ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። በአሁኑ ጊዜ ብዙ መልካም ሰዎችን እያየን ነው የሕብረተሰቡን ችግር ተረድተው የድሮ በእናቶቻችን ጊዜ ያየሁትን እና የሰማሁትን አሁን አሻሽላችሁ ስለምታስተምሩን አመሰግናለሁ አደንቃለሁ ሠላማችሁ ይብዛ
ትክክል ናቸው ግራዋ ለብዙ ነገር መድሀኒት ነው በተለይ ለስኳር በሽታ ጎረቤታችን ስኳር በሽታ ነበረባቸው አስታውሳለሁ አንድ ቀን ከፈርማሲ ገዝተው መድሀኒት ሳይውጡ ከመቶ አመት በላይ ኖረው ነው የሞቱት ግራዋውን ይቆርጡታል እኝክ አድርገው ውሀውን ይጠጡታል እንጨቱን ደግሞ ልክ እንደ ጥርስ መፋቂያ ይመጡታል ጤናማ ሆነው ነው በስተርጅና የሞቱት ዛሬ ግን ልጆቻቸው የልጅ ልጅ ሁሉ ለስኳር ህመም ዋጋ እየከፈሉ ነው
ለአባታችን እድሜና ጤና መድሐኒአለም ይስጥልን
ወገኖች እነኝህ ሁሉ የተጠሩት እጽዋት መጠናቸው ሳይታወቅ መውሰድ ጉበትን በቀላሉ ስለሚጎዱ መጠንቀቅ ጥሩ ነው።
እግዚአብሔር የአንተን ዕድሜና ጤና ይጠብቅህ።
ቡናና መሰል አትክልት የምታመርቱ አምራቾች እባካቹህ ከኬሚካል ይልቅ ብስባሽ እያጠራቀማቹህ እንደማዳበሪያ ተጠቀሙ ዋጋም የሚጨምርላቹህ ከፈረንጁ ማዳበሪያ በራስ የሚዘጋጀው organic ነቱን ያጠናክራል
አዎ አጤፋሪስ እናቶቻችን እራሳችንን ሲላጩን አጤፋሪስ ይቀቡናል እና ውስጥ ያለው ነጭ ነገር ይጠፋል
እዉነት ነው አባታችን ❤️❤️❤️
በጣም ጠቃሚ ትምህርት
የኛ ቲቭ የውነት የኛ ናቹህ እናንተም ልዪ ናቹህ ያቀረባቹህትም ሰው ልዪ ናቸው ለተረዳቸው
በእውነት በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም እናመሰግናለን ❤❤❤
እጅግ በጣም ጠቃሚ የጤና መረጃ ነው በጣም እናመስግናለን❤❤❤
ትክክል እናመሰግናለን
ልዩ ክብር አለኝ ለሎሬት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፋ ትምህርት ነው ጋሺ እናመሰግናለን
ምርጥ ነው
እኔ የሚገርመኝ ነገር ተምረናል የሚሉ ሰዎች ተፈጥሮአቸዉ,ባህላቸዉ,እምነታቸዉ ወዘተ ትተዉ 100% ለራሳቸዉ ጠፍተዉ ሃገር ያጠፋሉ:: ለሳይነስ ቤዙ ተፈጥሮ መሆኑ ወዳንም ጠላንም ማመን አለብን.as country our main problem is engnoring natural herbals and copying and using imported medicines=leads short life.
Well said 🙏
አመሰግን አለሁ
ረጂም ዕድሜ ለሎሬት ዓለሙ። ጊዜ የማይሽረዉ ድንቅ ምክር።
ዝምብለህ አስተያየት አትስጥ እኔ ከሰማኒያ ሺ ብር በላይ አውጥቼ ዜር ውጤት ነው በእዚህ ላይ የበሽተኛ መረጃ ተመዝግቦ የማይያዝበት ተመልሰህ ወይም ተመልሰሽ በትሄድ ቀደም ብለህ ምን እደታዘዘ የማይታወቅበት ገንዘብ ማጋበስ ብቻ። የአንተ ጭንግኝ መድሀኒ ምንም አልፈየደልኝም። አዋቂ ለመምሰል የሰዎችን ስም መጥራት መ.ቅዱስን ስም መጥራት የዋህ ሰውን ከመዝረፍ ያለፈ ምንም ነው። አይ ጋዜጠኛ ሎሬቱ ግራዋ ለኩላሊት ለሆድ ለጉበት ይላል ሌላው ለስኳር እረ ምነው ሀኪሞች ዝምታ ወጌቫው ራጅ አዞ ሲያደናግር ፤ ፌኖባርብ ፣ ላርጋግቲል የእንቅልፍ መድሀኒት አይደለም ፤ አኒስቴስያም ለጥርስ መቀል የሚደረግ ፕሮሲጀር አይደለም ባይሆን በመርፌ አካባቢ ላይ የሚገኘውን ነርብ ስራ በላይዶኬን መግታት ነው ይህ ሁሉ ከስልጠናና ከጥናት ውጪ መናዘዝ አዋቂ ለመምሰል ሰለሆነ ቢያንስ የጃጃልካቸው ተገልጋዮች መዝግበህ ያዝ አንድ ቀን የሚፈጠረው አይታወቅምነጋዴ ስለሆንክ የበሽተኘው ታሪክ እንኳን ለአንተ አይገድህም። ማስታወቅያ የምትሰሩ ጋዜጠኞች እባካችሁ ያለበቂ ግንዛቤ መልዕክቱን አየር ላይ አታውሉ። ግራዋ መራራ ሰለሆነ የስኳር ህመም ይፈውሳል ለሚል - የአየር ጊዜ ሰጥታችሁ ህብረተሰቡን አደጋ ላይ ባትጥሉት ተገቢ ነው።
ትክክል
Thanks
ድንቅ ትምህርት❤🙏
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚💛❤️🙏🏻👍👍👍🍁🍁🤝🤝🤝💚💛❤️🙏🏻
በጣም ገጋዝ ያስቸግረኛል በቅርብ ጊዜ ስለዚህ ምን ልጠቀም
This is helpful thing and easy to find.
እንዴት ግሩም ምክር ነው ዕድሜና ጤና
ፌጦተፈጪቶ ነው ወይስ በጥሬው የምንጣው?
ግራዋ ድሮም አውቀዋለሁ 80ዎች እና90ዋች አውቀዋለው ሲያመን አባታችን ከተለያየ ስሮች ጋር በሳምንት ሁለቴ ጠጥተን ከበሽት እንድን ነበር ማጥላላት አይገባም መመራመር ነው እንጂ
Thank you , we need more like this please!
የዱሮ ከብትም ሆ አትክልት ማዳበሪይ የለውም አሁን ፀለጠንንብለው ማዳበሪያ እያመጡ በግር ህመምለጠቅላላ ስውነታችን አልተመቸንም
አትክልት እና ፍሩት አንድ ላይ ቢበላ ችግር አለው?
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሎሬትን እ ና መ ስ ግ ና ለ ን
የሰውየው ትክክለኛ ስምና ስልክ ባካቹ በስኳር በሽታ እየተሰቃየን ስለ ሆን ስጡን
true ethiopian person.
አድራሻቸው የት ነው
ግራዋ ብእንግሊዘኛ ምንድነውአመሰግናለሁ
African bitter leaf
በጣም ጠቃሚ የሆኑ ምክሮች ለግሰውናል።በዚሁ ይቀጥሉ
በእንግሊዝኛ ሰሙ ምንድ ነው ?
African Bitter leaf
ስለግራዋና ፌጦ ብቻ ከምትአቀርቡ የተለያዩ ነገሮችን አቅርቡሌሎች ቅጠላቅጠል ለመድሃኒት እሚሆኑ ብዙ አሉ ለትውልድ አስተምሩ
ገፆችን ገላልጠህ እይ።ብዙ ዓይነት ቪዲዮ ተሰርቷል። ለመንቀፍ አትቸኩል።
I love herbal medicine. My message to all people is to receive Doctor Jesus Christ and receive holy spirit.
እናመሰግናለን አወሳሰዱ ከምግብ በፊት ወይስ በኋላ ?
ለምድንው ሙሉ የማንሰማው ;እና የሚቆራራጠውsubscribe like ማድረግ አያስፈግም
አድራሻው የት ነው?
ውጭ አገር የሚኖር ግራዎ እንዴት እናገኛለን
ጌሾ ብላ መራራ ስለሆነ ስኳርህን ይቆጣጠርልሀል። የሚገርም ግለሰብ ይህን የማይረባ ሰምተህ እራስህን አደጋላይ አትጣል። በአካል 22 ማዞሪያ ኪሊኒኩ ሔጄ 80ሺ ብር አውጥቼ ከስድስት ወራት በላይ ተከታትዬ በጉሎ ዘይትና ሰናፍጭ የተለያዮ ውህዶቸ ች በእርሱ ስያሜ ጭንግኝ እራሴን ሳሰቃይ ከርሜ ዜሮውጤት።
Fetari yesetenin hoyot manim aywesdbnm yalefetari fikad
ጽቡቅ ትምህርቲ
ይቅረታ ግራዋ ምንድን ነው
Eat your medicine, food is your medicine
ግራም የሚለው ያስቸግራል በማንኪያ ንገሩን
ጥሩ ነው ወይን ወይን እያሉ በናፍቆት ለሚቋምጡ አማኝ ነን ብለው እዳቃሉ ሳይሆን እ ደጊዜው ለሚኖሩት ጥሩ ዜና ይመስለኛል።
ግራዋና ፌጦ በሳምንት ፩ ቀን መውሰድ ለጤና ጥሩ ነው ስላሉ ምግብ ከተበላ በኾላ ነው ወይሰ በባዶ ሆድ ነወይ የሚወሰደው እባክህ ንገረን፣አመሰግናለሁ።
Amegnaloh
ግራዋ በእግልዘኛ ምን ይባላል
Bitter leaf (ቢተር ሊፍ)
@@senbeza7836 is it ? 🙏
@@senbeza7836 can I get it in Amazon?
Ebakeh lenerve
መጠን እና ከምግብ በፊት or በዋላ የሚለው ቢብራራልን
ከምግብ በፊት
ግራዋ እኮ ከድሮም ጀምሮ አለ እናቶቻችን ሆዳችንን ሲያመን ለትላትል ጨምቀዉ ይሰጡን ነበር በባዶ ሆድ
ግራዋ ምድረቅ ኣለብን ኢንዴት ንጠቅም
Good question 🤔
የግራዋ ኢንግሊዝኛ ቃል Her left ይባላል
How get rides gall stone from gallbladder
የትነዉየሚገኙት
እባካችሁ ሀይማኖት ያለው ሰው ሞት በፈጣሪ እጅ እንደሆነች ያውቃልና በዚህ ጉዳይ ዕድሜ ያጥራል ይረዝማል አይባልም: ሎሬት ዘመዴ ናቸውና ስልካቸው እንቢ ስላለኝ መልዕክቴ ይድረስልኝ።
ትክክል ሞት መቸምቢሆንአለ ጊዜያቺን ሲደርስ ያቺንቀን አናልፍም
እውነት ነው እድሜ ከፈጣሪ እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው እድሜ ይጨምርልዎት
ኧረ እያዳመጥህ ጃል አላዋቂነትን እና ኃላፊነትን አለመውሰድን በሃይማኖት ካባ አትጀቡን - እውቀትን መድኃኒትን የሚበሉ የማበሉትን መለየትን እኮ ፈጣሪ ነው የሰጠን:: ሃይማኖት ጥበብን ክፋውን ከደጉ መለየትን በኃላፊነት መኖርን እንጂ ድንቁርናን አያስተምርም ::
አፍሪካ ውስጥ ህፃናት የሚሞቱ እናቶች ሲወልዱ አፍሪካ ውስጥ ይሞታሉ ይሞታሉ አውሮፓ ግን የለም
how dr 😮 የገዙያት ሞባይል መቀመጫ ወይም ትራስ ቢጠቀምዋት የኣገልግሎት ዘመንዋ ይረዝማል ወይ ያጥራል 😮
በባዶ ሆድ ነዉ ወይስ ከምግብ በሃላ?ግልፅ ቢያረጉልን ከይቅርታ ጋር
Ene belejenete 1 kubaya gerawa atetetewegne meretu eskahun syresagnem gen hoden yamegne neber esun adenognal
ነጮች ድንች በስጋ ነው ሁሌ እሚበሉት እርሶ ከየት ያመጡት ፍልስፍና ነው ?
ነጭ በላና ብለህ ብላ ።ነጭ መርዝ ጠጣ ብለህ ጠጣ ጅል።
እናመሠግናለን እባኮት ሎሬት አላርጂ አስቸገረኝ ምን ይመክሩኛል
Can anyone tells me what's is *pao pereira * place
ፌጦው ከነ ፈሬው ነዉ የምንጠጣው ወይንስ አጥልለን ነው??
ጥሬውን ለብ ባለ ውሃ አንድ ብርጭቆ ላይ ለተወሰነ ደቂቃ ጠብቀሽ ጠጭው ከቻልሽ ፈጭተሽ የተፈጨው ግን በስመ ሥላሴ ወደ ላይ ሁሉ ሊልሽ ይችላል እኔ አንድ የሐበሻ ዶክተር በስደት አግኝቸ ነግሮኝ ለደም ማነስ ፈጭቸ ጠጥቸው በህሊሜ ሁላ ነው የመጣብኝ በጣም ከባድ ነው አንች ደፋር ከሆነሽ ፍጭው እኔ ፌጦ ሲባል እራሱ ያቅለሸልሸኛል ግን በጣም መድኃኒት ነው
ባረብኛ ስሙ ምንድነው?
@@Mekebafirdosh7627 መዋተኖች አህማር ሀፔ ነው የሚሉት ፊጦ በይና ሰርች አርገሽ እስክሪንሹት አርገሽ ግዙልኝ በያቸው ግን አንድ በትንሽ ማንኪያ ይበቃሻል እዳታበዥ መዋተኖች ሲወልዱ ይጠጡታል
የማስታርድ ( kardlu )
@@ilmadadi2943 እሺ ማሬ
How do we recreate this world again?
ጥያቄ ለምሳሌ ፌጦ ግራዋ ተጓዳኝ በሸታ ያለበት ሰው ለም ሴሌ እደልብ ኬዝ ያለበት ሰው መጠቀም ይቻ ላል ግልፅ አደለም ብታ ሰረዱን ጡሩ ነው❤
እናቶች የሰለጠኑ ነበሩ ውሀን እንኳን ሲያሰቀምጡ በግራዋ እሰራ አጥነው ነው
በጣም የሀገራችን እናቶች ያስደንቃሉ ክብር ለነሱ ይሁን
❤
የግራው ስም ምንድ ነው በእግሊዝኛ እባካችሁ
what is GRAWA in English please./
Bitter leaf
Thank you so much.@@etagegnhailu9816
what is grawa
What is grower in English
ድንቸ በስጋ መብላት ችግር አለው
ENAMESGNALEN EGZABHER YESTELEN
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! እንዴትችሁ። ሰው ከሞተ በኋላ በስሚዛ ቅጠል ይታጠባል እና ለምን እንደሆነ ቢነግሩን።
ቢታጠብም ባይታጠብም ሰው ከሞተ በኃላ አይጠቅመውም በሕይወት እያለ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ መዳን ነው የሚጠቅመው
ከምግ በፊት የሚጠጣው
Feto yetfecha nawe? Way belashe alteyakeshem eko konj gazetega.😊😊
ጋንግሪን በሽታ ምን እናድርግ?
ጥሩ ነው ስለ ጤናችን የምትሰጡን ትምህርትግን ባለፈው መንግሥቱ ሐይለማርያም ን ሲራገም የነበረው ሽማግሌው ሰውዬ ምን ሆኖ ነው እደዚህ አይነት ጥላቻን የሚሰብኩ ሰዎችን አታምጭብን ላንቺን ጥሩ አይደለምሰላም ።
❤❤❤❤❤
1የዉሀ ብርጭቆ ጠጥቻለዉ ዛሬ ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን ዶክተር
አይዞህ
እባኮትን ስልካችሁ አይሰራም እኔ የአሲድ እጥረት አለብኝም እና ምን ላድርግችግሩን ያወኩት ዩቱዩብ ልይ አይቼምልከቶቹ እኔን የሚሰማኝ አይነት ነው(የጨጓራ አሲድ ማለቴ ነዉ)
መጀመርያ ሎሚ በውሀ aple cidar vinger በውሀ ሌላ ደሞ HCL /hydro cloric acid የጨጎራ አሲድ ነው እንደ ሳፕልመንት ነው
Hay lori gobez neh ena ,telefonih bitaskemitilin ena adrasha adis abeba benet new linagegih kefelegn wey linigeza medhanit kefelegn
አድሜ ማርዘም ማሳጠር የ አግዛብሄር ስራ ነው እንደዛ ብሆን ኖሮ ሁሉም ሰው 90 ይሞት ነበር እንዳልከው ክክክክ
ልኩ ቢታወቅ እንደ አበሻ መድሐኒት ፈዋሽ አልነበረም ።ከ፴ ዓመት በፊት ከአገር ሳልወጣ ሆዴን በጠም ያመኝ ነበር አንድ በዘመድ የማውቃት እህት የብሳና ቅጠል እንድጠጣ አዘጋጀችልኝ በትንሽ የቡና ስኒ አይ ይቺ ትንሽ ናት ብዬ ናቅሁት አይ ሌላ ጊዜ ትጨምሪያለሽ ላሁኑ በዚ ይብቃሽ አለችኝ ።እግዚአብሔር ይስጣት 🙏አቤት ወደ መጸዳጃ ቤት ዋልኩ መጨረሻ ላይ ግን ደከምኩ ።
ከድካም በሁዋላ ምን ውጤት ታየ?
አልጨረሽውም ተሻለሽ ተኝተሽ ቀረሽ ወይ።እባክሽን ጨርሺው።
አለገባኝም ግራዋዋ አስሬ
ግራዋ መጠጣት ለጨጒራ ሕመም ፈውስ ይሆናል ወይ?
ግርዉ ምድኑ?
What is Grawa in English
ለመዳሜ አምጭልኝ እድላት ግራዋ በአረብኛ ንገሩኝ ወገናችሁ አደለሁ
ስናፍጭ ዉሀ ዉስጥ የምጨመረዉ ለ1ሊትር ምን ያክል ግራም ነዉ
ይቅርታ ፌጦ ማለተ ነዉ
😂😂ለካ ጠቋይ ማጠጣቱ ልክነዉ ማለትነው😂😂
Weyna besake moteku ayegetmeme ename getemognale andanda gerayegbanle
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሁን ስጋ ጨው ዘይት የሚበሉ ሰዎች በበሽታ አይነቶች ይይዛቸዋል
እራሴን ያቃጥለኞል
Feto ytfche new???
እሰኪ ለዲሰክ ህመም ካላችሁ
Who is this guy ? If he is medical professional should be careful if he is not telling right amount the damage for health can be devastating .
መጥፎ ነቀፌታዎችን አትቀበሉ
🙄🙄MSHAFE KDUS LYE GRAWA TETU YEML YELEM.🤔🤔🙄🙄
23:01
1234 23:17
እኔ የቀረ የለም ነዉ የምለዉ የተፈጥሮ መድሀኒት ተጠንተዉአል። እያንዳንድ መድሀኒት ያሉት እንደፌጦ የቀረ ቅጠላቅጠልና ተፅፈዉ ተተንትነዉ አልቁአል። የቀረዉ አያነበቡ ወደ አማርኛ የሚፅፍ ነ ነዉ የጠፋዉ! ተጠንቶ ሁለም የቅጠል አይነት ይሁን የቅመሞች ጥቅም ተፅፍዎ አልቁአል በሚገባ ተጠንቶ በአንደኛ ደረጃ አምራች አገር ጀርመን ነች። በእንግሊዘኛም ተፅፍዎአልም። መተርጐም ቡቻ ነዉ የቀረዉ ቢተረጉሙት ይሻላል።ለምን ባዲስ ይጠናል? አልገባኝም? ተርጉአሚ ነዉ የጠፋዉ። ቢተረጉሙልን ጥሩ ነዉ ሁሉም ማስረጃዉ አለ።
Adriss negerugn
አድራሻቸው ሳትጠይቂ በምን እናግኛቸው አይ ጋዜጠኛ ከንቱ
22 akababe Elsa Kolo yemebal ale eza nw
ጋዜጠኛዋ አስፈላጊ ጥያቄዎች አልጠየቀችም
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። በአሁኑ ጊዜ ብዙ መልካም ሰዎችን እያየን ነው የሕብረተሰቡን ችግር ተረድተው የድሮ በእናቶቻችን ጊዜ ያየሁትን እና የሰማሁትን አሁን አሻሽላችሁ ስለምታስተምሩን አመሰግናለሁ አደንቃለሁ ሠላማችሁ ይብዛ
ትክክል ናቸው ግራዋ ለብዙ ነገር መድሀኒት ነው በተለይ ለስኳር በሽታ ጎረቤታችን ስኳር በሽታ ነበረባቸው አስታውሳለሁ አንድ ቀን ከፈርማሲ ገዝተው መድሀኒት ሳይውጡ ከመቶ አመት በላይ ኖረው ነው የሞቱት ግራዋውን ይቆርጡታል እኝክ አድርገው ውሀውን ይጠጡታል እንጨቱን ደግሞ ልክ እንደ ጥርስ መፋቂያ ይመጡታል ጤናማ ሆነው ነው በስተርጅና የሞቱት ዛሬ ግን ልጆቻቸው የልጅ ልጅ ሁሉ ለስኳር ህመም ዋጋ እየከፈሉ ነው
ለአባታችን እድሜና ጤና መድሐኒአለም ይስጥልን
ወገኖች እነኝህ ሁሉ የተጠሩት እጽዋት መጠናቸው ሳይታወቅ መውሰድ ጉበትን በቀላሉ ስለሚጎዱ መጠንቀቅ ጥሩ ነው።
እግዚአብሔር የአንተን ዕድሜና ጤና ይጠብቅህ።
ቡናና መሰል አትክልት የምታመርቱ አምራቾች እባካቹህ ከኬሚካል ይልቅ ብስባሽ እያጠራቀማቹህ እንደማዳበሪያ ተጠቀሙ ዋጋም የሚጨምርላቹህ ከፈረንጁ ማዳበሪያ በራስ የሚዘጋጀው organic ነቱን ያጠናክራል
አዎ አጤፋሪስ እናቶቻችን እራሳችንን ሲላጩን አጤፋሪስ ይቀቡናል እና ውስጥ ያለው ነጭ ነገር ይጠፋል
እዉነት ነው አባታችን ❤️❤️❤️
በጣም ጠቃሚ ትምህርት
የኛ ቲቭ የውነት የኛ ናቹህ እናንተም ልዪ ናቹህ ያቀረባቹህትም ሰው ልዪ ናቸው ለተረዳቸው
በእውነት በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም እናመሰግናለን ❤❤❤
እጅግ በጣም ጠቃሚ የጤና መረጃ ነው በጣም እናመስግናለን❤❤❤
ትክክል እናመሰግናለን
ልዩ ክብር አለኝ ለሎሬት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፋ ትምህርት ነው ጋሺ እናመሰግናለን
ምርጥ ነው
እኔ የሚገርመኝ ነገር ተምረናል የሚሉ ሰዎች ተፈጥሮአቸዉ,ባህላቸዉ,እምነታቸዉ ወዘተ ትተዉ 100% ለራሳቸዉ ጠፍተዉ ሃገር ያጠፋሉ:: ለሳይነስ ቤዙ ተፈጥሮ መሆኑ ወዳንም ጠላንም ማመን አለብን.as country our main problem is engnoring natural herbals and copying and using imported medicines=leads short life.
Well said 🙏
አመሰግን አለሁ
ረጂም ዕድሜ ለሎሬት ዓለሙ። ጊዜ የማይሽረዉ ድንቅ ምክር።
ዝምብለህ አስተያየት አትስጥ እኔ ከሰማኒያ ሺ ብር በላይ አውጥቼ ዜር ውጤት ነው በእዚህ ላይ
የበሽተኛ መረጃ ተመዝግቦ የማይያዝበት ተመልሰህ ወይም ተመልሰሽ በትሄድ ቀደም ብለህ ምን እደታዘዘ የማይታወቅበት ገንዘብ ማጋበስ ብቻ። የአንተ ጭንግኝ መድሀኒ ምንም አልፈየደልኝም። አዋቂ ለመምሰል የሰዎችን ስም መጥራት መ.ቅዱስን ስም መጥራት የዋህ ሰውን ከመዝረፍ ያለፈ ምንም ነው። አይ ጋዜጠኛ ሎሬቱ ግራዋ ለኩላሊት ለሆድ ለጉበት ይላል ሌላው ለስኳር
እረ ምነው ሀኪሞች ዝምታ ወጌቫው ራጅ አዞ ሲያደናግር ፤ ፌኖባርብ ፣ ላርጋግቲል የእንቅልፍ መድሀኒት አይደለም ፤ አኒስቴስያም ለጥርስ መቀል የሚደረግ ፕሮሲጀር አይደለም ባይሆን በመርፌ አካባቢ ላይ የሚገኘውን ነርብ ስራ በላይዶኬን መግታት ነው ይህ ሁሉ ከስልጠናና ከጥናት ውጪ መናዘዝ አዋቂ ለመምሰል ሰለሆነ ቢያንስ የጃጃልካቸው ተገልጋዮች መዝግበህ ያዝ አንድ ቀን የሚፈጠረው አይታወቅም
ነጋዴ ስለሆንክ የበሽተኘው ታሪክ እንኳን ለአንተ አይገድህም። ማስታወቅያ የምትሰሩ ጋዜጠኞች እባካችሁ ያለበቂ ግንዛቤ መልዕክቱን አየር ላይ አታውሉ። ግራዋ መራራ ሰለሆነ የስኳር ህመም ይፈውሳል ለሚል - የአየር ጊዜ ሰጥታችሁ ህብረተሰቡን አደጋ ላይ ባትጥሉት ተገቢ ነው።
ትክክል
Thanks
ድንቅ ትምህርት❤🙏
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚💛❤️🙏🏻👍👍👍🍁🍁🤝🤝🤝💚💛❤️🙏🏻
በጣም ገጋዝ ያስቸግረኛል በቅርብ ጊዜ ስለዚህ ምን ልጠቀም
This is helpful thing and easy to find.
እንዴት ግሩም ምክር ነው ዕድሜና ጤና
ፌጦተፈጪቶ ነው ወይስ በጥሬው የምንጣው?
ግራዋ ድሮም አውቀዋለሁ 80ዎች እና90ዋች አውቀዋለው ሲያመን አባታችን ከተለያየ ስሮች ጋር በሳምንት ሁለቴ ጠጥተን ከበሽት እንድን ነበር ማጥላላት አይገባም መመራመር ነው እንጂ
Thank you , we need more like this please!
የዱሮ ከብትም ሆ አትክልት ማዳበሪይ የለውም አሁን ፀለጠንንብለው ማዳበሪያ እያመጡ በግር ህመምለጠቅላላ ስውነታችን አልተመቸንም
አትክልት እና ፍሩት አንድ ላይ ቢበላ ችግር አለው?
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሎሬትን እ ና መ ስ ግ ና ለ ን
የሰውየው ትክክለኛ ስምና ስልክ ባካቹ በስኳር በሽታ እየተሰቃየን ስለ ሆን ስጡን
true ethiopian person.
አድራሻቸው የት ነው
ግራዋ ብእንግሊዘኛ ምንድነው
አመሰግናለሁ
African bitter leaf
በጣም ጠቃሚ የሆኑ ምክሮች ለግሰውናል።በዚሁ ይቀጥሉ
በእንግሊዝኛ ሰሙ ምንድ ነው ?
African Bitter leaf
ስለግራዋና ፌጦ ብቻ ከምትአቀርቡ የተለያዩ ነገሮችን አቅርቡሌሎች ቅጠላቅጠል ለመድሃኒት እሚሆኑ ብዙ አሉ ለትውልድ አስተምሩ
ገፆችን ገላልጠህ እይ።ብዙ ዓይነት ቪዲዮ ተሰርቷል። ለመንቀፍ አትቸኩል።
I love herbal medicine. My message to all people is to receive Doctor Jesus Christ and receive holy spirit.
እናመሰግናለን አወሳሰዱ ከምግብ በፊት ወይስ በኋላ ?
ለምድንው ሙሉ የማንሰማው ;እና የሚቆራራጠው
subscribe like ማድረግ አያስፈግም
አድራሻው የት ነው?
ውጭ አገር የሚኖር ግራዎ እንዴት እናገኛለን
ጌሾ ብላ መራራ ስለሆነ ስኳርህን ይቆጣጠርልሀል።
የሚገርም ግለሰብ ይህን የማይረባ ሰምተህ እራስህን አደጋላይ አትጣል። በአካል 22 ማዞሪያ ኪሊኒኩ ሔጄ 80ሺ ብር አውጥቼ ከስድስት ወራት በላይ ተከታትዬ በጉሎ ዘይትና ሰናፍጭ የተለያዮ ውህዶቸ ች በእርሱ ስያሜ ጭንግኝ እራሴን ሳሰቃይ ከርሜ ዜሮውጤት።
Fetari yesetenin hoyot manim aywesdbnm yalefetari fikad
ጽቡቅ ትምህርቲ
ይቅረታ ግራዋ ምንድን ነው
Eat your medicine, food is your medicine
ግራም የሚለው ያስቸግራል በማንኪያ ንገሩን
ጥሩ ነው ወይን ወይን እያሉ በናፍቆት ለሚቋምጡ አማኝ ነን ብለው እዳቃሉ ሳይሆን እ ደጊዜው ለሚኖሩት ጥሩ ዜና ይመስለኛል።
ግራዋና ፌጦ በሳምንት ፩ ቀን መውሰድ ለጤና ጥሩ ነው ስላሉ ምግብ ከተበላ በኾላ ነው ወይሰ በባዶ ሆድ ነወይ የሚወሰደው እባክህ ንገረን፣አመሰግናለሁ።
Amegnaloh
ግራዋ በእግልዘኛ ምን ይባላል
Bitter leaf (ቢተር ሊፍ)
@@senbeza7836 is it ? 🙏
@@senbeza7836 can I get it in Amazon?
Ebakeh lenerve
መጠን እና ከምግብ በፊት or በዋላ የሚለው ቢብራራልን
ከምግብ በፊት
ግራዋ እኮ ከድሮም ጀምሮ አለ እናቶቻችን ሆዳችንን ሲያመን ለትላትል ጨምቀዉ ይሰጡን ነበር በባዶ ሆድ
ግራዋ ምድረቅ ኣለብን ኢንዴት ንጠቅም
Good question 🤔
የግራዋ ኢንግሊዝኛ ቃል Her left ይባላል
How get rides gall stone from gallbladder
የትነዉየሚገኙት
እባካችሁ ሀይማኖት ያለው ሰው ሞት በፈጣሪ እጅ እንደሆነች ያውቃልና በዚህ ጉዳይ ዕድሜ ያጥራል ይረዝማል አይባልም: ሎሬት ዘመዴ ናቸውና ስልካቸው እንቢ ስላለኝ መልዕክቴ ይድረስልኝ።
ትክክል ሞት መቸምቢሆንአለ ጊዜያቺን ሲደርስ ያቺንቀን አናልፍም
እውነት ነው እድሜ ከፈጣሪ እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው እድሜ ይጨምርልዎት
ኧረ እያዳመጥህ ጃል አላዋቂነትን እና ኃላፊነትን አለመውሰድን በሃይማኖት ካባ አትጀቡን - እውቀትን መድኃኒትን የሚበሉ የማበሉትን መለየትን እኮ ፈጣሪ ነው የሰጠን:: ሃይማኖት ጥበብን ክፋውን ከደጉ መለየትን በኃላፊነት መኖርን እንጂ ድንቁርናን አያስተምርም ::
አፍሪካ ውስጥ ህፃናት የሚሞቱ እናቶች ሲወልዱ አፍሪካ ውስጥ ይሞታሉ ይሞታሉ አውሮፓ ግን የለም
how dr 😮 የገዙያት ሞባይል መቀመጫ ወይም ትራስ ቢጠቀምዋት የኣገልግሎት ዘመንዋ ይረዝማል ወይ ያጥራል 😮
በባዶ ሆድ ነዉ ወይስ ከምግብ በሃላ?ግልፅ ቢያረጉልን ከይቅርታ ጋር
Ene belejenete 1 kubaya gerawa atetetewegne meretu eskahun syresagnem gen hoden yamegne neber esun adenognal
ነጮች ድንች በስጋ ነው ሁሌ እሚበሉት እርሶ ከየት ያመጡት ፍልስፍና ነው ?
ነጭ በላና ብለህ ብላ ።ነጭ መርዝ ጠጣ ብለህ ጠጣ ጅል።
እናመሠግናለን እባኮት ሎሬት አላርጂ አስቸገረኝ ምን ይመክሩኛል
Can anyone tells me what's is *pao pereira * place
ፌጦው ከነ ፈሬው ነዉ የምንጠጣው ወይንስ አጥልለን ነው??
ጥሬውን ለብ ባለ ውሃ አንድ ብርጭቆ ላይ ለተወሰነ ደቂቃ ጠብቀሽ ጠጭው ከቻልሽ ፈጭተሽ የተፈጨው ግን በስመ ሥላሴ ወደ ላይ ሁሉ ሊልሽ ይችላል እኔ አንድ የሐበሻ ዶክተር በስደት አግኝቸ ነግሮኝ ለደም ማነስ ፈጭቸ ጠጥቸው በህሊሜ ሁላ ነው የመጣብኝ በጣም ከባድ ነው አንች ደፋር ከሆነሽ ፍጭው እኔ ፌጦ ሲባል እራሱ ያቅለሸልሸኛል ግን በጣም መድኃኒት ነው
ባረብኛ ስሙ ምንድነው?
@@Mekebafirdosh7627 መዋተኖች አህማር ሀፔ ነው የሚሉት ፊጦ በይና ሰርች አርገሽ እስክሪንሹት አርገሽ ግዙልኝ በያቸው ግን አንድ በትንሽ ማንኪያ ይበቃሻል እዳታበዥ መዋተኖች ሲወልዱ ይጠጡታል
የማስታርድ ( kardlu )
@@ilmadadi2943 እሺ ማሬ
How do we recreate this world again?
ጥያቄ ለምሳሌ ፌጦ ግራዋ ተጓዳኝ በሸታ ያለበት ሰው ለም ሴሌ እደልብ ኬዝ ያለበት ሰው መጠቀም ይቻ ላል ግልፅ አደለም ብታ ሰረዱን ጡሩ ነው❤
እናቶች የሰለጠኑ ነበሩ ውሀን እንኳን ሲያሰቀምጡ በግራዋ እሰራ አጥነው ነው
በጣም የሀገራችን እናቶች ያስደንቃሉ ክብር ለነሱ ይሁን
❤
የግራው ስም ምንድ ነው በእግሊዝኛ እባካችሁ
what is GRAWA in English please./
Bitter leaf
Thank you so much.@@etagegnhailu9816
what is grawa
What is grower in English
Bitter leaf (ቢተር ሊፍ)
ድንቸ በስጋ መብላት ችግር አለው
ENAMESGNALEN EGZABHER YESTELEN
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! እንዴትችሁ። ሰው ከሞተ በኋላ በስሚዛ ቅጠል ይታጠባል እና ለምን እንደሆነ ቢነግሩን።
ቢታጠብም ባይታጠብም ሰው ከሞተ በኃላ አይጠቅመውም በሕይወት እያለ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ መዳን ነው የሚጠቅመው
ከምግ በፊት የሚጠጣው
Feto yetfecha nawe? Way belashe alteyakeshem eko konj gazetega.😊😊
ጋንግሪን በሽታ ምን እናድርግ?
ጥሩ ነው ስለ ጤናችን የምትሰጡን ትምህርት
ግን ባለፈው መንግሥቱ ሐይለማርያም ን ሲራገም የነበረው ሽማግሌው ሰውዬ ምን ሆኖ ነው እደዚህ አይነት ጥላቻን የሚሰብኩ ሰዎችን አታምጭብን ላን
ቺን ጥሩ አይደለም
ሰላም ።
❤❤❤❤❤
1የዉሀ ብርጭቆ ጠጥቻለዉ ዛሬ ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን ዶክተር
አይዞህ
እባኮትን ስልካችሁ አይሰራም እኔ የአሲድ እጥረት አለብኝም እና ምን ላድርግ
ችግሩን ያወኩት ዩቱዩብ ልይ አይቼ
ምልከቶቹ እኔን የሚሰማኝ አይነት ነው
(የጨጓራ አሲድ ማለቴ ነዉ)
መጀመርያ ሎሚ በውሀ
aple cidar vinger በውሀ
ሌላ ደሞ HCL /hydro cloric acid የጨጎራ አሲድ ነው እንደ ሳፕልመንት ነው
Hay lori gobez neh ena ,telefonih bitaskemitilin ena adrasha adis abeba benet new linagegih kefelegn wey linigeza medhanit kefelegn
አድሜ ማርዘም ማሳጠር የ አግዛብሄር ስራ ነው እንደዛ ብሆን ኖሮ ሁሉም ሰው 90 ይሞት ነበር እንዳልከው ክክክክ
ልኩ ቢታወቅ እንደ አበሻ መድሐኒት
ፈዋሽ አልነበረም ።
ከ፴ ዓመት በፊት ከአገር ሳልወጣ ሆዴን በጠም ያመኝ ነበር
አንድ በዘመድ የማውቃት እህት የብሳና ቅጠል እንድጠጣ አዘጋጀችልኝ በትንሽ የቡና ስኒ አይ ይቺ ትንሽ ናት ብዬ ናቅሁት አይ ሌላ ጊዜ ትጨምሪያለሽ ላሁኑ በዚ ይብቃሽ አለችኝ ።
እግዚአብሔር ይስጣት 🙏
አቤት ወደ መጸዳጃ ቤት ዋልኩ መጨረሻ ላይ ግን ደከምኩ ።