Omg watching now was a wake up call to get close to god!!! My dear u are amazing woman!! The words that comes out of ur month is pure and listening to u was joy!!! I would love to talk to you I am in MD….. god keep on protecting you weye gude….
Amazing woman!❤❤ I am women and I am very very very happy to see educated and brave women ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤... ezeabeher yebelet yebarekesh yasadegesh aberonetu ayeleyesh ❤❤❤❤❤❤.... proud of you dear ❤❤❤❤
One of your best interviews so far! Her views about life in America is very balanced and reflects exactly how we live. America is a land of opportunity but you guide your own lifestyle and destiny. If you focus, and work hard, you will become successful in life. On the other hand, If you play too much, life will be very hard. It’s simple as that! እንደ ኢትዮጵያ እየተቀለደ ሻይ ለመጣት ሁለት ሰአት ከቢሮ እየተወሰደ የሚቀለድበት ሀገር አይደለም!
Hallo guys , Egziabher Amlak Yebarkachu. My lovely sister you make me think about my childhood history with Yegola Kidus Michael Church . God Bless you again my sister from Toronto I am proudof you.
Weye gude This is the most heavy pure show I ever watched !!!! It is a check point for most of us who just live የአለማዊ life becha yezene እየኤድን ያለን.......😢😢😢 woooo so beautiful!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
ሴት ልጅ እንደዚህ በትምህርትና በመንፈሳዊ ሕይወት ጎበዝ ስትሆን ምንኛ ደስ ይላል ,የአሳደጉዋት እናት አባትዋና መላው ቤተሰቦችዋ ምስጋና ይገባቸዋል።
💚💛❤🤝
በጣም በተለይ ውጭ አገር ሆነው ❤
❤❤❤❤🎉🎉
ጀግና ነሽ! መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አቁሚ ነበር። ዛሬ ግን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኙሁት። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
Igziabher Yirdash Betechemarim Metsaf Kidis Bedenb mawek kefelegsh Be Kesis Dr Yared Teketstay timhrt be zoom Yisetal. Interest kalesh yememezgebiya link Askemtlishalewu
Please linkun @@danielameha1337
አቤት ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ቆንጆ እግዚአብሔር የያዘ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ❤
ነገ እኮ 29 ቅዱሰ ባለወልድ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቃችሁ❤ በሁለም ነገር ጠንካራ ሰወ ያስደስተኛል ብርቺ ❤
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክሶች 360 ቀኖች በሐል ነበረራቸዉ ይህ ወሰክ መንግሰቱ ሐይለማርያም የሚሉት ጉድ የሐይማኖት ቀበኛ የምን መንዛዛት ነዉ ሶሰት በዓል ምረጡ ብሎ ባላቸዉ መሰረት ባህሉን አሰቆወሞታል አሁን በአብቾ ግዜ የሐይማኖት ነፃነት ሰለተፈቀደ እኛ ኦርቶዶክሶች የባህል ቀናችንን ሳይሸራረፍ ሰራ በማቆም አምላካችንን በመመሰገን ማሳለፍ አለብን ለዘላለም ቤታችን መዘጋጀትአ ለብን
አሜን
@@alemnigusse6279
ነገ ማርያም ናት እንኗን አደረሰሸ
ዶ/ር ስርግው የኢትዮጵያ ታሪክ ጠንቅቀው ከሚያውቁ ታላቅ ሙህር ናቸው በእሳቸው ልጅ ሁና እንዲህ በብቃት ቅን እውቀት የታነጽች ሁና ማየት ከዶር ስርግው የምንጠብቀው ነው ደስ ብሎናል በርች ከብካብ ከአንች ብዙ እንጠብቃለን ሃገርሽን በጥሩ እንደምታስነሻተንጠብቃለን
ሴት ልጅ በሁሉም ነገር ስኬታማ ስትሆን እዴት ደስ ይላል ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጀግኒት🥰🥰
እግዚአብሔር አሁንም በ ግርማ ሞገስ ያኑርሽ
ወንድማችን አንተም በርታልን ለኛ ለደካሞች አርያ አሚሆኑ ሰወች ነው የምታቀርብልን እናም አንተንም ድንግል ማርያም ከፊትህ ቀድማ የልብህን መሻት ትሙላልህ🙏
በእውነት እህታችን የምታኮሪ ጀግና አስተዋይ እና ቆንጆ ትሁት ውብ ሴት ነሽ አሁንም የታመንሽው የተደገፍሽው አምላክሽ በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደምልሽ የበለጠ ያከናወንልሽ:: እግዚአብሔርን ለታመኑት እና ለተደገፉት ብርቱ ምርኩዝ እና የማያሳፍር ትልቅ አምላክ ነው:: አንችን ያሳደጉ እና ያነፁሽ ወላጆችሽ ትልቅ ምስጋና እና ክብር ይገባቸዋል:: እንግዲህ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ! ማራኪ ወግ ዛሬም ውብ የሆነ ማራኪ ወግ ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን::
ላቀረብሽልን ለመዝሙርሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
Amen amen amen 🙏
በዚህች ልጅ ንግግር ውስጥ እናትና አባትዋን ነበር የምስላቸው፣ እንዲህ አይነት ወላጆች እጅግ ጥቂት ናቸው፣ የምንወዳት የምንመኛት ኢትዮጵያ በንዲህ አይነት ዜጎች የተመላች ናት፣
የኔ ቆንጆ ውበት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ በርታልን ግዝሽ
ዘመኑኑንም ሀይማኖትም ጠንክርው የያዙ ሰወችን ሳይ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ቅድስ ሩፉኤል ይጠብቅሽ
ግዛቸው በጣም ጎበዝ ነህ።የምጠይቀው ጥያቄ እኛ ልንጠይቅ የምንፈልገውን ሁሉ ያማከለ ነው። የምታቀርባቸውም ሰዎች በጣም አስተማሪ ናቸው። ጎበዝ በርታ!
ማራኪ ወግ ግዝሽ እደዚህ ምርጥ ምርጥ እግዶች ስለምታቀረብልን እናመሰግናለን በርታ❤❤❤
❤❤❤
አቶ ግዛቸው፣
ጥሩ ዝግጅት ነው፣ ለእንግዶች ውሃ ጋብዝልን።
ከምስጋና ጋር
ከብካብ የተገኘችው ከተባረከ ቤተሰብ ነው
እናት አባቷ እጂግ የተከበሩ፣ እህቶቿ እና ወንድሟ ሁሉም top class ላይ ያሉ
ሁሉም academically & Behaviorally የተለዩ ናቸው
ዶክተር ስርግው እና ወሮ መልካም ረዥም እድሜ ይስጣችሁ
Amen amen amen 🙏
perfectly true እትየ መልካም ስወዳት እንደስሟ መልካም ልጇም መልካም የናቴ ጓደኛ
የምትገርም እንግዳ ናት ። ከስኬቷና ከትጋቷ ባሻገር ምንም ego የሌላት በጣም ቀለል ያለች መሆኗ በጣም ተመቸችኝ ። እምነቷም የሚያስቀና ነው ። በእዉነቱ ራሴን challenge ያረገኝ ቃለ መጠይቅ ነው ። መልካም ቀሪ ዘመን ተመኘሁልሽ ።
ፅጋ አትረፈሻል የኔ ቆንጆ የእስራኤል አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ዕድሜ ይስጥሽ በጣም ነው የምንወድሽ ኮራንብሽ ❤❤❤. እናት አባትሽን ይጠብቅልሽ የተባረኩ ናቸው ያቆይልሽ ❤❤❤
ክብካብዬ ተባረኪ እውነትሽን ነው። እኔ ከዚህ ሀገር ከመጣሁ በኃላ ስለሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አውቄበታለሁ ቅዳሴው እስኪያልቅ የምጓጓው ስው እዚህ ከመጣሁ ትርጓሜውን ስለአውኩት ምነው ቅዳሴው ባላለቅ እስከምል ደርሻለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ የነካሽው ሁሉ ይባረክ አንተም ተባረክ ወንድሜ ምርጥ እንግዳ አቀረብክ እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ይባርክህ
የኔ ቆንጆ ውበት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ በርታልን ግዝሽ
❤❤❤" ከእግዚአብሔር የሆነ ስው ሁሌም አትራፊ ነው !! እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰባቸው ፀጋውን አብዝቶ ይባርክ።
አውነት ሴት ልጅ በሁሉም ነገር ስኬታማ ስትሆን እዴት ደስ ይላል ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጀግኒት
በጣም የምትገርም እግዚአብሔር የመረቀው ቤተስብ ያሳደገሽ ነሽ በሰአብም በጣም የሚገርም ስእብና ነው መታደል ነው መምረጥ ነው በእውነት የተደገፈሽው እግዚአብሔር ለበለጠ ክብር ያብቃሽ ማራኪ እናመገናለን የሴት እመቤት ድንቅ የሆነች በሁለት በኩል የተሳለች በመንፈሳዌ በአለማዌ ሁሉቱንም በአግባቡ ማስተናገድ የቻለች ዉብ ሴት ተባረኪ ❤❤❤
ግዛቸው ከነርእስህ “ማራኪ ወግ”ያንተም የስም ስያሜ እጅግ ይማርካል ትህትናህ ጨዋነትህ አንተም ከእውቀትጋ ስራህን እንደምትሰራ ያሳያል እጅግ በጣም ሰው አክባሪ ነህና በርታ ቀስ እያልክ ትልቅ ደረጃ ላይ ነገን ደርሰህ እንደምናይህ ስትጀምር እርግጠኛ ነበርኩ አሁንም እንደዛው በርታ ወንድማችን እጅግ በጣም ትምህርት የሚሰጡ ሮጠው ደክሟቸው የቆሙትን እንደገና ኢነርጂ ሞልተው አብረው የሚሮጡትን እያቀረብክ ነውና በጣም እናመሰግናለን እህታችንንም እግዚአብሔር ከሙሉ ቤተሰቧጋ ይበልጥ ይባርክልን አርአያ ናት በተለይ ለኛ ለሴቶች ❤❤❤
ይችን ልጅ እዮሀ ላይ አይቻታለሁ። በጣም ደስ ትላለች። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በቤቱ ያኑርሽ❤
ብርቱ ሴት ነሽ እህቴ በመንፈሳዊም በሃለማዊም በታነጽ ታላቅ ነው ይህ ውጤት በቤቱ ማደግኝና የቤተሰቦችሽ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ!
እውነት ነው እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሰለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ ልጂሽንም በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ፈጣሪ 🙏❤️❤️🇪🇷
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኔም ያደኩበት ደብር ነዉ መልአኩ ሩፋኤልን እንዲህ ስላስተዋወቅሽልን በጣም እናመሰግናለን ያደግሽበትን ቤት ያልረሳሽ ሰዉ በጣም የምትገርሚ ሰዉ ነሽ ሩፋኤል ይጠብቅሽ
በጣም አሰተማሪ በአለማዊም በመንፈሳዊ ህይወትሸ እናመሰግናለን🎉🎉🎉በቤተክርስቲያን ማደግ በጣም አሁንላይ ሆኖ ነጋችን መሰራትነው ብጠፋ እንኮን በአለም ዞረን ወደመንፈሳዊ ህይወታችን ለመመለስ ወሳኝነው ለኑሮችን ከሰዋች ጋር አብሮለመኖር ፈተናን ለማሸነፍ በአቆራጭ ላለመክበር በምድርም ለሰማያዊ ኑራችንም በጣም ጥሩ መሰረት ይሰጣል በሰበት ትምህርትቤት ማደግ
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በሁሉ የተካንሽ ትልቅ ስጦታ አለሽና ተባረኪ 🙏🏻🛐ማራኪን ወግ እኛም ከካናዳ በጣም ነው የምናየው🙏🏻
ክብካብ በጣም ቁምነገረኛ፣ ፕሮፌሽናል ደስ የምትል ወጣት ናት ። በጣም እንደ የማይጠገብ ትረካ ነው ያዳመጥኳት፣ ክፉቱ ቶሎ አለቀ። ማሪክ በኛ ዘንድ ተወዳጅ ነህ
በጣም አስተማሪ እና ማራኪ የሆነ ሕይወት ያላት ልጅ ነች። ዋው ደስ ትላለች!!!
እጅግ የሚመስጥ የሕይወት ታሪክ ነዉ።ለእግዚአብሔር ክብር ከልጅነት እስከ ዕዉቀት የቆመች የዓለሙንም ትምህርት በስኬት ያጠናቀቀች ዉብ ሴት ለቤተክርስቲያንና ለሰዉ ልጆች የኖረች ልዩ እንስት ትልቅ አድናቆትና ክብር አለኝ።ተባርከሻል።ጌታን ከልቤ እንዳስብ ሐጢአቴን ተናዝዤ መንገዱን አመላክተሽኛልና አመሰግናለሁ።ባንቺ መንፈሳዊ ሕይወት ዉስጥ የራሴን ድክመትና መዛል አይቻለሁ።በፀሎትሽ አስቢኝ።
ማራኪ ወግ, ጊዜ ሲናረኝ መከታተል እወዳለሁ, ጥሩ ነገር ሰለምታቀርብ እወደዋለሁ, እግዜአብሔር ሥራህን ይባርክ.
ምን ቃል እደሚገልፃት አላቅም እዳች አይነቱን ያብዛልን ❤🎉😊
እግዚአብሔር ባደረገልሽ ሁሉ እንዳከበርሽ፣ አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ፣ ድምፅሽም ለመዝሙር በጣም ቆንጆ ነው፣ 💚💛💖
ስሟ ደስ ሲል ሲያዮት ልጂ ናት ግን በጣም ስኬታማ ሴት እግዘአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤
እድሜዋም ከስኬቷ ጋር የሚገርም። በጣም በፍጥነት ነው ትምህርቶቿን የጨረሰቻቸው።
ዶክተር ስርጉ ገላዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግዕዝ አስተምረዉኛል፡፡ እጅግ በጣም የምንወዳቸዉ እና የምናከብራቸዉ ደግ እና ሩሩህ አባታዊ መምህር ነበሩ፡፡ እንኳን አንቺ ወለዱ ዉድ መምህራችን
በጣም ደስ የምትይ እውነት እግዚአብሔር ይወድሻል በምትሰሪው ሁሉ ስራ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🤲❤
ክብካብዬ የሰፈሬ ልጅ አባቴ ሩፋኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
ሩፋኤል ደግሞ ማነው? መላእክቶች በእግዚአብሔር የሚላኩ መላእክተኞች እንጂ በራሳቸው ምንም ናቸው ስለዛዚህ ጠባቂ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው !!
@@yosefaden4677ማነው እንዲህ በመልካም ስነምግባር አንፆ ያሳደገህ😅😊
@@nuale23 የወንጌሉ ቃል
ማራኪ ወግ በጣም የምንወደው እናየዋለን ክብክብን አገር የምታኳራ በሃይ😢ማኖቶን የምትወድ ስለሆነች I am proud ቃለመጠይቅ ስላደረግኸ እናመሰግናለን ግን America ብቻ ሳይሆን Canadaም እንከታተላለን❤❤❤
ከአንድ በላይ ላይክ አይደረግ!
ምን አይነት ሸጋ ወግ ነው አቦ!!!!! ግዝሽ ተባረክ
በስማም እንዴት እንዳስደሰትሽኝ ጎበዝ እኔም እንዚህ አይነት ልምምድ ጀምሬ እየታገልኩ ነዉ በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላላ እዉነት ነዉ ፀሎት ማረግ ቤተክርስቲያን ስራተ ቅዳሴና ሰአታት ማህሌት በተቻለኝ እሳተፋለሁ እንዴት ሰላም እንዳለኝ ተመስገን ነዉ ሁሌም እምለዉ አኔድም ቀን ተስፋ አልቆርጥም አትርፌበታለሁ ፈተናዎች ቢበዙም ለሱ እየሰጠሁ ሰላም አገኛለሁ እድላዊት ተባረኪ አጠነከርሽኝ ዘመንሽ ይባርክ 🙏💕🙏💕🙏
እኔም ተወልጄ ያደኩት እዚሁ ቅዱስ እሩፋኢል ነዉ ስሄድ ስሄድ ፀበል ተጠምቄ እያስደስ እየተሳለምኩ እዉስጥ ገብቼ ፀልዬ ስወጣ አቤት በበረከ ነዉ የሞላኝ ሩፋኤል መላክ ይመስገን።
ትልቅ ሴት፣ እውነትም ታድለሽ። እውነት ነው፣ ፈተናው ቢበዛም ግን እኔም እንዳንቺ ዓይነት ስሜት ይሰማኛል።
ማራኪ ወግ ሁሌም የማታቀርባቸዉ ዝግጅቶች ፣እንግዶች እጅግ ይመቹኛል። በርቱ ኪብካብ በርቺ!!!
ግዝሽ ስራክን ከፍ እያደረክ ስለሆነ ደስይለኝል እህታችን መላኩ ሩፋኤል ይጠብቅሽ ❤❤❤
ከእግዚአብሔር ጋ መዛል ይኖራል እእንጂ መውደቅ ተስፋ መቁረጥ የለም አሜን ነው ለአሜኑ
ከብካብዬ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው እህታችን እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ በጭራሽ የለም ሁላችን በሰንበት ቤት ነው ሁላችን ያለፍነው ያ ግዜ በጣም ጥሩ ግዜ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን ሥርግው ገላው ቤተ ክህነት የማውቅህ ሰው ነህ ለ7 ዓመታት ጀርመን ትምህርትህን አጠናቀህ ስትመለስ እኔ ውጭ ሀገር ስለነበርኩ አላየውህም ዛሬ ግን ይችን የተባረከች ልጅህን በሚዲያ ሳያት ስምህን ስትጠራ አንተን አስታወሰችኝ! እግዚአብሔር የባረከህ ቡሩክ ሰው ነህ እንኳን ደሳለህ!!!
ስላየውሽ ስለሰማውሽ በጣም ደስ ብሎኛል መልካሙን እመኝልሻለው
እመቤቴ ከነልጅዋ ትጠብቅሽ አንችን የመሰለ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን
ውስጥሽም ውጭሽም ውብ ለብዙ ሰው አርአያ የምቶኚ እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ነሽ😍
መታደል ነው ግዛቸው የውነትነው ሰውነው ያቀረብከው ሰበጠፋበት ስሀት
Omg watching now was a wake up call to get close to god!!! My dear u are amazing woman!! The words that comes out of ur month is pure and listening to u was joy!!! I would love to talk to you I am in MD….. god keep on protecting you weye gude….
ማራኪ ወግ በጣም እናመስግንሃለን !!
ሁሉንም ገልፀሽዋል እግዚአብሔርን ምርኩዝ ያረገ በህይወት ዘመኑ ሁሉ ይባረካልና እናመስግንሻለን
እህት እልም 🙏🏾❤️
ይህንን ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን!
ሁሉን አማልቶ የሰጠሸ ጀግና ሴት😊❤
አ.አ.ዩ .የግእዝ ትምህርት አስተምረውኛል ፤አመሰግናለሁ።!
ወይኔ ከብካብዬ እንዲህ አድገሽ ለዚህ ቁምነገር ደርሰሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
እንዴት አይነት ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም በአሜሪካ ሆኜ ነው እምከታተልህ 🙏❤️❤️
It is very nice to listen her, Tebareki. I am blessed to listen her. ❤❤
በጣም ነው የወደድኩዋት ይቺን ልጅ💚💛💖
ግዛቸው፡ማራኪ፡ወግን፡በጣም፡እወደዋለሁ፡ተባረክ፡ከሲያትል🎉
This is my most favorite of all your show by far.❤❤❤
Thanks!
Amazing woman!❤❤ I am women and I am very very very happy to see educated and brave women ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤... ezeabeher yebelet yebarekesh yasadegesh aberonetu ayeleyesh ❤❤❤❤❤❤.... proud of you dear ❤❤❤❤
ክብካብ እግ/ር ይባርክሽ፤ግዛቸው የፕሮግራሞችህ አቀራረብ እጅግ ደስ ይላል በርታ!
ያደኩበት ፣የወለድኩትም በእሩፋኤል ቀን ተመስገን
ብርቱ ትሁት ጀግና ሴት ነሽ🎉❤
ምትገርም እግዚአብሄር የርዳት ልጅ ነች :::
አሁንም ፀጋው ይብዛላት 🙏🙏🙏
ዋዉዉዉ በሁሉ ፈጣሪ የባረከሸ እደለኛ ነሸ❤
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ❤❤❤
ወይኔ አለባበስ ዋው ካሜሪካ መቶ መታደል ነው እህታችን❤❤
እናቱ አሜሪካ ብዙ ጨዋዎች ሞልተዋል አሜሪካ ሲባል የእብድ አገር አይደለም ኢትዮጵያ እንኳን አሜሪካ የማይለበስ አለባበስ ሲለብሱ እናያለን በተለይ በእምነቱ የበረታ እዚህ አሜሪካም ጨዋ ነው ከኢትዮጵያ ወጣን እንጂ ኑሯችንም እምነታችንም አመጋገባችንም ልክ እንደ ሀገራችን ነው ግን ሁሉም ነው ማለት ግን አልችልም
በእግዚአብሔር ቤት የሚኖር ሁሉ ህይወቱ የተሳካ ነው ተባረኪ🙏
የዚህ ቪድዮ ርዕስ ይቀየር የምትሉ?
እህት እምታወራው ስለ ነፍስ ስለ ዘላለም ህይወት ስለ እረፍት ስለ ህይወት እርካታ ነው::: ተባረኪ እህት አለም::
በጣም ደስ የምትል እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ በርች::
ክብካብዬ እርጋታሽ መንፈሳዊ ህይወትሽ በጣም ያስቀናል በቤቱ ያፅናሽ ግን ነጠላ ስትለብሺ መስቀለኛ ልበሺው አጣፍተሽ ማለቴ ነው ይቅርታ ከአንቺ የተሻልኩ ሆኜ አይደለም
ማራኬ ወግ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የምትጠይቀው
ክብካብ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ቲክቶክ ላይ ከኢምግሬሽን ጋር በተያያዘ ለምትሰጭን መረጃ እጅግ አመሰግንሻለሁ ተባረኪልኝ
ታሪኩ ደስ ይላል ታጋትና መንፈሳዊ ህይወትዋ ድንቅና ግሩም ነው ማራኪ ወግ ትንሽ አታጋን ከትራምፕ ልጅ በትምህርት ቤት መገጣጠምዋ አጋጣሚ ነው የሚጋነን ግን አይደለም
Respect for your language -Amharic flow!
አሞቦ ውሃ ይፈላልን የሚሉ ሴቶች በሞሉበት አገር እንዳንቺ አይነት ስናይ በኢትዮጵያ ተስፋ ይዘራል። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
Leul Egziabher yitebekeshe mechershashin yasamerelish Keb. I am blessed to know you.
Gizo thank you. Please Please invite Dr.Sirgew
ክብካብ, የህይወት ታሪክሸ በጣም የሚገርምና ጠቃሚ ትምህርት ዠሚሰጥ በመሆኑ እግዚአብሔር ይባርክሸ!
የአሜሪካ ህወሃት ፈታኝ ነው ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ሲደግፈን ግን ሁሉም ቀናነው እህቴ እግዚአብሔር ስጦታሽን ይባርክልሽ በሂወት መንገድሽ ሁሉ እመቤቴ አትለይሽ ደስ የሚል አቀራረብ ነው የማራኪ ፕሮግራም አዘጋጆች በርቱ::❤
አንተ ክፉ ሰዉ ዉጣ ከዚህ ዘረኝነት አሁን ህወሐት ከዚች ምርጥ ሴት ጋር ምን ያገናኘዋል
@@one-e7h2r 😁 ህይወት ለማለት ፈልጎ ነው "ህ " ጽፈሽ ካላስተዋለነው እንሳሳታለን ስለገጠመኝ ነው 😊🙈
ህይወት ማለቷ ነው 😂😂@@one-e7h2r
Please heyewet malet felego new atesadebe. @@one-e7h2r
@@one-e7h2rማንበብ አትችልም ወይ ደግመህ አንበበው ዘመዴ
ሰላም ግዞ ዛሬ ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል🙏
ስታምር ውበቷ እና እርጋታዋ
One of your best interviews so far! Her views about life in America is very balanced and reflects exactly how we live. America is a land of opportunity but you guide your own lifestyle and destiny. If you focus, and work hard, you will become successful in life. On the other hand, If you play too much, life will be very hard. It’s simple as that! እንደ ኢትዮጵያ እየተቀለደ ሻይ ለመጣት ሁለት ሰአት ከቢሮ እየተወሰደ የሚቀለድበት ሀገር አይደለም!
አቶ ግዛቸው፣
ጥሩ ዝግጅት ነው፣ ለእንግዶች ውሃ ጋብዝልን።
ከምስጋና ጋር
በጣም ጎበዝ ሰው ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
Hallo guys , Egziabher Amlak Yebarkachu. My lovely sister you make me think about my childhood history with Yegola Kidus Michael Church . God Bless you again my sister from Toronto
I am proudof you.
ማራኪ ወግ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ::
Weye gude This is the most heavy pure show I ever watched !!!! It is a check point for most of us who just live የአለማዊ life becha yezene እየኤድን ያለን.......😢😢😢 woooo so beautiful!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
የኔ ደርባባ አንደበተ ርእቱ ከዚህ የበለጠውን ቦታ ያድርስሽ ክብኬ
አንችን ያለማመስገንና ያለማድነቅ አይቻልም እኔ ምንም ቃላት የሐኝም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ እውነትም" ከበካብ"
You are one of the kind. Keep it up sister. You make my day ( sorry my night- I work night shift) .
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው
ክብካብዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ግዝዬ የማራኪ ወግ አዘጋጅ በጣም ጥሩ ስረ እየሰራህ ነው ተባረክ 🙏
Bless you and your family, I saw your mind with your speech. Thank you
ግዜ በእውነት እግዚሃብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ማስተዋሉን ይስጥክ በጣም ነው ማከብርክ ማመሰግንህ እንደዚህን አይነት ትውልዱ የሚስፈልገውን ትምህርት የምናገኝባቸው ሰዎች ስለምታቀርብልን አንተንም እያየሁ ነበር ብዙ ነገር እየቀሰምክ ነው ትልቅ ቦታ እጠብቃሀለሁ፡፡