እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 510

  • @TinsaeGebreslasyeTinsae
    @TinsaeGebreslasyeTinsae 18 วันที่ผ่านมา +172

    አንዳንድ እድለኛ ሰዎች በአፍላ እድሜያቸው ብዙ ቁምነገሮችን ለህዝብ ያደርሳሉ
    እናመስግናለን አቤላ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 18 วันที่ผ่านมา +66

    እግዚአብሔር ያክብርልን ይህን የመሰለ ቅርስ ጠብቃችሁ ለትውልድ ስለምታስቀምጡ ስለምትጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድንቅ ቤተ ክርስቲያን የሃገር ቅርስ

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 18 วันที่ผ่านมา

      It very very good for opening to visiting. We Ethiopian do not know our country History
      But we heard from forgin countries visiting. This is very very heartbroken!!!

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @alemituzewdu9955
      @alemituzewdu9955 17 วันที่ผ่านมา

      እነዚህ ሰዎች አይተመኑም እኔ ፈርቻለሁ ሌላ አለማ ይኖራቸዋል አስከረኑን እንዳያሰጥሉት

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 18 วันที่ผ่านมา +38

    ሞዐ አንበሣ ዘእምነገደ ይሁዳ ስዩመ እግዚአብሔር ግርማዊ ቀዳማዊ ዳግማዊ አፄ ምንሊክ ንጉሠ ነገሥት ብሔረ ኢትዮጵያ !!

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt 18 วันที่ผ่านมา +68

    አቤላ እንኳን ወደ ኢትዮ ደህና መጣህ ሃገራችንም የተለያዮ ታሪካዊ ቦታዊችን አሳየን ስንል በትህትና እንጠይቃለን

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru 18 วันที่ผ่านมา +49

    ሐገራችን ነህ ዛሬ ተመስገን የሐገራችን በሐገራችን ውይ አንደኛ ነኝ ብየ ነበር ❤❤❤ ለሐገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጥልን
    አይ አንች ቤተ ክርስትያን ሁለመናሽ ሚስጥር
    የአበውን ዘመን ይመልስልን………
    አቤል እናመሰግናለን

  • @YosefTsehay
    @YosefTsehay 10 วันที่ผ่านมา +4

    ዛረ ጥሩ ታሪክ የሃጸ ሚኒሊክ ሙዝየም ማየተ ደስ ብሎኛል አነ ኣሪትራዊ ሰው ነኝ፥ሁሉ ግዘ ሚኒልክ ሳስተውስ የኣድዋ ድል፥የኣፍሪቃኖች መመክያ ኣልገዛም ማለት የሃበሻ ጂግንነት፥ኣብዛኛው ኣፍሪቃ ሃገራት ብባአድ ኣሮፕያኖች ሲገዙ ኣልበገር ባይ ፥ኩሩ ጂግና ህዝብ ሁለም የሚመካለት ህዝብ፥ሚኒሊክ የፈጸመው ስህተት ቢኖርም ኣብዛኛው ስራውና ሃገር ማስተባበር ኣንደኛ መሪ ነበረ፥አንደ ኣሪትራዊ ግን ለኛ ኣሪትራውያን ለኢጣልያ ኣሳልፎ ሰጥቶናል፥( የውጫለ ዉል) በዚህ ሰበብ አኛ ኣሪትራውያን ለ60 ኣመታት በፋሺስት ኢጣልያ( ሞሶሊኒ) በኣፓርታድ ሲስተም ተገዝተናል፥አነ ኣጎቶቸ ከኣሉላ ኣባ ነጋ ከትግራይ( ማይ ኪነጣል) ከሚባል ገጠር ( ኣድዋ ኣከባቢ) ናቸው ወደ ኣሪትራ ዘምተው ( ግራዝማች ሃይሉ) ይባሉ ነበር፥ብመጨረሻ ኣሉላ ኣባ ነጋ ወደ ትግራይ ሲመለሱ ኣጎተ ከ2000 የሚሆኑ የኣባነጋ ጂግኖች አዛው ኣሪትራ ሰፍረው ሰት ኣግብተው ይኖሩ ነበር፥ስለሆነ የደጀማች ( ኣውኣሎም) ታሪክ ኢትዮፕያኖች ኣያነሱም፥በዚሁም ቅረታ ኣለኝ፥ደጀዝማት ኣዋሎም ኣሪትራዊ ሁነው፥ለጣልያ በነብሱ የተጫወትብት ጂግና ኣባት ናቸው፥ስለሆነም ለሁሉ ሃበሻ መልካም ኣዲስ ኣመት ያርግልን፥በሰላም በፍቅር ተባብረን የበለጸገች ኢትዮፕያ፥የበለጸገች ኣሪትራ ኣብረው ለቀጣይ ትውልድ ፍቅር አድገት ኢንድሆንልን አመኛሎህ ደህና ሁኑልኝ፥ ዮሰፍ ትሰሃይ፥ከሲያትል ኣመሪካ፥

  • @meseretalemante4908
    @meseretalemante4908 18 วันที่ผ่านมา +67

    ኦርቶዶክስ ታሪክ ጠባቂ ናት❤❤❤

    • @balegoba6433
      @balegoba6433 16 วันที่ผ่านมา +2

      Tarik atfim nat

    • @አርሴማወለተስላሴ
      @አርሴማወለተስላሴ 16 วันที่ผ่านมา

      አወ የዳቢሎስን የረከሰውን ታሪክ ሀሰቶችን ጣኦታትን አጥፊ ናት💪💪​@@balegoba6433እስካሁን በግብረ ሰዶምና በነጮች እግር ትረገጥ ነበር ፈጣሪን እኮ እደፈለክ ማመስገን ማምለክ አትችልም ነበር አርቆ ማሰብ ጥሩ ነው ሴትም ሆንሽ ወድ ይግባችሁ

    • @JamaalGudddatoo
      @JamaalGudddatoo 15 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤​@@balegoba6433

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 18 วันที่ผ่านมา +19

    በጣም ደስ ይላል እኛም እንጎበኛለን ባእትዬ እናቴ አንቺ ኢትዩጵያንና ህዝቦቿን በተሰጠሽ ቃልኪዳን ጠብቂን አሜን

  • @belaynehtaye7774
    @belaynehtaye7774 8 วันที่ผ่านมา +2

    አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ድንቅ መላእክት ያለው ፕሮግራም ነው፡፡ እናመሰናለን!!!

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 18 วันที่ผ่านมา +15

    እናመሰግናለን ። የአባቶችንን ዘመን ያምጣልን ፈጣሪ💚💛💕🙏

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 18 วันที่ผ่านมา +45

    አቤል ብርሃኑ እናመሰግናለን ግን አንድ ቅር የሚለኝ ነገር ቢኖር ይህንና ይህን የመሰሉ የአገር ቅርሶች ስታስጎበኘን ይህ ቪዲዮ ለትውልደ ኢትዮጵያውያን አማርኛን ለማይችሉና የውጭ አገር ሰዎች እንደ ዘመኑ ሥልጣኔ ጎን ለጎን በእንግሊዝኛና በተለያዮ ቋንቋዎች ቢተረጎም ምንኛ የቱሪስት መስህብ በሆነ ሁሉም ታሪክ በተማረ ቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን ምን ያህል ስልጡን በአእምሮ የቀደሙ ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት የነበራቸው ጸጋው ከእነርሱ ጋር የነበረ መሆኑን መማሪያ በሆነ ነበር።

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 18 วันที่ผ่านมา +3

      😢😢😢ጎብኝ መስለው ስንቱን ዘረፉን 😢

    • @debrunegash9252
      @debrunegash9252 15 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ እባክህ አማርኛህ ይጥራ:: underground ማለትህ ስተት ነው:: 'እምድር ቤት' ሊባል ሲገባ: ልትል ስትችል::

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 13 วันที่ผ่านมา

      ጎብኞች አልዘርፉንም የዘርፈን መሪተብዬው ነው ​@@tigistitigisti4792

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 18 วันที่ผ่านมา +23

    አቤል ለዝግጅትህ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባሀል ። እርግጠኛ ነኝ ሌላውን ዓለም የምናውቀውን ያህል ብዙዎቻችን አገራችንንና በውስጧ የያዘችውን እጅግ ውብና ድንቅ ሥነ መንግሥታዊ ታሪክዊና ሀይማኖታዊ ቅርስ አናውቅም።🙏🙏🙏

  • @Rerdat
    @Rerdat 18 วันที่ผ่านมา +24

    አቤልየ በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤ስራወችህን በሙሉ በጣም ነው የምወደው እንዳንተ አይነት ድንግል ማርያም ታብዛልን❤

  • @Robsanko
    @Robsanko 17 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ በ አግዚአብሔር እርዳታ እና በ አባቶቻችን ደም እንድሁም ጥንካሬ እዝህ ደርሳለች እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 18 วันที่ผ่านมา +12

    ነፍሳቸዉን ይማር ንጉሶቻችን ታሪካቸዉ እያደር ያጸባርቃል ክብር ይገባቸዋል እኔ የሚሰማኝ ወደሆላ እየሄድን እደሆነ ነዉ

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 12 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ኦሮቶዱክስ አደለሁም ግን ይሄን የመስሎ ታሬክን ሌያጠፋ አለሁ አለሁ የሚለውን ሁሎም ኦሮቶዱክስ በዝምታ ማየት አቁመህ ሃይማኖትህን ጠብቅ ክብር ለንጉስ ነገስት ሚኒሊክ 🫡 🫡

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 18 วันที่ผ่านมา +25

    እግዚአቤሔር ይመስገን በሀገራችን ጥንታዊ ቅርሶቻችን ብዙ ነው በርታ አቤሎ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 18 วันที่ผ่านมา +6

    አቤል የወይን ልጅ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በእውነት በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት ምን ያህል እንደተደሰትኩ ይገርማል እስከ አሁን ሳናውቅ አንዲህ ቅርሶችን በክብር ለኛ ለኢትዮጵያውያን መኖራቸው በጣም የሚገርም ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያቆያቸው በረከታቸው ፀሎታቸው ይርዳን እናመሰግናለን አቤሎ።

  • @የጌታዬእናትለኔምእና-በ4ሠ
    @የጌታዬእናትለኔምእና-በ4ሠ 17 วันที่ผ่านมา +2

    የድሮ አባቶቻችን እሂን ሚመስል ታሪክ ሰርተውና አንጸው አኑረውልን ሄዱ ያሁን የኔ ዘመን ትውልድ ደግሞ እንኳን አሁልት ሰርቶ ሊያንጽ የተሰረውን ነው ሊያፈርስ ሚታገል

  • @AschalewMekoya
    @AschalewMekoya 18 วันที่ผ่านมา +10

    እኛነታችንን መዉደድ አይሆንብኝም መቼም የሆነ ነገራችን ስነስረአት አለን!

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም አቤላችን እንኳን ደህና መጣህልን ባዕታለማርያም ትጠብቅህ እሰይ ደስ ብሎናል እኛ እዚሁ ተጎልተን ምንም አናውቅም አንተ ዓለምን ዞረሃል በጣም ሰነፎች እኮ ነን የጎበኙትን አይመለከትም ሰነፎቹን እንጂ ለማንኛውም እናመሰግናለን ሁሌም ስለምታስጎበኘን ውስጡን አውቃለሁ ግን እንደዚህ የመገብኘት እድል አላገኘሁም እንጦጦ ማርያምም ይጎበኛል እሱንም ብታሳየን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ 🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 18 วันที่ผ่านมา +10

    አቤላ እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ ደግሞ ከእማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፍቆናል ሃገሬ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 18 วันที่ผ่านมา +9

    አቤላ እናመሰግናለን የአገራችንን ታላቅ ታሪካዊ ቦታ ስላሳየከን ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም እለክ የናፈቀኝን የእናቴን ቤት ስላሳየከን ሌላው የሚገርም የከበሮ ምሳሌ ስለተረዳን በእውነት እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሳትሆኑ እዳትሞቱ ❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 18 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ሆይ ያን ዘመን ይህን ድንቅ ነገር የሰሩ ለትውልድ ኩራት ያኖሩ ክብር ይገባቸዋል 🙏… ስለአሳያችሁን እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሲፈቅድ እናያለን ...በእውነት አገሬ ዋው 😳… 👌👌🙏

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 14 วันที่ผ่านมา +3

    የወይኗ ልጅ አቤል ያቀረብከውን የቅርስ ጉብኝት በጣም ወድጄዋለሁ።
    በዚህ አጋጣሚ ነገስታት በሰሯቸው ጥንታዊ ቤተክርስቲያናት ታሪካዊና መንፈሳዊ ቅርሶች አሉና እንደጀመርከው የቅዱስ ጊዮርጊስን ፒያሳ ያለው ብታስጎበኘን አደራ እላለሁ። ተባረክበት!!!

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 18 วันที่ผ่านมา +3

    የአዲስ አበባ ስው ሁኘ ይሄ መኖሩን ሳላውቅ በመኖሬ እኛ ስለኛ ምንም እንደማናውቅና እንድናውቅ እንዳልተፈለገ አንዱ ማሳያ ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ስመጣ የምጎበኘው ይሆናል።

  • @atsedetezera7971
    @atsedetezera7971 18 วันที่ผ่านมา +6

    በስመአብ ❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማንል 🥰🙏
    ስልማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
    ወንድማችን እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያዝምልን 🥰🙏

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 16 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ። እግዚአብሔር እምነታችንን ፣ሀገራችንን ከክፉወች ይታደግልን 😢

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 18 วันที่ผ่านมา +7

    ተባረክ አቤሎ እፁብ ድንቅ የሆነ ፕሮግራም

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ ገና የመጨረሻዉን የሆነ የኢትዮጲያዊያንን ኩራት ና ጀግንነት ገላጭ የሆኑትን ነገስታትና ታሪካቸዉን ታሪካችንን አቀረብክልን ከገባን ለማወቅ ከሞከርን እራሳችንን በደንብ ማወቅና ለራሳችን ክብር ይኖረናል አንዋረድም በሌሎችም እንከበራለን ስለዚህ ታሪካችን የጋራ ነዉ እንጠብቀዉ እላለሁ ካማፍረስ ከማጥፋት ከዉሸት ምንም አይገኝም ፡ሰዉየዉ በጣም ድንቅ ሰዉ ናቸዉ ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል በደንብ አብራርተዉልናል በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ሁላችንም ብንጎበኘዉ እና መርዳት ካለብን ብንረዳ በጣም ጥሩ ነዉ እላለሁ

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 18 วันที่ผ่านมา +13

    አቤላ በእውነት ቃላት አጣሁልህ ፈጣሪ የልቦና መሻትህን ያስፈጽምል ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን መድሐኒዓለም እድሜክን ይስጥክ አምላክ ደሞ ትህትናክ ደስ ይላል ለአባታችን ለአስጎብኝው ያደረከው ትህትና ጨዋ እናት እዳሳደገችክ ያሳያል ሌላው ታህካ ነገስት ባህታን ለማርያምን ሁሌ ታህሳስ አከብራታለሁ ነገር ግን የነገስታቱ መቃብር እዳለ ይነገራል እደሚጎበኝ ግን ዛሬ ሰማሁ ደስ ይላል መድሐኒዓለም ቤተክርስቲያናችንን ከምቀኛው ከዲያቢሎስ አይን ይሰውርልን ታህካ ነገስት ባህታ ለማርያም በረከቷ ይደርብን ደስ የሚል ልብ የሚማርክ ቆይታ ነው የዲያቢሎስ ክንፍ ይመታ ከአገራችን ከኢትዮጵያ ላይ ያንሳልን ይምታልን አምላክ ወንድማችን በርታ

  • @yetesfan
    @yetesfan 18 วันที่ผ่านมา +8

    Emperor Menelik is the father of Modern Ethiopia, who civilized the country insanely. VIVA MENELIK!!!!!!!!

  • @fatematm9276
    @fatematm9276 8 วันที่ผ่านมา +1

    አቤል ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ የሚል ቦታ አስጎበኘህን

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 18 วันที่ผ่านมา +18

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉

    • @Arahimidris
      @Arahimidris 13 วันที่ผ่านมา +1

      Ameen ameen🙏🙏

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 18 วันที่ผ่านมา +3

    🙏🙏🙏አቤል!
    የእኛዎቹ ሜዲያዎች ገና ያልሸፈኑትን ያላሳወ ቊንን ስለሳወከን ዕድሜና ጤና ይስጥህ። ለዚህ ትውልድ በቸሩ እግዚአብሔር አምነው የኖሩትን የሚያቃልሉ እስቲ አሁን ልቦና ይስጣቸው ብዙ የሰሩትን 10 ቤተ-ክርስቲያን ለሀገራችን የሰሩትን በአገራች አጠራር እምዬ አፄ ሚኒሊክን ቀና ብሎ ማየት የማይገባው ይህ ገዳይ ትውልድ በፖለቲከኞች ፈሪአእግዚአብሔር በሌላቸው እየተመራ በዚህ ች ሀገር ላይ አሁን ላይ ዋጋ ያስከፈለንን መረገም በገዛ እጃችን አምጥተናል በቃችሁ ይበለን ልቦናና ህሊና ይስጠን። ሌላውን ፕሮግራምህን በጉጉት እንጠብቃለን። ድንቅ ታሪክ ነው።🙏🙏🙏

  • @fasikazewdie2330
    @fasikazewdie2330 18 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you Abel. Big respect. What incredible story. Emeye menelik King of the kings. ሚኒልክ አሁንም ንጉስ ነው!!

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መልከሙን ዘመን ያምጣልን አቤላ እናመስግናለን❤❤

  • @Zaydዩቱብ-n3d
    @Zaydዩቱብ-n3d 18 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚኣብሄር ይመስገን❤

  • @HeranBelachew-km1my
    @HeranBelachew-km1my 18 วันที่ผ่านมา +5

    አቤሎ እናመሰግናለን ብዙውን ስለምታሳውቀን እንዴት ደስይላል

  • @derejeget6042
    @derejeget6042 17 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን በርታ እንደዚህ ሀገራዊ ጨምርበት

  • @TesfayeMulaw-m2s
    @TesfayeMulaw-m2s 15 วันที่ผ่านมา +2

    thank you abel egizabher yistilen lelam siraln

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችን አቤላ እንካኳ ወሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላም መጣህ 🎉🎉🎉 አቤላ እናመሰግናለን እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን. ሚስጥሯ እጅግ ሚስጥሯ እረቂቅ. ነው አቤላ ይሄን ታሪሃዊ ቦታ ስላሳየሀን እናመሰግናለን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ባለ በዙ ሀብት ባለቤት ናት በደንብ ብትጠቀምበት ልክ እንደ ኮብቲክ ወይንም ግብፅ መጠቀም ትችላለች. እኔ በነሱ በጣም ነው የምቀነው እነሱ እንደኛ እንኳን በህዝብ ብዙ አይደሉም ጢቂቶች ናቸው ምናለብ እንደነሱ ብንሆን እላለሁ ብቻ ሁሉ የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ❤❤❤🎉🎉 አቤላ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅጠብቅህ የዚህ ዘመን ዩቱብ ጀግና ነህ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @tekaagonafir
    @tekaagonafir 17 วันที่ผ่านมา +1

    አቤል ብርሀኑ ኢትዮጵያዊው የዓለማችን ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ የዘመኔ ማጄላን ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሐፍት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ያሰብከው ይሳካልህ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 18 วันที่ผ่านมา +13

    ዋውው እንደት ያምራል ቤተ ክርስትያኑ😘😘😘🙏

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 18 วันที่ผ่านมา +203

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ከፍቶኛን አይዞሽ አለሁልሽ በሉኝ😢

    • @AaBb-v4y3u
      @AaBb-v4y3u 18 วันที่ผ่านมา +10

      ምንሆሽብኝ አይዞሽ እኔ ወድምሽ አለሁልሽ

    • @novelethio9891
      @novelethio9891 18 วันที่ผ่านมา +19

      ምንድን ነው ከፍቶኝ ብሎ ለሰው መንገር ድጋሜ እንዳይለመድሽ ለፈጣሪ መንገር እንጅ !!!

    • @Kokebahmed
      @Kokebahmed 18 วันที่ผ่านมา +5

      ምድነው የሰሞኑ ኮመንት ቻሌንጅ ነውደ 🤔

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 18 วันที่ผ่านมา +6

      እመብርአን ወላዲተ አምላክ አለሁልሽ ትበልሽ ዛሬ ቢከፋሽ ነገ ደስታ አለ ሁሌም እመብርአ ወላዲተ አምላክን በነገሮችሽ ሁሉ ከፊት አስቀድሚያት አይዞሽ እህቴ በርቺ ፁሚ ፀልይ ስገጂ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 18 วันที่ผ่านมา +7

      አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 18 วันที่ผ่านมา +4

    አንተኮ ትለያለህ እርጋታህ አነጋገርህ አቤሎ ፀባይህ ተባረክ እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏

  • @Konjogametube
    @Konjogametube 18 วันที่ผ่านมา +4

    መጋቢ አዲስ በምርጥ አገላለፅ ነው ያስጎበኙን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 12 วันที่ผ่านมา +1

    አቤላ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤

  • @nseemmujeeb6857
    @nseemmujeeb6857 18 วันที่ผ่านมา +4

    ወደ ኢትዮጵያ ከገባህ የሃገራችንንም ታሪክ አሳየን ሰላም ለምዬ ለምለሟ ሃገራችን😢🥰🥰🥰🙏

  • @sis83
    @sis83 18 วันที่ผ่านมา +8

    አቤላ English subtitle ያስፈልጋል ሌላ አለም ማየት እንዲችል

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 16 วันที่ผ่านมา +1

    የሰው ሀገር ስናደንቅ እንውላለን እንደዚ አይነት ታይተው የማይጠገቡ እያሉ እግዚአብሔር ይስጥልን የወይኟ ልጅ❤❤❤

  • @LealemDese
    @LealemDese 18 วันที่ผ่านมา +7

    የሚገርም ነው በስመአብ

  • @ghaile008
    @ghaile008 14 วันที่ผ่านมา +1

    The BEST THING I EVER saw!!!! Thank you! Thank you! Thank you! 🙏 በጣም ነው የሚገርመው ይሄ ቦታ ብዙ እስከዛሬ አለመታወቁ!! በእጅ የያዙት ወርቅ . .. እመነኝ: በሚቀጥለው ስመጣ ሳላየው አልመለስም! እግዚአብሄር, ታሪካችንን አገራችንን ይጠብቅ! 🙏💓🙏

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 18 วันที่ผ่านมา

    አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ እጅግ በሚያስደንቅ ሁኔታ አዘጋጅተህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ሞዐ አንበሣ ዘእምነገደ ይሁዳ ስዩመ እግዚአብሔር ግርማዊ ቀዳማዊ ዳግማዊ አፄ ምንሊክ ንጉሠ ነገሥት ብሔረ ኢትዮጵያ በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ::

  • @getachewwubineh
    @getachewwubineh 18 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን አቤላ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 13 วันที่ผ่านมา +1

    አቤልዬ !
    ምን እንደምልህ አላውቅም እጅግ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው የሰራኸው ተ ባ ረ ክ 🙏✝️❤️

  • @Orthodoxtewahedo-11
    @Orthodoxtewahedo-11 13 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አቤላ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @Mwmmwቨ8
    @Mwmmwቨ8 18 วันที่ผ่านมา +5

    ይሀን የምታው ሁሉ እስኪ ምንም አይከፈልበትም ደምሩኝ ደስ ይበለኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnatNega
    @EnatNega 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ነው

  • @agapimanoli7617
    @agapimanoli7617 13 วันที่ผ่านมา +1

    Happy new year God bless your heart, my brother you’re doing great job thank you for the info. I cannot wait to bring my children to visit.

  • @habtamumohammed5516
    @habtamumohammed5516 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን አቤላ እንከን የለሽ ብዬሀለሁ ሁሌም ነው የምከታተልህ አዳዲስ ቪዲዬህን አያለሁ ስለ አፋር (ኢርተአሌ) ብትሰራልን ደስ ይለኛል

  • @zenane2012
    @zenane2012 18 วันที่ผ่านมา +1

    የሚደንቅ ስራ ነው። አመሰግናለሁ።

  • @selamrita
    @selamrita 9 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን አቤሎ❤

  • @AklilMuez
    @AklilMuez 18 วันที่ผ่านมา +2

    ባእታዋ ማርያም ትጠብቃቹ

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 18 วันที่ผ่านมา +9

    አቤል አንደኛ ፕሮግራም ነው❤❤❤

    • @YohanisAbebaw86
      @YohanisAbebaw86 18 วันที่ผ่านมา +1

      አቤላ ፈጣሪ ሁሌም በቸር ያኑርህ ሌላ የኢትዮጵያ አስደናቂ ነገር እንፈልጋለንንን

  • @መቫ
    @መቫ 16 วันที่ผ่านมา +2

    የማውቅህ በቅርብ ነው ግን ሁሌ የሰው ሀገር ስታስጎበኘን ከኛ ሀገርም አድቀን እያልኩ ስጠብቅ ነበር ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ቀጥልበት❤❤❤

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 18 วันที่ผ่านมา +2

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ሀይማኑታችንን ይጠብቅልን😢😢

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 18 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አባቴ ሆይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሀለሁ ።

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 17 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ስላደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 17 วันที่ผ่านมา

    የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በእውነት :እጹብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አቤል በርታልን ታሪኮቻችንን አሳየን✝️

  • @AsniGetahun
    @AsniGetahun 10 วันที่ผ่านมา

    እፁብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤ ፈጣሪ የቀድሞዋን ኢትዬጵያ ይመልስልን

  • @adis1152
    @adis1152 17 วันที่ผ่านมา

    የሚደንቅ ስግዥት ታሪክ ማስቀመጥ እንዲህ ነው አቤሎ ፈጣሪ ያብዝቶ ይባርክህ

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 18 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሰግናለን ክበርልን 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @RasTeddy-dl1jq
    @RasTeddy-dl1jq 18 วันที่ผ่านมา +4

    big respect abelo

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 18 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ምዎዳት ገዳም ልዩ ገዳም እናቴ ታታለ ነገስት ባታለ ማርያም ገዳም ልዩ ቦታናት ።

  • @ያልተኖረልጅነት-ጸ4ቸ
    @ያልተኖረልጅነት-ጸ4ቸ 18 วันที่ผ่านมา +2

    አወ አቤላ አገራችንን አስጎብኘን❤

  • @Konjogametube
    @Konjogametube 18 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hananabdallaabdalla
    @hananabdallaabdalla 18 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሰግናለን ከልብ

  • @TadesseAyalew-t4m
    @TadesseAyalew-t4m 9 วันที่ผ่านมา

    አቤሎ ደስ የሚል ታሪክ አሳየኸን ። ነገር ግን አፄ ምኒሊክን ጠል የሆኑ እነዚህ ዘመነኞች እናፈርሰዋለን እናጠፋዋለን እንዳይሉ ፈራሁ ።

  • @berhanumenber6086
    @berhanumenber6086 18 วันที่ผ่านมา +2

    አምላክ ያክብርህ የተመረክ ልጅ

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ብዙ ጠቃሚ ታሪካዊ ብታዎችን ስለምታሳየን ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ❤

  • @Alem844
    @Alem844 18 วันที่ผ่านมา +3

    Abele Thank you so much 🙏🥰🙏

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 18 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you. Excellent show.

  • @Medihabesha
    @Medihabesha 18 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @ወለተስላሴ-ተ8ፈ
    @ወለተስላሴ-ተ8ፈ 18 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን መቸ ነው ሃገራችን የምያሳየን እል ነበረ ተመስገን ተባረክ አበላየ

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 18 วันที่ผ่านมา

    አቤል ብርሃኑ እጅግ በጣም ታሪክ ነው ያሳየኸኝና ከልብ አመሰግናለሁ ::

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 17 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ትምህርት ነው የአገኘሁት የአገርህን ሳታሳየን ነውን የሰውንአሀር ያስተዋወከን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን አቤል ብርሃኑ በእውነት ይስጌብኝው ድንቅ ሰው ነው ለምን ኦርቶዶክሳዊ ሃብታም አሆነችም እንድህ አይነት ታሪክ ይዛ ልጆችዋ አእምሮ ኑጥቅ ናቸው ። ዝም አንበል የአለንን የኦዶርቶዶክስ ታሪክ እናሳውቅ💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @HenokredaAbraham
    @HenokredaAbraham 18 วันที่ผ่านมา +1

    አቤላ አመሰግናለሁ።የዚህችን ቅድስት አገርና የጥንታዊት ሐዋርያዊት አለማቀፋዊት ታሪካዊት ቀድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ የዘመናት ታሪክ በማሃል አገር በመሃል ከተማ ያለ ቱባ ታሪክ ስላስጎበኘከን ከልብ አመሰግናለሁ።የታሪክ መዝገብ የሆኑ አስጎብኝ አባታችንን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።ይህን የመሠለ ታሪክ በፎቶ በማስደገፍ በመጽሐፍ ቢሰኑዱት መልካም ነበር።

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 18 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ እናመሰግናለን ታርክ ማወቅ እፈልግ ነበር ❤❤❤

  • @bantayehuyirga1791
    @bantayehuyirga1791 14 วันที่ผ่านมา

    ባአታ ቢተ ከርስቲያን በጣም ከሚማርኩኝ ኪነ ህንጳ ያላት ናት 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @EthioKenya-vx5bo
    @EthioKenya-vx5bo 18 วันที่ผ่านมา +2

    አቤል ብርሃኑ እድለኛ ነህ እነETV ያላገኙት እድል ነው ያገኘኸው😊😊

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 9 วันที่ผ่านมา

    አቤል ብርሃኑ እናመሰግናለን ከዚህ ኢትዮጰያ ውስጥ ተቀምጠን የማናውቀውን አሣየከን

  • @binatube4160
    @binatube4160 18 วันที่ผ่านมา +1

    አቤላ በርታ ብዙ መሰራት የሚችሉ ቦታዎች አሉን እየዞርክ ስራልን

  • @ኢክሩይቶብስደተኛዋ
    @ኢክሩይቶብስደተኛዋ 18 วันที่ผ่านมา +4

    ጠክር አባላ

  • @EThioLife-i4x
    @EThioLife-i4x 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገራችን በኦርቶዶክስ ሆነ በሙሲልም ብዙ ታሪክ አላት ሰላም ማጣቷ ነው እንጅ የሃገራችን ሰላም ቅድስ እግዚአብሔር ይመልስልን

    • @899-r9n
      @899-r9n 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @aregayitayew
    @aregayitayew 16 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ቅርስ ወይም ታሪክ በማየቴና በመስማቴ ተደስቻለሁ አዘጋጁን አመሰግናለሁ

  • @kalkidanmulugeta5181
    @kalkidanmulugeta5181 18 วันที่ผ่านมา +2

    betam enamesegnalen abela hulunm emitilekewn ayalew yezarew gen liyu new Ethiopia betam bizu kirs new yalat ebakih hulunm asayen

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 17 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት አንደርግራውንዱ እንዴት ያምራል

  • @Ethio-Adam
    @Ethio-Adam 18 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ!!! አንድ ሃሳብ አለኝ ይህወም ቅርሶችን እግ/ር ይጠብቅልና።ቅርሱ አካባቢ ብዙ ድብቅ ካሜራዎች ቢኖሩ ጥሩ ነው።