Ethiopia - በአማራና ኦሮሚያ ጉዳይ የአሜሪካው ልዑክ፣ ከግድያ ያመለጡት ባለስልጣን፣ መርካቶ መልሶ ይልማ ተባለ፣ አየር መንገዱ ድጋሚ ወደአስመራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 64

  • @elsamesele
    @elsamesele หลายเดือนก่อน +7

    በዛው፣በነህካካ፣ሕጃቹ፣ፍእርድ፣ለመዳኒያለም፣ነእውና፣ ካቶ፣ ታዬ፣ ድእነዳና፣፣ከአቶ፣ ታዲኦስ፣፣ ታነቶ፣፣የማ፣ ውእነጅለኛነት፣ ይበርታል፣፣❤❤❤❤

  • @amotsDela-w2g
    @amotsDela-w2g หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ።ይስጥልን ።

  • @Yasin-s2e7l
    @Yasin-s2e7l หลายเดือนก่อน +5

    በርታ አድናቂክነኝ

  • @Amhara251
    @Amhara251 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ

  • @AlexStore-e1l
    @AlexStore-e1l หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፍኖ ❤❤❤❤❤🎉

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน +10

    አማራዎች like አታድርጉ ይሄንን ሚድያ

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw1984 หลายเดือนก่อน +3

    አሜሪካ አሁን ደሞ የትኛው ብሄር ቀራት ለብቻው ምታስቀጠቅጠው እኛ መቼም አንማር የአሜሪካ መሳሪያ መሞከሪያ ሆነን ቀረን

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 หลายเดือนก่อน +5

    ለአማራውየማይገደውሚዲያ❤

  • @TejuLante
    @TejuLante หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለነውጠኛው ፋኖ💪💪💪

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ ይሁን ። 💚💛❤

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 หลายเดือนก่อน +1

    የህውሀት ባለስልጣን አይደሉም ከህውሀት የተሰናበቱን ብለህ አስተካክል::

  • @by8344
    @by8344 หลายเดือนก่อน +4

    መርካቶ መልማቱ ድሮም የነበረ በሌሎች የከተማ ፕላኖችና ዲዛይኖች የተቀመጡ ናቸው። ስለዚህ ከልሶ ስራ ላይ ማዋል ነው። አሁን በቦታው ላይ እየሰሩ ያሉትም በልማቱ ተጠቃሚ መሆን ይገባቸዋል። ስለዚህ ቶሎ ብላችሁ ማህበር አቋቁማችሁ ከመንግስት ጋር ተነጋግራችሁ በልማቱ ተሳታፊና ተጠቃሚ ብትሆኑ ይሻላል።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ ይህ አትሌት ...? በጥይት ይመታል ....? ምን አስነዋሪ ግዜ ላይ ነው ...? ያለነው ?? እግዚአብሔር ይማርህ ? አይዞን እንዲህ ሆና እማማ ኢትዮጵያ አትቀርም ?

  • @BelayMsganaw-q3s
    @BelayMsganaw-q3s หลายเดือนก่อน +4

    መረጃህ ጥሩነው ግን ሌላፈታደይሊ አለ የሚዋሽ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน +6

    አማራ የሚፈታው ፆም ብቻ ነው። ሮሀ ማሚዲያ ላይ የተወሰደ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 หลายเดือนก่อน

    HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YEMAREWE YEHE AWEKEWE LE MEWARETACEWE YAREGUBETE NEWENA FETARI YEHUNEWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @amejafar996
    @amejafar996 หลายเดือนก่อน

    Egna yelnbetm !😢

  • @kolfeefetnoderash5319
    @kolfeefetnoderash5319 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ መርካቶ ገባያ ማእከል ስትመዘግብ ለምን መርካቶ
    በአድማ ላይ ነው ብለህ ለምን አላቀረብክም ሆዳምዬ !!!!!

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 หลายเดือนก่อน +1

    The return of flight to Asmara is good. But why did it first stop, and how much has changed since to bring the change of mind?
    Wuha qida wuha melis yen toltolo bet endayihon.
    What evil has stuck our society to produce weeds who fire on an athlete? God may give the evil hands the work of their hands.

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢❤

  • @AAa-j6f
    @AAa-j6f หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ነው ንጋትና እውነት እያደር ይጠራል እንዲሉ የመርጰካቶ የሰደድ አሳት ጥድፊያ ውድመት ገዥ ቡድንአወቆያቃጠለው መሆኑን ይውጰናኀፊ😂

  • @AmanKiyamo
    @AmanKiyamo หลายเดือนก่อน +1

    3 ደቂቃ ሙሉ ማስታወቂያና ወሬ አይከብድም?

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 หลายเดือนก่อน +1

    የኤርትራ ንብረት መዝመት ናፈቃቹ ኣንፈልግም ሰላም ነው ያለነው በመሬት በባህር በሰማይም ጭምር ቢዘጋልን ጥሩ ነበር

    • @rttr3992
      @rttr3992 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂Hegedef. 0000000000❌❌❌❌⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫

  • @grsedansha-ek6hc
    @grsedansha-ek6hc หลายเดือนก่อน +3

    Getachew reda is originally from kobo amhara

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw หลายเดือนก่อน +1

    Good job TPLF ❤

  • @messya7125
    @messya7125 หลายเดือนก่อน

    ስለአፍሪካ ቢያልቅ ጉዳያቸዉ አይደለም ሰዉ እንዲቀንስ ነዉ የተፈለገዉ አሜሪካ ሐያል ሆና መቀጠል ነዉ ባይደን ቶሎ መልቀቅ አለበት

    • @biriktihaile5499
      @biriktihaile5499 หลายเดือนก่อน

      ኣሜሪካ ብቻ ሳይሆን እንደ ኣቢ ተላላኪ በነቀዘ ስንዴ የሚሸጥ ሃገር እያለ ለምን ኣሜሪካ ትላለህ ኣልገዛም ካሉ እኮ የሚነካቸው የለም ኣቢ በድሮን ህዝብ እየጨፈጨፈ ወደ ሌላ ትሄዳለህ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን !!!
    እውነተኛ እና ገለልተኛ ጋዜጠኞችን ማግኘት ከባድ በሆነበት በዚህ ወቅት መገኘትህ ደግሞ የበለጠ እንድትደነቅ ያደርግሃል ። ድል ለጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ ❤❤❤

  • @yonas9945
    @yonas9945 หลายเดือนก่อน

    ሲያምርህ ይቅር ወደ ኤርትራ በረራ !! የኤርትራውያን ዶላር በገፍ ቀረብሃ ምን ታደርግ 🤣🤣🤣

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ስንስማማ ያምርብናል !! ኢትዮጵያ እና ኤርትራ መንትያዎች ናቸውና !! ከስላም በቀር ሌላ እርባና ቢስ ነው::

  • @by8344
    @by8344 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውመሆን የደረሰበት ጉዳት ያሳዝናል። እባካችሁን ጨካኝ አትሁኑ። እርግማን በዘርማንዘራችሁ ላይ ለምን ታመጣላችሁ?

  • @MayckoPro
    @MayckoPro หลายเดือนก่อน

    Giveaway yasfelgenal

  • @abdumaliknadi3166
    @abdumaliknadi3166 หลายเดือนก่อน +1

    America sila ethiopia lamin tacanaqach?

  • @rttr3992
    @rttr3992 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ እንዳትመጣብን አንፈልግም የናተን አየር ዶላራችን ይጭነቀው በሌላ አየር እንጠቀማለን ከነሙሉ ክብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራ ተጓዞች ሆነ ኤርትራውያን ምንም ክብር አያሳይም ።ኤርትራ ከከለከለች ሁለተኛ እድል የለም እድላቹሁን በኦሮሞ ሞኞች ተበላሽቷል አራትነጥብ።

    • @dabetejah51
      @dabetejah51 หลายเดือนก่อน

      .ባሏን እጎዳ ብላ እምሷን በእንጨት ወጋች አሉ አበው!!!

    • @tesfitg3366
      @tesfitg3366 หลายเดือนก่อน

      @dabetejah51 ክክክክክ ዶላራችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚበላው የሌላ ሀገር አየር መንገድ ይብሉት እናተ እንደለመዳቹሁት የአሜሪካ የነቀዘ ስንዴ እየበላቹ ኑሩ ለዚህ እኮ ነው አንጎላቹ ማያድገው ካጻጻፍህ ያስታውቃል ድድብናህ የኦሮሞ ድንቁርና 😂🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂

  • @khilegiorgise2537
    @khilegiorgise2537 หลายเดือนก่อน

    Remove background sound

  • @grsedansha-ek6hc
    @grsedansha-ek6hc หลายเดือนก่อน

    Victory to amhara only dismantle oromuma geday

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 หลายเดือนก่อน +3

    ምንድን ነው ዲሞክራቶች"ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ"እንድሉ አሁን ልዑካን መላክ ምን ይሉታል?????😂😂😂😂😂😂

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 หลายเดือนก่อน +3

    ትግሬ ይተላለቅ አማራ ምን አገባዉ.

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 หลายเดือนก่อน

    የ አብይ አህመድ ሚድያ ካድሬ ሚዲያ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 หลายเดือนก่อน

    ፕሬዘፋት ትራም ...? You are v v Good ! Pisse 🇺🇸 USA

    • @abreham.m
      @abreham.m หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ በቋንቋህ ፃፍ😅😅😅😅

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 หลายเดือนก่อน +1

    A conflict b/n amhara state gavernment & Fano is same as father & son argument which escalated gratually 🎉🎉 it need proper therapy

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di หลายเดือนก่อน

    #It seems that for years, the causes of millions of Amharas and millions of other innocent Ethiopians, have been ignored by subsequent administrations of the US and its allies. As a result,the great historic trust, good hearts, and good minds of Amharas, millions of innocent Ethiopians, towards USA and its allies is being seriously damaged.
    But still there is potential solution to salvage all wrongs if the newly coming administration genuinely works with Amharas and other millions of Ethiopians who languish under brutal, inhuman, expansionist, fascistic and racist government of Abiy Ahmed.
    #It seems that for years, the causes of millions of Amharas and millions of other innocent Ethiopians, have been ignored by subsequent administrations of the US and its allies. As a result,the great historic trust, good hearts, and good minds of Amharas, millions of innocent Ethiopians, towards USA and its allies is being seriously damaged.
    But still there is potential solution to salvage all wrongs if the newly coming administration genuinely works with Amharas and other millions of Ethiopians who languish under brutal, inhuman, expansionist, fascistic and racist government of Abiy Ahmed.

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ ላይ ጦርነት ትመኛለህ ትግራይ ሰላም ነው እናተ ነቀርሶች ከትግራይ ላይ ውረድ

  • @MarkonBini
    @MarkonBini หลายเดือนก่อน +1

    ይድረስ ለዲያስፖራው ፋኖን ድሮንና ፀረ ድሮን እናስታጥቀው ያኔ ገዳዩ አብይ እና አሳማ ባልደረቦቹን Game Over 🤔

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y หลายเดือนก่อน

    ለዘመናት በሰላም የኖረ መርካቶ እንዴት ዛሬ ለአደጋ ተጋላጭ ሆነ??? ሲጀመር በየቀኑ እሳት የሚለቀው መንግስት ነኝ ባዩ አጥፊና አራጅ ቡድን መርካቶን ጨርሶ ለማጥፋት ስለማሰቡ በግልፅ ይታያል።

  • @grsedansha-ek6hc
    @grsedansha-ek6hc หลายเดือนก่อน +1

    Etobia became the home of mafia oromuma aby gala and his brother shimles and uncle berhanu jula and aunt adanesh abeba

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia airlines never comeback again never period. Eritrean dollars not go to PP party propagandists and for poor Ethiopia people period we don't like you anymore.

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 หลายเดือนก่อน

    ይህ ፀረ አማራ ሚዲያ ነው

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน

      አወ እኔ ዝም ብየ ነው የምስማ like አላድርግም