ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መልካምነት መልሶ ይከፍላል ማለት ይሄ ነው።
ደምሪኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ጀግንነት
ወደምሲትም።ይይህልጀ።ይትንሳበትንም።ይደረስበትንምእወት።ይኔንም።ሂወት።አላህበጠሮንገርለወጠልኚ
Ayzosh yene Kongo 😂😂❤
ayzon mamayie❤
አሁን ትልቅ ደረጃ ላይ ነኝ ብለህ በህይወት መንገድህ ውስጥ ውለታ የዋሉልህ ሰዎች ሳትረሳ ይህን በማድረግህ በእውነት ትልቅነትህን ነው የሚያሳየው 👍ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🇪🇹❤️
ይጨምርለታል።ይበለጠ
እውነት ነው!!!
እተን ከዚህ ያደረሰህ ልዑል እግዜአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
Ene hulem ye amhra yesra bahel tenkare yegrmgnal eshi
አሜን አሜን አሜን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን
አቤት የኔ እግዚአብሔር ታሪክን መቀየር ስትችልበት ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amennnnnn
Amen Amen Amen 🙏 ❤
አሜን፫🙏❤
እኔ ስልጤ ነኝ ነገር ግን የአማራን ህዝብ በፍቅር የምውድበት ብዙ ብዙ አሉኝ ።አንዱን ግን ልግለፅ እሱም ውለታን አለመርሳታቸውን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛምዉድድድ❤❤❤
ደምርኝ ♥️♥️♥️
❤❤❤
likinesh ehite
እኛም እንዎድህ አለን
ውለታን የማይረሳ ድሮን የሚያስታውስ ሰው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ወንድሜ አላህ ያስደስትህ መሰሎችህን ያብዛልን 🙏
እኮ❤❤
ደስ የሚለው ደሞ ሁሉም በህይወት ኖርው ለምስጋና መብቃታቸው የሚገርም ታሪክ ነው ባያልቅ ብየ ተመኝሁ እፍፍፍፍ የመጫርሻው ሰውየ አስለቀሰኝ😢😢😢😢
በጣምምም
አዉነት ነዉ እኔም አሰለቀሰኝ ሶዬዉ የደግነቱን ሰርቷል በሰአቱ ግን ይሄ ብልህ ልጅ ደግነቱን መሠከረለት ደስ የሚል መሀበረሰብ ነዉ
በጣም
በጣም❤❤❤😢❤
አማራ እኮ ሀገር ነው አባቴ የብርጭቆ ውሃ አይረሳም ❤❤ውለታ መላሽ ነው
No doubt....ask Eritreans, they can tell you an amazing stories of the Amhara people,
ትክክል❤❤❤❤❤
Betam amhara tamge chewa senamegbare ena ferha egzaher yalew naw eko❤❤❤❤
@@semerehabte5738 አዎ አክሰንቱ ይለያል ግን አማራ ደግ እሩሩ አዛኝ ፈጣሪውን የሚፈራ ሀገሩን የሚያስከብር ብቻ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ውሃ ልክ አማራ።
በእውነት ትለያላቹ 💚💛❤️💋💋💋💋💋
የሰው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ !🌹
የገረመኝ ያሳለፈው ሂወት አስመስላቹ መስራት ፍልም ነው ሚመስለው አቤት አቀራረብ 100%
የኛም የመዳም ቅመሞች ቢቀረፅ ይበልጣ ግን ማፍ ፍሉስ😭😭😭
Ewenetegna tarik eko naw. Aymerosh lay film meselonesh naw enjie.
@@Ddfghjkuygbn ይገርመኛል ወላህ
@@ritahaile1787 አይደለም አላልኩም አቀራረባቸው ነው። ፈርፌክት ነው ያልኩት ውነተኛ መሆኑን አቃለው። እህት
@@Ddfghjkuygbn ክክክክክ ኢንሻላህ አላህ ሞልቶታል ይሰጠናል
የተከፋ ፊት እመርጣወሁ አላሉም 😢😢😢 ትልቅ ማስተዋል ረጅም እድሜ ያጥግቦት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
😢😢😢😢😢በጣም ይገርማል
አሚን
ደቡብ ነኝ ወደ ሀገሬ ስገባ አማራ ክልል በሙሉ መጎብኘት ያምረኛል በጣም ምርጥ ክልል ነው 😇 ገና ከአለባበሳቸው ያስታውቃሉ ☺️Edit : ላሳያችሁኝ ፍቅር አመሰግናለሁ 🤞
ስትመጣ/ጭ እኔ አስጎበኝህ/ሽ አለሁ። ቃል ነው።
❤
እናመሰግናለን
ነይ እህት እኛጋ ችግር የለም አደለም አንቺ አገርሽ ሆኖ ይቅርና ሌላ ዜጋ መጦም ተንከባክበን እናሥተናግዳለን
❤❤❤❤
በጣም ደግና ሲጀመር የክፈለሀገር ልጆች ጀግና ናችሁ በዛላይ ያለፍክበትን አለመርሳትህ እነዚህን ሰወች አስታዉሰህ እዲህ ማድረግህ በጣም ትልቅ ሰዉነትህን ያሳያል አላህ ይጠብቅህ ❤
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢 ለዚህ ያበቃህ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን በእውነት እንዴት ደስ ይላል❤❤🎉
አማራ መነሻውን እና የሰውን ውለታ አይረሳም ሰው ደሞ መነሻውን ሲያውቅ መድረሻውም ያምራል❤❤❤❤❤
❤❤
🌷🌷🎂🎂
በትክክል
ወይኔ አምላኬ ገራሚ ታሪክ😢😢😢 አማራየ ተራራዉ❤❤❤❤
እንዲህ አይነት ታሪክ ያለው ሰው ነው Motivat ሊያደርግ የሚችለው። በባዶው Motivational Spiker😂
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እውነትአማራ ሰው አክባሪው ህዝብ ከናተ መፈጠሬ ሁልጊዜም በጣም ደስ ይለኛል❤
በጣም እኔም ይቆጨኝ ነበር❤
Enema alqshe memote new
❤👍
በጣም እኔም❤❤❤
እኔም አባቴን ማመስገን እፈልጋለው ❤እስኪ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞች❤
እመብርሃን እናቴ ትርዳሽ
በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ የልብሽን መሻት ያሟላልሽ
በሰላም ገብተሽ ያሰብሽው ይሳካ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ አይዞሽ💚💛❤🙏
Egber yerdesh ehita❤
በሰላም ለእናት አገርሽ ያብቃሽ🙏🇪🇹💠❤️👍
ሁሉን ያደለው ህዝብ በጣም ማየት ከምፈልገው ቦታ ቢኖር አማራ ክልል ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን በሉ ❤❤❤
❤❤አንዲ ቀን ታይዋለሽ ውደ
እንድ ቀን እናሳይሻለን ከስደት መልስ
አማራ እኮ ታማኝ ህዝብ ነው ።
@@የጠፋውልጅ በጣም
ኑቱልቢታችንክፈትንወ
ፊልም የሚመስል ህይወት ፣ አሁንም በበለጠ ስኬት ህይወት እግዚአብሔር ይባርክህ። አስተዋይ ያለፈበትን ያልረሳ ምስጉን ነው።
አማራዬ ዉለታዉን አይረሳም የኔ ኩሩ ህዝብ ሠላም ለሀገሬ
Fesam
@@abay2723 😡አዎ ዉለታዉን አይረሳም አማራ ሲባል ግብግብ የምትሉት ነገርስ የእግራቸዉን እጣቢ ብጠጡም እንደ አማራ ስነ ልቦና አይኖራችሁም
What does mean by amhara ,,,,,gura becha ,,,kedadoch,,,,,lela meselesh gurashen chercheri.
@@abay2723 አማራ በተግባር ነው ልክ እንዳተ እዚህ መጥቶ አያወራም ሰዉ ብላ ሁላ አማራዎች ሞቼ ነው የምወዳችሁ በፊት 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💃🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ከደቡብ እሺ
@@tigisit2534 እኛም እንወድሻለን
ያረብ ይሄን ምስኪን ህዝብ አንተ ጠብቀው ሰላም ለሰው ልጂ በሙሉ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ማነው እንደኔ🥺🥺💚💛❤️🥺🥺😭😌
አሜንአሜኝ
አሚንን
እኔ
ወላሂ ምን ብዬ እደምኮምት ቃላት አጠረኝ ያረብ እሄን ንፁሃን ህዝብ አተ ጠብቅልኝ እስካሁንም ባተ ጥበቃ ነው ያለነው በጣም መጎብኘት ከምፈልጋቸው ቦታዎች ወደ አማራ ክልል ሁሌ ምኞቴ ነው የኔ ወድም ካተ ብዙ ተምረናል ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ ትለያለክ ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ነክ እሼ መሌ የኛ እንቁ
የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ 🤲
@@arsamarsam2222 አሚን ማማዬ ከስደት መልስ መጎብኘት ምመኛቸው ቦታዎች ናቸው ልገባ 20 ቀን ቀርቶኛል አላህ ምኞቴን ያሳካልኝ
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ውደ በሰላም ግቢ በፍቅር ነው ተቀብለን የምናስጎበኝሽ❤❤❤❤
@@Zahra-fi2hc አሚን እሺ ማማዬ አላህ ለዛ ያብቃኝ
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር እኔ ገና ነኝጅ ብገባ በወሎ በኩል አስግብኝሽ ነበር
የተነሱበትን እና ባለውለታን አለመርሳት ምን ያክል ሰዎችን ጥሩ እንደሚያደርግ ባንተ የስኬት ህይወት አይተናል። በርታ ሶሎሞን። በአካባቢያችን አንዳንዶች ሆነው ሳይሆን መስለው መኖርን መርጠው ሳያቸው በጣም ነው የምንቃቸው። አንተን ግን በጣም አደነቅሁህ። በርታ። ሌሎች የአካባቢው ሰዎሽም ተማሩበት። አክባሪህ እና ታላቅህ።
ዋውው ከዚህ ምን ተማራቹ የመዳም ቅመሞችዬ??? እኔ የተማርኩት ጥንካሬ ተስፋ ያለመቁረጥ ስራ አለመናቅ በትንሹም በትልቁ ፈጣሪ ማመስገን በርቱልኝ አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገር
ኤ ወላ አልሀምዱሊላሕ
በሀቅም ማገልገል
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ብዙ
በጣም የምር😢
አንተን አለማድነቅ አይቻልም በእውነት የእውነት ሰው ነህ የነበሩበትን አለመርሳት መታደልነው
የሰው ልጂ በችግር በፈተና አልፎ ለስኬት ሲበቃ እንዴት ደስ ይላል❤በእንባ ጨረስኩት 😢❤
በጣም 🙏🙏
በፈጣሪ የሚያምን መቸም ወድቆ አይቀርም ክብርና ምሰጋና ለእሰራኤል ቅዱሰ ለእግዚአብሔር ይሁን
Enm
እኔም በእምባ ጨረስኩት
😭😭😭😭😭አንተን የሰበው እግዚአብሔር እኔንም ይጎበኘኝ
እና ከዚህ ጠንካራ ሰው በላይ ማን ሊያነቃቃን ይችላል❤❤❤❤❤❤
*_ምን ብዬ ልኮምት ብቻ ይሔን ንፁህ ህዝብ አምላክ ይጠብቅልን አባት አገር አማራ አማራ አማራ በሉ እስኪ ሁላቹም ይሔን ታማኝ ንፁህ ህዝብ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝✝ ☪️ ☪️💪💪💪💪_*
አሜን ❤
@@tenate2957 አሜን ፫ የኔ ውድ
አማራ አማራ አማራ ❤❤❤
Amhara
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በእውነት ማካበድ ባይሆንብኝ አማራ በሁሉም ዘርፍ ትሁትና ሰርቶ አዳሪ በሀገሩ የማይደራደር ኩሩ ኢ/ዊ ህዝብ ነው💚💛❣️💯
ምንነው ! እንደው አርቆ ማስተዋል የት ገባ ? ሁሉም ቡሄር ውስጥ መልካምም ሆነ መጥፎ አለ ምክንያቱም ብሄርን በእጣ የወሰድነው ሳይሆን በፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠን ነው አለቀ ። ስለዚህ የራስህ ማስተለቅ ምን ጥቅም አለው ህዝብ ማጋጨት እንጂ ሀለሉንም በእኩል ማየት የግድ ነው ። ነገር ግን ከሁሉም በላጬ ፈጣሪውን ጠንቅቆ የሚፈራው ብቻና ብቻ ነው።
ትክክል❤❤❤
@@OneLight-uq1wc52ywyw
ከችግር በኋላ ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ደሞ የሰዉ. ዉለታ የማይረሳ ሰዉ ደስ ይለኛል
አማራነቴ ኩራቴ መገን የደግነት ጥግ የኔ ሚስኪን ህዝብ አማራዬ እኳንም ከናተ ተወለድኩ
ተስፋ ያልቆረጠ ትልቅደረጃይደርሣል
በጣም ቅን እና ታታሪ ልጂ ነህ ከዚህ በላይም ታድጋለህ❤ ስንቶቻችን ነን እንኳን በጥቃቅን ነገር ትልቅ ነገር ተደርጎልን ማመስገን ያቃተን😢
ምነው እናቴ በኖርሽ እናቴ ሙታብኝ ተገበገብኩኝ እናት ያላችሁ ታድላችሁ ቤቱን ሳየው ሜዳውን ሳየው ሆድ ባሰኝ😢😢😢😢
እኔን አብሽሪ እህቴ ❤
አይዟን ሁላችንም ወደዛው ነን መጠንከር ነው ከባድም ቢሆን 😥
😢አብሽሪሁላችንምመሂዳችንአይቀረም
Ayzogn ehtaleme hulachinm wedezaw nen ye ken guday enji
Egziyabher yabertash ehtaleme 😊
ማነው እደኔ ያለቀሰ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል
Ena 😭😭
Amen ታሪኬን ቅይርልኝ አባት ሆይ ! አሜርካ ብኖርም እግዚአብሔር ታሪክን ካልቀየረ እጁ ካላነሳ ለውጥ እንደሌለ ተመርያለው
Bunawan lanem yilakalgn saltetaw wadadakut
Enm❤
ኡፍፍፍፍ ማሽአላህ ደስ ሲል አቦ ያጣ ሁሉ ያግኝ ከዚህም በላይ እደግ ደግነት መልሶ ይከፍላል💖👌
አለቀስኩ የ 11 አመት ልጄ ከዚ ልጅ እንዲማር ብዬ ጠርቼ እንዲያይ አረኩት ።የማይረሳ ጠንካራ ልጅ ነው ወንድሜ ከዚ በላይ ይባርክህ ።ባለውለታዎችህን አለመርሳትህ ደሞ የባሰ ውስጤን አላወሰው
ጎብዝ
እሼን የምትወዱ ላይክ
ክታገሱያልፍል
ግድ ነዉ
✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋
ባላለቀ ብዬ ተመኘሁ እንዴት ደስ ይላል❤እኔ ከዚህ የተማርኩት ተስፋ አለመቁረጥ ጠክሮ መስራት እምነት ቅንነት ደግነት ብዙ ነገር--- አምላኬ ሆይ በስደት እምንከራተተውንም አስበን
Amen 🙏
በባዱገሮገንይማያልፈይለም
እኔም
እንድ ተረት ለቡዙ ሰው ና ለልጆቸ እንግራሎ ይህን ታርክ እሽ ተባረክ ግታ ዘመንን ያረዝም ጡሩ ሰው
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰህ bro እኔ ያኔ የ 10 ኛ ክፍል ያለህው ልጅ ነኝ ልክ እንደአንተ ከራሴ አልፌ ሀገሪን ለመለወጥ የተነሳው ትልቅ ህልም ያለኝ ልጅ ነኝ ፈጣሪ ብቻ በህይወታችን ይቅደም አሜን !!!
❤❤ በርታ ተስፋ አትቁረጥ
@@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ እሺ አመሰግናለው !!
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን ለምን እንደሆነ አላወቀም ጌታን አማራዎችን በጣም በጣም ነው የሚወዳችሁ ተው ግን የአማራ ልጆች ወደ አማራ ክልል ውሰዱኝ ማለቴ ኢትዮጵያ ስሄድ😢🌹❤
እኛም ውድድድ እሕት ዓለሜ❤ትመጫለሽ እናሳይሻለን💚💛❤
❤እሺ በደስታ
ነየ እኔ ጋር እህት
ነይልን እወስድሻለሁ ልዩ❤
Ye ewnet kesdet smeles ewesdshalehu
ኢትዮጵያዊያን እኮ ዉለታ መላሽ የተደረገለትን የማይረሳ ማንነት ነው ያለን ታድለን!!! እግዚአብሔር ያክብርህ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለን❤❤❤
የእዉነት ገራገር ሰው ነህ ማንነትህን ግልፅ አድርገህ የምትናገር ጀግና ነህ በእውነት!!!!!!!
በጣም ነው ልቤን የነካኝ ስኬት ላይ ስደርስ የመጣህበትን መገድ እና የረዱህን ሰወች መለስ ብለህ ማየት እናም ማመስገን አስተዋይነትን ይገልፃል ፈጣሪ ከዝበላይ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ 🥰🥰
አማራ ዉለታ እማይረሳ በጉልበቱ እና በላቡ እሚኖር ኩሩ ህዝብ, እሸቱ እናመሰግናለን❤
እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ልጁም ጎበዝና የውሳኔ ሰው በመሆኑ ለውጤት በቅቷል መልካም መሆን ጀግና ትውልድ ማፍራት እንደሆነ ተረዳሁ ከዚም በላይ ከፍ በል ወንድሜ
ማሻ!ይህ ፍፁም ደግነትና ቅንነት ለስራ ብርቱነትን ስለሚገልፅ!ልብ ያለው ልብ ይበል!ለአንተም ከነመላቤተሰቦችህ ሰላምና ጤና ይስጥህ! ለምለሟ እናት!ሀገራችን!እንደዚህ ዓይነቶችን ልበ ቅን ደግማ ደጋግማ እንድታፈራ የሁላችንም!የዘወትር ፀሎት ይሁን!እሼ!አንተም !በርታልን ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ! ገንቢ በመሆናቸው!ሰላም ለውዷ ሀገራችን❤!!
የሚገርም ልጂ ነው ኢትዮጵያ በእንደነዚህ አይነት ሰዎች ነው የኖረችው😢
😂😥😥🙏
በጣም።አሁንይትርገመምገሰትመቱአጫርሰን
ያለጫማ።አደጉ።ዛሬገንበመኪን።አላህይበለጠይሰጠህ
1ደኳፎቱይለኚም።ማሰትዋሻ
ይኛልጁች።በመት።ሰትእይገዛንይንጫንጫሎ።መማርሲቀታችወ
ኢትዮጵያዊ ከመሆኔም በላይ አማራ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ተመስገን አምላኪዬ
You too
በትክክልል
Absolutely
ትክክል አልሃምዱሊላህ ከዚህ የዋህ ህዝብ ለፈጠረኝ
ቃላት የለኝም ላንተ በዝህ ዘመን እንዳተ አይነት ልበ ቀና ሰው ከየት ይገኛል የሰው ልጅ የመጣበትን መገድ መርሳት እንደሌለበት ካንተ አይቻለው የኔ ያመቱ ምርጥ ጀግና ሰው ነክ የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ባለክ ላይ ይጨምርልክ❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ወንድሜ እውነት በጣም የምትመሰገን ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ አንተ ብቻ ሳትሆን ሙሉ ቤተሰብህንም እግዚያብሔር ጤናና ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ የነበርክበትን የማትረሳ ቁም ነገረኛና ለብዙ ሰዎች አርያ የምትሆን ነህ እውነት ከአማራ ማህበረሰብ በመፈጠሬ ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ የእውነት💪 እግዚያብሄርን ያመነ ትልቅ ቦታ ሁሌም ቀድሞ ይደርሳል🙏🙏
ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን አንተ የልጅ አዋቂ ነህ አንተም ብዙ እንዳንተ አይነቶችን የመነሳት ምክንያት ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ በዘመንህ ሁሉ መልካም እንድትሰራ እግ/ር ይርዳህ
ወይኔ ይሄ ሰዉየ በጣም ሚስኪን ነዉ ከምር ይገባዋል ልጁም በጣም ምርጥ እና አስተዋይ ልጅ ነህ አላህ መጨረሻህን ያሳምረዉ
ኦ አምላኬ ደጋግሜ አየሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ እና ያስለቀሰኝ የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ከዚ በላይ ከፍ ያድርግህ
እጂግ ደስየሚል አስተማሪ ታሪክ ቅንነትንታማኝነትታታሪነትንትሁትነትንታጋሽነትንህልመኝነትንፅናትንብልህነትን ያየንበት እናመሰግናለን
እሼ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤ አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ🎉
ኦውውው ምን አይነት ድንቅ ታሪክ ነው!! እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህንን ታሪክ ያካፈልከን:: እግዚአብሔር ይህንን ልጅ ባርኮታል የሱ ጥረት የነኛ ሽማግሌዎች ምርቃት የታደሉ እናት..... እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ጠንክሮ መስራት ምን ያህል ለውጤት እንደሚያበቃ ትልቅ ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አሁንም የበለጠ ያድርግልህ እድሜ ይስጥህ:: ተጀምሮ እስከሚያልቅ እንባዬ መቆም አልቻለም::በጣም ደስ ይላል ክብር ለእግዚአብሄር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እፍፍፍ በእንባ ጨርስኩት 😢 አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ❤
Kotuu matii nafa thii a qalii ❤❤❤
Wow, no words to express my apperciation. Its amazing sucess story. God bless you all.❤
Ewunetnewu yewah hzb yanngeze ymelsln
Enante ko atafrum sew behiwetu esat akatlachu wetatoch begedel tlachu ende kudusan amara deg stilu atafrum
የሰው ልጅ በችግር አልፎ ለስኬት ሲበቃ በጣም በጣም ደስ ይላልሶል ታላቅ ሰው ነው ምክንያቱም ታላቅ ሰው መነሻው አይረሳም😊😢😮😅❤ ።
የኔ የዋህ ህዝብ ቀን ይውጣልህ አማራዬ ለምልሚልኝ ❤❤❤❤
Kotuu matii nafa thii a qalii ❤❤
ተመስገን ለፈጣሪ እንኳንም ለዚህ አበቃህ ወንድሜ የረዱህን ወገኖቻችን ደግሞ እደነሱ አይነቶቹን መልካም ሰቦች እግዚአብሔር ያብዛልን❤
በስመ ስላሴ ጎበዝ ልጅ❤ግን ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ሲባርከው ነው እግዚአብሔርን አመስገን
Wow ደስ ብሎኝ የሰማሁት ድንቅ ታሪክ❤️❤️👍👍👍👍👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
በእንባ ጨረስኩት😭😭😭😭 መታደል ነዉ እንደዚህ አይነት ደጋግ ሰወችን ማመስገን❤❤❤❤
ኡፍ በጣም ደስ የሚል የሒወት ተሞክሮ የዋህነቱ ልብ ይነካል
መልካምነት ለራስ ነው🌹 በቃ ሰው አለ ምን አይነት ጀግና ልጅ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልጁ በጣም አስተዋይ ነዉ የመጣበትን ያልረሳ ካለህ ላይ ይጨምርል ሀብታም ሳይሆን ባለ ጸጋ ያድርግህ ...❤
በጣም ታጋሽ እና ብልህ ልጅ የመጠህበት የሂወት መንገድ ሁሉም መልካሞች ሰዎች እንደዚ ማስታወስህ በጣም ተመቸሀኝ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
I really appreciate this young gentleman. He came back to say thanks for the people who help him when nobody noticed him. Practical lesson for all of us. ❤❤❤bro.
😢 መልካም ሰው ውለታን አይረሳም:: ጀግና የሚለው ቃል ያንስብሃል❤❤❤
እንዴት የሚገርም ልጅ ነው በስመአብ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የሚችል ኢትዮጵያ ዊ ነትን ያየሁበት ድንቅ ሰው ነው ስኬትህ በዝቶ የምትፈልገው ስኬት ላይ እንድትደርስ ምኞቴ ነው እድሜ ከጤና ይስጥህ
ሁላችንም እንዲህ ብንረዳዳ የስንቱን ህይወት በለወጥን ነበር በእውነት ለጋሽ እሩይ እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደሳቸው ያሉ አሳቢዎችን ያብዛልን።
መሰጭ የሆነ ታሪክ ነው ዋው from Zero to heroes😍😍😍😍😍😊 You're an example brother
ደግሜ ባየው ሁሉ አልጠገብኩትም ኡፍ ጥንካሬ ብርታት ተስፍ ትግስት ተባረክ በውነት ከዚህ በላይ ይጨምርልህ የመጣበትን የማይረሳ አንበሳ ወጣት❤❤❤❤
እደኒ
ለዉጥ ይልሀል እንደ አንተ አይነት ጀግና ወንድ ያብዛልን 🥰🥰
እሚገርም ታሪክ ነው። ሰው ነው የጨዋ ልጅ። ተባረክ።
ምርጥ ሰው አንዳንዱ የተነሳበትን ይረሳል ሰወቹን እራሱ አስታውሶ መዘየሩ እንደት እንደሚያስደስት አላህየ አገራችንን ሰላም አድርግልን
እሸቱ ኧረ አንተስ እድሜና ጤና ይስጥህ! እንዲህ አይነት ህይወት የሚቀይሩ አስተማሪ ጀግኖችን ስለምታስተዋውቀን እናመሰግናለን 🙏 ጀግናው ወንድማችን ካንተ ብዙ ጥንካሬን ተምሬያለሁ! ይጨምርልህ ወዳጄ🙏
የሚገርም ታሪክ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት መልካምነት መልሶ ይከፍላል ደስ እሚለው ሁሉም በህይወት መኖራቸው ነው አንተም ሌላውን ለማገዝ አላህ እድሜ ይስጥህ ደስ እሚለ ታሪክ ነው አማራዬ የዋህ ህዝብ ❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ በጣም ጀግና ነህ እሳቸውን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤
የዚህ ወጣት ስኬት ከነበርኩበት የድባቴ ፅልመት አዉጥቶ ቀኔን አብርቶት ዋለ። ድንቅ ፈርጥ። እግዚአብሔር ሀብት፣ጤንነትህንና እምሮህን ይባርክ። ድንቅ ፍጡር።
የማይረሳ ታሪክ ነው በተለይ የችግር ግዜ ደራሺ መቸም አይረሱ እኔም በሰላም ለሀገሬ በአበቃኝና እዚህ ለደረስኩበት ምክንያት የሆኑኚን ሰወች ባመሰገንካቸው😢😢😢
እኔስ ሞተችብኝ ትንሽ እንዳስደስትኮት ፍሬየን ሳታይ መውለዴን ትፈልግ ነበር የ15 ቀን ነብሰጡር ሆኘ ነው ሞቶን የተረዳሁኝ
@@Kalidesmael ኣይዞሽ ዉዴ
የሚገርም ታሪክ ነው:: የሚያሳዝንና የሚያስደስት::ልብ የሚሰቅል:: አቀራረቡ ምርጥ የሆነ::እሸቱ ለዚህ የተፈጠረ ነው:: ስለ ሁሉም ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን::
እኔን በጣምም ሁሌም የሚደንቀኝ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ነፃ ፍቃድ መስጠቱ ነው ።በጎ የሚያስብ፣ ራሱ ተነሳሽነት ያለውን፣ መልካም የሚያስበውንየልቦናውን መሻት ይፈፅምለታል!እግዚአብሔር ታሪክ ሲቀይር እንዲክ ነው።እሽ አንተን ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ። እጅግ ውብ ኢትዮጵያዊ ማንነት ያለክ ሰው ነክ!!!
ስለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን እኳን ለዚህ በቃህ ወድማችን እኛንም ስደተኞችን ከሰው ፊት እሳት አውቶ ባገራችን ለመለወጥ ለመኖር ያብቃን😢😢😢😢እውነት ዛሬስ ተሰማኝ እስኪ ያሰብሺው ይሳካ ይሙላልሺ በሉኝ😢😢😢ጎደኞቸ
ያሰብሽው ያለምሽው ያቀድሽው እመብርሀን ትሙላልሽ አሜን❤❤❤❤
Yasebshiwu ysakalsh
Amen yewenet
❤❤❤ስራ ክቡርነዉ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም መጨረሻየን አስምርልኝነዉ ያረብ❤
ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነው በማርያም እንኳን እግዚአብሔር እረዳክ ደስ የሚል ታሪክ❤❤❤❤❤❤❤
ባለታሪኩ ዎድማችን እጅግ ጠንካራ ብርቱ ተስፈኛ የዎደፊቱን እጅ ላለፈዉ የማይጨነቅ መሆኑን ለኔ ብዙ ትምህርት ሆኖኛል እግዛብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከዉ ልቦናህ አይቀዬር በርታልኝ የመጄመሪያዉ ቅን መሆን ብቻ በቂ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራነታችን አረጋግጠን ኢትዮጵያዌነትን እናስቀጥላለን i love amhara,ethiopia🙏🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ተመስገን ተስፋ አለመቁረጠን ያስተምራል 🥰🥰🥰🥰🥰
የሚገርም ትህትና የሚገርም መተባበር የሚገርም የኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እሺ በጣም የሚገርም ዶኩመንተሪ ነው። ይሄ የሰው ልጅ ሊማርበት የሚገባ እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ታሪክ! ያልህን ጠብቆ የበለጠ ይስጥህ፥ ተባረክ! ደግ ሰው የተደርገለትን ውለታ ኣይረስም።
I am from Eritrea. I have the same history. I love it. Thanks God he gets everything.
መድሃኒአለም የልጁ ደግነቱ😢😢😢 እንዲሁም የጋሽ እሩይ አስለቀሱኝ ከምር ውለታን አንረሳም እኛ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤
እግዝአብሄር እድሜ ከጤና ጋር አስተባብሮ ይስጥህ ሁሌም ስካታማ ሁን ካንተ የወሰድኩት ትምርት ትግስት ፅናት ተስፋ አለመቁረጥህ ጠንካራ ሰው መሆንህ ጎሽ ኢቲዬጵያየ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛላት፡፡
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ጌታ ❤❤❤
ፅናት❤❤❤ 😢😢😢😢😢 ይህ ህዝባችን እኮ ነፃነት ቢኖረው ኑሮ አይደለም ኢትዮጵያን አለምን መቀየር የሚችል ህዝብ ነው። ተእሺ ክፉ አይካህ ወንድማችን ቀጣይ ክፍል ይቅረብልን የምትሉ በላይ👍 ግለፁ ?
የአላህ የሰውልክ ውለታ እማይረሳ እሚገርምነው ❤ አማራዬ ሰላሙን አምጣልን እምዬ ደስታዋን መናገር አልቻለችም ሺአመት ያኑራቸው
እኔ ከምባታ ነኝ ፈጣር ምኞቴን አሳክቶኝ ሀገሬ ስገባ ሰው አክበር ውለታን ከመይራሰው ማህበረሰብ ከአማራ አግብቼ የልጆቼ አጎቶች እንደምሆኑ ምኞት ነዉ I love Amhara 🙏❤
መልካምነት መልሶ ይከፍላል ማለት ይሄ ነው።
ደምሪኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ጀግንነት
ወደምሲትም።ይይህልጀ።ይትንሳበትንም።ይደረስበትንምእወት።ይኔንም።ሂወት።አላህበጠሮንገርለወጠልኚ
Ayzosh yene Kongo 😂😂❤
ayzon mamayie❤
አሁን ትልቅ ደረጃ ላይ ነኝ ብለህ በህይወት መንገድህ ውስጥ ውለታ የዋሉልህ ሰዎች ሳትረሳ ይህን በማድረግህ በእውነት ትልቅነትህን ነው የሚያሳየው 👍ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🇪🇹❤️
ይጨምርለታል።ይበለጠ
እውነት ነው!!!
እተን ከዚህ ያደረሰህ ልዑል እግዜአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
Ene hulem ye amhra yesra bahel tenkare yegrmgnal eshi
አሜን አሜን አሜን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አቤት የኔ እግዚአብሔር ታሪክን መቀየር ስትችልበት ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amennnnnn
Amen Amen Amen 🙏 ❤
አሜን፫🙏❤
አሜን አሜን አሜን
እኔ ስልጤ ነኝ ነገር ግን የአማራን ህዝብ በፍቅር የምውድበት ብዙ ብዙ አሉኝ ።አንዱን ግን ልግለፅ እሱም ውለታን አለመርሳታቸውን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛምዉድድድ❤❤❤
ደምርኝ ♥️♥️♥️
❤❤❤
likinesh ehite
እኛም እንዎድህ አለን
ውለታን የማይረሳ ድሮን የሚያስታውስ ሰው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ወንድሜ አላህ ያስደስትህ መሰሎችህን ያብዛልን 🙏
እኮ❤❤
ደስ የሚለው ደሞ ሁሉም በህይወት ኖርው ለምስጋና መብቃታቸው የሚገርም ታሪክ ነው ባያልቅ ብየ ተመኝሁ እፍፍፍፍ የመጫርሻው ሰውየ አስለቀሰኝ😢😢😢😢
በጣምምም
አዉነት ነዉ እኔም አሰለቀሰኝ ሶዬዉ የደግነቱን ሰርቷል በሰአቱ ግን ይሄ ብልህ ልጅ ደግነቱን መሠከረለት ደስ የሚል መሀበረሰብ ነዉ
በጣም
በጣም❤❤❤😢❤
አማራ እኮ ሀገር ነው አባቴ የብርጭቆ ውሃ አይረሳም ❤❤ውለታ መላሽ ነው
No doubt....ask Eritreans, they can tell you an amazing stories of the Amhara people,
ትክክል❤❤❤❤❤
Betam amhara tamge chewa senamegbare ena ferha egzaher yalew naw eko❤❤❤❤
@@semerehabte5738 አዎ አክሰንቱ ይለያል ግን አማራ ደግ እሩሩ አዛኝ ፈጣሪውን የሚፈራ ሀገሩን የሚያስከብር ብቻ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ውሃ ልክ አማራ።
በእውነት ትለያላቹ 💚💛❤️💋💋💋💋💋
የሰው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ !🌹
የገረመኝ ያሳለፈው ሂወት አስመስላቹ መስራት ፍልም ነው ሚመስለው አቤት አቀራረብ 100%
የኛም የመዳም ቅመሞች ቢቀረፅ ይበልጣ ግን ማፍ ፍሉስ😭😭😭
Ewenetegna tarik eko naw. Aymerosh lay film meselonesh naw enjie.
@@Ddfghjkuygbn ይገርመኛል ወላህ
@@ritahaile1787 አይደለም አላልኩም አቀራረባቸው ነው። ፈርፌክት ነው ያልኩት ውነተኛ መሆኑን አቃለው። እህት
@@Ddfghjkuygbn ክክክክክ ኢንሻላህ አላህ ሞልቶታል ይሰጠናል
የተከፋ ፊት እመርጣወሁ አላሉም 😢😢😢 ትልቅ ማስተዋል ረጅም እድሜ ያጥግቦት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
😢😢😢😢😢በጣም ይገርማል
አሚን
ደቡብ ነኝ ወደ ሀገሬ ስገባ አማራ ክልል በሙሉ መጎብኘት ያምረኛል በጣም ምርጥ ክልል ነው 😇 ገና ከአለባበሳቸው ያስታውቃሉ ☺️
Edit : ላሳያችሁኝ ፍቅር አመሰግናለሁ 🤞
ስትመጣ/ጭ እኔ አስጎበኝህ/ሽ አለሁ። ቃል ነው።
❤
እናመሰግናለን
ነይ እህት እኛጋ ችግር የለም አደለም አንቺ አገርሽ ሆኖ ይቅርና ሌላ ዜጋ መጦም ተንከባክበን እናሥተናግዳለን
❤❤❤❤
በጣም ደግና ሲጀመር የክፈለሀገር ልጆች ጀግና ናችሁ በዛላይ ያለፍክበትን አለመርሳትህ እነዚህን ሰወች አስታዉሰህ እዲህ ማድረግህ በጣም ትልቅ ሰዉነትህን ያሳያል አላህ ይጠብቅህ ❤
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢 ለዚህ ያበቃህ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን በእውነት እንዴት ደስ ይላል❤❤🎉
አማራ መነሻውን እና የሰውን ውለታ አይረሳም ሰው ደሞ መነሻውን ሲያውቅ መድረሻውም ያምራል❤❤❤❤❤
❤❤
🌷🌷🎂🎂
በትክክል
ወይኔ አምላኬ ገራሚ ታሪክ😢😢😢 አማራየ ተራራዉ❤❤❤❤
እንዲህ አይነት ታሪክ ያለው ሰው ነው Motivat ሊያደርግ የሚችለው። በባዶው Motivational Spiker😂
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እውነት
አማራ ሰው አክባሪው ህዝብ ከናተ መፈጠሬ ሁልጊዜም በጣም ደስ ይለኛል❤
በጣም
በጣም እኔም ይቆጨኝ ነበር❤
Enema alqshe memote new
❤👍
በጣም እኔም❤❤❤
እኔም አባቴን ማመስገን እፈልጋለው ❤እስኪ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞች❤
እመብርሃን እናቴ ትርዳሽ
በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ የልብሽን መሻት ያሟላልሽ
በሰላም ገብተሽ ያሰብሽው ይሳካ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ አይዞሽ💚💛❤🙏
Egber yerdesh ehita❤
በሰላም ለእናት አገርሽ ያብቃሽ🙏🇪🇹💠❤️👍
ሁሉን ያደለው ህዝብ በጣም ማየት ከምፈልገው ቦታ ቢኖር አማራ ክልል ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን በሉ ❤❤❤
❤❤አንዲ ቀን ታይዋለሽ ውደ
እንድ ቀን እናሳይሻለን ከስደት መልስ
አማራ እኮ ታማኝ ህዝብ ነው ።
@@የጠፋውልጅ በጣም
ኑቱልቢታችንክፈትንወ
ፊልም የሚመስል ህይወት ፣ አሁንም በበለጠ ስኬት ህይወት እግዚአብሔር ይባርክህ። አስተዋይ ያለፈበትን ያልረሳ ምስጉን ነው።
አማራዬ ዉለታዉን አይረሳም የኔ ኩሩ ህዝብ ሠላም ለሀገሬ
Fesam
@@abay2723 😡አዎ ዉለታዉን አይረሳም አማራ ሲባል ግብግብ የምትሉት ነገርስ የእግራቸዉን እጣቢ ብጠጡም እንደ አማራ ስነ ልቦና አይኖራችሁም
What does mean by amhara ,,,,,gura becha ,,,kedadoch,,,,,lela meselesh gurashen chercheri.
@@abay2723 አማራ በተግባር ነው ልክ እንዳተ እዚህ መጥቶ አያወራም ሰዉ ብላ ሁላ አማራዎች ሞቼ ነው የምወዳችሁ በፊት 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💃🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ከደቡብ እሺ
@@tigisit2534 እኛም እንወድሻለን
ያረብ ይሄን ምስኪን ህዝብ አንተ ጠብቀው ሰላም ለሰው ልጂ በሙሉ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ማነው እንደኔ🥺🥺💚💛❤️🥺🥺😭😌
አሜንአሜኝ
አሚንን
እኔ
ወላሂ ምን ብዬ እደምኮምት ቃላት አጠረኝ ያረብ እሄን ንፁሃን ህዝብ አተ ጠብቅልኝ እስካሁንም ባተ ጥበቃ ነው ያለነው በጣም መጎብኘት ከምፈልጋቸው ቦታዎች ወደ አማራ ክልል ሁሌ ምኞቴ ነው የኔ ወድም ካተ ብዙ ተምረናል ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ ትለያለክ ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ነክ እሼ መሌ የኛ እንቁ
የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ 🤲
@@arsamarsam2222 አሚን ማማዬ ከስደት መልስ መጎብኘት ምመኛቸው ቦታዎች ናቸው ልገባ 20 ቀን ቀርቶኛል አላህ ምኞቴን ያሳካልኝ
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ውደ በሰላም ግቢ በፍቅር ነው ተቀብለን የምናስጎበኝሽ❤❤❤❤
@@Zahra-fi2hc አሚን እሺ ማማዬ አላህ ለዛ ያብቃኝ
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር እኔ ገና ነኝጅ ብገባ በወሎ በኩል አስግብኝሽ ነበር
የተነሱበትን እና ባለውለታን አለመርሳት ምን ያክል ሰዎችን ጥሩ እንደሚያደርግ ባንተ የስኬት ህይወት አይተናል። በርታ ሶሎሞን። በአካባቢያችን አንዳንዶች ሆነው ሳይሆን መስለው መኖርን መርጠው ሳያቸው በጣም ነው የምንቃቸው። አንተን ግን በጣም አደነቅሁህ። በርታ። ሌሎች የአካባቢው ሰዎሽም ተማሩበት።
አክባሪህ እና ታላቅህ።
ዋውው ከዚህ ምን ተማራቹ የመዳም ቅመሞችዬ??? እኔ የተማርኩት ጥንካሬ ተስፋ ያለመቁረጥ ስራ አለመናቅ በትንሹም በትልቁ ፈጣሪ ማመስገን በርቱልኝ አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገር
ኤ ወላ አልሀምዱሊላሕ
በሀቅም ማገልገል
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ብዙ
በጣም የምር😢
አንተን አለማድነቅ አይቻልም በእውነት የእውነት ሰው ነህ የነበሩበትን አለመርሳት መታደልነው
የሰው ልጂ በችግር በፈተና አልፎ ለስኬት ሲበቃ እንዴት ደስ ይላል❤በእንባ ጨረስኩት 😢❤
በጣም 🙏🙏
በፈጣሪ የሚያምን መቸም ወድቆ አይቀርም ክብርና ምሰጋና ለእሰራኤል ቅዱሰ ለእግዚአብሔር ይሁን
Enm
እኔም በእምባ ጨረስኩት
😭😭😭😭😭አንተን የሰበው እግዚአብሔር እኔንም ይጎበኘኝ
እና ከዚህ ጠንካራ ሰው በላይ ማን ሊያነቃቃን ይችላል❤❤❤❤❤❤
*_ምን ብዬ ልኮምት ብቻ ይሔን ንፁህ ህዝብ አምላክ ይጠብቅልን አባት አገር አማራ አማራ አማራ በሉ እስኪ ሁላቹም ይሔን ታማኝ ንፁህ ህዝብ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝✝ ☪️ ☪️💪💪💪💪_*
አሜን ❤
@@tenate2957 አሜን ፫ የኔ ውድ
አማራ አማራ አማራ ❤❤❤
Amhara
አሜን አሜን አሜን
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በእውነት ማካበድ ባይሆንብኝ አማራ በሁሉም ዘርፍ ትሁትና ሰርቶ አዳሪ በሀገሩ የማይደራደር ኩሩ ኢ/ዊ ህዝብ ነው💚💛❣️💯
ምንነው ! እንደው አርቆ ማስተዋል የት ገባ ? ሁሉም ቡሄር ውስጥ መልካምም ሆነ መጥፎ አለ ምክንያቱም ብሄርን በእጣ የወሰድነው ሳይሆን በፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠን ነው አለቀ ። ስለዚህ የራስህ ማስተለቅ ምን ጥቅም አለው ህዝብ ማጋጨት እንጂ ሀለሉንም በእኩል ማየት የግድ ነው ። ነገር ግን ከሁሉም በላጬ ፈጣሪውን ጠንቅቆ የሚፈራው ብቻና ብቻ ነው።
ትክክል❤❤❤
@@OneLight-uq1wc52ywyw
ትክክል❤❤❤
ከችግር በኋላ ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ደሞ የሰዉ. ዉለታ የማይረሳ ሰዉ ደስ ይለኛል
አማራነቴ ኩራቴ መገን የደግነት ጥግ የኔ ሚስኪን ህዝብ አማራዬ እኳንም ከናተ ተወለድኩ
ተስፋ ያልቆረጠ ትልቅደረጃይደርሣል
በጣም ቅን እና ታታሪ ልጂ ነህ ከዚህ በላይም ታድጋለህ❤ ስንቶቻችን ነን እንኳን በጥቃቅን ነገር ትልቅ ነገር ተደርጎልን ማመስገን ያቃተን😢
ምነው እናቴ በኖርሽ እናቴ ሙታብኝ ተገበገብኩኝ እናት ያላችሁ ታድላችሁ ቤቱን ሳየው ሜዳውን ሳየው ሆድ ባሰኝ😢😢😢😢
እኔን አብሽሪ እህቴ ❤
አይዟን ሁላችንም ወደዛው ነን መጠንከር ነው ከባድም ቢሆን 😥
😢አብሽሪሁላችንምመሂዳችንአይቀረም
Ayzogn ehtaleme hulachinm wedezaw nen ye ken guday enji
Egziyabher yabertash ehtaleme 😊
ማነው እደኔ ያለቀሰ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል
Ena 😭😭
Enm
Amen ታሪኬን ቅይርልኝ አባት ሆይ ! አሜርካ ብኖርም እግዚአብሔር ታሪክን ካልቀየረ እጁ ካላነሳ ለውጥ እንደሌለ ተመርያለው
Bunawan lanem yilakalgn saltetaw wadadakut
Enm❤
ኡፍፍፍፍ ማሽአላህ ደስ ሲል አቦ ያጣ ሁሉ ያግኝ ከዚህም በላይ እደግ ደግነት መልሶ ይከፍላል💖👌
አለቀስኩ የ 11 አመት ልጄ ከዚ ልጅ እንዲማር ብዬ ጠርቼ እንዲያይ አረኩት ።የማይረሳ ጠንካራ ልጅ ነው ወንድሜ ከዚ በላይ ይባርክህ ።ባለውለታዎችህን አለመርሳትህ ደሞ የባሰ ውስጤን አላወሰው
ጎብዝ
እሼን የምትወዱ ላይክ
ክታገሱያልፍል
ግድ ነዉ
✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋
ባላለቀ ብዬ ተመኘሁ እንዴት ደስ ይላል❤እኔ ከዚህ የተማርኩት ተስፋ አለመቁረጥ ጠክሮ መስራት እምነት ቅንነት ደግነት ብዙ ነገር--- አምላኬ ሆይ በስደት እምንከራተተውንም አስበን
Amen 🙏
በባዱገሮገንይማያልፈይለም
እኔም
እንድ ተረት ለቡዙ ሰው ና ለልጆቸ እንግራሎ ይህን ታርክ እሽ ተባረክ ግታ ዘመንን ያረዝም ጡሩ ሰው
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰህ bro እኔ ያኔ የ 10 ኛ ክፍል ያለህው ልጅ ነኝ ልክ እንደአንተ ከራሴ አልፌ ሀገሪን ለመለወጥ የተነሳው ትልቅ ህልም ያለኝ ልጅ ነኝ ፈጣሪ ብቻ በህይወታችን ይቅደም አሜን !!!
❤❤ በርታ ተስፋ አትቁረጥ
@@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ እሺ አመሰግናለው !!
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን ለምን እንደሆነ አላወቀም ጌታን አማራዎችን በጣም በጣም ነው የሚወዳችሁ ተው ግን የአማራ ልጆች ወደ አማራ ክልል ውሰዱኝ ማለቴ ኢትዮጵያ ስሄድ😢🌹❤
እኛም ውድድድ እሕት ዓለሜ❤ትመጫለሽ እናሳይሻለን💚💛❤
❤እሺ በደስታ
ነየ እኔ ጋር እህት
ነይልን እወስድሻለሁ ልዩ❤
Ye ewnet kesdet smeles ewesdshalehu
ኢትዮጵያዊያን እኮ ዉለታ መላሽ የተደረገለትን የማይረሳ ማንነት ነው ያለን ታድለን!!! እግዚአብሔር ያክብርህ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለን❤❤❤
የእዉነት ገራገር ሰው ነህ ማንነትህን ግልፅ አድርገህ የምትናገር ጀግና ነህ በእውነት!!!!!!!
በጣም ነው ልቤን የነካኝ ስኬት ላይ ስደርስ የመጣህበትን መገድ እና የረዱህን ሰወች መለስ ብለህ ማየት እናም ማመስገን አስተዋይነትን ይገልፃል ፈጣሪ ከዝበላይ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ 🥰🥰
አማራ ዉለታ እማይረሳ በጉልበቱ እና በላቡ እሚኖር ኩሩ ህዝብ, እሸቱ እናመሰግናለን❤
እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ልጁም ጎበዝና የውሳኔ ሰው በመሆኑ ለውጤት በቅቷል መልካም መሆን ጀግና ትውልድ ማፍራት እንደሆነ ተረዳሁ ከዚም በላይ ከፍ በል ወንድሜ
ማሻ!ይህ ፍፁም ደግነትና ቅንነት ለስራ ብርቱነትን ስለሚገልፅ!ልብ ያለው ልብ ይበል!ለአንተም ከነመላቤተሰቦችህ ሰላምና ጤና ይስጥህ! ለምለሟ እናት!ሀገራችን!እንደዚህ ዓይነቶችን ልበ ቅን ደግማ ደጋግማ እንድታፈራ የሁላችንም!የዘወትር ፀሎት ይሁን!እሼ!አንተም !በርታልን ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ! ገንቢ በመሆናቸው!ሰላም ለውዷ ሀገራችን❤!!
የሚገርም ልጂ ነው ኢትዮጵያ በእንደነዚህ አይነት ሰዎች ነው የኖረችው😢
😂😥😥🙏
በጣም።አሁንይትርገመምገሰትመቱአጫርሰን
ያለጫማ።አደጉ።ዛሬገንበመኪን።አላህይበለጠይሰጠህ
1ደኳፎቱይለኚም።ማሰትዋሻ
ይኛልጁች።በመት።ሰትእይገዛንይንጫንጫሎ።መማርሲቀታችወ
ኢትዮጵያዊ ከመሆኔም በላይ አማራ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ተመስገን አምላኪዬ
You too
በትክክልል
Absolutely
ትክክል አልሃምዱሊላህ ከዚህ የዋህ ህዝብ ለፈጠረኝ
ቃላት የለኝም ላንተ በዝህ ዘመን እንዳተ አይነት ልበ ቀና ሰው ከየት ይገኛል የሰው ልጅ የመጣበትን መገድ መርሳት እንደሌለበት ካንተ አይቻለው የኔ ያመቱ ምርጥ ጀግና ሰው ነክ የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ባለክ ላይ ይጨምርልክ❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
ወንድሜ እውነት በጣም የምትመሰገን ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ አንተ ብቻ ሳትሆን ሙሉ ቤተሰብህንም እግዚያብሔር ጤናና ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ የነበርክበትን የማትረሳ ቁም ነገረኛና ለብዙ ሰዎች አርያ የምትሆን ነህ እውነት ከአማራ ማህበረሰብ በመፈጠሬ ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ የእውነት💪 እግዚያብሄርን ያመነ ትልቅ ቦታ ሁሌም ቀድሞ ይደርሳል🙏🙏
ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን አንተ የልጅ አዋቂ ነህ አንተም ብዙ እንዳንተ አይነቶችን የመነሳት ምክንያት ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ በዘመንህ ሁሉ መልካም እንድትሰራ እግ/ር ይርዳህ
ወይኔ ይሄ ሰዉየ በጣም ሚስኪን ነዉ ከምር ይገባዋል ልጁም በጣም ምርጥ እና አስተዋይ ልጅ ነህ አላህ መጨረሻህን ያሳምረዉ
ኦ አምላኬ ደጋግሜ አየሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ እና ያስለቀሰኝ የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ከዚ በላይ ከፍ ያድርግህ
እጂግ ደስየሚል አስተማሪ ታሪክ
ቅንነትን
ታማኝነት
ታታሪነትን
ትሁትነትን
ታጋሽነትን
ህልመኝነትን
ፅናትን
ብልህነትን ያየንበት እናመሰግናለን
እሼ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤ አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ🎉
ኦውውው ምን አይነት ድንቅ ታሪክ ነው!! እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህንን ታሪክ ያካፈልከን:: እግዚአብሔር ይህንን ልጅ ባርኮታል የሱ ጥረት የነኛ ሽማግሌዎች ምርቃት የታደሉ እናት..... እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ጠንክሮ መስራት ምን ያህል ለውጤት እንደሚያበቃ ትልቅ ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አሁንም የበለጠ ያድርግልህ እድሜ ይስጥህ:: ተጀምሮ እስከሚያልቅ እንባዬ መቆም አልቻለም::
በጣም ደስ ይላል
ክብር ለእግዚአብሄር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እፍፍፍ በእንባ ጨርስኩት 😢 አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ❤
Kotuu matii nafa thii a qalii ❤❤❤
Wow, no words to express my apperciation. Its amazing sucess story. God bless you all.❤
Ewunetnewu yewah hzb yanngeze ymelsln
Enante ko atafrum sew behiwetu esat akatlachu wetatoch begedel tlachu ende kudusan amara deg stilu atafrum
የሰው ልጅ በችግር አልፎ ለስኬት ሲበቃ በጣም በጣም ደስ ይላል
ሶል ታላቅ ሰው ነው ምክንያቱም ታላቅ ሰው መነሻው አይረሳም😊😢😮😅❤ ።
የኔ የዋህ ህዝብ ቀን ይውጣልህ አማራዬ ለምልሚልኝ ❤❤❤❤
Kotuu matii nafa thii a qalii ❤❤
ተመስገን ለፈጣሪ እንኳንም ለዚህ አበቃህ ወንድሜ የረዱህን ወገኖቻችን ደግሞ እደነሱ አይነቶቹን መልካም ሰቦች እግዚአብሔር ያብዛልን❤
በስመ ስላሴ ጎበዝ ልጅ❤ግን ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ሲባርከው ነው እግዚአብሔርን አመስገን
Wow ደስ ብሎኝ የሰማሁት ድንቅ ታሪክ❤️❤️👍👍👍👍👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
በእንባ ጨረስኩት😭😭😭😭 መታደል ነዉ እንደዚህ አይነት ደጋግ ሰወችን ማመስገን❤❤❤❤
ኡፍ በጣም ደስ የሚል የሒወት ተሞክሮ የዋህነቱ ልብ ይነካል
ኡፍ በጣም ደስ የሚል የሒወት ተሞክሮ የዋህነቱ ልብ ይነካል
መልካምነት ለራስ ነው🌹 በቃ ሰው አለ ምን አይነት ጀግና ልጅ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልጁ በጣም አስተዋይ ነዉ የመጣበትን ያልረሳ ካለህ ላይ ይጨምርል ሀብታም ሳይሆን ባለ ጸጋ ያድርግህ ...❤
በጣም ታጋሽ እና ብልህ ልጅ የመጠህበት የሂወት መንገድ ሁሉም መልካሞች ሰዎች እንደዚ ማስታወስህ በጣም ተመቸሀኝ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
I really appreciate this young gentleman. He came back to say thanks for the people who help him when nobody noticed him. Practical lesson for all of us. ❤❤❤bro.
😢 መልካም ሰው ውለታን አይረሳም:: ጀግና የሚለው ቃል ያንስብሃል❤❤❤
Kotuu matii nafa thii a qalii ❤❤
እንዴት የሚገርም ልጅ ነው በስመአብ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የሚችል ኢትዮጵያ ዊ ነትን ያየሁበት ድንቅ ሰው ነው ስኬትህ በዝቶ የምትፈልገው ስኬት ላይ እንድትደርስ ምኞቴ ነው እድሜ ከጤና ይስጥህ
ሁላችንም እንዲህ ብንረዳዳ የስንቱን ህይወት በለወጥን ነበር በእውነት ለጋሽ እሩይ እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደሳቸው ያሉ አሳቢዎችን ያብዛልን።
መሰጭ የሆነ ታሪክ ነው ዋው from Zero to heroes😍😍😍😍😍😊
You're an example brother
ደግሜ ባየው ሁሉ አልጠገብኩትም ኡፍ ጥንካሬ ብርታት ተስፍ ትግስት ተባረክ በውነት ከዚህ በላይ ይጨምርልህ የመጣበትን የማይረሳ አንበሳ ወጣት❤❤❤❤
እደኒ
ለዉጥ ይልሀል እንደ አንተ አይነት ጀግና ወንድ ያብዛልን 🥰🥰
እሚገርም ታሪክ ነው። ሰው ነው የጨዋ ልጅ። ተባረክ።
ምርጥ ሰው አንዳንዱ የተነሳበትን ይረሳል ሰወቹን እራሱ አስታውሶ መዘየሩ እንደት እንደሚያስደስት አላህየ አገራችንን ሰላም አድርግልን
እሸቱ ኧረ አንተስ እድሜና ጤና ይስጥህ! እንዲህ አይነት ህይወት የሚቀይሩ አስተማሪ ጀግኖችን ስለምታስተዋውቀን እናመሰግናለን 🙏 ጀግናው ወንድማችን ካንተ ብዙ ጥንካሬን ተምሬያለሁ! ይጨምርልህ ወዳጄ🙏
የሚገርም ታሪክ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት መልካምነት መልሶ ይከፍላል ደስ እሚለው ሁሉም በህይወት መኖራቸው ነው አንተም ሌላውን ለማገዝ አላህ እድሜ ይስጥህ ደስ እሚለ ታሪክ ነው አማራዬ የዋህ ህዝብ ❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ በጣም ጀግና ነህ እሳቸውን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤
የዚህ ወጣት ስኬት ከነበርኩበት የድባቴ ፅልመት አዉጥቶ ቀኔን አብርቶት ዋለ። ድንቅ ፈርጥ። እግዚአብሔር ሀብት፣ጤንነትህንና እምሮህን ይባርክ። ድንቅ ፍጡር።
የማይረሳ ታሪክ ነው በተለይ የችግር ግዜ ደራሺ መቸም አይረሱ እኔም በሰላም ለሀገሬ በአበቃኝና እዚህ ለደረስኩበት ምክንያት የሆኑኚን ሰወች ባመሰገንካቸው😢😢😢
እኔስ ሞተችብኝ ትንሽ እንዳስደስትኮት ፍሬየን ሳታይ መውለዴን ትፈልግ ነበር የ15 ቀን ነብሰጡር ሆኘ ነው ሞቶን የተረዳሁኝ
@@Kalidesmael ኣይዞሽ ዉዴ
የሚገርም ታሪክ ነው::
የሚያሳዝንና የሚያስደስት::
ልብ የሚሰቅል::
አቀራረቡ ምርጥ የሆነ::
እሸቱ ለዚህ የተፈጠረ ነው::
ስለ ሁሉም ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን::
እኔን በጣምም ሁሌም የሚደንቀኝ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ነፃ ፍቃድ መስጠቱ ነው ።
በጎ የሚያስብ፣ ራሱ ተነሳሽነት ያለውን፣ መልካም የሚያስበውን
የልቦናውን መሻት ይፈፅምለታል!
እግዚአብሔር ታሪክ ሲቀይር እንዲክ ነው።
እሽ አንተን ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ። እጅግ ውብ ኢትዮጵያዊ ማንነት ያለክ ሰው ነክ!!!