"ልጄ አትጨክኚብኝ! ... ልጆችሽ አይናፍቁሽም ወይ?" አስገራሚ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
- บันเทิง
በመጀመሪያ አቶ ካሳሁንን ማመስገን በጣም ተገቢ ነው ምክንያቱም ወላጅ የሚከፍለውን ዋጋ በሚገባ የከፈለ አባት ነው በመቀጠል የትናየት ደሞ የበለጠ የአባቷን ውለታ በአሥር እጥፍ የከፈለች የራሷን ህይወት ምንም ሳይመስላት ለዚህ ቤተሰብ መረጋጋት እና እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ ችግር ሳይገጥመው እንዲቆይ የራሷን ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከተች ጀግና እና ጠንካራ ሴት ነች እትየ ገነትም ፈጣሪ ፀሎትዎን ሰምቶ ልጅዎን በአይነ ስጋ ያሳየዎት ፈጣሪ የሁላችሁንም ፀሎት ሰምቶ በደስታችሁ ያሰባስበን ኢቢኤስንም ፈጣሪ ያክብራችሁ ይህን ታሪክ በቅርበት ስለማውቀው ነው ይህን ሁሉ የፃፍኩት ፈጣሪ መልካሙን ያሰማን ።
እርግጠኛ አይደለሁም ያየሁት ፎቶ የቆየ ነው ግን ተመሳሳይ ፈት ትግስት የምትባል ጫት የምትሸጥ ጅቡቲ ውስጥ አውቃለው .ነገር ግን ጅቡቲ ወደብ ሸገር ሆቴል አጠገብ እስኪ የሸገር ሆቴልን ስልክ ከሹፌሮች ጠይቃችሁ አሳን አስጠሩ.እኔ ከጅቡቲ ከወጣዉ 8 አመት አልፎኛል.
እግዚአብሔር እነዚህን ቤተሰቦች እንባቸውን አብስ እና በደስታ ጎብኛቸዉ 🙏🙏
እማዪዬ ጠላትዎ ያልቅስ ።ምነው እናቴ በሆኑልኝ እና እቅፍ ድግፍ አድርጌ የደስታዎ ምንጭ በሆንኩልዎት ምንኛ እድለኛ ነበርኩኝ ።እናቴ እኔ እናትም አባትም የለኝም እባክዎትን እናቴ ሁኑኝ እና እንደልጆችዎት የደስታዎት ምንጭ ልሁንልዎት ።ቸሩ መድሃኒያለም ልጅዎትን ካለችበት ተገኝታ ላዘንዎት ወደ ደስታ ይቀይርልዎት። ሺ አመት ነሩልኝ ።ሊቀ መልአኩ ቅደስ ገብርኤል እጥፍ ድርብ አድርጎ ሰላሙን ጤናውን እና ፍቅሩን ይስጥዎት ያድልዎት።አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የምስራቹን ይዞ በቤትዎ ይግባልዎት
ዛሬ በሀዘን እንደዚህ እኛንም እንዳስለቀሳችሁን
ሳምንት ቅዳሜ በደስታ አብረን ከጠፋችው ልጃችቱ ጋ ደስታችሁን ተካፍለን የደስታ ለቅሶ እናንባ🤲🤲🤲
የሳምንቱ ደስታ ይለያል
የሰው ልጅ ምን አይነት ተአምር ነው ጨርቅ የሸፈነን ግን በውስጣችን ስንቱን ይዘን ቆመናል የትናየት እና ዘቢብ አብረን ተምረናል ቲቸር ካሳሁንም ምርጥ መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቸር ያሰማን
የኔ እናት ሲያዛኑ እግዚአብሔር ይርዳዎት ከባድ ነው እባክሽ ለእናትሸ ሰትይ ድምፅሸን አሰሚያቸው አምላክ ይርዳዎት እግዚአብሔር እንባዎን ያብስሎት እናቴ !!!
ቅዱስ ገብርኤል እመቤቴን ያበስርው እንተንም አብስራችው መልክቱ ክመዳም ቅመም ነው ዮኒ. ለመዳም ቅመምች ክብር አለው እኔም ለአገሬ ያብቃይ እንጂ መስርት ብዙ ነው እና ዮኒ መይት እፈልጋልው
የኔ እናት እባዬ ይፍሰስ አይዞት ትገኛለች😭😭😭😭😭በሕይወት ያገናችሁ🙏
Amen
እና ወለጋ እያረዳችሁኋቸው ያሉት እናቶችስ
የእናት መከራ አይዞት እማዬ ያገኞታል እህቴ አንችም እናትሽን ታገኞለሽ እግዚአብሔር ካለችበት ቦታ በሰላም አምጥቶ ያገናኞችሁ ከአምላክ ትጨመርበት
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እመብርሀን እንባዎትን ታብስልዎት 😭😭😭💔💔💔🤲🙏
ኢንሻአላህ ትገኝለች አባታችሁው ጀግና አባት ነው የአባትነትን ጥግ አሳይቶል
ናርድዬ የእኔ ውድ ጎረቤት ዘመንሽን ሁሉ እንደፈለጋችሁት አውቃለሁ ምን አለ አምላክ በቃ ብሎ ባገናኛችሁ 🙏እውነት አባቴ ካሳሁን እናትም አባትም ነው ልዩ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለታለሁ🙏
selina ye nardin adrasha tisechignalesh
weyim yetitina
ኪዳነ ምህረት በሠላም ታገናኛችሁ የሠው ልጅ ብሶቱና ችግሩ ብዙ ነው እግዚአብሔር አምላክ በሠላም ያገናኛችሁ አይዞዋችሁ ትገኛለች
ሁፍፍፍ የኔ እናት አንጀት ሲበሉ ፈጣሪ ያገናኛቹ በሰላም 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያገናኛቹ 🙏🏽
ውይ ሳህልዬ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይጨመርበት ሳህልዬ እግዚአብሔር ታላቅ ነው በርቺ
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል በሰላም ያገናኛቹ የኔ እናት እመቤቴ በሰላም ታገናኞት እናቴ
የኔ እናት ፈጣሪ እንባቹን ያብስ። ደሞ ከእናቷ ጋር ትመሳሰላለች አምላክ ይርዳቹ።
እግዚአብሔር ይርዳችሁ! ለአባታችሁ ግን ትልቅ ክብር አለኝ! እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ😭😭
አይዞት የኔ እናት እግዛብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃቹ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኔ ናት እባዋትን እግዚአብሔር በደስታ ይቀይረው የልጆቹ አባት ጀግና ሰው ነው እንዲደርስ ያለ አባት ያብዛልን
የስንቱን እንባ ያበስ ፈጣሪ የዚህን ቤተስብ እንባ ያብስ እማ እኔን ሀዘኑ ከባድ ነዉ ለበጎ ነዉ ዛሬ መፈለጋችሁ
እማማዬ አይዞት ትገኛለች ብዙ ተሰፋ እንዳለው ያሳያል🙏
አይ የእናት መከራ😭😭😭 እግዚአብሔር ከቤተስቧ ጋር ያገናኛት አባትየው በጣም ጠንካራ አባት ነው ሊመስገን ይገባዋል
ፈጣሪ ፀሎታችሁን፣ ልመናችሁን ይስማችሁ።
የኔ እናት እግዜያብሔር ይርዳቸው 😭😭😢
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኛችሁ አይዟችሁ እመብርሀን እንባችሁ ታብስላችሁ
አለህ የገነኘቹ🌻🌼🌻🌼
እግዚአብሔር ይርዳዎት🙏❤️
እናቴ አይዞዮት አያልቅሱ በህይወት ያገኟታል እመቤቴ ካለችበት አምጥታ በሰላም ታገናኛቹ።
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ያገናኛቹ የእናት ነገር ያማል እሷም ያለችበትን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው አቦ አገናኝቷቹ እንባቹ ይታበሰ
ፈጣሪ ያገናኛችሁ
ወይኔ በእመብርሃን እማ የኔ እምባ ይፍሰስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይዞኝ እግዚአብሔር መልካም ነው ቸር ምስራችን ያሰማችሁ 🕯🤲🙏
Lo
O😊😊😊okkult
የዛሬ ሳምንት አላህ ያስደስተን እማየ እህቴ አብሽሩ አብረን የምንደሰት ያድርግልን ያረብ
እማማ አላህ ኸይር ያሠማችሁ
የኔ እናት መልካም እድል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
በናት በልጅ አይጨከንም በሰላም እንድትገናኙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይርዳችሁ
እግዚአብሔር በሰላም በህይወት ምትገኝልዎ ያድርግልዎት ለልጇም ደስ ባላት ኡፍ
እግዚአብሄር ያገናኛችሁ
አላህ ያገናኛችሁ
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ😢😢
ፈጣሪ ያገናኞቹ የኔ እናት አይዟት😭😭😭😭😭
አላህ ያገናኛቺሁ 😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም የገናኝቹ እናቴ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
እግዛብሄር 🙏ያሰባችሑትን ሁሉ ያድርግላችሑ 🙏
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ
ያረብ አላህ ያገናኛችሁ
አላህ ያሥገኝለወት የኔ እናት
እሪሜና ጤና ይስጠወት በሰላም ይገናኚቸሁ 🙏🙏🙏
እግዛብሄረ ያገናኛቹህ እማዪ
አላህ ያገናኞት ያረቢ😭😭😭🤲
የኔእናት በስላም ያገናኛቹሁ
ናርዲ እግዛብሄር ይርዳቹ
የኔ እናት እኔን አላህ በአይን ለመተያየት ያብቃሁ።
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳዋት እማማዬ እኔ እኩያ የሆነሽው እህትአለም
የኔ እናት እመብርሀን በሰላም ታገናኛችሁ 😭😭😭😭😭
አላህ ይርዳችሁ
የአላህ ልጅ ግን ምን ያህል ጨካኝ ነው በፈጣሪ አላህ ያስገኝሎት እናቴ አንባዎትን ያብስሎት የኔ አላህ
እመብርሃን ከነ ልጅዋ ቅዱሱ ገብርኤል ብስራት ያሰማቹሁ🙏
እግዚአብሔር ይርዳቹ ባለችበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቃት
ኡፍ የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ ውይ እናት እደዚ ስትሆን ማየት ከባድ ነው 😭😭😭😭 ኡፍ አላህ በሰላም ያገናኛቹ
እባክሸ የኔ እናት ካለሸበት አቤት በያቸው
አላህ ያሥገኝላችሁ
ኣደዋይ ማዓረይ ኣብሽሩ ፈጣሪ ኣሎ😭💔🙏
ሰው አይጥፋባችው ሞቶ መቅበር መታደል ነው ይሄው ወንድሜ ከጠፋ 20 አመት ሊሞላው ነው የት ወዴት እንደምንፈልግ ግራ ገብቶን ጠዋት ማታ ማንባት ሰርክ ኑሯችን ነው እባክህ ወንድሜ ኪዳኔ ደቻሳ ካለህበት አለሁ በለን እባክህን 😭😭😭
እቴሜትዬ የኔ አንባ ይፍስስ አብሽርኢንሻአላህ ትገኛለች
አላሁ አክበር እህ ውስጤ ተንሰፈሰፈ
የኔ እና ሢያዝኑ እግዚአብሄር ይርዳችሁ
እቴሜትዬ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል የኔ እናት እይዞሽ
አይዞሽ የእኔ እናት
ፈጣሪ ያገናኛችሁ ያረብ
ፈጣር ይርዳችሁ
እዝጋአብሄር ይርዳዎት አየ እናት
ያኔ እነት አላህ ያስደስታቹው አላህ የገናኛቹው የራብ
Emebete selam yagenagnachew betaam leb yenekall
አላህ ያስገኝላችሁ የኔእናት
እግዚያብሔር ይርዳችሁ
Nardeye yene enat evezabeher beselam yagenagnachu
Egziabher yerdachu emaye
አይዞሽ እማ ትገኘለች
የኔ እንባ ይፍሰስ ሆድና አንጀት የሚንጥ የእናት እና ልጅ የልጅ ልጅ መለያየት ለፍለጋ መንከራተት ለሞተ ሰው እርም ይወጣል ቁርጡ ያልታወቀ መላው የጠፋ ነገር እለት በእለት አለች ትመጣለችእየተባለ በሰቀቀን ማለቅ ትእግስት ካለሽበት ብቅ በይና አለሁ በያቸው ስለ እግዚአብሄር
😭😭😭💔💔💔እረእናትአታልቅስ ፈጣሪያግዛችሁ አስለቀሱኝ
የኔ እናት እሱ ይርዳቸዉ😢🙏🙏
😭😭😭😭😭😭ምንልበልአላህያገነኛቹሁ
😭😭😭😭😭😭አግዚአብሔር ካል አንቴን አንድ ቃን አገኛሎ ካትፋች 30. ዓመት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞዎት እማየ ፈጣሪ ይረዳችኋል ትገኛለች ።
አይዞሽ እማምዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ ዕናት ሁሌም ደስተኛ ትሁን ለቅሶዋን አንይ 😭የኔ እናትም እንዲሁ አልቅሳ አልቅሳ አይኗ ን አጠፋች ው 😢በልጇ ሄዶ መቅረት የተነሳ 😥እፍፍፍፍ
@@zulfana1457 ምን ማለት ነው?? 🙄😥
ደግሞ አንብቢ በደንብ መጀመሪያ
አይዞወት የኔ እናት እደምትገኚ ተስፍ አደርጋለሁ
እወነት ነው ተመለሽ ወደልጆችሽ ከባድ ነው መቸም እናት ሠይከፍት ልጆቻን ጥላ አትሄድም
ሁፍ የእኔ እናት እመብርሃን ታገናኞት 🙏🙏🙏🙏🙏እናታችን 😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያገናኛቹ እኔ በየሳምንቱ ማልቀስ ሆኗል ስራዬ 😭😭😭ያልሞተ ይገኛል
እግዚአብሔር ፡ያገናኛችሁ፡አዞን፡እናታችን
የአላህ አላህዋ አለሁ ብላ በቅረብ የገናኝችሁ 😢😢😢😢😢
እመቤቴ ማርያምሆይ አደራሽን እንባቸውን አብሽላቸው
እማዬ.አይዞት.ፅዮን.ማሪያም.ትርዳዎት
ወይ ፈተና
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
🥱🥱🥱🥱😭😭😭😭😭😭ignio meharene Kristos 😭🤲 Wolad amrira alekesech 🤲
YEsemayi amlak egziabhir yirdawut ayin leayin yagenagnewut
ዉይይይ ዛሬየተገናኛ የለም እደ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
በተረፈ አላህ ያገናኛችሁ
እኔም