በከሃሊነቱ የተወደደ ነገር አደረገ | አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 382

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 หลายเดือนก่อน +4

    የተከበሩ አባታችን ትምህርትዎ ከደረሰብኝ ሀዘን እንድፅናና ረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
    @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ ปีที่แล้ว +61

    ፈገግ እያስባሉን ከሰማይ እንደወረደ መና የእግዚአብሔርን ቃል የሚመግቡን እንቁ አባታችን ሰማያዊ ዋጋን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🥰🥰🥰❤❤❤

    • @mulumebetbelete1721
      @mulumebetbelete1721 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @ቅዱስሚካኤለይ
      @ቅዱስሚካኤለይ ปีที่แล้ว +1

      #አሜንበእውነት

    • @elizabethtasew8431
      @elizabethtasew8431 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@mulumebetbelete1721ቨቨቨቨቨቨቨ!!!!!!!!ዠዠዠዠዠዠዠዠዠ😊ቨቨቨቨቨቨቨቨቨ""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""ቨቨ

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 3 หลายเดือนก่อน +3

    Kal hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaA-p3i
    @HanaA-p3i 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂዉት ያሰማልን አባታችን በዚህ ጨለማ ጊዜ የሰጠን መሪ ማካሪ አሰተማሪ አባት የሰጠን ፈጣሪ ይመሰገን አምላኬ

  • @banchayehudemas116
    @banchayehudemas116 ปีที่แล้ว +34

    በጣም የምወደወ እና የማከብረወ በዚህ ዘመን የተሰጡን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በእውነት ትምህርተወን ስገብቅ ነበር እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹህ ላይክ አድረሸጉ ወገኖቸ

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 ปีที่แล้ว +16

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤ ገባ ገባ በሉልኝ እንማማር❤❤❤ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤ የምር በጣም አምሮባችዋል🥰🥰🥰

  • @vartoskatim4951
    @vartoskatim4951 ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ እና እንቁ አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 12 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @beletechabebe229
    @beletechabebe229 ปีที่แล้ว +6

    ክቡር አባታችን፡- እርስዎን በዚህ በተቅበዘበዝንበት ወቅት የሠጠን ቸር፣ ሩህሩህና መሃሪው አምላክ ይክበር፤ ይመስገን፡፡ ትምህርትዎ ለሥጋዊም ሆነ ለመንፈሳዊ ስብራታችን መጠገኛችንና መፅናችን ስለሆነ ቃለእግዚአብሔርን ሁልጊዜ ይመግቡን፤ እርስዎን አያሣጣን፣ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የስስት አባቴ፡፡

    • @wogdireswondimu
      @wogdireswondimu ปีที่แล้ว

      የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
      1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
      2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
      3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
      ✋ የኛ ጥያቄ:
      1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
      2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
      4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
      የኛ ጥያቄ:
      1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
      5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
      የኛ ጥያቄ:
      1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
      6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
      7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
      የኛ ጥያቄ:
      1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
      8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
      9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
      ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
      የኛ ጥያቄ:
      1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 6 หลายเดือนก่อน +4

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    የነፍሳችን መጋቢ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ብፁዕ አባታችን በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው ፡ የስም ነውን በልቦናችን አሳድርብን ። ለጌታችን መድሀኑያለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው፡

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij ปีที่แล้ว +5

    አባቴ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆየለን አባታችንን 🥰🥰🥰

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አፍርሱልኝ ✝️🤲

  • @cocob7788
    @cocob7788 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባቱ ይፍቱን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 28 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen kalehywoet yasemalen abatacen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @solyanatefera
    @solyanatefera ปีที่แล้ว +3

    #አሜን ፫ በእውነት #አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን #የሰማነውን ቅዱስ ቃል #በልቦናችን ፀሌዳ ይፃፍልን

  • @mazetube8415
    @mazetube8415 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ዓይነት አባቶችን ለቤተክርስቲያን የሰጠን!!! በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን!!

  • @bekalu3118
    @bekalu3118 ปีที่แล้ว +106

    እጅግ ናፍቀን ነበር። እንኳን በሰላም መጡልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +9

      በጣም በእውነት ከ ሆሳዕና ጀምረው ጠፍተውብን ነበር
      😢❤

    • @edenagabis5556
      @edenagabis5556 ปีที่แล้ว +3

      ክብሩ ይስፋ እንኳን ደህና ሆኑልን አሁንማ ሰው ሲጠፋ ምን ሆነው ይሆን ።ነው አይይ ጊዜ

    • @isjdhdhusgeh3bkd649
      @isjdhdhusgeh3bkd649 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሠማ❤❤

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +1

      @@edenagabis5556 በጣም

    • @አ6318
      @አ6318 ปีที่แล้ว +1

      ኔት የለም እኮ ክፍለ ሀገር

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 ปีที่แล้ว +3

    አባትዬ መካሪዬ ገዳማውያን አባቶቼ እናቶቼ እንዴት ከርማችኋል እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባ የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎት በረከት ይደርብን አሜን🙏

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +3

    ቃልሂወትን ያነማልን አባዬ እረዝም
    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የኔ ምንም ያማልጠቅመውን እድሜየን ቀንሶ የብዙዎች አባት ለሁኑት አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ጨምርልኝ😢😢😢❤

  • @احمدابوديه-ذ2ه
    @احمدابوديه-ذ2ه 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @gffhhg3621
    @gffhhg3621 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን፡እግዝብሄር፡እስከዝች፡ስአት፡ያደርሰን፡ጨርሰን፡እንዳንጠፋ፡አባታችንን፡የሰጠን፡ልኡል፡እግዝብሄር፡ይመስገን፡ለአባታች፡ፀጋውን፡ያብዛልን፡አባቴ፡እኔም፡ሰምቸ፡እንድለወጥ፡እንዳልጠፋ፡ወለተ፡ጊወርጊስ፡ነኚበፀሎት፡አስቡኝ፡ስለሁሉ፡ነገር፡የቃሉባለቤት፡እግዝብሄር፡ያመስገን፡አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +7

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በጣም ደስ አለኝ ስለመጡልን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemaln Tsegawen Yabzalot Ba Tselot Asebug Aba❤❤❤

  • @zeouditousemeneh6321
    @zeouditousemeneh6321 ปีที่แล้ว

    Geta amelac edeme yesetot yenuruloune.
    Geroume memehir fetari yetebkot.
    Amen

  • @YetRr-d5c
    @YetRr-d5c ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ያኑርልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤❤❤

  • @amrofeleke7393
    @amrofeleke7393 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ኃጢያቴን ይቅር ይለኝና በደሌን ይደመስስልኝ ዘንድ ።አባቶቼ ገ/ሚካኤል እያላችሁ ሰላም ለኪ ብላችኹ አስቡኝ ።ጉልበታችሁ ተንበርክኬ እጠይቃችኋለሁ አባቶቼ።

  • @InnocentCanoe-is3mt
    @InnocentCanoe-is3mt 7 หลายเดือนก่อน +1

    Aba kale hyote ysemalen ❤❤❤❤❤

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 ปีที่แล้ว

    Kalehiywetin yasemalin Abatachin

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 6 หลายเดือนก่อน +1

    Be ewnet abatachin ejig tioum sibket new edmena tena ystelign yene mirt abat ❤❤❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 6 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachen ❤ Kal hiwot yasemalen

  • @tigistjemeberu-hx2ru
    @tigistjemeberu-hx2ru ปีที่แล้ว +2

    የማይጠገብ ትምህርታቸው እግዚአብሔር ይጠብቆት ቃለህይወት ያሰማልንል መንግስቸ ሰማየትን ያውርስን❤❤❤

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betitube12
    @betitube12 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ድና መጡ አባታችን ሁሊም እሚናፍቁ የተዋህዶ እንቁ አባታችን በእድሜ በጽጋ ያቆይልን ሉ ኡል እግዜአብሔር ⛪️ 🥰🙏

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባ።

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!
    ውድ አባታችን!!!

  • @tsehaygobena2128
    @tsehaygobena2128 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ኣረጋዊ ከሁላችን ይሁን ኣሜን ክርስቶስ ወተንሳኤ እምነ ሙታን በዓቢ ሃይለ ወስልጣን ኣሰሮ ለሰይጣን ኣጋኣዞ ለኣዳም ሰላም እም ዜሰ ፍስሃ ወሰላም ናይ ሰላም ኣምላኽና ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እኳን መጡልን ❤❤❤❤❤

  • @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ
    @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዓልና ወድ ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መድሃኔ ዓለም ክርስቶስ በልቦናችን እዝከዘለዓለም ይህ ህያው ቃል ያንሩልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን እሜን።💔💔💔💔💔🙏

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን

  • @የማርያምልጅነኝ-በ3ረ
    @የማርያምልጅነኝ-በ3ረ ปีที่แล้ว

    ተመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን የሰማነውን በዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ይሥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን! በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!

  • @በላይነሺወለተማርያም
    @በላይነሺወለተማርያም ปีที่แล้ว

    ተመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ ปีที่แล้ว

    ኣባታችን እርስዎ ህይወት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል እየመገቡኝ እያለ በመተት ኑሮየን ጉስጉልቁል ያደረገውን ካህን ሳስበው ፈተና ይሆንብኛል:: ብዙ ሰዎች በካህናት መተት ትዳራቸውን ልጆቻቸውንና ገንዘባቸውን ኣጥተው ሰማይ ተደፍቶባቸው መፈጠራቸውን የጠሉ ብዙ ምእመናንናቸው:: ካህናትንም ለብቻቸው ብታስተምሩልን ከጥፋት ትታደጉንነበር

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 ปีที่แล้ว

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏✝️❤️

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብንየጌታች የመዳኒታችነ የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩን ያሳድርብን አሜን!

  • @yohanadawit756
    @yohanadawit756 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yesmalna

  • @Fasiway
    @Fasiway 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln abatachn🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህድወት ያሰማልን ድንቅ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    "ጌታ በእውነት ተነሥቶአል"
    ሉቃ 24÷33
    🌹ክርስቶስ ተንስአ እሙታ፣
    🌹 በአብይ ሐይል ወስልጣን።
    🌷አሰሮ ለሰይጣን፣
    🌹አግዓዞ ለአዳም።
    🕊ሰላም
    🌹እምይዕዜሰ።
    🌹 ኮነ
    🌹ፍስሐ ወሰላም።
    "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። "ሉቃ 24፥5
    የኃያላኑ ኃያል የጌቶቹ ጌታ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሞት እዳችንን ከፍሎ በትንሳኤው ሞታችንን እርሱ ሙቶ ሽሮልናል ፡፡
    መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንልን፡፡ ትንሳኤው የምህረት የድህነት እንዲሁም የይቅርታ ይሁንልን አሜን!
    መልካም ፋሲካ፤መልካም ትንሳኤ።16/8/2015ዓ/ም
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @gffhhg3621
      @gffhhg3621 4 หลายเดือนก่อน

      ሢ፡❤❤❤❤

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 6 หลายเดือนก่อน

    በአባ ገብረኪዳን ግርማ ትምህርት ነፍሴ ወደ ጌታዋ ተመለሰች እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ አይደለሁም

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 ปีที่แล้ว

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና የእድሜ ባለቤት ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን እዲያድለን ያስቡን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 หลายเดือนก่อน

    ወዮ እኔ ሰወች ሆይ እባካቹሁ እኝህን አባት በፍርሀት እናክብራቼው ድንቅ አባት ናቼው በእውነት ሚስጥርን ለገለፀለዎት ልኡል እግዚያብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen abbatechn rejm edemena tena abzito yestln

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃልን ያሰማልን አባታችን እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን አሜን

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachin bereketewo yiderben❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tewahido4everTube
    @Tewahido4everTube ปีที่แล้ว

    kale hiywot yasemalin

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በርከትዎ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝❤❤

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen KHY...

  • @kokokoko7900
    @kokokoko7900 ปีที่แล้ว

    Qalahiwatin yasamalini igiziabiher amilaki badime baxena yixabiqilini bawinat biqalu yanurani 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ለሆኑት አባታችን መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለታላቁ ፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ለአብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋእዞ ለአዳም እመ እዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 ปีที่แล้ว +1

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen ❤️ 🙏 Enqan Abro Aderesen ❤️ 🙏 Abatachn ❤
    Qalehiwet yasemaln 🙏 ♥️

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @muluethio1974
    @muluethio1974 ปีที่แล้ว

    Kala heyot yasmalen abtachn 🥰🥰🥰❤️❤️

  • @ftaw6221
    @ftaw6221 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ ปีที่แล้ว +1

    በአማን ተንሥአ ክርስቶስ❤የሕይወትን ቃል ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን❤❤❤

  • @helenberhe5691
    @helenberhe5691 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ጠፏብን አባቴ እንኳን አደረሰዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ የኔታ አባታችን..የሕይወትን ቃል ያሰማልን በውነቱ ።
    በከመ ይቤ ዳዊት ወእምክቡዳነ አቅርንት ዘእምኔሆሙ አስተፈሥሐከ ወዝንቱ ዘተብህለ እምክቡራን ነገሥት አንተ ትከብር ወትትፌሣሕ ብሂል ።
    ወበከመ ተነበየ እንባቆም እንዘ ይብል አቅርንት ውስተ እደዊሁ ወረሰየ ፍቁረ በጽንዐ ኀይሉ ::

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚Kale hiyiwet yasemalin

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh ปีที่แล้ว

    አሜን፫በእውነት ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 ปีที่แล้ว

    አማን ተንስአ መድኃኒነ🌸

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 ปีที่แล้ว

    ሰለሁሉም ነገር የትንሳኤው ንጉስ እዳ በደላችንን ያስውገደልን እንዲሁ ለውደደን ለሁልችን አምላክ ፈጣሪ ክብር መስጋን ይሆን አሜኝ::አባታችን በረከቶት ትድረስን እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @h.a9977
    @h.a9977 ปีที่แล้ว

    በአማን ተንሥዓ መድኃኒነ!!
    የሆሳናውን ስብከት እድትለቁልን?

  • @fev984
    @fev984 9 วันที่ผ่านมา

    Kale hywet yasemaln abatachn 🙏 ❤

  • @tayachelew4378
    @tayachelew4378 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @ኢዮሲያስቱዩብ
    @ኢዮሲያስቱዩብ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም መልካም ነገር
    እርስዎን እና ትምህርትዎትን ለሚልኩልን ምስጋና ይገባል

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 ปีที่แล้ว

    ነፍሴ ብይ ጠጭ ህይወት ቃል ነውና
    ምግብሽ መጠጥሽ ❤❤❤

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @MahonOrthodox-ip1om
    @MahonOrthodox-ip1om ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @BurihanuGebresilase
    @BurihanuGebresilase ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦናችን ይመልስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @zamanmuzika9183
    @zamanmuzika9183 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MengisteabHaile-k7i
    @MengisteabHaile-k7i 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen KHY... 🙏🙏🙏

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen.amen.kale.heywet.yasemalen