255ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእምነት የተሞላች ሚስት ባሏን በጥበብና በእውቀት ከገባበት ረመጥ ታወጣዋለች እንጂ አትፈታውም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 531

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 3 หลายเดือนก่อน +61

    መታደሏ የምር እግዚአብሔር ለሁላችንም እምነት ጽናት ማስተዋል አድሎን በምግባር በሐይማኖት ያጽናን ☝️🙏
    መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ይጨምርልህ🙏

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 3 หลายเดือนก่อน +67

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 አዲሱ ዓመት 🌻🌻️
    🌻🌻 የቅዱስ ቁርባን 🌻🌻
    🌻🌻 መቀበያ ይሁንልን 🌺🌺

    • @AbeAbe-g8l
      @AbeAbe-g8l 3 หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏

    • @hirutshmelis3234
      @hirutshmelis3234 3 หลายเดือนก่อน +2

      amen

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @HhdFvgd
      @HhdFvgd 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

    • @hannawubshet3715
      @hannawubshet3715 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @ስሜንእመቤቴታቃለች
    @ስሜንእመቤቴታቃለች 3 หลายเดือนก่อน +46

    የመምህር ተማሪዎች እባካቹ ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳን ፀሎት ካችጋር ይሁን

    • @BuzuSame
      @BuzuSame 2 หลายเดือนก่อน +1

      Egziabher yasbshe ehte

  • @YayashYayash
    @YayashYayash 7 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚች መንፈሳዊ እናትግስተኛ ሴትእኛንም ያድርገን ምክንያቱም ትግስት ትልቅ ዋጋ አላት

  • @AdanuAdanu-mb1nj
    @AdanuAdanu-mb1nj 3 หลายเดือนก่อน +37

    ዛሬ የሰላቢ መንፍስ ታድሶብኝ በጣም ጨንቆኛል በፀሎታቹ አስብኝ አፀደ ማርያም ብላቹ

    • @zerfeworku4354
      @zerfeworku4354 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እሕቴ

    • @ኤፍታህበለኝጌታየ
      @ኤፍታህበለኝጌታየ 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቅዱሥ ሩፉኤል ያሥብሽ

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 3 หลายเดือนก่อน +1

      እመቤቴ ኪዳነምህረት ታስብሽ እህቴ

    • @kalu546
      @kalu546 3 หลายเดือนก่อน

      እንዴት አወቅሽው በስላሴ ስም ፈጣሪ ይፈውስሽ😢

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 3 หลายเดือนก่อน

      የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ያስብሽ እማ ፀልይ ስገጂ በርች ለድንግል ማርያም አልቅሰሽ ንገሪያት ታስርልሻለች እመ አምላክ🤲🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 หลายเดือนก่อน +14

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤

  • @tigistgetenetasfaw2524
    @tigistgetenetasfaw2524 3 หลายเดือนก่อน +30

    የኔም እይወት እንደዚህ ነው ለ7ዓመት ሰንት መሰዋት የከፈልኩበት ትዳሬ ፈርሶብኛል ልጄ አባቴ ትለኛለች ከፍቶኛል በሰደት ነው ያለውት ልጄን ለማሳደግ መስራት አለብኝ ምህርተ መሰቀል ብላቹ በፀሎታቹ አሰቡኝ😢😢😢😢

    • @AsterBany
      @AsterBany 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሸ እማዬ😢😢😢 እግዚአብሔር ያስብሸ እኔም ከትዳሬ ተለይቻለው😢😢

    • @nibretinigatu3920
      @nibretinigatu3920 3 หลายเดือนก่อน +1

      Egziyabher yaseben enji kebadi new😢 ehitoch

    • @MasyeMsi
      @MasyeMsi 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔማ ይለያል 21አመት ሥንት መሠዋት አረኩ እደእናት እደሚሥት ሆኞ ምን ላድርክ ምህር በላዬላይ ስንት ነገር ሆንኩ ግራገብቶኛል❤❤

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@MasyeMsiአይዞን በፀሎት በርቱ ታገሱ በትዳር መፅናት መስዋእት መክፈል በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይ ዋጋ ያሰጣል የትእግስት ዋጋን በብዙ ገጠመኞች ተምረናል ካላዳመጥሽው ገጠመኝ 23 መሰለኝ ስሚው

    • @meseretmelaku2745
      @meseretmelaku2745 หลายเดือนก่อน

      እ/ር ይመስገን!!! መምህርየ እኔ ግን ያልገባኝ ቅዱስ ቁርባን ባል ሌላ ክልል ሚስት ሌላ ክልል ሆነው መቀበል ይቻላል?

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 3 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን ለባታ ለቅዱስ እያቄም ወ ሀና ቅዱስ ዘካርስ አመታዊ መታሰብያ በአላቸው አደረሰን አደሰሳችሁ

    • @eftah21
      @eftah21 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤🎉🎉🎉

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 3 หลายเดือนก่อน +2

    ገራሚ ገጠመኝ ነው አቤት ፅናት እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ❤😮 እኔም አደለም ልጅ ወልጀለት ቀርቶ ባልወልድም የእግዚአብሔርን ፈቃድ እጠብቃለሁ እንጅ ምንም ቢበድለኝ እንፋታ የሚል ጥያቄ አቀርብ አይመስለኝም 😮ብቻ ዋናው ነገር አምላክ ከመሰናከል ከማሰናከል ይጠብቀን ከመልካም ይግጠመን 🤲

  • @AemteMaryame-qu7gl
    @AemteMaryame-qu7gl 3 หลายเดือนก่อน +10

    እሚገርምህ መምህርየ በህልሜ ስለ ትዳር እያውራህ አይቸህ ነበር የህሜ ፍች ደርሶኛል አመስግናለሁ❤❤❤ ያላገባን በስደት ያለን ከስደት መልስ ስንገባ ለትዳራችን እንደ እህታችን ለመሆን ይርዳን አሜን በሉ ቅመሞችዬ🙏🙏🙏
    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እኔ ብዙ ትምሬበታለሁ በፍጣሪ ፍቃድ ትዳር ስይዝ. ይጠቅመኛል ጥሩ ስንቅ ነው እንደ እህታችን ታጋሽ ፀላይ መሆን ይኖርብናል ያላገባን በዝግጂት ያገባችሁ ደሞ በመካከላችሁ ያለውን ነገር በሁለታችሁ በኩል ከፈጣሪ ጋር ሆኖ መፍትሔ ማምጣት ነው.
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርየ❤እማ አምላክ ትጠብቅህ

    • @Tsehaykasyoutegan
      @Tsehaykasyoutegan 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @atsede3733
      @atsede3733 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @TsedeneiaHailu
    @TsedeneiaHailu 3 หลายเดือนก่อน +11

    እመቤቴ ማርያም እንደዚች ጠካራ ሴት ታድርገን 2017 የንስሀ ልባችን ተፀፅቶ ምንመለስበት የይቅርታን ልብ ትስጠን ወደ ልጇ ታማልደን ታቅርበን ታስታርቀን አሜን አሜን አሜን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +12

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወደ ክፍለ ሀገር የበለጠ ቢሰራጭ ትምህርቱ ጥሩ ነው

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 3 หลายเดือนก่อน +3

    በእመነት መፅናት በእውነት እዴት ይታደሉታን እግዚአብሔር አምላክ
    እኛንም በእምነታችንያጠክረን
    መምህር አተንም ከዚህ በላይ
    ፀጋውን ያጎናፅፍልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ እንቁ መምህር 💙በእውነት በታደልን ነው በእምነት በፅናት መቀጠል እግዚአብሔር ስመርጥ ነው
    የኤድስ አመት ገጠመኝ የመጀመሪያ ነው እና እግዚአብሔር ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን በስደት ያላችሁ እናቶቼ የስደታችን መጨረሻ ያድርግልን 2017🌻

  • @boga-ei3eg
    @boga-ei3eg 3 หลายเดือนก่อน +70

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 หลายเดือนก่อน +3

      እመአምላክ ታስብሽ

    • @elsyhaddad2656
      @elsyhaddad2656 3 หลายเดือนก่อน +1

      Fetar yasebsh

    • @ኤፍታህበለኝጌታየ
      @ኤፍታህበለኝጌታየ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እመ አምላክ ታስበን እህቴዬ

    • @user-qi2up4xo1As
      @user-qi2up4xo1As 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዝአብሄር ያስበሽ🙏🙏

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን ❤❤❤እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን መምህርዬዬ በጣም ጡር አስታመር ትምርት ነው እግዚአብሔር አምላኬ አንድ እህታችን ልቤ የስጠለኝ በ እውነው 🙏🙏🙏

  • @RozaGslassie-il2ie
    @RozaGslassie-il2ie 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረቡኒ በዚ ዓመትበዚ ገጠመኝ ደግሞ ሰዉን የሚቀየርበት መምህራችን በረከት የምታፍስበት ዓመትን ያርግልን❤

  • @getieminzebenu2224
    @getieminzebenu2224 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ምን አይነት ልቦና ቢሰጣት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን እባክህን ፈጣሪዬ ለሁሉም ሰው ይህን ልቦና ይሰጥ

  • @Burtukan-o2s
    @Burtukan-o2s 3 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ ስትጀምር ጀምሬ አብሬህ ነበርኩ ብዙ ተማርኩ ምስጋና ለእግዚ አብሔር ይሁን የሰይጣን ስራ እረቂቅ ነዉ ትግስት ፅናት ማስተዋል ይጠይቃል አንዴ ሲጥለኝ አንዴ ስታገለዉ እየተዋደቅን አለሁ ሀገሬ ገብቸ ንስሀ ገብቸ መቁረብ እፈልጋለሁ ከዛ ወደ ቤተሰቦቸ አምልኩት ሄጀ ማስጣል እፈልጋለሁ የማይመለክ ጉድ የለም እኔ በአል ነበረ የሚመስለኝ አሁን ግን ስንቱን ጉድ ሰማሁ ተማርኩ አይ የሰዉ ፈተና መምህር በርታልን እድሜና ጤናን ከነቤተሰቦችሁ እግዚ አብሔር ያድልልን አሜን፫ እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢😢የሀጢያቴ ብዛት ሞልቶ ይፈሳል የንስሀን እድሜ አምላከ እስራኤል ያድለኝ ዘንድ😢

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 3 หลายเดือนก่อน +21

    ወልደ ጨርቆስ ብላችሁ ወንድሜን በፀሎታችሁ አስቡት ቤተሰቦቼ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዴት ደስ ይላል በማርያም ወይ ትግስት ወይ ፈተና ይህ ሁሉ የሰራተኛይቱ ደግነት ነው ❤ እመቤታችን ትጠብቅሺ እህቴ.

  • @henna9179
    @henna9179 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሠላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የልዑል እግዚአብሔር ልጆች መምህር እናመሰግናለን❤

  • @Selam-xr9lz
    @Selam-xr9lz 3 หลายเดือนก่อน +51

    መምህር በጣም ጭንቅ ብሎኛል 😢 በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ 😢

    • @roziawoke1301
      @roziawoke1301 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብሽ

    • @Selam-xr9lz
      @Selam-xr9lz 3 หลายเดือนก่อน

      @@roziawoke1301 አሜን እማ

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 3 หลายเดือนก่อน

      ባእታ ማርያም

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ፍርሃት ጭቀት ዉስጥ ነኝ😢😢😢በጣም ፈራሁ አቤቱ አምላኬ ፈጥነህ ድረስልኝ😢አሁንስ ደከመኝ😢😢ወለተ ስላሴ እያላችሁ እርዱኝ በፆሎታችሁ የኔ ደግ ቤተሰቦች❤

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 3 หลายเดือนก่อน

      @@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እግዝአብሔር ያስብሽ

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 3 หลายเดือนก่อน +3

    በውነት ሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ትምህርት አግኝቼብታለው ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ ❤❤❤

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን መጣህልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jhgfgg1610
    @jhgfgg1610 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤልና ወለተ ማሪያም ወለተ አማኒኤል ገብረ ማሪያም በላቹ 🙏በጸሎት አስቡን 🙏🙏

  • @EmebetKifle-b9h
    @EmebetKifle-b9h 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @Ysira-t
    @Ysira-t 3 หลายเดือนก่อน +11

    ከለሊቱ 6:35 እያዳመጥኩ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @AshuKebede-mf7dk
    @AshuKebede-mf7dk 3 หลายเดือนก่อน +12

    መምህር እደውላለሁ አድሜህን ያርዝምልን በፀሎት አስበኝ አርከፃዲቅ

    • @Abenezer653
      @Abenezer653 3 หลายเดือนก่อน +1

      ስልክ ቁጥሩን እባክህ አጋራኝ ወንድሜ🙏🏼

    • @HaymiTUbe41
      @HaymiTUbe41 2 หลายเดือนก่อน

      በማርያም ስልክ ቁጥር ስጠኝ እሚገኙበትን🙏

  • @teklegebrebrhan1946
    @teklegebrebrhan1946 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጸሎታችሁ ኣስቡኝ ተክለሃይማኖት ብላችህ
    መምህራችን በኣንተ ትምህርትህ ተለውተናል ንሩልን መምህራችን አናመሰግንሃለን ❤❤❤

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 3 หลายเดือนก่อน +3

    እባክህ መምህርየ መቅደሰ ማርያም ብለህ ፀልይልኝ ፈተና ውስጥ ነኝ 😢😢😢

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ተለቀ መከር ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛህ

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወልተ ሰንብት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስበኝ

  • @aberaabdeta-cd9ho
    @aberaabdeta-cd9ho 3 หลายเดือนก่อน +9

    Nagaan sinif yaatuu bagaa nagan nuf debiitanii barsisa keenyaa ummrii dhera nuf jiradhaa🙏

    • @Fanto-p2k
      @Fanto-p2k 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ameen hundumaa kenyaaf haa taa'uu❤❤❤❤🤝🤝🤝

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻በህይወቴ ትልቅ ትምህርት ወስጄበታለሁ እራሴን እንድፈትሽ አርጎኛል አመሰግናለሁ በዉነት ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤❤

  • @ኤፍታህበለኝጌታየ
    @ኤፍታህበለኝጌታየ 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኮን ደህና መጣሃለን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 3 หลายเดือนก่อน +6

    መምህራችን እንኳን ለ2017 አመተ ምህረት በሰላም አደረሰህ ከነቤተሰብህ

  • @ba7359
    @ba7359 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትባርክ አይናችን እንድንገልጥ ስላደረከን አመሰግንሃለን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ !!!

  • @የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ
    @የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እንኳን ደእና መጣክ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለናታችለባታማረያምአደረሳችሁለአባታችንአቡነዜናማረቆስመታሠቢያወራዊባእልአደረሣችሁአደረሠን ሙምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሳችሁ አደረሠን አሜን በእውነት ደስ የሚል አሰማሪ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህር በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እስከ ቤተሠብህ ለዘላለም ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን በአዲስ አመት አዲስ ልብ አዲስ መንፈስ እግዚአብሔር ያድለን በእውነት አሜን 🤲🤲🤲
    የመምህር ተማሪዎች የተዋህዶ ልጆች በሙሉ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ በአዲስ አመት ተምሬ እለወጥ ዘንድ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ አትርሱኝ ጌታ ሆይ ሠው አድርገኝ🤲🤲🤲

  • @kedeset
    @kedeset 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር በድሜ በጤና ያኑርክ

  • @LileTufa
    @LileTufa 3 หลายเดือนก่อน +153

    የአውደ አመቱ የመጀመሪያ ገጠመኝ የምንለወጥበት ዘመን ያድርግልን

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 3 หลายเดือนก่อน +5

      ❤Amen❤ Amen ❤Amen❤
      ❤Amen ❤Amen ❤Amen❤
      ❤Amen ❤Amen❤ Amen❤

    • @የተክልዬ24-sx2cv
      @የተክልዬ24-sx2cv 3 หลายเดือนก่อน +4

      Amen ❤🙏❤🤲❤
      Amen ❤🙏❤🤲❤️
      Amen ❤🙏❤🤲❤

    • @alemdesta454
      @alemdesta454 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @hannawubshet3715
      @hannawubshet3715 3 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @Eftah13
      @Eftah13 3 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤

  • @እሙጋልተዋህዶ
    @እሙጋልተዋህዶ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ በጣም ደክሞኛል😢😢😢

    • @Sara-j4n5r
      @Sara-j4n5r หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ😢

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 3 หลายเดือนก่อน +31

    እኔስ በጣም ሰነፍሁኝ
    እስኪ በፆሎት አስቡኝ
    ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ❤

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 หลายเดือนก่อน

      አንች መበርታት አለብሽ እንጅ የምን አስቡኝ ነው። እንች መጣንከር አለብሽ

  • @LiyaAraya-v1o
    @LiyaAraya-v1o 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እንደዛሬ እየሳኩ ሰምቼህ አላውቅም ምክርህ በጣም ልክ ነው ግን አነጋገርህ በጣም ያስቃል መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የኛ እንቁ

  • @yosfebabi9024
    @yosfebabi9024 3 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር ይመሥገን መምሕር እኔ ባጋጣሚ ነው 120ኛ ገጠመኸኝን በአንድ ጒአደኛዬ መኪና ዉሥጥ ሰምቼ ነው እንደዚሕ አይነት ነገር አለ እንዴ ብዬ የጀመርኩት ሥለዚሕ አሁን እዚ ደረሥሁ ግን ግን ገና ከአንድ ጀምሬ መሥማት እንዳለብኝ ገባኝ ምክንያቱም አንዱ አንድ ነገር አንዱ ገጠመኝ ሌላ ነገር ሥለሚገልጥና ሥለሚያሣውቅ መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ ያገልግሎት ዘመንሕን ትባርክልህ

  • @YemariyamLgi
    @YemariyamLgi หลายเดือนก่อน

    ቃለህዎት ያሰማልን

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 หลายเดือนก่อน +18

    የ 2🌻🌻🌻17 የመጀመሪያ ገጠመኝ መስከረም 3/1/2017
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር👏👏
    ላይክ👍👍✅✅
    ሰብስክራይብ👈👈✅✅
    ሼር👈👈👈✅✅✅✅
    እናድርግ👈👈👈👈🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏🤲🤲

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል በማሪያም እዳረሱኝ❤

  • @BerkaBerkaBerkaberka
    @BerkaBerkaBerkaberka 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @TameratNegussie
    @TameratNegussie 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaitbelaysenait
    @senaitbelaysenait 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሪ እንኳን አደረሰክ መልካም አዲሰ አመት መምህሪ የእውነት ልክ ነክ ሰለ ሲንግል ማም እና ሰለ ሲንግል ዳድ ያወራከው እራሴን እንዳይ አድረገከኛን መምህሪ እግዚአብሄር ይባርክክ ቀሪ ዘመንህን የተባረከ ይሆንልክ ከነ መላው ቤተሰብክ

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @TewabechTewabech-j5q
    @TewabechTewabech-j5q 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዎለቴ ገብርኤል በፀሎት አስቡን

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስይላል መጨረሻው እኔ የተማርኩት ከትምህርቱ 1ኛ በሀይማኖት መፅናት 2ኛመታገስ በምንም ሆኔታ ብንፈተን ተስፋ አለመቁረጥ እና መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ❤እናመሰግናለን መምህርዬ በርታልን❤

  • @IggifjcucjhcNcjcckjccjx
    @IggifjcucjhcNcjcckjccjx หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን አድሜ ጤና ይሥጣችሁ👏👏👏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 หลายเดือนก่อน +26

    እንዃን ለባእታለ ማርያም ለቅዱስ እያቄም ወ ሐና ለቅዱስ ዘካርያርስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን

    • @Iskodar26
      @Iskodar26 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 3 หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ 💖

  • @defgech4438
    @defgech4438 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን አደረሳችዉ ወገኖቼ በፀሎታችዉ አስቡኝ ገብረ ሰንበት ወለተ ስላሴ ❤❤

  • @starzuzu2989
    @starzuzu2989 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መምህር. ያንተ ትምርት. እምነቴን እንድወድ. ለብዙ ነገርም እንዳውቅ. በፍቅር እንዳምጥህ. ትምህርትህ እረድቶኛል እድሜና ጤናን ከነቤተስብህ ይስጥህ

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የጸሎት ትጋት ውጤቱን ያየሁበት እናመሰግናለን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም ሰላም መምህራችን እንኩዋን በደና መጡልን መልካም አዉደ ዓመት . በ ተሎታቸዉ አሰቡይን ዎለቴ ጊዮርጊስ እባላለው 🌻🌻🌻❤️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌻❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ይህ መፈስ በቃ ካልነቃንበት ህይወታችን በከቱ ነው ማስታዋሉን ይስጠን ለሁላችን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣ መምህር❤

  • @emuyemuy886
    @emuyemuy886 3 หลายเดือนก่อน +2

    በስማም የሄማ የኔ ታሪክ ነው እባካችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ስላሴ

  • @getahuntelele637
    @getahuntelele637 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እመአምላክ ወላዲተ ቃል ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ 🤔ከዚህ ገጠመኝ እንደ በፊቱ የሆነ ቦታ ላይ የኔ ጥያቄ የሚመለስበት ወይ እኔን የሚመለከት ሳይሆን 100% ሙሉውን መልስ ያገኘሁበት ነው ::እኔ እኮ ባሌን ልፈታው ቀን ነበር የምጠብቀው ::እኔ በስልኩም በአካልም ይዤው ግን ለምን ይሄንን አረግህ ብዬ አልጠየኩም ዝምምም ነው የምለው እና ለሁለት ዓመት አብረን ስንቀመጥ አንዱንም ዓመት ሂጅ ውጭ ከቤት ነበር የሚለኝ እኔ ዝምም እለዋለው ጥየው አለመሄዴ እራሱ በጣም ያንድደው ነበር ጨቅጫቃ አደለዉም ቀበጥ አደለዉም ግን መንፈሳዊነት ይጠላው ነበር ::አሁን በሥራ ምክንያት እኔ ወደ ስደት ወጣው ተራርቀን ነው ያለን

  • @SsSs-fb7gv
    @SsSs-fb7gv 3 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ. እግዛቢሔር. የጠብቅልን. ቡዙትምህር. ት እየወሰድሁነው. በጥም አመሰግናለሁ በጥም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregwoinTesfa
    @HaregwoinTesfa 3 หลายเดือนก่อน +3

    መመህርዬ እንኳን ለአዱሱ ዓመት አደረሳችሁ አፀደ ማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @Yeneneshdjsvhaykxud
    @Yeneneshdjsvhaykxud 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MesertJejaw
    @MesertJejaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሔሪ ይጠብቅህ ወድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ተስፊ በቆረጥኩበት ሳአት ተስፊ እዳገኝ አድረገህኝል በፀለት አስቡኝ

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ አይነት ፅናትእምነት ትግስት ማስተዋል የሞላበት ሴት ያድርገኝ መድዬ ፅናቷ እና ፀሎቷ በጣም ደስ ይላል አምላክ አይለያቸዉ

  • @MuluHaile-bx8fv
    @MuluHaile-bx8fv 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ለኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን ፀጋ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ተምረንበታል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @صليعلىمحمد-ت5ط
    @صليعلىمحمد-ت5ط 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እኔቃልዬለኝምላተ መምህርዬ መድሐኒአለም ይጠብቅልን

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 3 หลายเดือนก่อน +7

    ተዉግን መምህር ስልክ አሳልን ተዉ😢

  • @muha72
    @muha72 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔባል ግን ታድለህ ይሄን የመሰለ ትምርት እየተማርኩ እዴት አይነት ሚስት እደምሆንልህ አስበዉ😍

    • @ኤፍታህበለኝጌታየ
      @ኤፍታህበለኝጌታየ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ነው እዴ🥰

    • @Neba_nebex
      @Neba_nebex 3 หลายเดือนก่อน +1

      ታድያ ቻናልሽ ላይ እየቆረጥሽ አጋሪ ይሄን ደንቅ ትምህርት❤

    • @KalKal-w7s
      @KalKal-w7s 3 หลายเดือนก่อน +1

      New enda ❤

    • @muha72
      @muha72 3 หลายเดือนก่อน

      @@Neba_nebex እለቃለሁ ቲክቶክላይ የዩቱብ ሰዉ እኳን አይደለሁም

    • @abc12452
      @abc12452 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንዲ እያልኩ ፍቅረኛዬ ላይ እየጎረርኩበት ነዉ😂😂😂😂😂ፈጣሪ ይርዳን

  • @KkhhKk-sn8gk
    @KkhhKk-sn8gk 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ ከእወቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወድማችን

  • @bezyfekr6402
    @bezyfekr6402 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እውነት እግዚአብሔር የሁላችንን ትዳር ይጠብቅ ይባርክልን መምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍🙏

  • @ፅጌማርያምየድንግልማርያም
    @ፅጌማርያምየድንግልማርያም 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ በትንሹ ተስፋ የሚቆርጥ እና ሰነፍ ማነው በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው
    ቅዱስ ዮሐንስ ወለድ ነጎድጓድ በረከትህ ይደርብኝ ፀሎትህ ይርዳኝ

  • @Wenshattameru
    @Wenshattameru 3 หลายเดือนก่อน +4

    በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደተ አሞኛል ወገቤ በጣም እያመመኝ ነው አሁንስ አልቻልኩም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም😢😢😢❤

  • @NununuguseNunu
    @NununuguseNunu 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር. እንኳን. አደረሰህ. አዲሱን. አመት. ሰላም. ያድርግልን. በፀሎትህ. አሰበ ን.

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የአምላክ ሰላም አብዝቶ ይስጥህ

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ይስማልን መዳን በማንም የለም በድንግል ማርያም ልጅ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ገና እንበዛለን

  • @yduedydygsys
    @yduedydygsys 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኣባ በጣም ሁሌ እጨነቃለው በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ብሎ ይፀልዩልኝ😢😢

  • @SebleMuhe-v3f
    @SebleMuhe-v3f หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @HelenKopacz-et9nq
    @HelenKopacz-et9nq 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን ያደላት በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር የሁላችንም ገደለ ይስማን ሃናማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ።

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር፡በእዉነት፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥልን፡ፀዳለ፡ማርያም፡ከቤተስቦቼ❤❤❤አሜን፪

  • @ethiopiaabyssinia1216
    @ethiopiaabyssinia1216 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks!
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
    ዘመኑን የዋጀ በጣም አስተማሪ 👉ህይወትን የሚቀይር ትምህርት ነው።መምህር ዘመንህ ይባረክ። 💚💛❤
    መምህር:- በአባታችን በመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት
    በቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ትምህርት
    ባንተ በወንድማችን በመምህር ተስፋዬ
    ትምህርት በጣም ብዙ ነፍስ ድኗል ፣እየዳነም ነው ፣ ይድናልም። የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏 አሜን

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለሁ በወጣ ይተካ

    • @ethiopiaabyssinia1216
      @ethiopiaabyssinia1216 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን መምህር እግዚአብሄን የተመሰገነ ይሁን።​@@eftahtesfasilase4230