"ሞተዋል" የተባሉት አባት ከ44 አመት በኋላ ዘመዶቻቸውን አገኙ ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰአት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 734

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ
    @እስመለአለምምህረቱእስመለ 2 ปีที่แล้ว +215

    ዮናስ ከበደን ማነው እንደኔ የሚወደው በግሽኗ ላይክ እስኪ

    • @seidyimamhussen5771
      @seidyimamhussen5771 2 ปีที่แล้ว

      ምንም ጥያቄ አያስፈልገዉም በስደት ነዉ የምኖረዉ ወደ ሀገሬ በሰላም ከተመለስኩ ምን ያክል እንደምወደዉ በአካል ልነግራቸው እፈልጋለሁ

    • @hirut7396
      @hirut7396 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ስወደው ዮኒ መልካም ስው

    • @Swungne
      @Swungne 2 ปีที่แล้ว

      ወንድ ሲያለቅስ አንጀቴ ነው የሚላወሰው

  • @_soresatube1629
    @_soresatube1629 2 ปีที่แล้ว +133

    እንደኔ ቅዳሜን ከሰዓት በጉጉት የሚጠብቀው? ላይክ ያድርግ ✌️

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 ปีที่แล้ว +182

    ሁላችንም ባለ እዳዎች ነን😢 ለሀገር ዉለታ የዋሉ ሰዎች እድሜ ልካችንን ከፍለን የማንዘልቀው እዳ አለብን😢😢

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 ปีที่แล้ว +40

    ልጁቱ ግን በጣም የምትደነቂ ልጁ ነሽ አላህ ይስጥሽ አባትሽንም እረጁም እድሜ ይስጣቸዉ❤❤

  • @ekram0007
    @ekram0007 2 ปีที่แล้ว +104

    አባቴ ሆይ ለአገርዎ ለሰጡት አገልግሎት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @misteryosef_2
    @misteryosef_2 2 ปีที่แล้ว +56

    ይህ program አንዲቀጥል የምትፈልጉ👍👍👍

    • @nosib7890
      @nosib7890 2 ปีที่แล้ว

      ዳምሩኝኝኝ

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 2 ปีที่แล้ว +21

    እኔ ግርም የሚለኝ የዮናስ ትህትና የዋህነት ነው።ዮኒ ዘመንህ ይባረህ🥰🥰🥰።በእርስ በእርስ ጦርነት ስንቱ ወጥቶ ቀረ።በደርግ ጊዜ ወጥተው ለቀሩት ወታደሮች ክብር ይገባቸዋል ።አባቴ ቀሪ ዘመኖት የሰላም የደስታ ይሁንሎት🙏🙏🙏።EBS እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 ปีที่แล้ว +56

    ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው በስማም የብዙ አመት ጥያቄ በ2 ሣምንት ኢቢኤስ ፈጣሪ ይስጣቹ በጣም ደስ ይላል

  • @bedilukebede6465
    @bedilukebede6465 2 ปีที่แล้ว +21

    ዮናስ ስለ መከላከያ ሰራዊት የቤተሰብ ታሪክ ስታወራ በትልቅ ስሜት ውስጥ ሆነህ ነው፡፡ ይህን ስሜትህን እኔ በጣም አነበዋለው፡፡ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን፡፡

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +120

    አቤት ዬኒ እንዴት አይነት ቤተሰብ ቢያሳድግህ ነው ዘርህ ይባረክ እሩህሩህ ነህ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 2 ปีที่แล้ว +53

    ሶስት ግዜ ቆሰልኩ።ከፍ ያለ አክብሮትና ምስጋና ለወታደሮቻችን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +11

    ዮኒ በጣም አዛኝና ሥነስርዓት ያለህ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይባርክልህ።

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 2 ปีที่แล้ว +54

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ እንኳንም ከነ እርሞዋት ያልሞቱ ይሄንንም ማየት ትልቅ ነገር ነው በቃ አሁን ያለውን ይባርክ 😢😢😢

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 2 ปีที่แล้ว +27

    ዮንዬ በጣም መልካምና ሩህሩህ ሰው ነህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ እንካን ለዚህ አብቃዬት እድሜና ጤና ይስጦት ትልቅ ደስታ ነው

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 2 ปีที่แล้ว +15

    ቅዳሜ ከሰአት አዘጋጆች በሙሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ እህቴ እድለኛ ነሽ አሁንም አባትሽን እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ጤናውን ይስጥልሽ

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว +56

    የኔ አባት እንኳን ተገናኙ በናተ መስእዋትነት ሀገራችን በክብር ትኖራለች እንኳን ተገናኛችሁ ኢቢኤሶች ውሀ ማቅረባችሁ ደስ ይላል የሳምንት ለታዋ እናት ውሀበሰጧቸው ብየ ነበር

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +27

    ማልቀስ ለማንም ባያምርም አባቶች ሲያለቅሱ ማየት ያማል ለኢትዮጲያ ወታደሮች ክብር ይሁን🙏🏾 ሀገር ለማስከበር ሲንከራተቱ ከዘመድ የተለያዩ ብዙዎች ናቸው እግዚአብሔር የተጠፋፋትን ሁሉ ያገናኝ🙏🏾

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ዮኒዬ ግን ተፈጥሮህ ደስ ሲል: የእናት አንጀት ነው ያለክ:: ተባረክ!!

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 ปีที่แล้ว +65

    እንደዛሬው ሳይሆን በዘርና በጎጥ ሳይከፋፈል በደርግ ዘመን ለሀገር ሲሉ የህይወት መስዋትነት ለመክፈል ቆርጠው የወጡ የኢትዮጵያ ልጆች ውለታቸው ብዙ ብዙ በምንም ነገር ከፍለን የማንጨርሰው ነው : መስጋና ይግባቸው ለነዚያ የቁርጥ ቀን አርበኞች በየበረሀው ለወደቁት እና ቆስለው አካላቸው ላጡት 🙏

  • @kiyajemal1806
    @kiyajemal1806 2 ปีที่แล้ว +7

    አባት ጌጥ ነው አባት ኩራት ነው። እድሜና ጤና ይስጣቸው የኛ ጀግና።

  • @noelgizachew564
    @noelgizachew564 2 ปีที่แล้ว +37

    ወንድ ልጅ እንዲህ ሲሆን አይቼ አላቅም ምን አይነት ርህሩህ ምስኪን የዋህ እባት ናቸው ውይይ ተመስገን እንክን ደስ አልት አባቴ የተባረከች ልጅ ውይ ተባረኪ❤

  • @asala3714
    @asala3714 2 ปีที่แล้ว +48

    የኔ አባት የሀገር ባለ ውለታ ❤

  • @hailetesfai1416
    @hailetesfai1416 ปีที่แล้ว +2

    What a graceful daughter. The LOVE she rendered towards her DAD is immeasurable.

  • @DagnewShumye
    @DagnewShumye 2 ปีที่แล้ว +7

    "አባትዬ እንድትስቅ ነው የምፈልገው" እያለች ይህች ቆንጅዬ የጀግና ልጅ በአባትዋ ፋንታ እንባዋን እያንዤቀዤቀች ዋው እኔና ባለቤቴን አስለቀሰችን አቦ እግዚአብሔር ያክብርሽ። አባትሽ የሁሉም ኢትዮጵያውያን አባት ናቸው ስለእኛ 3 ጊዜ ደማቸውን ያፈሰሱ አባት ናቸው

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 2 ปีที่แล้ว

    መገን ebs አዲስ ምዕራፍና ይሄ ፕሮግራም የሚገርም ስራ ቃላት የለኝም❤❤❤🥰🌹

  • @markkoury5648
    @markkoury5648 2 ปีที่แล้ว +8

    መውለድ መታደልነው እግዚአብሔር የተባረከውን ፍሬ ይስጥሺ ❤❤❤❤❤መልካም ልጂ እዲነው❤❤❤

  • @hayat8754
    @hayat8754 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ልጅቷ ጉበዝ አባቷን ስታባብል ደስ ስትል እምድህ ነው ልጅ ማለት ጀግኒት ብየሻለሁ

  • @mirtneshmasresha6025
    @mirtneshmasresha6025 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እንባ ይፍሰስ አባባ እንኳን ደስ አላችሁ የአባት ሀዘን የሚያቅ ያቀዋል እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት

  • @gorfnehtilahun4882
    @gorfnehtilahun4882 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ልጅቷ የተባረከች ናት ጎበዝ ፈጣሪ ይባርክሽ።

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +60

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 🙏🥰🥰🥰🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ ወደ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen wanidemachin 🥰💜🌹🌺🌺🌺

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን

    • @tigistmoges6922
      @tigistmoges6922 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @masa5699
      @masa5699 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @chakscell3201
      @chakscell3201 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ሶልየ

  • @wendifrazewdie2393
    @wendifrazewdie2393 2 ปีที่แล้ว

    የምትደነቅ ልጅ ናት!!!ደሞ የሚያሳዝኑ ሩህሩህ አባት ናቸው።ebs ተቋሙ ፣አዘጋጆቹ ፈጣሪ በጣም ከናንተ ጋር ማ አብሮ ነው!! የሁነቶቹ ነገሮች ስለሚገርሙ ነው።በርቱ ሚዲያ ትልቅ ነው።ክብር ይገባዋል።ስራው ላላዬው የማያደክም ሊመስል ይችላል ግን በጣም አድካሚ ነው።ሁሌ ሚሊዬን ተመልካች ላይ መቆም፣መስራት ፈታኝ ነው።ክብር ለጋዜጠኞቹ በሙሉ!!😍😍😍

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 2 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ ግን ምን ልበልህ ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አክብሮትህ ትህትና ለሰው ያለህ ነገር ---

    • @melesetekle8147
      @melesetekle8147 2 ปีที่แล้ว +1

      ዮኒን እንዲህ የዋህ አድርገው ላሳደጉት ወላጆቹ አክብሮት አለኝ።ሁሌ የዮኒ ትህትና ይገርመኛል 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ayacell1360
      @ayacell1360 2 ปีที่แล้ว

      @@melesetekle8147 በጣም በሱ ውስጥ ሁሌም ቤተሰቦቹን አያለው

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ዮኒን እንደእኔ ዩሚወደው ካለ አንድ ቀን በአካል አገኝሃለሁ ብዬ አስባለው ተባረክ ወንድምአለም

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 2 ปีที่แล้ว +7

    የሚያሳዝኑ አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልሁ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 ปีที่แล้ว +91

    የተጠፋፋ የሚገናኝበት ያጣ የሚያገኝበት የተራበ የሚታረዝበት ያድርልን ሀገራችን ኢትዬጲይን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 2 ปีที่แล้ว +13

    አባባ ደስ ሲሉ በጌታ ❤ እድሜዎት ይርዘም

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +5

    መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል ያረብ የተጥፋፎትን በሙሉ አገናኛቼው አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ላይ ያለን ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ሩህሩ ህ የሴት ልብ ኮ ነው ያለህ በእውነት መከላከላያወች የሃገር ባለውለታ ናቸው ለእኔ ለአንች ለአንተ የሚከፈል መስዋአት ነው ባባባዬ እድሜና ጤና ይስጥህ 💚💛❤️🥰🥲

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ አባት 😥 ልጅቷም ጎበዝ ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናሉ ስንቱ በእደዚህ አይነት ሁኔታ አልፏል የኔ አባት ዘመዶቹን ሳያገኝ ልጆቹን ሳያስተዋውቅ ነው ያለፈው።

  • @meryemmidia424
    @meryemmidia424 2 ปีที่แล้ว +7

    አልሃምዱሊላህ ከሁሉምበላይ የሠው ደስታ ያስደስተኛል እንኳን ደስአላቹ አልሃምዱሊላህ እልልል አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዕት

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 2 ปีที่แล้ว

    የወታድር ለአገር ይጋፈጥ ቤተሰቡ ተበትኖ መለያየት እና እንዲህ ሰገናኝ ትልቅ ደሰታ ነው ክብር ለአገር ሰራዊቶች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ልጅቱ የኔ ቆንጆ አላህ ካሰብሽው ያድርስሽ

  • @ትግስትሹሚ
    @ትግስትሹሚ 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ አባት እኔ ልሰፍሰፍ ወታደር ማለት ይህ ነው መከራውን ደስታውን ለቅሶውን ናፍቆት ን ሁሉ ችሎ ነውለሀገር የሚኖረው

  • @ethiojole
    @ethiojole 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽዬ የኔ ጀግና የሀገር ጀግና እንኳን ደስ አሎት ውድና የተከበራቹ የ"ebs ተከታታዮች እኔም አያቴ ውትድርና ከሄደ አልተመለሰም ዱሃ ፀሎት አርጉልኝ በዚህ ፕሮግራም ቀርቤ እንዳፋልገው እናቴና አክስቶቼ አንድ ቀን ይመጣ ይሆን እያሉ ልባቸው ተንጠልጥሎዋል 1970- 1971 መቶ ካያቸው በኋላ አልተመለሰም ያረቢ በ።ebs ሰበብ አገኘው ይሆን ኢላሂ ላንተ ምን ይሳንሀል

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭ኡፍፍ የኔ አባት እንካንስ ተገናኛቹህ አልሀምዱሊላ እንዴት ውስጤን እንደበሉት 😢😢😢

  • @liyagg6568
    @liyagg6568 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅትዋ አንደኛ ናት አባቶን ምትወድ ጀግና

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 ปีที่แล้ว +9

    The army pay huge price to protect the country and the people. Because of theme people live free and happy. Thank you for paying the price all your life. I have big respect for all army. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Temesgen-1
    @Temesgen-1 2 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒ እግዚአብሔር ያክብርህ !

  • @addisethio494
    @addisethio494 2 ปีที่แล้ว +8

    Thank you for your service sir !! I am happy you found your family !!
    And what a beautiful and respectful daughter God bless you ❤❤

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ልጅ ማለት እድህ ነው ጎበዝ የኔ ቆጄ አባቷንም አርጋጋች

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 ปีที่แล้ว +5

    You wonderful ledy ,thank you for your kindness,love your father .long and happy life.

  • @jordana7775
    @jordana7775 2 ปีที่แล้ว +2

    አለቃዬ የኢትዮጵያ አምላክ ውለታዎን ይክፈለው ሰላም እና ጤናዎትን ፈጣረ አብዝቶ ይስጦት

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 ปีที่แล้ว +8

    I cry badly my fathers be strong ebs may my God give long bless u we are happy foo ❤

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የዮኒ መልካምነትና ደግነት ሁሌም ይገርመኛል ከልብ ነዉ ማስመሰል እንካን የሌለበት ገግነት አመረላክ ይጠብቅህ ለልጆችክ ዩንዬ የኔ መልካም

  • @meseretbekele7160
    @meseretbekele7160 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አንተ ትለያለህ። ተባረክ

  • @yonasnahom7695
    @yonasnahom7695 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒየ ክበርልኝ አባቴ እረጅምእድሜናጤናይስህ

  • @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ
    @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ አባት ሲወራ እንባ ይቀድመኛል ስለ አባቴ አውርቸ አላበቃም አባ መከታዬ ኩራት ረጅም እድሜ ከኔ ቀንሶ ይሰጥህ😭😭

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዳሜ ቅዳሜ በቃ ሥራችን መወቀስ ነው ለማንኛውም ebsዎች እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደሥ አለሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለሥረኞች

  • @salihsulaman8502
    @salihsulaman8502 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን የኔ አባት በጣም ነው የሚያሳዝኑት እንኳ ደስ አሎዎት

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እዚህ እስትዶዎ ላይ በገባሁ ቁጥር አልቅሼ ሞትኩ ያውም በስደት ላይ እንኳንደስ አላሁ ደስስስስስስ ትላላችሁ

  • @selamgerensea4585
    @selamgerensea4585 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣይ ልጅ!
    ኣምበሲት!
    እግዚኣብኈር እንክዋን በልጆ ካሶት ኣባባ።
    እንክዋን ደስ ኣሎት!!!!

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ አባትን ሚከባከብ ልጅ ያስደስተኛል 🙏🙏❤ እርሰዎ በከፈሉት መስዋዕትነት ነው ሀገሬ ተከብራ ምትኖረዉ😭 🙏🙏❣

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ሁሉ ነገራቸው አባቴነው የምመስሉት የኔ አባቴ እኮን አስ አሉት እኔም አድቀን ወድሜን አገኘው ይወናል እግዚአብሔር ከረዳኝ

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 2 ปีที่แล้ว +1

    የ እግዚያብሔር ስራ ድንቅ ነዉ .እግዚያብሔር የተጠፋፉትን ሁሉ በ ህይወት ያገናኛቸዉ.
    ዬኒ እና ሉላ አንድላይ ያምርባችዋል እናንተ ቀጥሉ እዬ program.

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 2 ปีที่แล้ว +1

    Ohhh my God....anchi lej becha aydeleshem. Betam yemetgermi nesh. Egziabeher yebarkesh. Endanchi aynetun yabzalen. Enkuwan des alesh!!

  • @abusalim1443tube
    @abusalim1443tube 2 ปีที่แล้ว

    ebs በተለይ ይህ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል !!በርቱ !!!።

  • @abatemamo5575
    @abatemamo5575 2 ปีที่แล้ว

    እኔም የወንድሜ ልጅ በ1982 ዓ.ም በኤርትራ ኬሬን የተወለደ ልጅ ጠፍቶብኛል፡፡
    ወንድሜ በወቅቱ የደርግ ወታደር ነበር ስሙም ልዩ ሻለቃ መላኩ ማሞ ይባላል፤ እባክህን በህይወት ካለህ አለሁ በለኝ፡፡ ወድያሁኑ እንደተወለደ ነው የወጣው፡፡
    Thank you Etegenet & Yoni

  • @marinamarina226
    @marinamarina226 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደም አስለቀሳችሁን ልጅ ግን እንዴት የተባርክሽ ነሽ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 ปีที่แล้ว

    ኢቢኤስ አዘጋጆች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ በቤታችሁ ደሰታ ይግባ

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስይላል ጀግናልጅ ነሽ እኔም እስከአሁን የአባቴን ዘመድ እፈልጋለሁ አባቴ ጀግና ወታደር ነበር ብህይወት የለም በጡረታው እንኮን ሲይድባሪን ሊዋጋ ዘመተ ብዙልጆች ማስደግ የወታደር ጡረታ 50 ብር ደሞዝ ይዞ ቢተሰብን ማስተዳደር ችግር በንም ሃገሩን የማይረ ነበር የዛሬዎቹ ሃገር አፍርሰው ለዘመዶቻቸው ፋብሪካ ሲስሩ የእኛ አባቶች ዘመዶቻቸውን አግኝተው ሽሮ አይበሉም ምያሳዝናል በእውነት አባቴ ለዚህ በድከሙ አዝናለህ ይህንን ጉድ ሳያይ በመሞቱ ደስ ይለኛል አባትሽም አንቺም እድለኛ ናችሁ የወታደርልጅነኝ ያለችው ሻለቃ ገልጻናለች

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ይላል እግዚያቢሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ የኔ አባት አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጡት

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር እንካን ከቤተሰቦቻችሁ ተገናኛችሁ የኛ ጀግና አባት

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @teoted7378
    @teoted7378 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጅቶ ጀጋና ናት በዛ ላይ ቆንጆ ❤❤❤❤❤ አባቶን የምትወድ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለጀግኖቻችን አባቴ ክብር ይገባዋታል እናከብሮታል ክብር ለቀድሞ ኢትዮጵያ ሰራዊታችን እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 2 ปีที่แล้ว

    ሠውዬ የአገር ባለውለታ ነው የኔ ልበ ቅን አይዞት

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 ปีที่แล้ว

    ገታየሆይ አሁንም በቃ በለን እባክህን አገር ሰላም አርግልን በቃችሁ ይበለን

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ ውይይ እንኳን ደስ አላችሁ በስማም

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እግዚሓብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት
    ቀሪ ዘመኖ በደስታ ይለፍ
    ደስታ ይብዛሎት አያልቅሱ የኔ አባት እደርሶ ያሉ የሃገር ባለውለታ ሊከበር ሊወደድ ይገባል ለሁላችንም አባት ኖት ክብር ለኢተዮጵያ ሰራዊት ይሁን
    ኢቢሴ ሁሌም በናንተ ፕሮግራም እደኮራው ነው
    ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ባለውለታ ናቹ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @abeba3318
    @abeba3318 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሚሆን ሁሉ አታልቅስ አባ

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አባት ወታደር እኮ ዉስጡ ንፁ ነዉ ደስ ስሉ ዮን የእናት ሆድ ነዉ ያለህ ወንድሜ ዉስጥህ ደግ ነዉ ዛሬ ደግሞ ሉላ ተመቸችኝ

  • @CongoMeda
    @CongoMeda 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጌታ እንኳን ደሰሰሰሰሰ አሎት የኔ አባት በተለይ ልጅቷ እድለኛ ናት ገዳም ነሸ

  • @yotube3467
    @yotube3467 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ይሄና አድስ ምእራፍ የሚለው ፕሮግራም የብዙወችን ሂወት እየቀየረ ነው በርቱ ሀገር ሰላም ይሁን

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 2 ปีที่แล้ว +12

    እፍፍ የኔ አባት እንኳን ደስ አለወት አስለቀሱኝ በጉጉት ነው እምጠብቀው ቅዲሜ ና አድስ ምዕራፍን

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ልጅቱ እግዚያብሄር ይባርክሽ!

  • @name9642
    @name9642 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እኔም የጠፋች እህት ነበረችኝ እና በግል የተለያዩ ቦታወች ፈለግናት ግን ልናገኛት አልቻልነም እና እባካችህ የቅዳሜ ከሰዓት ስልክ የምታውቁ ተባበሩኝ እናቴ አልቅሳ አይኗ ልጠፋብኝ ነው እና በምታምኑት ልለምናችህ 15 አመት ሙሉ በ ፍለጋ ደከመን እባካችህ

  • @jemila6481
    @jemila6481 2 ปีที่แล้ว

    ዉይ የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጠዎት ምናለ የኔም አጎት አለሁ ብሎ ቢመጣ ያረብ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ደስ ሲሉ ግርማ ሞገሳቸው ማሻአሏህ እኳን ደስ አላችሁ ጎበዝ ልጅ ነሽ ልጅት ዩኒየ የኛ መልካም ከebs አቅራቢወች ቃልየና ሉላ ዩኒየ በጣም ነው እምወዳችሁ ረጋ ስከን ያሉ

  • @shumetieagonafer2898
    @shumetieagonafer2898 ปีที่แล้ว

    strong and lover girl, live long to you and your father a young lady

  • @youtub5746
    @youtub5746 2 ปีที่แล้ว +7

    ዮንዬ ሰራአትህ እኮ ልዩ ነው 🥰

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጀግና አባት እኳን ደስ አሎት🙏🙏

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ውድ አባት ከብር ለሀገር መክላክያ ስራውይት እናት ከወገን እየራቃችሁ ለእኛ መኖር ደስ ይላል እረጂም እደሜ ይስጣችሁ

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 2 ปีที่แล้ว

    Bertu thank you ❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስስስ አላቹህ ቀሪ ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤👍🙏

  • @TenuLove
    @TenuLove 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ራጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት የኔ ጀግና አባት እንክን ዳስ አላችሁ

  • @aeideatube
    @aeideatube 2 ปีที่แล้ว +5

    ወድ ኢትዮጵያን በቤተሰብ የተነፋፍቃቺ ፍጣሪ ያገናኛቺሁ ሀገራቺን ሰላሟን ያብዛልን

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ አባይየ እኔ ላልቅስ የእውነት ርስት እዳስለቀሱኝ አባየ እፍ ለሀገር ዋጋ ሲከፍሉ ነው ይህ ሁሉ መከራ አባየ እድሜ ይስጠወት