ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን ሁሌ የእርሶን አስተምሮ እከታተላለሁ ተዋህዶ ያፈራቻቸዉ እንቁ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይህ አዚም የተረጨበትን ህዝብ ለማዉጣት ይህ የዛሬዉ ትምህርት ብቻ በቂ ነበር ማስተዋል ለሚችል እግዚአብሔር የጠፉትን ይመልስልን አሜን
አባታችን ደስ ብሎን እስከመጨረሻዉ ሰምተነዋል እንኳን ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነብሳንን የሚያርስ መልካም ዉይይት ነበር እናመሰግናለን ፡
አባቴ ቃልህይወት ያሰማልኝ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! አርያ ወንድማችን እነመሰግነሌን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን
ስለመለዕክትም ዕብራውያን የሚለዉ የሚላኩ እ/ር ሲልካቸዉ እንጂ እኛን ለማገዝ ነዉ እንጂ በስማቸው ታቦት ቀርፀን እንድናመልካቸዉ አይደለም ኧረ ስንት ጉድ አለ መለአክት የእ/ር አገልጋይ ናቸዉ እ/ር ይልካቸዋል እኛ ግን መልዕክትን ተከፋፍለው አንዱ የገብሬል ሌላዉ የሚካኤል ኧረ ስንቱ ሌላዉ የኦርቶዶክስ ችግር መለዕክትንና ሠማዕታታን ለይቶ አለማወቅ መለዕክታን መንፈስ ናቸዉ ሰማዕታት ግን እንደ እኛ ሰዉ የነበሩ ናቸዉ ለሠማዕታታን ቀን ሠቶ ታቦት ቀርጾ እነሡ ማምለክ ና መንገድ ከሓጢኣት ሁሉ የከፋ ሓጢአት ነዉ
አባታችን እናመሰግናለን እስከ 29' ደቂቃ ድረስ በትክክል አስተምረውናል እናመሰግናለን ከ30' ያለውን ተምህርቶን አርአያ ወደሚፈልገው አቅጣጫ ስለወሰዶት ስተዋል ጌታ ኢየሱስ ይርዳዎት ለማንኛውም አስቀድመው እደገለጡት በኢየሱስ ክርስቶስ ጉዳይ ወንጌላዊያን አብያታ ክርስታናት አስተምህሮ እርሶ እዳሉት ነው። ሐዋርያት የሚባሉትም እሳቸው እዳሉት ወንጌላዊያን አብያተክርስታናትም አይቀበሏቸውም ክርስታንም ተብለው አይጠሩም።
አርአያ:- ይሄንንም መልእክት ለእምነት ተቋምህ አስተላልፍላት:: ኦርቶዶክስ:- ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, ንግሷን, አማላጆቿን, መልክዓ መልኳን, ጸበላቷን, 'እምነቷን', ሥዕላቷን, ሥዕለ አድህኖቷን, ጠልሰሟን, ጭሳጭሷን, ፅዋ ማሕበራቷን, ክታቧን, መቁጠሪያዋን, ጥንቆላዋን, ፍታቷን. ተዝካራቷን, ምንኩስናዋን, የድግምት ጸሎቷን, የሕቡዕ ስም ድግምቷን, የየበዓላት መሥዋዕቷን, አውደ ምህረቷን, መጽሐፍ ቅዱስን መበረዟን, ታሪክን መሻማትና መበረዟን, ናሳዳጅና አድመኛንቷን, ... ታስወግድ:: በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትታደስ, ትለወጥ:: ትጽናም::
Eseye ellllllll .kalehywete yasemale
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
ቃለሕይውት ያሰማልን ይቀጥል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማን ❤🎉
ለአባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏☦️💒
Kale heywet ysmalen abatachen❤❤❤❤ and God bless you all.
❤🙏🙏🙏⛪⚖️
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የመጀመሪያው ንግግርዎት ትክክል ነበር በሗላ ግን ሳቱ ስለመለዕክት የተናገሩት መጽሐፍቅዱሳዊ አይደለም ስለአርሤማ በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይገኛል?
መናፍቅ ስትባሉ ድርሣን ና ገድል ስለሚያናዳችሁ ሙሉዉን ሳትሰሙ ሃሣብ መስትህ ተሣስተሃል በነገራችን ላ የሃዋርያት ስራ ሙሉ ምዕራፉ ገድል ነዉ ታነቡት አላችሁ ወይስ አታነቡትም ጥያቄ ነዉ መልሱን ስጡን
👏👏👏💕🤲
እየሱስን መስበክ እንዴትያስባርራል አንዳንዳችን የጎደለንን ብንፈልግ ጥሩ ነበርዛሬ የእስልምና ሃገራት ወደ ኦርቶዶክስ በገፍ መመለሳቸው ለምን ይሆን ብለህ ጠይቅ አባቶች ይነግሩሃል ያኔ አንተም ትድናለህ።
አርያ ቦሌ ቅድስት ስላሴ መሪት ላይ ስለተሰራው መስቀል የሆነ ነገር በል መስቀል እየተረገጠ ነው😢😢😢
@@henimak2727 ማለት 😭
ቦሌ አይደለም አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ነው
ወዳጄ ቦሌ አይደለም ቅድስት ስላሴ ቤተክርሰቲያን አራት ኪሎ ያለው ነው!
Abatee selcatolic yaluut selbbaeeri tekekeell adelem egna menellew hulet. Baheri and akal naw maletem fitsum amlakenaa fitssum sew. Naww
አባታችን ቃል ሂወት ያስማልን ግን ትዝታው ሳሙኤል የሚባለው ከኦርቶዶክስ የከዳ እንዲ ኦርቶዶክስን ሲሳደም ምን እርምጃ ወስዳለች ቤቴክርሰቲያኖ ???????????
መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ ወንጌላዊ ጉዳችሑን ዘከዘከላችሑ አይዞአችሑ የመጥቆራ ልጆች አትንጫጩ ።
የአጋንት ስለሆናችሁ ምንም ብትባሉ አይገባችሁም ሄደህ ኪስህ ውስጥ ገንዘብ የከተ ትልሀል ስትባሉ ነው ??? እብድ ፓስተሮቻችሁ እያየን እናንተን ልንሰማ ??? እዛው ተጃጃሉ ያልገባችሁ
@@Ewunetinእዉነት ነዉ የሰይጣን መጋቢ የአጋንት ደቀመዝሙር አፉን የከፈተ ዘንዶ
ውዴ ፍቅሬ የዋሁ አርአያ፤ አጠገብ ያሉት አባት ክርስትናን ያውቃሉ! ግን ኢየሱስን ቢሰብኩ ይባረራሉ! ፍቅሬ ማነው ያሰረህ አ፡ ኪዳንን እንዳታነብ?
ምድነው??? ዉዴ ፍቅሬ
😆😆😆😆@@SaraSoriya-q6m
@@junefirst500 ውሸት አይሰለቻችሁም
ድንቁርናችሁ በዛ አሁንስ በቅርብ ይገባችሆል አትጠራጠሩ ውሸት አይሰለቻችሁም ።
አይ አጋንንት በቃ የእናንተን እየሱስ ያልሰበከ በቃ እየሱስን አያቅም ሰዉ እንዴት ይህን ያህል ፍፁም ድልብ ማህይም ይሆናል ይልቁን ንቁ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ ለመዳን ደግሞ ሶፍት አይበላም መዳን በማንም የለም በጌችን በመዳህኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ አንቺ ወይም አንተ ከነህብረታችሁ ካላችሁበት የሃሰት ትምህርትና ሃሰተኛ እየሱስ ዉጡ አሁን ዉጡ እርግጠኛ ነኝ ይህን ስታነቡ ደግሞ ገድልና ድርሣን ምናምን ትሉ ይሆናል መቼም ማፈሪያዎች ናችሁ የምድር ንዋይ ያሰከራችሁ ፡፡
42 ሺህ እያልክ ትዋሻለህ እንዴ? ቀሚስህን አስወልቆ ነበር መግረፍ። አንተ ቤት እኮ በያንዳንዱ ሰው ቤት ቢያንስ ሶስት ጣኦት አለ። በ40ሚሊዮን ብታባዛው ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ድርጅት ስር የተጠፈነጉ 120ሚሊዮን ሀይማኖቶች አሉ ማለት ነው።
ወራዳ ምናለ ሰው ቤት ገብተህ ባትቀላውጥ አንተ ማነህና ነህ ገራፊና ቀሚስ አውላቂ? ጣኦት ያርግህና ምናለ የሰውም መብትና የራሱ የሆነን ነገር ባትጋፉ? በዚህ ባለጌ አፍህ ፈጣሪ ይፍረድብህ ይፍረድብሽ እዛው አዳራሽህ ገብተህ አልቅስ
@ethiopialove2772 ፈሪሳውያ ዝሆን ውጥው ትንኝ የሚያጠሩ ወራዶች ናቸው። ወንጌላውያን መታወቂችን አጋንንት የጻፉት ገድላት ሳይሆኑ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የተጻፈው መጽሐፍ ቅዱስ ነው። የዚህ ፈሪሳዊ ብልግናና ውሸት አይታይህም? የቻይና፣ህንድና የኢትዮጵያ ጠንቋዮች ጠፍጥፈው የሰሩትን ቆሻሻ ጣኦት ኢየሱስ ነው ብለን እንድናመልክ ይፈልጋል?
@@ethiopialove2772ያዉ እዉነት ሲነገር ሰይጣን መንጫጫት ልማዱ ነዉ አየህ ሰይጣን ትልቅ ሰዉ ሃይማኖተኛ ትልቅ አባት በዛ ላይ ክርስቶስን የለበሰን ሃዋርያ ማሳደድ ዛሬ አልተጀመረም የአባትህ ነዉ
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
አባታችን ሁሌ የእርሶን አስተምሮ እከታተላለሁ ተዋህዶ ያፈራቻቸዉ እንቁ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይህ አዚም የተረጨበትን ህዝብ ለማዉጣት ይህ የዛሬዉ ትምህርት ብቻ በቂ ነበር ማስተዋል ለሚችል እግዚአብሔር የጠፉትን ይመልስልን አሜን
አባታችን ደስ ብሎን እስከመጨረሻዉ ሰምተነዋል እንኳን ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነብሳንን የሚያርስ መልካም ዉይይት ነበር እናመሰግናለን ፡
አባቴ ቃልህይወት ያሰማልኝ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! አርያ ወንድማችን እነመሰግነሌን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን
ስለመለዕክትም ዕብራውያን የሚለዉ የሚላኩ እ/ር ሲልካቸዉ እንጂ እኛን ለማገዝ ነዉ እንጂ በስማቸው ታቦት ቀርፀን እንድናመልካቸዉ አይደለም ኧረ ስንት ጉድ አለ መለአክት የእ/ር አገልጋይ ናቸዉ እ/ር ይልካቸዋል እኛ ግን መልዕክትን ተከፋፍለው አንዱ የገብሬል ሌላዉ የሚካኤል ኧረ ስንቱ ሌላዉ የኦርቶዶክስ ችግር መለዕክትንና ሠማዕታታን ለይቶ አለማወቅ መለዕክታን መንፈስ ናቸዉ ሰማዕታት ግን እንደ እኛ ሰዉ የነበሩ ናቸዉ ለሠማዕታታን ቀን ሠቶ ታቦት ቀርጾ እነሡ ማምለክ ና መንገድ ከሓጢኣት ሁሉ የከፋ ሓጢአት ነዉ
አባታችን እናመሰግናለን እስከ 29' ደቂቃ ድረስ በትክክል አስተምረውናል እናመሰግናለን ከ30' ያለውን ተምህርቶን አርአያ ወደሚፈልገው አቅጣጫ ስለወሰዶት ስተዋል ጌታ ኢየሱስ ይርዳዎት ለማንኛውም አስቀድመው እደገለጡት በኢየሱስ ክርስቶስ ጉዳይ ወንጌላዊያን አብያታ ክርስታናት አስተምህሮ እርሶ እዳሉት ነው። ሐዋርያት የሚባሉትም እሳቸው እዳሉት ወንጌላዊያን አብያተክርስታናትም አይቀበሏቸውም ክርስታንም ተብለው አይጠሩም።
አርአያ:- ይሄንንም መልእክት ለእምነት ተቋምህ አስተላልፍላት::
ኦርቶዶክስ:- ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, ንግሷን, አማላጆቿን, መልክዓ መልኳን, ጸበላቷን, 'እምነቷን', ሥዕላቷን, ሥዕለ አድህኖቷን, ጠልሰሟን, ጭሳጭሷን, ፅዋ ማሕበራቷን, ክታቧን, መቁጠሪያዋን, ጥንቆላዋን, ፍታቷን. ተዝካራቷን, ምንኩስናዋን, የድግምት ጸሎቷን, የሕቡዕ ስም ድግምቷን, የየበዓላት መሥዋዕቷን, አውደ ምህረቷን, መጽሐፍ ቅዱስን መበረዟን, ታሪክን መሻማትና መበረዟን, ናሳዳጅና አድመኛንቷን, ... ታስወግድ:: በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትታደስ, ትለወጥ:: ትጽናም::