Ethiopian Drink/Ananas - How to make Pineapple Skin Juice - በአናናስ ልጣጭ የሚሰራ ጁስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @bbaa658
    @bbaa658 5 ปีที่แล้ว +13

    እማምዬን ስወዳቼው እስኪ እናቱን የሚወድ ላይክ ግጩት

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 5 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ጣፋጭ የሆንሽ እናት እናመሠግናለን

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 5 ปีที่แล้ว +3

    እናተችን በጣም ያምራል እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @zebibahussien6341
    @zebibahussien6341 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @Givulinovich
    @Givulinovich 5 ปีที่แล้ว +1

    I’m fascinated by the thought of getting more pineapple from a pineapple. I’m going to try it.

  • @yoditshiferaw5193
    @yoditshiferaw5193 5 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክልኝ ማማዬ

  • @eldalemm2392
    @eldalemm2392 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን አነናስ ብወድም ታሽጎ ሚሸጠውን ላለመጠጣት እያማረኝ ትቼው ነበር አሁንማ እንካንም አሳዩኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ የኔ እናት

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 5 ปีที่แล้ว

    ማሚ ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይስጥልን የሰሩት እጆች ይባረኩ እናቴ

  • @mekoningm4757
    @mekoningm4757 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mtateba enat metetat tchlalech ?

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +3

    እማየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ. እስከ ምሞክረው ቸኩያለሁ. የማላውቀውን ነው ያሳየሽኝ ተባረኪልኝ እናቴ
    አመሠግናለሁ

  • @ከበብየራሳዋነኝ
    @ከበብየራሳዋነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    እሽእናመሰግናለን የኒ እናት ግን እርጉዝ ሴት መመገብ ወይም መጠጣት ትችላለች ለማወቅ ፈልጌ ነው

  • @rehima7022
    @rehima7022 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ እኔማ እሞክራለሁ እናመሰግናለን እናታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @zxzxzxzx6157
    @zxzxzxzx6157 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much I really like it I can’t wait to try it

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እስከዛሬ ባለማወቅ ልጣጩን እጥለው ነበር አሁን ግን ይህን ስለተማርኩ እጠቀምበታለሁ

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 5 ปีที่แล้ว

    Good job 👏👍👍👍👍🎁

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እድሜሽ ይስዘም ጥሎብኝ ስወድሽ ኑሪልኝ እናት አይቼም አላቅም ነበር ይገርማል ማርማራታ አሰራር አሳይን እና የርድ አዘገጃጀት ብትነግሪኝ ማሚዬ

  • @youtube6249
    @youtube6249 5 ปีที่แล้ว

    ኑረልን ሁሉንም እናቶች አሥታወሸ ነሸ ማምየ

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 ปีที่แล้ว

    You are an incredible cook!

  • @messeret911
    @messeret911 4 ปีที่แล้ว

    Thankyou very much it has good benefits for health. Try the banana peel it has good benefits

  • @medhanitgebre4076
    @medhanitgebre4076 5 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ከርሶ ብዙ ነገር ተምራለው ፈጣሪ ይስጥልን

  • @gebeyawyismaw
    @gebeyawyismaw ปีที่แล้ว

    እሽ እርሶም እየጠጡ ማዘር

  • @tulipflower8211
    @tulipflower8211 5 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ! . . . እናቴን ስለምትመስይኝ በጣም እወድሻለሁ - እሳሳልሻለሁም!!

  • @atsedehalie7602
    @atsedehalie7602 2 ปีที่แล้ว

    መልካም እናት

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre7182 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif mamaya💝💝💝

  • @senayitsenayit3300
    @senayitsenayit3300 5 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ አመስግንለው እሞክረዋለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!!!!

  • @milyonarefayne6708
    @milyonarefayne6708 5 ปีที่แล้ว

    Where are you
    Are you in Kansas Missouri
    Nice video every time

  • @meskeremtefera786
    @meskeremtefera786 5 ปีที่แล้ว +2

    ማማዬ የኔ ውድ አመሰግናለው ተባረኩልኝ

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว

    እር: እጆት: ይባርክ: በጣም: ወድጅዋሎ: ደስይላል
    :

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 5 ปีที่แล้ว

    Enemesegenalen emama edemey kexenagar yesexes

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 5 ปีที่แล้ว

    Yemjmriaye new letache seteta say emokrwalw

  • @Andres-rk8jv
    @Andres-rk8jv 5 ปีที่แล้ว

    ማሚ እናመስግን በጣም ነው ደስ የለው

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 3 ปีที่แล้ว

    🙋‍♀️🙋‍♀️😍😍😍👍👍

  • @jesusislordselam8080
    @jesusislordselam8080 5 ปีที่แล้ว

    Wow I like it bless Mami konjo 😍😍😍😍

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 5 ปีที่แล้ว

    እናመግናለን እናታችን ስላስተማርሺን

  • @tinsaedugumma2575
    @tinsaedugumma2575 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜና ጤና ማሚዬ

  • @rosatesfaye6726
    @rosatesfaye6726 4 ปีที่แล้ว

    Waooooooooooo yene konjo

  • @እትዮጲያለዘልዓለምትኑር
    @እትዮጲያለዘልዓለምትኑር 5 ปีที่แล้ว

    እድሜሽ ይርዘም እማ በርቺ

  • @tubr7613
    @tubr7613 5 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ማምዬዬ

  • @milyonarefayne6708
    @milyonarefayne6708 5 ปีที่แล้ว

    lol

  • @azizaabubeker4858
    @azizaabubeker4858 5 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 ปีที่แล้ว

    ስወደወትት

  • @MunaethaETSTube-qp4yw
    @MunaethaETSTube-qp4yw 5 ปีที่แล้ว

    Good........mama caminte.......

  • @jdjduxjjdudhdh7917
    @jdjduxjjdudhdh7917 5 ปีที่แล้ว

    Mamiye enamaseginalen👍

  • @zufanwosen8746
    @zufanwosen8746 5 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen mamiye

  • @jemilayimer5846
    @jemilayimer5846 4 ปีที่แล้ว

    iLove You

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 ปีที่แล้ว

    Uganda እንደ ባህል መጠጥ ነው ሲስሩ አዘይቻለው በፋፁም ልጣጭ አይጥሉም ።

  • @hanakassa7991
    @hanakassa7991 5 ปีที่แล้ว

    Gobizi

  • @mastyasfaw3650
    @mastyasfaw3650 5 ปีที่แล้ว

    Tekemu medenew

  • @abraham406
    @abraham406 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow