ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በባለፈ ሳምንት እያለቀስኩ ነበር ያደመጥኩት በጣም እሚያሳዝኑ እናት ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ ልጅዎትም ትገኛለች አይዞዎት
የኔ እናት በጣም አንጀቴን ነዉ የበሉኝ 😭😭😭😭😭 ንግግሮት ምርቃቶት ተስፋዎት 😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ከልጆትም ጋር ያገናኞት እነዚህን ቤተሰቦችዎትን ያገናኘዎት እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤😊❤😊❤❤❤❤
ጸጊ እና ዮኒ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ኑሩልኝ:: ምርጥ ሚለው ቃል አይገልፅም ::
ወይኔ እማማ እንካን ደስ አላችሁ አልሀምድሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለሆነው
Amen Amen🙏🙏🙏
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ. Dabo tyalesh tarike eytngre
አዎ አልሐምዱሊላሓ በጣም ያሳዝናሉ ወላሒ ያረብ 8አንዷ ብኖር ጠፋች ያአላሕ ፈረጃህን
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
የሃድራ ፋውንዴሽን ተቀላቀሉ th-cam.com/video/Hiolv781awc/w-d-xo.html
ብዙ የሚአሳዝን ታአሪክ ሰምቻአለው እደማማ ግን ያስለቀሰኝ የለም የወላድ መሀል መሆን ከባድ ነዎ እፉፉ እኳን ደስ አለወት
እኔም እጅግ አስለቀሱኝ!!
በጣምምምምምም
በጣም
ደምሩኝ ፕሊስ
የሚያስለቅሰኝ ፕሮግራም ከebs ላይ ቅዳሜ ከሰአት የጠፉ ቤተሰቦች ደስታ እና እሁድ አድስ ምዕራፍ ነው በጣም የሚያስለቅሰኝ እንኳን ደስ አሎት😢
Betasb lamnyliny maare Madiyee
@@obsinantube6914 ድምሩኝ
መዲ ደምሪኝ
@@ummabdllahtube1555 Eshi maare😍 Achim Damern
ጀግና የሆኑ እናት ፍቅር ያለው እውነት ያለው እናቶቻችን አያቶቻችን ጋ ነው እድሜሆት ይርዘም
ኢቤሶች በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት የወናስና ፀገነት ከነመላው ባልደረቦቹ ጭምር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
አይዞሸ ኢቤሶች በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ
ሰው በትንሽ ነገር ያማርራል የእናታችን ግን ይለያል አቤት እምነት አቤት ምስጋና ፈጣሪ ደግሞ ከልጆት ያገናኛቹ❤
ሰላም አቦት መፈለጌፈጊነዉ
እኚህ እናት እጅግ በጣም አሳዝነውኝ ነበር። ዛሬ እንዲህ ተደስተው በማየቴ እጅግ በጣም ተደስቺያለው። ሲበዛ አንደበተ እርቱ የሆኑ እና በችግር ውስጥ ሆነው እንኳን አመስጋኝ እናት ናቸው። እናቴ ደስታና ጤንነት እመኝሎታለሁ። ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጦት!
እንደእኝህ እናት ታሪክ ያሳዘነኝ የለም ፍንጭ በማግኘታቸዉ በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
የእናት እንባ ሁል ጊዜ ይታበስ ጠንካራ ሰው ናቸው ::Ebs ተባረኩ🙏
በጣምም
እማማየ እንኳን ደስ አሎት ልጆትን የሰጧት እመቤቴ ማርያም ከልጅ ልጆቾት ጋር አገናኝችዎት በጣም ነው ደስ ያለን ገና ከዚህ በላይ ደስታ እግዚአብሔር ያሰሞታል ልጆቱን በቅርቡ ያገኛሉ።
አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አምላክ የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭 እውነት እንደዛሬው አልቅሻዬ አላወቅም አቦ ማምሻ ያም እድሜ ነው!!! እግዚአብሔር ትልቅ ነው የቀረውን እድሜውን ሳቅ ይሞላው
የኔ ከርታታ😭😭😭😭😭😭😭እኔ ልንከራተትልሽ እማ😭😭😭መወለድ ቋንቋ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምርጥ እናት ርጅም እድሜ ጤና ይሰጦት ልጆትንም ለማየት ያብቃዎት
የቅዳሜን ከሰዓት የምታርጉት ፕሮግራም በጣም በጣም ደሰ ይላል ተባረኩ የጠፋውን የምታገናኙ ወላጅና ኣባት ፣ እናት ፣ወዘተ ❤️🌹
I never cried, but this mom made me cry and very emotional. I'm glad that she finally found her family.
😭😭😭😭😭😭እሰይይይይይ እንኳን ደስ አላቹ እማማ በጣም አንጀት ይበላሉ 🙏🙏🙏❤❤
የዛሬው የተለየ ነው ዮኒ ምርቃቱን ዝም ብለክ አሜን በል ደሰ የሚሉ እናት
በጣም አሳዝነዉኝ ነበር አልሃምዱሊላህ 😭😭😭😭እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ 😭😭ሰዉ በህይወት ካለ ይገናኛል
ሳምንት ሳያቸው በጣም ነበር ያለቀስኩት አሁን ግን በጣም ደስ ብሉኞል እማማ እንኳን ደስ አሉት ቀሬ ዘመንዎትን የደስታ የጤና ያርግሉት ልጆትንም በሰላም ያገናኞት❤️❤️❤️
ወይዘሮ ካሰች ማሞ እናመሰግናለን ጥሩ ሰው ነሽ ልጆችሽን ለወግ ለማእረግ ያብቃልሽ
ማዘር ቀሪ ዘመንዎ የጤና የፍስሃ ያድርግልዎ ቆንጅዬ የልጅ ልጅ መሰሉ ነች እናትሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ እንኳን ደስ ያላችሁ
Asna ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
እማማ እንኳን ደስ አሎት የኔ እናት እድለኛ ኖት ebc የእናንተ ወለታ አምላክ ይክፈላችሁ ፈጣሪ በእናንተ ላይ አድሮ ይህን ትልቅ ስራ እንድትሰሩ ያመላከታችሁ ክብር ምስጋና ይግባው እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶ በእናንተ በኩል ወንድሜ አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረኩ
ባለፈው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የሰማሁት እንባቸው በለቅሶ ጠፍቶ አልቅሰው አስለቀሱኝ አንድ ብትኖርም ያለችበትን ባለማወቃቸው ሀዘናቸው ብዙ ነበር ፈጣሪ ለዛሬው ቀን ስላደረሶት ደስ ብሎኛል ልጆትም ተገኝታ ደስታዎትን እንጋራለን እናቴ በርቱ
የኔ እናት እኔ ላልቅስለወት አምላኬ ደስተዋን ሙሉ አርግላት የኔ ጌታ😢😢😢😢😢❤
ሶፋኒት እግዚአብሔር ይስጥሽ ንግግርሽ ብቻ ያጠግባል ጨዋ ሴት ነሽ!!
እናታችን እንኳን ደስ አልዎት፡፡ ወ/ሮ ካሰች ማሞ በጎ ስራን እግዚአብሄር ይከፍላል፡፡ በበጎ ስራሽ ከወለድሻት ልጅ ውጪ ሌላ ልጅ አገኘሽ፣ አንድ ተጨማሪ ጧሪ አገኘሽ ማለት ነው፡፡እንዳንቺ አይነት እናት ያልሆኑ ሲረ'ገሙ እየኖሩ ለልጆቻቸ የወደፊት ህይወት ርግማንን እያተረፉ፣ አንቺ ግን ለልጆችሽ እህት ጨመርሽላቸው፣ ለባልሽ ሰላምን ሰጥተሽው ደስተኛ ኑሮ እንዲኖርሽ አደረግሽ፡፡ እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ለአንቺና ለቤተሰብሽ ሁሉ ይስጥ፡፡ እናቶች ያልወለዱትን ልጅ እንደ እራስ ልጅ አድርጎ ማሳደግን ከወ/ሮ ካሰች ተማሩ፡፡ እንደ ወ/ሮ ካሰች አይነቶችም እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡፡ ታደለችም ተገኝታ እናቷም ልጇም ደስታቸው ሙሉ ይሁን፡፡
የእኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለዎት…ፈጣሪ more መልካሙን ይሰማን🙏❤️
Meski ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
ዋው በእግዚአብሔር እናቴ እንኳን እንባሽ ታበሰ ማርያምን ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ደሰ አለሽ ምን እላለሁ በእንባ የተናነቀው ኮሜት ነው የፃፍኩት ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባቸውን ማይት በእውነት ያሰጨንቃል 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት እማማ ባለፈው ሳምንት በለቅሶ ነበር የተለያየነው በቅርቡ ደግሞ ልጆትን አግኝተው ደስታዎትን ሙሉ ያድርግሎት/ላችሁ🙏 ምስጋና ለebs🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭የኔ እናት አሳዛኝ ታሪክ አንጀት የሚበሉ እናት አላህ ደስታወን ሙሉ ያርግለወ ያረብ
እኳን ደስስስ አዎት እማዬ ልጀወትን ደግሞ በሰላም ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ
እናቴ የኔ ደሀ ፈጣሪ በቃ ሲል በቃ ነው ከሰንት ውጣ ውረድ በኋላ ሰብሳቢ አላሳጣዋትም አሁንም ቀሪ ዘመኖትን በደሰታ የምታሳልፉ ያድርጎት
እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭አልቅሼ ብቻ ዝም ልበል ሌላም እላለውኝ
ኡፍፍፍፍፍ የእኔ እናት 😭😭😭😭😭እንዴት አንጀቴን እንደበሉት 🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
ወ/ሮ ካሠች የምርጦች ምርጥ የናት ተመሳሌት
በሀዘን በጣም ተጎድተዋል የኔ እናት ኡፍፍፍ አንጀት ይበላሉ፡ ልጆትንም ያገናኞት በተረፈ የልጅ ልጆችን ማግኘቶም ደስ ይላል
በጣም አልቅሼ ነበረ ስከታተለው የነበረውኡፍፍፍፍ የኔናት እንኳን ደስ አሎት እግዛብሄር አዋቂ ነው🙏ለሱ ምን ይሳነዋል
እማማ እንኳን ደስ ያሎት እንዴት እንዳሳዘኑኝ ከልቤ ነው ያለቀስኩት ልጆንም አግኝቶ ደስታዎ ሙሉ ያድርገው አምላክ እደመለያየት ኩፉ የለም
የታደለች🤲👋👋👋👋 መታደል ነዉ። ቁስል ያለባቸዉን ወገኖቻችንን በስራ ምክንያት ማግኘት፣ መታደል ነዉ።
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እመቤቴ በሰላም ልጆትን ታገናኞት እኔን እናቴ
ebs ኦች ጌታ ይባርካቹ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራቹ አላቹ
ታሪካቸውን ስንሰማ የሀዘን እምባ 😢😢ሲገናኙ ደግሞ የደስታ እምባ እንኳንም ከቤተሰቦት ጋር ተገናኙተመስገን ebs TV እናመሰግናለን🙏
Fikir ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@@kiyyaatube4930 እሽ
የኢቢኤስ የነዬኒ ፕሮግራም ለየት ያለ ነው በዚ ዘመን የተለያየን ሰው ማገናኘት ፈጣሪ ይባርካችው
ስትቻችን ሰዉ ጠልተን እንባላለን ሰዉ እደጀራ እደዉሁም ይጠማል 😭😭😭😭😭😭
😥😥
በጣም ያለዉም ይበላላል የጠፋባቸዉም እደዉሀ እየጠሟቸዉ ይኖራሉ
እናቴ እንኳን ደስስስስስስ አሎት እመቤቴ ድግል ማርያምእንኳን እባዎትን አበሰችሎት እሰይይይይይይ እ ልልልልልልልል ባሎት እድሜ የደስታ ዘመን ያድርግሎት 🙏🙏🙏 ኢቢኤሶች ቃላት የለኝም እግዚያብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ 👏👏👏❤❤❤
ኡፍፍፍ😭 እማማ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ እንድታሳልፍ ፈጣሪ ከርሱ ጋር 🙏🙏🙏ይሁን
😭😭😭😭😭የደስታ፣እንባነው፣እማማአይዞዎት፣ልጆንም፣ያገኛሉ
ውይ እምዬ አዛሉ በህይወት ኖራ ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ አጋጣሚ አዛሉ የኔ ውድ ናት ካየኋት አሰራ መቱ ሆኖኛል ስልኳን ባገኝ ደስ ይለኛል በማርያም የማማ አዛሉ ቁጥር ካላችሁ ebs ተባበሩኝ በጣም ናፍቃኛለች አዛሉ
ኡፍፍፍ የኔ እናት አለቃቀሳቸው አንጀት ይበላል በጣም ይረብሻል እሰይ መወለድ ቋንቋ ነው እንኳንም ደስስስ አሎት እናትየ
ኢቤኤስ ተባረኩ የሰዉ ልጅ ከጭንቀቱ የምትገላግሉ እማማ እንኳን ደስ አሎት
ልጃቸውን ቢያገኙ በጣም ደስ ይል ነበር ህይወት ከባድ ነው
ምን አልባት እናቲቱ ልጇንም እናቷን ተገኙላት በሂወት ካለችትመጣለች
ebs እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🙏❤እማማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ቀሪው ዘመኖትን የደስታ ይሁን
እኔ ስፍስፍ ልበል የኔ እመቤት ምናባቴ ላርግ እናቴ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው ሁሉንም ይችላል ሁሉም ይስተካከላል 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
እንኳን ደስ አሎት እማማ ebs ዮኒ ፅጌ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
የኔ እናት እስለቀሱኝ በጣም ሀዘን ስብር እድርጎቸዎል የኔ እንስፍስፍ እናት እሁንም ልጆትን እምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ያገናኞት ያምጣሎት 🙏
እማማ እድሜ ጤና ይስጠወት እመብርሃን ትጠብቆወት
This is a big lesson dont give up!! glory to God.
የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት አስለቀሱኝቀሪ ዘመንዎት የደስታ ይሁን
እኔን 😭እማማ 😭እኔን 😭 ኡፍፍፍ በለቅሶ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው 😭😭😭 ትልቅ እናቶችና አባቶች ሲያለቅሱ እጅግ በጣም ያማል 😭
ዘጊ ዮኒ የኔ ምርጦች አክባሪዎች የሚስኪኑን እንባ እንደምታብሱ ህይወታቹ ሁሌም በመልካም ይታበስ ሁሉም የኢቢኤስ አባል ክብር ይገባችዋል
እናታችን እንኳን ደስ አሎት እድሜ ይስጦትኢቢዬስ የስማይ አባታችን ይባርካችሁ
ዮኒዬ አባባ አልከዉ በእዉነት አይወልድህም።ባለፈዉ የ10ክፍል ተማሪዉን ወንደሜ አይዞህ አልከዉና ዮኒ አይወልደዉምና ብዬ ቲኒሽ ከመልካምነትህ ጎን እቺ የዕድሜ ነገር...ዕድሜኮ ቁጥር ነዉ።
የኔ እናት የኔ እምባ ይፍሰስ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥዎት እማ እንኩዋንም ደስ አለዎት
የዛሬ ሳምንት ስልኬ ተበላሽቶ አላየውትም ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቃቸው ነበር እኚን እናት እንኳን ደስ አሎት እማዬ
What a great social corporate responsibilities job EBS DOES!!!
በጣም ደስ የሚሉ እናት የዛሬ በጣም ይለያል እይዞት እማየ ጣፋጭ ናቸው
እማማ እንኳን ደስስስስስስ አለሁትእግዚአብሕር ይመስገን 💚💚💛💛❤❤🙏🙏
My Mother, I am Happy for you. I was Crying For You Last Week, I am Very Very Happy, and Yonas and Tsege, Thank you for Helping This Mother.
የእኔ እናት ማማማዬ እንኳን ደስ አለዎት የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አሁንም ልጀዎትን አንኙ ሃንቾ ደሙ እናትሽን አግኝ ኢቢሲዩች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህ ፕሮግርም በጣም እሚያስለቅሰኝ🥲🥲
የኔ እናት ምን ብዬ ልፃፍሎት ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻቹን የደስታ እንደሚያደርገው አልጠራጠርም ኢቤሶች እመብርሃን በጎዶሏቹ ቦታ ሁሉ አለው እኔ እናታቹ ትበላቹ
እግዚአብሔር ይመስገን እማምዬ እንኳን ደስ አሎት😘😘😘😘😘😘😘❤😘😘
"የእናት አንጀት ሲንቀጠቀጥየልጅ አንጀት ቀጥ" ትላለች የኔ እናትእርስዎ ልጆችዎን አጥተው የወጣት ዓይንዎ እስኪሟሽሽ ያለቅሳሉ በሕይወት ያለችው ልጅዎ ደግሞ ልክ እንደተረቱ አንጀቷ ፀንቶ እስከዛሬ ሳትፈልግዎ ቀርታለች ይሄ አሳዛኝ ቢሆንም አሁን ግን ዕድሜ ለነኚህ የተባረኩ መልካም የኢቢኤስ አዘጋጆች የልጅ ልጆችዎን አገናኝተው ቀሪ ዘመንዎን ከነሱ ጋር ደስ እንዲልዎት አድርገዋል::እነሱንም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ቤተሰባቸውንም እግዚአብሔር ይባርክ ስለሁሉም ነገር ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃኒያለም ይሁን አሜን🙏
እግዚያቢሔር ይመስገን እማማ እንኳን ደስ አሎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አሳዝነውኝ ነበር ያ አላሕ ዛሬ ደሥታቸው ሳይ እንዴት ደሥ እንዳለኝ
አልሀምዱሊላህ ያረብ ላተምንይሳንሀል እማየ እኳንደስያለወት ያአላህ የዝቺን እናትእባያበስክውጊታ የኢቶቢያን ሰላም አምጣልን ያረብ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒ የሰዉ ፍቅር አለህ ይገሀል
ለመልካም ስራችሁ አግዚአብሔር ጤና ይሰጣችሁ 🙏🏽🙏🏽❤
marti ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
አልሃምዱሊላህ ያርብ ደሰ ይላል ebs ሰለናተ ቃላት የለነም 🇪🇹🇪🇹❤
ዉይይይ እናታችን እንኩዋን ደስ አለዎት ❤❤🥰🥰
አላህ ያጠክራችሁ እማማ ሚስኪን😢😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
Fekerti ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
ብዙ ዉጣ ዉረድ አሳልፈዋል የእናት እንባ ያማል አላህ ደስታዎን ሙሉ ያድርገው
መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ እድሜ ከ ጤና ይስጣችሁ በርቱልን የምታነባ አይን ማበስ ቀላል አይደለም
Ebs አላህ እዲሜናጤና ይሰጣቺሁ እማማ ሲያሳዝኑ
እፍፍፍፍፍየኔእናት አጀቴን በላቹህት እንኳን ደስ አላቹህ እግዚአብሔር ይመስገን ልጅወትንም ታገኛለቹህ የኔ ምስኪን እናት እፍፍፍፍ አይይይእንደዉ ስንትእንባ ጨረስኩ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእኔ እናት አሜን አሜን አሜን
ዮኒዬ ፣ጸጊ የድንግል ማርያም ልጅ ከጭንቅ ያውጣችሁ መድሐኒአለም ክርስቶስ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ እውነት የኚህ እናት እንባ እንዳበሳችሁ ክፉ ነገር ሁሉ ከእናንተ ይራቅ እኔ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ነበር እድሜያችሁን ያርዝመው ጤናና እንጀራችሁ ከፍ ይበል ፈጣሪ ልጆዳችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ፡፡
እማማ እንካን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
የእኔ እናት እንኳን የልጅ ልጁችሽን አየሻቸው ቀሩውን ዘመን ደስ ብሎሽ የምትኖር ያድርግሽ እናት ♥
My love ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
እኛ ኢትዯዺያኖች ስናሳዝን 🥲 ከምሬ አለቀስኩ ልቤ ደማ😭 ይሔ ችግራች ሳያልቅ እና ሳይቀረፍልን የዘር የቢሔ ጦርነት ምስኪኑ ሕዝቤ 😭 እማ እንኳን ደስስስ አሎት🙏❤️
እሄ ፕሮግራም በጣም ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እናመሠግናለን ebs tv
እማማዬ እንኳን ደስ አለችሁ የኔእናት አልሀምዱሊላህ
የእወነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችው
የተጨነቃችሁ ቤተሰብ ያጣችሁ የተቸገራችሁ ሁሉ ከኢቢኤሶች ጋ መልስ ታገኛላችሁ የወንየ ፀጊ ፈጣሪ በወጣችሁ በገባችሁበት ይጠብቃችሁ ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም. ደግ መስራት ለነብስም ለስጋም ነው. ቀጥሉበት.
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት እንኳን ደስስስስስ አላችሁ አስለቀሱኝ እማማ
ፈጣሪ በሰላም አገናኞችሁ በጣም ያሳዛናል
በባለፈ ሳምንት እያለቀስኩ ነበር ያደመጥኩት በጣም እሚያሳዝኑ እናት ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ ልጅዎትም ትገኛለች አይዞዎት
የኔ እናት በጣም አንጀቴን ነዉ የበሉኝ 😭😭😭😭😭 ንግግሮት ምርቃቶት ተስፋዎት 😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ከልጆትም ጋር ያገናኞት እነዚህን ቤተሰቦችዎትን ያገናኘዎት እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤😊❤😊❤❤❤❤
ጸጊ እና ዮኒ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ኑሩልኝ:: ምርጥ ሚለው ቃል አይገልፅም ::
ወይኔ እማማ እንካን ደስ አላችሁ አልሀምድሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለሆነው
Amen Amen🙏🙏🙏
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ. Dabo tyalesh tarike eytngre
አዎ አልሐምዱሊላሓ በጣም ያሳዝናሉ ወላሒ ያረብ 8አንዷ ብኖር ጠፋች ያአላሕ ፈረጃህን
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

የሃድራ ፋውንዴሽን ተቀላቀሉ
th-cam.com/video/Hiolv781awc/w-d-xo.html
ብዙ የሚአሳዝን ታአሪክ ሰምቻአለው እደማማ ግን ያስለቀሰኝ የለም የወላድ መሀል መሆን ከባድ ነዎ እፉፉ እኳን ደስ አለወት
እኔም እጅግ አስለቀሱኝ!!
በጣምምምምምም
በጣም
ደምሩኝ ፕሊስ
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
የሚያስለቅሰኝ ፕሮግራም ከebs ላይ ቅዳሜ ከሰአት የጠፉ ቤተሰቦች ደስታ እና እሁድ አድስ ምዕራፍ ነው በጣም የሚያስለቅሰኝ እንኳን ደስ አሎት😢
Betasb lamnyliny maare Madiyee
@@obsinantube6914 ድምሩኝ
መዲ ደምሪኝ
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
@@ummabdllahtube1555 Eshi maare😍 Achim Damern
ጀግና የሆኑ እናት ፍቅር ያለው እውነት ያለው እናቶቻችን አያቶቻችን ጋ ነው እድሜሆት ይርዘም
ኢቤሶች በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት የወናስና ፀገነት ከነመላው ባልደረቦቹ ጭምር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
አይዞሸ ኢቤሶች በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ
ሰው በትንሽ ነገር ያማርራል የእናታችን ግን ይለያል አቤት እምነት አቤት ምስጋና ፈጣሪ ደግሞ ከልጆት ያገናኛቹ❤
ሰላም አቦት መፈለጌፈጊነዉ
እኚህ እናት እጅግ በጣም አሳዝነውኝ ነበር። ዛሬ እንዲህ ተደስተው በማየቴ እጅግ በጣም ተደስቺያለው። ሲበዛ አንደበተ እርቱ የሆኑ እና በችግር ውስጥ ሆነው እንኳን አመስጋኝ እናት ናቸው። እናቴ ደስታና ጤንነት እመኝሎታለሁ። ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጦት!
እንደእኝህ እናት ታሪክ ያሳዘነኝ የለም ፍንጭ በማግኘታቸዉ በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
የእናት እንባ ሁል ጊዜ ይታበስ ጠንካራ ሰው ናቸው ::
Ebs ተባረኩ🙏
በጣምም
እማማየ እንኳን ደስ አሎት ልጆትን የሰጧት እመቤቴ ማርያም ከልጅ ልጆቾት ጋር አገናኝችዎት በጣም ነው ደስ ያለን ገና ከዚህ በላይ ደስታ እግዚአብሔር ያሰሞታል ልጆቱን በቅርቡ ያገኛሉ።
አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አምላክ የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭 እውነት እንደዛሬው አልቅሻዬ አላወቅም አቦ ማምሻ ያም እድሜ ነው!!! እግዚአብሔር ትልቅ ነው የቀረውን እድሜውን ሳቅ ይሞላው
የኔ ከርታታ😭😭😭😭😭😭😭እኔ ልንከራተትልሽ እማ😭😭😭መወለድ ቋንቋ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም
ምርጥ እናት ርጅም እድሜ ጤና ይሰጦት ልጆትንም ለማየት ያብቃዎት
የቅዳሜን ከሰዓት የምታርጉት ፕሮግራም በጣም በጣም ደሰ ይላል ተባረኩ የጠፋውን የምታገናኙ ወላጅና ኣባት ፣ እናት ፣ወዘተ ❤️🌹
I never cried, but this mom made me cry and very emotional. I'm glad that she finally found her family.
የሃድራ ፋውንዴሽን ተቀላቀሉ
th-cam.com/video/Hiolv781awc/w-d-xo.html
😭😭😭😭😭😭እሰይይይይይ እንኳን ደስ አላቹ እማማ በጣም አንጀት ይበላሉ 🙏🙏🙏❤❤
የዛሬው የተለየ ነው ዮኒ ምርቃቱን ዝም ብለክ አሜን በል ደሰ የሚሉ እናት
በጣም አሳዝነዉኝ ነበር አልሃምዱሊላህ 😭😭😭😭እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ 😭😭ሰዉ በህይወት ካለ ይገናኛል
ሳምንት ሳያቸው በጣም ነበር ያለቀስኩት አሁን ግን በጣም ደስ ብሉኞል እማማ እንኳን ደስ አሉት ቀሬ ዘመንዎትን የደስታ የጤና ያርግሉት ልጆትንም በሰላም ያገናኞት❤️❤️❤️
ወይዘሮ ካሰች ማሞ እናመሰግናለን ጥሩ ሰው ነሽ ልጆችሽን ለወግ ለማእረግ ያብቃልሽ
ማዘር ቀሪ ዘመንዎ የጤና የፍስሃ ያድርግልዎ ቆንጅዬ የልጅ ልጅ መሰሉ ነች እናትሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ እንኳን ደስ ያላችሁ
Asna ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
እማማ እንኳን ደስ አሎት የኔ እናት እድለኛ ኖት ebc የእናንተ ወለታ አምላክ ይክፈላችሁ ፈጣሪ በእናንተ ላይ አድሮ ይህን ትልቅ ስራ እንድትሰሩ ያመላከታችሁ ክብር ምስጋና ይግባው እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶ በእናንተ በኩል ወንድሜ አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረኩ
ባለፈው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የሰማሁት እንባቸው በለቅሶ ጠፍቶ አልቅሰው አስለቀሱኝ አንድ ብትኖርም ያለችበትን ባለማወቃቸው ሀዘናቸው ብዙ ነበር ፈጣሪ ለዛሬው ቀን ስላደረሶት ደስ ብሎኛል ልጆትም ተገኝታ ደስታዎትን እንጋራለን እናቴ በርቱ
የኔ እናት እኔ ላልቅስለወት አምላኬ ደስተዋን ሙሉ አርግላት የኔ ጌታ😢😢😢😢😢❤
ሶፋኒት እግዚአብሔር ይስጥሽ ንግግርሽ ብቻ ያጠግባል ጨዋ ሴት ነሽ!!
እናታችን እንኳን ደስ አልዎት፡፡ ወ/ሮ ካሰች ማሞ በጎ ስራን እግዚአብሄር ይከፍላል፡፡ በበጎ ስራሽ ከወለድሻት ልጅ ውጪ ሌላ ልጅ አገኘሽ፣ አንድ ተጨማሪ ጧሪ አገኘሽ ማለት ነው፡፡እንዳንቺ አይነት እናት ያልሆኑ ሲረ'ገሙ እየኖሩ ለልጆቻቸ የወደፊት ህይወት ርግማንን እያተረፉ፣ አንቺ ግን ለልጆችሽ እህት ጨመርሽላቸው፣ ለባልሽ ሰላምን ሰጥተሽው ደስተኛ ኑሮ እንዲኖርሽ አደረግሽ፡፡ እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ለአንቺና ለቤተሰብሽ ሁሉ ይስጥ፡፡ እናቶች ያልወለዱትን ልጅ እንደ እራስ ልጅ አድርጎ ማሳደግን ከወ/ሮ ካሰች ተማሩ፡፡ እንደ ወ/ሮ ካሰች አይነቶችም እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡፡ ታደለችም ተገኝታ እናቷም ልጇም ደስታቸው ሙሉ ይሁን፡፡
የእኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለዎት…ፈጣሪ more መልካሙን ይሰማን🙏❤️
Meski ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
ዋው በእግዚአብሔር እናቴ እንኳን እንባሽ ታበሰ ማርያምን ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ደሰ አለሽ ምን እላለሁ በእንባ የተናነቀው ኮሜት ነው የፃፍኩት ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባቸውን ማይት በእውነት ያሰጨንቃል 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት እማማ ባለፈው ሳምንት በለቅሶ ነበር የተለያየነው በቅርቡ ደግሞ ልጆትን አግኝተው ደስታዎትን ሙሉ ያድርግሎት/ላችሁ🙏 ምስጋና ለebs🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭የኔ እናት አሳዛኝ ታሪክ አንጀት የሚበሉ እናት አላህ ደስታወን ሙሉ ያርግለወ ያረብ
እኳን ደስስስ አዎት እማዬ ልጀወትን ደግሞ በሰላም ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ
እናቴ የኔ ደሀ ፈጣሪ በቃ ሲል በቃ ነው ከሰንት ውጣ ውረድ በኋላ ሰብሳቢ አላሳጣዋትም አሁንም ቀሪ ዘመኖትን በደሰታ የምታሳልፉ ያድርጎት
እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭አልቅሼ ብቻ ዝም ልበል ሌላም እላለውኝ
ኡፍፍፍፍፍ የእኔ እናት 😭😭😭😭😭እንዴት አንጀቴን እንደበሉት 🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
ወ/ሮ ካሠች የምርጦች ምርጥ የናት ተመሳሌት
በሀዘን በጣም ተጎድተዋል የኔ እናት ኡፍፍፍ አንጀት ይበላሉ፡ ልጆትንም ያገናኞት በተረፈ የልጅ ልጆችን ማግኘቶም ደስ ይላል
በጣም አልቅሼ ነበረ ስከታተለው የነበረው
ኡፍፍፍፍ የኔናት እንኳን ደስ አሎት
እግዛብሄር አዋቂ ነው🙏
ለሱ ምን ይሳነዋል
እማማ እንኳን ደስ ያሎት እንዴት እንዳሳዘኑኝ ከልቤ ነው ያለቀስኩት ልጆንም አግኝቶ ደስታዎ ሙሉ ያድርገው አምላክ እደመለያየት ኩፉ የለም
የታደለች🤲👋👋👋👋 መታደል ነዉ። ቁስል ያለባቸዉን ወገኖቻችንን በስራ ምክንያት ማግኘት፣ መታደል ነዉ።
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እመቤቴ በሰላም ልጆትን ታገናኞት እኔን እናቴ
ebs ኦች ጌታ ይባርካቹ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራቹ አላቹ
ታሪካቸውን ስንሰማ የሀዘን እምባ 😢😢
ሲገናኙ ደግሞ የደስታ እምባ
እንኳንም ከቤተሰቦት ጋር ተገናኙ
ተመስገን
ebs TV እናመሰግናለን🙏
Fikir ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@@kiyyaatube4930 እሽ
የኢቢኤስ የነዬኒ ፕሮግራም ለየት ያለ ነው በዚ ዘመን የተለያየን ሰው ማገናኘት ፈጣሪ ይባርካችው
ስትቻችን ሰዉ ጠልተን እንባላለን ሰዉ እደጀራ እደዉሁም ይጠማል 😭😭😭😭😭😭
😥😥
በጣም ያለዉም ይበላላል የጠፋባቸዉም እደዉሀ እየጠሟቸዉ ይኖራሉ
እናቴ እንኳን ደስስስስስስ አሎት እመቤቴ ድግል ማርያምእንኳን እባዎትን አበሰችሎት እሰይይይይይይ እ ልልልልልልልል ባሎት እድሜ የደስታ ዘመን ያድርግሎት 🙏🙏🙏 ኢቢኤሶች ቃላት የለኝም እግዚያብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ 👏👏👏❤❤❤
ኡፍፍፍ😭 እማማ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ እንድታሳልፍ ፈጣሪ ከርሱ ጋር 🙏🙏🙏ይሁን
😭😭😭😭😭የደስታ፣እንባነው፣እማማአይዞዎት፣ልጆንም፣ያገኛሉ
ውይ እምዬ አዛሉ በህይወት ኖራ ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ አጋጣሚ አዛሉ የኔ ውድ ናት ካየኋት አሰራ መቱ ሆኖኛል ስልኳን ባገኝ ደስ ይለኛል በማርያም የማማ አዛሉ ቁጥር ካላችሁ ebs ተባበሩኝ በጣም ናፍቃኛለች አዛሉ
ኡፍፍፍ የኔ እናት አለቃቀሳቸው አንጀት ይበላል በጣም ይረብሻል እሰይ መወለድ ቋንቋ ነው እንኳንም ደስስስ አሎት እናትየ
ኢቤኤስ ተባረኩ የሰዉ ልጅ ከጭንቀቱ የምትገላግሉ እማማ እንኳን ደስ አሎት
ልጃቸውን ቢያገኙ በጣም ደስ ይል ነበር ህይወት ከባድ ነው
ምን አልባት እናቲቱ ልጇንም እናቷን ተገኙላት በሂወት ካለችትመጣለች
ebs እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🙏❤
እማማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
ቀሪው ዘመኖትን የደስታ ይሁን
እኔ ስፍስፍ ልበል የኔ እመቤት ምናባቴ ላርግ እናቴ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው ሁሉንም ይችላል ሁሉም ይስተካከላል 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
እንኳን ደስ አሎት እማማ ebs ዮኒ ፅጌ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
የኔ እናት እስለቀሱኝ በጣም ሀዘን ስብር እድርጎቸዎል የኔ እንስፍስፍ እናት እሁንም ልጆትን እምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ያገናኞት ያምጣሎት 🙏
እማማ እድሜ ጤና ይስጠወት እመብርሃን ትጠብቆወት
This is a big lesson dont give up!! glory to God.
የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት አስለቀሱኝ
ቀሪ ዘመንዎት የደስታ ይሁን
እኔን 😭እማማ 😭እኔን 😭 ኡፍፍፍ በለቅሶ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው 😭😭😭 ትልቅ እናቶችና አባቶች ሲያለቅሱ እጅግ በጣም ያማል 😭
ዘጊ ዮኒ የኔ ምርጦች አክባሪዎች የሚስኪኑን እንባ እንደምታብሱ ህይወታቹ ሁሌም በመልካም ይታበስ ሁሉም የኢቢኤስ አባል ክብር ይገባችዋል
እናታችን እንኳን ደስ አሎት
እድሜ ይስጦት
ኢቢዬስ የስማይ አባታችን ይባርካችሁ
ዮኒዬ አባባ አልከዉ በእዉነት አይወልድህም።ባለፈዉ የ10ክፍል ተማሪዉን ወንደሜ አይዞህ አልከዉና ዮኒ አይወልደዉምና ብዬ ቲኒሽ ከመልካምነትህ ጎን እቺ የዕድሜ ነገር...ዕድሜኮ ቁጥር ነዉ።
የኔ እናት የኔ እምባ ይፍሰስ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥዎት እማ እንኩዋንም ደስ አለዎት
የዛሬ ሳምንት ስልኬ ተበላሽቶ አላየውትም ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቃቸው ነበር እኚን እናት እንኳን ደስ አሎት እማዬ
What a great social corporate responsibilities job EBS DOES!!!
በጣም ደስ የሚሉ እናት የዛሬ በጣም ይለያል እይዞት እማየ ጣፋጭ ናቸው
እማማ እንኳን ደስስስስስስ አለሁት
እግዚአብሕር ይመስገን 💚💚💛💛❤❤🙏🙏
My Mother, I am Happy for you. I was Crying For You Last Week, I am Very Very Happy, and Yonas and Tsege, Thank you for Helping This Mother.
የእኔ እናት ማማማዬ እንኳን ደስ አለዎት የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አሁንም ልጀዎትን አንኙ ሃንቾ ደሙ እናትሽን አግኝ ኢቢሲዩች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህ ፕሮግርም በጣም እሚያስለቅሰኝ🥲🥲
የኔ እናት ምን ብዬ ልፃፍሎት ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻቹን የደስታ እንደሚያደርገው አልጠራጠርም
ኢቤሶች እመብርሃን በጎዶሏቹ ቦታ ሁሉ አለው እኔ እናታቹ ትበላቹ
እግዚአብሔር ይመስገን እማምዬ እንኳን ደስ አሎት😘😘😘😘😘😘😘❤😘😘
"የእናት አንጀት ሲንቀጠቀጥ
የልጅ አንጀት ቀጥ" ትላለች የኔ እናት
እርስዎ ልጆችዎን አጥተው የወጣት ዓይንዎ እስኪሟሽሽ ያለቅሳሉ በሕይወት ያለችው ልጅዎ ደግሞ ልክ እንደተረቱ አንጀቷ ፀንቶ እስከዛሬ ሳትፈልግዎ ቀርታለች ይሄ አሳዛኝ ቢሆንም አሁን ግን ዕድሜ ለነኚህ የተባረኩ መልካም የኢቢኤስ አዘጋጆች የልጅ ልጆችዎን አገናኝተው ቀሪ ዘመንዎን ከነሱ ጋር ደስ እንዲልዎት አድርገዋል::
እነሱንም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ቤተሰባቸውንም እግዚአብሔር ይባርክ ስለሁሉም ነገር
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃኒያለም ይሁን አሜን🙏