ትረካ ፡ ሌባውና ውሾቹ - ነጂብ ማህፉዝ - ክፍል (1) - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @tirekatube
    @tirekatube  5 หลายเดือนก่อน +5

    ሌባውና ውሾቹ ክፍል (2) 👉th-cam.com/video/BIAKxHKNjFs/w-d-xo.html

  • @Amiti-c5u
    @Amiti-c5u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምረጫህም ትረካህም ዋው

  • @wobitudegefu3826
    @wobitudegefu3826 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው። በጣም እናመሰግናለን።

  • @Ambaro-un4cq
    @Ambaro-un4cq 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን አተራረክክ እራሱ ደስ ይላል❤❤❤🎉🎉🎉

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 หลายเดือนก่อน

      ♥️🙏

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 หลายเดือนก่อน

      ❤🙏

  • @zfish4ever
    @zfish4ever หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ታሪክ ከታላቅ የአተራረክ ችሎታ ጋር ስለምታቀርብ አድናቆቴ ከፍተኛ ነው።

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 หลายเดือนก่อน

      ♥️🙏

  • @EphremEphrem-w6s
    @EphremEphrem-w6s 5 หลายเดือนก่อน

    🙏 Thanks 🙏

  • @saronjone340
    @saronjone340 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኦፍፍ ወንድሜ በጣም ነው የምወደው የምታቀርባቸውን መፅለፍቶች እማዳም ቤት ሔኞ የማንበብ ጥማቴ የማረካው ባንተ ትረካዎች ነው ፈጣሪ ይባርክል❤❤❤❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ! በርቺ ❤🙏

  • @bumblebee-jq6ho
    @bumblebee-jq6ho 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @amirkalid2723
    @amirkalid2723 4 หลายเดือนก่อน

    ስትተርክ እዬዬ አትበል

  • @Ziye19
    @Ziye19 5 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🎉👏👏

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🙏

  • @joman523
    @joman523 5 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 หลายเดือนก่อน

      @@joman523 ♥️🙏

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 5 หลายเดือนก่อน +3

    ግሩም የሆኑ ታሪኮችን በተዋበ የአተራረክ መንገድ ለመስማት ይኽን ቻነል ይጎብኙ!!!

  • @tazena1712
    @tazena1712 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ 'ምልህ. . . ተራኪ እንዳው ምናለበት መዝገቡ ዱባለን ብትተርክልን አባታችን አዳምን እናስፈቅድ ወይስ አንተ ለአዳም መዝገቡን አንብበን አልጠገብነውም ደግሞ እንስማው ብለውሀል ብለህ ትጠይቀው?... በትረካ ቲዪብ ግራጫውን ቃጭል ብትደውልልን ምን ይልሀል. . .አባታችን አዳምን ከ አስሩ ልጆችህ አንዱን ግራጫውን ብቻ መርጠህ ላክልን እንዳነበብነው ሰምተን እንመልስልሀለን ብትለው. . .ተራኪ ሆይ መዝገቡስ ቢሆን መጽሀፍ ላይ ብቻ ምን ይሰራል ባንተ ድምጽ ዲጂታሉን አለም ይቀላቀል እንጂ. . . ክቡሩ አባታችን የአባቱ ስም ረታ ነው. . . ሲጠቃለል ግራጫ ቃጭሎችን ካልተረክልን ሰልፍ እንወጣለን እኔ በበኩሌ መዝገቡ እስኪመጣ፣ ግራጫው የመድሐኒዓለም ደውል እስኪደወል ላይክ ማድረጌን እና ይቺኑ ኮሜንት መጻፌን አላቆምም።. . .በአቋሜ የጸናሁ የአዳም ረታ. . . አድናቂ ነኝ ታራስ ቡልባ ይሙት!!! ግራጫው ሙሉ ይሁን፣እንዳይቀነጨብ ከሚል መፈክር ጋር፨

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 หลายเดือนก่อน +1

      "ታራስ ቡልባ ይሙት" 😂😂😂
      እኔም መዝጌን ብተርከው በጣ...ም ደስ ይለኛል!! ቢሆንም አዳምን ማስፈቀድ ይኖርብኛል (ተደጋጋሚ አዳዲስ እትሞች ያሉት መጽሃፍ ስለሆነ እና ገበያ ላይ ስላለ ሙሉ መጽሃፉን ለመተረክ የደራሲውን ፈቃድ መጠየቅ እንደሚያስፈልግ ይሰማኛል)። ጋሽ አዳምን አንድ ቀን ደፍሬ እጠይቀውና (እምቢ ቢልም እግሩ ስር ወድቄ ለምኜ lol) እንደምሰራው አምናለሁ።
      አይቀነጨብም 🙏

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ