20ኛ ❤ B ፈተና ገጠመኝ፦ የጓደኛማቾቹ ወላጆች ማንነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 298

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህርዬ አንተን መካሪ አስተማሪ የሰጠን ክብር ይግባው ለመድሀኒያለም 🙏🙏🙏 እኔ 26 አመቴ ነው ግን እስከዛሬ ንስሀ ገብቸ አላውቅም ሀጥያት ምን እደሆነ አላቅ ሀይማኖቴን አላቅ የጥምቀት ብቻ ሱሪ ለብሸ ስዘላዘል ውየ እመለሳለው አሁን ያንተን ትምህርት ስስማ ደነገጥኩ ቶሎ ብዬ ንሰሀ ገባው ፀሎት ፆም ስግደት ጀመርኩ አሁን ክብር ስጋ ወደሙን ለመቀበል በጣም ጓጉቻለው ስደት ነው ያለውት በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ብላቹህ🙏🙏🙏

  • @gedimarnar
    @gedimarnar 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ይህንን መልእክት የምፅፈው የአንዲት የተጨነቀች እናት ስለ ልጆ መልስ እግዚአብሔር እንዲሰጣት ይህንን የሚየነብ ሁሉ አንድ አቡነዘ ዘበሰማያት ሀይለ ስላሴ ብሎ በፀሎት እንዲያስብ ነው ።

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +11

    እሰይ እግዝአብሔር ይመስገን መምህርዬ መጣክልን እያሰብኩክ እኳአን በሰላም መጣክልን አሚን ቢን በጉጉት እየጠበኩ ሳለ መምህርዬ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ጠዋት ማታ እያነቃከን ስለምትገኝ ስላሴዬ ይክበር ይመስገን አሚን ስላሴዬ ለኛም ቅን ልቦና ማስተዋልን ይስጠን ስላሴዬ እድሜዬ ጤና ይስጥክ ጸጋውን ያብዛልክ ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂ መላክ ይሁንልክ አሚን።

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህም ያደረሰን

  • @EyerusTaye-o2l
    @EyerusTaye-o2l 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር መድሐኒዓለም እንዳንተ አይነትመምህርን በየቤተክርስቲያን እውነቱን እንዲ ሳይፈሩ በየአውደምህረት እንዲያስተምሩና ብዙ እየጠፋና እየተሳሳቱ ያሉንን ነብስ እንዲያድኑ አምላከ ድንግል ማሪያም ያድርግልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣ ህፀጋውን ያብዛልህ እኛንም በቤቱ ያፅናን የሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን

    • @fandccell537
      @fandccell537 2 ปีที่แล้ว

      Amenamenamen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 💒💒❤❤❤🤲🤲🤲🥰🥰🥰☝🏿☝🏿☝🏿

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን እንዲሁም ንስሀ እንድንገባ ቀን ከለሊት ለምትደክሙ መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛም የሰማነዉ ተግባራዊ እንድናደርግ ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህርየ በጉጉት እየጠበኩህ ነበር የባሌ እናት የነበረችው ሴት ችግር ነበረባት እና ልጄ ስትታመም የሀገሬው ሰው በሙሉ ሊጠይቀኝ ሲመጣ እሷና ልጆቿ መጥተው እግዚአብሔር ይማርሽ አላሏትም እና ዛሬ ላይ ድረስ ጥያቄ ሆኖብኛል ስትሞት ግን እያለቀሱ መጡ ይሄ ሁሌም ጥያቄ ሆኖብኛል እርግጠኛ ነኝ በዚህ ትምህርት መልስ አገኝበታለሁ ብየ ስጠብቀው ነበር መምህር እግዚአብሔር ያንተን ክፍ አያሳየኝ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያድርግልኝ

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ 👏👏👏

    • @tsigealemsgd3036
      @tsigealemsgd3036 2 ปีที่แล้ว

      ኡኡኡ ያሳዝናል የሰይጣን ስራ

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว

    በጣም መምህር ከሱስ ለመውጣት መፉጨርጨር ይጠቅማል ፈተና ቢበዛም እመብረሀንን እየተማፀኑ መጠንከር ነው እግዚአብሔር ይርዳን🤲✝️😭

  • @አስና-ወለተሚካኤል
    @አስና-ወለተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    አንተን ለዚህ አገልግሎት ለመረጠህ የድንግል ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን:🙏🏾🙏🏾

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ወላዲተ አምላክ ሀገራችን ሰላም ታድርግልን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ሁሌም ነው የምለምናቸው ንስሃ ግቡ እራሳችሁን አዘጋጁ እላለሁ ግን ከጥፍር ቆሻሻቸው አይቆጥሩኝም በተለይ ታላቅ እህታችን ታናሽ ወንድሜ ፈጣሪ ይመስገን እሱ ይሰማኛል በተለይ ግን ታላቅ እህታችን በጣም ከባድ ናት አልሸፈነፍ ባይ ናት ብቻ ፈጣሪ ይርዳን እኔ በስደት ሆኜ ንስሃ ገብቼ ቄደር ተጠምቄ ስጋ ወደሙ እየተቀበልኩኝ ነው አሁን የቀረኝ እናትና አባቴን ነው እነሱም እሽ ብለውኛል ግን ሰው የላቸውም ቤተክርስቲያን ወስዶ ከንስሃ አባት አገናኝቶ የሚያስተምርና የሚያገለግላቸው አንድም ሰው የለም ሁሉም ትዳሩ ላይ ነው እኔ ብቻ ነኝ እነሱን የማስበው የምጨነቀው የምረዳው ብቻ ተመስገን እኔም በረከቱ ሰቶኝ ትንሽዬ የሆነ ነገር ይዤ እናትና አባቴን እንዳተርፍ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ እኔ በጣም ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚሔቤር ይመስጌን መምህር እድሜ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን የመከርን የገፀፀን ፈጣሪ ይመስጌን

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረስህ መምህር ለድንግል ማርያም ለፅንድት ቀኗ እና ለአጋይስቱ አለም ለስላሴ ወራዊ በአል እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ መምህራችን መቶልናል

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣር አዳማጭ ሊቦና ይስጠን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህረ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም ጎዶልያስ አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅል ቸሩ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትል ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን እየተማርን ነው ከእናቶቻችን አባቶች ...የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን 🤲🤲

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ወይ ፈተና በማሀል የምትመክረን ምክር እጅግ ነው ደሰ የሚል ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ🥰

  • @DestalemGeremedhin
    @DestalemGeremedhin 2 หลายเดือนก่อน

    እኛን እዳስተማርከን እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያስምርህ ውድ ወኖድማችን
    እድሜ የስጥህ!!!!

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንዴት ነክልን ኑርልን እግዜያብሄር ይጠብቅህ

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልኝ መምህራችን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
    @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @semansheyasemamtariy1577
    @semansheyasemamtariy1577 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት እየጠበኩ ነበር መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር ከእግዚአብሔር ፍቅር የሜበልጥ የለም ሁሉም ይተዋል ዛሪ ነገ እንጠራ አናውቅም እና የእግዚአብሔር ህግ ማክበር ከሱስ ነገር መውጣት እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ምድርላይ እደኔ ሀጻያተኛ የለም ነበር ግን በስደት ሆኝ ወንጌልን በመማር ህይወቴ ከተለወጠ 4 አመት ሆነኝ እዲውም በኔ መዳን እደህቴ የማያት ጉደኛየ ከ መናፍቃን ወታለች በአሁን ሰአት ሰጋዋደሙ ቆርባ ትገኛለች መምህር በጣም የምወዳችሁ መምህር ናችሁ እዲውም የኔ ህይወት የመመለሲ መንገድ አባዬሃንስ የመምህር ግርማን ትምህርቶች በመከታተል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሀይማኖታችንን ሀገራችንን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል
    @ኤፍታህእህተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ስላሴዎች ይጠብቁልን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +21

    የምስጋና የአምልኮት ስግደት
    ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል፡፡

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሠማልን መምህርየ እኛንም አይነ ልቦናችነን ያብራልን ሠምተን ዝም የምንል ሳይሆን የምንተገብር ያድርገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ በርታልን

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ የዛሬ ገጠመኝ የኔ ነው ማለት እችላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ መምህራችን እጅግ በጣም ነው ምወድህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅህ 🙏❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ3ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጠና ይጠብቅልን አሜንን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +1

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግንቸበታለው ምክርህ ሂወትን ያለመልማል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን የኔ ስስት 💞💞💞💞😘😘

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ ቡዙ ትምህርት ነው ያገኘሁበት መምህር እኛ ለሃማቺሳ ተስጠን ነበረ እና ታልቅ ወንድሜ የጫት ሱሰኛ ሆኖ እንደዚ ያስቸግረኛል ሲመክሩ አይሰማም ሲሰራ ብር አይበርክትለት እህቴ እምነታን ቃያረች ብቻ እግዚአብሔር አንድ ቀን በምረህቱ ይጎብኘናል ቢየ ተስፋ አደርጋለው 😥❤✝️

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💒💚ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💒💚

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    እውነት ነው የዘመኑ መስዋእትነት ያለብንን ሱሱችና የተደበቀውን የጣኦት አምልኮት ማፈራረስ ነው ከእግዚአብሔር ጋር
    እኔ የፀሎት ቤት እቃዎችን እፈልጋለሁ በቅርቡ ከስደት ተመላሽ ነኝና
    በተለይ የእመቤታችንን ስእል አድኖ

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻህን እፈልጋለሁ መፅሀፍቶቹን መግዛት እፈልጋለሁ መምህሬ አድራሻህን 🤲

  • @hem9841
    @hem9841 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ወለተ ሚካኤል ብጽለት አስቡኝ ምእመናን

  • @fasikawedaje9513
    @fasikawedaje9513 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TigaryLove
    @TigaryLove 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ በተለይ ስለ ሰማአታት የነገርከን በጣም ደስ ይላይ ማሃል መሃል የመከርከን ደስ ይላል👏

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ክበርልኝ መምህር 🤲✝️

  • @እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ
    @እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን መምህር ተስፋዬ እቁ የተዋህዶ ልጅ መምህራችን የእውነት ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በመሀል ላይ የመከርከን ምክ በጣም ጠቃማ ነው በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይል እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @misssara8313
    @misssara8313 2 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ አሜን ፫
    በእነዚህ መጳህፍቶች ቡዳ አይነ ጥላ ክፉ መንፈሥ በሙሉ ይቃጠላሉ ይፈጨረጨራሉ መቼሥ ወየው ጉዳችን ተዋረድን ነው የሚሉት እሠይ እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያት ያዎርስልን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር አምላከ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💞💒💒

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሄይወት ያሰማል እሺ ላዳም ላይክክክ

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ስጠብቅህ ነበር እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ አማኑኤል መምህራችን የኛ እንቁ አረ ጎበዝ 👍👍👍 እያረጋችሁ ግቡ ተው አይከፈልበት አሁን ራሱ ብዙ ሰው ነው ያየው ላይክና ኮመንት የለም ለምን??? ብቻ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እንክዋን ደህና መጣህ ወላዲተ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ

  • @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
    @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ደና መጣህ

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @ጋልሚቻአልዳይ
    @ጋልሚቻአልዳይ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ አገልግልት ዘመንህ እግዛአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @tsigebekele1011
    @tsigebekele1011 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚያብሄር የይርዳን ይረዳናልም ቃለህይወት ያሰማልን መመህር

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር

  • @meseretnegatu2122
    @meseretnegatu2122 2 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራተችን አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን ።

  • @alemshetmulate8280
    @alemshetmulate8280 2 ปีที่แล้ว

    ✝️አሜን አሜን አሜን በወንድማችን አድሮ ሚስጡሩን የገለፀለን ሀያሉ ሉኡል እግዚአብሔር መንፈስ ይክበር ይመስገን ወንድማችን እንድናስተውል ለመከረን እግዚአብሔር ያክብርልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን✝️

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሰግናለን አሪፍነው አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይባርከህ ያገል ግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ሆይ ሁሉ ነገራችን ላተ እድናስገዛ እርዳን ከአለም ባር አዉጣን አድነን እዉነትነዉ መምህር እግዛብር መረጥን ማለት የዘላለም ህይወትን መረጥን ማለት ነዉ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በጣም የተማርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mareell777
    @mareell777 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @የሰማእቱየቅድስመርቆሬዎስ
    @የሰማእቱየቅድስመርቆሬዎስ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🕊🌸መምህር እንካን ደና መጣህ 🌸ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕊🕊🕊

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ባንተለይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዛብሔር ይመስገን

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏👏♥️♥️

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ደህና መጣህልን መምህራችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በአለህበት ትጠብቅህ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚያብሔር የልፋትህን ዋጋ ይስጥልን ሁሉ አስተማሪና ለዋጭ ነዉ እመብርሃን ከነ ቤተሰብህ ከጎንህ ትሁንልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤⛪️

  • @አይኖቲዩብ
    @አይኖቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    መህር እንኳን ደህና መጣህ ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ይመስገን ሲጨንቀን ሲከፋን ስደቱ ሲበዛብን የኛ የስደተኞች እናት እማዬ እመብርሀን ክብርና ምስጋና ይገባታል ኢትዮጵያን ሰላማን መልሺላት ኪዳነምህረት እናቴ

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር አምላኬ ሆይ እንደበደሌ እንደ ክፋቴ እንደ ምኞቴ እንደ ውርደቴ እንደ ስንፍናየ ያልፈረድህብኝ ነፍሴን ከስጋ ያልለየሀት ጊዜ ለንስሀ ያደልኸኝ በህይወቴ ያኖርኸኝ አምላኬ ስፍር ቁጥር ለሌለው ቸርነትህ ክብር ምስጋና ይድረስህ እመ ብርሀን እጆቸን ይዘሽ ስወድቅ እያነሳሽኝ ስለደገፍሽኝ አመሰግናሽ አለሁ እምየ ተመስገን መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምርልን አሜን🌾💚💛❤️ 🙏

  • @fekre374
    @fekre374 2 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mekdesasafew4759
    @mekdesasafew4759 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለን ህሳ ሂወት አብቃኝ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለሰማእታት እና ስለሱስ ያስተማርከውን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት … 🥲
    እኔም የሀሜትና የቡና ሱስ ያጠቃኝ ነበር እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ አሁን ነፃ ነኝ በቃሉ ታምነን ለመገኘት ያብቃን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን

  • @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ
    @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እጀግ በጣም እሚገርም ፈተና እጀግ በጣም ነው ከልብ ነው ይሰማሁት አባዬ እግዚአብሔር ይስጥልን አባዬ እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑ ገባ ገባ ገባ በሉ አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን በእውነት 🤲🤲🤲❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ. እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ChecheTageto
    @ChecheTageto 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚያቢሔር ያገልግሎትህን ዘመን ያባርክልን መምህራችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 ปีที่แล้ว

    Amene amene amene amene amene egthabher yerdane. Hayelene bemesetege bekersetose hulunme echlalkue 🙏🙏🙏💙💙💙💚💛❤️🌹🌹🌹Kale heywetene yasemalene

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን መምህራችን።

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰልንማ አሜን አሜን አሜን
    እሺ መምህራችን ኑርልን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል የሰው ጪካኔ እራስ ወዳዲነት ከባዲ ነው እግዚአብሔር ይማረን

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤መምህር እርጅም እድሜን ይስጥልን ፀጋውን ደርቦ ጨምሮ ይስጥህ

  • @gosa864
    @gosa864 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን ደና መጣክ መምር

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅህ። የኔም ጠዋት ከማታ የምለምነው። ሀገሬ ስገባ ለንሰሃ አብቃኝ ነው ቤተሰቦቼ አምላኪ ናቸው። እኔ አልቃወምም ነበር ስላልገባኝ። ፈጣሪ ይመስገን ባንተ ትምህር ገብቶኝ በኔበኩል በስደት በስግደት በፀሎት ለቤተሰቦቼም በመቃወም እየቀጠቀጥኩት ነው አድፍጣል እስካሁን። ከተቃወምኩኝ አመት ሊያልፈኝ ነው። ቀጣይ አመት ሀገሬ እገባለው ቤተሰቦቼን መለወጥ እፈልጋለው እመቤቴ ትርዳሽ በሉኝ። እህቴማ ጭራሽ ፈራጅ ነው ባላ በቅርብ ወለድ እምነት አለኝ የተወለደውን ልጅ ክርስትያን እንደማረገው በአማኑኤል ቀነው የተወለደው በቀኑ ተወልዶ እርዳኝ እያልኩት ነው

  • @selamselam8930
    @selamselam8930 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምህር እውነትነው እይሔ አመቻሳሚባለው ነገር ባለቤቴ ተሰቱነነበር እሱም ወድሞቹም ከሶስት ወድሞችመሀል አድ እሱነውጥሩነገር ላይ ያለው ትምህርትክንእዲከታተል ጋብዤዋለ እያዳመጠልኝ ነው እግዚአብሔርይመስገን ልቡን ይክፈትልኝ ፈጣሪ ኤፍታ ብያለው

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን እኔ ለእህቶቼ መልከአ ሩፋኤልን ልኬላቸው ዘውትር እየፀለዩ የአምልኮት ስግደት እየሰገዱነው
    መምህር የፀሎት ውሃ ቀላቅዬ መታጠብ እችላለው መልከአሩፋኤል አርጋኖ ፀሎተባርቶስ የፀሎት ውሃ ቀላቅዬ መጠጣት መታጠብ እችላለው መምህር??

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን

  • @mahlettasfey4619
    @mahlettasfey4619 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን 🙏🙏❤

  • @ከኔየበረታቹአስቡኝበፀሎታ
    @ከኔየበረታቹአስቡኝበፀሎታ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ሰላም መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን የማይጠገብ ትምህርት በጣም ተለውጠናል እግዚአብሔር ይመስገን እማፍቅር ከዚ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የምንለውጥ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ወይ /ፈተን /ገጠመኝ አሰታምረ እና የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በፀሎት አስበኝ እኔ ከሰላምና አምነት ውስጠ ነበር የተወለድኩት አሁን ክርሰቲያን ሆኛለሁ ግን መምህር ቢተሰቦች አሁንም መሳለም ናቸወ ትምርት አድምጡ ስላቸው አይሰሙም በቻ መምህር አሁን ለኔ ጥላቻ አለባቸው

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣክ መምህር ከነጋ ወደ ሶስት ወይ ፈተና የሚለውን እያዳመጥኩኝ ነበር ያላዳመጥኩትን ያለፈኝን እየሰማሁ መጣህ የዚህ ታሪክ ክፍል A እራሱ ሰምቼዋለሁ ግን ስራ ላይ ሆኜ ኮሜንት አልፃፍኩም ቤተሰቦቿን ስለቆረቡላት እንኳን ደስስ አለሽ እህታችን እኔንም ወለተ ሚካኤል ስደተኛዋ እህትሽ ከነቤተሰቦቼ በፀሎትሽ አስቢን ያሰብሽውንም እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ እኛም በእምነታችን በሃይማኖታችን ያፅናን ግን መምህሬ እናቴ ድሮ የምታመልከው ነገር ነበር አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን ትታዋለች ቡና እራሱ ቢፈላ ዝም ተብሎ ነው የሚጠጣው ድሮ የሞቱት ዘመድ አዝማድ እየተጠራ ነበር የሚጠጣው የዘምዘም ውሃ የሚባል አለ መምህሬ በደንብ ታውቀዋለህ እና ይሄ ውሃ ከእናቴ ውጭ ማንም አይጠጣውም ተሳስተን እራሱ ብናነሳው ትጮህና ጠልፋ ትወስድብናለች በተለይ ሌላ ሰው ከሆነ በጣም ከባድ ነው ትሳደባለች ሁላ ሲቀጥል ቡና እራሱ የመጀመሪያው ሲኒ ከሷ ውጭ ማንም አይጠጣውም እናም አንዳንዴ ወደ ውጭ የቡና ቁርስም ሆነ ቡና ትደፋለች ለምንድን ነው? ጠንቋይ ቤት ትሄድ ነበር መጽሐፍ ገላጭ የሚባል አለ ያው ደብተራ ነው እኔም ውጭ ሀገር ሲበላሽብኝ እንሂድ ብላኝ እምቢ አልኳት ግን የሚላትን ሁሉ ታደርግ ነበር ዶሮ በተኛንበት ለሊት ተነስታ ታዞርብን ነበር እኔ ግን በጣም ነበር የምጣላት ለምን እንደሆነ አላውቅም አሎድም በጣም ነው የምናደድባት ሲቀጥል ቡና ከተፈላ በኋላ ለምን የሞቱት ሰዎች መጠራት ተፈለገ ብዬ ስጠይቃቸው እነሱም እኮ ይርባቸዋል እጠማቸዋል ለዛ ነው ይሉን ነበር እና እናታችን ስደት ከሄድኩኝ በኋላ ግን አንዳንዴ መንፈሱ ያጓራ ነበር አጎቴ ሙስሊም ነው ግን ፀበል ይወስዳት ነበር የአባቴ ቤተሰብ ሙስሊም ሆነዋል አያቴም በጣም ታመልካለች በጣም ታጓራለች አሁንማ ጭራሽ እንደ ማበድ ሆናለች ያስለፈልፋታል ያባርሯታል ማታ ማታ አያቴ ቢላዋ ይዛ ነው የምተኛው ሊገሉኝ ይመጣሉ እሷን በገሃድ ነው የሚያለሯት ታያቹዋለች ብቻ ቤተሰቦቼ በሙሉ ተይዘዋል በፀሎታችሁ አስቡልኝ እናቴ ትታለች ግን ንስሃ አልገባችም አባቴም በጣም ይጠጣል በጣም አስቸግሮኛል የመጠጥ ተጋላጭ ነው በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ሰንበት ወልደ ጊዮርጊስ እያላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @burtukanasrat8211
    @burtukanasrat8211 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ለአንተ ይሁን መምህር

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ብሰላም መጣህ መምህር

    • @ኃይለኢየሱስ-ዸ3ጠ
      @ኃይለኢየሱስ-ዸ3ጠ 2 ปีที่แล้ว

      መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ።
      እኔ ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ከአንድ አመት በላይ ይሆነኛል በገጠመኙ ወስጥ የጠቀስካቸው ሁሉ እኔ በሂወቴ አልፌበታለሁ ቤተሰቦቼ ለሀመቺሳ ሰቸውኛል ቤት ውስጥ አቴቴ ጨሌ ይመለክ ነበር እናቴ ጨሌ በምትፈጭስበት ጊዜ እኔ በመስተንግዶ አገለግል ነበር የቤተሠብ ጣጣው ወይም የአጋንንቱ ሴራ በግበራ ብቻ አላቆመም አባቴ ፀበዩ እጅ የከፋ እና ሀይለኛ ሆነ በዚህም እናትና አባቴ ተለያዩ እኔም ከእናቴ ጋር ተሰደደኩ እናቴም ከዚህ አምልኮ ሳትላቀቅ ሞተች እኔ ደግሞ ሂወቴ በሙሉ የባከነ ነው ትምርት ሳልጨርስ ስራ ይዤ ዲግሪ ስይዝ ከስራ ወጣሁ ትዳር የለ ስራ የለ መክፈል የማልችለው የድርጅትና የግለሠብ የገንዘብ እዳ ተሸክሜ እሠቃያለሁ በጨሌና በሀመቺሳ የሚገባ አጋንንት የሠውን ልጅ እንዴት እንደሚያሠቃይ ከኔ በላይ ምስክር የለም አሁን እድሜ ለመምህር እየሠገድኩ ጠላቴን እየተቃወምኩ ነው ይህን ክፉ አጋንንት እንዳሸንፍ ኃይለ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎት አግዙኝ።

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว

      @@ኃይለኢየሱስ-ዸ3ጠ
      እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን በርታአ ሱባየ እየአዝክ የሰገድክ ሁሉንም ትላቀቃለህ እኔም ተመሳሳይ ሂወት ነውያለኝ ከቤተሰቦቸ አምሎኮት ነበር አሁን ግን ግን ንስሀ እናቴ አስገብቸቆርባለች ግን መቁረብ ከጀመረች አስቶ ሂወቴ ተበሳቆለ ትዳር አለኝ ግን ስቃይ ነው ወንድሜ ልጆችም አሉኝ መድረቅ ነው አተቢአንስ በጾሎት በርትተህ ከዚመንፈስ ተላቀህ በቅዱስ ቁርባን ታተም ለወደፊቱ ጥሩ ህይወይኖርሀል

  • @saraka5019
    @saraka5019 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣክልን በእውነት ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጠህልን መምህራችን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን