ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንዳንዶች ታሪኩን ሳትሰሙትሳደባላችሁ እሱ አሁን ትቶ ነው ፍለፊት ወጥቶ ሀጥያቱን የሚናገረው ንሰሀ ከገባ እግዚአብሄር የምህረትአምላክ ስለሆነ ይቀረር ይለዋል ማንም ሀጥያትን ያለሰራ የለም ለተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣችሁ
Lik nesh megermew lij hogne gerebt 3setoch yehedu neber tadya betam neber Meferut yehone neger kagodelubet rasu Andy afachewn seyatam andy egerachewn Besim zenawn esema neber ahun ayehut Egerachewn eko deg amelak nw Besewgna yehe asfre sew man yelewetal belo yasebal kibir lemedanyalem Eyebedelnewm befekru wederasu yasteganal Setan gin lije nat asadgeyatalew eyale hiwoten yenetkal
Leknesh kesu yebelete enje yanese hateyate yeleneme egezabher amelake hulatenem leneseha yabekane yehateyate dena yeleweme
BRAVA, ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ከመናገር የበለጠ ንስሐ አለ?
Samri lk nesh
እኛ እኮ ከስድብ ዩኒቨርስቲ የተመረቅን ነን ስድብ ባሕላችንም እየሆነ ነው
በጣም ሊመሰገን የሚገባው ሰው ነው። በግልፅ ወጥቶ የሰራዉን ሀጢአት ለእኛ በመናገሩ ብቻ እግዚአብሔር እንደሚምረዉ አልጠራጠርም። አሁንም የመዳንን ቀን ለሌሎች ሀጢያተኞች እግዚአብሔር ያምጣ አሜን።🙏
በትክክል 🙏❤
Amen Amen Amen🙏
አሜን ፫ 🙏🙏🙏
ይህ ሰውዬ ልቡ ቅን ነው ዝም ብላችሁ አትፍረዱ አሁን ጌታ ረድቶት ከጨለማው ስርዐት ወጥቶሀል ።እግዚአብሔር ገመናችንን ሸፍኖልን እንጂ ማን ፃድቅ አለ የሚያፀድቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ❤
ኮመንት ከመስጠታችሁ በፊት እስከመጨረሻው አዳምጡ ይህሰው በንስሀ ተመልሶዋል ጌታ እረድቶት ይህ ሰው በመመለሱ ብዙሀኖች እውነትን ተረድተው በንስሀ ወደአምላካቸው እንደሚመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ !!!
ለካ ሀገራችን ሰላም ያጣችው ይህን ያህል ህዝብ ከፈጣሪው ጋር ተጣልቶ ነው ያው የታወቀ ነው ጠንቋይ ቤት መሄድ ማለት ከፈጣሪ ጋር መጣላት ነው ያአላህ ሀገራችንን አስባት ይቅር በለን😥😥😥
Adis nw tadeya ketnt yenebrena ahunm yale nw
በትክክልል
I was thinking the same thing.
ትክክልማርያምን
True
እዝህ ምድር ላይ ሁሉም ወንጀልን አል ሰራ የለም ግን ጥፉቱን አምኖ ወደ ፈጣሪዉ ከተመለሰ መሀሪ ነዉ ከሁሉም በላይ መፀፀትህ ጥሩ ነዉ አይዞህ
ፈጣሪ ሆይ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን 🙏
Amen Amen
@@saramengistu481 a
አሜን
ወይ ቸሩ መድኃኔዓለም ዘንድሮ ብቻ የንሰሃ እድሜ ያድርግልህ ቀሪ ዘመንህን
ላንቺም ዘግ
ለሁላችንም ያድርግልን 🙏
ህፃን እያለው አሳዳጊዎቼ ስለ አንተ ሲያወሩ እሰማለው እና የምታዛቸውን በሙሉ ሲያረጉ አይነበር የሚገርመው ከፍ እያልኩ ስሄድ ተጣልቼ ወጣው ከዛ ሁለት ዓመት ፀበል ተቀምጬ ነበር ታምሜ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎኝ ስራ ጀምሪያለው ግን በእነሱ ምክኒያት የብዙ ሰው ሂወት መበላሸቱን ሳስብ አሁን ድረስ ያመኛል
ከስር የምትተቹ ሰዎች ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው ከእግዚአብሔር ጋር አትጋጩ።
አላህ ከጠቃይ ከድግምተኛ አንተ ጠብቀን
Amen
አሚን ያረብ
አሚን ወላሂ በጣም ከባድ ነው ይኸው እኔ ባለቤቴን እያሰቃዩብኝ ነው አርገውበት በዱአችሁ አስቡኝ አላህ እንዳሽርልኝ ወላሂ ሀገር ለመግባት በጣም አስቸግሮኛል እና በዱአ ችሁ አስቡኝ ውዶቸ
@@መካያላህባሪያ ቁርአን አስቀሩበት አላህ ያሺራቸው
ሳለመሰግንክ አላልፍም ለዚህ ዘመን ትውልድ እውነትን ገልፀካል ፧አንተም አምልጠክ ማምለጥ እንደሚቻል ሰይጣን የተሸነፈ እንደሆን ገልፀካል ፧፧፧ዘመንክ ይለመልም ትውልድክ ዘርክ ያመለጠ ነው ።
ማነው እንደ እኔ እየሆነ እየተሰራ ባለው ነገር ሁሉ እየፈራ ያለ አላህዬ አንተ መልካም መልካሙን አሰማን እረ ጆሯችን ገማ አኡዙቢላህ
ልክ ብለሀል ወንድሜ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ማለት ነው ሁሉም በየሀይማኖቱ ይጸልይ
@@ethiopiakebede5931 እህቴ በሚለው ይስተካከልልኝ ክክክ
በጣም ያስፈራል የምናዬው የምንሰማው ነገር ሁሉ ከሀቅም በላይ ነው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭💔😭
እንደዘንድሮ ለሀገራችን ፈርቼ አላውቅም ልክ ብለሻል
😊@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
የጥንቆላ: እርኩስ: መንፈስ:በጌታችን: በእየሱስ:ክርስቶስ: ስም: ወደ: ሲኦል:ይውረድ::
አሜን አሜን አሜን
የደብረ ዘይት ጠንቋይ" ህዝብን ከአጋንት ጋር ሲያኗኗር የኖረ ሰው ሆራ እና ቢሾፍቱ ላይ የሚገበሩ ደሞችና የደም ዋጋዎች አቤት እግዚአብሔር እሱ አያልቅበት !!! ዛሬ ግን ኢፍታ ብሎ እየሱስ ፈቶኛል ብሎ ለዚህ ክብር ያበቃህ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር !!!!
የዛሬ አራት አመት አካባቢ ሚዲያ ላይ ቀርበው ነበር በህይወት እያሉ ሃጢአትን መናዘዝ ንሰሃ መግባት ለህሊና እረፍት ይሰጣል ቀሪው ዘመን ወደ ፈጣሪ የካሳ ዘመን ይሁንልዎ🙏🙏🙏
አአአአአአአአአስስስስስስስተተተተተተያያያያያያየየየየየየትትትትትትት የምሰጡሁ ሰዎች ይሄሰው እኛ እንድንማር መሰለኝ እናስተውልይሄ ሰው አሁን ጌታን ተቀብሎአል የሆነ የብሮቴስታንት ፕሮግራም ላይ አይቼዋለሁ እሱን የረዳ አምላክ ሌሎችንም ይርዳ የድንግል ማርያም ልጅ
አኡዙቢላህ ከሰይጣን ስራ ጠብቀን ከንደዚህ አይነት ሀገሬንም አውጣት ሰይጣን መጫወቻ አታርገን
በጣም የማፈቅራት እሷም የምታፈቅረኝ አልፈንም በትዳር ልንጣመር አባቱአ ፈቅዶ ቀን ቆርጠን አክስቱአ ባሠራችው ድግምት ተለያይተን ቀረን የሚያውቀን ሁሉ በአሁን ግዜ የኛን አይነት ፍቅር እንደሌለ ምለው ይናገራሉ ብቻ አምላክ ይጠብቃችሁ ከጥንቆላ ጣጣ በጣም ከባድ ነው መዳኑ ለኛም አላህ መፍትሄ ያምጣልን
መጨረሻችሁ ምን ሆነ እናንተ ጠንካራ ከሆናችሁ ከተዋደዳችሁ በፍቅር ሰይጣንን ማሳፈር ይቻላል
ብዙ ጣጣዎች ነበሩ አክስት ከኔ ለመለየት እና እሷ ለምትፈልገው የጠንቋይ አገልጋይ ልታጋባት ስታስደግም ሌላ የባህርዳር ሠው ፍቅረኛዬ ላይ ደሞ መስተፋቅር አሰራባት ልጁ አጠገቧ ዳይደርስ ባህር ዳር እሷን ጥበቃ ስራ ጥዬ ከታተል ነበር የሸገር ልጅ ነኝ እዛ የሄድኩት ለዚሁ ነበር ብቻ ብዙ ጣጣ ነበረው በጭንቀት ለማበድ ደርሳብኝም ነበር መስተፋቅሩን ጭንቀቷን የናቷንና የሷን ተጨማሪ ጣጣ አክስት ልትድራት የነበረውን ሠው ሁሉ ድግምት አንድ አመት ከሶስት ወር ተንከራትቼ ተወገደ ግን አክስት እኔን እንድጠላ ያሠራችው ድግምት አስቸገረ ልጂቱም ዳግም ይጎዱብኛል ትላለች ያለፈው ስቃይ ሁሉ ስታስታውሰው ጭንቀቱ ከአቅሟ በላይ ነው አክስት ምን አይነት ደጋሚ ዳስደገመች አለያይታን ቀረች አምላኬን በተስፋ የጠበኩ ነው ለደቂቃ ድምፄን ካልሠማች የሚያማት ልጅ አሁን 2አመት ልሙት ልኑር አታቅም ከተለያየን በጠቅላላው 3 አመት አለፈን
የእግዚአብሄር የምህረቱ ልህቀት እንዴት ታላቅ ነው ፣ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ
ወገኔ ንቃ መምህር ተሰፋዬ አበራ በዙ አሰተምሮሀል ገብታቹ እዩ ለማታምኑ እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን
አሜን ትክክል 🙏
ጋሽ ይፍሩ ጌታ ይባርኮት ከአጋንንት እስራት ነፃ ወጥተዉ ያለፉበትን ሂወት ስለመሰከሩልን አሁን ደግሞ ጌታን አግኝተው የክርስቶስ አገልጋይ ሆነዋል ፀጋ ይብዛልዎት
እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ነው, ጊዜው ሳይረፍድ ወደክርስቶስ በንስሀ እንመለስ
ወንድሜ እንኳን ከጥንቆላ ነፃ አወጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
ለዚህ ነው እግዛብሄር የዘላለም አምላክ ነው የምንለው ሰው ሰው ነው የስንት ሰው ሃብት እና ንብረት ተጨማሪ ሞራል ድፍጥጥ አድርጎ ተረማምዶባቸው ሲጨርስ በቃኝ አለ አሁንም ሰው ሰው ነው ለሰው የምትሰግድ ሰዎቾ ልክ እንደዚህ አንድ ቀን ይቆማል ። "እግዛብሄር ግን የዘላለም ሒወት እና መንገድ ነው እሱን የተደገፈ አይወድቅም እና " ።
ለንስሐ ፍሬ አብቃን አምላክ ሆይ 🤲🤲 አባታችን በፀሎት በስግደት ይበርቱ ከእግዚአብሔር ቤት አይራቁ እንኳን እድሜ ለንስሐ ጨመረልዎት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም 🤲🤲🤲
Amen🙏
አባታችን ከሰይጣን አሰራት በመፍታትህ ደሰ ይላል አነደ እግዚያብሔር ያለ። ማንም የለም ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️🙏
እግዜኦ እግዜኦ እግዜኦ ይቅር ይበለኝ ጠንቁይ ለራሱም አያቅም እደዜያነት ቦታ የምትኤዱ እግዚአብሔር ልቦናቹን ያብራላቹ ጠንቁይም የምትቦሎት እግዚአብሔር ይገፅታቹ 😭😭😭😭
እሱማ ብሩን ሰብስቦ ሲበቃዉ ነዉ የተዎዉ የሚሄዱት ናቸዉ እንጂ ከገንዘባቸዉም ሳይሆኑ ከነፍሳቸዉም ሳይሆኑ
አረ ምን አይነት ሰዎች ናቹሁ እግዚያብሔር መጨረሻዬን ብንል ጥሩነው ሲጀመር ይሄ ሰው ሰብሮ የወጣ አንበሳ ነው ለማንኛውም ሲገባቹሁ ብቻ አስተያየት ስጡ
@@elsatilahun5307 የሚገርመው ተሳድበውም ብሩን ሰብሰቦ ብለው ይተነብያሎ ይህ ሰው ከሁላችንም የበለጠ ሰው ነው የሰውን አፍን ጥሶ በአደባባይ ኧራሱን ዝቅ ያረገ መሆኑን ቢያውቁ
@@የቤላ በእውነት ለዚሰው ምስጋና እጂ ስድብ አይገባውም ምክንያቱም ተሳሳተ ሀሁን ግን ተመልሷል አይምሮው በትክክል የሚሰራ ሰው አይሳደብም ልቦና ይስጠን
ሰው ግን እንዴት እንምንኖር በጣም ነው ሚገርመዉ የእግዚአብሔር ቸርነት ባይኖር ማንም የለም ነበር ልብስ ለብሰን ስንሄድ ጤነኛ እንመስላለን ግን......አንተ ግን የታደልህና የተመረጠች ነፍስ ናት ያለችህ ለዚህ መብቃትህ ታላቅ ነገር ነው እና እንኳን ደስ አለህ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን😭😭😭 ምን ጉድ ነው የጥንቆላ መንፈስ በስላሴ ስም የፈረሰ ይሁን
በስመ ስላሴ ጆሮ እማይማው የለ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አተ ጠብቀን እግዚአብሔር ለንስሃ አብቅቶህ ቀሪው ዘመንህ ይባርክልህ ይገርማል አገራችን ሰላም የራቃት በእደዚህ አይነት ስራና በዝሙት ነው እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃን ሃገራችነን ይጠብቅልን👏🥺
ሰንተ ከዚህ የባስ ነገር ታይቷል ተሰምቷል። አታካብጂ
@@rasayifat5726 እናታዳ የደገፍኩት መሰለሽ ደደም😏
@@ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ የማይሰማ የለም ብለሽ ለተገረምሽው መልስ ነው
ወይ ጉድ ነው የምንሰማው እግዚአብሔር ሆይ ምሕረቱን ስጠን
በመጨረሻው ዘመን ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ትሰማላቹ ተብለናል ጆሮአችን ጭው አለኮ
እግዚአብሔር መሐሪነው እኛ ተሣሣች ነን አሑን ወደቤቱ ከምሕረት መዝገብ ከገቡ ጌታ ጤናሖትን ይሠጥሐል ወንድማችን የማያጠፍ የለም ጤናሕን ይመልሥልሕ
እግዚአብሔር ለንስሀ ያድርግልህ ሌሎች የማታውቁ ተማሩበት አውቆ በድፍረት ለሚያደርግ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ጠንቋይና ደብተራን ለይቶ ማወቅ የሚፈልግ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ እና የአባታችን የመምህር ግርማን ትምህርት አዳምጡ ትማሩበታላችሁ እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ጉድ ይሰውረን
አልሸሹም ዞር አሉ የምን ግለሰብ መከተል ነው ለዚህ ቤተክርስቲያን በቂ ትምህርት አላት እና ወንጌል ማንበብ በቂ ነው ያልሻቸው አስተማሪወች የመጡት ትላንት የጥንቆላ ስራ የተጀመረው ገና በኦሪት ዘመን ስለዚህ ወንጌል ይነበብ ቤተክርስቲያ ከቀልባችን ሆነን እንመላለስ
Raee cell tekekele nesh ena yenesune eyesemawe bezu temeralew yayesew yakewane
@@adoniyaadam3010 ፓ አውርተህ ሞተሃል ኮተት 😮ቤተክርስቲያን ውስጥ የተደበቁ ጠንቋዮችን ጉዳቸውን ስለሚያወጡ ነው ማትወዷቸው አባታችን ን 🤭ሲጀመር እሳቸው ቤተክርስቲያን እቅፍ ውስጥ ሆነው ነው ሚያገለግሉት 🙏🏿
@@bosenagashu1673 😁😁😁 ጎደኛ የምጠራኝ እኮ ኮተተ እያለች ነውና አሰቅሽኝ/ህ 😁 መቸ የገባችዋል በልሽ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ልክ እንደኛ አንደ ቀን ሲገባችው ሰው መከትል የሚለው ምን ማለት እንደሆን የገባችዋል ግን እኮ ሰው አተከተሎ የሚሉ ሰው አብዛኛዋን የራሳችው ነው የሚናገሩት 😳 ለኔስ እናቴ ወንጌልን ምን እንደሆን ያዋኩበት ነው ለእነሱ ሰው መከትል ቢመስላችውም ለእኛ የሰፍስ ምግባችን ነው🥰❤️
ያልካችው አሁንም በጠንቆይ ነው የሚሰሩት ግርማ የተባለው በሱዳን ድግምት ነው የሚሰራው
ወገን ንቃ መምህር ግርማ ፐሮግራም ተከታተሉ ህዝቡ በ ሞርትና በድግምት ተይዞል መ ምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ ቀሲስ ሄኖክ ተፈሪ እና ሊቀ ትጉሀን ባንተ ይሁን ፕሮግራም ተከታተሉ ከእግዚያብሄር ጋር እንጣበቅ
Memeher germa wanaw tenkuayi ayedelem endi Wedet Wedet???
@@hantehaato9838 አትሳሳት(ቺ) መ ምህር ግርማ ፁሙ ስገዱ ፀልዩ ቁረቡ ስገዱ መፅዉቱ ነዉ የሚሉት የክርስቶስን ስም ነዉ ጠርተዉ ክፉ መንፈስን የሚያወጡት ምንድነዉ ጥንቁልናዉ እራስህን(ሽን) መርምሪ የመ ምህር ተስፋዬ አበራን ዮቱብ ላይ ተመልከቺ ብዙ ትማሪያለሽ
ገጠመኝ አዳምጪ@@hantehaato9838
ስው እንዴት አጋንትን አምላኬ ብሎ ያመልካል የተዋረደ የተናቀ ከመላእክት ተለይቶ ወደ ምድር የተወረወረ እድሜ ልኩን በጨለማ እሚኖር ምን አይታችሁበት ነው እምታመልኩት ቀን ስው ያስመስላችኃል ማታ እንቅልፍ ሲነሳችሁ ያድራል ለንስሀ ሞት ያብቃህ ስንቶችን በክለሀል 😢😢😢😢😢
በግልጽ ባደባባይ እየተመለከ እያየሽ በብራዚል በኛም እሬቻ
ከዚህ የበለጠ ንስሐ አለ እንዴ?
መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ። ስውየው አጢያቱን ተናዟል ።
1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 1:ከቁጥር 7 እስከ 9 አንብቢ። የጌታ እየሱስ ደም ከሐጢአት ሁሉ ያነጻል ።
ሊያስጠነቁል የሄደው ራሱ ሀጢያተኝ ነው እንጂ ቤቱ መቶ አስገድዶ አልጠነቆለም
ወይ ጉድ 😏😏 ጠንቋይ ይፍሩ እርስ ኖት ደብረዘይት ሲባል እሰማ ነበር የጠንቁይ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ የኛ ሰዉ ዘንድ አቤት ሲፈሩ ለማንኛዉም ተለዉጠዉ ስላየዎት ደስ ብሎኛል
በጣም አደገኛ ጠንቋይ ነው አቀዋለው ደብረዘይት ላይ 😭😭😭
ነው እና ነበር ይለያያል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ከክፍ እስራት ውስጥ ያወጣው እግዚአብሔር እንደስው አይደለም ይቅር በለን ስለው አጢያታችንን ይቅር ሲል ዳግመኛ አያስበውም ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውስድ
አሁን የናተ መተቸት ምን ይባላል እሱ እውነቱን ይዞ መቶ ሰለመጣ ነው
Hulum rasun tsadk adrgo yekoter techegrin eko
እንድህ አይነት የዳቢሎስ ስራ በጣም ነው አምጠላው ሐገራችን ላይ በዚህ ጨለማ ሒዎት ብዙው ዎጣት ተጠምዷል ጠንቋዮቹም ሒዎትና ኑሮ ብለው ይዘውታል አምላክ ይርዳን part 2/ ልቁልን
እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃዎት አባቴ
አሁን ምን እያደረጉ ነው?
ያርብ በህውቴ የምፍራው ነግር ደግምት ነው የስንቱን ሂውት አበላሸው ከዚህ ጉድ አላህ ይጠብቀን
ነይ ወደ ጌታ እየሱስ ... ድግምት በስሙ ይፈርሳል... ከፈራሽ... ድግምት...7 ግዜ በኢየሱስ ስም .. በይ የድፍረት መንፈስ በውስጥሽ ይገባል ሞክሪው
ወላሂ አላህ እንድ ነው አንቺ ሳይመሽብሺ ነው ነይ ውድ ኢስላም
@@amenasaeed495😄😄😄😄
@@dao-107 🤣🤣🤣🤣
@@dao-107እሰልምና በቂ ማክሸፊያ አለው ነይ ወደ እሰልምና እየሱሰ የ አላህ ባሪያ ነው
በጣም ያማል ወይይይይ 😭😭😭😭ፈጣሪ ይሰወረን አደራህን ከጠቋይ ከመተት ጌታየ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ አንተ ጠበቀን
ወንድም ይፈሩ እንኳን አምላካችን እና አዳኛችን ኢየሱስ ክርስቶስ እረዳህ #የተባረከ ዘመን ከፈትህ አለ ተባረክ ለምልም አንተን እና ቤተሰብህን እግዚአብሔር በፈሰሰው በክርስቶስ ደም ይሰውር🙏❤
ወድማችን አሁን ያለህበትን ሁኔታ ባላውቅም ከአጋንንት አሰራራ እግዚአብሔር ነፃ ያውጣህ ጋዜጠኛው ለጠየከው ጥያቄ አውደ ንግስት ማለት የጥንቆላ መፅሕፍ ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ግባ ብዙ ትምህርት ታገኛለ
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ መንፈስ አሰመለጠክ
አቤት አምለኬ ይህ ሰው ጋር የምትሄዱ በመላው ኢትዮጰያ ላይ ያላችሁ ሰዎች በሙሉ ለሀገራችን ስትሉ ይኸን ታሪክ ስሙና ንሰሀ ግቡ
አንተ እና መሠሎችህ አላህ ኑሯችሁን ምሥቅልቅል ያድርገው። የሥንቱን ሂወት አበላሻችሁ የደረሠበት ያቀዋል አላህ ይፍረደኝ የሸይጧን ጓደኞች
ጌታ ሆይ ጆሯችን ደከመው ዘንድሮስ 😭😭
😔😔😔😔በጣም
Betam
እግዚአብሔር እደሰው አይደለም ይቅር ይለዋል ዋናው በንስሀ በፀፀት መመለሱ ነው እንኳን ነቃህ እንኳን ተመለስክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ይቅር አለው አለቀ ጌታን ከልብ ተፅፅቶ ንሰሀ መግባት ነው
በስላሴ ስም ትውልዴም ዕድገትን ቤተሰቦቼ ትውልዳችን እዛው ደብረዘይት ነው እና ብዙ ጠንቋይ አለ ይባላል ተወላጁ ጠንቋዮቹን አያውቋቸውም ከሌላ ቦታ እየመጡ የእንትና ቤት የነው ብለው ይጠይቃሉ ይገርመኛል የዚን ሰውዬ ስም ሰምቼ አቃለሁ ከአንዲት ልጅ እና ዛሬ ገና አየሁት እንደ ሃጥያታችን የማይፈርድብን እግዚአብሔር አለና በእንደዚህ ህይወት ውስጥ ያላችሁ እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃቹ
አዎ አናቀውም አብዛኞቻችን እኔም የሆነ ጎረቤታችን ቤት ክርስትና ጠርቶት እያነከሰ ሲገባ አይቼው ነው ይፍሩ ነው ሲሉ እንጂ እዛ ሆራ ነው አዳሩ አናቀውም ግን ሰፈሩም ሩቅ ነው ለከተማው
ታድያ አሁን ኮ እግዚያብሄር ምህረት አድርጎለት የወንጌል ሰራተኛ አድርጎታል እግዚያብሄር ይመስገን፡፡
ገጠመኝ አዳምጪ
አላሁ አክበር በዚህ ዘመን እፍረት የሚባል ነገር ጠፋ አላህ ሆይ ከጥንቆላ አንተ ጠብቀኝ ሱብሃነ አላህ😭😭😭😭
ምን ማለትሽ ነው ይሄ ሰውዬኮ ተፈውሷል እግዚያብሔር ይመስገን ከቻልሽ ተማሪ
@@elsatilahun5307 እኔ ሰውዬውን አድለም ይሄ ሁሉ ህዝብ ጠንቋይ ቤት ሲሄድ ለፈጣሪው ትንሽ እንኳ እፍረት አይሰማውም ወይ ነው ያልኩት ሰውዬው እንደ እስልምና ጠንቋይ ቤት የሄደ ሰው ከእስልምና ይወጣል የእናንተን አላውቅም ስለ እናንተ እምነት እውቀት ስለሌለኝ ስለሰውዬው አስተያየት መስጠት አልችልም
@@elsatilahun5307 tikikil mare
@@HasnaHasna-nr2vi በክርስትና ውስጥ ሆኖ ይሄ ን ስራ ሚሰሩ ከሆነ ተመክረው ንስሐ ይገባሉ እንጅ ከእምነት ውጣ አይባልም 😢
LoL እስልምና ጥንቆላ ነውኮ😂
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጫርሶ ይፍውስሕ ዎንድሜ
መንግስተ ሰማይ ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ🙏 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏
ማነው የነገረህ?
አሜን!!!
አይ መጃጃል!
እግዚአብሔር ይጠብቀን አቤቱ ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ስምህ ይመስገን አሜንንን
አላህ ይጠብቅን የሰው ልጄ ይሳስታል ከስህተቱ መማር ደግሞ መፃፀት ጥሩ ወሰን ነው
አላህ ይጠብቀን እኔ ባሌን አሞት በቁራአን ነው የዳነልኝ 5አመት ተሰቃይቻለሁ ስራ ይሰራ በ ጣም ይከብድ ነበር አለፈ ኢትዮጵያ ከባድ ነው አላህ ይጠብቀ ያረብ
አሚን እንደት ዳነልሽ ውደ እኔም ባለቤቴን አሞብኛል
@@መካያላህባሪያቁራአን ይቀራበት እማ ይድናል አድስ አበባ አስቀሪበት
እኔም ባሌ እየተሰቃየብኝ ነው ሀስቡን አላህ ወኒዕመል ወኪል
ቁጥሬን ላስቀምጥልሽ ውዷ በውስጥ የሩቃ ቤቱን ቁጥር እንድትሰጪኝ ፈልገዋለሁ በአላህ
@@ቡታጅራቲዩብ ለኔም እንዳች እፈልጋለሁ
ከሁለት አመት በፊት በጴንጤ ጣቢያ ቀርቦ ታሪኩን አውርቷል
ለካ በድያብሎስ እስርተኞች ሁነን ነው አለማችን ሰላም ያጣች ለካ እርስ በእርሳችን ደም ምንፋሰስበት በድያብሎስ ስር ስላለን ነው እግዚኦ የሚናደርገው አናቅምና ጌታ ሆይ ማረን ወደ ቤትህ መልሰን ከድያብሎስ ቁራኛ አውጣን😢😢😢በእውነቱ እግዝአብሔር ይባርክህ ከዚህ ታርክ ብዙ ሰው ይማርበታል ወደ ንስሐም ይመጣል ብየ አስባለሁ እና እናመሰግናለን ይህ መጥፎ ስራ ጉዳቱ ተረድተህ ወደ ፈጣሪ ስለተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን ብለናል ዘመንህ ይባረክ የኔ አባት ጀግና ነህ❤❤❤
አሁን ያሁሉ አልፏል እግዚአብሄር ይመሥገን ለፈጣሪ ምሳነው ነገር የለም አንተ ፈጣሪ ሲረዳህ ከዛ ሲኦል አውጣህ ስንቶቹ አሉ እራሳቸው ከፈጣሪ ተጣልተው ሰውን ይዘው ገደል የሚገብ ቢቻ ፈጣሪ እንዳንው አይናቸው ይግለጥላቸው 🙏🙏❤️❤️
ወደ እግዚአብሔር ስለተመለስክ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቤቱ መለሰህ
የሀዲያ ሙስሊም ተማሪዎችንም እያጠቃ ያለው ይህ መተት ነው ሊዲያ የተባለቺውም በዚህ ሚክኒያት ነው የታሰረቺው አሏህ እንዲህ አይነት ነገር ይጠብቀን
ክርስቲና እንዳይስፋፋ ስለሚፈልጉ ነው ሊዲያ ከዚ ጋር ሚያገናኛት ነገር የለም።
የሚጠብቅ አምላክ የሌለው ሁሌ በፍርሃት ይኖራል ለምን አምላኩ ስለማያድነው
ያው ነው ከጥንቆላ ወደ ዘመናዊ የጰንጤ ጥንቆላ ነው እየገባ ያለው ፈጣሪ ትክክለኛ መንገዲ ያሳየው
የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ።ለመሆኑ ትክክለኛው መንገድ ምንድነው ????
እግዚአብሔር ረድቷቸው ድነዋል እንዲህ ወጥተው መናገራቸው እግዚአብሔር ረድቷቸው ነው 🙏 የሳቱትንም ፈጣሪ በንስሐ ይመልሳቸው🙏🙏 የሰፈሬ ሰው ነበሩ ግን ላስታውሳቸው አልቻልኩም ብቻ ጌታ ኢየሱስ እንኳን ረዳዎት🙏
የጨለማው ንጉሥ ምን ያህል ባገራችን ሰልጥኖ እንደቆየ አስተውለን እናምልጥ!!
በጥቁልና ንብረትህን ታካበትክ በሗላ የሥንቱን ሂወት ታበላሸህ በሗላ ገደል ግባ
እኮ
ይሄ መታደል ነው ባደባባይ ዎቶ እግዛቤሔር ይቅርታ መጠየቅ ጌታየ ሆ የንስሃ ቀን ግዜ ስጠኝ ንፁ ልብ ፍጠርልኝ 🙏🙏🙏
እናዚ ደብተራ ነቸው ለሀገራችን ጠንቅ የሚሆኑት ፋጣሪ ጥንቆለን ከምድራ ገፅ ያጥፋልን የሴጠን ተበባሪ ፋጣሪ ልቦና ይስጠቹ ለገንዛብ ብለቹ በሰው ህይወት የምትጫወቱ እኛማ በተወለድንባት ሰርተን ማኖር አልቸልንም ትንሽ መንቀሳቃስ ስንጀምር ፋጣሪ ያጥፋቹ ብዙ ብሶት አለብኝ
እረ አትውዋሽ ኦረሞም አሉ
@@ወሎገራገሩ-ተ4ቨ ማሪያምን እኛ አካባበ ካሌለ ክልል የማጡ ነቸው አለሰራ ያሉን ወይ በማተት ይገላሉ ወይም ያሰብደሉ በሽተኛ ያደርገሉ ሊኖር ይችለል እስካሁንገን አለያሁም
ደብተራ የሚለው ስም ምድነው ብለሽ ጠይቂ ይህ ስም ለነሱ አይገባም
አይዞሽ እግዚአብሔር ይገስፀው የመተት መንፈስ ፀሎት አድርጊ
@@altudz4055 👏
የብዙ ሰው እንባ ይደፍሐል እግዚሐብሔር ሲኦል ያውርድሕ
እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳህ ዛሬ ሰዎችን ከሲኦል የምትታደግ አድርጎሀል አንተን ያየ አይኖች ሌሎችንም ይመልከት ከሀጢያት ከጥንቆላ ከዘለአለም ሞት የሚያስመልጥ ኢየሱስ ብቻ ነው ሌሎችም ኑ በኢየሱስ አምናችሁ ንስሀ ግቡ ንስሀ የሚገባበት ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ምክንያቱም ለሀጢያተኞች ብቻውን እርቃኑን የሰቀለ የተገረፈ የተተፋበት የተናቀ አልፎም የሞተልን ኢየሱስ ብቻቻቻቻቻቻውን ስለሆነ ሌላ የመዳኛ እና ንስሀ የሚገባበት ስምና ማንነት የለም መዳን በሌላ በማንም የለምና ይላል ሐዋ 4:12
መፅሐፍ ፅፌአለሁ ነው ያለው? ገዝታችሁ እንዳታነቡ አጋንንት ይገባባችኋል! መፅሐፉን ማቃጠል ነው እንጂ የምን መሸጥ ነው ጌታ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ይቅር በለን!
የጥንቆላውን አደለም ያንን እማ የሚጠቅመውን የእፅዎት ህክምና ሳይቀር አቃጠለው ይሄ ያሳለፈውን እና ነፅ የወጣበትን ያስጠነቆለው ህዝብ ታሪክ የመሳሰለው ነው
እግዚሆ ማአርና ክርስቶስ መምህር ተስፈኤ የሚያስተምረው ትምህርት እውነት እደሆነ ይኤም ሰው ምስክርነቱን ሰጠ ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ እኳን ከዚህ ስራውስጥ አወጣክ ከዚህ በዋላ ስጋው ደሙን ተቀበል
በስላሴ ስም እመቤቴ ትገፅጠዉ ይሄየጥቆላ መንፈስ አቤቶአድነኝ አገራችን ሰላምየጠፋዉ በዚህ በክፍ መንፈስ ስራ ነዉ በመተት ታስሮ ታስሮ ነዉ ቁጭ ያለዉ አቤቶ አድነኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህገጠመኝ ስማ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ወዘተ ተከታተል አባቴ ያንተ ሂወት በገጠመኝ ታገኛዋለህ
enem balibe are na gud sema mamiher tasfaye eyalku naber mamhirochachnin edmeyachewen yarzmelen yhen koshahs ena yawadeke rekash yehone seytanen ena seytanawi seran endenenkew selasawekun
አባ ግርማ እማ ዋናው ጠንቋይ አይደለም እንዴ
@@elsagebrezghi1724 ይቅር ይበልሽ እላይሽ ላይ ያለዉ መንፈስ ነዉ ሚቀባጥረዉ አባ ግርማ እዉነተኛ የክርስቶስ አገልጋይ ናቸዉ የቱ ጋ ነዉ ጥቁልናቸዉ ስንት ሰዉ እንደነቃ በርሳቸዉ ትምርት ብታቂአለመታደልሽ ነዉ እኮ ልቦናሽ ያብራልሽ ወይም ያብራልህ
@@elsagebrezghi1724 ጠንቆይስ አንቺ ዝተት
@@elsagebrezghi1724 yker ybalish wadash adalem ehete
በሰመአብ መጨረሻውን ሳልሰማ ምንም አልልም
እግዚአብሔር ይገስፀው ፣እኔ የደ/ዘ ልጅ ነኝ ግን እደዚህ አይነት ነገር አናቅም ጥረን ግረን ይህው አሁን በሀገረ እንግሊዝ እገንኛለሁ ;መላኩቅድስ ገብርሄል ይመስገን❤።
Anch atawkem yehonal mesebsebeyachew eko ezaw nw geber meyadrgut wenzu lay
@@مسرات9999 BRAVO! ከሌላ Planet የመጣች አስመሠለችው እኮ...ዋናው የቆሪጥ ሀገር መሆኑን ድፍን ኢትዮጵያ ያውቃል
Tinish Atafrim alen eko ye DZ lijoch
@@rasayifat5726 እዛ አገር የሚኖር ሁሉ ባህድ አምላኪ ነው ምርት አይቻልም እህታችንም ስለእራስዋ ነው የተናገረችው ትክክል ናት እንዴት ማለት አትችይም
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ እንደዚህ አይነት ነገር አናውቅም ማለት እና አናደርግም ማለት ይለያያል
😭😭መች ነው ሳይጣንም ተቀምጦ እንደዚህ የሆድ የሆዱን የሚያወራ 😭😭ወይ ዘንድሮ መጨረሻችን
Yihew
በእርሱ በኩል የሰይጣንን ስራ እየሰማን ነው ሰይጣን በአካል መገለጥ አይችልም
@@belaynegash6550 kezih belay megelet ale ende Yihew eyayenew new eko 😭😭😭 yasferal Zemenu
አኡዙቢሏህ ሚነሸይጧን ረጅም ሀስቢንአሏህ ወኒአመል ወኪል በአሏህ እጠበቃለሁ ከሸይጧን
መድኃንያለም ከጠንቋይ መተተኛ ከቡዳ አንተዉ እየሱስ ክርስቶስ ጠብቀን አሜን ዳቢሎስ ሰፍሮባቸዉ ስንቱን ሰዉ አስረዉታል እግዞ እንዲህ አይነት ከተሜ አዲስአበቤ የለም እኛ አናዉቅም
እግዚኦ ማህረነ ክርሥቶሥ እግዚያብሔር ከጥቆላ ይሠውረኝ ለንሥሀ ሞት ያብቃዎት
ይገርማል ወይ ጉድ ነው እምንሰማዉ አውጣን ከዚህ አይነትነገር
በስምአብ እግዚአብሔር የምፀየፈው ነገር ጠንቃይ ኦ/ዘዳግም18-11አስማተኛ መተተኛም በድግምት የምጠነቁልም መናፋስትም የምጠራ ጠንቋይም ሙታን ሳብም በአንተ ዘንድ አይገኝ።ለንስሃ እድሜ ይስጠን ገጠመኝ ስሙ አባታችን ለንስሃ ዕድሜ ይስጠው እግዚአብሔር
አስደጋሚውቹ ከነሱ በላይ ክፎዎች ናችው
እነ መምህር ተስፋዬን የምትቃወሙ ይሄው ከእራሱ አንደበት ስሙ እዉነት ሁሌም አሸናፊ ነው
በትክክል እደመምህር ተስፋዬ ጀግነ መምህር የለም እቅጩነው ሚያስተምረው እድሜ ይስጠው
Nay bahaki memhrey tesfaye abera Nay zemena Hayley memhrey u
betikikil
በስመ አብ ጭራሽ ገሀድ ወታችሁ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ የስንቱን ሕይወት አበላሽታችሁ ይሆናል
Mewetatu tru new sew yemelesane
አስጠንቆዩቹስ እናንተ ስራ ባይኖራችው መቼ ያስጠነቁላሉ
ይህ ህዝብ በመተትና በጥንቆላ እንደሚያምን ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ቢያምን ኖሮ የትና የት በደረሰ ነበር:: ነገር ግን ጠዋት ቤተ ክርስቲያን ከሰአት ጠንቋይ ቤት ነው ህዝቡ::
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ኧረ ንስሀ እንዲገባ ስጋወ ደሙን እንድቀበል አድርጉት መጨረሻዉ ምን እንደሆነ ባላቅም ነብሱን ያድናት ሰዓሊለነ ቅድስት
ንስሀ ግቢ... ላረግሽው ..ላስጠነቆልሽው ...
እምታስጠነቁሉት እኮ እናንተ ናችሁ ብቻውን አልሰራ ቤቱ ሄዳችሁ እሱ ሀጢያቱን ተናዞ ንሰሀ ገባ ለራስሽ ንሰሀ ጊቢ
አላህ ከመተት ይጠብቀን
አቤት ጌታ ሆይ እቅር በሌን ሀገራችን ወሰጥ የለው መከራ ጉድ ነው ዘንድሮ
አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር አንተ ጠብቀኝ 😌
እግዞ መሀርና ክርስቶስ አቤት አፍሪካ ኢትዮጵያ የምንታወቅበት በኢሮፕ ድህነት ሳያንሰን መተተኛ ጠንቋይ ምቀኛ ድግምተኛ በጣሽ ቀጣሽ ሰዉን ወደ ኃላ እያስቀረን ነዉ አለም አፍሪካን ቀደመች ጌታ ሆይ መድኃንያለም በቀራንዮ በመስቀል ላይ የዋልከዉ አምላክ እነዚህን የአፍሪካ ድግምተኛ መተተኞችን እሰራቸዉ ወይም አጥፋቸዉ አሜን
ይሔንን ሠው ለወደንሠሀ መ ምጣቱን አደንቃለሁ እግዚያብሔርንም አመሠግናለሁ ሁሉም ኢትዮጵያ ላይ ያሉ በአድ አምላኪዎች እንደዚህ ፍለፊት ወደፈጣሪ ቢመጡ ንሥሀ ቢገቡ ሀገራችን ሠላም ትሆናለች ፈጣሪም ይታረቀናል እና እባካችሁ ሥለመድሀኒያለም አንሣደብ ክፉ ነገር አንናገር እግዚያብሔር ይቅር ባይ ቸር ፈጣሪ ነውና።
እ/ግር ያበርታህ ወንድሜ ጸጋ ይብዛህል በተሰብህን ይባርክ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አላህየከጠቆይአናከደግምተኛአንተጠብቅኝ
እሺ ቃለ መጠየቁ አላለቀም ግን አሁን ተውክ ንስሀ ገባህ ወይስ እንዴት ሆነህ ይሁን ካልተመለስክም እግዚአብሔር ይመልስህ እሱ ሐጥያትንጂ ሐጥያተኛን አይጠላምና ግን እንደው በግእዝ ነው በሰንበት ትምርትቤት ነው ብላቹ አፋቹን ሞልታቹ ስታወሩ አታፍሩም ወይ😭 ብቻ ማስተዋሉን ያድለንመምሕር ተስፋዬ በገጠመኝ የሚያስተምረውን በገሀድ መጣሕ እህህህ እናት ተዋሕዶ ትግስቱን ይስጥሽ😭
Awo getan tekeblowal
ጴንጤ ሆኗል ቤተሰቡን ጨምሮ አሁን የሚነግረን ስላለፈው ነው
ፈጣሪ ያጥፍችሁ እናተ ጠንቋይ
አንቺ (አንተ) መጨረሻቹን ያሳምርላቹሁ ወረኞች ድንዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
@@elsatilahun5307 ምን ሆንሽ አንች ነሽ ደነዝ
@@tezamanuntid9035 ለማንኛውም እየቃምሽ መረቀንሽ እንዴ ታዲያ ሳይገባቹሁ አስተያየት አትስጡ ጦጣ ተመቸሽ ከተመቸሽ ላይክ 😜ለማንኛውም ይሄ ሰው ተመልሷአል ከዛጭለማ ወቷአል እግዚያብሔር ይመስገን እንደኔና እንዳንቺ ያልሆነ አምላክ
እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ልቦናህ የማለሰህ
እግዚአብሔር ይገስጸቸ ይሰንቱን ሒይውት አበላሻቱ ደሞ መልካም እንደሰራ አፍህን ሞልተ ታወራለህ
ለ ማህበረ ቅዱሳን ንገሯቸው ይሄ በ አደባባይ ንሰሃ ነው በርታ ተዋጋው አዋርደው ድንግል ትጠብቅቅ
አንዳንዶች ታሪኩን ሳትሰሙትሳደባላችሁ እሱ አሁን ትቶ ነው ፍለፊት ወጥቶ ሀጥያቱን የሚናገረው ንሰሀ ከገባ እግዚአብሄር የምህረትአምላክ ስለሆነ ይቀረር ይለዋል ማንም ሀጥያትን ያለሰራ የለም ለተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣችሁ
Lik nesh megermew lij hogne gerebt 3setoch yehedu neber tadya betam neber
Meferut yehone neger kagodelubet rasu
Andy afachewn seyatam andy egerachewn
Besim zenawn esema neber ahun ayehut
Egerachewn eko deg amelak nw
Besewgna yehe asfre sew man yelewetal belo yasebal kibir lemedanyalem
Eyebedelnewm befekru wederasu yasteganal
Setan gin lije nat asadgeyatalew eyale hiwoten yenetkal
Leknesh kesu yebelete enje yanese hateyate yeleneme egezabher amelake hulatenem leneseha yabekane yehateyate dena yeleweme
BRAVA, ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ከመናገር የበለጠ ንስሐ አለ?
Samri lk nesh
እኛ እኮ ከስድብ ዩኒቨርስቲ የተመረቅን ነን ስድብ ባሕላችንም እየሆነ ነው
በጣም ሊመሰገን የሚገባው ሰው ነው። በግልፅ ወጥቶ የሰራዉን ሀጢአት ለእኛ በመናገሩ ብቻ እግዚአብሔር እንደሚምረዉ አልጠራጠርም። አሁንም የመዳንን ቀን ለሌሎች ሀጢያተኞች እግዚአብሔር ያምጣ አሜን።🙏
በትክክል 🙏❤
Amen Amen Amen🙏
አሜን ፫ 🙏🙏🙏
ይህ ሰውዬ ልቡ ቅን ነው ዝም ብላችሁ አትፍረዱ አሁን ጌታ ረድቶት ከጨለማው ስርዐት ወጥቶሀል ።እግዚአብሔር ገመናችንን ሸፍኖልን እንጂ ማን ፃድቅ አለ የሚያፀድቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ❤
ኮመንት ከመስጠታችሁ በፊት እስከመጨረሻው አዳምጡ ይህሰው በንስሀ ተመልሶዋል ጌታ እረድቶት ይህ ሰው በመመለሱ ብዙሀኖች እውነትን ተረድተው በንስሀ ወደአምላካቸው እንደሚመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ !!!
ለካ ሀገራችን ሰላም ያጣችው ይህን ያህል ህዝብ ከፈጣሪው ጋር ተጣልቶ ነው ያው የታወቀ ነው ጠንቋይ ቤት መሄድ ማለት ከፈጣሪ ጋር መጣላት ነው ያአላህ ሀገራችንን አስባት ይቅር በለን😥😥😥
Adis nw tadeya ketnt yenebrena ahunm yale nw
በትክክልል
I was thinking the same thing.
ትክክልማርያምን
True
እዝህ ምድር ላይ ሁሉም ወንጀልን አል ሰራ የለም ግን ጥፉቱን አምኖ ወደ ፈጣሪዉ ከተመለሰ መሀሪ ነዉ ከሁሉም በላይ መፀፀትህ ጥሩ ነዉ አይዞህ
ፈጣሪ ሆይ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን 🙏
Amen Amen
@@saramengistu481 a
አሜን
ወይ ቸሩ መድኃኔዓለም ዘንድሮ ብቻ የንሰሃ እድሜ ያድርግልህ ቀሪ ዘመንህን
ላንቺም ዘግ
ለሁላችንም ያድርግልን 🙏
ህፃን እያለው አሳዳጊዎቼ ስለ አንተ ሲያወሩ እሰማለው እና የምታዛቸውን በሙሉ ሲያረጉ አይነበር የሚገርመው ከፍ እያልኩ ስሄድ ተጣልቼ ወጣው ከዛ ሁለት ዓመት ፀበል ተቀምጬ ነበር ታምሜ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎኝ ስራ ጀምሪያለው ግን በእነሱ ምክኒያት የብዙ ሰው ሂወት መበላሸቱን ሳስብ አሁን ድረስ ያመኛል
ከስር የምትተቹ ሰዎች ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው ከእግዚአብሔር ጋር አትጋጩ።
አላህ ከጠቃይ ከድግምተኛ አንተ ጠብቀን
Amen
አሚን ያረብ
አሚን ወላሂ በጣም ከባድ ነው ይኸው እኔ ባለቤቴን እያሰቃዩብኝ ነው አርገውበት በዱአችሁ አስቡኝ አላህ እንዳሽርልኝ ወላሂ ሀገር ለመግባት በጣም አስቸግሮኛል እና በዱአ ችሁ አስቡኝ ውዶቸ
@@መካያላህባሪያ ቁርአን አስቀሩበት አላህ ያሺራቸው
አሜን
ሳለመሰግንክ አላልፍም ለዚህ ዘመን ትውልድ እውነትን ገልፀካል ፧አንተም አምልጠክ ማምለጥ እንደሚቻል ሰይጣን የተሸነፈ እንደሆን ገልፀካል ፧፧፧ዘመንክ ይለመልም ትውልድክ ዘርክ ያመለጠ ነው ።
ማነው እንደ እኔ እየሆነ እየተሰራ ባለው ነገር ሁሉ እየፈራ ያለ አላህዬ አንተ መልካም መልካሙን አሰማን እረ ጆሯችን ገማ አኡዙቢላህ
ልክ ብለሀል ወንድሜ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ማለት ነው ሁሉም በየሀይማኖቱ ይጸልይ
@@ethiopiakebede5931 እህቴ በሚለው ይስተካከልልኝ ክክክ
በጣም ያስፈራል የምናዬው የምንሰማው ነገር ሁሉ ከሀቅም በላይ ነው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭💔😭
እንደዘንድሮ ለሀገራችን ፈርቼ አላውቅም ልክ ብለሻል
😊@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
የጥንቆላ: እርኩስ: መንፈስ:በጌታችን: በእየሱስ:ክርስቶስ: ስም: ወደ: ሲኦል:ይውረድ::
አሜን አሜን አሜን
የደብረ ዘይት ጠንቋይ" ህዝብን ከአጋንት ጋር ሲያኗኗር የኖረ ሰው ሆራ እና ቢሾፍቱ ላይ የሚገበሩ ደሞችና የደም ዋጋዎች አቤት እግዚአብሔር እሱ አያልቅበት !!! ዛሬ ግን ኢፍታ ብሎ እየሱስ ፈቶኛል ብሎ ለዚህ ክብር ያበቃህ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር !!!!
የዛሬ አራት አመት አካባቢ ሚዲያ ላይ ቀርበው ነበር በህይወት እያሉ ሃጢአትን መናዘዝ ንሰሃ መግባት ለህሊና እረፍት ይሰጣል ቀሪው ዘመን ወደ ፈጣሪ የካሳ ዘመን ይሁንልዎ🙏🙏🙏
አአአአአአአአአስስስስስስስተተተተተተያያያያያያየየየየየየትትትትትትት የምሰጡሁ ሰዎች ይሄሰው እኛ እንድንማር መሰለኝ እናስተውል
ይሄ ሰው አሁን ጌታን ተቀብሎአል የሆነ የብሮቴስታንት ፕሮግራም ላይ አይቼዋለሁ እሱን የረዳ አምላክ ሌሎችንም ይርዳ የድንግል ማርያም ልጅ
አኡዙቢላህ ከሰይጣን ስራ ጠብቀን ከንደዚህ አይነት ሀገሬንም አውጣት ሰይጣን መጫወቻ አታርገን
በጣም የማፈቅራት እሷም የምታፈቅረኝ አልፈንም በትዳር ልንጣመር አባቱአ ፈቅዶ ቀን ቆርጠን አክስቱአ ባሠራችው ድግምት ተለያይተን ቀረን የሚያውቀን ሁሉ በአሁን ግዜ የኛን አይነት ፍቅር እንደሌለ ምለው ይናገራሉ ብቻ አምላክ ይጠብቃችሁ ከጥንቆላ ጣጣ በጣም ከባድ ነው መዳኑ ለኛም አላህ መፍትሄ ያምጣልን
መጨረሻችሁ ምን ሆነ እናንተ ጠንካራ ከሆናችሁ ከተዋደዳችሁ በፍቅር ሰይጣንን ማሳፈር ይቻላል
ብዙ ጣጣዎች ነበሩ አክስት ከኔ ለመለየት እና እሷ ለምትፈልገው የጠንቋይ አገልጋይ ልታጋባት ስታስደግም ሌላ የባህርዳር ሠው ፍቅረኛዬ ላይ ደሞ መስተፋቅር አሰራባት ልጁ አጠገቧ ዳይደርስ ባህር ዳር እሷን ጥበቃ ስራ ጥዬ ከታተል ነበር የሸገር ልጅ ነኝ እዛ የሄድኩት ለዚሁ ነበር ብቻ ብዙ ጣጣ ነበረው በጭንቀት ለማበድ ደርሳብኝም ነበር መስተፋቅሩን ጭንቀቷን የናቷንና የሷን ተጨማሪ ጣጣ አክስት ልትድራት የነበረውን ሠው ሁሉ ድግምት አንድ አመት ከሶስት ወር ተንከራትቼ ተወገደ ግን አክስት እኔን እንድጠላ ያሠራችው ድግምት አስቸገረ ልጂቱም ዳግም ይጎዱብኛል ትላለች ያለፈው ስቃይ ሁሉ ስታስታውሰው ጭንቀቱ ከአቅሟ በላይ ነው አክስት ምን አይነት ደጋሚ ዳስደገመች አለያይታን ቀረች አምላኬን በተስፋ የጠበኩ ነው ለደቂቃ ድምፄን ካልሠማች የሚያማት ልጅ አሁን 2አመት ልሙት ልኑር አታቅም ከተለያየን በጠቅላላው 3 አመት አለፈን
የእግዚአብሄር የምህረቱ ልህቀት እንዴት ታላቅ ነው ፣ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ
ወገኔ ንቃ መምህር ተሰፋዬ አበራ በዙ አሰተምሮሀል ገብታቹ እዩ ለማታምኑ እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን
አሜን ትክክል 🙏
ጋሽ ይፍሩ ጌታ ይባርኮት ከአጋንንት እስራት ነፃ ወጥተዉ ያለፉበትን ሂወት ስለመሰከሩልን አሁን ደግሞ ጌታን አግኝተው የክርስቶስ አገልጋይ ሆነዋል ፀጋ ይብዛልዎት
እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ነው, ጊዜው ሳይረፍድ ወደክርስቶስ በንስሀ እንመለስ
ወንድሜ እንኳን ከጥንቆላ ነፃ አወጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
ለዚህ ነው እግዛብሄር የዘላለም አምላክ ነው የምንለው ሰው ሰው ነው የስንት ሰው ሃብት እና ንብረት ተጨማሪ ሞራል ድፍጥጥ አድርጎ ተረማምዶባቸው ሲጨርስ በቃኝ አለ አሁንም ሰው ሰው ነው ለሰው የምትሰግድ ሰዎቾ ልክ እንደዚህ አንድ ቀን ይቆማል ። "እግዛብሄር ግን የዘላለም ሒወት እና መንገድ ነው እሱን የተደገፈ አይወድቅም እና " ።
ለንስሐ ፍሬ አብቃን አምላክ ሆይ 🤲🤲 አባታችን በፀሎት በስግደት ይበርቱ ከእግዚአብሔር ቤት አይራቁ እንኳን እድሜ ለንስሐ ጨመረልዎት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም 🤲🤲🤲
Amen🙏
አባታችን ከሰይጣን አሰራት በመፍታትህ ደሰ ይላል አነደ እግዚያብሔር ያለ። ማንም የለም ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️🙏
እግዜኦ እግዜኦ እግዜኦ ይቅር ይበለኝ ጠንቁይ ለራሱም አያቅም እደዜያነት ቦታ የምትኤዱ እግዚአብሔር ልቦናቹን ያብራላቹ ጠንቁይም የምትቦሎት እግዚአብሔር ይገፅታቹ 😭😭😭😭
እሱማ ብሩን ሰብስቦ ሲበቃዉ ነዉ የተዎዉ የሚሄዱት ናቸዉ እንጂ ከገንዘባቸዉም ሳይሆኑ ከነፍሳቸዉም ሳይሆኑ
አረ ምን አይነት ሰዎች ናቹሁ እግዚያብሔር መጨረሻዬን ብንል ጥሩነው ሲጀመር ይሄ ሰው ሰብሮ የወጣ አንበሳ ነው ለማንኛውም ሲገባቹሁ ብቻ አስተያየት ስጡ
@@elsatilahun5307 የሚገርመው ተሳድበውም ብሩን ሰብሰቦ ብለው ይተነብያሎ ይህ ሰው ከሁላችንም የበለጠ ሰው ነው የሰውን አፍን ጥሶ በአደባባይ ኧራሱን ዝቅ ያረገ መሆኑን ቢያውቁ
@@የቤላ በእውነት ለዚሰው ምስጋና እጂ ስድብ አይገባውም ምክንያቱም ተሳሳተ ሀሁን ግን ተመልሷል አይምሮው በትክክል የሚሰራ ሰው አይሳደብም ልቦና ይስጠን
ሰው ግን እንዴት እንምንኖር በጣም ነው ሚገርመዉ የእግዚአብሔር ቸርነት ባይኖር ማንም የለም ነበር ልብስ ለብሰን ስንሄድ ጤነኛ እንመስላለን ግን......
አንተ ግን የታደልህና የተመረጠች ነፍስ ናት ያለችህ ለዚህ መብቃትህ ታላቅ ነገር ነው እና እንኳን ደስ አለህ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን😭😭😭 ምን ጉድ ነው የጥንቆላ መንፈስ በስላሴ ስም የፈረሰ ይሁን
አሜን አሜን አሜን
በስመ ስላሴ ጆሮ እማይማው የለ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አተ ጠብቀን እግዚአብሔር ለንስሃ አብቅቶህ ቀሪው ዘመንህ ይባርክልህ ይገርማል አገራችን ሰላም የራቃት በእደዚህ አይነት ስራና በዝሙት ነው እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃን ሃገራችነን ይጠብቅልን👏🥺
ሰንተ ከዚህ የባስ ነገር ታይቷል ተሰምቷል። አታካብጂ
@@rasayifat5726 እናታዳ የደገፍኩት መሰለሽ ደደም😏
@@ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
የማይሰማ የለም ብለሽ ለተገረምሽው መልስ ነው
ወይ ጉድ ነው የምንሰማው እግዚአብሔር ሆይ ምሕረቱን ስጠን
በመጨረሻው ዘመን ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ትሰማላቹ ተብለናል ጆሮአችን ጭው አለኮ
እግዚአብሔር መሐሪነው እኛ ተሣሣች ነን አሑን ወደቤቱ ከምሕረት መዝገብ ከገቡ ጌታ ጤናሖትን ይሠጥሐል ወንድማችን የማያጠፍ የለም ጤናሕን ይመልሥልሕ
እግዚአብሔር ለንስሀ ያድርግልህ ሌሎች የማታውቁ ተማሩበት አውቆ በድፍረት ለሚያደርግ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ጠንቋይና ደብተራን ለይቶ ማወቅ የሚፈልግ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ እና የአባታችን የመምህር ግርማን ትምህርት አዳምጡ ትማሩበታላችሁ እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ጉድ ይሰውረን
አልሸሹም ዞር አሉ የምን ግለሰብ መከተል ነው ለዚህ ቤተክርስቲያን በቂ ትምህርት አላት እና ወንጌል ማንበብ በቂ ነው ያልሻቸው አስተማሪወች የመጡት ትላንት የጥንቆላ ስራ የተጀመረው ገና በኦሪት ዘመን ስለዚህ ወንጌል ይነበብ ቤተክርስቲያ ከቀልባችን ሆነን እንመላለስ
Raee cell tekekele nesh ena yenesune eyesemawe bezu temeralew yayesew yakewane
@@adoniyaadam3010 ፓ አውርተህ ሞተሃል ኮተት 😮ቤተክርስቲያን ውስጥ የተደበቁ ጠንቋዮችን ጉዳቸውን ስለሚያወጡ ነው ማትወዷቸው አባታችን ን 🤭ሲጀመር እሳቸው ቤተክርስቲያን እቅፍ ውስጥ ሆነው ነው ሚያገለግሉት 🙏🏿
@@bosenagashu1673 😁😁😁 ጎደኛ የምጠራኝ እኮ ኮተተ እያለች ነውና አሰቅሽኝ/ህ 😁 መቸ የገባችዋል በልሽ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ልክ እንደኛ አንደ ቀን ሲገባችው ሰው መከትል የሚለው ምን ማለት እንደሆን የገባችዋል ግን እኮ ሰው አተከተሎ የሚሉ ሰው አብዛኛዋን የራሳችው ነው የሚናገሩት 😳 ለኔስ እናቴ ወንጌልን ምን እንደሆን ያዋኩበት ነው ለእነሱ ሰው መከትል ቢመስላችውም ለእኛ የሰፍስ ምግባችን ነው🥰❤️
ያልካችው አሁንም በጠንቆይ ነው የሚሰሩት ግርማ የተባለው በሱዳን ድግምት ነው የሚሰራው
ወገን ንቃ መምህር ግርማ ፐሮግራም ተከታተሉ ህዝቡ በ ሞርትና በድግምት ተይዞል መ ምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ ቀሲስ ሄኖክ ተፈሪ እና ሊቀ ትጉሀን ባንተ ይሁን ፕሮግራም ተከታተሉ ከእግዚያብሄር ጋር እንጣበቅ
Memeher germa wanaw tenkuayi ayedelem endi Wedet Wedet???
@@hantehaato9838 አትሳሳት(ቺ) መ ምህር ግርማ ፁሙ ስገዱ ፀልዩ ቁረቡ ስገዱ መፅዉቱ ነዉ የሚሉት የክርስቶስን ስም ነዉ ጠርተዉ ክፉ መንፈስን የሚያወጡት ምንድነዉ ጥንቁልናዉ እራስህን(ሽን) መርምሪ የመ ምህር ተስፋዬ አበራን ዮቱብ ላይ ተመልከቺ ብዙ ትማሪያለሽ
ገጠመኝ አዳምጪ@@hantehaato9838
ስው እንዴት አጋንትን አምላኬ ብሎ ያመልካል የተዋረደ የተናቀ ከመላእክት ተለይቶ ወደ ምድር የተወረወረ እድሜ ልኩን በጨለማ እሚኖር ምን አይታችሁበት ነው እምታመልኩት ቀን ስው ያስመስላችኃል ማታ እንቅልፍ ሲነሳችሁ ያድራል ለንስሀ ሞት ያብቃህ ስንቶችን በክለሀል 😢😢😢😢😢
በግልጽ ባደባባይ እየተመለከ እያየሽ በብራዚል በኛም እሬቻ
ከዚህ የበለጠ ንስሐ አለ እንዴ?
መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ። ስውየው አጢያቱን ተናዟል ።
1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 1:ከቁጥር 7 እስከ 9 አንብቢ። የጌታ እየሱስ ደም ከሐጢአት ሁሉ ያነጻል ።
ሊያስጠነቁል የሄደው ራሱ ሀጢያተኝ ነው እንጂ ቤቱ መቶ አስገድዶ አልጠነቆለም
ወይ ጉድ 😏😏 ጠንቋይ ይፍሩ እርስ ኖት ደብረዘይት ሲባል እሰማ ነበር የጠንቁይ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ የኛ ሰዉ ዘንድ አቤት ሲፈሩ ለማንኛዉም ተለዉጠዉ ስላየዎት ደስ ብሎኛል
በጣም አደገኛ ጠንቋይ ነው አቀዋለው ደብረዘይት ላይ 😭😭😭
ነው እና ነበር ይለያያል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ከክፍ እስራት ውስጥ ያወጣው እግዚአብሔር እንደስው አይደለም ይቅር በለን ስለው አጢያታችንን ይቅር ሲል ዳግመኛ አያስበውም ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውስድ
አሁን የናተ መተቸት ምን ይባላል እሱ እውነቱን ይዞ መቶ ሰለመጣ ነው
Hulum rasun tsadk adrgo yekoter techegrin eko
እንድህ አይነት የዳቢሎስ ስራ በጣም ነው አምጠላው ሐገራችን ላይ በዚህ ጨለማ ሒዎት ብዙው ዎጣት ተጠምዷል ጠንቋዮቹም ሒዎትና ኑሮ ብለው ይዘውታል አምላክ ይርዳን part 2/ ልቁልን
እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃዎት አባቴ
አሜን አሜን አሜን
አሁን ምን እያደረጉ ነው?
ያርብ በህውቴ የምፍራው ነግር ደግምት ነው የስንቱን ሂውት አበላሸው ከዚህ ጉድ አላህ ይጠብቀን
ነይ ወደ ጌታ እየሱስ ... ድግምት በስሙ ይፈርሳል... ከፈራሽ... ድግምት...7 ግዜ በኢየሱስ ስም .. በይ የድፍረት መንፈስ በውስጥሽ ይገባል ሞክሪው
ወላሂ አላህ እንድ ነው አንቺ ሳይመሽብሺ ነው ነይ ውድ ኢስላም
@@amenasaeed495😄😄😄😄
@@dao-107 🤣🤣🤣🤣
@@dao-107እሰልምና በቂ ማክሸፊያ አለው ነይ ወደ እሰልምና እየሱሰ የ አላህ ባሪያ ነው
በጣም ያማል ወይይይይ 😭😭😭😭ፈጣሪ ይሰወረን አደራህን ከጠቋይ ከመተት ጌታየ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ አንተ ጠበቀን
ወንድም ይፈሩ እንኳን አምላካችን እና አዳኛችን ኢየሱስ ክርስቶስ እረዳህ #የተባረከ ዘመን ከፈትህ አለ ተባረክ ለምልም አንተን እና ቤተሰብህን እግዚአብሔር በፈሰሰው በክርስቶስ ደም ይሰውር🙏❤
ወድማችን አሁን ያለህበትን ሁኔታ ባላውቅም ከአጋንንት አሰራራ እግዚአብሔር ነፃ ያውጣህ ጋዜጠኛው ለጠየከው ጥያቄ አውደ ንግስት ማለት የጥንቆላ መፅሕፍ ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ግባ ብዙ ትምህርት ታገኛለ
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ መንፈስ አሰመለጠክ
አቤት አምለኬ ይህ ሰው ጋር የምትሄዱ በመላው ኢትዮጰያ ላይ ያላችሁ ሰዎች በሙሉ ለሀገራችን ስትሉ ይኸን ታሪክ ስሙና ንሰሀ ግቡ
አንተ እና መሠሎችህ አላህ ኑሯችሁን ምሥቅልቅል ያድርገው። የሥንቱን ሂወት አበላሻችሁ የደረሠበት ያቀዋል አላህ ይፍረደኝ የሸይጧን ጓደኞች
ጌታ ሆይ ጆሯችን ደከመው ዘንድሮስ 😭😭
😔😔😔😔በጣም
Betam
እግዚአብሔር እደሰው አይደለም ይቅር ይለዋል ዋናው በንስሀ በፀፀት መመለሱ ነው እንኳን ነቃህ እንኳን ተመለስክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ይቅር አለው አለቀ ጌታን ከልብ ተፅፅቶ ንሰሀ መግባት ነው
በስላሴ ስም ትውልዴም ዕድገትን ቤተሰቦቼ ትውልዳችን እዛው ደብረዘይት ነው እና ብዙ ጠንቋይ አለ ይባላል ተወላጁ ጠንቋዮቹን አያውቋቸውም ከሌላ ቦታ እየመጡ የእንትና ቤት የነው ብለው ይጠይቃሉ ይገርመኛል የዚን ሰውዬ ስም ሰምቼ አቃለሁ ከአንዲት ልጅ እና ዛሬ ገና አየሁት
እንደ ሃጥያታችን የማይፈርድብን እግዚአብሔር አለና በእንደዚህ ህይወት ውስጥ ያላችሁ እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃቹ
አዎ አናቀውም አብዛኞቻችን እኔም የሆነ ጎረቤታችን ቤት ክርስትና ጠርቶት እያነከሰ ሲገባ አይቼው ነው ይፍሩ ነው ሲሉ እንጂ እዛ ሆራ ነው አዳሩ አናቀውም ግን ሰፈሩም ሩቅ ነው ለከተማው
ታድያ አሁን ኮ እግዚያብሄር ምህረት አድርጎለት የወንጌል ሰራተኛ አድርጎታል እግዚያብሄር ይመስገን፡፡
ገጠመኝ አዳምጪ
አላሁ አክበር በዚህ ዘመን እፍረት የሚባል ነገር ጠፋ አላህ ሆይ ከጥንቆላ አንተ ጠብቀኝ ሱብሃነ አላህ😭😭😭😭
ምን ማለትሽ ነው ይሄ ሰውዬኮ ተፈውሷል እግዚያብሔር ይመስገን ከቻልሽ ተማሪ
@@elsatilahun5307 እኔ ሰውዬውን አድለም ይሄ ሁሉ ህዝብ ጠንቋይ ቤት ሲሄድ ለፈጣሪው ትንሽ እንኳ እፍረት አይሰማውም ወይ ነው ያልኩት ሰውዬው እንደ እስልምና ጠንቋይ ቤት የሄደ ሰው ከእስልምና ይወጣል የእናንተን አላውቅም ስለ እናንተ እምነት እውቀት ስለሌለኝ ስለሰውዬው አስተያየት መስጠት አልችልም
@@elsatilahun5307 tikikil mare
@@HasnaHasna-nr2vi በክርስትና ውስጥ ሆኖ ይሄ ን ስራ ሚሰሩ ከሆነ ተመክረው ንስሐ ይገባሉ እንጅ ከእምነት ውጣ አይባልም 😢
LoL እስልምና ጥንቆላ ነውኮ😂
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጫርሶ ይፍውስሕ ዎንድሜ
መንግስተ ሰማይ ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ🙏 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏
ማነው የነገረህ?
አሜን!!!
Amen
አይ መጃጃል!
እግዚአብሔር ይጠብቀን አቤቱ ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ስምህ ይመስገን አሜንንን
አላህ ይጠብቅን የሰው ልጄ ይሳስታል ከስህተቱ መማር ደግሞ መፃፀት ጥሩ ወሰን ነው
አላህ ይጠብቀን እኔ ባሌን አሞት በቁራአን ነው የዳነልኝ 5አመት ተሰቃይቻለሁ ስራ ይሰራ በ ጣም ይከብድ ነበር አለፈ ኢትዮጵያ ከባድ ነው አላህ ይጠብቀ ያረብ
አሚን እንደት ዳነልሽ ውደ እኔም ባለቤቴን አሞብኛል
@@መካያላህባሪያቁራአን ይቀራበት እማ ይድናል አድስ አበባ አስቀሪበት
እኔም ባሌ እየተሰቃየብኝ ነው ሀስቡን አላህ ወኒዕመል ወኪል
ቁጥሬን ላስቀምጥልሽ ውዷ በውስጥ የሩቃ ቤቱን ቁጥር እንድትሰጪኝ ፈልገዋለሁ በአላህ
@@ቡታጅራቲዩብ ለኔም እንዳች እፈልጋለሁ
ከሁለት አመት በፊት በጴንጤ ጣቢያ ቀርቦ ታሪኩን አውርቷል
ለካ በድያብሎስ እስርተኞች ሁነን ነው አለማችን ሰላም ያጣች ለካ እርስ በእርሳችን ደም ምንፋሰስበት በድያብሎስ ስር ስላለን ነው እግዚኦ የሚናደርገው አናቅምና ጌታ ሆይ ማረን ወደ ቤትህ መልሰን ከድያብሎስ ቁራኛ አውጣን😢😢😢
በእውነቱ እግዝአብሔር ይባርክህ ከዚህ ታርክ ብዙ ሰው ይማርበታል ወደ ንስሐም ይመጣል ብየ አስባለሁ እና እናመሰግናለን ይህ መጥፎ ስራ ጉዳቱ ተረድተህ ወደ ፈጣሪ ስለተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን ብለናል ዘመንህ ይባረክ የኔ አባት ጀግና ነህ❤❤❤
አሁን ያሁሉ አልፏል እግዚአብሄር ይመሥገን ለፈጣሪ ምሳነው ነገር የለም አንተ ፈጣሪ ሲረዳህ ከዛ ሲኦል አውጣህ ስንቶቹ አሉ እራሳቸው ከፈጣሪ ተጣልተው ሰውን ይዘው ገደል የሚገብ ቢቻ ፈጣሪ እንዳንው አይናቸው ይግለጥላቸው 🙏🙏❤️❤️
ወደ እግዚአብሔር ስለተመለስክ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቤቱ መለሰህ
የሀዲያ ሙስሊም ተማሪዎችንም እያጠቃ ያለው ይህ መተት ነው ሊዲያ የተባለቺውም በዚህ ሚክኒያት ነው የታሰረቺው
አሏህ እንዲህ አይነት ነገር ይጠብቀን
ክርስቲና እንዳይስፋፋ ስለሚፈልጉ ነው ሊዲያ ከዚ ጋር ሚያገናኛት ነገር የለም።
የሚጠብቅ አምላክ የሌለው ሁሌ በፍርሃት ይኖራል ለምን አምላኩ ስለማያድነው
ያው ነው ከጥንቆላ ወደ ዘመናዊ የጰንጤ ጥንቆላ ነው እየገባ ያለው ፈጣሪ ትክክለኛ መንገዲ ያሳየው
የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ።ለመሆኑ ትክክለኛው መንገድ ምንድነው ????
እግዚአብሔር ረድቷቸው ድነዋል እንዲህ ወጥተው መናገራቸው እግዚአብሔር ረድቷቸው ነው 🙏 የሳቱትንም ፈጣሪ በንስሐ ይመልሳቸው🙏🙏 የሰፈሬ ሰው ነበሩ ግን ላስታውሳቸው አልቻልኩም ብቻ ጌታ ኢየሱስ እንኳን ረዳዎት🙏
የጨለማው ንጉሥ ምን ያህል ባገራችን ሰልጥኖ እንደቆየ አስተውለን እናምልጥ!!
በጥቁልና ንብረትህን ታካበትክ በሗላ የሥንቱን ሂወት ታበላሸህ በሗላ ገደል ግባ
እኮ
ይሄ መታደል ነው ባደባባይ ዎቶ እግዛቤሔር ይቅርታ መጠየቅ ጌታየ ሆ የንስሃ ቀን ግዜ ስጠኝ ንፁ ልብ ፍጠርልኝ 🙏🙏🙏
እናዚ ደብተራ ነቸው ለሀገራችን ጠንቅ የሚሆኑት ፋጣሪ ጥንቆለን ከምድራ ገፅ ያጥፋልን የሴጠን ተበባሪ ፋጣሪ ልቦና ይስጠቹ ለገንዛብ ብለቹ በሰው ህይወት የምትጫወቱ እኛማ በተወለድንባት ሰርተን ማኖር አልቸልንም ትንሽ መንቀሳቃስ ስንጀምር ፋጣሪ ያጥፋቹ ብዙ ብሶት አለብኝ
እረ አትውዋሽ ኦረሞም አሉ
@@ወሎገራገሩ-ተ4ቨ ማሪያምን እኛ አካባበ ካሌለ ክልል የማጡ ነቸው አለሰራ ያሉን ወይ በማተት ይገላሉ ወይም ያሰብደሉ በሽተኛ ያደርገሉ ሊኖር ይችለል እስካሁንገን አለያሁም
ደብተራ የሚለው ስም ምድነው ብለሽ ጠይቂ ይህ ስም ለነሱ አይገባም
አይዞሽ እግዚአብሔር ይገስፀው የመተት መንፈስ ፀሎት አድርጊ
@@altudz4055 👏
የብዙ ሰው እንባ ይደፍሐል እግዚሐብሔር ሲኦል ያውርድሕ
እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳህ ዛሬ ሰዎችን ከሲኦል የምትታደግ አድርጎሀል አንተን ያየ አይኖች ሌሎችንም ይመልከት ከሀጢያት ከጥንቆላ ከዘለአለም ሞት የሚያስመልጥ ኢየሱስ ብቻ ነው ሌሎችም ኑ በኢየሱስ አምናችሁ ንስሀ ግቡ ንስሀ የሚገባበት ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ምክንያቱም ለሀጢያተኞች ብቻውን እርቃኑን የሰቀለ የተገረፈ የተተፋበት የተናቀ አልፎም የሞተልን ኢየሱስ ብቻቻቻቻቻቻውን ስለሆነ ሌላ የመዳኛ እና ንስሀ የሚገባበት ስምና ማንነት የለም መዳን በሌላ በማንም የለምና ይላል ሐዋ 4:12
መፅሐፍ ፅፌአለሁ ነው ያለው? ገዝታችሁ እንዳታነቡ አጋንንት ይገባባችኋል! መፅሐፉን ማቃጠል ነው እንጂ የምን መሸጥ ነው ጌታ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ይቅር በለን!
የጥንቆላውን አደለም ያንን እማ የሚጠቅመውን የእፅዎት ህክምና ሳይቀር አቃጠለው ይሄ ያሳለፈውን እና ነፅ የወጣበትን ያስጠነቆለው ህዝብ ታሪክ የመሳሰለው ነው
እግዚሆ ማአርና ክርስቶስ መምህር ተስፈኤ የሚያስተምረው ትምህርት እውነት እደሆነ ይኤም ሰው ምስክርነቱን ሰጠ ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ እኳን ከዚህ ስራውስጥ አወጣክ ከዚህ በዋላ ስጋው ደሙን ተቀበል
በስላሴ ስም እመቤቴ ትገፅጠዉ ይሄየጥቆላ መንፈስ አቤቶአድነኝ አገራችን ሰላምየጠፋዉ በዚህ በክፍ መንፈስ ስራ ነዉ በመተት ታስሮ ታስሮ ነዉ ቁጭ ያለዉ አቤቶ አድነኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህገጠመኝ ስማ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ወዘተ ተከታተል አባቴ ያንተ ሂወት በገጠመኝ ታገኛዋለህ
enem balibe are na gud sema mamiher tasfaye eyalku naber mamhirochachnin edmeyachewen yarzmelen yhen koshahs ena yawadeke rekash yehone seytanen ena seytanawi seran endenenkew selasawekun
አባ ግርማ እማ ዋናው ጠንቋይ አይደለም እንዴ
@@elsagebrezghi1724 ይቅር ይበልሽ እላይሽ ላይ ያለዉ መንፈስ ነዉ ሚቀባጥረዉ አባ ግርማ እዉነተኛ የክርስቶስ አገልጋይ ናቸዉ የቱ ጋ ነዉ ጥቁልናቸዉ ስንት ሰዉ እንደነቃ በርሳቸዉ ትምርት ብታቂአለመታደልሽ ነዉ እኮ ልቦናሽ ያብራልሽ ወይም ያብራልህ
@@elsagebrezghi1724 ጠንቆይስ አንቺ ዝተት
@@elsagebrezghi1724 yker ybalish wadash adalem ehete
በሰመአብ መጨረሻውን ሳልሰማ ምንም አልልም
እግዚአብሔር ይገስፀው ፣እኔ የደ/ዘ ልጅ ነኝ ግን እደዚህ አይነት ነገር አናቅም ጥረን ግረን ይህው አሁን በሀገረ እንግሊዝ እገንኛለሁ ;መላኩቅድስ ገብርሄል ይመስገን❤።
Anch atawkem yehonal mesebsebeyachew eko ezaw nw geber meyadrgut wenzu lay
@@مسرات9999
BRAVO! ከሌላ Planet የመጣች አስመሠለችው እኮ...ዋናው የቆሪጥ ሀገር መሆኑን ድፍን ኢትዮጵያ ያውቃል
Tinish Atafrim alen eko ye DZ lijoch
@@rasayifat5726 እዛ አገር የሚኖር ሁሉ ባህድ አምላኪ ነው ምርት አይቻልም እህታችንም ስለእራስዋ ነው የተናገረችው ትክክል ናት እንዴት ማለት አትችይም
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
እንደዚህ አይነት ነገር አናውቅም ማለት እና አናደርግም ማለት ይለያያል
😭😭መች ነው ሳይጣንም ተቀምጦ እንደዚህ የሆድ የሆዱን የሚያወራ 😭😭ወይ ዘንድሮ መጨረሻችን
Yihew
በእርሱ በኩል የሰይጣንን ስራ እየሰማን ነው ሰይጣን በአካል መገለጥ አይችልም
@@belaynegash6550 kezih belay megelet ale ende
Yihew eyayenew new eko 😭😭😭 yasferal Zemenu
አኡዙቢሏህ ሚነሸይጧን ረጅም ሀስቢንአሏህ ወኒአመል ወኪል በአሏህ እጠበቃለሁ ከሸይጧን
መድኃንያለም ከጠንቋይ መተተኛ ከቡዳ አንተዉ እየሱስ ክርስቶስ ጠብቀን አሜን ዳቢሎስ ሰፍሮባቸዉ ስንቱን ሰዉ አስረዉታል እግዞ እንዲህ አይነት ከተሜ አዲስአበቤ የለም እኛ አናዉቅም
እግዚኦ ማህረነ ክርሥቶሥ እግዚያብሔር ከጥቆላ ይሠውረኝ ለንሥሀ ሞት ያብቃዎት
ይገርማል ወይ ጉድ ነው እምንሰማዉ አውጣን ከዚህ አይነትነገር
በስምአብ እግዚአብሔር የምፀየፈው ነገር ጠንቃይ
ኦ/ዘዳግም18-11
አስማተኛ መተተኛም በድግምት የምጠነቁልም መናፋስትም የምጠራ ጠንቋይም ሙታን ሳብም በአንተ ዘንድ አይገኝ።
ለንስሃ እድሜ ይስጠን ገጠመኝ ስሙ አባታችን ለንስሃ ዕድሜ ይስጠው እግዚአብሔር
አስደጋሚውቹ ከነሱ በላይ ክፎዎች ናችው
እነ መምህር ተስፋዬን የምትቃወሙ ይሄው ከእራሱ አንደበት ስሙ እዉነት ሁሌም አሸናፊ ነው
በትክክል እደመምህር ተስፋዬ ጀግነ መምህር የለም እቅጩነው ሚያስተምረው እድሜ ይስጠው
Nay bahaki memhrey tesfaye abera Nay zemena Hayley memhrey u
betikikil
በስመ አብ ጭራሽ ገሀድ ወታችሁ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ የስንቱን ሕይወት አበላሽታችሁ ይሆናል
Mewetatu tru new sew yemelesane
አስጠንቆዩቹስ እናንተ ስራ ባይኖራችው መቼ ያስጠነቁላሉ
ይህ ህዝብ በመተትና በጥንቆላ እንደሚያምን ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ቢያምን ኖሮ የትና የት በደረሰ ነበር:: ነገር ግን ጠዋት ቤተ ክርስቲያን ከሰአት ጠንቋይ ቤት ነው ህዝቡ::
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ኧረ ንስሀ እንዲገባ ስጋወ ደሙን እንድቀበል አድርጉት መጨረሻዉ ምን እንደሆነ ባላቅም ነብሱን ያድናት ሰዓሊለነ ቅድስት
ንስሀ ግቢ... ላረግሽው ..ላስጠነቆልሽው ...
እምታስጠነቁሉት እኮ እናንተ ናችሁ ብቻውን አልሰራ ቤቱ ሄዳችሁ እሱ ሀጢያቱን ተናዞ ንሰሀ ገባ ለራስሽ ንሰሀ ጊቢ
አላህ ከመተት ይጠብቀን
አቤት ጌታ ሆይ እቅር በሌን ሀገራችን ወሰጥ የለው መከራ ጉድ ነው ዘንድሮ
አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር አንተ ጠብቀኝ 😌
እግዞ መሀርና ክርስቶስ አቤት አፍሪካ ኢትዮጵያ የምንታወቅበት በኢሮፕ ድህነት ሳያንሰን መተተኛ ጠንቋይ ምቀኛ ድግምተኛ በጣሽ ቀጣሽ ሰዉን ወደ ኃላ እያስቀረን ነዉ አለም አፍሪካን ቀደመች ጌታ ሆይ መድኃንያለም በቀራንዮ በመስቀል ላይ የዋልከዉ አምላክ እነዚህን የአፍሪካ ድግምተኛ መተተኞችን እሰራቸዉ ወይም አጥፋቸዉ አሜን
ይሔንን ሠው ለወደንሠሀ መ ምጣቱን አደንቃለሁ እግዚያብሔርንም አመሠግናለሁ
ሁሉም ኢትዮጵያ ላይ ያሉ በአድ አምላኪዎች እንደዚህ ፍለፊት ወደፈጣሪ ቢመጡ ንሥሀ ቢገቡ ሀገራችን ሠላም ትሆናለች ፈጣሪም ይታረቀናል እና እባካችሁ ሥለመድሀኒያለም አንሣደብ ክፉ ነገር አንናገር እግዚያብሔር ይቅር ባይ ቸር ፈጣሪ ነውና።
እ/ግር ያበርታህ ወንድሜ ጸጋ ይብዛህል በተሰብህን ይባርክ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አላህየከጠቆይአናከደግምተኛአንተጠብቅኝ
እሺ ቃለ መጠየቁ አላለቀም ግን አሁን ተውክ ንስሀ ገባህ ወይስ እንዴት ሆነህ ይሁን ካልተመለስክም እግዚአብሔር ይመልስህ እሱ ሐጥያትንጂ ሐጥያተኛን አይጠላምና
ግን እንደው በግእዝ ነው በሰንበት ትምርትቤት ነው ብላቹ አፋቹን ሞልታቹ ስታወሩ አታፍሩም ወይ😭 ብቻ ማስተዋሉን ያድለን
መምሕር ተስፋዬ በገጠመኝ የሚያስተምረውን በገሀድ መጣሕ እህህህ እናት ተዋሕዶ ትግስቱን ይስጥሽ😭