አስገራሚው ቃለመጠይቅ! ከፖለቲካ ውጪ ምን ዓይነት ሰው ናችው? Sebhat nega Interview

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #Mekoya #esheteassefa
    አስገራሚው ቃለመጠይቅ! ከፖለቲካ ውጪ ምን ዓይነት ሰው ናችው? Sebhat nega Interview

ความคิดเห็น • 46

  • @mizaanberhane4002
    @mizaanberhane4002 29 วันที่ผ่านมา

    Amazing grace, Long live Aboy, ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @agdr895
    @agdr895 หลายเดือนก่อน +3

    መአዛ ተመስጣ ከምትሰራቸው ፕሮግራሞች ዋናው የወያኔን ክፋ ሰዎች ትርክት ማቅረብ ነው።

  • @nigusiewondimu8607
    @nigusiewondimu8607 หลายเดือนก่อน +2

    በእርግጥ እነኝኽ ሰዎች በደም አይጠየቁምን ?

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 หลายเดือนก่อน +1

    bezu yesew dem alebet geday

    • @truthfor27
      @truthfor27 หลายเดือนก่อน

      ትላም ኣፈርብላ ሽንታም

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 หลายเดือนก่อน +7

    It is not as the first commentator commented.Wether everybody believe or not Sebhat Nega was hero and a famous Armed struggle commander.Before he joined TPLF he had a good job working as a High-school director in Adwa.How many of us can make such a decision.Due to his Armed Struggle Ethiopian Nations and Nationalities become free from Repressive Unitary Government and Administering in their own.He was one of the leaders who changed Ethiopia.Doing is better than talking and Blaming.

    • @arayahaile5264
      @arayahaile5264 หลายเดือนก่อน

      Dedeb aga'ame

    • @shewarega9289
      @shewarega9289 หลายเดือนก่อน

      He is one of the Banda children who joined an armed struggle to fulfill his father’s Italian (Western) master plan. ስብሀት የታገለው ለትግራይ ህዝብ ነፃነት ሳይሆን አማራንና ኦርቶዶክስን አጥፍቶ ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ ለማፍረስ ነው፡፡

    • @lalaland4552
      @lalaland4552 หลายเดือนก่อน

      He didnot change shit
      100 thousands tigryans heroes payed with their life to topple derg
      Hayelom was hit with 6 bullets in diffrent places
      The political leadership of tigray are animals and thives who used and threw tigrayans to the garbage

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም የጋዜጠኛ ስራ ፣ ለታሪክ የሚቀር ስራ።

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤ሰብአዊነትን የተላበሰ ጀግና አባቱም ጀግና ለብዙዎች አለመንበርከክን ብተግባር ያሳዩ ጀግና አቦ !! Live long አቦይ ስብሓት!!❤❤❤

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew หลายเดือนก่อน +1

    ስብሐት ነጋ አረመኔ እና አለአግባብ ሰዎችን በጭካኔ እንደገደለ የቅርብ ሰዎች ነግረውናል።በዘር ላይ የተዋቀረ ፌደራሊዝም መስርቶ ወልቃይት ያሉ አማሮች ላይ ጄኖሳይድ ካስፈፀመ በሁዋላ ወደ ትግራይ ማካለላቸው ከሱዳን ጋር ለመገናኘት ሲሉ ነው አንቀፅ 39 በህገመንግስት አስቀምጠው ትግራይን ለመገንጠል የሰሜኑ የአገር መከላከያን ጄኖሳይድ አድርገውበታል።ለዚህ ሁሉ ፍርድ ሲገባው ዛሬ በነፃነት ቃለመጠይቅ ሲደረግለት መስማት ያማል።

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 หลายเดือนก่อน

    THE MAN .AMAZING ACT🎉❤

  • @saidFeleke
    @saidFeleke หลายเดือนก่อน +3

    ለግል ፍላጎት በድብቅ ዓላማ የስውን ልጅ አስጨፍጭፎ ትውልድን አጠላልቶ የራስን ደስታ ለማግኘት የሚደረግ ስግብግብነት እጅግ ያሳፍራል ሰዎች ለሰው ልጅ ነፃነት እራሳቸውን መስዋዕት የሚያደርጉ ሰዎች እንደት ያስቀናሉ ይህ ሰውን ግን ኢትዮጵያውያንን አስጨፍጭፎ የኢትዮጵያውያንን ሀብት ለመዝረፍ የተድረገ የክፋት ጥግ ይህ ለትውልድ ነፃነት የተደረገ አይደለም በጭካኔ ሰው ገሎ የሀብት ባለቤት ለመሆን የተደረገ ሩጫ መጨረሻ ላይ ደግሞ ሀብቱም ሥልጣኑም ይቀራል !!

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 หลายเดือนก่อน +3

    የሌቦቹ አለቃ በይ አቶ ስብሀት ትላለች እንዴ?

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 หลายเดือนก่อน

      Abiy be enbirkik siketah lemin wetiteh attagelm!!! Feri neh ! Leza new bechikona yemitnorew!!!

  • @gebeyaneshbeshah726
    @gebeyaneshbeshah726 หลายเดือนก่อน +1

    Don’t share your experience with anyone but your important people

  • @tesfayabraha5657
    @tesfayabraha5657 หลายเดือนก่อน +2

    አረመኔ ሠካራም ፋሽሽት ነው ስብሓት

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 หลายเดือนก่อน +1

    የጊዜ ጀግና እንጂ የወያኔ ጀግንነት ለአኢትዮጵየውያንአልተዋጠም ተንበርክከው በዐብይ ጦር ከጉድጓድ ተጎትተው ወደ አ.አ. መወሰዳቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። አጉል ሰውን አታጀግኑ። 🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mizaanberhane4002
      @mizaanberhane4002 29 วันที่ผ่านมา

      አንተ ብትሆን እንካንስና በ97 አመትህ በ25 ዓመታቹ ከቁም ሳፃንና ከእናታቹ ጉያ እየተጎተታቹ ስትወጡ አልነበረም እንዴ በደርግ ጊዜ. አንተ ጉረኛ አቦይ ስብሓትን ለመጠጋት እንደገና መወለድ አለባቹ

  • @user-ou8mx7qb4n
    @user-ou8mx7qb4n หลายเดือนก่อน

    The god-father of TPLF since its birth in 1976 who outlived his comrade-in-arms.

    • @veracity8968
      @veracity8968 12 วันที่ผ่านมา

      He is Shabia that is why Abiy released him under Isayas order ! His sister is Isayas Afework secretary

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ መጥፎ የኢትዮጵያ ጠላት

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 หลายเดือนก่อน

      You must be unreconstructed Amhara royalist

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 หลายเดือนก่อน

      Why do you say that?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน +7

    ተዋህዶን አከርካሪ ሰብሬአለሁ ብሎ አከርካሪው ተሰብሮ ከአውዜን ስሸለቆ በቃሬዛ ተዋርዶ የወጣ የትግራይ ጋተሎ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 หลายเดือนก่อน

      You must be blind not to see what is happening inside the ortho amhara Orthodox Church?

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese หลายเดือนก่อน

      የትኛዋን ኦርቶዶክ ወገባን ሠበራት ጠቃያን ኦርቶዶክሥ ወያኔ ከሚገዛን ሤጣን ይግዛት የሚሉትን አብይ ደሞ አደቀቃት ጥቁር ዶሮ መቅበር ቀረ ኦርቶዶክሥ ሢጀመር የሥብሀት ነው የሠበረው ግን የደብተራውን የተክለሀይማኖትን ሠባብሮታል

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 หลายเดือนก่อน +1

    yehi geday

  • @user-qs9bj9mc2i
    @user-qs9bj9mc2i หลายเดือนก่อน

    የክፋት ሐወርያ መሆንህ ገለፃ አያስፈልግም።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 หลายเดือนก่อน +2

    ግር፣ግርም የሚል ቃለ_መጠይቅ ነው?"ዕንታይ ጉዱ!!?"

  • @veracity8968
    @veracity8968 12 วันที่ผ่านมา

    አሁን ይህ ሰው እግዚአብሔር ፊት እንዴትስ ይቆማል ??? የሰው ነብስ በላ ዘራፊ እግዝዮ

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 หลายเดือนก่อน +1

    በሰው፥ደም፥እጁን፥ሳይሆን፥ገላውን፥የታጠበ፥አረመኔ፥ባንዳ፥የባንዳ፥ዘር፥ፈሪ፥ምርኮኛ።ከወፍዘራሹ፥የመንፈስና፥የማደጎ፥ልጁ፥አብይ፥ጋር፥የፍትሕን፥ፅዋ፥መጎንጨታቸው፥የጊዜ፥ጉዳይ፥ብቻ፥ነው።

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 หลายเดือนก่อน +3

    🤣🤣🤣ምርኮ ኛው ባንዳው በዳይበር ያለው
    ወንበዴው ስብሐት ነጋ
    አሁንም አለ ???🤣🤣🤣🤣

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 หลายเดือนก่อน +1

      Yes, do you have a problem with that ?0

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese หลายเดือนก่อน

      የተፈራን ማሞ ቅዘንና ሽንት በሡሪው አየንጂ የሥብሀትን አልታየም አሣምነው ሡሪው ላይ ሽንቱን ለቆ አየንጂ የሥብሀትን አላየንም ሥብሀትማ ታሥሮ ፊንፊኔ ሢገብ ኮራ ብሎ ሢጋራውን ኦያጨሠ ደረቱን ነፍቶ አለም አይቶታል ፍርድቤትም አማርኛ አልችልም ብሎ በግሊዝኛ ዳኞችን አርበትብቶ ከኦሥር በልጅ ልጆቹ ጀግንነት አሜሪካ ተደላቆ ኦየኖረ ይገኛል ኦንደተፈራ ቅዘኑ ኦግሩን ጠቅልሎ አቢቾን ሊሸውድ አልታየም ሊፈረጥጥ ገዱ ፈርጣጩ ኦሣት ጨምራችሁ አልፈረጠጡም ጀግና ትግሬው ሥብሀት

  • @samyy3559
    @samyy3559 หลายเดือนก่อน +1

    This mercenary achievement is destroyed ethiopia

    • @kibreabesey9582
      @kibreabesey9582 หลายเดือนก่อน

      Never no way!! Speak logically Ethiopians never know who exactly works for their country! እንደሴት ከአፍ በሚወጣ ቃል የሚደሰት ባይሆን ኖሮ እስኪ መለስ ነበር ለኢ/ የሰራው ወይንስ ይህ ህጻን?? ኢትዮጵያሱሳችን ነው ባሉበት ምላስ የውሸታቸው ብዛት! ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል አያዘወትርም ሲባል የነበረው መለስ ብዙ ሰራ!! ይህ እባቡ ደግሞ ትልቅ ህዝብ ለሚለው 120 ሚልዮን ህዝብ በተግባር ግን እንደሞተ ውሻ የሚቆጥረው ኢትዮጵያ ሲል እንባው ይቀድመዋል የተባለው አገሪትዋ ግን ምን ያክል ወወደታችእብደወረደች እይ!!❤❤❤

  • @king_savage5755
    @king_savage5755 หลายเดือนก่อน +1

    ሙርከኛው!!!!!

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese หลายเดือนก่อน

      ማ ኦንደአሠግድ መሠለክዴ ዘመኔ ሥንቴ ተማረከ ሥጋ ሢወረወርለት የሚሮጥ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜን በላብኝ ለናተ ለማይረባ ጦርነት ደማቹ ይፍሰስ አሁንም ለማይረባ ጦርነት ወጣት ዝም ብለህ ህይወትህን አትስጥ ለነዚህ ቆሻሻ