🔴 በ 3 ቀን የሚደርስ ከአልኮል ነፃ የሆነ ምርጥ የአናናስ🍍 ቢራ በየኛ ቤት ሞክሩት ትወዱታላችው ❗️Biére de Ananas 🍍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 6 วันที่ผ่านมา

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi እደዚህ ያናናስ ቢራ እደሚሆን አላውቅም ነበር ዋዉ እሞክረዋለሁ❤❤ሲያምር ❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኛዬ ምርጥ የሆነ የአናናሥ ቢራ ነው የሰራሽው በጣ ምርጥ ነው ወዲጀዋለሁ ሞክርው አለሁ ❤❤❤

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ የኛየ ዋው ምርጥ መጠጥ መሆን አለበት ከአልክል ነፃ የሆነ በአናናስ የተሰራ አናናስ ብዙ የጤና ጥቅሞች አሉት በቀላሉ ልናገኘው የምንችል የፍራፍሬ አይነት ነው እሽ ይባረክ ❤

  • @emususu
    @emususu 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ከአልኮል ነፃ የሆነ መጠጥ አሰራር ነው ያሳየሽን በእውነት እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ በርችልን ከዚህም በላይ አሪፍ አሪፍ ቢደወችን እደምለቂልን ተስፋ አለን ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን በጣም የሚያምር ልዩ የሆነ የየአናናስ ቢራ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን በቀላል ግብአት ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን ❤🎉🎉

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 7 วันที่ผ่านมา

    የኛዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ የሚገርምና ልዩ የሆነ ከአልኮን የፀዳ ምርጥ የአናናስ ቢራ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን❤🎉

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ገራሚ የሆነ ፈጣን አሰራሩም ቀላል የሆነ ከአልኮለ ነጻ የሆነ የአናናስ ቢራ ዋው ነው በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ውዴ በጣም አሪፍ የአናናስ ቢራ አሰራር በቤት ውስጥ ገራሚ ነው አዘገጃጀትሽ ቀላል ለአሰራር ምቹ ነው የአናናስ ልጣጭ በመጠቀም የሚገርም ቢራ ነው በሶስት ቀን ውስጥ አድርሰሽ ያሳየሽን ከአልኮል ነፃ ጤናመሠ ጣፋጭ የአናናስ ቢራ አዘጋጅተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን 😘👌❤❤

  • @rukitube9816
    @rukitube9816 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሺ ዋውውውው አሪፍ አሰራር ነው ሰርቼው ነበር በጣም ቀላልና አሪፍ አሰዘገጃጄት ነው በፍጥነት ለሚፈልግ ሰው ጥሩ ነው ሰላሳየሺን እናመሠግናለን በርች

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ደስ የሚል አሪፍ የሆነ የአናናስ ጁስ አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን የኔ ባለሙያ እህት እጅሽን አይቆርጥመዉ በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @girumesh23
    @girumesh23 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውደስ የምል አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልን በቀጣይ ሌላ video እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው ምርጥ ችሎታ ምርጥ ሥራ ነው ይዘሸልን የመጣሸው እውነት ችሎታሸን አለማድነቅ አይቻልም በርቺልንን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ በፍጥነት የሚደርስ በቀላል መንገድ ለማንኛውም ሰው የሚሆን ከአልኮል ነፃ የሆነ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ መጠጥ ነው አዘጋጅተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን የአናናስ ልጣጬ ለጤናም በጣም ጥሩ ነው እንደገናም ጣፋጭ ነው እንዳንቺ ግን ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁት እስከምስራው ቸኩያለው እናመስግናለን የኔ ሼር ስላረግሽን

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዉድ እህታለም በጣም ቦለ ሞያ ነሽ የሞር በጣም ያበደ ገራሚ ምግብ ነ ያወቁት ማሳወቅ በጣም ቅንነት ነዉየኔ መልካም ፈጣሪ ይባክሽ ሰላም ፍቅር አድነት ለሁላችንይሁን

  • @adona16
    @adona16 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ ዋው በጣምደስ ይላል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤ሞያ አንደኛ። የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልልኝ ምርጥ ጣፋጭ ከአልኮል ገፃ የነሆነ ነየአናናስ ባራ ነው

  • @yeelsa
    @yeelsa 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ዋው ፈጣን የሚያምር ከአናናስ የተሰራ ቢራ ከአልኮል ነፃ በቤት ውስጥ ገራሚ ስራ ነው ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው 🙏👌

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳ ደህና በሰላም በጤና በፍቅር መጣሽ እህት በጣም ደስ የምል አስራረ ነው ዋው እጅሽ ይባርክህ የኔ ባሌ ሞያ ነሽ የኔ ውድ ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን ውዴ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዛት ይበልልን ዋው የአናናስ ቢራ ምርጥ ጤናማ የሆነ ከአልኮል ነፃ የሆነ ያናናስ ቢራ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ❤👌🙏

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረካላ በጣም ደስ የሚል የጁስ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህታቺን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አላህ የሀገራቺንን ሰላም ይመልስልን ልዬ አሰራር ነዉ እጅሽን ይባርከዉ ሀሪፍ ቆይታነዉ ያሳለፍነዉ ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን🎉🎉

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውው በጣም ቆንጆ የአናናስ ቢራ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እዲህም አለ ሰርቺ እሞክረዋለሁ

  • @hiwiassefa3501
    @hiwiassefa3501 10 หลายเดือนก่อน

    የኔዬ እንካን ደህና መጣሽ የኔውድ በጣም ደስ የሚል መጠጥ ነው ያሳየሽን ጤነኛ የሆነ ለማንኛው ም ስው ተስማሚ የሆነ አስራር ነው እናምስግናለን ሼር ስላርግሽን

  • @ematube8524
    @ematube8524 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሊኩም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ መሽ አላህ መሽ አላህ በርች እህቴ አሬፍ አሰራር ነው እህቴ አላህ ይጨምርልሽ እማ ጎበዝ በርች በርች ዋውውውውው ደስ የሚል

  • @rahiletube
    @rahiletube 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው ምርጥ የናና ቢራ አሰራር ነው እኔም እሞክረዋለሁ😂😂 ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ተባረኪ እግዛአብሄር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 10 หลายเดือนก่อน

    የሀናናስ ቢራ በጣም ቆንጆ ይመስላል እስከሰራው ቸኩያለው አናናስ ውፍረት ለመቀነስ ምርጥ ፍራፍሬ ነው እናመሰግናለን ተምረን ደግሞ ለምስጋና የበለጠ እንመጣለን ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መሻሽ ሰላልሽ ይበዛ በአለሽበት የምር በጣምአሪፍ የሆነ አስራር ነው የኔ በለሙያ እናመስግናን ሰላሳሽን በረች

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንካን ደና መጣሽልንየገና ቤት በጣም ቆንጆ የሆነ የአነናስ ብራ ጤነኝ የሆነ አልኮል የሌለበት በተፈጥሮ የበለፅገ መጠጥ ነው ያሳየሽኝ የስሩት እጆች ይባረኩ🙏💕

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2c 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍነው አሠራርሽ እህቴ አበሻ ማሻአላህ መመራመር ጎበዝን በረች ላችም መልካም ግዜ

  • @RUhama21
    @RUhama21 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛልን እንኳን ሰላምም መጣሺልን ዋዉ እዲህም አለእዴ ዋዉ ነው ጎበዝ ዋዉ ጎበዝ ባለሙያ ነሺ ዋዉ ነው ልጣጩን እኮ መጣል ነው ሙያ ያለውስው የሚጣል ነገር የለም

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 10 หลายเดือนก่อน

    ዜድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! እንኳን በሰላም መጣሽ🙏
    በጣም ቆንጆ ለጤና ተመራጭ የሆነ የአናናስ ቢራ ነው የሰራሽዉ ደግሞ በአናናስ ልጣጭ እኔም እሞክረዋለሁ ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍🙏

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይሰጠልኝ እንኳን ደና መጣሸ አሪፍ ጁስ አሰራር ነው ተባርኪ የሰሩ እኮችሸ ይተበራኩ ይሁኑ ፍቀር ሰላም አድነቱን ለግራችን ኢትዮጵያ ያብዛለን ወደ ቀድሞ ፍቀራችን ይመልሰን ዝርኝነት ከምደር ኢትዮጵያ ይጠፋልን

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን በርች ውድ ና የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በርች❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ የሆነ ቢራ ነው አልኮ ነፃ የሆነ በጣም ቆንጅ በተላይ ለሴቶች ጎበዝ በችልኝ ካንች ብዙ አዳዲስ እንጠብቃለን 👌♥️♥️

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ ዋውውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ መልከ ሰጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት እንደተባለው እውነትነው ለኛም ሰላካፈልሸነ እናመሰግናለን

  • @seni7092
    @seni7092 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ አሪፍ የሆነ ምርጥ መጠጥ ነዉ ማሻ አላ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባለሙያ 👌👌👌👌👌💚💛❤🇪🇹

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ምርጥ ብርዝ ነው ዋው ካሜራው አያኮመጥጠውምደ ባለሙያ ነሽ በእውነት እጅሽ ይባረክ እኔ እዚህ ሆኘ ምራቄን እውጣለሁ አጀብ ሴት ሁሉ እኩል አለች አያቴ ጎበዝ ነሽ እኔም ሀገሬ ስገባ እሞክረዋለሁ እዚህ እንኳ አይታሰብም በርች

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 10 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ግን ቢራ ይሆናልደ ሀሪፍ አናናስ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው

  • @meryemyasin5036
    @meryemyasin5036 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ ቤት ማሻአላህ ተባረከላህ ተባረኪ እጥር ምጥን ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን ቀጥይበት👍👍👍👍👍

  • @tube-jy9lw
    @tube-jy9lw 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ደስ ይላል በርች እናመሰግናለንን

  • @kelsumi
    @kelsumi 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን እኳን ደህና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃና እዝነት አይለያችሁ ዋው ቆጆና ልዩ አሰራርነው የኔ ባለሙያ በርች ሀሪፍ ቆይታነበር ካንች ብዙ እጠብቃለን የኔ መልካም🎉🎉🎉

  • @berekahebesha4391
    @berekahebesha4391 10 หลายเดือนก่อน

    የኛ ቤት ለኛ ልዩ ልዩ ጠቃሚ ና አስተማሪ ነገሮችን ያካፍለናል እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ቀጣይ በልዩ ነገር እንጠብቃለን

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 10 หลายเดือนก่อน

    Wow yegay betam konjo letleyay gebza lenserau yemnchelu ye ananase bera new yasayeshn betam new yewededekut enamsegnaln share seladerekeshn

  • @jermiplus
    @jermiplus 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ እኔ በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በያላትሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ......... ዋው ጠጡኝ ጠጡኝ ይላል

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ የአናናስ ቢራ ነው ያሳየሽን ለየት ያለ ከአልኮል ነፃ የሆነ ቢራ ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ❤

  • @agteja9163
    @agteja9163 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ አሰራር ነው ዋው❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 11 หลายเดือนก่อน

    Zedye እጅግ በጣም እናመሰግናለን ልዩ የአናናስ ቢራ አሰራር አረ እሞክራለሁ ለዚህ ብርድ ከሆነ ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውዴ ♥️♥️ ላኪልኝ ካልጨረሽው 😂

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 10 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት በመቀጠል በርቺ ቀጥይበት ማማየ

  • @user-jn9od7dn5y
    @user-jn9od7dn5y 10 หลายเดือนก่อน

    Yegna bet ekanSelammetash mashaalah betam desyemil aserar new lekas betwstm mesrat ychalal mashaalah arifkoyta neberrr berchhhh

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን የኔ መልካም በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለሐገራችን ይሁን ሰላም ለሠውልጂ በሙሉ አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ውድ ያገሬ ልጅ ሰላምሽ ብዛ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ ጎበዝ በጣም አድናቂሽ ሞያሽ ይታይሽ ከዚህም በኋላ ብዙ ነገር ይጠብቃል❤ ሀቢብቲ የኔ ህት ሰላም ላገራችን

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 11 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ በጣም ቆንጆ ከአልኮል ነጻ መጠጥ አሰራር ነው ያሣየሽን እጆችሽ ይባረኩ።

  • @seadatube9888
    @seadatube9888 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እሕትእንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን እሕታችን እናመሠግናለን በርቺልኝ ጥሩቆይታነበር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 10 หลายเดือนก่อน

    Hunda dura Baga nagan dhufte qalii wow wow wow jabaadhu jabaadhu vedio akkan namatti toludha jabaadhu jabaadhu wan garii hojeta jirta jabaadhu jabaadhu itti fufii vedio akkan namatti toludha jabaadhu jabaadhu. 😍😍😍

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 10 หลายเดือนก่อน

    Enkuan dehna metash yegnaye selam lanchi yehun ananas endihum litachun be metekem new yeserashiw yemitafit yemeselegnal enamesegnalen share selaregshin ❤

  • @ABdulAziz-rn3kf
    @ABdulAziz-rn3kf 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህታችን ሰላምሺ ይብዛ አጀብ ነው ሚያ አሰኪያረጂ ነው አሉ የናናስ ቪራ ሞሆን አላወቅም ነበር ሙያ እንድህ ነው እጂሺ ይባረክ

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ የሆነ የአናናስ ጠላ ይሄማ የበሰለ ጁስ ብዬዋለሀ😂 ለየት ያለ ከኬሚካል የጸዳ 👌 እናመሰግናለን የኛዬ እጅሽ ይባረክ

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 11 หลายเดือนก่อน

    Betam meret yehon aserare new 👌 ottimo ke alekol neta be ananas gerami metete new yasayeshen 👌koy enam emokerewalehu zedo ❤

  • @adona1832
    @adona1832 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ዋው👌

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial 10 หลายเดือนก่อน

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow ananasii irraa bira ama tola yoo tolee barii jedhee wan aja'iibaatii kaa kunii

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 10 หลายเดือนก่อน

    Selam yegnaye Enkuan dehna metash selam lanchi yehun Ananas ena yesun litach be metekem konjo aregesh new yeserashiw ye ananas Fanta tebilo yemishetew agerbet Yesu taem yeminorew yemeslegnal enamesegnalen ❤

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 10 หลายเดือนก่อน

    Willkommen Seralam, wir freuen uns, dass du zu uns gekommen bist. Friede sei mit dir. Wow, schnell, wunderschönes Bier aus Ananas, alkoholfrei. Es ist eine erstaunliche Arbeit zu Hause. Möge der Schöpfer deine Hände segnen. 🎉❤

  • @METITUBE
    @METITUBE 10 หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref akerarebnow bearchi yene wude

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 11 หลายเดือนก่อน

    ዜዶዬ የኔ ባለሙያ የሚገርም አሰራር ነው 😘👌

  • @lijimerkil
    @lijimerkil 10 หลายเดือนก่อน

    salam ekon basalam maxadh waw arf das yamil aseral naw ejish ebar salam lagarch eun salamish yabizalish

  • @samritube1844
    @samritube1844 10 หลายเดือนก่อน

    Ananase merete new betam wow wow yamegerem new selasayeshen enamsegenalen betam wow new yemcheshi betseb

  • @Aminasters
    @Aminasters 10 หลายเดือนก่อน

    selam selam baga nagan dhuftee qalii mashallha mashallha wooow wooow ogetii koo jajabdhuu wolla jabesinuu bayee baredaa ❤❤❤❤

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 10 หลายเดือนก่อน

    Selam selam lachi yihuni enkoni dena meteshi ehitachine arif konjo yehone josisi new yazagajeshwi kalebi enmesiginle ❤❤

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 11 หลายเดือนก่อน

    Woww gerami yehone ye ananas metet new yezegajeshew🍹🍹

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 10 หลายเดือนก่อน

    Selam selam wude selamsh yibzalsh enkuwan beselam metash waaaaaaw betam arif newu gn eko sost Ken koyito eskefela dres ke alkhol ntsa ayibalm yasekralna

  • @umebtis
    @umebtis 10 หลายเดือนก่อน

    Selam edet neshelign wow betam yamral ejishe yebark yene balemuya beketayem lela neger edemtasayen tesfq alegn eskezaw melkam gize❤❤❤❤

  • @agteja9163
    @agteja9163 11 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ❤❤

  • @Tijizamanuel28
    @Tijizamanuel28 10 หลายเดือนก่อน

    Wow yene konjo enkuwan dena metash yene balemuyaa berchlgn ymaye bemkeylew entebkshalen

  • @medihntube
    @medihntube 11 หลายเดือนก่อน

    Waoo come sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi ♥️il tuo bel video di birra ♥️Zedye 😘

  • @user-nf4hq8kg1n
    @user-nf4hq8kg1n 10 หลายเดือนก่อน

    Selameshe yebeza yene wede Enkuwane Dehena metash Betesebe selehonene Betame dese belognale Aberene Eneseralen❤

  • @Mesi2-k9w
    @Mesi2-k9w 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን የኛ🙏

  • @teresamalot8546
    @teresamalot8546 11 หลายเดือนก่อน

    waooooo bravissima grazie mille

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 10 หลายเดือนก่อน

    Selameshe yebeza yene wede Yegna Enkuwane Dehena metash Selayeneshe Betame dese belonal Melekame Gize Aberen yenorenale❤

  • @beppebell5867
    @beppebell5867 11 หลายเดือนก่อน

    bravissima grazie mille 🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @qalitedotube9915
    @qalitedotube9915 10 หลายเดือนก่อน

    Selam selamish yebiza wude yagere liji unkan dana matashe wowowowowwo batame arfi yehone ye ananase juse new yemtafeti mahonune kasararu yasatawikale ejish yebarake gobazi neshi ehitalm barache baziyu qaxyi

  • @keditube2696
    @keditube2696 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ሠላም መጣሽ

  • @adona1832
    @adona1832 11 หลายเดือนก่อน

    ❤👍

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ላንቺም ለቤትሽም ለሁላችሁም እናመሰግናል ያወቅሽውን ስላካፈልሽን ግን አናናሱን በውሃ እና ሎሚ ቡርቱካን ብቻ አድርገሽ ብዘፈዝፊው የበለጠ ጤናማ ይሆናል አይዞሽ ካሰብሽበት ያድርስሽ ሀገራችንንም ህዝቦቿንም ሰላም ያውርድልን ያረብ ፍትህ ለወገኖቻችን ለሰው ልጆች በሙሉ

  • @Dbora1
    @Dbora1 10 หลายเดือนก่อน

    salam wedina yatkabarchu yagar lijoch ekon basalam maxach salam lagar etiopya salm tornatu faxar yaskomilgn balashibat salm yabizalishi tabarki

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 10 หลายเดือนก่อน

    salmehiesss bakerstoooosss yebza ethin enkan dana matahiesdd yana malekam wwwwwoooooowwww batam garmi biraa now weda lalooohahenen whie enackaralan

  • @keditube8052
    @keditube8052 11 หลายเดือนก่อน

    ሠላም የኛዬ እንዴት ነሽ

  • @genitube1429
    @genitube1429 10 หลายเดือนก่อน

    Enka deba metes selam fikir adinatu turu selam fikir adinatun yemiteln betem turu koyita new berchi