ወይ ብየ ጠይቄሽ ነበር አሁን ደግሞ ኪዳነምህረት እያልሽ ነው ስንት ሀይማትኖት ነው የምትጠቀሚው?

    • @tegstitt9384
      @tegstitt9384 5 ปีที่แล้ว +1

      Ere,enialalhum,ehit,enise,ortodokis,negi

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ematube Tada beweshet egzyabiher tebeleleshe tereti yaleche ye oritodokis tewahido legn nati 100%eregeteja negn b/c hulam sebeket Ena mezimur laye agejatalew

    • @helenaddis4024
      @helenaddis4024 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ተ2ጀ
    @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ተ2ጀ 5 ปีที่แล้ว +6

    ያገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hayatmohd157
    @hayatmohd157 5 ปีที่แล้ว +26

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ኢንሻ አላህ ነገ ከስደት ወደ ውብ ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ

    • @sofaa5856
      @sofaa5856 5 ปีที่แล้ว

      ሠላም ግቢ ውዴ

    • @የስልጤልጅነኝ-ፀ9ነ
      @የስልጤልጅነኝ-ፀ9ነ 5 ปีที่แล้ว

      በሰላም ጊቢ እነቴ

    • @ayoayo2349
      @ayoayo2349 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግብ እግዚአብሔር ይከታልሸ አንች ቤተሰብ አልሸህ እኔ ግን ቤተሰብ አጥቼ መግቢያ ጠፋኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hirj2602
      @hirj2602 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ ታደለሽ

  • @ድምጺልቢ
    @ድምጺልቢ 5 ปีที่แล้ว +35

    ቤቶች😂 ብፎንቃ 😂ርስትይ😂 ልበ😂 ተቃጥልዋል 😂 ስልክ ስጡኝ 😂ካብ😂 ወንድመቻቹ ኤሪ 🇪🇷👈😂😂
    ይቅርታ ቃንቃ ክብድ ይለኛል 😂😂

  • @senaawobse1078
    @senaawobse1078 5 ปีที่แล้ว +41

    አደኛ ነኝ እስቲ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ በሉ ማሮቼ

  • @hasinamohammed567
    @hasinamohammed567 5 ปีที่แล้ว +10

    አሰላሙ ወአለይኩም ውድና የተከበራቹሁ የኢትዩ ልጂወች እዴት ናቹህ ባላቹሁት አላህ ይጠብቃቹሁ ስደት እደኔ ምርርርርርርር ያለው አሏህ ያፃናው

    • @najatmo5853
      @najatmo5853 5 ปีที่แล้ว

      ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ እህቴ አብሽሪ አንድ ቀን አሳባችን ተሳክቶ አገራችን እንግባለን

    • @sofaa5856
      @sofaa5856 5 ปีที่แล้ว

      ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አሚንንንን ያረብ

    • @rozaroza5339
      @rozaroza5339 5 ปีที่แล้ว

      Wa we wb

    • @hasinamohammed567
      @hasinamohammed567 5 ปีที่แล้ว

      @@najatmo5853 ጀነት ተበሸሬ ሁቢ ኢሻአሏህ አይቀርም

    • @hasinamohammed567
      @hasinamohammed567 5 ปีที่แล้ว +1

      @@sofaa5856 🌹🌹🌹🌹

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 ปีที่แล้ว +2

    ኪዳነምህረት የሰብነውን ትሙላልን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ 5 ปีที่แล้ว +18

    ዌልካም ቤቶችየ ማነው እንደኔ ቤቶች ሳምንት እሥከ ሳምንት እሚናፍቅ ላይክ ያድረጉ

  • @princessalmaz3407
    @princessalmaz3407 5 ปีที่แล้ว +69

    ቤቶች welcome
    እስኪ ለስኬትሽ ማሪያም ትርዳሽ በሉኝ መዳም ቤት ሆኘ በጭንቀት አለኩ

    • @rafycell9785
      @rafycell9785 5 ปีที่แล้ว +1

      Emebete tirdashi mare ayizoshi

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን ፈታ በይ መዳም እንደሆነ ተያት ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን ጎብኙልኝ ትወዱታላችሁ ደሞ

    • @jhhj2522
      @jhhj2522 5 ปีที่แล้ว +1

      እመቤቴ ትርዳሽ አይዛሽ መፅለይ ነው

    • @elsagetatu6290
      @elsagetatu6290 5 ปีที่แล้ว +1

      Mareyame kene lijewa tederselshe ayezoshe

    • @zahraksa4798
      @zahraksa4798 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ እንይም

  • @አማራነኝ-ዀ6ቈ
    @አማራነኝ-ዀ6ቈ 5 ปีที่แล้ว +7

    ነገ እኮ 16 ኪዳነ ምህረት 💘💘👈ነች እንኩዋን አደርሳችሁ የ ተዋህዶ ልጆች

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      የ ፍቀር እናት እመቤቴ ናት !!! Prime ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ባለሽበት ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 ปีที่แล้ว

      Enkuan abiro aderesen 😍

  • @ያረቢሀያትያረቢሀያት
    @ያረቢሀያትያረቢሀያት 5 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ በጣም ጭንቅ ብሎኝአል ኢትዩ ያለችው እህቴ ጠፍታ ፍለጋላይነን እህት ወንድሞቸ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፃለት አስቧት በስደት የቤተሰብ ክፍ አያሰማን ኦፍፍፍፍ

  • @እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
    @እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ 5 ปีที่แล้ว +17

    እረ ጉድ ገና ከመለቀቁ እሔ ሁሉ ኮሜት አቦ ይመቻቹሁ ኮሜቶች ባትኖር በምን እስቅ ነበር እኔስ ድራማ ወይም ዘፈን ሳይ ኮሜት በማንበብ ነዉ ሳላየዉ የሚያልቀዉ ክክክክክክክክ

  • @fozi6670
    @fozi6670 5 ปีที่แล้ว +38

    ዛሬ ከመቶ በታች ሆኛለሁ ላይከ ግን አላስቻግራቹሁም ግን ዛሬ አምሮኛል ግጩኝ ከፈለጋቹሁም በቦክስ ።እከ ከሌለ ግን አላየውም

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @ሀገርዋን ናፋቂ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጅ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

    • @fatimasayd9195
      @fatimasayd9195 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ እህት

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 ปีที่แล้ว +18

    ዘረኝነት እና ጠርሙስ አንገት እንጂ
    ጭንቅላት የለውም

  • @alawyakadir1419
    @alawyakadir1419 5 ปีที่แล้ว +2

    በህይወትሽ ችግሮች ሲበዙ ሊያጠነክሩሽ ነውና ተስፋ አትቁረጨ የስደቶ እህቴ አይዞሽ በርችንልኝና ስራ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +17

    እንከን ደህና መጣችሁ የነገዋ እምዬ ኪዳን ምህረት ያላሰባቹትት ደስታ በቤታችሁ ልክ እንደ ዝናብ ታዉርድ ሰናይ ምሽት የስደት ጓደኞቼ እግዚያአብሄር ይጠብቃችሁ ባላችሁበት መልካም ሳምንት

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @enat mesfin2017ማርያም እናቴ! ላንቺም ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጅ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @genetbirara8999
    @genetbirara8999 5 ปีที่แล้ว +18

    ጉንፋን አሞኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ ውዶቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Genet Birara ይማርሽ ውዴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ🙏👉👍🏿

    • @aminanuri7799
      @aminanuri7799 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይማርሽ ውዴ

  • @postao6175
    @postao6175 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደብሮኝ ነበረ እንኮንም መጣችሁልኝ ደስሲል

  • @seanytseanyt7246
    @seanytseanyt7246 5 ปีที่แล้ว +2

    እካን ደህና መጣችሁ እከየን አታመጡልንም
    እከን ይምጣ እምትሉ በተረፍ ሻሸ ውስጤ ነሽ
    ቤቶችየ እድሜና ጤና ከናንተ ጋርይሁን.እከን እምትሉ like

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 ปีที่แล้ว +18

    አይ ሀበሻ አንድ ስለ ድራማው የሚኮምት የለም ስለ ብሶት ብቻ አረ ኡኡኡኡኡ

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 ปีที่แล้ว +16

    *እናታችን ቅድስት **#ኪዳነምህረት** ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ታሰጥልን*

  • @ሔለንአልዓዛር
    @ሔለንአልዓዛር 5 ปีที่แล้ว +45

    ዛሬስ አለፈልኝ ላይክ አርጉልኝ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @ሔለን አላዛር ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጅ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 5 ปีที่แล้ว +8

    ነገ እኮ ቅደስት ኪዳነምህረት ናት እህት ወንድሞቼ ኪዳነምህረት ከኩፉ ነገር ትጠብቃቹ 🌷🌷

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ጘ9ረ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ጘ9ረ 5 ปีที่แล้ว +17

    ከመቼው ኮመንት አረ ዘበኛ ናችሁ እንዴ የዩትዩብ እግዚኦ

  • @bezasisay385
    @bezasisay385 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ነገ ኪዳነምህረት ናት እንኳን አደረሣችሁ
    ለተጨነቃች በስደት ላይ ሆናችሁ ለምትሠቃዮ በሙሉ ኪዳነምህረት በእለተ ቀኗ ጭንቃችሁን ታቅልላችሁ

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 ปีที่แล้ว +9

    Kan akka koo oromoodhan commenti bareessuu jira 😀yoo jirateef like betoche betam new mewodachew ❤

  • @ቢትኢስላምቢትኢስላም
    @ቢትኢስላምቢትኢስላም 5 ปีที่แล้ว +2

    ተመቸሽኝ ሻሽዬ ኢቶጲያን ዝቅ እያረጉ የሰው ሀገር ከፍ እናረጋለን ወይኔ ኢትጲያዬ እምዬ ሀገሬ እወዳታለሁ ይመቻቹ ቤቶች

  • @webatade3846
    @webatade3846 5 ปีที่แล้ว +13

    Welcome Betocheye😘.....Yezare Samnt Hager Bet Hogne Nw Yemayachu....Esty Selam Gibi Balugn Maroch.😍😍😍

    • @webatade3846
      @webatade3846 5 ปีที่แล้ว

      @sinor leante Amen Amen Yene Konjo😍

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
    @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 5 ปีที่แล้ว

    ወንድም ወንዱሙን ገደለ በጣም አዝኛለው እናንተ የሀገሬ ህዝቦች ጽናቱን ይስጣቹ ወገኖች

  • @m.5431
    @m.5431 5 ปีที่แล้ว +5

    የቤቶች ቤተሰቦች እስኪ እንደኔ 😍እከ🌸የናፈቀው ፍትህ ለእከ

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 5 ปีที่แล้ว +1

      እረበሳቅ ልሞትንው በሲደትንኝ ያገሪልጂቸ ሰላማቸሁ ይብዛ

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว

      @@ወሎሀይቅይቶብ ሳቂልኝ ሳቅሽ ይብዛልሽ የኔውድ

  • @ተመስገንአምላኬተመስ-ጐ2ቨ
    @ተመስገንአምላኬተመስ-ጐ2ቨ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኩንም በሰላም መጣችሁ ቤቶች በጉጉት ስንጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ውእድ የሀገሬ ልጆች የስደት እህት ወንድሞቼ

  • @hht8295
    @hht8295 5 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ ኮሜቶች ላይክ ባትሎኝ በቃ ዘረኛ ናችሁ እዴ በዝምዱና ነው በጓደኝነት ላይክ እምትሉት ዘሩ ይሙት ስታናድዱ

  • @samrawittadu9111
    @samrawittadu9111 5 ปีที่แล้ว +8

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቸር ቸሩን ያሰማን በሰላም ከሀገራችን እንደወጣን በሰላም ለሀገራችን አፈር ያብቃን በሰላም ያዋለን በሰላም ያሳድረን ples አሜን ሳትሉ እንደታልፎ

  • @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ
    @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ 5 ปีที่แล้ว +8

    ነገ እናታችን ኪዳነምህረት ነች እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ አሞኛል ደካማ እህታችሁ ነኝ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢

  • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
    @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 5 ปีที่แล้ว +45

    አንደኛ ነኝ ሲሉ ሰምቼ ነው 😁😁 ላይክ ግጩኝ እስቲ ደስስስ ይበለኝ የቤቶች ቤተሰቦች የሻሼ አድናቃዎች እስቲ እንያቹ ክክክ

  • @greenyellowredethiopianmis293
    @greenyellowredethiopianmis293 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ ተመልካቾች እከ ን ያላችሁ
    ኧረ የይቤም ሚስት ትመለስ ቅመም ነችኮ

    • @zemen6928
      @zemen6928 5 ปีที่แล้ว

      Awe ye yibe mist tikikil nw timeles

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว

      አወ ሁለቱም መመለስ አለባቼው

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ለቅድስት ኪዳንብርት አደረሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላም እደሩ

    • @arabarab9243
      @arabarab9243 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen
      enuken Abroo aderesen

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 5 ปีที่แล้ว +8

    ኮሜንት በማንበብ ድራማው ግማሽ በግማሽ ሳላየው ያልፈኛል! የኮሜንት ሱስ ይባላል።

  • @ጦይባነኚሥደተኛዋ
    @ጦይባነኚሥደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ቤቶችየ ውድድድድድ እኔምየልጅ እናት ልሆንነው አልሀምዱሊላህ የሁለትወር ነብሰጡርነኚ😘😘😘😘

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 ปีที่แล้ว +9

    ብታምኑም ባታምኑም 😏😏😏ትናንትና ማታ ፍቅር ይዞኝ ዛሬ ለቀቀኝ😜😜😜 ደስ አይልም ዉዶች😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😍😍😍😍😍😍😍😍😏😏😏😏😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወየው እካን ደህና ለቀቀሽ

    • @nbvc854
      @nbvc854 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ እኔም ክሳምት በፊት ይዞኝ ነበር አሁን ግን ለቀቀኝ ደስ ይላለ

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ ፍቅር. በእንቅልፍ. ተቀዬረ. እንዴ ??ትላንት ይዞ ዛሬ ለቀቀ.

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      ክክክ ፍቅር ስሙ ብቻ ነው ያለው ባካችሁ በህልም ግን ይኖራል ክክክ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ውዶች

    • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
      @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ

  • @roziiloveyenewa6222
    @roziiloveyenewa6222 5 ปีที่แล้ว +2

    Betoch Bayinor min Hon Nabar Aboo E/r Yibarkachuu AMEEN Baluu Ayikafalibatim Betoch betasabochii i love you too

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    ነገር እኮ እናታችን ኪዳን ምህረት ናት እመቤቴ ከዲያብሎስ ወጥመድ ከአለታበ አደጋ አመቤቴ ትጥብቃችሁ
    በቤሔራ በጉሳ በሀይማኖት በሀገር የሚባለንን ክዲቢሎስ ነቀልሸ ጥይለን እመቤቴ አሜን ❤❤

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ቤቶች አይዞችሁ በርቱ ባሻ አሳቀኝ መከርኛ አሜሪካ ክክክክክክ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Eyeries Kwt 💐ቆንጅዬ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ🙏👉👍🏿

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 5 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ነኝ ላይክ እፈልጋለው ጋይስ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      እንግዳ ተቀባይ ነን👍👍👍👍ተገጭተሻል ቤተሰብ እንሁነሰ ቻናሌን ጎብኝልኝ ጠቃሚ ነገር አለ

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 5 ปีที่แล้ว

      @@JoytubeWBS ጎበኘሁልሽ አው ጠቃሚ ነገር አለው ሰብስክራይብም አረኩሽ ላይክም ገጨሁሽ ማን ብድሩን አይመልስና ሆሆሆ ቤተሰብ ሁነናል

  • @ፅዮንነኝየአስማረእህት
    @ፅዮንነኝየአስማረእህት 5 ปีที่แล้ว +1

    ነገኮ እናታችን ኪዳነምህረትነች እኳን አደረሳችሁ

  • @bosenabebe3058
    @bosenabebe3058 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶኦች።እንኳን፡መጣቹህልኝ፡አገሬ፡ልገባነው፡መሩቁኝ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Bosena BEBE 👉👍🏿በሰላም ያስገባሽ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጅ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ👉👍

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ ከቤተሶቦችሽ ጋ ሰላም ያገናኝሽ

  • @ddddabey4792
    @ddddabey4792 5 ปีที่แล้ว

    ደራማ ማለት ንቅዕ ነው ሁሌ አዳዴሱ ሰላገራቸው የሚሰራ ትምርታዊ ድራማ ዋው ብዙ ተመላክች አላቸውም ድራማቸውም አይሰለች ቤቶች ኮተታሞች አዳይነት ነገር ሁሌ አሜሪካ አሜሪካ ትራፕ ይብዳችሁ ዝቃጫሞች

  • @ዜድየራያዋ-በ3ጰ
    @ዜድየራያዋ-በ3ጰ 5 ปีที่แล้ว +14

    የይቤ ኣድናቅ የሆናቹሁ እስክ ላይክ ግጩኝ

  • @bityloveb4829
    @bityloveb4829 5 ปีที่แล้ว +2

    Weyene shashe nebesetur nesh enda arsema kanchegar tehun yene ehet❤️❤️

  • @ሀናንሀምዛ
    @ሀናንሀምዛ 5 ปีที่แล้ว +30

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ
    ኧራ እካን የበለዉ ጅብ አይጮህም እንዴ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @ሀናን ሀምዛ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጅ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

    • @ሀናንሀምዛ
      @ሀናንሀምዛ 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend
      አሚን እሺ

  • @jfgjfd635
    @jfgjfd635 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ ብርቅዮቹ ድውና ተናፋቂ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በፈጠራችሁ እርጉዝ ነኝ ሴት ትሁንልሽ በሉኝ ውድ ወላጂ ሁኘ ነው በዱአችሁ እዳረሱኝ

    • @monaabdo8696
      @monaabdo8696 5 ปีที่แล้ว +1

      አያሠብሽውን ያርግልሽ በሠላም ይፈርጂሽ ማማየ

    • @jfgjfd635
      @jfgjfd635 5 ปีที่แล้ว

      @@monaabdo8696 አሚን ሁቢ ማርር

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 5 ปีที่แล้ว +21

    ቤቶች ፍትህ ለእከ በተመልካቾች ስም እጠይቃለሁ

  • @ጰውሎስነኝየሰማይዜጋ
    @ጰውሎስነኝየሰማይዜጋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬን ሀገሬን አይልም ወይ ሰው ክፉ ስነገሩት ሆድ እያበሰው
    ሲላለዩት ይላሉ ውጪ ውጪ ወይ ወይ

  • @rahimakheder7641
    @rahimakheder7641 5 ปีที่แล้ว +14

    አገሬ ለመግባት አንድ ወር ቀርቶኛል እስኪ ሰላም ጊቢ በሉኝ 👍

  • @tautaudurbanbeaches7067
    @tautaudurbanbeaches7067 5 ปีที่แล้ว +3

    Betoch well come,it's always unique drama.
    I really appreciated guys !

  • @fksv683
    @fksv683 5 ปีที่แล้ว +7

    እኳንደናመጣችሁ እሲ እደኔ እከየ ባለመኖሩ ቅር ያለው በላይክ ያሳውቅ

  • @mesilove3400
    @mesilove3400 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጢይት ማጣት
    ወይ አሜሪካ የገነት ቲኬት ነዉ ወይ
    የሚመስለን ያላዩት ይናፍቃል
    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያዉርድልኔ !!!

  • @ቀደዳቲዩብ
    @ቀደዳቲዩብ 5 ปีที่แล้ว +6

    ኑ እነ ሸቃሊት ቤቶች ተለቋል አብርን እንይ በሸቃላነቱ የማያፍር ልይክ ያድርግ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +6

    አር አውንስ እከ ናፈቀኝ ልምንድነው ግን ቤቶች ላይ እከን የማትመልሱልን እከ ማለት እኮ የቤቶች ቅመም እንደ ማለት ነው🙆‍♀️እስኪ እከ ይመለስልን የምትሉ ብቻ እንደኔ እንያቹ👍😉ፈጣሪ። ሀገራችንን ይባርክ💚💛❤🙏

  • @mitamita4302
    @mitamita4302 5 ปีที่แล้ว +5

    wlcame ቤቶችዬ ሠላም ህህት ወንድሞቼ በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን በጸሎታቹ አስቡልኝ እናቴን አሞብኛል በስደት ሆኖ የቤተሰብ ክፉ ነገር መስማት ከባድ ነውና በጸሎታቹ አስቡልኝ መልካም እለተ ሰንበት

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ መጣቹ ደብሮኝ ነበር እፍ በዛ ለይ ሙቀቱ
    ማነው የዘሩ ሞላ ሀይሌ ወዳጅ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      ሙቀት ያስመረረው አለ እንደኔ አይይ ዘንድሮ ብሷል👍👍👍 ቤተሰብ እንሁን ወደ ቻናሌ ጎራ በይ ሆዴ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ባሻ ሞትኩ ዛሬ የኢቲኤም ቪዛ ካርድ ሰራችልዎት😃😃😃 አይ አሜሪካ ስንቱን ህዝቤን አጃጃልሽ😂😂😂😂😂

  • @StarzxzEdits
    @StarzxzEdits 5 ปีที่แล้ว +1

    Welcome betoch dramaw gin yale eke ayamrm eski kenegar mtsmamu like 👍👍👍👍👍👍

  • @حسينحسين-و7خ8ل
    @حسينحسين-و7خ8ل 5 ปีที่แล้ว +6

    እንደኔኩሜንትማንበብየሚወድ
    እሰኪ ላክግጩኝአቦ

    • @sofaa5856
      @sofaa5856 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @መኖራዬየዘላለምአምላ-ፀ6ዐ
    @መኖራዬየዘላለምአምላ-ፀ6ዐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Mm7hhh Buui 💐ቆንጅዬ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ🙏👉👍🏿

  • @semutube2755
    @semutube2755 5 ปีที่แล้ว +7

    Wow begugut setebkachu naber like adergugn zare 10 negn becomment Supscrip argugn

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ tulu ገብቻለሁ ተመስገን የአገሩን ልጆች በስደት ያላችሁ እናታችን ይጣሉ ኪዳን ኪዳነምህረት እንኳን አደረሣች እናቴ ኪዳነምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏💕😚😚😚

  • @አርሴማ-ሸ5ቘ
    @አርሴማ-ሸ5ቘ 5 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ያገሬ ልጆች የነገዋ ኪዳነምህረት በያላቹበት ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @ድንግል እናቴ #አሜን ውዴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ🙏👉👍🏿

    • @ghazalestore1976
      @ghazalestore1976 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen

    • @arabarab9243
      @arabarab9243 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

  • @alemtubealemneshaddisu8781
    @alemtubealemneshaddisu8781 5 ปีที่แล้ว +2

    እህቶች አገሬ ልገባ ነዉ በሰላም ግቢ ስደትሽ በዚሁ ይብቃ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉ ገጠርን አስጎበኛችሁአለሁ መልካም ምኞታችሁን አሳዩኝ