በፍጥነት የሰራሁት ቁርስ ምሳ እራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 206

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 4 ปีที่แล้ว +13

    ሜሉዬ የጁስሩ አስተጣጠብ በጣም ነው የወደድኩት ምክንያቱም እጄን ብዙ ግዜ ተቆርጫለሁ እናመሰግናለን

  • @binitube7699
    @binitube7699 4 ปีที่แล้ว +14

    🌻🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 2013 የሰላም የፍቅር የለዉጥ በስደት ያለነዉ ወደ ሀገራችን የምንገባበት ክፉ የማንሰማበት ዘረኝነት እና ኮሮና የሚጠፋበት ያርግልን🌻🌻

  • @zelalemtadesse5242
    @zelalemtadesse5242 4 ปีที่แล้ว +10

    እያንዳንዱን ምግብ እየሰራሽ explain ማድረግ ቀላል አይደለም :: በጣም ነው motivate እምታደርጊው God bless you 🙏😍

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ በቅንነት

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank You ሜሉ ማሽኑን ያፀዳሽየት መንገድ አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ ለልጄ ምግብ የምፈጭበት ማሽን ያስቸግረኝ ነበር ሁሉም አሪፍ ነው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን ሚሉዬ ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @jeryskitchen5944
    @jeryskitchen5944 4 ปีที่แล้ว

    የምትሰራቸውን ምግቦች ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው ተባረኪ🙏

  • @edenbeletel3032
    @edenbeletel3032 4 ปีที่แล้ว

    Be ewunt leyu nesh ehite ..berchiln..hulem des yilgnal srash betly bnggrsh
    wust yalew kninetish
    Geta eysus yibarksh..🙏😊🤗
    andegnaye nesh..🤗🙏😊

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎረቤትሽ በሆንኩ ብየ ተመኘሁ እግዚአብሔር እጅሽ ባልክልን እመ ብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን ሜሉዮ

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሽኑን ለማፅዳት የተጠቀምሽው ዘዴ አሪፍ ነው ምግቦቹም ከ ቁርስ እስከ እራት ምርጥ ነው 👌

  • @hiwotzenebe4888
    @hiwotzenebe4888 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki melu betam arif new yene balemuya sewedesh ekoooo 😘😘😘😘😘

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow I am number one ☝️ ጎበዝ በርቺ so yummy 😋

  • @miheretbegashaw8090
    @miheretbegashaw8090 4 ปีที่แล้ว +1

    Your doing great job Mely thank you so much ❤ ♥ 💜 beautiful girl may God bless you

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing.God bless you and your family love it🙏🙏🙏💝💝💝

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +7

    ሜላዬ የአንቺን ሻይ አይቼ እኔም ልጠጣ ተነሳሁ የኔ ባለሙያ ሜላዬ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ በቅንነት

    • @braidsbyaster1761
      @braidsbyaster1761 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      @@braidsbyaster1761 ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ሜሉ😍👍👍

  • @hananmuhammed9934
    @hananmuhammed9934 4 ปีที่แล้ว +4

    ሜሉ ሱስ ሆንሽብኝ እኮ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ፍቅር

  • @rahelrich2224
    @rahelrich2224 4 ปีที่แล้ว +3

    ሜሉ እንደዶሮው ምስሩና ፎሰልያው በረዶ ቤት ነው የነበረው

  • @hiwettube3006
    @hiwettube3006 4 ปีที่แล้ว

    You are Nr.1 youtuber Cooker.👍💕💕

  • @ሁሉምበአንድAllinOneChannel
    @ሁሉምበአንድAllinOneChannel 4 ปีที่แล้ว +2

    So nice😍😍😍 and looks delicious👍👍👍👍about z chia seed I don't know it even I didn't hear it before but when I look it in Google it doesn't have direct translation into amharic just it translate it "ye chia zeroch" and with contextual examples like telba,nuuge,suf.....that what I see.

  • @etifwondu1482
    @etifwondu1482 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜልዬ!!!!

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሔን ሁሉ ቆንጃጆ ምግቦችን እያያቹ ለጎመጃቹ አቅሙ የሌላቹ ለማዘጋጀት፣ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ህፃናት ጨምሮ 🌻🌻2013🌻🌻🌻 በየቤታቹ አለምን የሚሞላ የምግብ አይነት🍲🌯🌯🍲🍜🍛🍔🍟🌭🌮 በየቤታቹ ይሙላ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ ተባረኪ ውይ እኔ ጁሠሩ ሥቴ እጄን ቆረጠኝ መሠለሽ ሥት እውቀት ገበየው ከአቺ ጤናሽን ይስጥሽ ከነቤተሠብሽ

  • @maronayalew5133
    @maronayalew5133 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ እጆሽ ይባረኩ ሜሉዬ ግን ማጨሻሽን በጣም ነው የወደድኳት በናትሽ

  • @ellamommy2006
    @ellamommy2006 4 ปีที่แล้ว

    ❤👍

  • @tsiongebremedn4081
    @tsiongebremedn4081 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ በረዶ የያዘ ስጋ ለማስለቀቅ በቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ መጨመር ነው እንጂ የሞቀ ውሃ ቶሎ አያስለቅቀውም ፅዮን ነኝ ከአዲስአበባ ።

  • @bezinadebebe6699
    @bezinadebebe6699 4 ปีที่แล้ว +5

    ያአንቺን ቪዲዮ ማየት ማየት አይሰለቸኝም!!

  • @yosephsolomon7690
    @yosephsolomon7690 3 ปีที่แล้ว

    Hi love all you do
    what was the sugar (?) you use

  • @selamebitaneya2077
    @selamebitaneya2077 4 ปีที่แล้ว +3

    በየጊዜው አሪፍ አሪፍ ምግቦችን ነው የምታሳይው ምን ልበልሽ አቦ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 4 ปีที่แล้ว

    Wawww😍👌👍 ye sikwaru link benatish askemichilg hero nesh

  • @tigisthabtewold1943
    @tigisthabtewold1943 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ ሰርተሽየምታሳይን ሁሉም በጣምቆንጆነው በርቺ አንድጥያቄአለኝ እሷንየሻይ ማፊያሽን ከየትነው የገዛሻት

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +3

    All look so yummy 😋 Avocado toast is my favorite 😍 Thank you for sharing Melye this makes our life easy ❤️

  • @hanaminilik521
    @hanaminilik521 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ሜሊ ተባረኪ እጅሸ ይባረክ መልክ ሰጠኝ ሙያ ከዩቲዩብ

  • @aaatebarkebbb4819
    @aaatebarkebbb4819 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ጎበዝ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ሜሉ

  • @shegak5217
    @shegak5217 4 ปีที่แล้ว

    Melu thankyou for mentioning how to wash blender.

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉዬ በቀደም የሳየሽን ነጮ ዳቦ ጋግሬው እነዴት እንደሚጣፍጥ ቤተሰቡ ሁሉ ነው የወደደው።የአቩካዱ ዘይት ለአበሻ ምግብ ይሆናል?ወይስ ለምን ምግብ ነው ጥሩ የሚሆነው ጊዜ ካለሽ በትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ተባረክ።

  • @maki3043
    @maki3043 4 ปีที่แล้ว +2

    20 አመት በ#$% ሱስ 🙆🏿‍♂️😱 ኸረ ስሙት ይህን ልጅ። ወይ ጉዳችሁ ወንዶች- ምነው ቢቀርባችሁ ይሄ ነገር!
    th-cam.com/video/3yYeIlSw9Ds/w-d-xo.html

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 4 ปีที่แล้ว

      ወንድ ሆኘ የወንድ ነገር አልሰማም። ብልግናም እንኳ የሴት ነገር ነዉ የሚጥመኝ። ባልጉ ማለቴ ግን አይደለም።

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +2

    U are amazing, u are born to cook. I learned a lot from u. Thank u so much for sharing .

  • @diniadem7852
    @diniadem7852 2 ปีที่แล้ว

    Des setyi betam secured yehonsh sew nesh berchi gobez

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you very much for sharing your talent konjo. God bless your gifted hands. Love you Meluye 🙏🙏🙏😍😘😘😘😘😘😘😘

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ በቅንነት

  • @messikonjo8443
    @messikonjo8443 4 ปีที่แล้ว +2

    Love it! Thanks for sharing Melushayea... betam tekami ena bahune seat asefelagi negere newe... tebarekelegn 😘😘😘

  • @helentekalign9773
    @helentekalign9773 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 4 ปีที่แล้ว

    Meluye sekwaruna mankorkoryawn linking askemchilij pleas

  • @bettyshuruba2831
    @bettyshuruba2831 4 ปีที่แล้ว

    Beka min libelish mulu set nesh tsidit yalish mirt andegna klat yelegnim mare

  • @user-jt3ql6mr5q
    @user-jt3ql6mr5q 4 ปีที่แล้ว +3

    I don't know what to say .... "Ejishin ayikortimew"

  • @mulebiruk2658
    @mulebiruk2658 2 ปีที่แล้ว

    ሙያሽን አድንቄያለው ጎበዝ በዚው ቀጢይ

  • @faniiteshome5837
    @faniiteshome5837 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐✅✅✅✅✅igzabiher yibarik bexam ariif new

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ሜልዬ እጅሽ ይባረክ 👌❤️

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ በቅንነት

  • @samrialex6127
    @samrialex6127 4 ปีที่แล้ว

    Meluye yeskuarun link xafiln pls ej ybark yenie balemoya

  • @mitu8128
    @mitu8128 3 ปีที่แล้ว

    Banana potassium alew avocado potassium alew huletu too much pottassium yihonal le kidney sira yibezabetall banana kewesedin avocado bikar endene

  • @nebyateshetu281
    @nebyateshetu281 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉየ ምርጥ ባለሙያ ነሸ ማቴሪያወችሽም ደሲላሉ የሚያወፋር ምግብ ብትነግሪኝ ደሲለኛል በተለይ ለፊት

  • @tekotatari
    @tekotatari 4 ปีที่แล้ว

    ሜላት የተጠቀምሽው ስኳር በውስጡ አስፐርቴም የሚባል ኬሚካል ይኖረዋል ቼክ አርጊው ያ ኬሚካል ለጭንቅላት ካንሰር ሊያጋልጥ ይችላል እና ቢቻል ኖርማሉን ስኳር መጠቀሙ አለያም ማር መጠቀም ይሻላል። እነዚህ የዳይት ነገሮች በሙሉ ስኳር ፍሪ የሚባሉ እጅግ ለጤና አደገኛ ናቸው።

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ በጧቱ ቤቴ ከች በይና ከሽከሽ አድርገሽ ስሪልኝ።

  • @antenehmillion3621
    @antenehmillion3621 4 ปีที่แล้ว +1

    ዕቃ ማጠብ እና ምግብ ማብሰል ነው ስልችት ያልኝ አንቺ ጎበዝ ነሽ

  • @bettysolomon888
    @bettysolomon888 4 ปีที่แล้ว +4

    የጁሰር አስተጣጠብሽ እውነት አዲስ ነገር ተማርኩ አመሰግናለሁ ሜሉዬ

    • @rachelbalcha8832
      @rachelbalcha8832 4 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      @@rachelbalcha8832 ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ በቅንነት

    • @rachelbalcha8832
      @rachelbalcha8832 4 ปีที่แล้ว

      HERMI KALE REDI እርጌሻለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      @@rachelbalcha8832 እኔም መልሻለሁ

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 4 ปีที่แล้ว

    Miluye ejish yebarek yene mare. Marinate yaderegeshewun doro linkun lakilign please

  • @konjitkassa5301
    @konjitkassa5301 4 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ቅን እና ባለሙያ ነሽ 🙏❤️

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 3 ปีที่แล้ว

    If you can read instruction paper you can get it

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ምግቡ ብቻ ሳይሆን አቀራረቡም ልዩ ነው

  • @arsematesfaye3942
    @arsematesfaye3942 4 ปีที่แล้ว +1

    Motivat ታደርጊያለሽ ስወድሽ እኮ keep it up

  • @merryschannel8612
    @merryschannel8612 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ ቺያ ሲድ ባማርኛ ቺያ ሲድ ነው እኔ ፍልጌ አጥቻለሁ ግን ለጤና አንድኛ ነው ግን ኢትዮጵያ ያለ አይመሰለኝም እናመሰግናለን በርቺ

    • @aryiamdebas8278
      @aryiamdebas8278 4 ปีที่แล้ว +1

      ere ale i know people who sell the seed they have a farm in Nathzret

    • @merryschannel8612
      @merryschannel8612 4 ปีที่แล้ว

      @@aryiamdebas8278 thanks dear

  • @selam4095
    @selam4095 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/go5fj84rmr0/w-d-xo.html ye melu wedajoch beteseb enhun

  • @senieshete485
    @senieshete485 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi melat is so yummy thanks my sis please share the sugar name please please

  • @saraibrahim8516
    @saraibrahim8516 2 ปีที่แล้ว

    Oh meluye neat and clear yene konjo egesh meret newe.

  • @hallelujah2248
    @hallelujah2248 4 ปีที่แล้ว

    la university temari yamihon kelal sera betasyen

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome sister!
    I love your show!
    If you don't mind,could you tell me where did you got your tea pot?
    Thank you!

  • @mabay1427
    @mabay1427 4 ปีที่แล้ว +1

    ej yibark ! enameseginalen

  • @meskeremdemssie2655
    @meskeremdemssie2655 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ተባረኪ ሜሉ

  • @etaferahuhaile175
    @etaferahuhaile175 3 ปีที่แล้ว

    Selameshe yebeza

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 ปีที่แล้ว +1

    Looks delicious በጣም ቆንጆ ቁርስ ምሳ እራት I love the juice blending with avocado and milk the toast looks good green beans your chicking the salad all in one delicious thank you 👍🏾👏🏾

  • @ebbek6065
    @ebbek6065 4 ปีที่แล้ว

    New sub🙏🏽. Good show, berchi

  • @tigistadamu4417
    @tigistadamu4417 ปีที่แล้ว

    Ere meliye beselam new ke youtube yetefashiw

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ገና ዛሬ እያየሁሽ ነው

  • @1221mi
    @1221mi 4 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ነሽ ኣቀራረብሽ ኣሰራርሽ በጣም ያምራል!

  • @hiwettube3006
    @hiwettube3006 4 ปีที่แล้ว +1

    Melatiye anchi liuu yehonsh nesh. Mirt ina quality yehone sirash yakoral.

  • @adanechwako8245
    @adanechwako8245 11 หลายเดือนก่อน

    Konjo akerareb nw gobez

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yetikassaye836
    @yetikassaye836 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ በጣም እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @almazbeshaw873
    @almazbeshaw873 4 ปีที่แล้ว

    ሜላት ታውቂው ይሆናል ግን ለማንኛው ሼር ላርግሽ Badia complete seasonings
    በጣም ምግብ ያጣፍጣል ከስላጥ ጀምሮ እኔ የማልጠቀምበት ምግብ የለም እስቲ ጉግል አርገሽ እይው ለአንቺ ሙያ ተስማሚ ነው እሱን ስትጠቀሚ ሌላውን የጨው መጠን ማሳነስ ነው

  • @aziebwoldemichael779
    @aziebwoldemichael779 4 ปีที่แล้ว

    I like your work. What is ye metbesha kitel in English? Thank you

  • @nonoabebe8347
    @nonoabebe8347 4 ปีที่แล้ว

    ማልያ አንዴት ነሽ በደንብ ለመከታተል description ለጤፍ ይው አምሰገናለው

  • @melattemesgen8305
    @melattemesgen8305 4 ปีที่แล้ว

    U are amazing melat tanks

  • @bethelmelaku8816
    @bethelmelaku8816 3 ปีที่แล้ว

    ሠሊጥ ይባላል

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว

    My kid favorite juice avocado banana yogurt and milk they love it የጁስ ማሽኑን አስተጣጠብ ዛሬ ነው ያየሁ ፣ thank you my dear 😍

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว

    Looks delicious 😋

  • @firagentgebermedhen9362
    @firagentgebermedhen9362 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ በጣን ቆንጆ እና በፍጥነት የሚደርስ ምግብ አሰራር ነው ያሳይሽን እግዚአብሔር ይስጥልን በተለይ የጅስር አስተጣጠቧን ወድጃታለሁ ስንቴ መስለሽ እጄን የቆረጠኝ

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 4 ปีที่แล้ว

    Gobez berech konjo

  • @mitu8128
    @mitu8128 3 ปีที่แล้ว

    Sisery dess tiyalesh

  • @gy8086
    @gy8086 4 ปีที่แล้ว +1

    Tank you male you make my day I’m happy to see you always 🙏!

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 4 ปีที่แล้ว

    የሚ👍😋

  • @zionhabeshatube5732
    @zionhabeshatube5732 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቀርስ ምሳ እራት ነው ሜሉ እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ 👍

  • @newday7200
    @newday7200 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆላ ማሽላ ማለት ነው ቺ አሲድ

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie5609 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ባለሞያ እኮነሽ አድናቆቴ የላቀ ነው እጆችሽ ይባረኩ 👏👏😍😍❤️❤️

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሜሉ የዛሬው ደሞ ጉድ ነው ተባረኪ ብዙ ትምህርት ንው ያስተማርሽን

  • @bettyethiopian6177
    @bettyethiopian6177 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ ዋዉ ስኳሩ ተመችቶኝል ሁሉ ነገር ያሚ ነዉ

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @flower525af4
    @flower525af4 4 ปีที่แล้ว

    Abet moya endew ejish yibarek melu...
    Chia seed endet new metekem yeminchilew.?..endiw betirew new weyis kolten lik endeteliba new yemizegajew meluye? Thanks ♥️

  • @beetybybb2576
    @beetybybb2576 4 ปีที่แล้ว +1

    You did a good job as always👌🙏God bless you

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 4 ปีที่แล้ว

    ሚሉ ጎበዝ th-cam.com/video/zBpGTtDeAhs/w-d-xo.html ጁሶሽ እኔም ጋ አለ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
    አመስግናለሁ