ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዛሬ ከኃላህ ያደረከው የጌታዬ የመስቀል ምልክት ልቤን ነካው 😢ክብር ላንተ የኔ ጌታ ቸሩ መድኃንያለም 🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️ጌታ ሆይ ዘረኝነትን አስታግስልን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 🙏🏿
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Iwunet new ihite inem liki indachiwu minim alaqim neber gin izi kemexawu bewala new yawekut❤️
Egzabiher yixebiqishi ihite
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው መምህር
አዎ በእዉነት ለበጎ ሆነልን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
ለኔም በእዉነት🥰🥰🥰
መምህር አንተን አዳምጨ ተለውጨ ነበር መልሸ ጠፋሁ በፀሎት አስቡኝ በማርያም ወለተ ገብርኤል ብላችሁ🙏🙏😭
ቅዱስ ገብርኤል ከጥፋት ጎዳና በፍቅር አቅፎ ደግፎ ይመልስሽ እህቴ🥺 አይዞሽ ያላጠፋ ሰው ልክ ለመሆን አይሞክርም እየተንፏቀቅንም ቢሆን ከቤቱ እንዳንወጣ አምላክ ይርዳን🥺❤️🙏
በስላሴ ስም እውነት ይህንን ገጠመኝ እደ ቀላል የምናየው አይደለም እርግማኑ ባይነሳ ምን ያክል ህዝብ እደሚጨርስና 👐እደሚያጫርስ👐 እናስተውለው👐 እግዚአብሔር ይመስገን እና ከኋላ መስቀሉን ተመስጦ ያየ ማነው አባታችን💚💛❤ እግዚአብሔር 💚💛❤ወልድ💚💛❤ ስጋ ለብሶ መስቀል ተሼከመ👐 ተገረፈ 👐ቆሰለ👋 ሞተ 👋አፈር ለበሰ👋 በሲኦል ያሉትን ነፍሳት 👋ገነት ተከፍታ ወደ ገነት አስገባ👋 ለኛም እግዚአብሔር ቅርባችን ሆነ ዛሬ ከልባችን ከጠየቅን ዛሬውኑ የሚመለስልን ዘመን (አመተ ምህረት) ቁጭ አለን ።ወገኔ እባክህ በዘር በቋንቋ አንባላ የሰማይ ቤታችንን እናስብ ማነው በምድር እሳት ግባ ቢባል የሚገባ ?ማነው የፈላ ውሃውስጥ ግባ ቢባል ማነው የሚገባ እባክህ ወገኔ አስተውል ይች ምድር ለኛ ከንቱ ናት በፆም በፀሎት ካልነቃን ባዶ መሆናችንን እንረዳ ሞትንም ህመምንም ማጣትንም ሁሉንም መከራ መቀበል የምንችለው አቅም የምናገኘው ከእግዚአብሔር ስንሆን ብቻ ነው እናስተውል ..........
እኔን ይቅጠሩኝ በሃረብ ሃገር 34 ሺ ነው ደሞዜ እነሱ ግን እዳቅማቸው ይክፈሉኝና ልምጣ ስደት መሮኛል ቤተሰብን አግዣለሁ ለራሴም ቤት እየሰራሁ መጨረስ አልቻልኩም ኑሮው ተወዶ ሃገሬ እየሰራሁ ባሰራ ብዬ ተመኘሁ እደዚህ ያሉ ቀና ሰዎች ካሉ 🥰🥰🥰
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል እና ፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ላኔም ወዳጆቼ ናቸው የችግሬ ደራሾች በሥላሴ ስም ፍፃሜው ሲያምር እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ኢትዮጵያ ላይ ዘረኝነትን ያጠፋልን ፍቅር አንድነትን ያስፍንልን እጅግ በጣም መልካም ቤተሰብ ናቸው መድኃኔዓለም ይባርካቸው እሄ ለሁሉም ትምህርት ነው እማቤቴን መምህር ዕድሜክን ያርዝምልን ✝️
እንኳን ደሰሰሰሰ አለሸ እህቴ የአብረሐም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በእውነት አማችሁችሸን ከነ ባለቤትሸ እመብረሐን ትባረካቸው የአባታችን ለጻድቁ አቡነ ሐብተ ማረያም ረዲኤት ይደረብን ዘረኛነት አብዝቼ👉እጸየፉዋለሁ!!ተራ ሰው አይደለሕም መምሕረዬ ቅዱሰት ድንግል ማረያምን ብሰራት ያበሰረው ሊቀ መላዕክት ቅዱሰ ገብረኤል ይባረክሕ ይጠብቅሕ
የዛሬ ደሞ ለየት ያለ ደሰ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው በእውነት ለወንድማችን ትህትና የሰጠ ለኛም ይሰጠን
ይህህ ኮሜት አይቼ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት
@@arg2252 እሰይ በርች የኔ እናት
እንቁ ነህ የተዋህዶ አርበኛ እንደ አንተ አይነት መምህራን እልፍ ያድርግልን እግዝያብሔር አምላክ የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መልካም ፍሬነትህን አሳይሀል አንተም ያፈራሀቸው ፍሬ ሲያፈሩ እጅግ ደስ ይላል እድሜህን ያርዝምልን የሰው ፍፃሜው ሲያምር ነውና መልካሙ ፍፃሜህን የንፅሕተ ንፁሐን የቅድስት ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳምርልህ አሜን አሜን አሜን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንእንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የተባረከ ቤተሰብ ከራሱ አልፎ ለቤተክርስቲያን ለህብረተሰብ ለአገር ይጠቅማል ዘረኝነትን እግዚአብሔር ከምድራችን ያጥፋልን እኛ ክርሰቲያኖች ዘራችን የክርስቶስ አገራችን በሰማይ መሆኑን አምነን ዘረኝነትን አሽቀንጥረን ጥለን ረስተነው ለሰማያዊ መንግስት ዜጎች የሚያደርገንን የመንግስተ ሰማይ ቪዛ ቅዱስ ቁርባንን በነብሳችን ፓስፖርት ላይ ማህተም ተቀብለን የመንግስቱ ወራሾች ለመሆን በመንፈሳዊ ተጋድሎ እንድንበረታ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ይባርከን እመቤታችን ድንግል ማርያም አማላጅነቷ ይርዳን። የቅዱሳን አባቶች ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደዚህ ያሉመልካም ሰዋችን ያብዛልን አሜን በውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ዘረኝነት እግዚአብሔር ከአለም ያጥፍልን ሁላችንም የአዳም ዘሮች ነን እግዚአብሔር የክፋት ልቦናችንን ያጥፍልን አሜን
እሰይ አግዚአብሔር ይመስገን እደ መምህር ተስፋዬ እደ አባታችን መምህር መከራት ግርማ ወንድሙን አባቶችን ያብዛልን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ
አፈወርቅ ስላደረጋችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ይላል! ትዳራቸውን ይባርክልን! background ላይ ያደረከው የሰው ልጆችን ሁሉ ሸክም ተሸክሞ የሚራመደው መድሃኔአለም እጅግ ልቤን ነካው እኔን ከነሀጢያቴ ተሸክሞኝ ነበረ አለ ይኖራል። ቸርነቱ እያኖረኝ ነው! አፈወርቅ እግዚአብሔር በልሳንህ ላይ ሆኖ የብዙ ሰወችን ልብ እየነካ እየቀየረ ነው በርታልን አረመኔውን ዲያብሎስን በስራህ እያንጨረጨርከው ነው አግዚአብሔር ስለሚቀድምልህ ገና ብዙ ሰወችን ልባቸውን ነክቶ ወደ ብርሃን መንግሥቱ ይመራል!
እፁብ ድንቅ ገጠመኝ እንድህ ያሉ ታታሪ አባዋራወችን ያብዛልን አንዳንዴ መመረጥ ነው ልጅቱ እራሷ ታድላ እመብርሀን ትዳራቼውን ትባርክላቸው መምህር ላንተም የተሰጠህ ፀጋ ይለያል የስንቱ ሰው ነፍስ እፎይ አለች በዚህ ትምህርት!! የምትታገሰኝ የመላእክት አለቃየምታስተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ እሩፋኤል ድረስ እረዳቴ ድረስ የኔ ዋስ ጠበቃ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
መምህዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅች ከኔ የበርታችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው አብሳርው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አሁን ያለው ርብሻ ትግሬ አማራ ኦሮሞ አየተባባልን በብሄር እየተፋጃን ያለንው ከማሃላችን ገብቶ ሰውየው እንዳስታረቃቸው እኛንም ያስታርቀን 😢😢😢
እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር ለምታስተምረን መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ልብህ በእግዚአብሄር ብርሃን የተሞላ ይሁንልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልል እዴት ደስ የሚል ነው እሰይይይ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ዘረኝነት ይጠብቀን እኛ እኛ የክርስቶስ ልጆች ነን ዘር ለእህል ነው ዘረኝነት የዳቢሎስ ነው እህታለም እኳን ለስጋው ደሙ ለተቀደሰው ጋብቻ አበቃችሁ ስጋየን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው በረከታችሁ ይድረሰን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህይወትን ያሰማህ
የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!!! እውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን እመብርሀን እድሜ እና ጤና ትስጥህ!!! ወለተ አማኑኤል ነኝ መምህር በፀሎትህ አስበኝ!
No መምህር ራስን ማዳመጥ ልባችንን እግዚአብሔርን ማዳመጥ አለብን ሁሌ ጆሯችንን አፋችንን ቢዚ ማድረግ የለብንም ዝምታንና ራስን ማዳመጥን መለማመድ አለብን
ወይን ደሞ ሌላዉ የሚያሳስበኝ የነበረዉ አባታችን መምህራችን ግርማ አረጁብን ብየ እጨነቅ ነበር ግን ደሞ እግዚያብሔር የሳቸዉን መሳይ እደሚያስነሳልን ተስፋ ነበረኝ በየ ቦታዉ እደናተ አይነቶችን መምህር ያብዛልን በዚህ ዘመን አናተን ፈጣሪ ባይሰጠን ምን ነበር የሚዉጠን 32 አመት ሙሉ በከቱ የኖርኩ ጭቀታም ነበርኩኝ አሁን ግን በገጠመኝ አዲስ ሒወት ደስስስስ የሚል ሒወት እየኖርኩ ነዉ ተመስገንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😊😊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በመጀመሪያው በጣም የሚያሳዝን ብሆንም በመጨረሻም በጣም ደስ ይላል ቅዱስ አማኑኤል ይህ የዘረኝነት መንፈስ ነቅሎ ይጣልልን
ውይ መታደል እግዚአብሔር ሲያከብር ማን ሊያዋርድ ይችላል እንኳንም እርቅ ወርዶ ለወግ ማዕረግ ለስጋ ወ ደሙ አበቃሽ እህታችን እና ቤተሰቦቿ በአጠቃላይ ❤️❤️❤️ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ አስቡኝ የጀመርኩት የፍቅር ህየወት መንፈስቅዱስ እንዲፈቅድልኝ ፈተናዎቼን በትዕግት እንዳልፍ ፍፃሚዬን እንዲያሳምርልኝ በፀሎት አስቡኝ 😥🙏🙏🙏
መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
ደስ እሚል ፈተና ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤🙏🙏🙏።
ይህንን ዘረኝነት ከኢትዮጲያ ምድር ያጥፋልን ሁሉም ሰው በእግዚአብሔር መልክ እና አርያ የተፈጠረ ነው
ኦ አምላኬ ክብር ምስጋና ይደረስህ የድንግል ማሪያም ልጂ ምን ይሳንሃን እፁብ ድንቅ ነው በእውነት
አቤቱ እግዚአብሄር አባትሆይከዚህ ከዘረኝነት ወረርሽኝ ገልግለን አድነን ትልቅ በሽታነውና ማረን ፍቅርህን ስጠን አንተ ፍቅር ነህና አንድ አድርገን አሜን
ይሄን ችግር የሚያመጣውና እያመጣ ያለው ኦሮም ትግሬ እና አማራ ናቸው ከእንደዚህ ያለ የወረደ የቢሄር አስተሳሰብ ያሳፍራል እያፈርኩ ነው ። ይሄ የነኚ የሶስቱ ስራ እውነት በአለም ላይ የለም ። ጎበዝ በፍጥነት ከዚህ ከቤሄር አስተሳሰብ እንውጣ በድንግል ማሪያም ልጅ ስም እማፀንሀቸዋለሁ ከእነኚ ብሄር አንዱ ነኝ ተጎድተናል ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ዘረኝነትን ያጥፋልን
በእወነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምራር በከታቸዉ ይደረሰን በጣም ደስ ይላል ለነሱ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትደረሰልን አሜን👏👏👏💐💐💐💐
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደስ ይላል ጎዶልያስ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በጸሎታቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏እልልልልልልተመስገን
መምህር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን የሚመስሉ ብዙ አባቶች እየተነሱ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰገነ በእውነተ እሄ ነበረ ፍቅራችን ኢትዮጵያዊነት መምህር አምላካ ቅዱሳን ዘመንህን ይባርክልን መምህራኖናችን ካህን አባታችን የፀጋ ሁሉ ባለቤት ሞገሰ ይሁናችሁ እሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ክፉውን ጠላት ከመላ ሕዝባችን ይንቀልልን
መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ይሁንላቹሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርከው
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን መምህራችን የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር በሚወዳቸው ስራውን ይስራል እኔ የእህል ዘር ነበር የማውቀው እግዚብሔር ያከበረውን ሰው እራሳችን እያዋረድን ቁጭ ብለናል አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እታችን እግዚአብሔር እስከፍፃሜያችሁ ያዝልቃችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሰ እሩፋኤል ጥበቃው አይለይህ
ሠላም ሠላም። መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለአባ ኪሮስ መታሰቢያ እንድሁም ሰመአታት ፃድቃን መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ፈጣሪያችን የድግል ልጅ ቸሩ መደሀኒአለም ልቦናችንን ያብራልን አሜን የምሰማዉን በልቦናችን ይጣፍልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪
እግዚኣብሔር እድመና ጤና ይስጥህ መምህራችን ቅዱስ ሩፋኤልም ለኛ ይድረስሉን
በፀሎት አሰበ እስከቤተሰቤ
አባታችን ሊቀ ትጉሀን 🙏🙏🙏🙏
ክብር ምሥጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የሁላችንንም ልብ ይለውጥልን
ታሪክን የሚቀይር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይዘው ማን ይፈራል ድንግል ይዞ ማን የአፍራ ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም ደስ ይላል መምህር ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ 💚❤💛
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስቡኝወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና 😭😭😭
በእውነት የዛሬው ትምህርት በጣም በልቤ ሰምጦ ነው የሰማሁት ይሄም የኔ ታርክ ነው እረመምህር አረብ አገር ያለሁ አልመሰለኝም በአይነ ህልውና እያለሁ ምነው ባላለቀ ብዬተመኘሁ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በርታልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እንቁአችን
በአንተ ትምህርት ሳይሆን በእግዚአብሄር ምህረት ነው ሰዎች የሚድኑት
ቁርሴ እሲኪመስለኝ ድረስ ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሁሌም በተጣሉት እና በተናቁት ላይ አድሮ ብዙ ያደርጋል ይክበር ይመስገን መድሃኒ አለም አሜን
*_ውይ ተመስገን የኔ ጌታ ላንተ የሚንከፍልህ ዋጋ የለንም ተመስገን ከማለት ውጪ በእውነት በእህታችን ደስታ ተደስቻለሁ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን_*
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ። ልዑል እግዚአብሔር ቤተሰባችን በሙሉ ለፀሎት የተጋ ያድርግልን ።
የሁላችንም ቤት ቢፈተሽ አጋንት አየተጫወተብን ነው መምህር ባገኝህ ደስይለኛል እግዚአብሔር በምትሔድበት ይከተልህ 🙏🙏
እንኳን ደና መጣህ መምህር እኔማ ሱስ ሁኑብኛል የአንተን ትምህርት እራሴን የፈተሽኩበት ተጠቅሚባታለሁ እድሜ ይሰጥህ ህሊናን ማንቃት ድጋሜ እንደመወለድ ነው
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል በጣም ምረጥ ትምህርት ነው እሱ የይቅርታዉ ባለበት ሊኡል እግዝአብሔር ለሁላችንም ይቅር ይበለን። እርስ አገኘሁት በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን 🙏💕🙏💕🙏💕
መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው❤❤❤❤❤
ሙሽሮቹ ትዳራሁ ይስመርላችሁ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ በፍሬ ይባርካችሁ ከሁሉም በላይ የሆነው የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል እና እናንተን አንድ ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር አገራችንንም አንድ ያድርግልን 🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏
amen
Amen
ትዳራቸውን የአብርሐም እና የሳራ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መምህር በረከቱንና ፀጋዉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ሰዉ ተለዉጧል እያዳመጠ ነዉ የገጠር የከተማ ታሪክን የሚነካ ስለሆነ እጅግ በጣም ይገርማል ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ወደራሱ የተመለሰ ብዙ ህዝብ አለ ትራንስፖርት ላይ ሁሉ እየሰሙ የሚሄዱ ብዙ ሰዉ አይቻለሁ
እውነት በጣም ልዩ ገጠመኝ ነው እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው እመቤታችን የሁላችንንም እንቆቅልሽ ትፍታልን እህታችን በጣም እድለኛ ናት በእሶ ምክናት የሁሉም ታሪክ ተቀየረ እግዚሐብኤር ሲመርጥ እደዚ ነው
በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
በኡነት በጣም ደስ ይላል መምህር በጣም ትልቅ ገጠመኝ ነው ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው. እግዚአብሔር ይመስገን ያስደስታል. መምህር ለኔም የምስራበር ቤት የሚጾሙ የሚፀልዩ ፍልግልኝና. በነጻም ቢሆን እስራለው
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም አንዴት ነህ በጣም አስተማሪ አና የይቅር ባይነት ልብ ቢኖረን ይህ ሁሉ መከራ አይኖርም የባለታሪካችን ገጠመኝ በይቅርታ የማይፈታ ምን ነገር አለ አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የአብረሀም የሰራ ጋብቻ ያድርግላቸዉ በጣም ደስ የሚል ታሪከ ነዉ ስለ ሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን
መምህራችን ፈተና ገጠመኝማ አይዘግይብን የተመልካች እይታ ብዛት አነስተኛ መስሎ የሚታየው ምዕመናኑ የሚመለከቱበት የሰሀት እስኬጁል የተለያየና የተራራቀ ስሆነ ነው ከአገር ውስጥና ውጭ ያለውን ግዜ ልዮነት ከግንዛቤ ውስጥ ከተን ማለቴ ነው ሆኖም በገጠመኝ መሐል በማብራሪያ በምታስተላልፈው አስተምሮት ውስጥ ስለ ቅዱሳን አባቶች፣ስለ ንስሀ፣ስለ ወንጌል፣ስለ ነፍስ ውጋትና የመሳሰሉትን ትምህርቶቾ ስለምናገኝበት ፈተና ገጠመኝ እራሱን የቻለ ሙሉ ፖኬጅ የሆነ የእምነት አስተምሮትን ስለሚያካትት እባክህን አትዘግይብን መምህራችን።
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን ዝመሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን➕
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ተስፋዬ ደስ ሲል አባታችን መላኩ ቅዱስ እሩፋኤል በሁሉም ጓዳ ያለውን መርገም ያንሳልን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገንበጣምታምርነው
መምህርእድሜጤናፀጋውያብዛልሁላቹምበፀሎትአሱብኝፍቅርተማርያምእህተማርያምአደራ
በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እጂግ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን የሚገርመው ከተሰደድኩ 10አመቴ ትናትና ማማተብ የማልችል ልጅ ስዎችን አባታችን ሆይ እንዴት ነው የሚባለው ስላቸው አንቺ ቃላወቅሽ እኛ ብን ነግርሽ እንዴት ያገረሻል አለኝ ታዳ በዚህ አላበቃም እነሱ ፀሎት ሰደርሱ ለመስማት እኮ ጠጋ ብደምጥ ያች ዝብላ እኮነው ለማስመለስ ነወ እያሉ አየቀርቡኝ እናም በጣም ይሰማኛል አለመማሪ ብይ አለቅሳለሁ መፀፍ አልችል ማንበብ አልችል አንድቅን እግዚአብሔር ሆይ በይ አልቅሽ አንድ ጥያቄ ጠይኩት ይህም የጠየኩት ከብዙ ውጣ ውረድ መሃላ አባታችን ይሆ ብለህ አስተምረኝ አልኩት ቅዱስ ገብርኤል አባቴም 😭😭😭 እናም አንድቀን ዮቱብ ገባሁ ስገባ የአርቶዶክስ እንቁ አባታችን ዶክተር /መምህር ዘበነ ለማ ጋር ተያየን በጣም ለእኔ ታምህር ነው ፍደሎችን እያፀፈ ያስተምር ነበር እኔም ሳያገባኝ እያያሁ መፃፍ ጀመርኩ መምህር የሚፅፋውን እያልኩ ።።።።።። አባታችን ይሆ ጀመርኩ ተመስገን ከሁት አመት በሃላ የዛሬ አራት አመት መምህር ተስፋዬ ጋር ተገናኘን አሁን ሱስት አመት መስገድ መቀጥቀጥ ጀመርኩ ፈተናው እንዱለ ሁኖ ህውቴ ተቀይረ ገጠመኝ 172 እና171 ምን አልባት እንደኔ ምንገዱ የጠፋባችሁ ከላች ገጠመኞን ብቻ ሳያሁን ተስፋ ስላሴ የሚናገረው ግንዛቤ ውስጥ አስገቡት እኔ ጥቅም ሰላገኘሁበት ነው ። የተሰሳተ ፁህፍ ከጠፍኩ ይቅርታ አድርጓልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ወለተ ማርያም ወልደ ተክለሃይማኖት ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለበት ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን 🤲🤲🤲💚💛❤️መምህርዬ ኑርልኝ🙏🙏🙏
ሰላም መምህር ከዚህ ገጠመኝ የተረዳሁት በጣም ብዙ ነገር አዉቄለሁ ለምሳሌ አንድ ሰዉ ክርስቲያንነኝ ካለ ቄም በቀልን ትቶ እግዚአብሔር ፋቅር እኛም ፍቅር መስጠት አለብን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን አሜን ፫ ✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን ጽጋዉን ያብዛልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የርገማን መንፈስ ይገሰፅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት አባወራው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እውነትን የሚኖር ሰው ማለት ይህ ነው የአብረሐምና የሳራ ይሁንላችሁ ትዳራችሁ ሙሽሮቹ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ግሩም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በተመስጦ ነዉ ያዳመጥኩት የአግልግሎት ዘመንክን ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ መምራችን!
በእዉነት ግሩም ነዉ የእግዚአብሔር ስራ መምህር የማቶሳላን እድሜ ይስጥህ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ የሳራና የአብራሀም ጋብቻ ያድርግላችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ ወጋህን መዳኃነአለም ይክፈልህ (ቅዱሰ ሩፋኤል የኔ ባሌ ዉለታየ ካንተ ትምህርት ሰምቸ እህቴ ሙሹራ ሁና እሰከ አርግዛ ትወልድ ድርሰ በጣም ትታመም ነበር ከዛ ቅዱስ ሩፋኤል ለንየም ድረሰልኝ ብየ ሰመ ክርሰትናዋ ጺፈ መልክአ ቅዱስ ሩፋኤልን እየጸለይኩላት ምንም ሳትሆን ወለደች ከዛ ህጻኑም ታሞ ፍሩጅ ዉሰጥ ለተወሰነ ግዜ ተቀመጠ ግን ምንም ሳይሆን ወጣ አያተም እንደዛ በመናፍሰት ታሰራ ነበር ከዛ አሁኑ ሞተች እየተባለች የቅዱስ ሩፋኤልን ሰእል በፍረም አድርጌ ቤትዋ እንድሰቀል አደረግሁ ሳይታሰብ ዳነች እሰካሁንም አለች የኔ አሳብ አትሙትብኝ ሳይሆን ለንሳሃ እንድትበቃ ነው መምህርየ ብአለፈ1 አመት ዉሰጥ በተሰቦች በጣም ችግር ዉሰጥ ነበሩ ባንተ ትምህርት ምክንያት ግን እህቴ ቤት የእመቤታችን ና የቅዱስ ሩፋኤል እናቴ ቤት የመዳኃኔአለም አያተ ቤት የቅዱስ ሩፋኤል ሰእል አደኖ እንድሰቀል ካደረግሁ ባሃል ሁሉ ቀሰበቀሰ ተሰታካከለ እናትና አባቴም ተፋተዉ ነበር ታረቁ ባጠቃላይ ሰላም ሆነ ሰም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃላት የለኝም በእዉነት አሁንም ለቅዱስ ቁሩባን እንድቦቁልኝ በፀሎት ከሰብልኝ ወለተ ገብረኤልወለተ ተክለሃይማኖት ወለተ ሰንበት ሁላችሁም የወለተ ማርያም በተሰቦች እያላቹ አሰቡልኝ ዉዶቼ 🤲💓
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በጣም ነው አዝኝ የነበረው መጨረሻው በጣም ደስስስስ አሰኜኝ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ይህ ሁሉ መዳን ባተ ትምህርት ነው በርታልን እግዚአብሔር ይርዳክ ❤❤❤
ሰላም ውድ የትዋህዶ እህት ወድሞቼ የህታችን ሂወት የቀረአምላክ ስሙየተመሰገነ ይሁንልን ህታችን በጠም እደለኛነሽ በውነት በህታችን እና ቤዚቤተሰብ በዙነገር ተምሬበታለው ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ወልዳቹለመሳም ያብቃቹ እናተን የጎበኘ እኛንም ይጎብኘን ማስተዋሉን ያድለን 🙏🙏መምራችን ዝማሬመላአክትን ያሰማልን ቃለህወትን ያሰማል👏👏👏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏እኔ እንደዚህ አይነት ችግር አጋጥሞኛል እግዚአብሔር አንድፈቅድልኝ በፆለታችሁ አሰብኝ ወተ ሰንበት🙏🙏🙏
ሰላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህርዬ እንዴት ነህ እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ኪሮስ አመታዊ መታሰቢያ በአል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህቴ አዲስ አበባ ሰው ቤት ነበር የምትሰራው አሁን ላይ አድራሻዋ ጠፋብን እናቷ እየተጨነቀች ነው በፆሎታችሁ አስቧት ወለተ ስላሴ ትባላለች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ
መምህር እንዴት ነህ ሠላም ላንተ ይሁን አባቴ ትምህርቶችህን ካለፍ ቀደም እየተከታተልኩ ነው ሁሉም በሚባል ደረጃ በጣም ቆንጆ ና ትወልድን የማዳን ስራ ነው በዚህ አጋጣሚ እነዚህ ትምህርቶችህን ሳልሰማ ስላልሞትኩኝ እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቁ ለዚህ ቀን ስላደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫:
ስሚንቶ ለግንበኞች እውነት ነው መምህር ተግማማን እኮ ፈጣሪ የሰጠን መልክ ጠፋ
በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚያብሔር ይመስገን ስለ እመብርሃን ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ተክለ ጻድቅ እና ወለተ ሚካሄል ነን እውነት እንድትወጣ እርዱኝ መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን አባታችንን ያኑርልን ሰላም ሁኑልኝ
በጣም ይገረማል መምህረ በየቀኑ እያሰደመምከን ነው እድሜ ጤና ይሰጥልን እንቋችን ያብረሀም የሳራ በልጅ የምትባረኩበት ትዳረ ያድረግላችው
እህ ጋብቻ እድገት የቤተሠብጣጣ ይሄ ታሪክ የኔነው ያም ታሪክ የኔነው ጠንካራ ሆኜ ይሄን ግዜ አልፌ እኔም ለገጠመኝ መብቃት አለብኝ ቅዱሥ ሩፋኤል አንተ እርዳኝ ከኔ የማትለየኝ ውናቴ እመብርሃን እመ ብዙሃን አንች ፍቀጅልኝ
የኣብራሃም ሳራ ይሁንላቹ ሙሹሮች በጣም ደስ ይላል እኔም እናቴ በጣም በሆነም ባልሆነም ነገር ለሞያና ቁምነገር ኣያብቃሽ እያለች ትረግመኝ ነበር😓 ይሄው ኣሁን 29 ዓመቴ ነው እስካሁን ወንዶች ይመጣሉ በምን ምክንያት እንደሚጠላቸው ኣላውቅም እና እርግማን በጣም ከባድ ነው በፀሎታቹ ኣስቡኝ ለትዳር በጣም ጉጉት ኣለኝ ወለተ ሩፋኤል
ወደ እሱ ስንቀርብ መንገዳችንን ቀድሞ የሚያስተካክል አምላክ ስላለን እድለኞች ነን በእውነተ የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ለወንድማችን ትህትና የሰጠ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ይስጠን 🙏
እንኳን በሰላም ምጣክ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሄር ይመስገን❤💒🌹💕💞💞💞🌹🌹
ይህን ፣ዘረኝነትን ፣እግዚአብሔር ፣ሰላም ይላክልን 🤲🙏😥😥
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይትን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን።በነገርህ ላይ እኔም ዳንቴል እየሰራሁ ነዉ የምሰማህ እዉነት ነዉ አባታችን ብዙ ሰዉ አንቅተዋል አንተም እንደዛዉ ፈጣሪ ይመስገን እኔም ሰዉ የሆንኩት፣ ንሰሀንም የገባሁት፣ በረከቴም የተመለሰዉ፣ ቂም በቀልን እርግፍ አድርጌ የተዉኩት እናንተን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ነዉ። እግዚአብሔር ደግሞ አዳዲስ የመንፈስ ሴራ የገባቸዉን አባቶችን ያብዛል። ሙሽሮች ትዳራችሁ የአብራሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ጥሩ መንፈሳዊ ትምህርት ነው የተማህርኩትኝ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጤና ይስጥልን
በጣም ደስስስስ ይላል መምህራችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን የጨለመበት ሁሉ እንደዝህ ይብራለት
መምህሬ የዛሬው ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይመስገን ። ኢየሱስ ክርስቶስ ባዶ እግሩ የተሸከመው ግማደ መስቀሉ የኛን የውስጥ ጥላቻ በፍቅር ሊገዛው ስለሆነ እኮ ነው።ሰለ background ም እናመሰግናለን ። ከታራኩ ጋር ይዛመዳል ።ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ።
59ኛው ደቂቃ ላይ ያቀረብካቸውን አባት እንዲሁም ሌላ አንድ አባት እንደ መምህር ግርማ ያሉ አሉ ሳያቸው ደስታዬ ከመጠን በላይ ነው። እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን።
እግኣብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ክብርና ሞገስ ይሁነን ለሁላችን ኣሜን ተመስገን ኣምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🕊💒🙏🙏🙏🕊🕊🕊🌾🌷🌻🌾🌾🙏✝️✝️✝️💒🙏🙏🙏
በእውነት ይህንን። እድሰማ የፈቀደልኝ። ልኡል። ኦግዚያብሔር ይክበር ይመስገን። እኔንም እንደዚች ልጅ የጀረሰ ፈጣሪ ይርዳኝ ምክንያቱ እኔ እምወደው ልጁ የብሔር ልዩነት ስላለው ተቆትተውኝል። እና የእህታችንን የሰማ አምላክ። እኔንም ይስማኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
አየ መታደል ይገርማል በፀሎታችሁ አስቡኝ መአዛ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ ግራዉም ቀኙም የጠፈበት በተሰብ ነን😢😢😢😢
አባቶቻችን ያብዛልን መምህር ፍሬዎችን ያብዛልክ
ግሩም ነዉ እኔ በየ ጊዜዉ ኢሄ ገጠመኝ የለያል ይሄ ይለያል ማለት ተዉኩኝ ምክኒያቱም ሁሉም የራሱ የሄነ ድንቅ ትምህርት አለዉ ቃላት የለኝም!!አባወራዉ አባታችን በረከትዮት ይደርብኝ!!ግሩም ነዉ እንደዉ ኢሄን ዘረኝነት መድሃኒአለም ያጥፋልን ሁላችሁም ተባረኩልን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ በፀጋ ያድልልን!ትዳራችሁ የአብረሃምና የሳህራን ያድርግላችሁ!!!!
በዉነት እጅግ ደስስስስ የሚልና የሚያስለቅስ ነዉ የእግዚያብሔር ድንቅ ስራ አሰከረኝ መቋቋም እያቃተኝ ነዉ አቤቱ እግዚያብሔር ሆይ በመከራዉስ ያሉትን ወገኖቻችንን አንተ ትችላለህና በምክንያትህ ድረስልን ለመምህራችን ደሞ ያለምን ሁሉ ጥበብና ትግስት ያልብስልን ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን ምክንያቱም አንተ የምትኖረዉ ላንተ ሳይሆን ለኛ ለነፍሳት ነዉ!!!✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዛሬ ከኃላህ ያደረከው የጌታዬ የመስቀል ምልክት ልቤን ነካው 😢ክብር ላንተ የኔ ጌታ ቸሩ መድኃንያለም 🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️ጌታ ሆይ ዘረኝነትን አስታግስልን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 🙏🏿
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Iwunet new ihite inem liki indachiwu minim alaqim neber gin izi kemexawu bewala new yawekut❤️
Egzabiher yixebiqishi ihite
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው መምህር
አዎ በእዉነት ለበጎ ሆነልን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
ለኔም በእዉነት🥰🥰🥰
መምህር አንተን አዳምጨ ተለውጨ ነበር መልሸ ጠፋሁ በፀሎት አስቡኝ በማርያም ወለተ ገብርኤል ብላችሁ🙏🙏😭
ቅዱስ ገብርኤል ከጥፋት ጎዳና በፍቅር አቅፎ ደግፎ ይመልስሽ እህቴ🥺 አይዞሽ ያላጠፋ ሰው ልክ ለመሆን አይሞክርም እየተንፏቀቅንም ቢሆን ከቤቱ እንዳንወጣ አምላክ ይርዳን🥺❤️🙏
በስላሴ ስም እውነት ይህንን ገጠመኝ እደ ቀላል የምናየው አይደለም እርግማኑ ባይነሳ ምን ያክል ህዝብ እደሚጨርስና 👐እደሚያጫርስ👐 እናስተውለው👐 እግዚአብሔር ይመስገን እና ከኋላ መስቀሉን ተመስጦ ያየ ማነው አባታችን💚💛❤ እግዚአብሔር 💚💛❤ወልድ💚💛❤ ስጋ ለብሶ መስቀል ተሼከመ👐 ተገረፈ 👐ቆሰለ👋 ሞተ 👋አፈር ለበሰ👋 በሲኦል ያሉትን ነፍሳት 👋ገነት ተከፍታ ወደ ገነት አስገባ👋 ለኛም እግዚአብሔር ቅርባችን ሆነ ዛሬ ከልባችን ከጠየቅን ዛሬውኑ የሚመለስልን ዘመን (አመተ ምህረት) ቁጭ አለን ።
ወገኔ እባክህ በዘር በቋንቋ አንባላ የሰማይ ቤታችንን እናስብ ማነው በምድር እሳት ግባ ቢባል የሚገባ ?ማነው የፈላ ውሃውስጥ ግባ ቢባል ማነው የሚገባ እባክህ ወገኔ አስተውል ይች ምድር ለኛ ከንቱ ናት በፆም በፀሎት ካልነቃን ባዶ መሆናችንን እንረዳ ሞትንም ህመምንም ማጣትንም ሁሉንም መከራ መቀበል የምንችለው አቅም የምናገኘው ከእግዚአብሔር ስንሆን ብቻ ነው እናስተውል ..........
እኔን ይቅጠሩኝ በሃረብ ሃገር 34 ሺ ነው ደሞዜ እነሱ ግን እዳቅማቸው ይክፈሉኝና ልምጣ ስደት መሮኛል ቤተሰብን አግዣለሁ ለራሴም ቤት እየሰራሁ መጨረስ አልቻልኩም ኑሮው ተወዶ ሃገሬ እየሰራሁ ባሰራ ብዬ ተመኘሁ እደዚህ ያሉ ቀና ሰዎች ካሉ 🥰🥰🥰
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል እና ፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ላኔም ወዳጆቼ ናቸው የችግሬ ደራሾች በሥላሴ ስም ፍፃሜው ሲያምር እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ኢትዮጵያ ላይ ዘረኝነትን ያጠፋልን ፍቅር አንድነትን ያስፍንልን እጅግ በጣም መልካም ቤተሰብ ናቸው መድኃኔዓለም ይባርካቸው እሄ ለሁሉም ትምህርት ነው እማቤቴን መምህር ዕድሜክን ያርዝምልን ✝️
እንኳን ደሰሰሰሰ አለሸ እህቴ የአብረሐም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በእውነት አማችሁችሸን ከነ ባለቤትሸ እመብረሐን ትባረካቸው የአባታችን ለጻድቁ አቡነ ሐብተ ማረያም ረዲኤት ይደረብን ዘረኛነት አብዝቼ👉እጸየፉዋለሁ!!
ተራ ሰው አይደለሕም መምሕረዬ ቅዱሰት ድንግል ማረያምን ብሰራት ያበሰረው ሊቀ መላዕክት ቅዱሰ ገብረኤል ይባረክሕ ይጠብቅሕ
የዛሬ ደሞ ለየት ያለ ደሰ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው በእውነት ለወንድማችን ትህትና የሰጠ ለኛም ይሰጠን
ይህህ ኮሜት አይቼ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት
@@arg2252 እሰይ በርች የኔ እናት
እንቁ ነህ የተዋህዶ አርበኛ እንደ አንተ አይነት መምህራን እልፍ ያድርግልን እግዝያብሔር አምላክ የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መልካም ፍሬነትህን አሳይሀል አንተም ያፈራሀቸው ፍሬ ሲያፈሩ እጅግ ደስ ይላል እድሜህን ያርዝምልን የሰው ፍፃሜው ሲያምር ነውና መልካሙ ፍፃሜህን የንፅሕተ ንፁሐን የቅድስት ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳምርልህ አሜን አሜን አሜን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የተባረከ ቤተሰብ ከራሱ አልፎ ለቤተክርስቲያን ለህብረተሰብ ለአገር ይጠቅማል ዘረኝነትን እግዚአብሔር ከምድራችን ያጥፋልን እኛ ክርሰቲያኖች ዘራችን የክርስቶስ አገራችን በሰማይ መሆኑን አምነን ዘረኝነትን አሽቀንጥረን ጥለን ረስተነው ለሰማያዊ መንግስት ዜጎች የሚያደርገንን የመንግስተ ሰማይ ቪዛ ቅዱስ ቁርባንን በነብሳችን ፓስፖርት ላይ ማህተም ተቀብለን የመንግስቱ ወራሾች ለመሆን በመንፈሳዊ ተጋድሎ እንድንበረታ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ይባርከን እመቤታችን ድንግል ማርያም አማላጅነቷ ይርዳን። የቅዱሳን አባቶች ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደዚህ ያሉመልካም ሰዋችን ያብዛልን አሜን በውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ዘረኝነት እግዚአብሔር ከአለም ያጥፍልን ሁላችንም የአዳም ዘሮች ነን እግዚአብሔር የክፋት ልቦናችንን ያጥፍልን አሜን
እሰይ አግዚአብሔር ይመስገን እደ መምህር ተስፋዬ እደ አባታችን መምህር መከራት ግርማ ወንድሙን አባቶችን ያብዛልን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ
አፈወርቅ ስላደረጋችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ይላል! ትዳራቸውን ይባርክልን! background ላይ ያደረከው የሰው ልጆችን ሁሉ ሸክም ተሸክሞ የሚራመደው መድሃኔአለም እጅግ ልቤን ነካው እኔን ከነሀጢያቴ ተሸክሞኝ ነበረ አለ ይኖራል። ቸርነቱ እያኖረኝ ነው! አፈወርቅ እግዚአብሔር በልሳንህ ላይ ሆኖ የብዙ ሰወችን ልብ እየነካ እየቀየረ ነው በርታልን አረመኔውን ዲያብሎስን በስራህ እያንጨረጨርከው ነው አግዚአብሔር ስለሚቀድምልህ ገና ብዙ ሰወችን ልባቸውን ነክቶ ወደ ብርሃን መንግሥቱ ይመራል!
እፁብ ድንቅ ገጠመኝ እንድህ ያሉ ታታሪ አባዋራወችን ያብዛልን አንዳንዴ መመረጥ ነው ልጅቱ እራሷ ታድላ እመብርሀን ትዳራቼውን ትባርክላቸው መምህር ላንተም የተሰጠህ ፀጋ ይለያል የስንቱ ሰው ነፍስ እፎይ አለች በዚህ ትምህርት!!
የምትታገሰኝ የመላእክት አለቃ
የምታስተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ
እሩፋኤል ድረስ
እረዳቴ ድረስ
የኔ ዋስ ጠበቃ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
መምህዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅች ከኔ የበርታችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው አብሳርው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አሁን ያለው ርብሻ ትግሬ አማራ ኦሮሞ አየተባባልን በብሄር እየተፋጃን ያለንው ከማሃላችን ገብቶ ሰውየው እንዳስታረቃቸው እኛንም ያስታርቀን 😢😢😢
እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር ለምታስተምረን መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ልብህ በእግዚአብሄር ብርሃን የተሞላ ይሁንልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልል እዴት ደስ የሚል ነው እሰይይይ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ዘረኝነት ይጠብቀን እኛ እኛ የክርስቶስ ልጆች ነን ዘር ለእህል ነው ዘረኝነት የዳቢሎስ ነው እህታለም እኳን ለስጋው ደሙ ለተቀደሰው ጋብቻ አበቃችሁ ስጋየን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው በረከታችሁ ይድረሰን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህይወትን ያሰማህ
የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!!! እውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን እመብርሀን እድሜ እና ጤና ትስጥህ!!! ወለተ አማኑኤል ነኝ መምህር በፀሎትህ አስበኝ!
No መምህር ራስን ማዳመጥ ልባችንን እግዚአብሔርን ማዳመጥ አለብን ሁሌ ጆሯችንን አፋችንን ቢዚ ማድረግ የለብንም ዝምታንና ራስን ማዳመጥን መለማመድ አለብን
ወይን ደሞ ሌላዉ የሚያሳስበኝ የነበረዉ አባታችን መምህራችን ግርማ አረጁብን ብየ እጨነቅ ነበር ግን ደሞ እግዚያብሔር የሳቸዉን መሳይ እደሚያስነሳልን ተስፋ ነበረኝ በየ ቦታዉ እደናተ አይነቶችን መምህር ያብዛልን በዚህ ዘመን አናተን ፈጣሪ ባይሰጠን ምን ነበር የሚዉጠን 32 አመት ሙሉ በከቱ የኖርኩ ጭቀታም ነበርኩኝ አሁን ግን በገጠመኝ አዲስ ሒወት ደስስስስ የሚል ሒወት እየኖርኩ ነዉ ተመስገንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😊😊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በመጀመሪያው በጣም የሚያሳዝን ብሆንም በመጨረሻም በጣም ደስ ይላል ቅዱስ አማኑኤል ይህ የዘረኝነት መንፈስ ነቅሎ ይጣልልን
ውይ መታደል እግዚአብሔር ሲያከብር ማን ሊያዋርድ ይችላል እንኳንም እርቅ ወርዶ ለወግ ማዕረግ ለስጋ ወ ደሙ አበቃሽ እህታችን እና ቤተሰቦቿ በአጠቃላይ ❤️❤️❤️ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ አስቡኝ የጀመርኩት የፍቅር ህየወት መንፈስቅዱስ እንዲፈቅድልኝ ፈተናዎቼን በትዕግት እንዳልፍ ፍፃሚዬን እንዲያሳምርልኝ በፀሎት አስቡኝ 😥🙏🙏🙏
መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
ደስ እሚል ፈተና ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤🙏🙏🙏።
ይህንን ዘረኝነት ከኢትዮጲያ ምድር ያጥፋልን ሁሉም ሰው በእግዚአብሔር መልክ እና አርያ የተፈጠረ ነው
ኦ አምላኬ ክብር ምስጋና ይደረስህ የድንግል ማሪያም ልጂ ምን ይሳንሃን እፁብ ድንቅ ነው በእውነት
አቤቱ እግዚአብሄር አባትሆይከዚህ ከዘረኝነት ወረርሽኝ ገልግለን አድነን ትልቅ በሽታነውና ማረን ፍቅርህን ስጠን አንተ ፍቅር ነህና አንድ አድርገን አሜን
ይሄን ችግር የሚያመጣውና እያመጣ ያለው ኦሮም ትግሬ እና አማራ ናቸው ከእንደዚህ ያለ የወረደ የቢሄር አስተሳሰብ ያሳፍራል እያፈርኩ ነው ። ይሄ የነኚ የሶስቱ ስራ እውነት በአለም ላይ የለም ። ጎበዝ በፍጥነት ከዚህ ከቤሄር አስተሳሰብ እንውጣ በድንግል ማሪያም ልጅ ስም እማፀንሀቸዋለሁ ከእነኚ ብሄር አንዱ ነኝ ተጎድተናል ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር አምላክ ዘረኝነትን ያጥፋልን
በእወነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምራር በከታቸዉ ይደረሰን በጣም ደስ ይላል ለነሱ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትደረሰልን አሜን👏👏👏💐💐💐💐
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደስ ይላል ጎዶልያስ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በጸሎታቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏እልልልልልልተመስገን
መምህር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን የሚመስሉ ብዙ አባቶች እየተነሱ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰገነ በእውነተ እሄ ነበረ ፍቅራችን ኢትዮጵያዊነት መምህር አምላካ ቅዱሳን ዘመንህን ይባርክልን መምህራኖናችን ካህን አባታችን የፀጋ ሁሉ ባለቤት ሞገሰ ይሁናችሁ እሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ክፉውን ጠላት ከመላ ሕዝባችን ይንቀልልን
መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ይሁንላቹሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርከው
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን መምህራችን የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር በሚወዳቸው ስራውን ይስራል እኔ የእህል ዘር ነበር የማውቀው እግዚብሔር ያከበረውን ሰው እራሳችን እያዋረድን ቁጭ ብለናል አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እታችን እግዚአብሔር እስከፍፃሜያችሁ ያዝልቃችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሰ እሩፋኤል ጥበቃው አይለይህ
ሠላም ሠላም። መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለአባ ኪሮስ መታሰቢያ እንድሁም ሰመአታት ፃድቃን መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ፈጣሪያችን የድግል ልጅ ቸሩ መደሀኒአለም ልቦናችንን ያብራልን አሜን የምሰማዉን በልቦናችን ይጣፍልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪
እግዚኣብሔር እድመና ጤና ይስጥህ መምህራችን ቅዱስ ሩፋኤልም ለኛ ይድረስሉን
በፀሎት አሰበ እስከቤተሰቤ
አባታችን ሊቀ ትጉሀን 🙏🙏🙏🙏
ክብር ምሥጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የሁላችንንም ልብ ይለውጥልን
ታሪክን የሚቀይር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይዘው ማን ይፈራል ድንግል ይዞ ማን የአፍራ ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ለድንግል ማርያም ልጅ
በጣም ደስ ይላል መምህር ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ 💚❤💛
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስቡኝወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና 😭😭😭
በእውነት የዛሬው ትምህርት በጣም በልቤ ሰምጦ ነው የሰማሁት ይሄም የኔ ታርክ ነው እረመምህር አረብ አገር ያለሁ አልመሰለኝም በአይነ ህልውና እያለሁ ምነው ባላለቀ ብዬተመኘሁ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በርታልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እንቁአችን
በአንተ ትምህርት ሳይሆን በእግዚአብሄር ምህረት ነው ሰዎች የሚድኑት
ቁርሴ እሲኪመስለኝ ድረስ ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሁሌም በተጣሉት እና በተናቁት ላይ አድሮ ብዙ ያደርጋል ይክበር ይመስገን መድሃኒ አለም አሜን
*_ውይ ተመስገን የኔ ጌታ ላንተ የሚንከፍልህ ዋጋ የለንም ተመስገን ከማለት ውጪ በእውነት በእህታችን ደስታ ተደስቻለሁ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን_*
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ። ልዑል እግዚአብሔር ቤተሰባችን በሙሉ ለፀሎት የተጋ ያድርግልን ።
የሁላችንም ቤት ቢፈተሽ አጋንት አየተጫወተብን ነው መምህር ባገኝህ ደስይለኛል እግዚአብሔር በምትሔድበት ይከተልህ 🙏🙏
እንኳን ደና መጣህ መምህር እኔማ ሱስ ሁኑብኛል የአንተን ትምህርት እራሴን የፈተሽኩበት ተጠቅሚባታለሁ እድሜ ይሰጥህ ህሊናን ማንቃት ድጋሜ እንደመወለድ ነው
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል በጣም ምረጥ ትምህርት ነው እሱ የይቅርታዉ ባለበት ሊኡል እግዝአብሔር ለሁላችንም ይቅር ይበለን። እርስ አገኘሁት በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን 🙏💕🙏💕🙏💕
መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው❤❤❤❤❤
ሙሽሮቹ ትዳራሁ ይስመርላችሁ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ በፍሬ ይባርካችሁ ከሁሉም በላይ የሆነው የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል እና እናንተን አንድ ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር አገራችንንም አንድ ያድርግልን 🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏
amen
Amen
ትዳራቸውን የአብርሐም እና የሳራ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መምህር በረከቱንና ፀጋዉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ሰዉ ተለዉጧል እያዳመጠ ነዉ የገጠር የከተማ ታሪክን የሚነካ ስለሆነ እጅግ በጣም ይገርማል ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ወደራሱ የተመለሰ ብዙ ህዝብ አለ ትራንስፖርት ላይ ሁሉ እየሰሙ የሚሄዱ ብዙ ሰዉ አይቻለሁ
እውነት በጣም ልዩ ገጠመኝ ነው እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው እመቤታችን የሁላችንንም እንቆቅልሽ ትፍታልን እህታችን በጣም እድለኛ ናት በእሶ ምክናት የሁሉም ታሪክ ተቀየረ እግዚሐብኤር ሲመርጥ እደዚ ነው
በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
በኡነት በጣም ደስ ይላል መምህር በጣም ትልቅ ገጠመኝ ነው ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው. እግዚአብሔር ይመስገን ያስደስታል. መምህር ለኔም የምስራበር ቤት የሚጾሙ የሚፀልዩ ፍልግልኝና. በነጻም ቢሆን እስራለው
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም አንዴት ነህ በጣም አስተማሪ አና የይቅር ባይነት ልብ ቢኖረን ይህ ሁሉ መከራ አይኖርም የባለታሪካችን ገጠመኝ በይቅርታ የማይፈታ ምን ነገር አለ አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የአብረሀም የሰራ ጋብቻ ያድርግላቸዉ በጣም ደስ የሚል ታሪከ ነዉ
ስለ ሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን
መምህራችን ፈተና ገጠመኝማ አይዘግይብን የተመልካች እይታ ብዛት አነስተኛ መስሎ የሚታየው ምዕመናኑ የሚመለከቱበት የሰሀት እስኬጁል የተለያየና የተራራቀ ስሆነ ነው ከአገር ውስጥና ውጭ ያለውን ግዜ ልዮነት ከግንዛቤ ውስጥ ከተን ማለቴ ነው ሆኖም በገጠመኝ መሐል በማብራሪያ በምታስተላልፈው አስተምሮት ውስጥ ስለ ቅዱሳን አባቶች፣ስለ ንስሀ፣ስለ ወንጌል፣ስለ ነፍስ ውጋትና የመሳሰሉትን ትምህርቶቾ ስለምናገኝበት ፈተና ገጠመኝ እራሱን የቻለ ሙሉ ፖኬጅ የሆነ የእምነት አስተምሮትን ስለሚያካትት እባክህን አትዘግይብን መምህራችን።
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን ዝመሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን➕
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ተስፋዬ ደስ ሲል አባታችን መላኩ ቅዱስ እሩፋኤል በሁሉም ጓዳ ያለውን መርገም ያንሳልን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገንበጣምታምርነው
መምህርእድሜጤናፀጋውያብዛልሁላቹምበፀሎትአሱብኝፍቅርተማርያምእህተማርያምአደራ
በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እጂግ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን የሚገርመው ከተሰደድኩ 10አመቴ ትናትና ማማተብ የማልችል ልጅ ስዎችን አባታችን ሆይ እንዴት ነው የሚባለው ስላቸው አንቺ ቃላወቅሽ እኛ ብን ነግርሽ እንዴት ያገረሻል አለኝ ታዳ በዚህ አላበቃም እነሱ ፀሎት ሰደርሱ ለመስማት እኮ ጠጋ ብደምጥ ያች ዝብላ እኮነው ለማስመለስ ነወ እያሉ አየቀርቡኝ እናም በጣም ይሰማኛል አለመማሪ ብይ አለቅሳለሁ መፀፍ አልችል ማንበብ አልችል አንድቅን እግዚአብሔር ሆይ በይ አልቅሽ አንድ ጥያቄ ጠይኩት ይህም የጠየኩት ከብዙ ውጣ ውረድ መሃላ አባታችን ይሆ ብለህ አስተምረኝ አልኩት ቅዱስ ገብርኤል አባቴም 😭😭😭 እናም አንድቀን ዮቱብ ገባሁ ስገባ የአርቶዶክስ እንቁ አባታችን ዶክተር /መምህር ዘበነ ለማ ጋር ተያየን በጣም ለእኔ ታምህር ነው ፍደሎችን እያፀፈ ያስተምር ነበር እኔም ሳያገባኝ እያያሁ መፃፍ ጀመርኩ መምህር የሚፅፋውን እያልኩ ።።።።።። አባታችን ይሆ ጀመርኩ ተመስገን ከሁት አመት በሃላ የዛሬ አራት አመት መምህር ተስፋዬ ጋር ተገናኘን አሁን ሱስት አመት መስገድ መቀጥቀጥ ጀመርኩ ፈተናው እንዱለ ሁኖ ህውቴ ተቀይረ ገጠመኝ 172 እና171 ምን አልባት እንደኔ ምንገዱ የጠፋባችሁ ከላች ገጠመኞን ብቻ ሳያሁን ተስፋ ስላሴ የሚናገረው ግንዛቤ ውስጥ አስገቡት እኔ ጥቅም ሰላገኘሁበት ነው ። የተሰሳተ ፁህፍ ከጠፍኩ ይቅርታ አድርጓልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ወለተ ማርያም ወልደ ተክለሃይማኖት ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለበት ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን 🤲🤲🤲💚💛❤️መምህርዬ ኑርልኝ🙏🙏🙏
ሰላም መምህር ከዚህ ገጠመኝ የተረዳሁት በጣም ብዙ ነገር አዉቄለሁ ለምሳሌ አንድ ሰዉ ክርስቲያንነኝ ካለ ቄም በቀልን ትቶ እግዚአብሔር ፋቅር እኛም ፍቅር መስጠት አለብን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን አሜን ፫ ✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን ጽጋዉን ያብዛልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የርገማን መንፈስ ይገሰፅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት አባወራው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እውነትን የሚኖር ሰው ማለት ይህ ነው የአብረሐምና የሳራ ይሁንላችሁ ትዳራችሁ ሙሽሮቹ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ግሩም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በተመስጦ ነዉ ያዳመጥኩት የአግልግሎት ዘመንክን ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ መምራችን!
በእዉነት ግሩም ነዉ የእግዚአብሔር ስራ መምህር የማቶሳላን እድሜ ይስጥህ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ የሳራና የአብራሀም ጋብቻ ያድርግላችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ ወጋህን መዳኃነአለም ይክፈልህ (ቅዱሰ ሩፋኤል የኔ ባሌ ዉለታየ ካንተ ትምህርት ሰምቸ እህቴ ሙሹራ ሁና እሰከ አርግዛ ትወልድ ድርሰ በጣም ትታመም ነበር ከዛ ቅዱስ ሩፋኤል ለንየም ድረሰልኝ ብየ ሰመ ክርሰትናዋ ጺፈ መልክአ ቅዱስ ሩፋኤልን እየጸለይኩላት ምንም ሳትሆን ወለደች ከዛ ህጻኑም ታሞ ፍሩጅ ዉሰጥ ለተወሰነ ግዜ ተቀመጠ ግን ምንም ሳይሆን ወጣ አያተም እንደዛ በመናፍሰት ታሰራ ነበር ከዛ አሁኑ ሞተች እየተባለች የቅዱስ ሩፋኤልን ሰእል በፍረም አድርጌ ቤትዋ እንድሰቀል አደረግሁ ሳይታሰብ ዳነች እሰካሁንም አለች የኔ አሳብ አትሙትብኝ ሳይሆን ለንሳሃ እንድትበቃ ነው መምህርየ ብአለፈ1 አመት ዉሰጥ በተሰቦች በጣም ችግር ዉሰጥ ነበሩ ባንተ ትምህርት ምክንያት ግን እህቴ ቤት የእመቤታችን ና የቅዱስ ሩፋኤል እናቴ ቤት የመዳኃኔአለም አያተ ቤት የቅዱስ ሩፋኤል ሰእል አደኖ እንድሰቀል ካደረግሁ ባሃል ሁሉ ቀሰበቀሰ ተሰታካከለ እናትና አባቴም ተፋተዉ ነበር ታረቁ ባጠቃላይ ሰላም ሆነ ሰም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃላት የለኝም በእዉነት አሁንም ለቅዱስ ቁሩባን እንድቦቁልኝ በፀሎት ከሰብልኝ
ወለተ ገብረኤል
ወለተ ተክለሃይማኖት
ወለተ ሰንበት ሁላችሁም የወለተ ማርያም በተሰቦች እያላቹ አሰቡልኝ ዉዶቼ 🤲💓
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በጣም ነው አዝኝ የነበረው መጨረሻው በጣም ደስስስስ አሰኜኝ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ይህ ሁሉ መዳን ባተ ትምህርት ነው በርታልን እግዚአብሔር ይርዳክ ❤❤❤
ሰላም ውድ የትዋህዶ እህት ወድሞቼ የህታችን ሂወት የቀረአምላክ ስሙየተመሰገነ ይሁንልን ህታችን በጠም እደለኛነሽ በውነት በህታችን እና ቤዚቤተሰብ በዙነገር ተምሬበታለው ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ወልዳቹለመሳም ያብቃቹ እናተን የጎበኘ እኛንም ይጎብኘን ማስተዋሉን ያድለን 🙏🙏መምራችን ዝማሬመላአክትን ያሰማልን ቃለህወትን ያሰማል👏👏👏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏
እኔ እንደዚህ አይነት ችግር አጋጥሞኛል እግዚአብሔር አንድፈቅድልኝ በፆለታችሁ አሰብኝ ወተ ሰንበት🙏🙏🙏
ሰላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህርዬ እንዴት ነህ እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ኪሮስ አመታዊ መታሰቢያ በአል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህቴ አዲስ አበባ ሰው ቤት ነበር የምትሰራው አሁን ላይ አድራሻዋ ጠፋብን እናቷ እየተጨነቀች ነው በፆሎታችሁ አስቧት ወለተ ስላሴ ትባላለች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ
መምህር እንዴት ነህ ሠላም ላንተ ይሁን አባቴ ትምህርቶችህን ካለፍ ቀደም እየተከታተልኩ ነው ሁሉም በሚባል ደረጃ በጣም ቆንጆ ና ትወልድን የማዳን ስራ ነው በዚህ አጋጣሚ እነዚህ ትምህርቶችህን ሳልሰማ ስላልሞትኩኝ እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቁ ለዚህ ቀን ስላደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫:
ስሚንቶ ለግንበኞች እውነት ነው መምህር ተግማማን እኮ ፈጣሪ የሰጠን መልክ ጠፋ
በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚያብሔር ይመስገን ስለ እመብርሃን ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ተክለ ጻድቅ እና ወለተ ሚካሄል ነን እውነት እንድትወጣ እርዱኝ መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን አባታችንን ያኑርልን ሰላም ሁኑልኝ
በጣም ይገረማል መምህረ በየቀኑ እያሰደመምከን ነው እድሜ ጤና ይሰጥልን እንቋችን ያብረሀም የሳራ በልጅ የምትባረኩበት ትዳረ ያድረግላችው
እህ ጋብቻ እድገት የቤተሠብጣጣ ይሄ ታሪክ የኔነው ያም ታሪክ የኔነው ጠንካራ ሆኜ ይሄን ግዜ አልፌ እኔም ለገጠመኝ መብቃት አለብኝ ቅዱሥ ሩፋኤል አንተ እርዳኝ ከኔ የማትለየኝ ውናቴ እመብርሃን እመ ብዙሃን አንች ፍቀጅልኝ
የኣብራሃም ሳራ ይሁንላቹ ሙሹሮች
በጣም ደስ ይላል
እኔም እናቴ በጣም በሆነም ባልሆነም ነገር
ለሞያና ቁምነገር ኣያብቃሽ እያለች ትረግመኝ ነበር😓 ይሄው ኣሁን 29 ዓመቴ ነው እስካሁን ወንዶች ይመጣሉ በምን ምክንያት እንደሚጠላቸው ኣላውቅም እና እርግማን በጣም ከባድ ነው
በፀሎታቹ ኣስቡኝ ለትዳር በጣም ጉጉት ኣለኝ
ወለተ ሩፋኤል
ወደ እሱ ስንቀርብ መንገዳችንን ቀድሞ የሚያስተካክል አምላክ ስላለን እድለኞች ነን በእውነተ የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ለወንድማችን ትህትና የሰጠ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ይስጠን 🙏
እንኳን በሰላም ምጣክ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሄር ይመስገን❤💒🌹💕💞💞💞🌹🌹
ይህን ፣ዘረኝነትን ፣እግዚአብሔር ፣ሰላም ይላክልን 🤲🙏😥😥
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይትን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን።
በነገርህ ላይ እኔም ዳንቴል እየሰራሁ ነዉ የምሰማህ እዉነት ነዉ አባታችን ብዙ ሰዉ አንቅተዋል አንተም እንደዛዉ ፈጣሪ ይመስገን እኔም ሰዉ የሆንኩት፣ ንሰሀንም የገባሁት፣ በረከቴም የተመለሰዉ፣ ቂም በቀልን እርግፍ አድርጌ የተዉኩት እናንተን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ነዉ። እግዚአብሔር ደግሞ አዳዲስ የመንፈስ ሴራ የገባቸዉን አባቶችን ያብዛል። ሙሽሮች ትዳራችሁ የአብራሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ጥሩ መንፈሳዊ ትምህርት ነው የተማህርኩትኝ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጤና ይስጥልን
በጣም ደስስስስ ይላል መምህራችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን የጨለመበት ሁሉ እንደዝህ ይብራለት
መምህሬ የዛሬው ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይመስገን ። ኢየሱስ ክርስቶስ ባዶ እግሩ የተሸከመው ግማደ መስቀሉ የኛን የውስጥ ጥላቻ በፍቅር ሊገዛው ስለሆነ እኮ ነው።ሰለ background ም እናመሰግናለን ። ከታራኩ ጋር ይዛመዳል ።
ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ።