ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን ቪዲዮ ካዮ በሃላ poll ያድርጉ ምርጫዎትን ያስቀምጡአዲስ ጤና ምግብ አሰራር (ያገራቸንን ምግብ መሰረት ያደረገ ) የራሱን የቻናል ይሁንልን ያሌችሁ እደገናም ብዙ ቱጨማሪ የጤና ምግብም እሰራር ብዙ እንፈልጋለን ያላችሁ ከዚህ በታች ምርጫዎትን ያስቀምጡ 1. ሌላ አራሱን የቻለ ያገግራችንን ምግብ መሰረት ያደረገ የጤና ምግብ አዘገጃጃት የሚያተምር ለኔም ለልጆቼም የሚሆን ይሁንልን2. እዚሁ የኔ ጤና የጤና ቻናል ይሁን የምግብ አዘገጃጀቱ ይሁንልን 3. እስካሁን ያሳየኸን ይበቃል ተጨማሪ የአገራችንን መሰረትብያደረገ የጤናግብ አዘገጃጀት መማር አያስፈልግኝም
1እራሱን የቻናል ፕሮግራም ይሁን እላለሁ
Nbr 2
እራሱን ቻናል ይሁን
እራሱን። የቻለ ይሁንልን
1 እራሱን የቻለ
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
ሌላ እራሱን የቻለ ቢሆን ጥሩ ነው እናመሰግናለን🙏🙏
1. ሌላ አራሱን የቻለ ያገግራችንን ምግብ መሰረት ያደረገ የጤና ምግብ አዘገጃጃት የሚያተምር ለኔም ለልጆቼም የሚሆን ይሁንልንስለ ቅንነትህና ትጋትህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባረክ ቤተሰብህ ልጆችህ አገልግሎትህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ተከናወን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል ሌላ እራሱን የቻለ ጤናማ የምግብ አሰራር ቢኖር ደስ ይለኛል ። ለመልካምና በጎ ስራህ አግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የቡዙ ሰዎችን ሕይወት እየለወጥክ ነው 👍
ዶክተር ዳንኤል ምን ያህል ትኩረት ስጥተህ የእኛን ለመርዳት የምታደርገው ጥርት ሁሉ እግዚአብሔር እንዲ ረዳህ በጸሎት አስብሀለሁ አንተንም ቤተሰብህንም ጌታ ይባርካችሁ
ዳኒ ስለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ ምን ያህል የሚጠቅም ትምህርት እየሰጠህን እንደሆነ መግለፅ ይከብዳል ተባረክ ወንድማችን
ሌላ እራሱን የቻለ ቢሆን ጥሩ ይመድለኛል። እናመሰግናለን ዶክተር።
በዚው ቻናል ላይ ቀን ወስነህ ማድረግ ትችላለህ የተለየ አስራር ብታሳየን ደስ ይለናል እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም ስው ነህ የምትነግ ረን ሁሉ በመጠቀም እረድቶኛል thank you 🙏 so much Dr
Dr. ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ቤተሰቦችህንም ይባርክ። ከትምህርት በጣም ተጠቅማለሁ። ስለ አገራችን የምግብ አዘገጀት አንተ እንደሚቀልህ አድርገው ። በቅነነት ህዝብን እያገለገልክ ስል ሆነ መድኒያለም ጥበብን , እውቀትን እና ትግስትን ጨምሮ ይስጥህ ።
ዶ/ር ጥሩ ደስ የሚል እቅድ ስለሆነ ለብቻ እራሱን የቻለ ቻናል ብታደርግ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ። ላንተ የሚመች ከሆነ ማለት ነው ። ስለምታደርገው ሁሉ አምላክ ይስጥልን ተባረክ ።
ዶ/ር እራሱን አስችለህ ብታደርገው መልካም ነው እላለሁ: ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን!!
ዶ/ር ሰላም ይብዛልህ!እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄንን አዲስ ፕሮግራም ልታቀርብልን በመሆኑ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ! ዶ/ር የበለጠ ደግሞ ለእኛ በኢትዮጲያ ላለነው ሰዎች የሚስማማ በቀላሉልናገኘው በምንችለው መልኩ የሚቀርብ በመሆኑ(ባህላችንን የተከተለ) እጅግ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን!! በጠየከን መሠረት የእኔ ምርጫ ከዚሁ ቻናል ጋር ቢሆን በማለት ነው ምክንያቱም ሁልጊዜ ይሄንን የኔ ጤናን ስለምከታተል አዳዲስ ነገሮችን በቀላሉ ለማግኘት ስለምችል፡፡ተባረክ!
እናመሰግናለን
ብቻውን የምግብ ብኖር አሪፍ ነው ያኛው ማማሪያ አደድስ ነገሮችን ምታስተምረን ይሁን በጣም እናመሰግናለን ተበረክልን
ወንድማችን ተባረክ!!
ተባረክልን
ዶ/ር ስለትጋትህ እናመሰግናለን እ/ር አምላክ በሠላም በጤና በእውቀት በጥበብ አብዝቶ ይባርክህ :: ስለምርጫው አንተን የሚመችህ ይመቸናል
ዶክተር እኳን ደናመጣክ እናመሰግናለን
Dr we are really appreciate your efforts you are one of the best
ጌታ ይባርክህ
በመጀምሪያ ስላም ለአንተ ይሁን ,በዚሁ ቢሆን መልካም ነው ግን ደግሞ ለአንተ እንደሚቀልህ ይሁን ። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን !!!
Thank you Dr. Daniel
እናመሰግናለን እራሱን የቻለ የጤና የአበሻ ምግብ ምታሳይበት ቢሆን ጥሩ ነው🙏
Thanks Dr Dani
ውድ የተባረከው ወንድማችን እባክህ ለብቻው ይሁንልን ፀጋው ይብዛልህ
ሌላ እራሱን የቻለ ቢናኖርልንና ልጆቻችንንም ያካተተ ቢሆን ደስ ይለኛል በተረፈ ግን በርታልን እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰቦችህንም ይባርክ!!
ሌላ ቻነል ይሁንልን። ዶ/ር ዳኒዬ እኔ እንዲያውም የሀገራችን ምግብ በተለይ ወጣችን ብዙም ጤነኛ አይመስለኝም overcooked ይሆናል and too much oil ስለምንጠቀምም። እናም ይህን ያሰብከው ቻነል በጣም ጥሩ መረጃ ይሰጠናል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
እዚሁ የጤና ቻናል ላይ የቀን ገደብ አስቀምጠህለት ለምሳሌ ቅዳሜ.. ቅዳሜ የሃገራችንን የምግብ አሰራር እና ጥቅም በማስተማር ብትረዳን ሌላውን ቀን (በሚመችህ ቀን) እስካሁን እንደምታደርገው ብትቀጥል ጥሩ ነው። ለጤናችን አስበህ ለምታደርግልን ሁሉ እናመሰግናለን።
እባክህ በርታልን ጥሩ ሀሳብ ነው በተለይ እኛ ኢትዮጵያን አብዛኞቻችን ያመጋገብ የውቀት ማነስ ስላለብን ።ለምታደርግልን ነገር እናመሰግናለን።
ዶ/ር ዳንኤል፡ በቅድሚያ እጅግ አድርጌ አመሰግንሕአሁ። በዚሕ ጊዜ ውድ በሆነበት ሀገር ጊዜሕን መስዋዕት አድርገሕ የኛን የወገኖችሕን ጤናና እድሜ በመታደግሕ ከእግዚአብሓር ቀጥየ የማይሕ ውድ ወንድማችን ዶር ዳኒ፡ ቸሩ እግዚአብሔ አባታችን በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክሕ። ዶር ዳኒ፡ ስላቀረብክልን ሶስት ምርጫወች የኔ አስተያየት፡ ካለሕየጊዜ ሁኔታ አሁን ባለው ቻናል አንድላይ ቢሆን እስማማለሁ። መፅሀፍሕ ግን በቅርብቀን ተጠናቆ እሁላችንም እጅ እንደሚገባ ሙሉበሙሉ ተፍአለኚ ከእግዚአብሔርጋር።🙏👏
በመጀመሪያ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክህ ሰላምህ ብዝት ይበል ከነቤተሰቦችህ ዶክተር ዳኒ እና የእኔ ምርጫዬ ቁጥር 1 ነው ከምግብ አዘገጃጀቱ ጋር ጥቅሙንም እየነገርከን እንከታተላለን ተባረክ
የባህላችን ምግብና የውጪ ምግቦች በተመለከተ መፀሐፉን ብታሳትምን የበለጠ ጥሩ ነዉ ገዝተን መጠቀም እንችላለን ጊዜም ስለሚያስፈልግህ መጨናነቅ እዳይሆንብህ ከበቂ በላይ እያገለገልከን ነዉ እግዚአብሔር በበጎ ነገሮች ሁሉ ይጎብኝህ አሜን የበለጠ ልትረዳን ጊዜዉ ካለህ ግን የባሕላችንን ምግብ በተመለከተ ቢሆን ደስ ይለኛል ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነዉ
ለኛ ጤና ስትል እየለፋህ ነውና እግዚአብሔር በጤና:በሠላም ወጥታችሁ በሠላም ግቡ: በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጣችሁ ተባረኩ : #1ለኔም ለልጅቼም የሚለውን እመርጣለው ❤
ቀጥልበት ወዲም ዳኔ
በጣም ይገርማል እጅግ ጠቃሚ የጤና አመጋገብ እጅግ እናመሰግናለን ክበርልን ቀናነትህን እናደንቃለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿‼️
በጣም እናመስግናለን በእውነት እንኳን መጣህልን ተባርክ ለስዎችም ተርፈናል ባተ ትምህርት
ዶር ዳኒ አግዚአብሐሔር አንተንና ቤተሰብሕን በቸርነቱ አብዝቶ ይባርካችሁ ጊዜዬ ገንዘቤ ጤናዬ ተጣብቆ አየኖርኩ ነው ባንተና በቤተሰብህ ትጋት ክፉ አይንካችሁ በምድርም በሰማይ ያለ መልካ ነገር ሁሉ እዲያገኛችሁ ምኞቴነው ። ለኔ ለብቻ ቢሆን
ዶ/ር ዳንኤል ለህብረተስብህ ለምታደርገውየሙያ ምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁእባክህ ስለ ቤኪግ ሶዳ : ቤኪግ ፓውደር;ኮርን ስታርች እና ዛንታም ያለህን ምክርብትሰጠን በአክብሮት እጠይቃለሁከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔርይባርካችሁ
እናመስግናለን ከኤርትራ ነኝ 👍✅
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ውንድሜ ሁሌም በጎና አስፈላጊ ጠቃሜ የሆነውን ስነምታስታውቀን በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ከነቤተስብህ ይባርክህ
Number 1 is the best DR DaniEgziabher yebarekeh
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ የምታስተምረን ሁሉ ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ነው:: እባክህ እራሱን የቻለ ብታደርግልን መልካም ነው:: ጋታ አብዝቶ ይባርክህ::
Shalom dani betsam arif hasab newu,,,,,,,1 merchalewu tebarek
ዶክተር ዳኒ ስለምታደርገው መልካምነት ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ👏👏❤️❤️❤️
በዚሁ ይሁን
እራሱን የቻለ ቻናል ቢሆን ጥሩ ነው ስልምታደርገው መልካም ነገር አግዚአብሔር አምልክ አብዝቶ ይባረክህ♥️🙏🙏🙏
ስላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ዳኒ የኔ ምርጫ ቁጥር አንድ ነው የምመርጠው ለእኔም ለልጆቼ የሚለውን ነው ይሄን ጥያቄ ሁልግዜ የምጠይቀው ጥያቄ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል የመጀመሪያውን እመርጣለሁ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አባት ፀጋውን ያብዛልህ በቅንነት ለህዝብህ ስለተነሳህ ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍👍
ዶክተር ቡዙእየረዳኋንነዉቁጥርአንድቢሆንጥሩነዉጌታአብዝቶይብርክእ
ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ቻናል ክፈትልን
1 ሌላ እራሱን የቻለ የምግብ አሰራር ይሁንልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
ሌላ እራሱን የቻለ ቢሆን ጥሩ ነው ዶክተር ተባረክ
God Bless you DrThat will be great.
2. እዚሁ የኔ ጤና የጤና ቻናል ይሁን የምግብ አዘገጃጀቱ ይሁንልን
በጣም ብዙ ነገር ተጠቅማለው እናመሠግናለን በርታ እግዚያብሔር የልፋትህን ይክፈልህ
ዶክተር ዳኒ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ስለምትሰጠን ትህምርት ። ራሱን የቻለ ቻናል ቢከፈትልን
ሁለተኛ ቻናል ቢኖር ተመራጭነት አለው በተረፈ ዶክተር በጣም ጠቃሚ ና ወሳኝ ነገሮችን ነው የምታቀርበው በርታ
በጣም እናመሰግናለን 🙏🏾
እንዳልከው በለላ ቻይናል ይሁን ዶክ ዘመኒህን ጌታ ይባርከው እንወድሃለን 💓💓💓1ኛ
ዶክተርዬ። ቀጥል። እራሱን። የቻለ። ሁልጊዜ የምናየው ይሁንልን
Thank you, Dr. Dani. በዚሁ በጤና ቻናል ላይ ብትቀጥል የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ በተረፈ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሠቦችህን ይባርክ!
እናመሰግናለን ወድማችን ስለ ጨው አስተምረን እባክህ የተኛው ጨው ነው ጥሩ.
ተባረክ ወድማችን
1. ዶክተር ሌላ ራሱን የቻለ ቻናል ብትከፍትልን ይመረጣል በተለይ እኛ ኢትዮጵያ ያለን ሰዎች ከአገራችን ምግብ አኳያ የተሻለ ይሆናል የሚል ሃሳብ አለኝ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እድሜና ጤና ይስጠህ ከነቤተስብህ በርታ!!
Baewnete betam gobez nehe EGZEABEHER yestelen tebareke 🥰🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ትልቅ ነገር ነው እያደረክ ያለው ።
You are gift from above May the lord Jesus bless you.
በጣም ጥሩ ነው
ሌላ ቻናል ቢሆን መልካም ነው ጌታ ይባርክህ ዶ/ር
ዶክተርዮእናመሠግናለን።እኔእምልህየጉበትናየኩላሊትታማሚነኝእስኪምክርህንእሻለሁቻናሎችህንሁሉንእከተላለሁመፍትሄቢኖርእያልኩእናሠላምህብዝትይበልልኝአላህይጠብቅህከነበተሠብህወድሜ
Thank you Dr bless you
ራሱን የቻለ ቢሆን ይመረጣል 🙏እናመሰግናለን ሰለምታረገው ነገር ሁሉ በርታልን 🙏🙏
Thank you very much Dr. God bless you and your family. It’s a great idea if you can open another one. Thanks a million.
በጣም በጣም እናመሠግናለን።2 በዚሁ ቻናል ይሁን።
ራሱን የቻለ ይሁን
U are a blessing doc.we love u dear✊
Thank you god blessed
Doctor Daniel, no brainer. We need it so badly. Look at all these people suffering because of all lack of knowledge. You are an expert so pls proceed with your plan. God bless you and all yours.
ሠላም ዳኒ በርታ ለኛ ኢቲዮጲያ ለምንኖር እንደ ሀገራችን በአቅማችን የምናገኝዉ በቢዴዮ በተደገፈ አሠራር ብታሣየን በተረፈ ተባረክ
ጌታ እየሱስ ይባርህ እራሱን ቅዳሜ ቅዳሜ ብታደርግው
No 1 is my choice Lord Jesus Bless u
ሰላም ዶር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ለብቻው እራሱን የቻለ ቻናል ቢሆን እመርጣለሁ ተባረክ
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክ ሌላ አዲስ ቻናል ይከፈትልን
ዶክተር ዳኒ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እየተመኘሁልህ የደም አይነታችንንም ያማከለ ወይም ለዚህ የደም አይነት ይህን አይነት ምግብ ብሉ ወይም አትብሉ እያልክ ብታብራራልን ደስ ይለናል እናመሰግንሃለን
በደም አይነት መመገብ በህክምናም በሣይንስም ብዙ ጥናት ተደርጎበት ምንም አይነት በቂ መረጃ የለም ስለዚህ ለጤና ተስማሚ የሆነውን ምግብ ሁሉ እንዲበሉ ምክሬ ነው ። በዚህ ቻናል የማስተምረውን በብዙ ምርምር እና ሣይንስ አስገራሚ የጤና ውጤት ማምጣት የሚቻልበት ስለሆነ እርሱን ይድርጉ ምክሬ ይህ ነው
1 ራሱን የቻል ተባረክ!!!!!
No 1
ዶክተር ፡ አንተን ፡ በተመቸህ ፡ እድርገዉ ፡ ሁሉም ፡ ይመቸናል
Geta amelak bebezu neger yegegneleh yedereseleh mechem kalat yelegnem lante zereh yebarekeleh amennn!
1 ሌላ ራሡን የቻለ GOD BLESS YUR FAMILY🙏🙏🙏
የራሱ የሆነ ቻናል ቢኖር መልካም ነው ኢትዬጵያ ውድጥ ለምንኖር በተለይ በጣም ይጠቅመናል። በተረፈ በርታ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን
Please do it I appreciate it God bless you.
Thank you Dr for sharing those important information. God bless you more and more 🙏🙏🙏
1 ሌላ እራሱን ይቻለ ቢሆን ጥሩ ነው ዳር ዳኒ ተባርክልን
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ሳትሰለች ስለምታቀርብልን ሁሉ አምላክ አንተንም ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርካቹሁ:: ሌላ ቻናል ቢኖር ተመራጭ ነው
ዶክተር እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ነው ያው እንዳልከው እራሱን የቻለ ቻናል አድርገህ አስተምረን ተባረክ!!!!
ሰለም ዶክተር እራሱንየቻለ ቢሆን ደስይለኛል በተረፈ በጣም አመሰግናለሁ
I prefer 1 thank You Dr !!
ስልምታረግልን ነገር ሁሉ እግእብሔር ይስጥልን
ሌላ እራሱን የቻለ ቢሆን ጥሩ ነው ዶክተር ተባርክ
Dr. I am agree with different channel. Thank you
Thank you Dr 1for me
ይህን ቪዲዮ ካዮ በሃላ poll ያድርጉ ምርጫዎትን
ያስቀምጡ
አዲስ ጤና ምግብ አሰራር (ያገራቸንን ምግብ መሰረት ያደረገ ) የራሱን የቻናል ይሁንልን ያሌችሁ እደገናም ብዙ ቱጨማሪ የጤና ምግብም እሰራር ብዙ እንፈልጋለን ያላችሁ ከዚህ በታች ምርጫዎትን ያስቀምጡ
1. ሌላ አራሱን የቻለ ያገግራችንን ምግብ መሰረት ያደረገ የጤና ምግብ አዘገጃጃት የሚያተምር ለኔም ለልጆቼም የሚሆን ይሁንልን
2. እዚሁ የኔ ጤና የጤና ቻናል ይሁን የምግብ አዘገጃጀቱ ይሁንልን
3. እስካሁን ያሳየኸን ይበቃል ተጨማሪ የአገራችንን መሰረትብያደረገ የጤናግብ አዘገጃጀት መማር አያስፈልግኝም
1እራሱን የቻናል ፕሮግራም ይሁን እላለሁ
Nbr 2
እራሱን ቻናል ይሁን
እራሱን። የቻለ ይሁንልን
1 እራሱን የቻለ
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
ሌላ እራሱን የቻለ ቢሆን ጥሩ ነው እናመሰግናለን🙏🙏
1. ሌላ አራሱን የቻለ ያገግራችንን ምግብ መሰረት ያደረገ የጤና ምግብ አዘገጃጃት የሚያተምር ለኔም ለልጆቼም የሚሆን ይሁንልን
ስለ ቅንነትህና ትጋትህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባረክ ቤተሰብህ ልጆችህ አገልግሎትህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ተከናወን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል ሌላ እራሱን የቻለ ጤናማ የምግብ አሰራር ቢኖር ደስ ይለኛል ። ለመልካምና በጎ ስራህ አግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የቡዙ ሰዎችን ሕይወት እየለወጥክ ነው 👍
ዶክተር ዳንኤል ምን ያህል ትኩረት ስጥተህ የእኛን ለመርዳት የምታደርገው ጥርት ሁሉ እግዚአብሔር እንዲ ረዳህ በጸሎት አስብሀለሁ አንተንም ቤተሰብህንም ጌታ ይባርካችሁ
ዳኒ ስለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ ምን ያህል የሚጠቅም ትምህርት እየሰጠህን እንደሆነ መግለፅ ይከብዳል ተባረክ ወንድማችን
ሌላ እራሱን የቻለ ቢሆን ጥሩ ይመድለኛል። እናመሰግናለን ዶክተር።
በዚው ቻናል ላይ ቀን ወስነህ ማድረግ ትችላለህ የተለየ አስራር ብታሳየን ደስ ይለናል እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም ስው ነህ የምትነግ ረን ሁሉ በመጠቀም እረድቶኛል thank you 🙏 so much Dr
Dr. ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ቤተሰቦችህንም ይባርክ። ከትምህርት በጣም ተጠቅማለሁ። ስለ አገራችን የምግብ አዘገጀት አንተ እንደሚቀልህ አድርገው ። በቅነነት ህዝብን እያገለገልክ ስል ሆነ መድኒያለም ጥበብን , እውቀትን እና ትግስትን ጨምሮ ይስጥህ ።
ዶ/ር ጥሩ ደስ የሚል እቅድ ስለሆነ ለብቻ እራሱን የቻለ ቻናል ብታደርግ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ። ላንተ የሚመች ከሆነ ማለት ነው ። ስለምታደርገው ሁሉ አምላክ ይስጥልን ተባረክ ።
ዶ/ር እራሱን አስችለህ ብታደርገው መልካም ነው እላለሁ: ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን!!
ዶ/ር ሰላም ይብዛልህ!እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄንን አዲስ ፕሮግራም ልታቀርብልን በመሆኑ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ! ዶ/ር የበለጠ ደግሞ ለእኛ በኢትዮጲያ ላለነው ሰዎች የሚስማማ በቀላሉ
ልናገኘው በምንችለው መልኩ የሚቀርብ በመሆኑ(ባህላችንን የተከተለ) እጅግ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን!! በጠየከን መሠረት የእኔ ምርጫ ከዚሁ ቻናል ጋር ቢሆን በማለት ነው ምክንያቱም ሁልጊዜ ይሄንን የኔ ጤናን ስለምከታተል አዳዲስ ነገሮችን በቀላሉ ለማግኘት ስለምችል፡፡ተባረክ!
እናመሰግናለን
ብቻውን የምግብ ብኖር አሪፍ ነው ያኛው ማማሪያ አደድስ ነገሮችን ምታስተምረን ይሁን በጣም እናመሰግናለን ተበረክልን
ወንድማችን ተባረክ!!
ተባረክልን
ዶ/ር ስለትጋትህ እናመሰግናለን እ/ር አምላክ በሠላም በጤና በእውቀት በጥበብ አብዝቶ ይባርክህ :: ስለምርጫው አንተን የሚመችህ ይመቸናል
ዶክተር እኳን ደናመጣክ እናመሰግናለን
Dr we are really appreciate your efforts you are one of the best
ጌታ ይባርክህ
በመጀምሪያ ስላም ለአንተ ይሁን ,በዚሁ ቢሆን መልካም ነው ግን ደግሞ ለአንተ እንደሚቀልህ ይሁን ። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን !!!
Thank you Dr. Daniel
እናመሰግናለን እራሱን የቻለ የጤና የአበሻ ምግብ ምታሳይበት ቢሆን ጥሩ ነው🙏
Thanks Dr Dani
ውድ የተባረከው ወንድማችን እባክህ ለብቻው ይሁንልን ፀጋው ይብዛልህ
ሌላ እራሱን የቻለ ቢናኖርልንና ልጆቻችንንም ያካተተ ቢሆን ደስ ይለኛል በተረፈ ግን በርታልን እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰቦችህንም ይባርክ!!
ሌላ ቻነል ይሁንልን። ዶ/ር ዳኒዬ እኔ እንዲያውም የሀገራችን ምግብ በተለይ ወጣችን ብዙም ጤነኛ አይመስለኝም overcooked ይሆናል and too much oil ስለምንጠቀምም። እናም ይህን ያሰብከው ቻነል በጣም ጥሩ መረጃ ይሰጠናል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
እዚሁ የጤና ቻናል ላይ የቀን ገደብ አስቀምጠህለት ለምሳሌ ቅዳሜ.. ቅዳሜ የሃገራችንን የምግብ አሰራር እና ጥቅም በማስተማር ብትረዳን ሌላውን ቀን (በሚመችህ ቀን) እስካሁን እንደምታደርገው ብትቀጥል ጥሩ ነው። ለጤናችን አስበህ ለምታደርግልን ሁሉ እናመሰግናለን።
እባክህ በርታልን ጥሩ ሀሳብ ነው በተለይ እኛ ኢትዮጵያን አብዛኞቻችን ያመጋገብ የውቀት ማነስ ስላለብን ።ለምታደርግልን ነገር እናመሰግናለን።
ዶ/ር ዳንኤል፡ በቅድሚያ እጅግ አድርጌ አመሰግንሕአሁ። በዚሕ ጊዜ ውድ በሆነበት ሀገር ጊዜሕን መስዋዕት አድርገሕ የኛን የወገኖችሕን ጤናና እድሜ በመታደግሕ ከእግዚአብሓር ቀጥየ የማይሕ ውድ ወንድማችን ዶር ዳኒ፡ ቸሩ እግዚአብሔ አባታችን በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክሕ። ዶር ዳኒ፡ ስላቀረብክልን ሶስት ምርጫወች የኔ አስተያየት፡ ካለሕየጊዜ ሁኔታ አሁን ባለው ቻናል አንድላይ ቢሆን እስማማለሁ። መፅሀፍሕ ግን በቅርብቀን ተጠናቆ እሁላችንም እጅ እንደሚገባ ሙሉበሙሉ ተፍአለኚ ከእግዚአብሔርጋር።🙏👏
በመጀመሪያ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክህ ሰላምህ ብዝት ይበል ከነቤተሰቦችህ ዶክተር ዳኒ እና የእኔ ምርጫዬ ቁጥር 1 ነው ከምግብ አዘገጃጀቱ ጋር ጥቅሙንም እየነገርከን እንከታተላለን ተባረክ
የባህላችን ምግብና የውጪ ምግቦች በተመለከተ መፀሐፉን ብታሳትምን የበለጠ ጥሩ ነዉ ገዝተን መጠቀም እንችላለን ጊዜም ስለሚያስፈልግህ መጨናነቅ እዳይሆንብህ ከበቂ በላይ እያገለገልከን ነዉ እግዚአብሔር በበጎ ነገሮች ሁሉ ይጎብኝህ አሜን የበለጠ ልትረዳን ጊዜዉ ካለህ ግን የባሕላችንን ምግብ በተመለከተ ቢሆን ደስ ይለኛል ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነዉ
ለኛ ጤና ስትል እየለፋህ ነውና እግዚአብሔር በጤና:በሠላም ወጥታችሁ በሠላም ግቡ: በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጣችሁ ተባረኩ : #1ለኔም ለልጅቼም የሚለውን እመርጣለው ❤
ቀጥልበት ወዲም ዳኔ
በጣም ይገርማል እጅግ ጠቃሚ የጤና አመጋገብ እጅግ እናመሰግናለን ክበርልን ቀናነትህን እናደንቃለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿‼️
በጣም እናመስግናለን በእውነት እንኳን መጣህልን ተባርክ ለስዎችም ተርፈናል ባተ ትምህርት
ዶር ዳኒ አግዚአብሐሔር አንተንና ቤተሰብሕን በቸርነቱ አብዝቶ ይባርካችሁ ጊዜዬ ገንዘቤ ጤናዬ ተጣብቆ አየኖርኩ ነው ባንተና በቤተሰብህ ትጋት ክፉ አይንካችሁ በምድርም በሰማይ ያለ መልካ ነገር ሁሉ እዲያገኛችሁ ምኞቴነው ። ለኔ ለብቻ ቢሆን
ዶ/ር ዳንኤል ለህብረተስብህ ለምታደርገው
የሙያ ምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
እባክህ ስለ ቤኪግ ሶዳ : ቤኪግ ፓውደር;
ኮርን ስታርች እና ዛንታም ያለህን ምክር
ብትሰጠን በአክብሮት እጠይቃለሁ
ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር
ይባርካችሁ
እናመስግናለን ከኤርትራ ነኝ 👍✅
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ውንድሜ ሁሌም በጎና አስፈላጊ ጠቃሜ የሆነውን ስነምታስታውቀን በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ከነቤተስብህ ይባርክህ
Number 1 is the best DR Dani
Egziabher yebarekeh
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ የምታስተምረን ሁሉ ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ነው:: እባክህ እራሱን የቻለ ብታደርግልን መልካም ነው:: ጋታ አብዝቶ ይባርክህ::
Shalom dani betsam arif hasab newu,,,,,,,1 merchalewu tebarek
ዶክተር ዳኒ ስለምታደርገው መልካምነት ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ👏👏❤️❤️❤️
በዚሁ ይሁን
እራሱን የቻለ ቻናል ቢሆን ጥሩ ነው ስልምታደርገው መልካም ነገር አግዚአብሔር አምልክ አብዝቶ ይባረክህ♥️🙏🙏🙏
ስላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ዳኒ የኔ ምርጫ ቁጥር አንድ ነው የምመርጠው ለእኔም ለልጆቼ የሚለውን ነው ይሄን ጥያቄ ሁልግዜ የምጠይቀው ጥያቄ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል የመጀመሪያውን እመርጣለሁ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አባት ፀጋውን ያብዛልህ በቅንነት ለህዝብህ ስለተነሳህ ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍👍
ዶክተር ቡዙእየረዳኋንነዉቁጥርአንድቢሆንጥሩነዉጌታአብዝቶይብርክእ
ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ቻናል ክፈትልን
1 ሌላ እራሱን የቻለ የምግብ አሰራር ይሁንልን
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
ሌላ እራሱን የቻለ ቢሆን ጥሩ ነው ዶክተር ተባረክ
God Bless you Dr
That will be great.
2. እዚሁ የኔ ጤና የጤና ቻናል ይሁን የምግብ አዘገጃጀቱ ይሁንልን
በጣም ብዙ ነገር ተጠቅማለው እናመሠግናለን በርታ እግዚያብሔር የልፋትህን ይክፈልህ
ዶክተር ዳኒ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ስለምትሰጠን ትህምርት ። ራሱን የቻለ ቻናል ቢከፈትልን
ሁለተኛ ቻናል ቢኖር ተመራጭነት አለው በተረፈ ዶክተር በጣም ጠቃሚ ና ወሳኝ ነገሮችን ነው የምታቀርበው በርታ
በጣም እናመሰግናለን 🙏🏾
እንዳልከው በለላ ቻይናል ይሁን ዶክ ዘመኒህን ጌታ ይባርከው እንወድሃለን 💓💓💓1ኛ
ዶክተርዬ። ቀጥል። እራሱን። የቻለ። ሁልጊዜ የምናየው ይሁንልን
Thank you, Dr. Dani. በዚሁ በጤና ቻናል ላይ ብትቀጥል የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ በተረፈ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሠቦችህን ይባርክ!
እናመሰግናለን ወድማችን ስለ ጨው አስተምረን እባክህ የተኛው ጨው ነው ጥሩ.
ተባረክ ወድማችን
1. ዶክተር ሌላ ራሱን የቻለ ቻናል ብትከፍትልን ይመረጣል በተለይ እኛ ኢትዮጵያ ያለን ሰዎች ከአገራችን ምግብ አኳያ የተሻለ ይሆናል የሚል ሃሳብ አለኝ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እድሜና ጤና ይስጠህ ከነቤተስብህ በርታ!!
Baewnete betam gobez nehe EGZEABEHER yestelen tebareke 🥰🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ትልቅ ነገር ነው እያደረክ ያለው ።
You are gift from above May the lord Jesus bless you.
በጣም ጥሩ ነው
ሌላ ቻናል ቢሆን መልካም ነው ጌታ ይባርክህ ዶ/ር
ዶክተርዮእናመሠግናለን።እኔእምልህየጉበትናየኩላሊትታማሚነኝእስኪምክርህንእሻለሁቻናሎችህንሁሉንእከተላለሁመፍትሄቢኖርእያልኩእናሠላምህብዝትይበልልኝአላህይጠብቅህከነበተሠብህወድሜ
Thank you Dr bless you
ራሱን የቻለ ቢሆን ይመረጣል 🙏እናመሰግናለን ሰለምታረገው ነገር ሁሉ በርታልን 🙏🙏
Thank you very much Dr. God bless you and your family. It’s a great idea if you can open another one. Thanks a million.
በጣም በጣም እናመሠግናለን።
2 በዚሁ ቻናል ይሁን።
ራሱን የቻለ ይሁን
U are a blessing doc.we love u dear✊
Thank you god blessed
Doctor Daniel, no brainer. We need it so badly. Look at all these people suffering because of all lack of knowledge. You are an expert so pls proceed with your plan. God bless you and all yours.
ሠላም ዳኒ በርታ ለኛ ኢቲዮጲያ ለምንኖር እንደ ሀገራችን በአቅማችን የምናገኝዉ በቢዴዮ በተደገፈ አሠራር ብታሣየን በተረፈ ተባረክ
ጌታ እየሱስ ይባርህ እራሱን ቅዳሜ ቅዳሜ ብታደርግው
No 1 is my choice Lord Jesus Bless u
ሰላም ዶር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ለብቻው እራሱን የቻለ ቻናል ቢሆን እመርጣለሁ
ተባረክ
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክ ሌላ አዲስ ቻናል ይከፈትልን
ዶክተር ዳኒ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እየተመኘሁልህ የደም አይነታችንንም ያማከለ ወይም ለዚህ የደም አይነት ይህን አይነት ምግብ ብሉ ወይም አትብሉ እያልክ ብታብራራልን ደስ ይለናል እናመሰግንሃለን
በደም አይነት መመገብ በህክምናም በሣይንስም ብዙ ጥናት ተደርጎበት ምንም አይነት በቂ መረጃ የለም ስለዚህ ለጤና ተስማሚ የሆነውን ምግብ ሁሉ እንዲበሉ ምክሬ ነው ። በዚህ ቻናል የማስተምረውን በብዙ ምርምር እና ሣይንስ አስገራሚ የጤና ውጤት ማምጣት የሚቻልበት ስለሆነ እርሱን ይድርጉ ምክሬ ይህ ነው
1 ራሱን የቻል ተባረክ!!!!!
No 1
ዶክተር ፡ አንተን ፡ በተመቸህ ፡ እድርገዉ ፡ ሁሉም ፡ ይመቸናል
Geta amelak bebezu neger yegegneleh yedereseleh mechem kalat yelegnem lante zereh yebarekeleh amennn!
1 ሌላ ራሡን የቻለ
GOD BLESS YUR FAMILY🙏🙏🙏
የራሱ የሆነ ቻናል ቢኖር መልካም ነው ኢትዬጵያ ውድጥ ለምንኖር በተለይ በጣም ይጠቅመናል። በተረፈ በርታ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን
Please do it I appreciate it God bless you.
Thank you Dr for sharing those important information.
God bless you more and more 🙏🙏🙏