//የቤተሰብ መገናኘት// "ዛሬ እናቴን አገኘሁ!! ...አለምን ጨበጥኳት" እልፍ አመት እናትን ፍለጋ ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 600

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 ปีที่แล้ว +183

    ልጅቷ ስነስርዐቷ መልካም አስተሳሰቧ አገላለጿ ደስ ሲል ማሻአላሆ

    • @shemsianuri
      @shemsianuri ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ❤❤❤

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว +1

      ውዲ አክሱም ❤❤❤❤❤

    • @IgYf-ov1mk
      @IgYf-ov1mk 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@keyriaissa1538❤y😢 1:00 ❤

  • @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ
    @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ ปีที่แล้ว +442

    የሀገር ሰላም የናፍቀው ሰው ላይክ አረጉኝ እግዚአብሔር አምላክ በቃ በለን 😢😢😢

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว +65

    ቢቢኤሶች ሽ አመት ኑሩልን ከአላህ በታች የወገኖቻችን የደስታ ምጭ ናችሁ

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 ปีที่แล้ว +62

    እነዚህን ቤተሰብ ያገናኜ ጌታ ለቅሷቸዉን በደስታ የቀየርክ ጌታ ለሀገራችኝ ጦርነትን አጥፍተህ ሰላምን አምጣልን። አማራ ክልልን በእዝነት አይንህ እይልን

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው ปีที่แล้ว +73

    እንኳን ደስ አላችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እናቱየዋ ሲያምሩ ድርብብ ያሉ የልጆቸውን አበባ ያሳየወት እናቴ ፈጣሪ ቀሪ ዘመነወትን ከልጆቾወ ጋ የደስታ ያድርግለወት

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 ปีที่แล้ว +77

    ለምንድነዉ ግን የማለቅሰዉ 😢 ደስታም ሀዘንም እንባዬን እንደጎርፍ ያፈሰዋል 😭😭 እንኳን ደስ አላቹ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደስታችሁን ያሳየኝ ሁሌም። በዚ አጋጣሚ ሌሎችም የተጠፋፋቹ ሠዎች ፈጣሪ ያገናኛቹ 🙏❤

    • @samerahs9922
      @samerahs9922 ปีที่แล้ว +2

      የቤተስብ ናፍቆት ስል ገባኝ ስለምታቂዉ ነዉ እህቴ

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 ปีที่แล้ว +1

      @@samerahs9922 አዎ በጣም 7 ዐመት ስደት ላይ ለምን ጆቼን በዐመታቸዉ ጥዬ እናቴ ልጆቼ በጣም ነዉ የናፈቁኝ 😣 ሞልቶ ለማይሞላ ነገር

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሡ

    • @nunumengesha4446
      @nunumengesha4446 ปีที่แล้ว

      የሰው ማንነት ነው

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec ปีที่แล้ว

      እኔም ይሄን ፕሮግራም በማይ ሰአት እራሴ እስኪፈነዳ ነው እማለቅስ

  • @Mekebafirdosh7627
    @Mekebafirdosh7627 ปีที่แล้ว +28

    እናት እኮ ልዮ ፍጥረት ናት እናቴ አላህ ይራህምክ እውድሻለሁ

  • @TsegeTadesse
    @TsegeTadesse ปีที่แล้ว +16

    የኔ ሩሁሩህ እንዴት አይነት ቅን ልጅ ነሽ እናትሽን ያቆይልሽ

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 ปีที่แล้ว +28

    ማሻ አላህ እውነትም እናት አለም ናት የሁለቱም ሀገር አለም እንኳን ደስ አላችሁ አላህ እዲሜና ጤና ከኢማን ከአማን ጋር ይወፍቃችሁ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว +16

    የኔ ዉድ የኔ እህት በስደት ላይ ሁኖ አባትን ማጣት ከባድ ነዉ እኳን አናትሽን አገኘሽ የኔ ስደተኛ የኔ እህት የስደትን ሂወት ያዩ እህቶቸ ሲያለቅሱ አልወድም

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ ปีที่แล้ว +57

    ኤቢ ኤሶች ሁሌም ኑሩልን
    እንኳን ተገናኛችሁ ቤተሰቦቻችሁን የጠፉባችሁ በሙሉ አላህ ያገናኛችሁ
    የእናተን መገናኜት ሳምንት ሙሉ ነው በጉጉት የምንጠብቀው በተለይ የመዳም ቅመሞች 🌹🌹

    • @סמארט-ש2ג
      @סמארט-ש2ג ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      የእኔም እህት አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በድሮው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰቶ ወሬዋን ሰምተን አናውቅም

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ የቤቱ ድምቀት ተባረክ የሰው ደሰታ እና ሐዘን የሚጋባብህ መልካም ሰው ሁላችሁም የebs ሰራተኞች ድንቅ ናችሁ ❤❤❤

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit ปีที่แล้ว +38

    የሞተ ሰው ከሄደበት አለም ቢመጣ እኔም በጉጉት የምጠብቀው ሰው ነበር 😢 ከስንት አመት ቆይታ ቡሀላ እድለኝነት ነው እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ

    • @zahrameloveislife1181
      @zahrameloveislife1181 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እኔም😭😭

    • @senyathgos8809
      @senyathgos8809 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እማ😢😢😢

    • @SofiaMohammed-ij9bx
      @SofiaMohammed-ij9bx ปีที่แล้ว +1

      እኔም እናቴን

    • @gman-qx1dg
      @gman-qx1dg 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም በጣም ያላጣጣምኩት እናቴ😢😢😢😢

  • @-zedye
    @-zedye ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን በሰላም የምትጨርሱ ያድርግልን እኔ ቀንን እጠብቃለሁ የልጄን አባት ፈላጊ ነኝ abs ከቀረብኩ አመት ሊሆንኝ ነው ግን ምንም መልስ አላገኘሁም ሲሳይ በለጠ ሞላ ለአንድ ቀን ልጅህ ቢያይክ ደስ ይለኝ ነበር ተስፋዬ በእግዚአብሄር ነው 😢😢😢😢

  • @ttww9470
    @ttww9470 ปีที่แล้ว +18

    ማሻ አላህ እኳን በሰላም ተገናኛችሁ የኔማ ቤተሠቦች ወደማይገኙበት ይደዋል አላህ ይዘንላቸው😢😢 ያረብ በጀነተል ፈረዱሥ አገናኘኝ
    የቢሲ ወች እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 ปีที่แล้ว

      💔🖤አብሸሪ እህቴ እኛም ወደዛዉነን አላህ ይራህማቸዉ አይዞሽ💞

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 ปีที่แล้ว +6

    ሀገሪቱዋ ላይ ካለው እና ህዝብን አገለግላለሁ ከሚለው መንግሥት በላይ በዚህ መልኩ የህዝቦችን ደስታ የሚመልሰው ኢቢኤስ በብዙ እጥፍ ይበልጣል ❤ 11:41

    • @Almiab
      @Almiab ปีที่แล้ว

      ewnt betam

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ እራሱ የኔ ወንድም ደስ ትላለህ እንኳን ደስ አላችሁ እናታችሁን እረጅም እድሜ አሏህ ይስጥላችሁ

  • @FebenTaye
    @FebenTaye 10 หลายเดือนก่อน

    አንቺልጅ ተባረኪ ምርጥ ልጅ ነሽ በስርአት እንዳደግሽ ያስታውቃል ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 ปีที่แล้ว +22

    ዮኒየ ፀጊየ የኔ ልዩወች እኮንመጣችሁልን ቅመሞቸ የትናችሁ ኑ ሰአትደርሷል እናልቅሰ እኳን ደሰአለሸ ማሻአላህ 😢😢😢😢

  • @HenokGebi-we8vg
    @HenokGebi-we8vg ปีที่แล้ว +3

    ቡዙም ኣላለቅስም ግን ዛሬ ኣለቀስኩኝ 😢እንካን ደስ ኣለሽ ውድዋ እህታችን እግዜብሔር ምንይሳነዋል ።

  • @kiyaaTube
    @kiyaaTube ปีที่แล้ว +25

    😢😢😢WAWO የሰዉን ደስታ ማየት ላካ እድሜን ይጨምራል 🎉🎉🎉🎉

  • @EmanMehammed
    @EmanMehammed ปีที่แล้ว +5

    ልጅ አስካሪ ነው ብሎ ቁጭ አረገው መጠጡን ማሻ አላህ❤

    • @ኣጆኺኤረይ
      @ኣጆኺኤረይ 6 หลายเดือนก่อน

      Kezi hulu neger esu aynk lay meta ??????

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 ปีที่แล้ว +1

    ባአለም ላይ ደስ ከሚል ነጠር ተጠፋፍተህ ስትገናኝ ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ እንደዚሁ ደግሞ ያልተገናኘ ሰዎች እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ .

  • @MareMari-vj1xm
    @MareMari-vj1xm ปีที่แล้ว +12

    እውንትም አለምን መጨበጥ ነው የእናት ፍቅር እናት ያላችሁ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅላችሁ😗😗

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv ปีที่แล้ว +34

    እናቴን አቅፌምስምበት ግዜ በጣም ናፍቆኛልልል

    • @رهيمةبنتبابا
      @رهيمةبنتبابا ปีที่แล้ว

      እህ እኔም

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እናቴና ልጀን

    • @YeEhr
      @YeEhr ปีที่แล้ว

      እኔም ውደ አያቴንና እናቴንንንንንን

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn ปีที่แล้ว

      እኔም እማ የዘጠኝ አመቴ

    • @FatihaShahi-gg7qv
      @FatihaShahi-gg7qv ปีที่แล้ว

      @@FreihaYaissn አብሽርማሬ

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 ปีที่แล้ว +8

    እንኳንም ደስ አላችሁ"ebs እድሜና ጤና የደስታ እባ😢😢😢❤❤❤

  • @saadas9954
    @saadas9954 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላሂረቢል አለሚን
    ኢ ቢ ኤሶች አላህ በሄዳችሁበት ሁሉ ሰላማችሁን ያብዛው ዘራችሁ ይባረክ

  • @አረግ
    @አረግ ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ደስ አላችሁ አገራችን ሰላም ሆኖ ከስደት ተመልሰን ከቤተሰብ ጋር ለመገናኘት ያብቃን ስንቶቻችን ነን ታናናሾቻችን ሳያውቁን አድገው ነይ ናፍቀሽናል እያሉ የሚያባባን በቃ ይበለን ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @ddggxh1522
    @ddggxh1522 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ እንኮን ደስ አላችሁ የአኬራ እህት ወድሞቸ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል ปีที่แล้ว +9

    ሑለቱም ልጆች ደግሞ የዋሕ ይመሥላሉ🌹🌹

  • @mahiyakiya1050
    @mahiyakiya1050 ปีที่แล้ว +14

    ዛሬ የለም ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር ዋው 8 ተኛ ነኝ 🎉🎉 እንኳን ደስ ያላችሁ የድሮ ሰዎች እኮ በቃ ወልዳችሁ ጥላችሁ መሄድ ነው ስራችሁ ብቻ እናት ምንም ብንሆን መጨከን የለባችሁም አብዛኞቹ ግን ኮብልለው ነው ሚሄዱት አፍቅራችሁ ነው እንዴ

    • @hamrawit5257
      @hamrawit5257 ปีที่แล้ว +7

      እናት ካልቸገራት ካልባሰባት ልጇን አትጥልም አትሳሳቺ
      ደግሞ የድሮ ሰው አይሻልም እንዴ ቢያንስ ሰው ላይ ነው ጥለው የሚሸሹት ያሁኖቹ በየሽንት ቤቱ በየጫካው እየጣሉ የአውሬ ሲሳይ እያረጉ አይደል እንዴ?

    • @Kuku_sha41
      @Kuku_sha41 ปีที่แล้ว +2

      ወይ ኮሜት ዱሮ አርባገር መላክ ስለሌለ ነው በተለይ ሴት ልጅ የሚጥሉት አሁንማ እደምንም 14አመት ያደርሱና አብርረው ይልካሉ ከዛ እደከሌ ልጅ ቤት ስሪ ነው በቃ መውለድ አቁሙ ካላሳደጋችሁ 💔

    • @geniyemahritlij6710
      @geniyemahritlij6710 ปีที่แล้ว +7

      እኔን የሚገርመኝ አብዛኛው ደባሪ ኮሜንት በሴት ላይ የሚሰጡት ሴቶች መሆናቸው ነው የነሱን ሚስጥር ማን ያውቃል ዘሎ ፈራጅ መሆን🤔

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ እንኮን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች አላህ ሂድያ ስቶችሁ ይሄንን መልካም ስራ እንድቀበላችሁ የሁሌም መልካም ምኞቴ ነው በርቱልን

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላምና ፍቅር የናፈቀው እኔ ግን በጣም ናፈቀኝ ሰላም ና ፍቅር

  • @keditube7321
    @keditube7321 ปีที่แล้ว

    የሚያምር ወንድ ልጅ ደሥ ቲል አላህፐይጠብቅህ

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደስ አላችሁ አሏህ በስደት ያለነውንም እንድህ ከቤተሰቦቻችንጋ በሰላም ያገናኘን

  • @faomifafii7596
    @faomifafii7596 ปีที่แล้ว +8

    ኸረ ኢቢኤሶች እባካቹ ማሥታወቂያቹን በebs tv አቆዩልን

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል የልጅትዋ ሰነሰርሃት የወንድምዋ ሰነሰርሃት ደሰ ይላል የእናትየዋ የእናት ሰነሰርሃት አላህ እንኳን አለያችሁም ግን የሰው ልጅ አንድ ነገር ማወቅ ያለባችሁ ምንም ይሁን ምንም እናት ብታጠፋ አባት ቢያጠፋ በአላህ ቤት ጀነት የምትገቡት ከእናታችሁ ጥፍር ጀምሮ ነው ምንም ቢሆን ምንም እናት አትገኝም እናት በምድር ላይ አዛኝ ነች በሰማይ ቤት በጣም ጨካኝ ትሆናለች አባት በምድር ጨካኝ በሰማይ ቤት አዛኝ ግን ከሁሉም የፈለገ ቢሆን አይዘንባችሁ ሰለዚህ እናት አባት ያላችሁ ለፀሎታቸው ተራራጡ እና እህቴ የፈለገ ቢሆን እናት አትጨክንም ግን በባልና ሚሰት ያለውን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ሰለዚህ ይቅርታዋን በደንብ ተቀበይ እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ በጣም አላህ ለፈተና ፈትኖሸ እናትሸን ወንድምሸን ማግኘትሸ አላህ ይወድሻል መቼም ኢቢኤሰ አላህ ይጨምርላችሁ ሁሌም የደሃ ቤት የድሃ እምባ አጣቢ እንኳን ደሰ አላችሁ ኢቢኤሰ ሳላመሰግን አላልፍም

  • @HalimaMohammed-jk4qw
    @HalimaMohammed-jk4qw ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እንኩዋንም ተገናኛችሁ አለምን ጨብጫታለሁ አልሽ እህቴ እናት ተጎን ስትሆን ሁሉም ሙሉ ነው በተለይ እዳልሽው ስንወድ እምየ እድሜና ጤና ለናቶች❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +4

    ኤቢኤስ ተባረኩ ረጅም እድሜ ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @aminathassen6428
    @aminathassen6428 9 หลายเดือนก่อน

    Ehhh Endet Des Yilal Meshallah Ewunetem Alemen Chebtshatal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lecylcanadilla9804
    @lecylcanadilla9804 ปีที่แล้ว +4

    የተነፋፈቀን ማገናኘት መባረክነው

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp ปีที่แล้ว +2

    እህታችን እንኳን ደስ ያለሽ EBS አናመሰግናለነ ለምርጥ ሰራቹ

  • @bichegnaw_yebichenaw05
    @bichegnaw_yebichenaw05 5 หลายเดือนก่อน

    i always admire how yoni is the one happier the most.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +10

    ❤❤እንካን ደስ አለሺ እህቴ
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤

  • @ZeynebSeid-p6b
    @ZeynebSeid-p6b ปีที่แล้ว +2

    ይችን ኮሚት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችው ይብዛ በያላችውበት ሰላም እና ጤና አሳባችውን ፈጣሬ ያሳካላችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🥰🥰🥰

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir ปีที่แล้ว +41

    ኔቶርክ ምክንያት ቤተሰቡን ዬናፈቀ በላይክ ይግለጥ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ ปีที่แล้ว +1

      እኔ አላህ ይጠብቅልን በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ያረብ

    • @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
      @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ ปีที่แล้ว

      አብሺርዉድቻአላህሰላሙንያምጣልን ሁላቺንምናፈቀናን

    • @Meryam-v6z
      @Meryam-v6z 3 วันที่ผ่านมา

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረትና እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላሂ ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ መላቤተሰቡ እናታቺን ሶፍያ ያሉትን አላህ ይባርክልሺ አብሺሩ ወንድምና እህት ደሞ በጣም ተዋደዱ አደራ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ። ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝቦቿ ተመኘን ።

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና ቆያችሁ ebs ተመለካቾች 🙏

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኝቹ የኔ ማሬ 😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😢😢😥😥😥😍😍😍😍

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤ ኢቢኤሶች ተባረኩ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt ปีที่แล้ว +2

    ኤብኤሶወች እንወዳችኋለን አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ ቀሪ ዘመናችን በፍቅር በሰላም በአብሮነት የምትኖሩ ያድርጋችሁ ያረብ

  • @hawahawab4738
    @hawahawab4738 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ መብሩክ እህታችን ኢቤኦሶችም ተባረኩ ደሥ ሲል የዛሬዉ ቀን❤❤❤❤❤❤

  • @محمدحيسن-ض7ذ
    @محمدحيسن-ض7ذ ปีที่แล้ว +3

    እብ ኤሶችን በጠምኖ የምውደቹ ቀለት ዬለኝም ለመግለጥ ሺ አመት ኑሩልን ሁለቹም 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @روزا-س8غ
    @روزا-س8غ ปีที่แล้ว +1

    ወዋ የዛሬዉ ደሞ የአጋሮ የሰፈሬ ነዉ ማሚ እንኳን ደስ አልሽ አላችሁ 😊❤

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አላቹ ስትስቁ ስቀን ስታለቅሱ አልቅሰን አብረን ስሜታችሁን እንጋራለን እኛም

  • @AminaKonjo-ux4up
    @AminaKonjo-ux4up ปีที่แล้ว

    አላህ ከታጋሾችና ከእውነተኞች ነው በእውነት

  • @azadmogas6346
    @azadmogas6346 ปีที่แล้ว

    መታደል ነዉ እድለኛ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 ปีที่แล้ว

    በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ አሳዮኝ

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 ปีที่แล้ว

    Ebs መጣም ነዉ የምወዳው ብሮግራሙ ጤና ይስጣቹዉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 ปีที่แล้ว +12

    እኔ እራሱ እናቴን ካቅቀፍኩ 10አመታት አለፉኝ እቅፏ ናፍቆኛል እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว

      እኔም😢😢

    • @bintmuhammed
      @bintmuhammed ปีที่แล้ว

      አሏህ በሰላም ያገናኘን ናፍቆቱ ከባድ ነዉ

    • @HappyCroquet-xx4rn
      @HappyCroquet-xx4rn 8 หลายเดือนก่อน

      Allah yrdshe enma 1 amateur yanhn snbe aslksheg

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል ปีที่แล้ว +4

    በቃ ይሔን ፕሮግራም ያለ ለቅሶ ማዬት አልችልም።✍️ብቻ እኳን ደሥ አላችሑ❤❤❤

  • @የወረባቦዋ
    @የወረባቦዋ ปีที่แล้ว +3

    ልጂቱ አዛኝ ደና ልጂ ናት

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ እረጅምድሚ ይስጥልሽ ለእናትሽ እኮን ደስ አለሽ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ ያላቹሁ፡በሰላም መገናኘቱም፡በጣም፡ትልቅነገርነው፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡ቆንጂዬ፡እናት ናቸው፡የኑሮ፡ጉዳይ፡እንጂ

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ እንኮን ደስያላችሁ ሁሌየም ሳቁልኝ ያገሮቸ ልጂች
    💚💛❤

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደስ ያላችሁ አላህ የተጠፋፋውን ሁሉ ያገናኘው

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ኡፍ 😢😢
    እኩንደስ አላችሁ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤

  • @InnocentBread-yl3rs
    @InnocentBread-yl3rs 9 หลายเดือนก่อน

    ማነው ግን እንደኔ እናቴ ባትሞት ጠፍታ ፈልጌ ባገኛት ብሎ የሚመኝ በጣም ናፍቃኛለች ነፍስሽ በሰላም ትረፍ እናቴ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +6

    አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +2

    ኢቤሶች እናመሰግናለን🙏እንኳን ደስ ያላችሁ🙏

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 ปีที่แล้ว +3

    እናት እና ልጅ ስርአታቾው እንኳን ደስ አላችሁ 🎉

  • @EritreanEthiopian-h3t
    @EritreanEthiopian-h3t ปีที่แล้ว

    ኬራት እንቃዕ ሐሳብ ልቢኺ ሰመረልኪ አደኽን ሐውኽን ብጣዕሚ ደስ ዝብሉ ዕድመን ጥዕና ይሃኩም ግን ብጣዕሚ ተደንቀ ብናትኪ ክእለት አዛራርባ ዘለኪ ክእለት

  • @BellaChaaban
    @BellaChaaban ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እናትየዋ ስታምር እንኳን ደስ አላችሁ

  • @መልካምእነት
    @መልካምእነት ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እንኳን ደሥ አላችሁ Ebs ተባረኩ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 ปีที่แล้ว +18

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️❤️❤️

    • @cgf8399
      @cgf8399 ปีที่แล้ว

      ሱለላሁአሊይሂወስለም

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ😅😅😅😅😅

    • @cgf8399
      @cgf8399 ปีที่แล้ว

      @@hapitamahmad8755 ምንያስቃል??????????????????????

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer ปีที่แล้ว

      ​@@hapitamahmad8755ሱለላህአለይህወሰለም❤❤❤❤❤

    • @MDSimulsimul-dg3mz
      @MDSimulsimul-dg3mz 7 หลายเดือนก่อน

      S a w

  • @marቃልfanaye3193
    @marቃልfanaye3193 ปีที่แล้ว

    ወንድም አቡ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว +1

    ኡንካኒ ዳስ አላቹሁ እናት አላም ጫቢጫለዉ ያልሽዉ እዉነት❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚሉ እናት 🥹🥹🥹እማየዋ 🌺🌺🌺🌺🌺

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว +6

    አንደኛ❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ❤❤❤❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው

  • @seblenurga1500
    @seblenurga1500 ปีที่แล้ว

    እስየ እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዝያብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እህት ❤❤❤❤❤ቅን ልቦች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ /አስፊቱስ ከሻለው❤❤❤❤

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እንካን ደስ አለሽ ሁቢ እፍ እንዴት ደስ ይላል አለምን ጨበጥኮት አለች 💞💞💞❣️❣️❣️

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +8

    አልሃምዱሊላህ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ያማረ ያድርግላችሁ ያረብ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 ปีที่แล้ว

    More than the family Yony how he is happy....❤

  • @mknl1888
    @mknl1888 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህ ደስሲሉ አላህቀሪዘመናችሁን በፍቅርበደታ እምኖሩያርጋችሁ ኢቢ ኤሶች አላህ ጀዛከችሁን ይክፈላችሁ 🎉🎉🎉

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደስአላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @munaahmed7706
    @munaahmed7706 ปีที่แล้ว +2

    የዮኒ ደስታ የኔ ማር❤❤

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox ปีที่แล้ว

    እንክዋን ደስ አላቹ ፈጣሪ የሁሉንም ይስማ ❤ኢቤስ ክብረትን ይስጥልኝ እኛ ብየ ስምንት እንባችን በቃ 😢 ደስታም ያስለቅሳል

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ. እንካን ደስስስስ ያላችሁ. ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @cgf8399
    @cgf8399 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላሂእንኳንምስላምተገናኛችሁእህታችን ማሻአላህ ለአላህምንይሳነዋል ይሂንያክልአመት በናፍቆትመኖር በጣምከባድነዉ የመዳምቅመሞችኑኑኑ ሀዝናችዉ እንደሚሳዝንን ደስታችዉም ያስደስተናል እንደአረብሀገርሴቶች ይዋህእናአዛኝየለም እእህህህ የኔእናትአብሽሩ የቀርዉንዘመናችሁንአላህበደስታያኖራችሁ

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንኳን አላህ አገናኛችሁ ❤❤❤❤❤

  • @fgff4871
    @fgff4871 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ ebs እናመሰግናለን 👍

  • @ኡምእረያንtube
    @ኡምእረያንtube ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እንኳን አላህ አገናኛችሁ❤

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እኮደስያላችሁ እቢሶች አላህ ጀዛችሁን ትክፈል

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ዮኒ 🙏

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀግና ወንድ ኑር አላህ ይጨምርልህ ሳለቅህ ለአላህ ብዬ ወደድኩህ