ቤት አፍርሶ ቤት መገንባት ሃጥያት ነዉ| አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ|ወቅታዊ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ቤት አፍርሶ ቤት መገንባት ሃጥያት ነዉ| አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ|ወቅታዊ|#asham_tv
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
    Facebook - / ashammediatr .
    TH-cam. - www.youtube.co....
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

ความคิดเห็น • 169

  • @MelakuMolla-tg3ji
    @MelakuMolla-tg3ji ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጀግና ሀይልዬ አንተ እኳ ተለያለህ !አንድ የአለም አትሌት ብቻ አይደለህም የአለም የሰራ ፈጠሪ ጭምር እንጅ እወድሀለሁ ሀሳብህ በተግባርህ ትኖረዋለህ ! እጅችህ በእጅች ላይ ሁሌም አሉ ሰላምታህ ለኔ ትልቅ ትዝታዬ ነው ሀይሌ ለኢትዮጽያ የእውነት ልጇ ነው።

  • @shekurberhan411
    @shekurberhan411 ปีที่แล้ว +14

    ህገወጥ ከሆኑ መንግሰት ይህን ያህል ከተማ ሲሰራ ምን ይሰራ ነበር ለምን አላሰቆማቸውም ነበር በዛ ላይ የጠፋው ንብረት የባለቤቶች ብቻ ሳይሆን የሀገርም ሀብት ነው አብሮ የወደመው ። እኔ ይህ ህገወጥ የሚለው ጉዳይ አይናቹሁን ጨፈኑ እናታላቹህ ነው የሚመሰለው አንድ ከተማ ሙሉ ቤት ሲሰራ አላውቅም የሚል መንግሰት ያሳፈራል አንዲት ነገር አይሰራም የቀበሌ አመራርና ካድሪ ሳያውቀው ብቻቹሁን እንኳን መፈሳት አትቺሉም እንኳን ቤት መገንባት ይቅርና እኔ እኮ የሚያሳዝነኝ ነገር ቤቱ መፈረሰ ካለበት መንግሰት እውነት ለመንገድም ፈለገው ለተሻለ መሰረታዊ ጉዳይም መሬቱን ፈለገው ቢባል እሺ ግን ይህን ሁሉ ዜጋ ሜዳ ላይ በትኖ ነው ከተማ የሚያለማው ከተማ እኮ ያለ ጤናማ ማህበረሰብ ዎጋ አልባ በረት ነው እንዴት ነው ታዲያ ህዝብ በመንግሰት መዎቀር እና አሰተዳደር ላይ ተአማኒነት የሚከነባው የህዝብ እምነት በትንሹም ቢሆን የለለው መንግሰት በምንም ያገር ግንባታ ላይ ውጤታማ ሊሆን አይችልም በዛ ላይ ልማታዊ የሆነውን ማህበረሰብ ሞራልና ወኔ በማኮላሺት የዜጎችን በሀገራቸው ሰርተው የመበልፀግ እና ሀብት የማፈራት ህጋዊም ሞራላዊም መብታቸውን በማውደም የማህበረሰቡን የሰራ ወኔ ማጥፈት መሆኑን ሊታሰብበት ይገባል ሁሌም ለኢትዬጰያ የሚያሰፈልጋት ዜጎቿን በፈትህ የሚመሩን እንጂ ለነሱ ሰልጣን ማቆያ የሚበጣጥሱን አይደለም።

    • @shylook
      @shylook ปีที่แล้ว +1

      በፈረሰዉ ምትክ ከተማዉ ሲሰራ ይሰጠን

  • @fuaddino6902
    @fuaddino6902 ปีที่แล้ว +18

    ሀይሌ ከዚ በላይ ማለት የፈለገ ይመስላል ግን ደሞ የፈራው ነገር ያለ ይመስላል

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 ปีที่แล้ว

      ትክክል ከዚህ ሲወጣ ምን እንደሚጠብቀው ማን ያውቃል

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e ปีที่แล้ว +13

    ተባረክ ሀይልሻ ለበዳዮች ልቦና ይስጣቸው😢😢

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj ปีที่แล้ว +7

    ሀይልየ ኑርልን

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege ปีที่แล้ว +13

    የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲገድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን ሳ ይ ጨ ር ሱ ን !!🇪🇹🇪🇹

    • @tiag8974
      @tiag8974 ปีที่แล้ว

      የአዲስ አበባ ልጅ አገሩ ነው
      አንፈቅድም
      ዛሬ ለመጡት ፋኖዎች

  • @mahboobamussa26
    @mahboobamussa26 ปีที่แล้ว +23

    ወይ ሀይሌ ጀግና ምርጥ ሰው

  • @RabihCall-bb9no
    @RabihCall-bb9no ปีที่แล้ว +3

    11 አመት አረብ አገር ለፉቼ የልጀነተ ወዜን እና አቀመኔ ጨርሼ ብዙ ዋጋ ከፈየ የስራሑት ቤቴ ፈረሰ ዘ😢😢😢 ዛሬ ድጋሚ ሰርቼ ላምጣ ብል አቅሙ የለኘመ የዲሰክ ሕመምተኛ ሖኩ የፍትሕ ያለ ፉትሕ ፉትሕ ፉትሕ

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 ปีที่แล้ว +1

      ምን ይደረግ ሰዎቹ መሰራት አይወድው ሚወድት ማፋረሰ ነው።

    • @liyaliya5195
      @liyaliya5195 ปีที่แล้ว +1

      አይዞኝ እህታ😢😢😢😢😢 እኔም እንዳቺው ነኝ😢😢😢😢

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 ปีที่แล้ว +3

    የኃይሌን ቃለመጠየቅጠ በጣም ነው የምወደው፡፡ እንኳን በሰላም መጣህ፡፡ የቤት ፈረሳው በፊት በነበሩት መንግሥታትም ተደርጓል ግነ ምትክ ቦታ ተሸጥቶ ነበር የተሠራው፡፡ ቢያንስ የሰብዓዊ መብታቸው መከበር ነበረበት፡፡ ዕድገት የተሠራውን በማስተካከልኝ በማፍረስ አይደለም፡፡ በእስያ በትንሺ ቦታ በርካታ ሕዝብ ይኖራል፡፡ዋናው ሰውን አስተባብሮ ማሠራት ነው፡፡

  • @RabihCall-bb9no
    @RabihCall-bb9no ปีที่แล้ว +4

    አተ የኛ ጀግና አወ እባክሕን ደምጽ ሑነን የዛሬ 20 እና 15 አመተ አንተ ሰትሮጥ እሩጫውነ አሸንፈሕ እስክትሮጥ እነአመ ምጥ እደሚየጨነቀወ እጨነቅ ነበረ ስተሸነፈ እባዬን መቀጣጠረ ያቅተኝ ነበረ አንተ የኔ ጀግና የብዙወቸ አንባ አባሸ እስቸቲ ለኛመ ቤታችን በግፉ ለፈረሰብን እየፈረስ ላልብን ፉትሕ ጠይቅልን እበክሕ

  • @mahboobamussa26
    @mahboobamussa26 ปีที่แล้ว +6

    እስቲ ሀይሌን የማገኝበት አድራሻ ጠቁሙኝ መልእክት አለኝ ለጀግናው

  • @gurageful
    @gurageful ปีที่แล้ว +7

    ሀይሌ አንተ የሃገርህን የእማማ ኢትዮጵያን ፍቅር ሁሌም ቀዳማዊነቷን ለማረጋገጥ እግርህ እስኪቃጠል ሮጠህላት ሰንደቋን በአለም አደባባይ ከፍ አድረገህ፤ ለውድ ለጆቿ ፍቅርህን በእንባ ታጥበህ ገለፅክ። ስኖር ኢትዮጵያ ስሞት ኢትዮጵያ ያለው ግን በጥበትና በብሄር ሰክሮ የዜጋውን ኑሮ ከድጡ ወደማጡ ጨምሮ፤ የእናቶች ለቅሶ ከማርሽ ባንድ ሙዚቃ ተቀላቅሎበት ቤታቸውን በላያቸው ላይ እየናደ ታሪክ እያጨቀየ የፍትህ ያለ ለሚለው አስለቃሽ ጢስ እያጠነ አለ። ማን ነው ህጋዊው? ማነው ህገወጡ? አምላክ ሰፊ ለምለም አገርን ነው የሰጠን ጠባቹ አታጥብቡን።

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 ปีที่แล้ว +1

    Long life with good Health , for Hile
    Thank God for having him, he's blessed !

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 ปีที่แล้ว

    እግዛቤሔረ ይጠብቅህ።አባቴ

  • @hailehaile5918
    @hailehaile5918 ปีที่แล้ว +6

    Haile i have big respect for u

  • @makmas-mc9zw
    @makmas-mc9zw ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌ ክብር የሚገባዉ ታታሪ ሰዉ ነዉ
    ቃለመጠይቅ ላይ ግን የተረጋጋ የበሰለ አስተያየት የመስጠት ችግር አይበታለዉ
    እባክህ አሻሽለዉ::

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 ปีที่แล้ว +2

    Our hero the one and only 💚💛❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia ปีที่แล้ว

    አትሌት ሀይሌ ተባረክ ዘር ይውጣልህ

  • @Aresama987
    @Aresama987 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 ปีที่แล้ว

    ዉድና ጀግናችን ሀይሌ ቤት ፈርሶ ቤትመስራቱ ለተሻለ እድገት ብሎም በትንሽ መሬት ብዙ ሰው ሊያሰፍር በሚችል መንገድ መዋቀሩ ለከተማ ውበትና ቦታን የማብቃቃት አቅም ስለሚሰጥ አስተያየትህ ይህንን ያገናዘበ አይመስለኝም።
    ስለዚህ አንተ ያላየህበት ጎን ስላለ የተደረገው ሁሉ ለተሻለ አዲስአበባ ስለሆነ በፀጋ ተቀበለው ሀይልዬ!!!!

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 ปีที่แล้ว +4

    HAILE GEBERESELASE,,,ETHIOPIAN,,
    HERO GOD BLESS YOU 🙏🙏🙏😍😍

  • @mikael8583
    @mikael8583 ปีที่แล้ว +2

    Thanks our hero massive respect 🙏😍😍😍

    • @fereheyotmulatu9651
      @fereheyotmulatu9651 ปีที่แล้ว +2

      በመጀመሪያ መጠየቁ ጀግናችን መልካም ግን የምትመጥነው ጋዜጠኞ እይደለችም የሰው ልክ እወቁ እንትን ግን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 ปีที่แล้ว

    ለሞተው ወጣት አይኑ ለጠፋው እግርና እጁ ለተቆረጠው ለጠፋው የሕዝብና የሐገር ንብረት ማነው ተጠያቂው

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i ปีที่แล้ว +15

    የደሀን ቤት እየዘርፍ ካስ እንኳን ስይከፍሉ ለገበሬም ብሆን ካሳ ስይከፍሉ እኛ በስው ሀገር ነደን ድካማችን መሬት ጣሉብን እግዚአብሔር ይፈርደልና

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 ปีที่แล้ว

      ወላሂ፣ሀቅ፣ብለሀል፣5_6_7ቤተሰብ፣የዘው፣በቤት፣ፈረሳአ፣ምክኘአት፣ሜዳአ፣፣ወጡ፣የማል

  • @abebawgeletema
    @abebawgeletema ปีที่แล้ว +1

    መሬት አልጠበበችም በጣም ሰፊ ናት መንግስት ነኝ ባዩ ነው መከራ እና ስቃይ የሆነብን።

  • @osis956
    @osis956 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ መልስ ጀግናችን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +10

    ሀይሌ የኢትዮጵያ መሪ ቢሆን ኢትዮጵያ ትስምር ነበር!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊💓

    • @tilahunliyew9347
      @tilahunliyew9347 ปีที่แล้ว

      No sound

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 ปีที่แล้ว

      በጭራሽ። ማንነቱ በጦርነት ወቅት ተገለጠ እኮ።

    • @Shaanqqo
      @Shaanqqo ปีที่แล้ว

      በምን ጭንቅላቱ?

    • @heywet
      @heywet ปีที่แล้ว

      Keleleshen yemera

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 ปีที่แล้ว

      በትክክል 😇😇😇

  • @efobka5974
    @efobka5974 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሌ በፊት ስትሮጥ እጠላህ ነበር ግን ላሀገርህ ያለህን አቁዋም ሳይ ለሀገርህ ለህዝብህ ያለህን ተቆርቁዋሪትን ሳይ አከበርኩ ሰው መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላልና መጨረሻን በዚህ ያፅናህ በርታ ወንድማችን

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 ปีที่แล้ว +2

    Haile for PM💪💪💪💪

  • @user-ic3zz5tk5b
    @user-ic3zz5tk5b 8 หลายเดือนก่อน

    Haliea our hero we love you

  • @yamlakneshadeba614
    @yamlakneshadeba614 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኢትዬጵያዊ!!አምላክ ይተብቅህ።

  • @ayushiferaw5806
    @ayushiferaw5806 ปีที่แล้ว

    ሻለቃ ሐይሌ ገ\ሥ በጣም አድናቂህ ነኝ አንተ ለኢትዮጵያ ከሚገባው በላይ ሰርተሐል ውለታ አብን

  • @yidnkachewdimitery1215
    @yidnkachewdimitery1215 ปีที่แล้ว +3

    ሀይሌ እግዚአብሔር ይስጥልን እንወድሀለን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሊጀግናዉ

  • @hailehaile16
    @hailehaile16 ปีที่แล้ว +1

    Haile great personality with great mind

  • @totot2437
    @totot2437 ปีที่แล้ว +2

    አትሊት ገብራሴላሢ እናመሰግናለን 10አመት ለፈቸ የሠራሁትን ቤት አፈረሡት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fereheyotmulatu9651
    @fereheyotmulatu9651 ปีที่แล้ว

    ጀግናችን ኑርልን የሕዝብ አባት ነህ !ብድርህን ታሪክ ይክፈልህ 🙏🙏👍
    ምነው አሻሞች የሰውን ልክ እወቁ ሰውዬው እኮ ጀግናችን ነው 🙏
    ጋዜጥኞዋ የምትጠይቀውንም አታውቅምና ??

  • @logic8839
    @logic8839 ปีที่แล้ว +2

    Haile . Make No Mistake Dishta Gina is a hero who spoke peace & preach against war.
    Some speak only when the time is right and in support of power holder. Dishta Gina is a Hero of all Ethiopian he is a man who spoke against injustice when everyone is drunk with propaganda of government . Yes you - Haile could have learned a few wisdom & honesty from a man like him .

  • @zemedkunworku2104
    @zemedkunworku2104 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ እድሜይሰጥልን በሀገርሸምግልናዉሰጥ እንዳለህ አዉቃለሁ አሁንያለዉነገር ግራያጋባል በልማትሰብ እያፈናቀሉ አያፍሩም በሚዲያ ለግል ባለይዟታወች ነባር ይዟታካርታያለዉቤትአፍርሰዉ 2አመትበላይ እጣያወጣንበት ቧታበ1ግለሰብ በህገወጥ የ4የልማተነሸዋችቦታአጠሮይዞ ህገወጡንማሰለቅ ሳይችሉ በመንከራት ላይን ሰሜአጣን በዚሁ ቧሌክፍለከተማ ወረዳ12ቧሌቡልቡላ መንከራትላይነን አማልደን በልማትቤትፈርሷብን ሰሚአተናል እርዳን።

  • @user-mr5lr2sm9s
    @user-mr5lr2sm9s ปีที่แล้ว +2

    ኃይሌ እድሜ ይስጥክ ተባረክ ድንገል ትጠብቅክ እውነትን በመናገርክ! ባለጊዜዎች የሰሩት ግፍ በልጅ ልጃቸው ላይ ይድረስ !

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 ปีที่แล้ว +5

    ያዋከቡት ነገር ምዕራፍ አያገኝም
    ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ .........

  • @tamratatafesse
    @tamratatafesse ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ሚዲያውን አመሠግናለሁ እንደ ሃይሌ የለ ጀግና መጠየቅ ተገቢ ነው ብቻ ሳይሆን አሰፈላጊ ነው ሀይሌ ፓለቲከኛ አይደለም ነጭ ነጭን ነው የሚናገረው ዜጎቾ ደግሞ እነሰማወለን ።ሰለዚህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝለታለው ።ሃይሌ የራሱ ንብረት ወድሞበት አላወራም እውነተኛ ሰው የደሃ ህይወት ይታየዋል ይህ ስሜት የእሱ ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያዊ ስሜት ነው።መንግሥት ከዚህ ተማር ???

  • @mesfinabate1394
    @mesfinabate1394 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ጄሪ

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 ปีที่แล้ว +1

    My hero

  • @amarewoldeyes5734
    @amarewoldeyes5734 ปีที่แล้ว +3

    አትሌት ኃይሌ አንቱታ አይመቸዉም ። የፍቅር ሰው ስለሆነ አንተ ብለህ ብታዋሪዉ ከሱ ይልቅ አድማጮች ይመቻቸዋል ።

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሌ ተባረክ ግልፅእና ግልፅ ሀሳብነው ታዳ ምን ዋጋ አለው ሰሚየለም ያለውም አራሩን እንጂ ጥሩውን እይሰማም

  • @CG65784hf
    @CG65784hf ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና ኑርልን ጠ

  • @hailehaile5918
    @hailehaile5918 ปีที่แล้ว +1

    Thx Asham

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ የሀገራችን ጉድ መጨመር እንጂ መቀነስ አይቻልም አኡዙቢላ አለመታደል::

  • @zoff4461
    @zoff4461 ปีที่แล้ว +1

    You are right!!!! The politics is leading the economy. we better take a good lesson from Turkey!!!!

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክይ ብዙዎች ያውሻል

  • @meridgetachew2354
    @meridgetachew2354 ปีที่แล้ว +2

    ሐይለ ያንተ አይነት አስር ቢኖረን 😊

  • @taktad5716
    @taktad5716 ปีที่แล้ว

    God bless you Haile ❤❤❤❤

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @amarechame5950
    @amarechame5950 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 ปีที่แล้ว +1

    አለባበስሽ ልክ አይደለም

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv ปีที่แล้ว

    እኔ እንደውም ያሰብኩት ይሄ መንግስት ሲመጣ እግዚአብሔን ስለሚፈራ በቃ ቤት ፈረሳ ይቆም ይሆናል ህግወጦችን ወደ ህጋዊ ያመጣቸዋል ብዬ አስብ ነበር ብዙ ተፈናቃይ ባለበት ሌላ ተፈናቃይ ይጨምራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር ምክንያቱም ቦታው ላይ ያሉ ሰዎች የትኛውንም ብር ክፈሉ ህጋዊ እንድትሆኑ ቢባሉ ከየትም አምጥተው ለምነውም ቢሆን ይከፍሉ ነበር መንግስትም ገቢ ያገኙ ነበር እስቲ የመንግስት ባለስልጣኖች እግዚአብሔርን ፍሩ ለየትኛው ጊዜ ነው ጊዜው እኮ አልቋል ንሰሀ መግባት ባለብን ሰአት ግፍ መስራት ጥሩ አይደለም ጆሮ ያለው ይስማ

  • @ZeFitireti-sc4vs
    @ZeFitireti-sc4vs ปีที่แล้ว

    ሻለቃ ሐይሌ የኢትዮጵያ ኩራት የሕዝብ ልጂ ሁሌም ኢትዮጵያ አትረሳህም እራስህን በሀሰት አልሸፈንክም
    ጋዜጠኞዋ ግን ለሱ የምትመጥን አይደለችም የሰውን ማንነት መጀመሪያ እወቁ :: ሻለቃ ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 ปีที่แล้ว +1

    ኃይሌ ኤእፖ ኤኮኖሚ እስፖርት እና ፖለቲካ አብሮ ተባብሮ ነው የሚካሄደው ስለዚህ አንተ ድልድይ ነህ በእስፖርቱ ምክንያት ። አሁን ያንተ ስራ ሽምግልና ማለትም ድልድል መሆን ነው። አለበለዚያ የሚሰማህ የለም፣ ምክንያቱም የመንግስት ደጋፊ ነህ እንጂ የዜጎች ደጋፊ አትሆንም። ነጋዴ ከሆንክ እንዲያውም ፀረ መንግሥት መሆንን እወቀው።

  • @umuntesfa9725
    @umuntesfa9725 ปีที่แล้ว

    ኣይ ሃይሌ...😊

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 ปีที่แล้ว +1

    ሺመልሰ ግን ምን ሁነክነው ሶሻልሚድያላይ በሚሳደብው ጥቂት ሰዎች ተናደክ ሰንት ደሀ ጎዳክ በኢትዬጲያም በአለም ም ሰው ያዘነበበትና ያለቀሰበት ሰው እንዳንተ የለም አረብ አገር ገረድ ሁነው ያመጡ ሴት እህቶቻችን አለቀሱ ብክ ደሀዎች አለቀሱብክ ግን ልጆች አሉክ ?

  • @kidest3197
    @kidest3197 ปีที่แล้ว

    Shaleka jyela enesegenalen hasabhe gebetonal enwedhalen

  • @user-ju1yd1vd3o
    @user-ju1yd1vd3o ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችክ ስለቤት ሀቁን ስለዋራሀ ታመቼሀኝ እሄን ያመይበል አመታት ሀራብ ሀጋር ሰርቼ ጉልበቴን ጫርሼ በዶ ጋበዉ

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 ปีที่แล้ว

    ሲዲኒ አሸንፈህ ሰትመጣ እኔ ከሀገረ ቤት የመጣሁበት ዘመን ነበረ ጫማዪ ሶሉ ተገንጥሎ በባዶ እግሬ እሰከ ፈላሚጎ አልረሳውም ።።ያንተን የይቻላል ሰሜት ተቀብዪ ብዙ ለፈቼ ጥሩ ደረጃ ደረሼአለሁ ተመሰገን ነው ።አሁን ወጥተን ለመሰራት እንኳን ተቸግረን ይህ የዘረ ፖለቲካ ቆሻሻ ፖለቲካ ።የመሪ በአቃም አለመፀናት ።ውሸት ድብቅ አጀንዳ በጣም ያማል ሀይሊሻ ኑረልኝ

  • @setegnmeriqo8147
    @setegnmeriqo8147 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው ደግሞ መስተካከል ያለበት አንቱ አንተ ባትደባልቂ ጥሩ ነው። ወይ አስፈቅዶ አንተ ብሎ መጥራት ለአድማጮች ጥሩ ነው።

  • @tewodrosatbbeha9285
    @tewodrosatbbeha9285 ปีที่แล้ว

    Haile for pm

  • @kurateme
    @kurateme ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛዋ አንዴ #አንቱ እያለች አንዴ ደግሞ #አንተ እያለች ጨረሰቸው ቃለመጠየቁን😂😂😂

    • @GizworkSalm
      @GizworkSalm ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 ปีที่แล้ว

    ብቸኛው ጀግና ሀይሌ

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሌ❤❤❤❤❤❤

  • @FikerYonas-bd7kg
    @FikerYonas-bd7kg ปีที่แล้ว +1

    Ewenataege ethiopinaw norelene

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 ปีที่แล้ว

    የዚህ ሐገር የትኛውመሥርያቤት ነውበሕግና በሕግ የሚሠራው?ይሄፈረሣ እንካን ፖለቲካነው 😢😢😢

  • @yalenayemnoregziabher2527
    @yalenayemnoregziabher2527 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌ ፖለትካ አይወድም እባካችሁ አታነካኩት
    እርሱ ተጽዕኖ መፍጠር የሚችለው በኢኮኖሚ ነው ::

  • @user-ft1rc9kl4o
    @user-ft1rc9kl4o ปีที่แล้ว

    እነዝህ ሰዎች ጨርቃቸውን ጥለው አብደዋል!!! ለምን ኦሮሚያ ውስጥ ለምኖሩት ወገኖቻቸው አያስቡም!!! የአቶ ሚንሊክ ሃይለመለኮት አስተማሪው አቶ ካሳ ሃይሉ(አጼ ቴዎድሮስ) ክፉ አረመኔ የጭካኔ ተምሳሌት ሰው ነበር፤ ይህ ቤተሰቦች(አማራው) ታሪክ እንደፃፉለት ነው፡፡ እኔ አላልኩኝም፡፡ ስድቦች፣ የሰውን ልጅ አርዶ አንገት መቁረጥ፣ እጅ መቁረጥ፣ ጡት መቁረጥ፣ አባቶቻቸው እንድሁ ያደርጉ ነበር! ዶ/ር አብይ አህመድን አንድ የማመሰግነው ነገር ብኖር፡ እነዝህን ሰዎች አደባባይ ላይ አውጥቶ አሰጣቸው!!! ግን እኔ እላችዋለሁ፡ ‹‹ውሾች ይጮኻሉ፤ ግመል ጉዞውን አያቆምም›› ወይም በሰዎቹ አባባል ደግሞ፡ ‹‹ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል››! አማራዎች ማድረግ የምችሉት የመጨረሻ ነገር ስድብ ነው፡፡

  • @yohannesteferra3561
    @yohannesteferra3561 ปีที่แล้ว +1

    at the end of the day hailisha temechetognal

  • @fes592
    @fes592 ปีที่แล้ว

    ህፃን የሆነ ያልበሰለ ዘረኛ ክፉ መሪ ተቀምጦ ሀገር አይለወጥም። ህዝቡ ታጋሽ ነው። እግዚአብሄር ይንቀልልን እነዚህን አውሬዎች።

  • @user-ju1yd1vd3o
    @user-ju1yd1vd3o ปีที่แล้ว

    ሀይሌ እያለቃስኩ ነዉ ምጠይቃክ እበክክ ድምፅ ሁንልን

  • @deedug1521
    @deedug1521 ปีที่แล้ว

    I am so sorry for the victims but how come all the victims came from the same region, dabrabrehan

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w ปีที่แล้ว

    እኔኮ ሚያሳዝነኝ ምንም እውቀትየሌላቸው ደናቁርት ያለእውቀታቸው አንዲትክፍልቤት ውሰጥ ምናምን ደነቃቅረው ጋዜጠኛለመምሰል ሲሰባበሩ ማየትነው። በተለይ ለዩቱብለቀማ እንደሀይሌ አይነቱን ከንግድና ከእሰፓርትውጪ ሰለቅናት ፖለቲካየማያቀውን ትልቅሰው በመቅረብ ታዋቂ ለመሆን የምትጥሩ ወራዶች የትምአትደርሱም ተነቅቷል። ይቺ የኦነግ ውሻም ወግእንዳይቀርባት ሞክራለች። ታዋቂሰዋች አትውረዱ የማይመጥናችሁጋ አትሄዱ በዚህ ቆሻሾችበሞሉበት ሀገር ደንቆሮዎች በሞሉበትሀገር በሞያችሁ ታዋቂየሆናቸሁ ሰዋች የትም አትቅረቡ። በሻዱ ዘመዶችሸን ጠይቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቃቂቂቂቂቂቂ

  • @user-wl8xx6jj3r
    @user-wl8xx6jj3r ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ምን ነካህ? እያባላህ ያለው ህዝብን ከቤቱ የሚያፈናቅለው፣ ህዝብን በየቦታ የሚያርደው ያለው መንግስት እንጂ አውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ አይደለም!!! የምትኖርበት አገርን የሚመራ አራጅ መንግስት ነው ይህን ሁሉ ታይቶ የማይታወቅ ሰቆቃ እያደረገ ያለው! ወይ እውነት ተናገር አለበለዚያ ፀጥ ብትል ይመረጣል!!!

  • @umuntesfa9725
    @umuntesfa9725 ปีที่แล้ว

    ማን ነበር ወረዳ!! ያለው?? ሃይለ ሲባል ትዝ እሚለኝ ይህ ቃል ነው:::::

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 ปีที่แล้ว

    Hile jegnache hemameh gebtonale endalebeh lemenager enkuan cheger yehonebete geza dersenale e/z yeferdale!!!!

  • @heywet
    @heywet ปีที่แล้ว

    Oromo can do anything in Oromiyaa 👈👈👈👈 just like you can do anything in your kelel

  • @user-dx9cr7yy7o
    @user-dx9cr7yy7o ปีที่แล้ว

    Hayiliye yeniye gigna

  • @akiyatadesse294
    @akiyatadesse294 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ግልፅ ሠዉ ነዉ ።እንደ ሀገር ሽማግሌና እንደ ባለሀብት አይተን የተናገረዉን ብናይ በድፍረት ተናግሯል ። "አሁን ግን በዛ "ብሏል ስለመንግስት ።ከዚ በላይ ፈትፍተህ አጉርሰን አንበለዉ።

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i ปีที่แล้ว

    ሀያ ሽብር የማብርት ይገባል ብሎ ወዳው አፍርሱብን ብሩን ወስዶ

  • @user-en8hv9we6g
    @user-en8hv9we6g ปีที่แล้ว

    ሀይልየ አተንም እዳገሉብን ደሞ እኒህ ኳድሬወች

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 ปีที่แล้ว

    ቀሽም ጋዜጠኛ ናት መማር አለባት ያልበሰለ ጥያቄ ነው ያቀረበችው

  • @mesfinabate1394
    @mesfinabate1394 ปีที่แล้ว

    ሃይልሻ ጀግናችን

  • @walelignayalew6823
    @walelignayalew6823 ปีที่แล้ว

    my sister you are facing to the public ,so please avoid this inappropriate dressing ,respect your people even the beloved Haile G/selasse is in your front
    .

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያ አሁን ስልጣንን በማጠናከር ሀገርን መዘረፍ ነው አላማቸው የተሻለ ህዝብን በእኩልነት የሚመራ ጎጠኛ ያልሆነ መንግስት ለመስረት እንታገል

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 ปีที่แล้ว

    እረ ጀግናችንን ከነፍሰገዳይ መንግስት ጋር አታነካኩት።

  • @konttit9324
    @konttit9324 ปีที่แล้ว

    Wrong place Wrong/sick journalist
    Out of context Title
    Hailey always remain Legend

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 ปีที่แล้ว

    ሃሌ ብዙ አትጨነቅ!!
    ትግሬወች ጠግበው ያመጡት ጣጣ ነው።

  • @osis956
    @osis956 ปีที่แล้ว

    ቢያንስ ኮንደምኒየም ሊሰራላቸው ይገባል ።ከዚህ በኅላ እዳይሰሩ ማድረግ ነው ።ህገወጥ መሆናችው ከ20 አመት በኅላ ነው የታያችሁ?

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 ปีที่แล้ว

    አብይ ምንም መልካም ነገር በዚህ 5አመት አልሰራም ከግፉ ብዛት ሲታይ

  • @dandani6433
    @dandani6433 ปีที่แล้ว

    አንተም ህገወጥ ከሆንክ ትፈርሳለህ ሁሉም ከህግ በታች ነው!!እግር እንጅ ጭንቅላት የለህ!!

  • @solomonmichael9073
    @solomonmichael9073 ปีที่แล้ว

    አቶ ሃይሌ እውነትህን ነው ? ትላንት ትግራይ ሲጨፈጨፍስ ምነው ሃጥያት ነው አላልክ ? እንዲያውም በለው ስትል አልነበር እንዴ አስመሳይ አጎብዳጅ ትባላለህ

  • @yidnekachewtsegaye5312
    @yidnekachewtsegaye5312 ปีที่แล้ว

    ሃይሌ ፈርቷል:: ህውሃት አዲስ አበባ ገብቷል:: በሰሜን ጦርነት ከተፈፀመው የዘር ማፅዳት(ethnic cleansing) ከጀርባ ሆኖ በገንዘብ በመርዳት የሚል ክስ ደጁ ድረስ እንደመጣ ስምቷል::

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 ปีที่แล้ว

    ሃይሌ አቋምን ግልፅ አድርገው። ህገወጥ ቤቶች መፍረሳቸው ተገቢ ነዉ። አንቴ ግን ምን እያልከን ነዉ። ብዙዎች ቤትየፈረሰባቸው ብዙ ቤት ያላቸዉ ናቸወ።

    • @focusontruth2184
      @focusontruth2184 ปีที่แล้ว

      There are people who hold legal documents what can you say about that? Think about it where are you plan to live by killing and looting others?

  • @tahunhos-zj6kt
    @tahunhos-zj6kt ปีที่แล้ว

    ሰዉ ልጅ አይሙት አልክ የሁለት ዓመት ከአምስት አንላጣም ብለ ነበረ ያዉ አንድ ገዳዪ አንተህ ነህ