"ሞቼ ነው የተነሳሁት!!...ዛሬ እኔ አላዛር ነኝ" ...እናት ልጇን አገኘች ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት //
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
እቺ እናት የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ/ ኤርትራዊ እናት እውነተኛ ማንነት ማሳያ ናት በየቤታችን በየአካባቢያችን ያየነው የሰማነው ባህሪያቸው ይህ ነው በአለው እና በሌለው ልጆቻቸው አድሎ የሚያደርጉ ከራሴ ከሚሉት በቀር የሌላውን ልጅ እንደ ልጅነቱ የማይወዱ ናቸው ነገር ግን ዘፋኞች ለንግዳቸው ብለው ስለ እናት በሚዘፍኑት ተፎግረን እና የጌታን እናት ማርያምን ስለ ምንወድ እንጂ አብዛኛዎቹ የተፈጥሮ ሕግ ሆኖ ሰለ ወለዱ እንጂ የእናት አንጀት ምናምን የሚባል ማንነት እንደሌላቸው እቺ ማሳያ ናት ልጅቱ ከማንነት ጥያቄ እንኳን እግዚአብሔር አሳረፈሽ ዮኒ በጣም እወዳለሁ አንዳንዴ ግን አታሽቋልጥ እቼ እናት ልጅቱን ልታገኝ የምትችልበትን 1001 መንገዶች ታውቃለች እረ እንደሁም አሁን ያለችበትንም ጭምር። ግን አትፈልግም
ከነ ክህፋቴ ከምሞት ብላ የመጣች ነው የሚመስለኝ የልጅቱ መጥፋት ሳይሆን መጉሳቆሏ እንኳን ደም እንባ ያስለቅሳል እንኳን አምላኬ የእናቶችን ማንነት በebs አሳየኸኝ እውነተኛ የኢትዮጵያ እናት ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም ነው ሰለ ህብረት አንባ ስታወራ በምናቤ ዉስጥ ያለቸውን እናት መስላኝ ስቅስቅ ብዬ ማልቀስ አማረኝ በአጠቃላይ እናት ልጅ ልትፈልግ የምትመጣበት እውነተኛ ታሪክ ቀርቶ ልብወለድ ቢሆንም አይመቸኝም።
ኸር የኔ እናት ልዮናት ቢኖረኝ ባይኖረኝ ።የአብዛሃኛዉን ብለህ አትጨፍልቅ ልጅም ቢሆን ለእናቱ ግድ የሌለዉ አለ አላህ ልባቺንን ቅን ያድርልለን እንጅ እናት መሆን አለመሆን አይዴለም ቁም ነገሩ አዛኝ ልብ መኖሩ እንጅ።
@@zeyenab የአብዛኛው እንጂ የሁሉም ብል ነበር ጨፈለክህ የምበላው አንቺም ከዕድለኞቹ አንዷ ሰለ ሆንሽ እንኳን ደስ አለሽ ለእናትሽም እረዝም ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለእኛ ደግሞ እንደ ዘይነብ እናትም አይነት አሉ የምንላቸው ይሁኑልን።
አላህ ይጠብቀን የልጆቼን ክፉ አያሳየኝ የነሱ ኩፋ በኔ ይለፍላቸው አላህ ከእድሜዬ ቀንሶ ይጨምርላቸው የናት ክፉ አለ ማለት ይከብደኛል
ትክክል ኣለ እንደ ኔ እናት😭😭😭
Betam betam newu yenate kifu yemir ye a1 a1 enate kefu masaya awure zegachign ediwu semeleketate min ayenete zemen lhy deresene yasebelale lijetu gin asazenechign
እናትየው እንደ ልጅቷ ስፍስፍ ስላላለች ቅር ብሎኛል ልጅቷ በአምባ ስነስርአት ስላደገች ደግ ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ይስጣት🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ትክክል እኔም ታዘብኩኝ
Awo wiy lij sitasazin ❤️
Kewichi silalimetach newa .
Dengeta new
እኔም ታዝቤያለሁ ያውም እምዬ... ምናልባት ልጅቷ ጎስቆል ስላለች ተጠራጥረው ይሆን? ከሆነም ዲኤንኤ ምርምራ ማድረግ ይችላሉ።
ልጅቱ አሰቴር ዘመንሸ ሁሉ የተባርከ ይሁን አንዲሁም ህፃናት አንባ ልጆች ምሳሌ ሆነሸ የአነጋገርሸ ዘይቤ አራሱ አጅግ ያኳራል አናትየዉ ግን ...ኦኦ ዲያሰፖራ ብትሆን ትደንሸብን ነበር ቲሸ እግዚያብሄር ልቦና ሰጠን 🙏
@@gutamesele5604 አሰቴር ጥሩ ተምሳሌት ነች አመሰግናለሁ ወንድም 🙏❤️
ክክክክ አወ ትሰግድ ነበር
እናትየዋ የጠበቀችው ዘናጭ ልጅ ነው መሰለኝ ብዙ አልተደሰተችም በዚህችኛዋ
ምን አይነት አባባል ዘናጭ ማለት ምን ማለት ከእዚህ በለጠ ውበት ምን ፈልገሽ ነው አርትፊሻል ጸጉር ነበር ለማንኛውም አለበባሷ ወርቅ ነው አምሮዋ በሩህ ነው
@@selam862 እኔማ ልጅ ልጅ ነው ብዬ ነበር ያሰብኩት ሂውማን ሄር ቢያደርግም ባያደርግም እናቷ ልጅቷን ከማግኘቷ በፊት የልጅቷን ምስል አይምሯ ውስጥ ስላው ስለነበር እንደዚህ አይነት ልጅ አልጠበቀችም
በስመአብ በጣም አሳፋሪ እናት 16ሻንጣ ጠብቃ ነበር
What does it mean zenach, how describe zeneta, the daughter is very natural, no makeup, ,no fake hair just naturaly beautiful .
And most of all she is very mature.
Please people don't judge people
እናትየው ብዙም ደስተኛ አይደለችም ልጅትዋ ደስተኛ ናት እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ
ወይ ጉድ ይሄኔ ልጅትዋ ዘንጣ ደና ሁኔታ ላይ ሆና ብትመጣ ቀውጢ ታረገው ነበር
ትክክል ።ልጅትዋ ናት እንስፍስፍ ያለችው።እናትየው ግን ትንሽም ድንግጥ አላለችም።ብቻ የሰው ልጅ ይገርማል ይደንቃል።እናትየው ለምን ደስተኛ እናዳልሆነች ሊገባኝ አልቻለም
@@saron20 ትክክል
አምራ ብታይ ወይ ዳሥፖራ ብትሆን ትቀውጠው ነበር ያጣን ማን ይወዳል ። የልጆቿን ለዚሕ ያበቃች እሧነች ።እቅፍ እንኳ አታረግም
But the mother is the one looked for her, maybe she is just shocked
ይገርማል ይቅርታና እናትየው ገና ልጇን አላገኘችም ገና ፍለጋ ላይ ነች እርግጠኛ ነኝ ለድርጅት ሥለተሠጠች ዲያስፖራ ነበር ፈልጋ የመጣችው ደሥተኛ አይደለችም ከሥቲዲዮ ሲወጡ አላውቅሽም የምትል ነው የምትመሥለው የማይሆን እልምሽን ትተሽ ይቺ ምስኪን የተጎዳች ልጅሽን በፍቅርሽ አክሚያት አሁን ላለችበት ብስቁልና ትልቋ ተጠያቂ አንቺ እናት ነሽ
ልጅቷ የእናት ፍቅርና የቤተሰብ ፍቅር ያንገበገባትናት እናት ግን ምን አይነት ልጅ ትጠብቅ እንደነበር ገርሞኛል፣ ድሃን ማንም አይፈልገውም፣ ልቤ አዝኗል በናትየውና በውንድሟ አቀባበል።
Ewnet new ygermal!!!!!!
በጣም ምንም አልመሰላትም ጥላት መኖሯ ሳያስ😔
Ke USA newa
እኔም ገርሞኛል
Tikikil
የእናትየው መቀዝቀዝ የልጅቷዋ ጉጉት እና እርካታ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ተሰማኝ ብቻ ህፃናት አምባ ቤተ እምነት እስኪመስለኝ አስተዳደጋቸው ግርም ነው የሚለኝ😍😘
አይገርምም
እናትየው ምን ሆናለች ከውጪ የምትመጣ ኑሮ ተመችቷት ዘንጣ ትመጣለች ብላ ነበር መሰለኝ ከእግር ስከራሷ አይታ እስከዚህም ሆነች ሳታያት ትሻል ነበር ካየቻት በኋላ እናትየው እስከዚህም ሆነች ይገርማል እናትም ሲጎሳቀሉ አትወድም ማለት ነው ስታለቅስ የነበረች እናት አቅፋ እንኳን አልሳሙቻትም ልጅቷ የሆነችውን ያህል እናት ተብዬዋ ስሜት አልሰጣትም አስመሳይ ይህቺ እናት አይደለችም ውጪ ትወጣለች ጥሩ ኑሮ ይኖራታል ብላ ነበር መሰለኝ የፈለገቻት ከመጀመሪያውም ጨካኝ ትመስለኛለች ሴትይቷ
ሲጀመር እራስ ወዳድ ባትሆን ኖሮ ህፃናት አንባው ሳይፈርስ ትሄድ እና ትጠይቅ ነበር እንደወንድ ወልዳ የጣለች ነች ልጅትዎ ግን ማን ነትዎን ስለማታቅ ደስብሎአታል
So true!!! Enam yemetetorat weye yemetredat lege felga newe ebs laye yekerbechew betam yasazenal !!! Alasedegechat mene albet legeto yefelge betgosakol betagezatena betenkebakebat kehun behola.
Correct
ወድምዬው ጋር ዝም አለ የጠበቀው እና ያገኘው አንድ አልሆነም።
ሴትይቷ እንዲህ አልነበረም የጠበቀቻት ከእግር እስከ እራሷ ካየቻት በኋላ ለመነሳትም ነው ያስጠላት ከነወንድምየው ጭምር ዘንጣ ብትመጣ ኖሮ ያዙኝ ልቀቁኝ ይሉ ነበር ሴትይቷማ ማንነቷ ነው የተገለጠው መጀመሪያ ስታለቅስ አልነበር እንባዋን ምን አደረቀው ጥቅመኛ እናትም አለ ማለት ነው ያሳዝናል
ኮለኔል መንግስቱ እድሜህን ያርዝመው ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥልን ልጆችህ እየመሰከሩልህ ነው ጌታ ይጠብቅህ ሀሳበ ብዙ ነበርክ ምን ያደርጋል
በጣም ጨካኝ እናት ነሽ እንደወንድ የወለድሽውን ጥለሽ እንደገና መጀመሪያ አልፎላት አገኝታለሁ ብለሽ ጠብቀሽ ነበር ደሀ እና ቆስቆላ ሆና ስላየሻት ያሳለፈችው መከራ ሊያስለቅስሽ ልታዝኝላት ይገባ ነበር እንደውም ልጅትዎ ብትሆን የፈለገችሽ እናትነኝ ብለሽ አትመጭም ይህንን በድፍረት እናገራለሁ
Kifu nat wech hager yalech mesluat neber kifu enat
ትክክል
በትክክል 😢😢👍👌👌
በትክክል።
ሸር*ጣ ነገር ነች ሴትየዋ።
አድስ ምዕራፍንና ይህ ፕሮግራም ማነው እንዴኔ በጉጉት የሚጠብቀው ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🙏
የአንባ ልጆች ላይ የሚታይ የመንፈስ ጥንካሬ ምን ያክል በፍቅር እና በስርአት ታንፀዉ እንዳደጉ ይመሰክራል።ከፍተኛ ምስጋና ለህፃናት አንባና ለኢቢኤሶች በሙሉ!!
⁴4
በትክክል ምሰጋና ይገባዋል ለሕፃናት አንባና ሰራተኞችና ለፕሬዝዳንት መንግስቱ ሐይለማርያም
Q
@@ווסיהברון እውነት ነው ምስጋና ይገባቸዋል
@@taybaa8158 እኔም የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ልጅ ነኝ አባቴ ወታደር ብርሃኑ አድገህ ይባላል ለወድ ሀገሩ ለኢትዮጵያ ዳር ደንበር ሲል ተሰውቷል ግን በሕፃናት አንባና ወደ ውጭ ሀገር ሄጀ መማር በጣም እፈልግ ነበር ነገር ግን እድሉን አላገኘሁም ቲፎዞ የለኝም ወይም የሚረዳኝ አልነበረም ሌሎች ገብተው ሰለተማሩ ደሰተኛ ነኝ ክብር ምሰጋና ይግባው ለሕፃናት አንባና ለሰራተኞቹ እና ለፕሬዝዳንት መንግሰቱ ሐይለ ማሪያም ነው የምለው
ዮኒ ተይዞ ይመርመርልን ከሰዎች ከፍ ብሎ ከመላእክት ዝቅ በሎ መፈጠሩ ይህንን ደግነት ለብቻው መሰጠቱ አጠራጥሮኛል ዮኒየ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወይ አናት ትግርማለች ከውች ጠብቃ ነበር አረመኔ ነች ምንም አልመሰላትም ልጅቱ አሳዘነቺኝ 😥
ትክክል
እናትየዋ አሁንም ፍለጋ ውስጥ ያለች ነው ምትመስለው ሌላ ታሪክ ውስጥ ናት ።እባክሽ እናትየዋፍቅር ስጫት ገንዘብ ምንም አይሰራም ዋናው ፍቅር ነው ።ምንም መርዳት ባትችል እንኳ ልጅ ራሡን መቻሉ ክብር ነው ላንች
ይገርማል በታም እራስዋን ወልዳ እንደዚ ሁና ስታያት ይቅርታ መጠየቅ ነበረባት እንደውም ያሳያፍራል በታም
ይቅርታ ኣትጠይቅም አንዴ አናትየው?ወይ ሰው
😂😂😂😂ኧረ ተው. ምን ጉድ ነው ባአላህ
እናቷ ግን ምነው ደስታዋ አልታየም ልጅቷ በጣም ነው የተደሰተችው እንኳን ደስ ያለሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ የአምባ ልጆች በጣም ደስ ትላላቹሁ
የመላኩ ፍቅር አሁንም ይብዛልሽ የስሙ ትርጓሚ ማን እንደ እግዚአብሔር ነው ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ
እናትየው ልጇ ጠፍታባት የተገኘችላት እናት በፍፁም አትመስልም ይገርማል :: ከመጀመርያውም ማሳደጊያ ያለች ልጅ አለችኝ ብላ ለአንድም ሰው ተናግሬ አላቅም ማለቷ ገርሞኝ ነበር :: ለማቀፍ ቀርቶ ለመንካት የተሳቀቀች ትመስላለች :: " ከሌለህ የለህም " አለ ጥላሁን ገሰሰ !!! ለካ ከሌለህ , ከተቦሰቀልክ , ካጣህ እናትም አትፈልግህም :: ያሳዝናል :: እንዳንቺ አይነት እናት ብትመጣም ብትቀርም ጉዳት የለውም !!!
አይይይይ አበሻ ሁሌ ለፍርድ አንደኛ ኧረ ሼም ነው💔💔💔
የታመንሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መላኩ ሚካኤል አይለይሽ የኔ እናት 🥰እናት ግን ልቦና ይስጥሽ
😂😂
እናት ግን ምን ሆና ነው ደስተኛ አትመስልም ልጇ በጣም ደስተኛ ነች. እናትም ሲኖርህ ነው ምትወድህ የሚለውን አባባል አንፀባረቀች ምናልባት የጠበቀችው ከውጭ እንድትመጣ ይሆን ?
ሳህ ሱባሀን አላህህህ
ዲያሰኘራ ነበራ የጠበቀችው እች አሰመሳይ💔💔💔💔
በጣም ነዉ የምታበሳጨዉ
እናት እንደ ጓጓችው አይደለም ልጅን ስታገኛት ለማንኛውም ደስ ብሎኛል
መጀመሪያም የዛችኛዋ ነው የምታፈላልገው የነበረው
Lek nashi enateyaw yetebakachwe kawech agare naw
ትክክል
እናትየዋ የጠበቀችው እደዚህ አይደለም ከውጪ ነበር የጠበቀችዝ
@@SarahSarah-hy2hh አይገርምም አስተያየታቸውን እራሱ ያናዴል
እናትየዋ አንጀቴን አቀላጠለችኝ በእውነት ስሪስ ሁና ነው ልጆን የተቀበለችው ልጅቶ ግን የኔ የዋህ ፈጣሪ ሁሌም ከአንች ጋ ይሁን የኔ ምርጥ እናቶ ግን ፈጣሪ ልብ ይስጣት
ልጅትዎ ግን ታሳዝናለች ዝዎይ ህፃናት አንባ መግባትዎን ከሰማች በሆላ እናትዎ ሄዳ መጠየቅ ትችል ነበር ራስወዳድ ነች አሁንም ልጅትዎ ነች እንጂ ደስ ያላት እናትዎ ምንም አልመሰላትም
ትክክል መጀመሪያ ስታለቅስ አልነበር ለማስመሰል ተጎሳቅላ ስታያት ልታቅፋትም ቀፋት ነበር በጣም እራስ ወዳድ እንደሆነች ታስታውቃለች ዘንጣ ኑሮ የደላት መስላ ብታያት ትጠመጠምባት ነበር እናት እንዲህ ከሆነች በሌላ ለምን ይፈረዳል
ለፍርድ አንቸኩል ድንጋጤ አለ ለመፍረድ አንቸኩል 🤔🤔🤔ዝምታ ጥሩ ነው
ትክክል ብለሻል እኔም እዛ ነው ያደኩት ብዙ ናቸው ልጆቻቸው እዛ እያሉ የማይፈልጉ ወላጆች
ሴትየዋ ደስተኛ አትመስልም አስታዋይ ነሽ
@@tadlaal9123 በጣም ማማየ እናት የወለደች ለልጆ ያላት ስሜቱን ታቃዎለች
@@Tube-zu5ff እውነት ነው የኛ ሠው ሥሜቱ ሣይገባው መፍረድ ቀላል ነው ልቦ ይሥጠን ብቻ የመሥቀል ለት አንዳ ጋደኘየ ከምትሠራበት አገር ልትሣፈር ከቤት ወጣች ቤተሠቦቻ እሩቅ ሥለነበረሩ አንድ ይቱበር ተቀበለኝ ብላ ጠየቀችው እሡ እንደዚህ የሚቀበል ነው እናም አየር አመለጣት ትራንዚት ሥለነበር የፃፉት ኮሜንት በጣም ያሣፍራል ጁንታ ናት ወንድ ጋር ሄዳነው እረም ፦፦፦፦
እንካን ደስ ለሺ እህቴ ክብር ለመከላከያ ክብር ለፍኖ ለኛ ብለው በየቦታው ለሚዋዴቁት
አሜንአሜን
Fano 😂🙏
የህፃናት አምባ ልጆችን ሳይ ከምንም በላይ ኢትዮጵያዊነታቸው በጣም ያስቀናኛል በጣም ነው የምወዳቸው በርቱልኝ!!!
የአምባ ልጆች በጣም በተጠናከረ ሁኔትታ ልትሰባሰቡ ይገባል በጣም ደስ ትላላችሁ
እናትዋን ብዙ ደስአላለችኝም አላውቅም ይሄ የኔ እስተያየት ነው ብዙ ጊዜ የአንባ ልጆች ከውጭ ነው የምኖሩት እና እናትየው የጠበቀችው ከውጭ የሚመጣ ነበር ይመስለኛል ስትመጣ ምስኪን ልጅ እንግዲህ ልጅሽ ናት መቀበል ነው
ትክክል
እንዲህ አይነት እናቶችን ሳይ ያለ ምንም ረዳት 4 ልጆች ብቻዋን ያሳደገችውን እናቴን ይበልጥ አከብራታለሁ። ይህ ፕሮግራም የልጅቷ የዘመናት ፀሎት የተመለሰበት እንጂ የእናትየው ሁኔታ ግራ ያጋባል
የአምባ ልጆች እጅግ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ, በተለይ ሀሳባችሁን ስትገልፁ ሁለታችሁም አንደበተ ርትኡ ናችሁ,
እናመሰግናለን
አመስግኛለሁ ከወገቤ ዝቅ ብዬ
በጣም ትክክል ፍቅራቸውስስስ
የኔ ውድ ልጅቱ በጣም ነው የምታሳዝነው የልብሽን ይስጥሽ የቤተስብ የእናት ፍቅር የጣማት ናት እናትየው ግን ብዙም አልጓጓችም ድሀ ማን ይፈልገዋል😥
ይቅርታ እናትየዉ ግን ከምር ናፍቆት ጎድቷት የነበረ አትመስልም ልጅ ስለነበረች ሳይሆን ስሜት የላትም የጠበቀችዉ ከዉጭ ነበር እንድትመጣላት የገመተችዉ ጭራሽ አብሮ አደጓን ወይም ጎረቤትዋን ያገኘች ያህልም አይደለም ደስታዋ ጭራሽ ማዉራት አቆሙ አዉሩ ተብለዉ ያሳፍራሉ እናትየዉ መድረኩን አቀዘቀዙት ልጅየዉ እንኳን ደስ አላት ከማንነት ጥያቄ ተገላገለች በቃ ሌላዉ የናቷ ይቅር እቅፍ አርጋ አልሳመቻትም ጨካኝ ፊት ነዉ የምትመስለዉ ማለት በግልጽ ይታያል የናፍቆት እንባ ይቅር የገዛ ልጇን አግኝታ እንዴት አገላብጣ አትስማትም በሚለዉ ነው
ትክክል
Right ✅ yegermel
ትክክል
Sure
Erebakashe..endezhe ayebalem...yeker yebeleshe ahune enea edanebebekut lejetwa yehen betanewbew mene edemifetr megemet ayeketem. Kechalesh delete (atefiew) .
Lebona yeseten!
እናትየው ሀብታም ልጅ ነበር የምትፈልግው ልጅቷ ግን እንኳን ደስ አለሽ
የሚገርም አጋጣሚ ለካ ደስታ ትንሽ ነው እናት ብዙ አመት የተጨነቀችበት በአንድ ቀን ተፈታ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ።
ዘመድም ባዳም የሚወድ እኮ ሲኖርህ ብቻ ነው ብቻ እንኳን ደስስ አላችሁ
በትክክል ፀጉሯ አይታ ደሥተኛ አይደለችም ልጅቷ በጣም ታሣዝናለች እናት ኖረዋት እንደሌላት ሆና አድጋ
በትክክል 😢😢😭😳ይገርማል እናት ተብየዋ ምንም አልመሠላት እእእእ ሁሉም ጥቅመኛ
ሳህ
ልክ ነው ሁሉም ባይሆን። እኔ ግን ጎስቋላው ልጄ ነው አንጀቴን የሚበላኝ።
እናት ተብዬዋ ጨካኝ ናቸው ብዙም ስሜት አልሰጣቸውም
እንኳን የወለዱ ከዚህ በፊት
የሚተዋወቁም አይመስሉም
የኔ ወርቅ እህት አስቴር አንቺ ምግባረ መልካም ፍልቅልቅ ደስታሽ ለሁሉም ይጋባል።
የአንቺን አይነት ቅን ልብ ያለው ያገኘ ምንኛ የታደለ ቤተሰብ ነው።
" ያን ያህል ዘመን አድራሻዬ እየታወቀ ለምን አልጠየቃችሁኝም? ክረምትስ ለምን እናንተ ጋር አላረፍኩም?" አላልሽ ።
በጊዜው ሲመጡ " አሜን እልልልልልልል!" ብለሽ ተቀበልሽ።
ምናለ EBS ታዳሚ ሆኜ አጠገብሽ በነበርኩ እና እቅፍ አድርጌ በሳምኩሽ።
እንኳንም አንባ አደግሽ በስነምግባር የታነፁ ሺህ ወንድሞች ሺህ እህቶች አሉሽ።
የአንዱ ህመም ሌላው የሚሰማው።
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። እንደእናንተው አይነት ልዩ ስነምግባር ያላቸው ትውልድ ተኩ።
ወቃሾች ተው እናት አሁን ደንግጠዋል በእቅፍ የሰጧት ልጅ የህይወት ትግል አጎሳቁሏት ራሳቸውን አክላ ታየቻቸው ።
የጥፋተኝነት ስሜትም ይኖራል።
በዛ ላይ ግማሽ ተስፋ መቁረጥ በግማሽ ብስጭትም አለ።
ጠፍታ በቀረችው በቅርበት በሚያውቋት ልጃቸው።
ጊዜ ይፍታው።
የኔ አምባ ሰላምሽን ያብዛልን ለምለሚቱ አምባ
ያሳዝናል በጣም ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን አሉ ልጅቷ ከእናትየው ይበልጥ አርጅታለች ለዚህ ነው እናትየው ደንግጣ ዝም ያለችው😥😥
የብፁዕ አባታችን በረከት ይደርብሽ የኔ አፈ በረከት ።
ስለሁሉም ነገር አምላካችን የተመስገነ ይሁን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር
ፍትህ ለራያ እና ለወለጋ ወገኖቻችን😭😭😭🇪🇹💚💛❤
Amen esu yedenge mareyam lije fetewn yestachew
አስቴርዬ አሜን አሜን አሜን ምርቃትሽ ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አለሽ ከእነ ቤተሰብሽ ebs ሁሌም ጥሩ ነገር እንደምትሰሩ ፈጣሪ ይስጣችው 😍😍😍😍
እናትየው ሀብታም ልጅ ነዉ እየፈለገች ያለችው
እኔ ከሰዎቹ ደስታ በላይ ዮኒ እና ፀዲ ደስታን ለመካፈል ያላቸው አባበል
እናት ልጅነቷን አላመኑበትም እንደሆነ አልገባኝም ግን ደስተኛ አይመስሉም! ልጅቷ ግን በጣም ደስተኛ ናት! ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው!
🙏🙏🙏🙏
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በርቱልን የአምባ ልጅ በመሆኔ ኮርቻለሁ አምባን በገባቹህ ልክ ገልፃችሁታል እናመሰግናለን
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የተጨነቀች ንፍስ እረፍት ስታገኝ ማየት ያስደስታል።
The Best thing Mengestu Hailemariam did was the Amba. He Educated them well. They are articulate.
ኢቢኤስ እናመስግናለን ።እንኩን ደስ አለሽ የአምባ ልጆች ዘመድ የጠማቸው ናቸው እንኩን እናት አግኝተው የመራሽን ሊቀመላኩን ያዥ አይዞሽ ይህ የህይወትሽ ሌላኛው ምዕራፍ ነው እና ተረጋጊ !!!
አባታችን በረከታቸው ይደርብን ምርጥ ተዋህዶሆ አፍርተዋል አሜን
እባካቹ ኣስቴርን ህንርዳት ህናትኘዋን ተዎት።
ስልክ ቁጥራን እንዴት ማግኘት ይቻላል ያቅማችን እንርዳት
eshi ensebase ena
akawentun tlakln
እህቴ እንጀቴን በላሺ አሜን፫ አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ
እንኳን ደስ አላችሁ ልጅቱ ሚስኪን የኔ እናት እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ እህት
ምን አይነት ዘመን ደረሰ እናትየው በጣም ነው ምትገርሚው ደስታ አይታይብሽም
ከናትየው ይልቅ ልጆቷ ነች የተደሰታቸው የሌለውን ሠው ማንም አይወደውም እሔኔ ዘናጭ ሆነ ዘበናይ ሆና ብትመጣ ኖሮ 10 ጊዜ ይስሟት ነበር አይ ድህነት ወንድም የወም እንደዘው ምነው ባልተገኝች ላትራዳን ነገር ያሉ ነው የሚመስለው እናትየው ምናለ ትንሽ ለሰው ብላ ብታሰመስል በስመአም የሚያስጠጋትም አይመስለኝም
ልክ ነሽ ጎበዝ በደንብ አስተዉለሻል!! ልጅቱ ግን እግዚአብሔር ይባርካት እስካሁን ጠብቆ እዚህ ያደረሳት አምላክ ያዉቅላታል
Aygermm wey enatim weretega tihonalech besemam endew zim yihene habtam bithon bila new meseleg filega yemetach
አይገርምም እኔም አልኩኝ እናትየው ደስተኛ አይደሉም
የኔ እህት እንካን ደስ አለሽ
ትክክል እውነት ነው የምታስጠጋትም አትመስልም እናትየው እናት ለዚህ ያህል ጊዜ የተለየቻትን ልጇን ስታገኝ እንዲህ ነው እንኳን ልትስማት ልታቅፋትም ግድ ሆኖባት ነው ያሳዝናል
ማሻአላህ አቦ ሁሌ የደስታ እምባ እናልቅስ የመከራ እና የሰቆቃ የሀዘን በቃ ይበለን እንኩዋን ደስ ያላችሁ ኢቢኤስ ትለያላቹ
አሜንውዴ
መበተን የሌለበት ድርጅት ነበር ህፃናት አምባ ( የልጆቹ አስተዳደግ ስርአት ደስ ሲል❤❤❤❤)
ኢህአዴግ ወያኔ አገሪቱን ሲቆጣጠር በተለያዩ ከተሞች በኢትዮጵያ የነበሩትን ህፃናት በተናቸው
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 👏
እውነት የህፃናት አምባ ቆይታ እኮ በጣም የተሙዋላ እና የተስተካከለ ነው እዛ የነበሩ ልጆች ሴትም ወንድም የአምባ ልጆች ጉዋደኛ ነበረኝ እና ልክ እኔ በቦታው እንደነበርኩ ነው የሚሰማኝ አሁንም ልክ በዛን ሰአት እንደነበረው አይነት ህፃናት አንባ ቢከፈት የኔ ህልም ነው እርዳታ የሚፈልጉ ብዙ መንገድ ላይ የሚወለዱ ቤተሰብ የሌላቸው እናት አባት የሞቱባቸው ህፃናት መድረስ ቢቻል በጣም ሀሪፍ ነበር
እዉነት ነው እኔም አንድ በ እዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ የ ጭን ቁስል የሚል መፀሐፍ አንብቤ ነበር ኮሎኔል መንግስቱን ምን ያክል እንደሚወዱት በየጊዜው ድንገት እየሄደ እንደሚጎበኛቸው ..መፍረስ ያልነበረበት ተቁአም ነው ::
ያሁኑ መንግስት እንኳን ሊሰሩ ማረዱንም በተወልን ይሔ አጋንት የሆነ ሰዉዬ
ልጅቷ ታሳዝናለች በፍቅር ስላደገች ውስጧ ፍቅር አክብሮት አላት የናትየዋ ሁኔታ አልገባኝም የጠበቁት ሌላ ነበር መሰለኝ
በጣም ልቤን ነካኝ አዘንኩ የአምባ ልጆች በውጭም በሐገር ውሥጥም ያላችሁ አውቃለሁ ፍቅራችሁ ልዩ ነው ሕብረታችሁ ለሌሎች ምሣሌዎች ናችሁ ይህች ልጅ የተጎዳች ናት ለናንተ ልተዋት ትችላላችሁ:: በአንቺ በእምነትሽ በፅናትሽ በብርታትሽ ተማረኩ እናትና ልጇ አይለዩሽ
እግዚአብሔር በጊዜ ሁሉ ውብ አረገው 🙌 እህቴ እንኳን ደስ አለሽ አሜን ፫ በፀሎትሽ አስቢን የኔ መልካም ❤🕊 እናታችን 😌
የሰዉ ልጅ መገናኛዉ አይታወቅም በስደት መኖሬን እረስቼ በጉጉት ያየሁት ፕሮግራም ነዉ እንኳን ተገናኛችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 🙏 እንኳን አደረሳችሁ ለጊሸኗ 🙏🥰ማሪያም 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ወይ እቺ ማርያም ግን ስንት ናት🤣
@@eyeab9203 ቁጥር የላትም ብዙ ናት ማርያም
እኔ ምለው ስንት ማርያም ነው ያለችው ብለህ ብለህ ለጊሸኗ ማርያም እኔ የማውቃት የኢየሱስ እናትን ማርያምን እስራኤላዊቷን ነው
Ante azege
የኔእህት እንኳን ደስ ያለሽ ከቤተሰብ ተለይቶ ማደግ ከባድነዉ እንኳን እናትሽን አገኘሽ የኔናት የዋህነሽ እናቷግን ብዙደስተኛ አይደሉም ብዙ እናቶች ለረጅምጊዜ ከልጆቻቸዉጋር ተለይተዉ ሲገናኙ በጣም ይደሰታሉ
ዩኔ እግዛብኤረ ይባረክህ በስው ድስታ ፌትህላይ ይሜታየ ከስውዋቹ በላይ ይታያል ክረ አባቴ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
ዮኒየ የተለየህ ነህ ሀቂቃ የሠወች ደሥታ በጣም ያሥደሥትሀል
እኔ ግን አስቴር አቸቴነው የበላችኝ የምር ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር አለ እናት ብዙም ደስተኛ የሆኑ አይመስለኝም ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መገናኘታቹሁ ነው በለጋ በማንነታቸው ብቻ ተለይተው ለሚገደሉ ወገኖቼ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
May God bless Aster abundantly! She has a good manner.
በባለቤቴ እንደሚነግረኝ አቡነ ጎርጎሪዎስ በእውነት ቅዱስ አባት ነበሩ ዙዋይ በየ ቤቱ እየዞሩ ልጆች ወስደው ዝዋይ ገብርኤል ገዳም ያስተምሯቸው እንደነበር የአቡነ ጎርጎሪዎስ ፍሬዎች ዛሬ በሀገራችን በተለያየ ሙያ ተሰማርተዋል ዶክተሮች ኢንጂነሮች ናቸው የአባታችንን ነፍስ በአብርሃምና በሙሴ እቅፍ ያኑርልን ።
ሲጀመር ይህች እናት ተብዬ ልጅ ነበርኩ ያኔ የምትለው የእናትነት ባህሪ አይደለም ሲቀጥል ፀጊና ዮናስ ጥያቄ ስትጠይቁ ትለሳለሳላችሁ አምባ ሲበተን ብቻ ሳይሆን ከመበተኑ በፊትስ ይህች ሴት ለምን አልፈለገቻትም? አስቴር ውጫዊ አካሏ የተጎዳ መስሎ ታይቶ ይሆናል ውስጧ ግን የምታመልከው አምላኳ ሙሉ ያደረጋት ሴት ናት። ስልኳን እዚህ ላይ ፖስት ብታደርጉት በአንድ ሌሊት ሚሊየነር የምትሆን ልጅ ናት። በአለም ዙሪያ ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አሉ። ሴትዮዋ ግን እንኳን እናት የእንጀራ እናት እንኳን አትሆንም።
ebs እየሰራችሁት ያለውን መልካም ስራ በቃላት የሚገለጽ አይደለም። በርቱ።
may God bless you too leady you are generous
እኔ እናቴ መገናኛ ያለው አንባ ነበር የምትሰራው እዛ እሄድ ስለነበረ እንደ ቤተሰብ ነው የማያቸው ስወዳቹ ፍቅር ናቸው የአንባ ልጆች
የመገናኛ 24 ቀበሌ ያለው ዝዋይ ህፃናት አንባ ቦታው ይለያያል።
@@sdt3004 አውቃለሁ ግን ሁሉም የአንባ ልጆች አንድ አይነት አስተዳደግ ነው ያደጉት ለዛ ነው ፍቅር ናቸው ያልኩት
ምናልባት እናትየዋን ሰምታችሁ ከሆነ የመርሳት ችግር አለብኝ ስትል ነበር ስለዚህ አትፍረዱባት ምናልባት የውስጦን እንደ ሌላዉ እናቶች መግለፅ የማችልበት ነገር ይኖር ይሆናል እና አትፍረዱባት አስቱዬ የኔ እናት የብፁዕ አባታችን ልጅ ያሳደገሽ መለአከ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልሽ እስከ መጨረሻዉ የታመንሽለት አምላክ እስከ ቀራኒዮ ድረስ ያዝልቅሽ❤❤❤💔
እኔ በማድዬ ሞት ተቃጥያለሁ ተውኝ ሁሉ ከባድ ነው አገራችን ምን ይሻላል ወገን ሞት እኮ ተለማመድነው 😢😢😢
Eneme tekateyalehu😭😭
😭😭😭
ልጅቷ የእናት ፍቅርና የቤተሰብ ፍቅር ያንገበገባትናት እናት ግን ምን አይነት ልጅ ትጠብቅ እንደነበር በጣም ገርሞኛል፣
ልጅቷ በጣም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ትመስላለች እግዚአብሔር ከእህትሽና ከወንድምሽ ያገናኝሽ ይሄኔ ከአሜሪካ ብትመጣ ኖሮ ስፈልግሽ ይሄን ሁሉ አመት ብለሽ እንደ ሌሎቹ እግሯ ስር ትንበረከኪ ነበር ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል
ማርያምን እስከዛሬ ካየኋቸው ባለ ታሪኮች ብዙዎችሁ ያስለቀሱኝ ናቸው እኒህ እናት ግን አናደውኛል ነው እንዳሰብኩት ሰትዮዋ ልጆች ውጭ ሔደው ይሆናል ብላ ነው የፈለገቻቸው በጣም ታሳዝን አለች እናትየዋ
የአባ ልጆች በጣም ነው የምትመሠገኑት
መገናኘታችሁ ደሥ ይላል ምናለ እናትና ወነድም ፍቅራችሁን ብታሣዩዋት እህቴዋ እንኳን ደሥ አለሽ እናትሺን ስላገኘሽ
እናትየዋ የጠበቀችው ከውጭ ነው ምን አይነት ሰው አለ
እናቲቱ እርጉም ትመስላለች ልጂቱ ታሳዝናለች
Kene wendemuwha enatiyewume eregime nachewu desetega ayedelewumn
ህፃናት አምባ የነበሩ ልጆች እንደቤተሰብ ናቸዉ ይህን ያወቅኩት ነብሷን ይማረዉና የሰናይት ብርሃኑ ታሪክ የሆነዉ የጭን ቁስል የሚለዉ መፅሐፍ ካነበብኩ በኋላ ነዉ። አምባዉን በስህል ያሳያል ያሳዝናል ያስገርማል ካገኛቹት አንብቡት የጭን ቁስልን
ትልቅ ሰው ናት ልጅቷ እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እህቴ እንኳን የእናትሽን ዓይን ለማየት ኣበቃሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን!
ልጂቱ አንጀቴን በላይው እናቲቱግን ባላቅም ግራ አጋባችኝ የዉስጡአን የሚያቅ እግዚአብሔር ነው እሩሩ እናት ያድርግሽሽ ልጂሺን የምረጂ ያድርግሽሽ.
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለግሸን ማረያም አደርሳችሁ
በጣም ደስ ይላል እንኳን ተገናኛችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሜን ሀፍተይ መአረይ
እነዚህ የሕፃናት አምባ ልጆች ፋቅር ናቸዉ ,
እናትየው ላይ ብዙ ደስታ አይታይም እንደኔ ልጅቷ ግን ምስኬንዬ ትባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ ደሃ የኔ ከርታታ! ምን ዋጋ አለው ከልጅነትሽ እስካሁን ድረስ ከማትወድሽ እናት ተፈጠርሽ። እንደው ለስሙ እንኳን አገኝሻት፣ እናትየው እንኳን ልጇን ስታገኝ የእናትነት ናፍቆትም አላሳየችም።
እኔስ እናቴ ወርውራኝ ብትሄድ አባቴ አቀማጥሎ አሳድጎኛል። ይብላኝላቸው ለጨካኝ እናቶች።
እናትኛዋ። የጠበቀችው ኣብታም ነው። እባካቹ የልጅቶን ስልክ ህንረዳታለን።
ስልክ ቁጥራን ኢቢሲዎች ቢሰጡን ያቅማችን እንረዳታለን
Thank you, yenenat I'm thinking the same thing
አዋ እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
ውይ የእናትየው መንሰፍሰፍ የት ገባ ዋናው የኔ እህት እንኳን ደስ ያለሽ
Enkuan des alachu, Fetari yemesgen, vary mature young lady, she have good manner. God bless you all
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አንድ አንድ ጊዜ እንባ ስሜትን ይናገራል እኔ የሚገርመኝኮ እኔም በዴስታ ከእነሡ እኩል የማለቅሠው ነገር ነው አንድ ጆክ ውሀ እምባ ነውኮ የማፈሠው ኢቢኤሶች ከልቤ ነው ለእናንተ ያለኝ ክብር ተባረኩ ዮኒ የኔ የዋህ💔
እናትዮ ምንም ደስተኛ አትመስልም ይሄኔ ውጭ ምትኖር ቢሆንማ ያዙኝ ልቀቁኝ ትል ነበር ፣ልጅቷ ምስኪን ነገር ናት
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ❤️❤️❤️👍👍🙏🙏🙏🙏
በመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን ትልቁን ድርሻ እግዚአብሔር ይውሰድ ሁለተኛ ምስጋና አባታችን መንግስቱ ሀይለማርያም ምስጋና ይገባዋል የድንግል ልጅ ይከበር ይመሰገን።
እውነት ነው
EBC እንባ አባሽ ናችሁ በርቱልኝ ፀግዬ ዮኒዬ