ለሳምንት ጥንቅቅ ለማለት ይህንን አድርጊ|ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 319

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +36

    ሰላም የ ሀገሬ ልጆች መልካም ቀን በያለንበት።
    በዚህ ቪድዮ ላይ ጥያቄ ካላቹህ እዚህ ጋር ፃፉልኝ ለመመለስ ዝግጅ ነኝ
    ።።።።
    በ ኦቨን ሽንኩርት ለማብሰል የ ኤልሲን ቻናል ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
    th-cam.com/video/rABnBUgXfPU/w-d-xo.html

    • @እናትአገሬኢትዮጵያ
      @እናትአገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +1

      ነጭ ሽኩርቱን ፕላስቲክ በሆነ ክዳን ባለው ጨምረሽ ብትመችው ሙልጭ አርጎ ነው ልጣጩን የሚያወጣው እኔ እንደዛ ነው የምጠቀመው

    • @gelilademeke9447
      @gelilademeke9447 3 ปีที่แล้ว

      ለምግብ በተለይ ለወጥ የምትጠቀሚው ዘይት ምንድነው ቆንጂትዬ እባክሽ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +2

      የ አቩካዶ ዘይት ኑው የምጠቀመው

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +1

      ሜሉየ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሽ ይሁን ተባረኪልኝ 🥰🙏

    • @gelilademeke9447
      @gelilademeke9447 3 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE እባክሽ pic ላስቸግርሽ እኔ የምገዛው የአቮካዶ ኦይል ነው ግን ጣእሙ ደስ አይልም በተለይ ለጥብሳጥብስ ያንቺን አሳይኝ

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 3 ปีที่แล้ว +23

    እህቴ ስላም ነው አድናቂሽ ነኝ 👍💕ሌላም ዘዴ አለው
    ለተወስነ ሰአት በወሀ መዘፍዘፍ
    ዝንጂብሉንም እንድዛው
    ከተፈጥጨ ብኃላ ደግሞ ትንሽ ዝይት
    ጨምረን ፍሪጂ ማስቀምለረዥም ጊዜመጠቀም እንችላን👍

    • @mitu8128
      @mitu8128 3 ปีที่แล้ว +2

      Biret distun sitamasiy endayifikebish letena tiru aydelem ye enechet mamaseya tetekemi muyashin gin wedijeleshalehu

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 3 ปีที่แล้ว

      ዘይት አድርጋለች ስትፈጭ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 3 ปีที่แล้ว +16

    I soak my garlic in water and peels in a snap. ነጭ ሽንኩርት ውሃ ውስጥ መዝፍዘፍ ግልግል!

  • @lilyguade210
    @lilyguade210 3 ปีที่แล้ว +12

    ነጭ ሺንኩርት ስታዘጋጂ ዘይትና ጨው ካለው እይጠቁሮም ሎሚ ባታደሮጊ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው ያሳየሽን ከግልፅ ማብራሪያ ጋር እናመስግናለን እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @azebfekadu858
      @azebfekadu858 3 ปีที่แล้ว +2

      ወይኗዬ አንቺም ምርጥ ባለሙያ😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ወይንዬ በርችልን አንቺም

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

      @@azebfekadu858 ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @azebfekadu858
      @azebfekadu858 3 ปีที่แล้ว +1

      @@weynikitchen 😍🙏

    • @abdimohammed2092
      @abdimohammed2092 3 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE ሠላም

  • @ኡምበድር
    @ኡምበድር 3 ปีที่แล้ว +2

    ሌላ ዘዴ ልንገርሽ ነጭ ሽንኩርቱን ለ5 ደቂቃ ፍሪጅ ማድረግ ከዛም ከሳህኑ ይልቅ ፌስታል ወይም ክዳን ያለው እቃ ውስጥ መምታት ሙሉ በሙሉ ይላጣል

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 3 ปีที่แล้ว +14

    Omg doing the onions with the instant pot is brilliant idea ❤️❤️❤️ this is so helpful ! Thank you for sharing konjo🙏🏽🙏🏽

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ዉድ ለቤትሽ አድስ ነኝ እርጋታሽ ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ ከኔምጋ ጎራ በይ እስኪ ❤❤

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ የተላጠ ነጭ ሽንኩርት እና የተከተፈ ሽንኩርት እስቶር ይሸጣል እና ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርቱን ከፈጨሽ በኋላ በረዶ ቤት አድርገሽ እየቀነሽ መጠቀም ጥሩ ነው አንድ አመት ቢቀመጥ አይበላሽም

  • @edentekle3072
    @edentekle3072 3 ปีที่แล้ว +13

    Put garlic in the deepfrezzer easily remove the cloves.

    • @banchialemtadesse3159
      @banchialemtadesse3159 3 ปีที่แล้ว

      Can u tell, how long i should put it in a freezer? Thank you !!!

    • @asterararsa4089
      @asterararsa4089 3 ปีที่แล้ว

      This good idea thanks 🙏

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 3 ปีที่แล้ว

      I had put peeled garlic in the freezer but it lost its taste. How long should it be left to remove the peel. Does it lose it's potency in your experience?

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ እውነትም በጣም ገላግሌ ነው እኔ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ስፈጭ ጨው ዘይት እና ትንሽ እርድ አድርጌ ነው ፈጭቼ ፍርጅ ውስጥ ማስቀምጠው thank you for sharing melaye 🙏🏻❤️❤️🥰👍🏻👍🏻

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ረዱዬ

  • @meronabate4283
    @meronabate4283 3 ปีที่แล้ว +2

    እህት instant pot ውስጥ ሰላም ለማረግ የተጠቀምሽበት የት ነው የሚገኘው ካላሰቸገርኩሽ ፃፊልኝ ?

    • @meronabate4283
      @meronabate4283 3 ปีที่แล้ว

      ስቲም ለማድረግ ለማለት ፈልጌ ሰላም ብየዋለሁ ይስተካከልልኝ

  • @ኢትዮሚድያ
    @ኢትዮሚድያ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ነጭ ሽንኩርት መላጥ በጣም ስለምጠላ በውሀ ለትንሽ ደቂቃ ነክሬ ነው የምልጥ ቀላል ዘዴ ነው

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Yehe mirt Ena gezi kotabi mela gobez melu berchi eski ehete🤗🤗🤗❤️❤️🙏

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ instal pot መግዛት ፈልጌ ነበር ግን እኔ የምፈልገው እከ 2 ዶሮ ወጥ የሚሆን ነው የትኛውን መግዛት እንዳለብኝ አላወኩም ከቻልሽ ብትነግሬኝ ? ተባረኪ

  • @banchmulugata8685
    @banchmulugata8685 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ሜላትየ እናመሰግናለን ግን አንችን አይቸ ነጭ ሽኩርቱና ዝንጅብሉ መፍጫየን አበላሽቶብኛል

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ገላግሌ ድካምን አቅላሊ በጣም አስፈላጊያችን ነዉ ተባረኪልኝ ዉድድድድድድ በርቺልኝ ስለሁሉም ነገር

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ በጣም ቆንጆ ነገር አካፈልሽን በተለይ የሽንኩርት ሽታ ለመቀነስ እናመሰግናለን ሜሉየ ወደኔም ብቅ አትጥፊ ሜሉ🥰🥰🙏🙏

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 3 ปีที่แล้ว

    ሜላት በጣም አድናቂሽ ነኝ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ያለኝ በርበሬ በጣም ያቃጥላል ምን ላድርገው ማቃጠሎን እንዲቀንስ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሜሉየ ስለሞከርሽው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰🙏

  • @enkenyeleshhabteyesf7817
    @enkenyeleshhabteyesf7817 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ከመልካም ስብዕና ጋር ቡዙ ነገር አሳውቀሽናል እግዚአብሄር በሁሉ ይባርክሽ በርቺ

    • @hareggene5495
      @hareggene5495 3 ปีที่แล้ว +1

      በቪዲዮ ሕግ ነዉ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

    መግባው ላይ አይቼሽ ቃልዩን ትመስያለሽ እህቴ ነው አይኔ ነው😎😎😎😎😎😎😎😎🤔🤔🤔

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ባለሙያ ፅዱ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን ነጭ ሽንኩርቱን ግን ትንሽ በውሃ ብትዘፈዝፊው ቶሎ ይላጥልሻል እናመሰግናለን @ሼር 🥰

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ሜሉዬየአረንጋዴ መሆን ታሪክ ገጥሞኝ ነበር ሎሚና ዘይት ነው መድሃኒቱ! ማለት ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ❤️

  • @saraassefa4846
    @saraassefa4846 3 ปีที่แล้ว

    yene konjo egzaber igechn ybarkaw gene konjo ktru klatch gar ine may ena mamr yemfalgaw ikachna migbi search naw

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ሜላትዬ አንዴ እንደዚህ ማዘጋጀት ጥሩ ዘዴ ነው ጊዜ ይቆጥባል👍❤️❤️🥰

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ነጭ ሸንኩርት ትንሸ ውሀ ውሰጥ ቢዘፈዘፍ እራሱ ገለባው ይነሳል

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ሜል በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን። ነጭ ሽንኩርት ፈጭቼ አስቀምጣለሁ ግን እንዳልሽው ወዲያው ይጠቁራል፣ የበርበሬውን ደግሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቅዳሜ መጥቶ ሁሉንም እስክሞክረው ቸኩያለሁ!!!

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይበረክ በርችልን እና አመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ለሁለችን ❤❤🎉🎉🎉

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ሁሉ ጭንቅ ለጤና ጠቃሚ የሆኑ አትክልቶችን በጣም ሳናበስል ቀየእለቱ መመገብ ጊዜ ቆጣቢ ለጤና ጠቃሚ ውበትን የሚጠብቅ ሽታ የለው ድካም የለው ምንም ጥቅም ለሌለው ነገር ጊዜ ገንዘብና ጉልበት ማባከንኮ ነው ወገኖቼ ኧረ እንንቃ ዛሬ እንኳ🤔

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ለማለት እንደፈለግሽ አልገባኝም። መቼ ነው ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርት ለጤና መጥፎ ሆኖ የሚያውቀው ። አትክልት መመገብ ላይ ብስማማም ይሄም ምንም ለጤና የሚግዳ ሆኖ አላገኝሁትም ሚሚሻዬ ።መልካም ፋሲካ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሚሚላዬ ስራን የሚያቀሉ ነገሮች ስለሆኑ በጣም እናመሰግናለን ባለሞያ👏👏🙏🧥❤💖🧥

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing Melu! You’re very creative! Great video!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @አሚናነኚሥደተኝዋ
    @አሚናነኚሥደተኝዋ 3 ปีที่แล้ว

    ደምሬሻለሁደምሪኝበቅንነትነይአበራታቺኝ🌹

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing meluye እውነት ነው ጊዜ በጣም ይቆጥባል ተባረኪ👍👍🥰❤️🥰

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 7 หลายเดือนก่อน

    Ani dhufte bareduu koo mata ati qabate nuuf dhufte bayyee nama tola akkamitu itti bareduu koo jabbadhu qalii nama bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii itti fufu jabbadhu

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    ሡሴ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው እውይይይ ነጭ ሽንኩርት ስልጥ ከድካሙ እጄን ሁሉ ያመኛል ብታይ አንዳንዴ ውሐ ውስጥ ዘፍዝፌ አቆየዋለሁ 😆
    በጣም ቆንጆ የተዋጣለት ነው ሁሉም ስራሽ
    አመሰግናለሁ💕👍👏😗😗

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው በርች ወደ እኔም ቤት ብቅ በይና አበረታችኝ 🙏🙏🙏❤️💕♥️

  • @tewodroshabtewold
    @tewodroshabtewold 5 หลายเดือนก่อน

    መብራት ሳይጠፋ አያልፈንም ኢሄን የማረግ እድላችን ጠባብ ነው ግን ያሳየሽን ዘዴ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው በርቺልን

  • @birtukanayalew4974
    @birtukanayalew4974 3 ปีที่แล้ว

    fridge wust baykemet ybelashal wey weys fridge wust new emikemetewu

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔራሱ።አረንጓዴ ይሆንብኝ ነበር እንኳን ነገርሽኝ የኔ ባለሙያ ጎበዝ በርች

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ ግን ነጭ ሽንኩርት እንደ እኔ መላጥ ለማትወዱ ሰዎች እና አሜሪካ ለምትኖሩ የተላጠ አለ ቻይና፣ ስፓኒሽ ፣ ኮስኮ ሱቆች ታገኛላችሁ 🙏

  • @kidusanbeyene6026
    @kidusanbeyene6026 3 ปีที่แล้ว

    Melat yemtseriw hulu des yelal lemejemeria gize comment eyadereku new, zeyet betam tabexialesh, ene yemayesh keEthiopia new zeyet betam tewedoal selezih keneche new

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +2

    Great 👍🏾, I thank you 🙏🏾 so very much for your great and best advice ever

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም: ነው: የማመስግነው: እንዴት : ትልቅ : ትምህርት : እንደተማርኩ::
    Thankyou so much !!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much

  • @meski213
    @meski213 3 ปีที่แล้ว

    የበርበሬው የቀይ ሽንኩርቱ ለእኔ አዲስ ነው ከሽታ ከድካምም በጣም ገላገልሽኝ በጣም አመሰግናለው ሜሉ

  • @fikerabera7513
    @fikerabera7513 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam melat I just wanna share my simple tip on your food processor. I recommend you to use the pulse icon while you grind onions especially for key wot that is way better than the minimum and maximum icons

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      Thank you dear I really appreciate it

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 ปีที่แล้ว

    እናትዬ ነጭ ሽንኩርቱን በእግርሽ እርገጪው ለምን እጅሽን ይመምሽ ነዝጅብል አላላጥሽ አሪፍ ነው አንዳንድ ሰዎች ካሮትና ዝንጆብል በጣም ይጎዱታል

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    በጣምቆንጆ አዘገጃጀት ሜሉዬ ባለሙያ እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
    @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነሽ ቆንጆ ሀሳብ ታመነጫለሽ ተባረኪ። ነጭሽንኩርት ዘፍዝፎ መላጥ በቀላሉ ሙሽልቅ ይላል።

  • @Hh-dp7yt
    @Hh-dp7yt 3 ปีที่แล้ว

    እናት ነጭ ሽኩርቱ በዉሃ ዘፍዝፊዉ ከዘፈዘፍሺዉ በኋላ ለመላጥ በጣም ቀላል ነዉ2 ደቂቃ አይጨርስም

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እኔም እቤቴ ውስጥ ትልቅ ችግሬ ይህ ነበር ቤት ከማሽተትም ይረዳል አንዴ እንደዚህ ካዘጋጁ ሰዓትም ይቆጥባል ተባረኪ

  • @ሁሉምበአንድAllinOneChannel
    @ሁሉምበአንድAllinOneChannel 3 ปีที่แล้ว +4

    Welcome meluye good job like always!

  • @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
    @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 3 ปีที่แล้ว

    ነጭሽኩርቶስታዘጋጂ ዘይትናጨውአርጊበት እደቅቤነውየሚሆንልሽ

  • @mersnow3116
    @mersnow3116 3 ปีที่แล้ว

    Hi thanks konjo new betam ena esti ebakesh Kezih wechi mn mn megeb serten maskemet endemchi asayin hule megeb mesrat yastelal plus aymechem...

  • @nuale23
    @nuale23 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለታላቁ ዐቢይ ፆም አደረሰሽ ሜላት ፆሙን ምክንያት በማድረግ የስልጆ አሰራር ብታሳይን አመሰግናለሁ።

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching 👀👍👍👍❤️❤️❤️

  • @saedali3588
    @saedali3588 7 หลายเดือนก่อน

    ሀይሠላምነዉ እደትነዉሥራይመቻል

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
    @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ የናትሽን ዩቲዩብ ላኪልኝማ።

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 ปีที่แล้ว

    Instagram tsifelish alayeshiwm

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሉየ በጣም ቆንጆ ነው።እውነትሽን ነው
    በጣም ግዜ ቆጣቢ ዘዴ ነው። በጣም እናመሰግናለን የኛ ባለሙያ ተባረኪልኝ።
    ጎበዝ በርቺ 😍😍🙏♥️ መልካም ቀን።

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ዘደ ነው እናመሰግናለን እነም ነጭ ሽንኩርት መላጥ አልወድም 😍😍 ለልጀ የሰራውትን ደኮር እዪልኝ 🙏🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      ውይይ እሺ።ሳርዬ እመጣለው

    • @sarchotube7773
      @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว +1

      @@melatTUBE አመሰግናለው🙏

  • @haymibelete2029
    @haymibelete2029 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሽንኩርት ሳበስል ሽታውን ለማጥፋት ሎሚ ሁለት ቦታ ቆርጬ አበሬ አበስላለሁ

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, how do you prepare Mekelesha?

  • @abigailyegeta9975
    @abigailyegeta9975 3 ปีที่แล้ว

    አገላለፅሽ ሲያረካ።ቀናነትሽን ወድጄዋለሁ። ተባረኪ።

  • @sani.habeshawi9241
    @sani.habeshawi9241 3 ปีที่แล้ว +1

    Yanchi hulum gize tiru new

  • @FrancaLeoni-h5v
    @FrancaLeoni-h5v 6 หลายเดือนก่อน

    Gobez anci yene bite neshe inem indezi new imadergew

  • @senaitkibret8653
    @senaitkibret8653 3 ปีที่แล้ว

    ነጭ ስንኩርቱን በእጅሽ መደብደብሽ እጅሽ ውሽጥ ላሉት ነርቮች ጥሩ አይደለም

  • @genetbekele4426
    @genetbekele4426 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜልዬ እኔ ሁሌም የማመሰግነው እናትሸን ነው🙏🙏🙏 አጅ ይባረክ!!!

  • @amelemelese3151
    @amelemelese3151 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉየ በጣም ነው እምወድሽ ስራወችሽን ሁሌ ነው እምከታተለው በርች የኔ ባለሞያ

  • @besratdemoz1863
    @besratdemoz1863 3 ปีที่แล้ว

    ነጭ ሽንኩርት ለመላጥ ቀላሉ መንገድ በ ማይክሮ ዌቭ ለ 1 ደቂቃ ማሞቅ ነዉ

  • @vickydebebe3535
    @vickydebebe3535 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for sharing such an amazing ideas wow keep it up!!!❤❤❤

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit7319 3 ปีที่แล้ว

    ነጭ ሽንኩርት ለመላጥ በውሀ ዘፍዝፈሽም በቀላሉ ይላጣል በርቺ

  • @zeharahussen1422
    @zeharahussen1422 2 ปีที่แล้ว

    Meluye nech shnkurtun lemn lemn ttekemiwalesh

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 ปีที่แล้ว

    You can get peeled garlic at Costco

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 ปีที่แล้ว

    Ejish yibarek.
    Amazing nesh iko melu 😊

  • @saronadmasu5353
    @saronadmasu5353 3 ปีที่แล้ว +1

    Melu ዘይት እዚህ 490 ገባ እኮ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      አረረረ ኦኦኦኦ ያቺ ሀገር ግን ምን ጉድ ነው

  • @muzanegussie4980
    @muzanegussie4980 3 ปีที่แล้ว

    Mekeleshaw min min spice new yalew?

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 3 ปีที่แล้ว

    በሚገባ ወድድነው ያረኩት አቀለልሽው ሜሉዬአንደኛ

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing meluti

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ስንት ነገር ነው ከናንተ የተማርነው እንደዚህሁሉም ሰው ያለውን ልምድ ሲያካፍል ሁላችንም በቤታችን ባለሞያ እንሆናለን ማለት ነው ሜሉዬ ፆም ስለገባ አሁን ይሄ ጥሩ ሃሳብ ነው አንዴ ሰርቶ ለመገላገል አሁን ደግሞ እባክሽ ለሳምንት የሚሆን እንደተለመደው ሜሉዬ እንዳትረሺ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው ማዚዬ አረሳውትም የኔ ቆንጆ. በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ስለምታበረችኝ

  • @getahunworku9035
    @getahunworku9035 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሰላም መጠየቅ የፈልኩት መብራት ቢጠፋ ይበላሽ ዎይስ አይበላሺም

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሚሉ እኔ ነጭ ሽንኩርት የምልጠው በቢላ በጠፍጣፋው በኩል መምታት ከፈለፈልኩ በሗላ ማለት ነው ሌላው ከጠቀመሽ ጠፍጥፈሽ በረዶ ቤት ማረግ ከዛ ቀዝቀዝ እዳለ አውጥቶ መክተፍ በተፈለገው መጠን ከዛ መልሶ በረዶ ቤት ማረግ ጣሙም አይቀንስም ለመጠቀምም ቀላል ነው ziploc ውስጥ አርጎ አድ አዷን እያዋጣን መጠቀም

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በውነት ከልብ

  • @mazasimebekele8371
    @mazasimebekele8371 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግንሽ ተባረኪ አወድሻለሁ እህቴ የማርያም ልጅነኝ😘❤

  • @رابيكاتسفاهي
    @رابيكاتسفاهي 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ክፉ አይንካሽ ደግ አይለፍሽ ብዙ ተምሬያለሁ ካንቺ መልካምነት ለራስ ነው በርቺ

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ጥሩ ዜዴነው እጅሽ ይባርክ
    ቤተስብ እንሁን በትትና።

  • @menbere-x7e
    @menbere-x7e 5 หลายเดือนก่อน

    በርበሬው ዘይት አይጨመርም ?

  • @ashemanall
    @ashemanall 3 ปีที่แล้ว

    very professional habesha cooking tube !!!

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 3 ปีที่แล้ว

    Oh Melu you Read my mind lol🥰 እኔም ትናንት እንደዚህ አዘገጃጂቸ ነው ያስቀመጥኩት። thank you beautiful👏👏👏

  • @bethlehempetros7146
    @bethlehempetros7146 3 ปีที่แล้ว +1

    አጅሽ ይባረክ!

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    1gna

  • @zenashgudeta8310
    @zenashgudeta8310 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ምን ያህል እንደገላገልሽኝ አልገባሽም ተባረኪ የኔ ውድ

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 😍

  • @noahtube8420
    @noahtube8420 3 ปีที่แล้ว

    EGZABHIER YEBARKECHE EHETACHEN TILK ZEDE NEW YASTEMARECHEN 👌

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 ปีที่แล้ว

    😍😍😍👍👍👌

  • @haniyemaryamliji6369
    @haniyemaryamliji6369 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ በሪቺል እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @meki30
    @meki30 ปีที่แล้ว

    መፍጫውን ሊንክ አርጊልን

  • @hananmohamad9433
    @hananmohamad9433 3 ปีที่แล้ว

    Bereberew kesament belay makoyet enchelalen??? gen betam gobez neshe berchi 😘😘😘💐❤👍🏽

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 3 ปีที่แล้ว

    እግዝያአቢሔር እድሜ ከጤና ያብዛልሽ ደስ ስትይ እህቴ

  • @dirshyeessa3083
    @dirshyeessa3083 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 3 ปีที่แล้ว +1

    Bexam arif new enamesegenalen