ความคิดเห็น •

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 2 ปีที่แล้ว +15

    ጥሩ ትዝታ ነው የአትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ዘመንን አሻግሮ የማየት ጥበብ ስለ ቴዲ አፍሮ ትልቅ ሙዚቀኛ ስለመሆኑ የተናገረው ቴዲ አፍሮ የአነጋገር ስርዓቱ እና ለእያንዳንዱ ነገር የሚመልሳቸው መልሶች ምን ያህል ብስል እንደሆነ እስከ ዛሬ በሙያውም ሆነ በማሕበራዊ ሕይወቱ ከፍ ብሎ እንዲኖር ረድቶታል ይህን ቪዲዮ መልሰን ማየት በመቻላችን ደስተኞች ነን ይህን ቴክኖሎጂ ለፈጠሩት ባለሙያዎች እና ከምንም በላይ ቴክኖሎጂ ፈጣሪዎችን ለፈጠረ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ።

  • @biruk2
    @biruk2 2 หลายเดือนก่อน +5

    Great memory, 23 years ago 💚💛❤

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 2 หลายเดือนก่อน +3

    King Tedd afro❤❤❤❤❤
    Haylie Gbere selase Hero 🌹🌹🌹💪💪💪

  • @mesfinsebaga
    @mesfinsebaga 2 หลายเดือนก่อน +3

    The Two great Ethiopian!!!

  • @temesgenberiso9398
    @temesgenberiso9398 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሁለት እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ትለያላችሁ!!👏👏👏

  • @TigistGebeyehu-gz5nq
    @TigistGebeyehu-gz5nq 25 วันที่ผ่านมา

    አቤት ብስለት መልስህ ይገርማል ጨዋ ለመሆን ኢትዮጲያዊ መሆን ይበቃል ያደግንበት ስርአት ጥብቅ ነዉ ❤

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲ ከልነቱ ጀምሮ እጅግ በጣም ብሱል ልጅ ነው። wow

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 ปีที่แล้ว +8

    ቴድ እኮ የሀገራችን ኩራት ነው

  • @teddybanksmusic3892
    @teddybanksmusic3892 ปีที่แล้ว +1

    We like your work and music in Uganda

  • @Zola_Lotus
    @Zola_Lotus 2 ปีที่แล้ว +6

    nice prediction.....he becomes well known ....2014 E.C

  • @webalemnahusenay5958
    @webalemnahusenay5958 16 วันที่ผ่านมา

    ጀግኖች

  • @brookababu6641
    @brookababu6641 11 หลายเดือนก่อน +1

    የ1994 ዋዜማን በ2014 ዋዜማ ላይ ሆኜ ነው ማየው 😮❤

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታችሁም የሀገሬ ጀግኖች

  • @zelalemzeleke1277
    @zelalemzeleke1277 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ቴዲ።

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለት የሀገር አርማዎች❤

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu 2 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲየ ምርጥ ሰው

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 2 หลายเดือนก่อน

    Very wise and humble Haile.

  • @fsy1999
    @fsy1999 ปีที่แล้ว +1

    2023😢

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว +1

    Tiru zefen ewtegna zefen ethiowen yiwekilal gimu ewdihalehu

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 2 หลายเดือนก่อน +1

    Haile Gebre Selassie
    Yigermal Haile kene sayhon keAmlak new maletko new. Miknyatum Selassie Ab, Wold, Menfes kidus newna.

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx ปีที่แล้ว

    ዋው ሐይሌ ማስተዋሻ ነው

  • @johanhiruy6312
    @johanhiruy6312 2 ปีที่แล้ว +1

    Teddy mrt sew

  • @kidist1955
    @kidist1955 10 หลายเดือนก่อน

    ኣየ !ሃይሌ 😂

  • @user-vv2lx4wo3b
    @user-vv2lx4wo3b 10 หลายเดือนก่อน

    Tady Tady tady afro

  • @meronfekadu5013
    @meronfekadu5013 2 ปีที่แล้ว

    Tedey

  • @liyagetnet9185
    @liyagetnet9185 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam des telalachu