ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፕሮግራሜን ሚጠላ አለ ብዬ አላስብም በጣም የሚጠቅማቹን መርጬ ነው ማቀርበው ያልጣመው አስተካክላለው
አሬፋ ነዉ ቀጥል ግን አጭር ነዉ እረዘም ብታረገዉ አሬፋ ነዉ❤🙏
ወንድሜ በርታልን አሪፍ ነው እኔ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ❤❤❤🎉
@@Mehretwondimu እንዳይሰለች ነው ውዴ ሲረዝም አይጣፍጥም
ሚኮየ አሪፋ ነዉ እኛም መርጠን ነዉ የምንከታተልህ❤❤❤❤❤
ሚኪ በርታበት ሰላም ላገራችን ❤❤
ደግሞ ትዝሻ የ አእምሮው ጤንነት መቃወሱ አሁን ተረጋገጠ 😂😂😂😂እንደው ሚኮዬ እነዚህን እያቀረብክ ክፉ እንድንናገር አታድርገን የኔ ውድ❤❤❤
ተባረክ በርታ ረጅም እድሜ ከጤናጋር በጣም ጥሩ ነው
ሚኮዬ ዜናህ ይመቸኛል ተዜ ቂዘቱን ጀመረው 🤣🤣🤣ዳናውት አግዚአብሔር ይርዳሽ እንድወንድምሽ መንፈሳዊ ሑኝ🙏🙏🙏የኔ ተውዳጆች ገና የትፉትን ሁሉ ይመልሳሉ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እጅግ በደስታ እንቀበልሃለን፣ ፈጣሪ መንገድህን ቀና ያድርግልህ፣ በነፍስ በሥጋ ይጠብቅህ!
በደስተ እንቀበልከለን ወንድማችን በእልልልል ኑሁላቹም ወደተዋህዶ ኑልን ❤❤❤❤❤
ሚኮ ዜናህ በጣም ይመቸኛል ይመችህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አይ ትዜ መጀመሪያ ምላስህ ላይ ተቀምጦ የሚያስለፈልፍህን መንፈስ ተገላገል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚኮ ገለልተኛ ነህ ብዙውን ጊዜkeep it up👍
ትዝታው ሳሙኤል እኮ አብዷል፣ ማበዱ ደግሞ በጣም ደስ ይላል፣ የእብደቱ መነሻ ከዝሙት ጋር ተያይዞ በገባበት እርኩስ የአጋንንት መንፈስ ነው፣ የሚስቱን እህት ደፍሮ አስወልዶ ቅስናውን ከተገፈፈ በኋላ እየለፈለፈ ኦርቶዶክስን እየዘለፈ፣ እየዘፈነና እያጓራ ይገኛል፣ በቅርብም ወደ ሐገሩ ተመልሶ በአደባባይ የጫት ገራባ እየለቀመ፣ የተጣለ የሲጋራ ቁራጭ እያነሳ እያጨሰ " ኧረ እየሱስ ጌታ ነው፣ እልል በሉልኝ ዘራፍ፣ የእየሱስ ወታደር ቂቂቂ.... ወቸ ጉድ ! ወደው አይስቁ በሉ ቶሎ ጫቴን ግዙልኝ" እያለ እንደሚታይ እየተጠበቀ ነው! ፀበል እንዳይወሰድ ደግሞ አያምንበትም፣ አይ ትዜ ስታሳዝን ! እንግዲህ በቅርቡ ብቅ ብላ በየጎዳናው ዘራፍ እያለች፣ እየቃመች እንደምታዝናናን ጥርጥር የለንም !
ትዝታው ቀውስ ካንተ ቴዲ ለፈጣሪ የቀረበ ነው የማትረባ መጨረሻህ እንደ አርዮስ ነው።
ትዝታው ምነው አትርሱኝ አልክሳ
እግዚኦ ማርናክርስቶስ ምንአይነት ዘግናኝ ድርጊትነው
ቆይ ከቴዲጋር አብሬ ልሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚኮ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ
ማርያም አትጠብቅም
@@tigisthailu3907 የማርያም ስም ሲነሳ ደስ ማይለው ሴጣን ብቻ ነበር ለካ ልጁም ደስ አይለዉም
ፃዲቁ ቴዲን ይሔንን ሣትለው የጌታ በሐንናኖቱ የማይደራደር ነው አታዝገን ሥራ ፈት ነፍስ ይማርልን ለነብያችን
ትዝታው 😀😀😀 አንተ ቆይ ሁል ጊዜ የምታየው ጭራቅ ነው ቴዲ የእመቤታችን ልጅ በጣም የሚወደው የተዋህዶ ልጅ በቀኑ ለኛ ይዘምርልናል ለነገሩ ከአነተ ቴዲ ዘፍኖ ይበልጥሀል አንተ ጭራቁ ትዝታው ያለስድብ ምን ታውቃለህ ቴዲ ዘፍኖ ሰዎችን የሚያስታርቅ ፍቅር ያለው በአንተ አይን ሊታይም አይችልም ማንም አይፈራህም ጡሩምባህን ንፋ ትዝታው ከንቱ ፍጥረት ነህ እስቲ ሀሜት ተውና ስለቤትህ አንድ ቀን እኳን ተወያይ ይመርብህ ሁልጊዜ የሰው ቤት መዝለፍ አይይሰለችህም እስቲ መፅሀፍ ቅዱስ የለህም ? ቢኖርህም ከብብትህ አይወጣም ደግሞስ በምን ችሎታህ ባትችልም ከሀሜት መንደር ውጣ ቴዲዬ በጣም እንወድሀለን ክፉ አይንካህ 🎉🎉❤❤
ትዝታዉ ከሀዋዝ ወዴ ቴዲ አንድነገር አስደርገህ ተናግሬ ነበር ለማለት አስበሀል ማለት ነዉ
😢😢😢😢😢እእእፍፍፍፍ 😢😢😢አቤት ጭከኔ 😢😢😢ማንን እንመን 😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂ትዜ በነካ እጅክ ለጉሳዬም አልምለት 😂😂😂😂
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይርዳክ አይዞክ ና እንቀበልካለን
ኦርቶዶክስ ሆኖ መሞት መመረጥ ነዉ ወደቤቱ ያምጣህ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ፍጻሜህን ያሳምርልህ እንኳን ወደ እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት በሰላም መጣህ ወንድማችን
የምትሠራው ድራማ አይጥምም እውነት ነው ያልከው ተመቸኝ😂😂😂😂😂
እዉነት ብለሀል እግዚአብሄር ብርሀኑን ያሳይህ
አይ ነብር 😂😂😂😂😂መናፍቃን እኛ ቅዱሳን ያማልዳሉ ስንል የምትከራከሩ የት ናችው ማናፍቃን ኑ ስሙ
ምነው እጅና እግሩን አስሮ ፀበል የሚወስደው ጠፋ እንዲህ የሰይጣን መጫወቻ ሲሆን ዘመድ ካለው ወደፀበል ውሰዱት የያዘው ሰይጣን ይልቀቀው
እውነት ነው ቢመለስ በሒወት ይኖራል ጌታ ይሻልሀል
ተዝታውን ስሰማ ጆሮዬን ያመኛን ይቅር ይበለኝ መዳንያለም😥
ነብስይማር ምንአይነት ግዜነወየደረስነዉ😢😢
እውነት ከመርት ይስጠላሸ ቤባል ትዚታው እና መሰሎቹ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ😢😢😢
የግድያ መንፈስ በድንግል ስም😢😢😢😢😢😢
ህዝቡን የማይመጥኑ ድንገት የታወቁ መንደሬ አርቲስቶች አሉ ቀስ በቀስ ህዝቡ እያወቀ ይንቃቸዋል ለሁሉም ጊዜ አለዉ
ትዝታው ማለት ያልተፈታህ ህልም ቅዠት አርቲ ቡሮቲ ቃላት የጠፋልህ ሰውዬዬዬዬዬዬዬዬ
ህልም አይቼ ነበር ትዝታዉ ካየኸዉ እዳታለፈኝ ስንት ያሰከፍላል😅😅😅😅😅
ስማ ትዝታዉ እኮ ነቅሏል
ሳይረፍድ ንሰሀግባ ትዛዛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ ትዝታሽ
ትክክል አንድ ነገር የያዘባት ያለ ይመሰላል መናገር ያልፈለከው ያልከው ትክክል
ወገኖቼ ትዝታው ዝም ብሎ የሚቀባጥር አይደለም ማለቴ ተልእኮ አለው እንዴት ዘሎ ለቴዲ በእንደዚህ ሊናገር ተፈለገ ? ለምን ወደ ሌሎች ሊናገር አልፈለገም ? ለነ ሮፍናን , ልጅ ሚካኤል .... እና ቴዲ ላይ ለምን target አደሰገ ???
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ
እልልልልልልል👈💒👈☝️☝️☝️
እናመሰግናለን ፐሮግራሙ አሪፍነበር።
ወየው አዩጨፌ ብሎብሎ እሱ የረገጠው ነብርይገል ጀመር 😂😂😂😂
ቆይ የቱጋር ነው ፣ማግጣለች ያለው ??? አታወዛግበን እንጂ ለምን ይዋሻል ?????
ትዝታዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂በቃለየለት😅😅😅
ክክክክክክክክኮ በጣም ያስቃል😊
የዪ ጪፋ ነገርስ😅😅😅😅 እረ ወገን ወደየት እዪሄዲ ነዉ ፄጤወች😅😅😅
አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ
እይ ትዝታው 😂😂😂😂
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ❤️❤️❤️
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
እኔ ግን እነዚህ ሰይፉ ላይ የቀረቡት ልጆች ድራማ ነው እንዴ እየሠሩ ያሉ
🤣🤣🤣 ዎዬ fetare
ወይኔ ይሄኮ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ነፍስ ይማር በእዉነት
😂😂😂😂😂😂ወዮዮዮ
የጴንጤ ነገር ሁል ጊዜ እውነትን በቀልድ አቀናብራችሁ አድበስብሳችሁ ማየታችሁ አይፈረድባችሁም ቃሉ እራሱ ይገልጻችኋል ።ደግሞ የJany ጥያቄ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነኝ ከእኔ በቀር ሌላን አታምልኩ ይላል እሱንም እንደ ቀላል በማይረባ መረዳት ሊታሳልፉት ነው? ታዲያ ቀን እየቆጠራችሁ ለምስል የሚትደፉ እናንተ አይደላችሁም እንዴ? እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ❤ ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ አምላክ የለኝም 😮 ምስልን የምታመልኩ ተመለሱ ሮሜ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁶ በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።¹⁷ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።¹⁸ እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤¹⁹ እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና።²⁰-²¹ የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።²² ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥
ጌታን ተቀበል እየሱስ ይወድሀል
ትዚተዉ አተግባ ንስሀ 😂😂😂😂 ምተወረዉን አጠክ ልቦና ይስጥክ
anqabelene ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🎉🎉🎉
😊😊😊 አረተው ትዝታው ምን ያለ የወረድክ ፍጡር ነህ 😊😊😊😊
እመቤቴን እኔም እንደዛ ነወ የሚሰማኝ ሚኮ
ነብር 😅😅😅😅😅
ይገርማል ዳናይትና አቤል መክብብ ወንድምና እህት ናቸው
ሚኮለምድነዉላይክማታረገንወድሜተዉ
አመሠግናለሁ
ሚኮዬ ትዝታው ሳሙኤል እብደቱ ወደቅጀት ተለወጠዴ ኧረ ወደቀልብህ ይመልስህ
አይ ሚኮ ንግግርህ ገና ሳልሰማ ነው ሳቄ የሚመጣው😊
Ar tezetaw erase mejemeriya Dan nesha giba🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እዪጭፋ ሀይማኖተኛ አይወድም ነብር ከገደለ እንዳይገለን ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ሚኮ እንኳን ደህና መጣክ ወንደማለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣምነውእንጂእምንወድህ
አረ መናፈቅን በሳቅ ገደሉን
😂😂😂ሱሬ ይንጠለጠላል ሆሆሆ እና እንደ ሴትነትሽ ቀሚስሽን ልበሻ ምን ትላለች ያደለው ስንት ይሰራል እዚላይ ወቶ አለመታደል በባዶ ፍምስና አረ ውዲያ እግዜር ወደልብሽ ይመልስሽ
ያሳዝናል እንጅ ይህስ አያስቅም አሉ ...እመ ብርሃን ትጎብኝህ !!ሌላ ምን ይባላል
Miko Selam Selam ❤
ሶሪ፡ተጠለጠለብኝ፡አና፡ምን፡እርግ፡አቼም፡ተጠልጠይ፡ሞዛዛ፡
Ehunet Le tedd hilmi na raeyi bemejamereya lerasu baweke egziabiher libonahin yimelisew
እግዚአብሄር ይሙላልህ
ታዲያ ይሄ የወንድሟን ልጅ የገደለው የአክሰት ልጅ ምን ይሆን ፍርድ የምድሩ የሰማዩማ የማያዳላው ይፈርዳል
ክክክክክክ አይ ትዝታዉ መጀመሪያ አንተ መች ዳንክና ነዉ ስለሌላው የምታወራዉ ለመዳን በመጀመሪያ ሰዉን መስደብ አቁም ጋሽ ትዝታዉ😂😂😂😂
በትክክል ቴዲ አፍሮን ግን ስንት ነብያት ናቸዉ የሚገሉት በስመአብ
😥😥😥😥😥💔💔💔
የወንዱ ስንዱ የራሶ እያረረባት የሰው ታማስላለች ጋሽ ትዝታ
እግዝያምንአይነትጥንቆላነው
ምድረ ቀባጣሪ ወንድሟ ሌላ እሷ ሌላ ምን አገባችሁ ሁሉም በጊዜው ይሆናል
ለቃቃሚየቴድ ብር አስራት አውጣ እያልክ ሊበላ የለም ገና ምን አይተክትጋጋጣለክ ውይ ቅሌት ምንም አልል ልቦና ይስጥክ።
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ሳሙኤል ይቅር ይበልህ። ልቦና ይስጥህ። የሰዉ ልጅ በችግር ማለፉ ግድነው። የአንተ ግምት ቴድሮስ ከሚዲያ ስለጠፋ ችግር ላይ ይሆናል ብለህ ነው እንጂ ቴዲ 'ማ ችግር ቢገጥመውም በመሻገሪያው ይሻገረዋል። አንተ ተሳደቢ ነቢይ ልትሆን አትችልም.::
😂😂😂😂😂ይይይይይ.ትዜ.3አመት.ዘገየህህ😂😂😂.አተስ.አየዘፈንክ.አይደለ.
Miko 🥰🥰🥰
Betam aryfe aryfe Eres nw gobez neh Ehen yahel taganenaleh beye alasebem neber gen betam atakabede endesemahew endezaw negeregn
ምክንያቱም ይህን ያለው ኦርቶዶክስ አኗኗሩም አሟሟቱም ያማረ ሰለሆነ ነው ሊመለስ የፈለገው
ትዜ ቅዥታም መቼ ይሆናል የሚያቆመው😮😮😮😂😂😂
ይሔማ የቲክቶኵ ነብር መሆን አለበት
ግን እህትና ወንድም አይመስሉኝም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የወንድሟን ፈለግ እንድትከተል እመብርሀን ትርዳት
በ እናት አይገናኙም እንጂ ወንድምና እህት ናቸው
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
Wey Tezetawo ere zemed yehoncho menew zem alacheho? 😢😢
🙏🙏🙏👋👋👋
መጀመሪያእራስሕ ንስሕግባ
ይሄ ጎዶሎ ትዝታው , ቴዲ እማ እግዚአብሔር ይወደዋል በደህና ሰአት ንሰሀ ገብቶ ከአባቶች ጋር ቁጭ ብሎ እየተማረ ነው
አዋቂ ለመምሰል ድራማ ከምትሰራ እባክህን ቁጭ ብለህ ተማር።ባዶ መሆንህን በወሬህ አውጀሃልና። የቲክቶከክ ሽቀላህ ግን ይሳካልህ
ፕሮግራሜን ሚጠላ አለ ብዬ አላስብም በጣም የሚጠቅማቹን መርጬ ነው ማቀርበው ያልጣመው አስተካክላለው
አሬፋ ነዉ ቀጥል ግን አጭር ነዉ እረዘም ብታረገዉ አሬፋ ነዉ❤🙏
ወንድሜ በርታልን አሪፍ ነው እኔ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ❤❤❤🎉
@@Mehretwondimu እንዳይሰለች ነው ውዴ ሲረዝም አይጣፍጥም
ሚኮየ አሪፋ ነዉ እኛም መርጠን ነዉ የምንከታተልህ❤❤❤❤❤
ሚኪ በርታበት ሰላም ላገራችን ❤❤
ደግሞ ትዝሻ የ አእምሮው ጤንነት መቃወሱ አሁን ተረጋገጠ 😂😂😂😂እንደው ሚኮዬ እነዚህን እያቀረብክ ክፉ እንድንናገር አታድርገን የኔ ውድ❤❤❤
ተባረክ በርታ ረጅም እድሜ ከጤናጋር በጣም ጥሩ ነው
ሚኮዬ ዜናህ ይመቸኛል ተዜ ቂዘቱን ጀመረው 🤣🤣🤣ዳናውት አግዚአብሔር ይርዳሽ እንድወንድምሽ መንፈሳዊ ሑኝ🙏🙏🙏የኔ ተውዳጆች ገና የትፉትን ሁሉ ይመልሳሉ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እጅግ በደስታ እንቀበልሃለን፣ ፈጣሪ መንገድህን ቀና ያድርግልህ፣ በነፍስ በሥጋ ይጠብቅህ!
በደስተ እንቀበልከለን ወንድማችን በእልልልል ኑሁላቹም ወደተዋህዶ ኑልን ❤❤❤❤❤
ሚኮ ዜናህ በጣም ይመቸኛል ይመችህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አይ ትዜ መጀመሪያ ምላስህ ላይ ተቀምጦ የሚያስለፈልፍህን መንፈስ ተገላገል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚኮ ገለልተኛ ነህ ብዙውን ጊዜkeep it up👍
ትዝታው ሳሙኤል እኮ አብዷል፣ ማበዱ ደግሞ በጣም ደስ ይላል፣ የእብደቱ መነሻ ከዝሙት ጋር ተያይዞ በገባበት እርኩስ የአጋንንት መንፈስ ነው፣ የሚስቱን እህት ደፍሮ አስወልዶ ቅስናውን ከተገፈፈ በኋላ እየለፈለፈ ኦርቶዶክስን እየዘለፈ፣ እየዘፈነና እያጓራ ይገኛል፣ በቅርብም ወደ ሐገሩ ተመልሶ በአደባባይ የጫት ገራባ እየለቀመ፣ የተጣለ የሲጋራ ቁራጭ እያነሳ እያጨሰ " ኧረ እየሱስ ጌታ ነው፣ እልል በሉልኝ ዘራፍ፣ የእየሱስ ወታደር ቂቂቂ.... ወቸ ጉድ ! ወደው አይስቁ በሉ ቶሎ ጫቴን ግዙልኝ" እያለ እንደሚታይ እየተጠበቀ ነው! ፀበል እንዳይወሰድ ደግሞ አያምንበትም፣
አይ ትዜ ስታሳዝን ! እንግዲህ በቅርቡ ብቅ ብላ በየጎዳናው ዘራፍ እያለች፣ እየቃመች እንደምታዝናናን ጥርጥር የለንም !
ትዝታው ቀውስ ካንተ ቴዲ ለፈጣሪ የቀረበ ነው የማትረባ መጨረሻህ እንደ አርዮስ ነው።
ትዝታው ምነው አትርሱኝ አልክሳ
እግዚኦ ማርናክርስቶስ ምንአይነት ዘግናኝ ድርጊትነው
ቆይ ከቴዲጋር አብሬ ልሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚኮ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ
ማርያም አትጠብቅም
@@tigisthailu3907 የማርያም ስም ሲነሳ ደስ ማይለው ሴጣን ብቻ ነበር ለካ ልጁም ደስ አይለዉም
ፃዲቁ ቴዲን ይሔንን ሣትለው የጌታ በሐንናኖቱ የማይደራደር ነው አታዝገን ሥራ ፈት ነፍስ ይማርልን ለነብያችን
ትዝታው 😀😀😀 አንተ ቆይ ሁል ጊዜ የምታየው ጭራቅ ነው ቴዲ የእመቤታችን ልጅ በጣም የሚወደው የተዋህዶ ልጅ በቀኑ ለኛ ይዘምርልናል ለነገሩ ከአነተ ቴዲ ዘፍኖ ይበልጥሀል አንተ ጭራቁ ትዝታው ያለስድብ ምን ታውቃለህ ቴዲ ዘፍኖ ሰዎችን የሚያስታርቅ ፍቅር ያለው በአንተ አይን ሊታይም አይችልም ማንም አይፈራህም ጡሩምባህን ንፋ ትዝታው ከንቱ ፍጥረት ነህ እስቲ ሀሜት ተውና ስለቤትህ አንድ ቀን እኳን ተወያይ ይመርብህ ሁልጊዜ የሰው ቤት መዝለፍ አይይሰለችህም እስቲ መፅሀፍ ቅዱስ የለህም ? ቢኖርህም ከብብትህ አይወጣም ደግሞስ በምን ችሎታህ ባትችልም ከሀሜት መንደር ውጣ ቴዲዬ በጣም እንወድሀለን ክፉ አይንካህ 🎉🎉❤❤
ትዝታዉ ከሀዋዝ ወዴ ቴዲ አንድነገር አስደርገህ ተናግሬ ነበር ለማለት አስበሀል ማለት ነዉ
😢😢😢😢😢እእእፍፍፍፍ 😢😢😢አቤት ጭከኔ 😢😢😢ማንን እንመን 😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂ትዜ በነካ እጅክ ለጉሳዬም አልምለት 😂😂😂😂
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይርዳክ አይዞክ ና እንቀበልካለን
ኦርቶዶክስ ሆኖ መሞት መመረጥ ነዉ ወደቤቱ ያምጣህ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ፍጻሜህን ያሳምርልህ እንኳን ወደ እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት በሰላም መጣህ ወንድማችን
የምትሠራው ድራማ አይጥምም እውነት ነው ያልከው ተመቸኝ😂😂😂😂😂
እዉነት ብለሀል እግዚአብሄር ብርሀኑን ያሳይህ
አይ ነብር 😂😂😂😂😂
መናፍቃን እኛ ቅዱሳን ያማልዳሉ ስንል የምትከራከሩ የት ናችው ማናፍቃን ኑ ስሙ
ምነው እጅና እግሩን አስሮ ፀበል የሚወስደው ጠፋ እንዲህ የሰይጣን መጫወቻ ሲሆን ዘመድ ካለው ወደፀበል ውሰዱት የያዘው ሰይጣን ይልቀቀው
እውነት ነው ቢመለስ በሒወት ይኖራል ጌታ ይሻልሀል
ተዝታውን ስሰማ ጆሮዬን ያመኛን ይቅር ይበለኝ መዳንያለም😥
ነብስይማር ምንአይነት ግዜነወየደረስነዉ😢😢
እውነት ከመርት ይስጠላሸ ቤባል ትዚታው እና መሰሎቹ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ😢😢😢
የግድያ መንፈስ በድንግል ስም😢😢😢😢😢😢
ህዝቡን የማይመጥኑ ድንገት የታወቁ መንደሬ አርቲስቶች አሉ ቀስ በቀስ ህዝቡ እያወቀ ይንቃቸዋል ለሁሉም ጊዜ አለዉ
ትዝታው ማለት ያልተፈታህ ህልም ቅዠት አርቲ ቡሮቲ ቃላት የጠፋልህ ሰውዬዬዬዬዬዬዬዬ
ህልም አይቼ ነበር ትዝታዉ ካየኸዉ እዳታለፈኝ ስንት ያሰከፍላል😅😅😅😅😅
ስማ ትዝታዉ እኮ ነቅሏል
ሳይረፍድ ንሰሀግባ ትዛዛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ ትዝታሽ
ትክክል አንድ ነገር የያዘባት ያለ ይመሰላል መናገር ያልፈለከው ያልከው ትክክል
ወገኖቼ ትዝታው ዝም ብሎ የሚቀባጥር አይደለም ማለቴ ተልእኮ አለው እንዴት ዘሎ ለቴዲ በእንደዚህ ሊናገር ተፈለገ ? ለምን ወደ ሌሎች ሊናገር አልፈለገም ? ለነ ሮፍናን , ልጅ ሚካኤል .... እና ቴዲ ላይ ለምን target አደሰገ ???
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ
እልልልልልልል👈💒👈☝️☝️☝️
እናመሰግናለን ፐሮግራሙ አሪፍነበር።
ወየው አዩጨፌ ብሎብሎ እሱ የረገጠው ነብርይገል ጀመር 😂😂😂😂
ቆይ የቱጋር ነው ፣ማግጣለች ያለው ???
አታወዛግበን እንጂ ለምን ይዋሻል ?????
ትዝታዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂በቃለየለት😅😅😅
ክክክክክክክክኮ በጣም ያስቃል😊
የዪ ጪፋ ነገርስ😅😅😅😅 እረ ወገን ወደየት እዪሄዲ ነዉ ፄጤወች😅😅😅
አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ
እይ ትዝታው 😂😂😂😂
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ❤️❤️❤️
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
እኔ ግን እነዚህ ሰይፉ ላይ የቀረቡት ልጆች ድራማ ነው እንዴ እየሠሩ ያሉ
🤣🤣🤣 ዎዬ fetare
ወይኔ ይሄኮ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ነፍስ ይማር በእዉነት
😂😂😂😂😂😂ወዮዮዮ
የጴንጤ ነገር ሁል ጊዜ እውነትን በቀልድ አቀናብራችሁ አድበስብሳችሁ ማየታችሁ አይፈረድባችሁም ቃሉ እራሱ ይገልጻችኋል ።
ደግሞ የJany ጥያቄ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነኝ ከእኔ በቀር ሌላን አታምልኩ ይላል እሱንም እንደ ቀላል በማይረባ መረዳት ሊታሳልፉት ነው? ታዲያ ቀን እየቆጠራችሁ ለምስል የሚትደፉ እናንተ አይደላችሁም እንዴ?
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ❤ ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ አምላክ የለኝም 😮 ምስልን የምታመልኩ ተመለሱ
ሮሜ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
¹⁷ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።
¹⁸ እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤
¹⁹ እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና።
²⁰-²¹ የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።
²² ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥