13ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከሰባኪው እውቀት በፊት እናቱ የሚያውቁት የመናፍስት ጉድና የሰባኪው ድንጋጤ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 549

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +102

    መምህር የእውነት የምትለው ነገርኮ አንድም ጠብ አይልም ከዚህ በፊት ፋስት ፉድ እሰራ ነበር እኔጋ የሚመገቡ ሁሉ የቤት ምግብ ነው የሚመስለው እያሉ ገበያ በጣም ነበር ከጎኔ ደሞ ሌላ ምግብ ቤት ነበር አንድ ቀን እሁድ ቀን አርፋለሁ እና ሰኞ ቀን ቤቱን ከፍቼ ስገባ ምንም አልታየኝም ከዛ ሻይ ላፈላ ውሃ ላቀርብ ከውስጥ ወደ ውጪ ስወጣ በራፉላይ የሰው ካካ ተቀምጦአል በጣም ደነገጥኩኝ ከዛን ቀን በኋላ ገበያ ጠፋ ይሄን አስታወስከኝ 😔😔😔 እንደዚህ ነቅቼ ቢሆን እንዴት ታድዬ ነበር የምሰራበትን ቤት ትቼ ወጣሁ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @meseretf1
      @meseretf1 2 ปีที่แล้ว

      betam yegermal eko egnna eko antawekem wechi laye senetaye lela serachine lela

    • @tesfayeaga9128
      @tesfayeaga9128 2 ปีที่แล้ว +5

      አይዞን እግዚአብሔር ቀን አለው ከዚ በኋላም ቢሆን ህይወት ይቀጥላል አሁንም ያልነቁ ብዙ ህዝቦች አሉና በርትቶ መትጋት ነው እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን

    • @zahraqwer7605
      @zahraqwer7605 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfayeaga9128 m

    • @ሰመሀል
      @ሰመሀል 2 ปีที่แล้ว +1

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. 2 ปีที่แล้ว +71

    «7ቱ ከመተት መንፈስ እሥራት መላቀቂያ መንገዶች»
    1. ንስሐ መግባት (ትክክለኛ እና ቶሎ ቶሎ መግባት)
    2. ጾምን መጾም
    3. ጸሎትና ምስጋና (የማይቋረጥ ጸሎትና ምስጋና)
    4. ዘወትር መስገድ (የአምልኮት ስግደት)
    5. መቁጠሪያን መጠቀም
    6. የበረከት ሥራ መስራትና፣ ምጽዋት እና አስራት በኩራት ማውጣት
    7. ቅዱስ ቁርባን መቀበል (ዋናውና ከሁሉም በላይ)
    #በርቱ!
    #ጸባኦት_ይከተላችሁ!

    • @tesfayeaga9128
      @tesfayeaga9128 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል እግዚአብሔር ይባርክክ

    • @babys7570
      @babys7570 2 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @bisratbisrat7982
    @bisratbisrat7982 2 ปีที่แล้ว +6

    ለጥቅሜ አስጨነከኝ! ልብ የሚነካ ቃል መምህር በዚህ እርዕስ ትምህርት ስጥበት

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +31

    የቅዱስ ሚካኤል የክብር ስግደት
    የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3

    እሰግድ ለሚካኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X
    ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X
    ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X

    አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ
    አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ
    አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ
    “ በማለዳ ንቁ “
    አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ
    አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ
    አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት
    ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም

    ለቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    የክብር
    ስግደት

    እሰገድ ለገብርኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X
    ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X

    አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል
    “ በማለዳ ንቁ “
    ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን


    ለቅዱስ ሩፋኤል የክብር ስግደት

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    የእሳት አበባ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቃነ መልአክት ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X

    በጌታ ፊት ምስጋናህ የከበረ ስብሐት እላለሁ 3X
    በሦስቱ ነገድ ፊት የተሾምክ ስብሐት እላለሁ 3X
    ከአለቆቹ መካከል ለተገኘህ ስብሐት እላለሁ 3X
    እሰግድ ለሩፋኤል 3X
    ምስጋና ለሩፋኤል 3X
    ውዳሴ ለሩፋኤል 3X

    ሐኪሙ ሩፋኤል ፈታሒ ማኅጸን
    ሐኪሙ ሩፋኤል ፈውሰ ሐኪም
    ሐኪሙ ሩፋኤል እሳተ ነበልባል
    ሐኪሙ ሩፋኤል መልአከ ሐዋሪያ
    ሐኪሙ ሩፋኤል የክርስቶስ ባለሟል
    ሐኪሙ ሩፋኤል የወላዲተ አምላክ ወዳጅ
    ሐኪሙ ሩፋኤል የመሃይማን ጠባቂ
    ኦ እሳተ ነበልባል ቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ምስጋና ይሁንልህ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን




    የቅዱስ ጊዮርጊስ የክብር ስግደት

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና 3X
    የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ንዌዴስ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ስብሐት ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ንሴብሖ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃይሉ ሰማዕት
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕንቑ ባህርይ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽናት ምሳሌ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋድሎ አርአያ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የደካሞች መከታ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ አዳራሽ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የሃይማኖት አርበኛ
    ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረስህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን


    የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት

    አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ወደኔ ና 3X
    ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጻድቅ ካህን ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰገድ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ተክለ አብ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ተክለ ወልድ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ተክለ መንፈስ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X

    ስብሐት ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ንሴብሖ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ምስጋና ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ክብር ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ውዳሴ ይገባል ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X

    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሃይማኖት አባት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የእምነት መስታወት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የጽድቅ እውነት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሥላሴ ካህን
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ሐዋሪያ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሰማያዊ አርበኛ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ምሥራቃዊ ኮከብ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብሩህ ጸዳል
    ፃድቁ ፃድቁ ተክለሃይማኖት የዋህ ርግብ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብርቱ እረኛ
    ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት

    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    የክብር
    ስግደት
    ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
    የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X

    አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት
    አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና
    አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን
    አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል
    ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን

    ስብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ለወንድም ለእህት ለቤተሰብ ፣ለጓደኛ ሼር አድርጉ አጋሩ በድምፅ ከፈለጋችሁ ወደ ቻናሉ ገብታችሁ ማግኝት ትችላላችሁ ስግደት ስትሰግዱ ቁጥር ላይ ትኩረት እያደረግን የሰገድነውን ሳናውቅ ሀሳባችን እየተከፈለ የተቸገርን እህት ወንድሞቼ በድምፅ ወደ ቻናሉ ስትገቡ ታገኙታላችሁ የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብርስ ግደቶችን ዘወትር ስገዱ ። በርቱ ስግዱ፣ ፀልዩ። መልካም ቀን!!

    • @amichieprouderi2208
      @amichieprouderi2208 2 ปีที่แล้ว +2

      Thanks so much god blessed u i did not know this good job have a bleesed day 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
      @yedawitlijeyesushoymaregn7439 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin

    • @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
      @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ዉንድም በጣም ኣናመስግናለን ግን ብድምፂ ብታረግዉ ማለቴ ቻናል ካለህ ???????

    • @woldesenbet
      @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +1

      @@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
      💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 2 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወይፈተና የሚለው 10ኛ ገጠመኝ ላይ ለፃፍኩት ኮሚንት አይተህ የመለስክልኝ በእውነት እመቤቴ ምስክሬናት በውስጤ ያለው መንፈስ እንደሆነ ተረዳሁ ፈጣሪ ባንተ አድሮ መንገዴ እንዳይሰናከል መምህሬን ላከልኝ አሁን እፀልያለሁ እሰግዳለሁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ማለት ምእመናን ሲሳሳት ወደ መስመር የሚያመጣ ነው አመሰግናለሁ ፈጣሪ ሞጎስን ፀጋን እስከ ቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @temesgenalemu3111
    @temesgenalemu3111 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እረጁም በእድሜ እና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 ปีที่แล้ว +1

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኻ ቀፅል ንፈትወካ ነኽብረካ ኢና ህዝቢ ንክድሕን ዋላ ናተገፋዕኻ ትገብሮ ዘለኻ ጥረት ኣምላክ ይኽፈልካ so Thank you መምህር ተስፋይ

  • @ሀረግዩቱብ
    @ሀረግዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ እኔ በአስተናጋጅነት አመት 6ወር ሰርቻለዉ እና የቀሚሱ ነገር ተወዉ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ እኔ አለብስም ብዬ ከሁለት ሆቴል ተባረሬለዉ ከዛ ስራ ሳጣ እና አማራጭ ስታ ለብሼ ሰርቻለዉ እና የሌለ ችግር ለም መምህር ከገንዘብ ገንዘብ የለ በቃ ባጠቃላይ የሚያስጠላ ስራ ነዉ ያስል ሁሉም ሆቴል እንደዛ አይደለም አንዳ እን ሆቴል ሱሩ በሸሚዝ የሚያስለብሱ አሉ እና ምን ለማለት ነዉ መምህር ከቻልክ እንደዉ ትምህርት ብትሰጥበት በዛ ላይ ደሞ ለዝሙት በጣም ቅርብ ነዉ በኔ በራሴ ብዙ ተፈተነ ኜበታለዉ አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ያንተ ትምህር በጣም ለዉጦኛል ዬዉ በባእድ ሀገር ቢሆንም

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  2 ปีที่แล้ว +31

      እንዲህ አስተማሪ የሆነ አስተያየት ስትፅፉ አንጀቴ ነውየሚርሰው

  • @እመብዙሃን-ሰ7ከ
    @እመብዙሃን-ሰ7ከ 2 ปีที่แล้ว +165

    ዛሬኮ ልደትዬ ናት

    • @mariyam-t1t
      @mariyam-t1t 2 ปีที่แล้ว +7

      እንኳን አደራሰን

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  2 ปีที่แล้ว +166

      የልጄ የኤልዳና ልደትም ነው

    • @devan8265
      @devan8265 2 ปีที่แล้ว +16

      @@eftahtesfasilase4230 መልካም ልደት ለኤልድዬ መምህር እንወዳችጛለን

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 2 ปีที่แล้ว +10

      ኤልድዩ እንኳን ተወለድሽ እንኳን አደረሰን

    • @እመብዙሃን-ሰ7ከ
      @እመብዙሃን-ሰ7ከ 2 ปีที่แล้ว +8

      @@eftahtesfasilase4230 መልካም ልደት ኤልዳና እህታችን እማፍቅር በፍቅር ታሣድግሽ

  • @teweldetsegaye7985
    @teweldetsegaye7985 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህር በገጠመኞችህ፣ በተግሳፅህ፣ በትምህርቶችህ እልፎች ተመልሰናል ተምረናል ጥሩ ክርስቲያን እየሆንን ነው እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ አሜን።

    • @user-hu4yo3ih2s
      @user-hu4yo3ih2s 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም የማናቀውን አቀን ያልተማርንውን ተምረን ብዙ ስርዓቶችን ተምረናል እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን ከዚህ በላይ እድታገለግል ቸሩ መድሀኒአለም ያግዝህ አሜን ♥️
      በፆለት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-hu4yo3ih2s እህቶቼ ተለወጡልኝ ገጠመኙን እየላኩላቸው እየሰገዱ እየፀለዩ ነው እዴት ደስእዳለኝ ሲነግሩኝ ንስሃ ገብተው ሱባኤ ይዘው እዲቆርቡልኝ ፈጣሪዬን እየለመንኩላቸውነው ከነልጆቻቸው

    • @user-hu4yo3ih2s
      @user-hu4yo3ih2s 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว

      @@user-hu4yo3ih2s አሜን እህቴ ቅዱስ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን የተዋህዶልጆች በሙሉ

    • @user-hu4yo3ih2s
      @user-hu4yo3ih2s 2 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ አሜን አሜን አሜን

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +34

    እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማሪያም አደረሳችሁ
    ውጤት ያለው ትምህርት ነው።መምህራችን በርታልን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ወይ ፈተና ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
    ዛሬኮ የእናታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ልደት
    ነው እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

  • @kidisthailu6085
    @kidisthailu6085 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ መልካም ቅን መምህር, እመብርሃን ፀጋህን አልፍ ታድርግልህ!!!!! አጅግ በጣም አመሰግናለሁ !!!!

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ፈተና ! የሚገርም እኮ ነው አተን የሰጡን የቅዱሳን አምላክ የተሙሰገነ ይሁን እመ አምላክ አንደት ጣፋጭ ሀይል ጉልበት ትሁንህ መምህር ኑርልን በእውነት

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 ปีที่แล้ว

      እዉነትም ወይ ፈተና መምህ
      እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @ወለተኪዳንኪዳነማሪያም
    @ወለተኪዳንኪዳነማሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    በእውነት ቃላ ህይወትን ያሰማልን ውድ ና እንቁ መምህሬ እንዴት ደስስስ ይላል እልልልልል ያልኩት በጣም ደስስስ ስላላኝ ነው በእውነት ሁላችንም ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን የመምህሬ ተማሪዎች እኔን ሀፂያተኛና በደለኛዋ እህታችሁን በፀሎታች አስቡኝ እኔ የመጣሁት ከሙስሊም እምነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ክብሩ ይስፋ የስላሴን ልጅነት አግንቻለሁኝ ክብር ለመድሃኔ አለም መላው ቤተሰቦቼ በባዕድ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው እና እኔም በቅዱስ ቁርባን ላገባ ነው የእጮኛዬም ቤተሰቦች መናፍቅ ናቸው ነገር ግን እጮኛዬ ክርስቲያን ነው እና እናንተም በፀሎታችሁ እንድትረዱን በእማ ፍቅር እማፀናችኋለሁኝ ወለተ ኪዳንና ኪዳነ ማሪያም ብላችሁ አስቡኝ

  • @messiworku9939
    @messiworku9939 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ በመጀመርያ ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ሲቀጥል በጣም ነው የምናደድብህ ለምን ብትል ስልክ ስለማታነሳ ገጠመኝ ብለህ የምታቀርበው ታሪክ የብዙ ሰዎችን ህይወት ቀይሮል ብዙ ሰዎችን ወደ ንሰሀና ቅድስ ቁርባን አምጥተሀል ይህ ደግሞ በጣም ዋጋ አለው ግን ስልክ ከአገር ወጭ ያለን ሰዎች ምን አልባት የሆነ ነገር ፈልገን ይሆናል ካንተ የምንደውለው ስለዚህ በዚህ ቁጥር ደውሉ ብለህ ስልክ አስቀምጠህ ስልክ ያለማንሳት ጥሩ አይደለም አው የታወቀ ነው ቢዚ ነህ ግን ልናስቸግርህ ብቻም ስይሆን thank you ልንልህም ይሆናል ለምን ትውልድ ባንተ ትምህርት በአመት አንዴ ብቻ የምናቀውን ስግደት አሁን በየቀኑ እንድንስግድ ፈጣሬን እንድንፈልግ አያረግህ ነው ስለዚህ ስልክ መልስልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 ปีที่แล้ว +7

    🤲🎚🤲ተመስገን😭❤️😭የኔ ጌታ ❤️😭❤️ተመስገን 👏👏👏አምላኬ❤️😭❤️ዝ ማ ሬ መ ል አ ክ ያሰማልን ተስፋ ሥላሴ!እመብርሀን አጥር ትሁንህ 🤲አንተ ከማታየው ክፉ ተንኮለኛ ☝️ ቀድማ ተመልክታ ከእግርህ በታች ትጣልልህ🤲አሜን 🤲

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +3

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    አንዳንዴ ገጠመኝን ፣ፈተናን የመሳሰሉትን ይመስለኛል እንደልቦለድ ነው የምንሰማ እንዲሁም Live ላይ ማን ምን አለ ለማለት እንጂ ብዙዎች ከልባችሁ ጥልቅ አይልም ይመስለኛል ይህን ያልኩበት ምክንያት "አዳምጣለሁ ግን እንዲህ አልሆነልኝም " የመሳሰሉትን ስትፅፉ አያለሁ ብሎም መምህር የሚያስተምረንን ደግማችሁ ትጠይቃላችሀ ልክ እንደ አዲስ ትሆናላችሁ የግድኮ መምህር ላይ መደወል ወይም በየግላችን ጆሮ ሊነግረን አይገባም "ለኔ ብለህ ስማ " የሚባል አነጋገር አለ መምህር የሚነግረን ገጠመኝ የብዙዎች ስለሆነ እኛንም ያማከለ ነው ብሎም በስልክ ሲደውሉ ከሚነገረው ውስጥ የኛ ጥያቄ ችግር ስለሚሆን እህ ብለን እንዳምጥ 👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ እጅግ አስተማሪ ነው እናታችን የሚገርም ማስተዋል ነው ያላችው

  • @ወለተሚካኤል-ዘ7አ
    @ወለተሚካኤል-ዘ7አ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እመቤቴ ቅድስት ልደታ ማርያም ለኔ እንደደረሰች ለናንተም ትድረስላችሁ

  • @ፀዳለፀጋዬ
    @ፀዳለፀጋዬ 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ልደት ለ ኤልዳና ተስፋዬ አበራ

  • @netsanetdiriba8787
    @netsanetdiriba8787 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ,የ21ኛው ክ/ዘመን ,የወንጌል አርበኛ,ነህ ብዙ ተምሬአለሁ ከአንተ,እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ,እኔ የምፀልየው ይህ ትምህርት በየቤተክርስቲያኑ የሚሰበከስበት ቀን እንዲመጣ ነው,

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ፈተና !!! በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህርዬ እማምላክ ወላዲተ አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝታ ትስጥልን ኑርልን መምህራችን ገናናው ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ካንተጋር ይሁን!!!💚💚💚💛💛💛💖💖💖

    • @prime5689
      @prime5689 2 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን

  • @ገነት-ኀ1ደ
    @ገነት-ኀ1ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያ በጣም ነበር እምጠላህ አንተ እማላይበትን ቀን ነበር እምፈልገው ፈልም ሳይ ያተ ሲመጣብኝ በጣም እናደዳለሁ ዝብሎ ነገር ለምን ያወራል እሚሰራው ስራ ጠፋበት እንዴ እል ነበር ለካስ እኔ ነበርሁ ስራ የጠፋብኝ ከዚያ አስሬ የሱ ነው እሚመጣብኝ እሲኪ ላዳምጠው ብዬ አዳመጥሁህ ጀመር ተወት እያረኩ ግን ደሞ ቃለቀበላይነው ትዝ እሚለኝ ጭቅላት አድ ነገር አይዝም ከገጠመኝ ውስጥ ገና ዛሬ ነው ከልቤ ሆኜ ያዳመጥሁት ደስ እያለኝ በተረፈ በፀሎትህ አስበኝ መምህር አፀደማሪያም ብለህ እዲሁም እህት ወድሞቼ ፀሎት ላደርግ ስል ቆይ ነገ እያልሁ ቀናቶች ያልፋሉ ግን ደም ፈልም መዝናኛ ነገር ለማየት ስልኬላ አፍጥጭ ነው እምውለው ለፀሎት ግን ግዜ የለኝም በስራ አላመሃኝ እሚሠራበት ቤት አንድ ብቻነች 24 ሰአት ቁች ብዬ ነው እምውለው ለኔ እና ለሳ ብቻነው ምግብ እምሰራው ቤት እራሱ ለማፅዳት በስወስት ቀን አድዬ ነው ቁች ብዬ የደመወዝ ቀኔን መጠበቅ ብቻነው ግን ፈጣሪ ይመስገን ብሎ ለመፀለይ ለመሥገድ ግዜየን አሳልፍለው ምን እደሚያፈዘኝ እራሱ አላቅም ጭቅላቴ ቢዚ ሆኖ ቀረ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን እረጁም በእድሜ እና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን
    አቤት ጌታ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +1

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግንቸበታለው እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ስባኪውእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አግዘው ይልመድብህ 💞💞💞🕊️🕊️

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለልደትዬ አደረሣችሁ
    እኔ የሰባኪው እናት ቁሚ አጨብጭቢሎታለው ጉበዝ የትምህርት እውቀት ሳይኖርት ማለት ነው 👌ያዳመጥከውን ጻፈው ያልገባህን አቤት እውቀት👌👌👌
    ሠባኪው መምህር እግዚያብሔር ያክብርህ ቀጥልበት
    መምህራችን የዛሬዋ ልደትዬ ትጠብቅህ

  • @እማፍቅር-ተ1ገ
    @እማፍቅር-ተ1ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያአብሄር ይመስገን አኳንም ለዚህ አበቃችሁ አምላኮይ እኔንም እስከነቤተሰቦቼ ለዚህ ክብር አብቃኝ በፀሎት አስብኝ እጸተ ማሪያም ብላችሁ እህት ወንድሞቼ መምህርዬ በድሜ በጤና ኑርልኝ እስከነቤተሰብህ አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እንኳንም በስላም ማጣሁልን በእውነት እመቤቴ በመንግዳችሁ ትቂድማሌችሁ እግዚአብሔር አመላክ ወጋችህ ይኪፍላችሁ አሜን🕊🕊🕊

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለቅድስት ልደታ ማርያም አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ከመጣብን ደም መፍሰስ በቃ ትበለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የእዉነት መምህራን ሲለወጡ ደስታየ ወደር የለዉም የምእመናንን ችግር ይረዱናል እግዚአብሔር እናንተን የመለሰ እኛምን ይመልሰን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን

  • @brahaneuae1966
    @brahaneuae1966 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለናታች ልደታ ማሪያም ወረሀዊ በኦል አደረሳቹህ አደረስን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አግልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በዉነት የነፍስም የስጋም መዳኛ ትሆነን ዘንድ አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ቃላት የለንም እኛም አገር የቤተ ክርስቲያኑ መሪ ጌታ የተባለ ደብተራ አለ እና ሁሉንም ካህን ማነዉ ወንድ የሚነካኝ ብሎ በግልጥ እየተናገረ ብትንትን አጋቸዉ እና ለ1 አመት በካህን ቤተ ክርስቲያናችን ተቸግራ ነበር አገሩ በሙሉ ይከ ደብተራ በታተናቸዉ መድኃኒያለም ይፍረድ እያሉ ሲያለቅሱ በአመቱ አንድ ሰንበት ተማሪዋን ያለ እድሜዋ ይዟት ጠፋ የሔደዉም ይቺ የፈረደባት ከተማ አዲስ አበባ ነዉ ያለዉ ልጂቷንም ቤተሰቧ የት እዳለች ሳያዉቁ አስወልዷት መጣች እረ ስቱ አልቀናል እኮ😭😭😭 መምህር ግን እግዚያቅሔር ይመስገን ባንተ ምክንያት ፈጣሪ ደርሶልናል ተመስገን ፈጣሪ ሆይ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️⛪️

  • @merymain5649
    @merymain5649 2 ปีที่แล้ว +7

    ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከነ ሙሉ ቤተሰብህ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ህይወታችን ተቀይሯል ባንተ ትምህርት

    • @halimahalima9186
      @halimahalima9186 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ሰባኪዉ ወንድማችን በርታ ቢያንስ መድረክ ላይ ስታስተምር ለምዕመን እንዲሰግዱ, እንዲ ፀልዩ, ጠቁማቸዉ ስግደት ሀይል አለዉ ቤት ዉስጥ የአምልኮ ቦታ እንዲያዘጋጁ ጠቁም በቂ ነዉ።እግዚአብሔር ይርዳክ ትልቅ ስራ ነዉ የሰራክ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን መድረክ ቢከለክሉክ በዩቲዩብ ናልን ሰብስክራይብ እናደርጋለን ከዛም አንተ ዩቲዩብ ለማይጠቀሙ ማለትም ኢትዮጵያ wi fi ስለሚቸግር ለምዕመን በሚሞሪም ቢሆን እየጫን እየሰጠክ አንቃልን።እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ🤲🤲🤲።

  • @ስንቴነኝየድንግልምልጃየጠ
    @ስንቴነኝየድንግልምልጃየጠ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    ሰላም የተዋህዶ ልጆች ጭንቅ አማላጅቱ ሀገራችን እኛንም ከገባንበት ጭንቅ ታውጣልን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እህታችን ያብርሀም የሳራ እዲሆናችሁ እመኛለሁ ብዙነብሶች ትመልሳለህ ብየ አምናለሁ ሰባኪው ወንድማችን ግን ሰውን ሳይሆን መፍራት እግዚአብሔር ነው ተጋፈጠው

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ስደተኞች በፀሎት አትርሱን ለስጋው ወደሙ እድንበቃ ያድርገን አምላካችን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ አቦ አክሎ መብራቱን ያብራልህ የኛ ብሩህ አመ አምላክን አዴት እደምወድህ የኛ እንቁ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል በእውነት በጣም ደስ ይለልን በእውነት በእዴሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት በጣም ደስ ይላል ግን መምህር በሰላም አገሬ ስገባ ማግኘት እፈልጋለሁ ግን አሁን እዚህ ማናገር ፈልጌ ነበር እስኪ ከይቅርታ ጋር ስልክህን አስቀምጥልኝ የማናግርህ ዉስጤ ጋ ብዙ ችግር አለ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 2 ปีที่แล้ว

    የእኛ እንቁ መምህራችን የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው ሰባኪው መምህር በርታ መምህር አጋዠ በመሆንህና ይህን የመሰለ ገጠመኝ በማቅረብህ እናመሰግናለን

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እድሉን ያገኘ ሁሉ አዳምጦ የሚጠቀምበት። ደብተራ የሚባልን ጉድ እግዚያብሄር ይገስፀው የስንቱን ህይወት አመሠው ልቦና ይስጠን።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን በእውነት እራስህን እንዲህ አድርገህ አጋፍጠህ ነገር ግን እመ ብርሀን ድንግል ማርያም በፍፁም አትለየህም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ።

  • @eleniasmamaw4030
    @eleniasmamaw4030 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ስለስውራን(አጋንንት) የኔ እናትም ነግራኛለች "ባህር ዳርቻ ላይ ውሀ ለመቅዳት ስንሄድ ባዶ ሜዳ ላይ ወተት እየፈላ አገኘንና አንዷ ትንሽ ልጅ ልድፋው ስትል የማናየው አካል(አጋንንት) በሴትና በቁጣ ድምፅ ድፊውና እደፋሻለሁ አለ" ብላ ታወራልኝ ነበር እና እውነት ነው ቤተሰቦች

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከደብተራዎች ሴራ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ይጠብቅህ ለሌሎቹም ልቦና ይስጣቸው። እግዚኦ የማይሰማ ጉድ የለም ይህቺ ምድር ስንቱን ተሸከመችው እኔ በምሰማወ ብቻ ውስጤ በጣም ደከመኝ ጭንቅላቴ ሞላ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን።

  • @limalima4922
    @limalima4922 2 ปีที่แล้ว +5

    የድንግል ማሪያም ልጂ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 ปีที่แล้ว +1

    በውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከትንሹ ብዙተማርኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏#####🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገን የኔጌታ

  • @መሲመሲ-ሸ9ረ
    @መሲመሲ-ሸ9ረ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
    እንኳን አደረሳችሁ ልደታለማርያም ✝️💒🕊

  • @astermisfen4763
    @astermisfen4763 2 ปีที่แล้ว +1

    ማምህር እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥክ
    ፃጋኡን ያብዛልክ
    🤲🤲🕊️🕊️🕊️ ካጋጥ መኝ ብቻ ሳይሆን ካንተ አራሱ ቡዙ ናጋር እማራለው
    1 🕊️በ እግዚአብሔር ሙሉ ታስፋ አኑረክ በተግባር አያሳየህን ነው አሄ ላኔ ባጣም ትልቅ ምሳሌ ነው
    2🕊️ትግስትህን ነው ሳላቸኝ ዳካመኝ ሳትል እስካ ማቻራሻ ሁሉንም ማካራ ታቃብለቅ ሳዉን ከጫላማ ዋዳ ብርሃን ማጥራትህን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አግዚአብሔር እንዳንተ አይናትማምርሃንን ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ፈጣሪ እፍ ስንቱን ሰው መቅ ከተተው ደብተራዎችን ልብ ይስጣችሁ🙏🙏🙏ሰባኪው አይዙክ በርታልን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว

    መምህረ ትለያለህ እኔ በሰደት ብኖረም ያንተን ትምህረቶች ሰራ እየሰራው አዳምጣለው እግዛብሔረ ይመሰገን እምሰራበት ቦታም ይመቸኛል እና ኢትዮጰያ ሰመጣ እኔ ወደክፈለሀገረ ነው የምሄደው ግን አአ መጥቸ ባገኝህ ምኞቴ ነው እድሜ ጤና ይሰጥህ ከክፎ ነገረ ይጠብቅህ

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰባኪው ለዚህ በመብቃቱ ሌሎችንም ሰባኪዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ። ሁሉም ሰባኪ ተረድቶት በየቦታው በህብረት እንድትሰብኩና ደብተራዎችም ተለውጠው ቤተክርስቲያን ሰላም ሆኖ እግዚአብሔር ያሳየን።
    ሰባኪ ወንድማችን በርታ
    በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።በሚቀጥለው ጊዜ ሌላ ገጠመኝ እንደምታቀርብልን ተስፉ እናደርጋለን ።

  • @ወለተአረጋይወለተአረጋይ
    @ወለተአረጋይወለተአረጋይ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ በእውነት በእድሜ በፀግል ይጠብቅልኝ ከነቤተሰቦችህ ከነልጆችህ መምህራችን ወንድማችን አባታችን የስደት ልጆችህ ስንቃችን ነህ

    • @genetshiferaw2855
      @genetshiferaw2855 2 ปีที่แล้ว

      እግዚኦ እውነትም ፈተና መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳቹ ለቅድስት ልደታ ወራዊበአል መምራችን እንኳን በሰላም መጣክልን እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን አተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
    እግዛብሔር ይመስገን የሁላችን መጨረሻችን ያሳምርልን ኣሜን❤️❤️❤️
    እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🥰🥰
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🥰🥰 መምህርየ🥰🥰🥰

  • @almazteshome8816
    @almazteshome8816 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መስጋን መምህረችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ የሁለችንም ቤት የለው ችግር ነው እረሰችን የምናድንበት መንጋድ ስለምታስተምራን ከልብ እናመሰግናልን እግዚአብሔር ከዚህ የበረጣ ፀጋን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @zinashzinash3751
    @zinashzinash3751 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም መምህር እንኳ አደርሰህ የእናታችን የቅድስት ድግል ማርያም🙏🙏🙏🙏

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    የግዚአብሔር ስሙ ተመሰገነ ይሁን መምራች በውነት እጅግበጣም ደስየሚል ወይፈተና ነው
    እናም ለዚቤተሰብ የደረሰ አምላክ ይክበር ይመስገን
    ለነሱየደረሰ አምላእ እኛንም ይጎብኘን መምራችን
    አተን አለኛ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥክ🙏🙏

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሣችሁ አደረሠን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 👏

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ሁለም ሰው ይሄን ገጠመኝ ቢሰሙ እኮ ሁሉም ሰው በሰላም በፍቅር ይኖሩ ነበር ምክን ያቱም የሰው ጠላት የለብንም ብለው ሁለም በፆሎት ይተጉ ነበር በጣም ደስ የሚል ነው እና እና የሰባኪው እና እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ጀግና እናት ናቸው መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን አሜን፫

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገነ በእውነት የእርሱ ሥራ መምህራችን የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬ ዘመንህን ይባርክልንከመልካም ዛፍ መልካም ፍሬ አይደል ከአንተ ደግም ለሌላ መምህር የእርሱ ደግሞ ይቀጥላል ሁሉ ነገረ የመነፈስ ቅዱስ ሥራ ሰለሆን ይቅጥላል ተመሰገነ አምላኬ ሰባኪው ወንድማችን በርታል ቀጥልበት

  • @mulumegos6834
    @mulumegos6834 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ አበራ ፈጣሪ ይባርክህ የኔ መልካም ህይወቴ ባንተ እና በእግዚአብሔር እርዳታ ተቀይሯል🙏❤

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው በጣም ደሰ ይላል ተባበሩ ( በጣም አለኝ የሰው መመለሰ ) አዋ ቀጥልበት በርታ አዲሱም መ/ህምር

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ስጠብቅህ ነበር ዛሬኮ ልደታ ናት እኳን አደረሳቹ አደረሰን ባላቹሁበት ልደታዬ ትጠብቃቹ ትጠብቀን አሜን፫ ሰላም ለሃገራችን ይሁን አሜን፫

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለነዚህ ቤተስብ የደርስ አምላክ ለሁላችንም ይድርስልን መምህራችን የእውነት ለእናትህ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ለመምህራችን መምህራኖቻችን እንደ መእመኑ ቢነቁ ነው ስንት ነፍሳት ይድኑ ነበር ለነሱ እንደዉ ቀላል ነሽ እግዚአብሔር የቤተ ክርስቲያን መዥግር ደብተራን ነኝ ብሎ አጭበርባሪ መፍስ ይቀልልን መምህር በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አደረስህ ለልደታ ልማርያም መምህራችን እንዲሁም የተዎህዶ ልጆች 🌹✝️🌹✝️🌹✝️🕊️🕊️🕊️

  • @azebshefirawo1050
    @azebshefirawo1050 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለልደትዬ አደረሳችሁ 💐🌷🌹🥀🌺🌸🌼🌻

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን, እኔም ያንተን ትምህርት
    አየተማርኩ አሁን ሙሉ ቤተሰቤ ልንቀበል ነው.
    ምህረተ አብ ብላቸሁ በ ፅሎት አሰቡን, እግዚአብሔር የርዳን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሄን ለአደርገ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችነንም ለዚህ ክብር ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እርዳን ጌታ ሆይ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ካንተ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው እግዚአብሔር ፀገኡ ያብዛልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከጎንህ ትሁን 🙏🙏🙏

  • @tymordoha
    @tymordoha ปีที่แล้ว

    ቅዱስ መዳነሌም የቀረዉን ያዉጣልን ይፈዉሰን አሜን❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በ ጣም ደስይላል ጎዶልያስ ተስፋ ስላሴ የቅድን ፀሎት አይለይህ

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ከሰባኪዎች ከዚህም በላይ እጠብቃለን መተጋገዙ ባለብዙ ፍሬዎች ያደርጋል በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር ጠላቶዎችህ የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬዉ ገጠመኝ ልዩ ነዉ ♥️🙏🌾🍃 ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን እንወድሀለን እግዚያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ
    @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልኝ መምህራችንፀጋው ያብዛልህ ለርሳቸው የቀየረ ኣምላክ ለኛም ይቀይረን መድሃኒኣለም መጨረሻችን ያሰምረልኝ ለሁላችን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እኔ በበኩሌ ድንቅ እና ጉድ ባልኳቸው በገጠመኞችህ ተምሬበታለሁ ከተኛሁበት ባንኛለሁ ቃላት የለኝም ላነቃቃን አገልግሎት ለበለጠ እንድትተጋ
    ልዑል እግዚአብሔር ጉልበት ብርታት ይሁንህ አሜን አሜን አሜን🙏የወንድማችን ግጥም ልብ ይነካል
    አልገባ ብሎናል ሞቶ የጻፈው እውነት😭😭😭እውነት ነው ማስተዋልን ያድለን የትላንቱን ገጠመኝ በእንባ ነው ያዳመጥኩት የደስታ እንባ😭😭😭 ልቤ በመንፈሳዊ ቅናት ተሞላ ❤😭ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏❤

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij3663 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ምናለ አንዳንድ እያሉ ሳባኪወቻችንም ሁላ በገባቸው ስለመናፍስት ውጌያ
    የሰባኪውን እናት በጣም አድናቂዋ ነኝ እናትነት እንዲህ ነው ቤት ወስጥ በልጅ መስራት በልጆ የሰራችው ስራ ነው ቡዙ ነፍሳትን አዳነ ይህ ማለት የናቲቱ ጥንካሬ ነው ምናለ ሁሉም እናቱች እንደሶ ቢሆኑ ኢትዮጵያ እንደዚህ አትሁንም ነበር
    ሰባኪው መምህራችን ደሞ ቀጥልበት ልክ እንደመምህር ተስፋዬ ብትሆን ተባብራቹህ በጫትም በሱስም የደነዘዘውን ወጣት ብቁ የተዋህዶ ልጅ ይሁናል በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ይሁናል።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን እናታችም እዲሜ ይስጠወት እደርሰወ አይነቶች እናቶችን ያብዛልን በጣም ደስ ይላል መጨረሻው በርታልን መምህራችን ❤እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር አምለክ የያንዳዳችንን ቋጠሮ ይፍታልን አሜን አሜን አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ድንቅነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤️✝️

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ተከፈት እንካን ደህና መጣህ መምህሪ በእውነት እግዚኣብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እኛም ለቅዱስ ቅርባኑ ያብቃን ከስደት መለስ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🙏💒🙏💒🙏💒🙏🙏💒🙏💒🙏💒ደሞ ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤

  • @ሐናባዬቲዩብ
    @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተመሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @temesgen6707
    @temesgen6707 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋየ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 2 ปีที่แล้ว

    መምህር አግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አመአምላክ ከነ ልጇ ከጎንህ አትለይክ በፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል

  • @agereethiopia4486
    @agereethiopia4486 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔንም ለዚህ ቀን እንዲያደርሰኝ በፆሎት አስብኝ ዐለተ ማርያም መምህር

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እውነት ይገርማል ፣ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የድካማቹ ፍሬ እንድታዩ ስለረዳቹ ለእናንተ እኔ ደስ አለኝ።
    የደብተራ መተት በስላሴ ሰም የተመታ ይሁን ; አሜን !

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝነው መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትም ወይ ፈተና መምህር የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን በእውነት መምህር ግርማ እንዲሁም መናፍስትን የሚያጋልጡ አባቶቻችን መምህራኖቻችን የበለጠ ፀጋውን ያብዛልን እኛም በጣም ብዙ ነገሮችን እየተማርንበትም እየተረፍንበትም ነው መምህር በእውነት አንተ ትለያለህ የበለጠ ደሞ በአካል አግኝቼህ ብዙ የተለወጥኩባቸውን ነገሮች እስክነግርህ ጓጉቻለሁ ስልክህ ሊያገናኘን አልቻለም አመተ ኢየሱስን ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲🤲🤲 አመሰግናለሁ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና እናት
    መምህር ገጠመኝ እየተዋበ ነው የሄደው
    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዴት መመረጥ ነው እኔ ደካማ ነኝ በፀሎት አግዙኝ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ! የሳምንቱ ምርጥ ገጠመኝ ብየዋለሁ። በጣም ደስስስስስስ የሚል አቀራረብ እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ። ተስፋ ስላሴ መምህራችን እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደምልህ። ⛪️🥰

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኪ

  • @ሀአየየ
    @ሀአየየ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርየ የእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የኛ እንቁ መምህር ተሥፋሥላሤ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ መምህርየ እኔ በጣም ተቀይራለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏🙏በፆለት አሥቡኝወለተ ሠንበት እያላችሁ ወገኖቸ

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ
    @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ ጸጋውን ያብዛላህ አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን ሁላችንም ወደቤቱ ይመልሰን እግዚአብሔር ይመስገን ኑርልን የዚህ ሁሉ መዳኛናችሁ

  • @Tewodrosegebire
    @Tewodrosegebire 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ፣በረከቱን ፣ ቸርነቱንና ፤ፍቅሩን ያብዛልህ መምህራችን ፦

  • @ሰላምወለተፃድቅ
    @ሰላምወለተፃድቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እደታደርክ እኮን አድርሳችሁ ለልደታ ማሪያም አገራችንንሰላም ያርግልን ትሳኢዋን ያሰማን
    ፍቅርን ሰላምን አድንትን እግዚአብሔር አምላክ ይሰጠን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል የሰማይ አምላክ ዋጋህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልክ አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🥀