ማድያትና ጥቋቁር ነጠብጣቦችን በቀላሉ የሚያጠፋ ዉጤታማ ምርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @healthmedia
    @healthmedia  ปีที่แล้ว +9

    የጤና ሚዲያን ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ👇👇👇
    t.me/tenamedia2

    • @tg-ki2kd
      @tg-ki2kd ปีที่แล้ว

      ከችቻልክ መልስልኝ ፊቴ በጣም ነው የሚፍረከረከው ልክ እንደ ፎረፎር ምን ባደርግ ይሻለኛን በጣም ጨቆኛን

    • @ttww9470
      @ttww9470 ปีที่แล้ว

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን

    • @ብንቲባበ
      @ብንቲባበ ปีที่แล้ว

      አለይኩም ሰለም ወረሀማቱሏህ ወበረካቱሁ ዶክቶር በአሏህ እስት ስልክ ቁጡርክን አስቀምጥልን በጣም አስፈለጊ ጥያቄ አለኝ

    • @ብንቲባበ
      @ብንቲባበ ปีที่แล้ว

      አለይኩም ሰለም ወረሀማቱሏህ ወበረካቱሁ ዶክቶር በአሏህ እስት ስልክ ቁጡርክን አስቀምጥልን በጣም አስፈለጊ ጥያቄ አለኝ

    • @ስላምለሃገሬ
      @ስላምለሃገሬ ปีที่แล้ว

      ዶክትር እባክህን በምን ላገኚህ እቺላልሁ በጣም ጡቴን አሞኝ ነዉ

  • @UmmuAbdusalam
    @UmmuAbdusalam 2 หลายเดือนก่อน +2

    وعليكم السلام ورحمة الله يحفظك

    • @healthmedia
      @healthmedia  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ለጓደኖችሽ ሼር አድርጊልን🙏🙏

  • @tazu1174
    @tazu1174 ปีที่แล้ว +1

    ታባርክ አንት ዋድ ዋንዳሜ 💐💐💐👍

  • @nizammohammed9796
    @nizammohammed9796 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ዶክተር እኔ ፊቴ በጣም ጥቁር ጥቁር ነጠብጣብ በጣም አለው እያደር እየባሰ ነዉ ሚወጣው ምግብ ስለምሰራ መሰለኝ መዳኒቱ ባክህ

  • @እሙሂክራም
    @እሙሂክራም ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን
    ❤❤❤❤❤

  • @HelenHelu-f5r
    @HelenHelu-f5r หลายเดือนก่อน

    Dudu osun በጉር ያጠፋል ለምንድነው ሚጠቅመው መልስህን እጠብቃለው?

  • @HelenHelu-f5r
    @HelenHelu-f5r หลายเดือนก่อน

    እጠቀምበታለው ለበጉር ማጥፍያ ተብየ ግን ፊቴ ብዙም ኣልተጎዳም እና ሳይድፌክት አለዉ እንዴ

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 ปีที่แล้ว

    ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍ሽኩረን ዶክተር 👍

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 ปีที่แล้ว

    ወኣለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض ปีที่แล้ว

    شكرًا دكتور ❤

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 ปีที่แล้ว

    Thank you Doctor 💊🙏

  • @ZD8679
    @ZD8679 ปีที่แล้ว +1

    እደት አልገባኝም ኦርጂናሉን ለመለየት ሰወቸን ነው የማስገዛው

  • @በእርግጥምከችግርበኋላምቾ

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 ปีที่แล้ว +1

    ለተጨማደደ ፌት የሚሆን ክሬም አሳየን ዶክተር

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 หลายเดือนก่อน

    ወአላይኩም አሰለም ወረህመቱላህ ወበረከቱሁ

    • @healthmedia
      @healthmedia  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ሼር አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @mrafamhad4065
    @mrafamhad4065 ปีที่แล้ว

    Sukran

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 ปีที่แล้ว

    ወአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 ปีที่แล้ว

    ወአ ሰላ ወራ ወበ

  • @DestaGuta-i3d
    @DestaGuta-i3d 3 หลายเดือนก่อน

    ማታ ነው ቀን ነው የምንጠቀመው የምንታጠብበት ሳሙናስ ቀን በቀን ነው የምንጠቀመው ወይስ በሳምንት ስንቴ ነው

  • @galayxyplkk4350
    @galayxyplkk4350 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ዶክተር እናመሰግናለን

  • @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ
    @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህ መቱ ላሂ ወበረ ካትሁ ዶክተር እናመሰግናለን። እኔ ብጉር። ጉጨላይ እና አገጨላይ አፍጫየ ላይ እየወጣ አስቸግሮኛል ዶክተር። ስራልን ስለብጉር

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg ปีที่แล้ว

    ዶክተር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +3

    እንዲሁ መጀረቢያ ሆንን እንጂ ማድያትን የሚያስለቅቅ መዳኒት የለም
    እኔ ያልሄድኩበት የለም ግን መፊ ፋይዳ
    አሁን ሁሉንም ተውኩት

    • @tgashu54ashenafi41
      @tgashu54ashenafi41 ปีที่แล้ว

      Konjo ye timatim chemaki ena soda drink collget ena limon akelaklesh .betres buresh kes eyalesh eshiw gen hayel belelew esheta keza 5 wey 10 dekika behola bedneb tatebsh keza muez ena ye enkulala bichawen mar kelakelesh le gemash seat akoyetesh tatebesh .mechresha lay vitamin c keza crem mekabat .mata betadrgi teru nw .tewat gen muze ena enkulaluen tekbetesh 30 dekika bednbe tatebsh vitami c ena sun crem tekebi betam yerdal ...lene erdtognal ...

    • @እሙሂክራም
      @እሙሂክራም ปีที่แล้ว

      ምንም አልቀነሰሎሽም አደልህህህህህ እኔንብታይኝሠለቸኝአሁንማ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 ปีที่แล้ว

    Thank you 💗 DCR 👍👍

  • @ritarita8258
    @ritarita8258 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው ግን እባክህ ኦርጅናሉን ብትለቅልኝ 😢😢😢እባክህ ዶክተርዬ ለትብብርህ እጅግ አርጌ አመሰግንአለሁ

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዸ7ኸ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዸ7ኸ ปีที่แล้ว

    አተ በምታዘው መዳሀኒት ጠቅሞኛል ዶክተር ወድሜ

  • @woinshetmekuria1257
    @woinshetmekuria1257 ปีที่แล้ว +1

    ቅድም ላይቭ እያለክ የጻፍኩልህ ነው
    መድሃኒቱ Exaglow serum 5%traneaxmic acid serum with vitaminec and Eucerin 50+pigment control tinted
    ይባላል እና በጀመርኩ ከሳምንት በሃላ ግንባሬና ጉንጬ ጋር ሽክር ብሎ ያስክከኛል ምን ላድርግ የምታጠበው ሳሙና ደግሞ እሬት ሆኖ madam Ranae የሚል ነው የ PRC ምርት ነው እባክህ ምን ይሻለኛ 2ቱን መዳኒት ብቻ ወደ 9300 ብር ነው ባለቤቴን ሙጥኝ ብዬ የገዛሁት ግራ ገባኝ እባክህ??ም

  • @ZD8679
    @ZD8679 ปีที่แล้ว

    ኢሽ አላህ እገዛለሁ

  • @museaman686
    @museaman686 ปีที่แล้ว

    እኔ ያልመከርኹት ነገር የለም ሰልችቶኛል አሁንስ 😥😥😥

  • @ሩት1209
    @ሩት1209 ปีที่แล้ว

    የት ይገኛል

  • @semiethiotub
    @semiethiotub ปีที่แล้ว

    Thank You D/r

  • @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል
    @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙት እኔ ፊቴ ወዛም ነው ከዚ በፊት በጣም ነበር ፊቴ በምስታወት እንኳ ላየው ምሳቀቀው ቡግር ቦታው የጠቆረ አልሀምዱሊላህ አሁን ቡግሩም የሚጠቁርብኝ እንዳለ ባይጠፋልኝም ጥሩ ነው

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 ปีที่แล้ว

      የቱ እህት

    • @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል
      @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል ปีที่แล้ว

      @@tewekeltuaellah6638 ዶክተር ራሼል DR Rashel ክሬሙና ሳሙናው ክሬሙ የማታው ነው የገዛሁት ሳሙናው ደሞ ጠዋትና ማታ ነው ምጠቀመው

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል ጀዛኪላህ ኸይረን 👍

  • @خالد-ل8ظ7غ
    @خالد-ل8ظ7غ 2 หลายเดือนก่อน

    • @healthmedia
      @healthmedia  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ለጓደኞችሽ ሼር አድርጊላቸው 🙏🙏

  • @judiwegayehu8247
    @judiwegayehu8247 ปีที่แล้ว

    በ እርግዝና የመጣ ብጉር አስቸግሮኝ በክሊንዘር እያፀዳሁ The ordinary Niacinamide 10%- Zinc 1% በቀን 2 ጊዜ መጠቀም ስጀምር ብጉሩ ተባባሰ። ምክንያቱ ምን ይሆን?

  • @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል
    @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሴረሙ ግን ፊታችን ላይ ጥቋቁር ነገር እያለብን ብንጠቀም ችግር የለውም ወይ? ከዚ በፊት ፊታቹ ጥቋቁር ነገር ከጠፋላቹ ተጠቀሙ የሚባል መረጃ ሰምቼ ነበር

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +3

    አህሌን ፊኩም ኸይር ዉቀት ፈላጊ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌷💐

  • @EnebetEmebet
    @EnebetEmebet หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዋጋዉ ስንት ነዉ

    • @healthmedia
      @healthmedia  หลายเดือนก่อน

      0911959841 አመሰግናለሁ ለወዳጅ ዘመድ ሼር አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته takiw D/r

  • @engdaworktiezazu3427
    @engdaworktiezazu3427 ปีที่แล้ว

    እባክህን ወንድሜ ለቫሪኮስ ቨን ህመም የሚረዳ መድኃኒት ንገረኝ።

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc ปีที่แล้ว

      እኔም ልሞትነው እህት ያመኛል

  • @dianadyu2052
    @dianadyu2052 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb jazakelahu heyr

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc ปีที่แล้ว

      በጣም ውድነው አድወር ተጠቅሜ ተውኩት በሣዲ 220 እሪያልነው

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc ปีที่แล้ว

      ውጥአለው በወሬ አፈዘዘልኝ

  • @محمدعلي-ن7ث3س
    @محمدعلي-ن7ث3س ปีที่แล้ว

    وعليكم اسلام

  • @woinshetmekuria1257
    @woinshetmekuria1257 ปีที่แล้ว

    እሺ ዶ/ር ሰላም አማክርሃለሁ ብዬ እያሰብኩኝ ላይቭ እስክትገባ ነበር የምጠብቀው ቀጥታ ለማግኘት ብዬ እና ፊቴ ሰንሰቲቭ ነው በስ ሱ ማዲያት ወጥቶብኛልና ከዚህ በፊት ዶ/ር ፎአድ ጋር ዘነብወርቅ ሄጄ የተቀመመ መድሃኒት ሰጥቶኝ ነበረ ግን እርቀቱና ወረፋው ከቀጠሮ ጋር ሰልችቶኝ በሰን ስክሪን ባዘዘልኝ እሱ ዶ/ር ራሺል 50+++ እና በእሬት ሳሙና እየተጠቀምኩ አንድ 5ወር ቆየሁና የሆነ ኮስሞቲክስ ቤት ለማዲያት ብለው የሚቀባና መድሃኒት እና ሰንስክሪን ሰጥተውኝ ብቻ ግንባሬ እና ጉንጬ ጋር ሽፍ እንደማለት አደረገኝ ምን ትመክረኛለህ ስማቸውን እልክልሃለሁ አሁን ውጭ ሆኜ ነው ይቅርታ ግን አደራ መልስልኝ።

    • @saadasaaada1328
      @saadasaaada1328 ปีที่แล้ว

      እህቴየማዳትከሆነያሻለሺንመዳኒትንገሪኚእባክሺንበአላህእኔያልገዛሁትመዳኒትየለምእዳታልፊኚ

    • @woinshetmekuria1257
      @woinshetmekuria1257 ปีที่แล้ว

      @@saadasaaada1328 እህቴ አጠፍልኝ ሳይሆን ያጠፋል ብለው የሸጡልኝ መጠቀም ከጀመርኩ ከሳምንት በሃላ ግንባሬ ላይ ሽፍ እንደማለት አደርገኝ እና ምን ታማክረኛለህ ብዬ ምክር ለመቀበል ነው መድሃኒቱ በተለይ እንደሚያጠፋ እርግጠኛ ሆነው ነው የሸጡልኝ እሱንም እንዲያየው ነው ፐርሰንቱን ለማንኛውም አይነቱን ከታች ለዶ/ር ጽፌለታለሁና ወደታች ወረድ ብለሽ ፈልጊው ታገኝዋለሽ።

  • @galayxyplkk4350
    @galayxyplkk4350 ปีที่แล้ว

    ባለፈ ባልከን መሰርት አልፍ አልፖቲን ተጠቅሚ በጣም ለውጥ አለኝ

  • @محمدعلي-ن7ث3س
    @محمدعلي-ن7ث3س ปีที่แล้ว

    ወንዳምየ ዋትሳብ የልህም ወይ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว

    ወሰ ወረ ወበ
    አህለን

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว

      የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @yasinyusuf9566
    @yasinyusuf9566 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን እኔ በውስጥ ላናግርህ እፈልግ ነበር ከግራ ጎን ልቤን ያመኛል እናም ሌላም ምጠይቅህ ነበረኝ ወይ የቴሌግራም /የዋትሳፕ መገኛህን አስቀምጥልኝ ?
    በአላህ መልስልኝ እንዳታልፈኝ በጣም ግራ ስለገባኝ ነው

  • @selamawityayina9567
    @selamawityayina9567 ปีที่แล้ว +4

    ቀስ ብለህ ብታወራ ዶክተር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fdfr6398
    @fdfr6398 ปีที่แล้ว

    ዳክተራ WhatsApp ከለህ እባክህ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙአለይኩም ጥሩመረጃነዉ ዶክተር🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว

      ወሰ ወረ ወበ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ያገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ