ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለሁም ነገር እ/ርይመስገን።ልጆችሽን እግዜር ያሳድግልሽ እናመሰግናለን መስኪ።
እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ መሲዬ
እግዚያብሔር ያሳድግ ፋቅር የሆነ ልጅ❤
What creams did you use for your face? You have beautiful skin...Thank you for sharing your experience sister 🥰
ጠንካራ አስተሳሰብ ያላትናት ሴት ማለት አንዷ አንቺ ነሽ እንዴህት እወድሻለሁ መሲየ መካሪያችን ነሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
❤❤❤
s a w❤❤❤❤❤
Saw
የምትጠቀሚያቸውን product ለተመልካቾችሽ ከታች ብትፅፊው አሪፍ ነው
እሷ የተጠቀመቺው ለሌላ ሰው እይሆናል ወይ 🤔🤔🤔
I came here to see the cute baby...oh mymy so gorgeous...እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ዘመን ይሰውርልሽ። እግዚአብሔር ይውደደው ይባርከው፣ይቀድሰው❤❤❤
የኔጣፋጭ ቤብየ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማማየ❤😊
ማሽ አላህ መሲዬ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤
መስኪዬ ስልክ ቀይሬ ጥፍት ብለሽኝ ነበር እሄው ዛሬ መጣሁ ሰብ አደረኩሽ ትመቺኛለሽ ናይላዬ❤ የለችምሳ ዛሬ
የኔ መዳም ብታይ ከነልጆቻ ከፍራችዉን ሳርጀሪ አሠርተዉ የታሸ ሊጥ መስለዋል ወደላይ ተነፍቶ 😂😂
ክክክ
😂
😂😂😂😂😂የኔ ደሞ ዉፈረት ለመቀነስ በለዉ እናትና ልጅ ሰርጀሪ ተሰረተዉ መሄድ አቅቱዋቸዉ እየተግማሙ ነዉ ደሞ ለመደበቅ ይሞክራሉ 😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂
Meski is realistic about what she talks no filter her face is real on camera Thank you, “washito kemadeg be iwnet medeset”
መስኪዬ እናት ልጅሽን እመብርሐን ታሳይግልሽ በርችል እውነት ነው በቤት ውስጥ የምንሰራቸው ይጠቅሙናል
መስኪዬ የኔ ትሁት ስወድሽ ❤
ዛሬ አደኝ ነኝ መስክዬ እደት ሰነበታችሁ የኔ ማር ናቱዬ ልጄ ናይላየስ ስራ እያገዘችሽ ነው❤❤❤🎉🎉
❤❤መስክዬ ውዴ ስለ alovera ena cocomber face wash ምን ትያለሽ እስቲ ስሪልን እንዲሁም ለኢትዮጵያ የሚሆን የፊት ክሬምም ምክንያቱም ኢትዮጵያ አብዛኛው ወጣት nivea cream ነው ምንጠቀመው ርካሽም ስለሆነ ስለሱስ ምን ትያለሽ ❤❤
ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
መስኪ ዉዴ አላህ ሰላምሽን ያብዛልሽ ከነ ቤተሰብሽ 😘
ሠላምሽ ይብዛ የኔ ተወዳጅ መስኪዬ❤ አንደኛ ነኝ ተመስገን በዚህ እንኳን አንደኛ የመሆን ወጉ ይድረሰኝ እስቲ😊 ደግሞ መስኪዬ የኔ ፊት እንጀራ ፊት ነው ሚሉት ምን እንደ ምጠቀም ግራ ገብቶኛል ብጉርም ተለይቶት አያውቅም ወዛማ ነው ፊቴ እስቲ ተመልክቼ ደግሞ ልመለስ❤
መሲ እናመሰግናለን ስለ ሁሉም በጣም የተቸገርኩት ነገረ ፀጉሬ ያሳክከኛል ግን ውስጡ ምንም የፎረፎረ ምልክት የለውም ምን እደሆነ ላውቀው አልቻልኩም ቆዳዬ እስኪቀየር ነው ሚያሳክከኝ መላ በይኝ
❤❤igizabiher amilaki anichinemi lijochinem yixabike ayizoshi minime atihonime Sila ithiopian yaworashu important idea now meski baxami now yazanikut ina xinekake argi lijochinime wuchi indayi woxu xabiki mary
መስኪ ሰላም ላንቺ ይሁን። የኔ ፊት በጣም ደረቅ ነው እንኳን ሳሙና ነክቶኝ በውሃ ብቻ ታጥቤ ፊቴ ነጭ ይሆናል ከዚያ የመሰነጣጠቅ ነገር ያሳያል እና በጣም እቸገራለሁ። የምትመክሪኝ ካለ?
እደኔ የኔም በውሀ ብቻ ታጥቤ ነጭ ይሆናል ሰራቪ ሳሙና እየጠተቀምኩት ነው ሀሪፍ ነው
Sensitive skin ነው ያለሽ እህቴ ሞስተራይዝ ክሬም ተጠቀሚ
የኔአባት እድግበልልይ ልጅ ጽዳት ያለልጅ በጣምነው ምወደው በርች መሲ እኔከንፈሬ እየላጥሁት ጠቆረ
You are amezing i love every bit of what you have used.
❤❤❤❤❤❤መስኪየ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እህት እኔ የፊት ጠባሳ ነው ያስቸገረኝ ከንፈሬ በተፈጥሮ ለስላሳ ነው ይመስገን ኑሪልን የኛ ቅን እህት❤❤የብሩሹ ባትሪ የት ይገኛል መስኪየ??አለኝ ግን ባትሪ የለውም ውደ
የኔ ማር ናታን ሂሀቢቢ😘መስኪዩ ናይላዪ አቀናም ስታቅፊው😅😅😅አላህ ያሳድልግልሽ ልጆችሽን እእሀቴ❤❤😘
ምንም አትልም አንዳንዴ ግን ቤቢን አስቀምጭውና እቀፊኝ ትለኛለት ስታለቅቅስ😅🤣
@@meskitube16 🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ማር
መስኪ እንዴት ነሽ መስኪ መስኪ እጄስር እየተወጣጠረ አስቸገረኝ ያስጠላል ደሞ የትልቅ ሰዉ እጅ ይመስላል
መፍትሄዊ
Ene emilawu yemitawuku sewechi kalachu ebakachun melisulign yewefere kenfer masikenesi yichalali ene yehone sati layi wodike kenfere abitobign bezawum kera ahunis betam chenikognali min enide maderig gira gebitognal yemitaku kalachu ebakachun melisulign
Yet nw megeyinew ehe creme?????
መስኪዬ የኔ ውድ ብጉር አስቸገረኝ እና ጥቋቁር ነጠብጣብ መልሽልኝ❤❤❤
መስኪየ የኔ መልካም ችፍታ አስቸገረኝ ፊቴን ምንም ነገር ተጠቅሜበት አላውቅም ለመጠቀም ፈራሁኝ ተፈጥሮአዊ ነገር ስሪልን የኔ ውድ እህት
ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ
መስኪ በናትሽ ስለ Aneeza gold cream ንገሪኝ እጠብቃለው አንቺን አምንሻለው
መስኪየ እባክሽውዴ ለማዲያ ማጥፊያ ንገሪኝ እባክሽ
የኔ ውድ እኔ ቡጉሪ አስቸግሮኛል እና አሁን የሰራሽው ሁሉ እፈልገሎ ቁጡሪሽን
መስኪየ ስወድሽ ውይይይይ ወንድ ወልደሽ ነው እንኩዋን ማርይም ማርችሽ የኔ ቆንጆ
መስኪ የኔም ከንፈር እንዳንቺነው ሞራል ስለሠጠሽኝ ከመሠግናለሁ
❤❤❤ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጅሽን❤❤
Selam lanchi yihun Meski yene melkam ! Lederk fit yemihon samuna lelochnm azegajiln enji
ውይ የኔ ጣፋጭ እድግ በል 😘😘
የኔ ቆንጆ እባክሸ ፊትሸን የታጠብሸበትን ቡርሸ ፃፊልኝ ሰሙን ልገዛ ፈልጌነዉ🥰
Eshi meskiye lefetan melashesh betam amesegnalew
መስኪየ በናትሽ የማታጠብያ ሳምናው በፎቶ ኣሳይኝ🙏🥰
Slame meski arefi nwe yasishen meski low procity hair almond argan lel ethiopia westi yemigge kebate mne likba ebkishe mlishilge?? Thankyou
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን መስኪ. እንኳን ደህና መጣሽ ስለምተሰጪን ጠቃሚ ነገሮች እናመሰግናለን በርቺልን
W0W0👍👍👍👍❤❤❤🙏
ምንም ባታደረጊ ታምራለሺ ❤❤❤❤❤
መስኪዬ❤አንቺ የምትጠቀሚው ስክራቡ ሀገር ውስጥ ይገኛል ወይ please tell me dear እኔም በቡጉር ተበላሽቷል ፊቴ
መስኪ ፊታችንንከታጠብን በሀላ የምንቀባውን ቅባትስሪልን በሳሙናታጥበንከተውነው እንዳይበጣጠስምንቅባት ወይም ክሬምካለሽብታሳይን
What is the orange mosterizer you used
ሰላሚሽ ይብዛ መስኪየ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤
መስኪ ቆንጆ
የኔ አስተዋይ ስራዎችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው የእሬት ጄል በበረዶ ያሳየሽው ተመችቶኝ ነበር ግን ቅዝቃዜው ከበደኝ እሬትን እንደክሬም ከምን ጋር ቀላቅዬ ልጠቀም ?ይቅርታ
መሰኪ እናመሰግናለን
ናታን ናይላ ነዉ የሚመስለዉ አላህ ያሳድግልሽ
መስኪየ ከፈርሽ በተፈጥሮው ቆንጆ ነው
የኔ ጌታ ናታን ❤❤❤
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ እሚገርምሽ ነገር ቪድኦችሽን ሁሌም እከታተላለሁ እና ለውጥም አይቻለሁ ግን ፊቴ ሽፍታ እና ጥቋቁር ነገሮች አይጠፋልኝ አለ አንች የምትጠቀሚው ክሪም ሱሙ ምንድን ነውበእግዚአብሔር እስኪ ንገሪኝ
ሰላም ሰላም መስኪ አንዴት ነሽልኝ ኑሮ አንዴት ነው መስኪ በጣም ነው ምከታተልሽ ማደንቅሽ በርግጥ ስፅፍልሽ የመጀመሪያዬ ነው በርችልኝ እህቴ እኔ የሦስት ልጆች እናት ነኝ ሁለቱ መንታ ሴቶች ናቸ ው አንድ አመት ከ 9 ወር ሆኖአቸዋል ትንሽ ፀጉራቸው አላድግ ብሎኝ ነው እና ምን ትመክሪኛለሽ......
meskiye yekenferun mokrew betam temechtongal amesegnalew🥰🥰🥰🥰🥰
ሠላም መስኪዬ❤ ለብጉርና ለሽፍታ eskinol ጥሩ ነው ወይ?
መስኪዬ እናመሰግናለን እኔ ፊቴ ተበላሸ ቡጉር ይወጣብኛል ከዛ ይጠቁርብኛል😊
ጠቆር ያለ ከንፈር እኮ ውበት ነው መድረቁን አለስልሺው እንጂ፡፡
እኔ ከፈሬ ቸኮሌታማ ነው ግን አልወደውም😂😂😂😂
የኔልዩ ሲዉድሺ ኑርልኝ❤❤❤
መሥኪዬ እንኳን ሠላም መጣሽ
መሸኪ ሰላምነው የቦርጩ ሞክረሸው ነው እውነት ይሰራል አ
መስኪዬ የኔ ፊት ወዛማ ነዉ እናም ምንም አይነት ቅባት ከነካኝ ብጉር ይወረዋል
የኔ ልዩ መስኪዬ አንቺ ትለያለሽ❤❤❤❤❤
መስኪ የማዳት ማጥፊያ ስሪልኝ ያልተቀባውት ነገር የለም አልጠፋ ብሎኛል
Mesik la fit yemihone yebet wust scrub asayine ena la ayine sir tikurt yemihone pls
መስኪ ተባረኪ ልጆችሽ ይደጉ ደስ ስትይ ወድሻለው
link አሰቀምጭልን በደነብ አይታይም pls የ በግር ያልሽዉን በተለይ የኔ ቆንጆ
ብግሩ እንኳ በየሆስፒታሉ ብሬን ጨረሰው አሁን ተስፋ ቆርጪ ቫዝሌን ማታ ስተኛ ብቻ ትንሽ ማሳጅ አረገዋለሁ ከዛውጭ ምንም ክሩም አልተመቸኝም ቫይታሚን ኢ ዘይት ብቻ ነው ያልሞከርሁትልጆችሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ
መሥክዬ እንደምን አለሽ ጠፋሽ እኮ መሥክዬ ሥትጠፊ ይጨንቀኛል በአንቺ በምሥር የፀጉር ትሪትመት ፀጉሪ እንዴት እንዳደገ ለይላ ደናነች ወይ ናታንንእና ለይላሣምልኝ በጣም በጣም እወዳችኋለሁ❤
የኔ ድቡሽቡሽ መሲቲየ
Hi Meski I heard suger scrub is bad for lip
የኔ ማር ስወድሽ እኮ አገላለጽሽ
Yene mar thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤
Ere benatishi bunii yemhoni gunichi madanitun nigeregn tichegeriku
Meskiye endet nesh le kenferesh yeserashew scrap le fit yihonal de??
እዴት ነው የሚዘጋጀው ከፈርሽን የቀባሽው
ሰላም ሰላም መስኪ ናታኔ እድግ በልልኝ ናይላላላላላላላዬን ሳሚልኝ
መስኪየ መፍትሔ ፊትላይ የሚወጣ ጥቋቁር ቡግር አይደለም ዝም ብሎ የሚወጣ ምንድንነው መፍትሔው
Selam meskiye endet era meski xeru enkelf metegnat alchalkum min yeshalegnal fite betam kesa😪😪😪😪
መስኪዬ እናመስግናለን
ሠላም መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ ውድ ናይላ ደህና ናት ጎረምሳውም አደገ እሰይ እግዚያቢሄር ይመስገን የኔ መልካም በርች🙏❤❤❤
ሰላም የኔ ቆንጆ ፡ መስኪዬ የጣዝማ ማር ቢሆን ችግር አለው
Meskiye yene sewunet hulu neger alsemamam bilo asichegeregn shifta ena bugur yiwotabgnal hulu neger siqeba yalegn tsigur aleqebgn endet lihun mela beyign
መስክዬ የኔ ውድ ❤❤
ኢየሱስ ይባርክሽየኔ ውድ😂 እህት ልጅሽም ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mesiye sile sunscreen mereja sichn fitie eyetekore techegerhu
Goboze nesh barchi😘😘❤❤
መስኪ እስኪ መላ በይኝ የበጉር ጠባሳ ፊቴን አበላሺቶኛል ጥቁቁር ነገር መፍትሄ ካለሺ ንገሪኝ
መስኪ እናመሠግናለን ❤❤❤
ብሩሹ የት ነው ሚገን መሥክዬ ፊቴ ብግርና ተፈጥሮ ዘይት አለው
Mesik ye gulbetiy lay ena ye bibit tukurat min cream new miyatefayu🙏🙏
መስክዬ በሰላም ነው የጠፍሽው ልጆችሽ ሰላም ናቸው የኔው እህት መልካም ሰንበት
Meskye smunan foto anstesh lakilgn yne mar btam new yemwedsh❤❤
ሰላምሽ ይብዛ እህት ብሩሹን እና ስክራቡን ክሬሙን ፎቶ አስቀምጭልኝ ኩይቅርታ ጋር
Meskiye yezare 4amet vidioshn aychew lewtu betam des ylal
ስለሁም ነገር እ/ርይመስገን።ልጆችሽን እግዜር ያሳድግልሽ እናመሰግናለን መስኪ።
እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ መሲዬ
እግዚያብሔር ያሳድግ ፋቅር የሆነ ልጅ❤
What creams did you use for your face? You have beautiful skin...Thank you for sharing your experience sister 🥰
ጠንካራ አስተሳሰብ ያላትናት ሴት ማለት አንዷ አንቺ ነሽ እንዴህት እወድሻለሁ መሲየ መካሪያችን ነሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
❤❤❤
s a w❤❤❤❤❤
Saw
የምትጠቀሚያቸውን product ለተመልካቾችሽ ከታች ብትፅፊው አሪፍ ነው
እሷ የተጠቀመቺው ለሌላ ሰው እይሆናል ወይ 🤔🤔🤔
I came here to see the cute baby...oh mymy so gorgeous...እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ዘመን ይሰውርልሽ። እግዚአብሔር ይውደደው ይባርከው፣ይቀድሰው❤❤❤
የኔጣፋጭ ቤብየ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማማየ❤😊
ማሽ አላህ መሲዬ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤
መስኪዬ ስልክ ቀይሬ ጥፍት ብለሽኝ ነበር እሄው ዛሬ መጣሁ ሰብ አደረኩሽ ትመቺኛለሽ ናይላዬ❤ የለችምሳ ዛሬ
የኔ መዳም ብታይ ከነልጆቻ ከፍራችዉን ሳርጀሪ አሠርተዉ የታሸ ሊጥ መስለዋል ወደላይ ተነፍቶ 😂😂
ክክክ
😂
😂😂😂😂😂የኔ ደሞ ዉፈረት ለመቀነስ በለዉ እናትና ልጅ ሰርጀሪ ተሰረተዉ መሄድ አቅቱዋቸዉ እየተግማሙ ነዉ ደሞ ለመደበቅ ይሞክራሉ 😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂
Meski is realistic about what she talks no filter her face is real on camera Thank you, “washito kemadeg be iwnet medeset”
መስኪዬ እናት ልጅሽን እመብርሐን ታሳይግልሽ በርችል እውነት ነው በቤት ውስጥ የምንሰራቸው ይጠቅሙናል
መስኪዬ የኔ ትሁት ስወድሽ ❤
ዛሬ አደኝ ነኝ መስክዬ እደት ሰነበታችሁ የኔ ማር ናቱዬ ልጄ ናይላየስ ስራ እያገዘችሽ ነው❤❤❤🎉🎉
❤❤መስክዬ ውዴ ስለ alovera ena cocomber face wash ምን ትያለሽ እስቲ ስሪልን እንዲሁም ለኢትዮጵያ የሚሆን የፊት ክሬምም ምክንያቱም ኢትዮጵያ አብዛኛው ወጣት nivea cream ነው ምንጠቀመው ርካሽም ስለሆነ ስለሱስ ምን ትያለሽ ❤❤
ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
መስኪ ዉዴ አላህ ሰላምሽን ያብዛልሽ ከነ ቤተሰብሽ 😘
ሠላምሽ ይብዛ የኔ ተወዳጅ መስኪዬ❤ አንደኛ ነኝ ተመስገን በዚህ እንኳን አንደኛ የመሆን ወጉ ይድረሰኝ እስቲ😊 ደግሞ መስኪዬ የኔ ፊት እንጀራ ፊት ነው ሚሉት ምን እንደ ምጠቀም ግራ ገብቶኛል ብጉርም ተለይቶት አያውቅም ወዛማ ነው ፊቴ እስቲ ተመልክቼ ደግሞ ልመለስ❤
መሲ እናመሰግናለን ስለ ሁሉም በጣም የተቸገርኩት ነገረ ፀጉሬ ያሳክከኛል ግን ውስጡ ምንም የፎረፎረ ምልክት የለውም ምን እደሆነ ላውቀው አልቻልኩም ቆዳዬ እስኪቀየር ነው ሚያሳክከኝ መላ በይኝ
❤❤igizabiher amilaki anichinemi lijochinem yixabike ayizoshi minime atihonime Sila ithiopian yaworashu important idea now meski baxami now yazanikut ina xinekake argi lijochinime wuchi indayi woxu xabiki mary
መስኪ ሰላም ላንቺ ይሁን።
የኔ ፊት በጣም ደረቅ ነው እንኳን ሳሙና ነክቶኝ በውሃ ብቻ ታጥቤ ፊቴ ነጭ ይሆናል ከዚያ የመሰነጣጠቅ ነገር ያሳያል እና በጣም እቸገራለሁ። የምትመክሪኝ ካለ?
እደኔ የኔም በውሀ ብቻ ታጥቤ ነጭ ይሆናል ሰራቪ ሳሙና እየጠተቀምኩት ነው ሀሪፍ ነው
Sensitive skin ነው ያለሽ እህቴ ሞስተራይዝ ክሬም ተጠቀሚ
የኔአባት እድግበልልይ ልጅ ጽዳት ያለልጅ በጣምነው ምወደው በርች መሲ እኔከንፈሬ እየላጥሁት ጠቆረ
You are amezing i love every bit of what you have used.
❤❤❤❤❤❤መስኪየ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እህት እኔ የፊት ጠባሳ ነው ያስቸገረኝ ከንፈሬ በተፈጥሮ ለስላሳ ነው ይመስገን ኑሪልን የኛ ቅን እህት❤❤የብሩሹ ባትሪ የት ይገኛል መስኪየ??አለኝ ግን ባትሪ የለውም ውደ
የኔ ማር ናታን ሂ
ሀቢቢ😘መስኪዩ ናይላዪ አቀናም ስታቅፊው😅😅😅አላህ ያሳድልግልሽ ልጆችሽን እእሀቴ❤❤😘
ምንም አትልም አንዳንዴ ግን ቤቢን አስቀምጭውና እቀፊኝ ትለኛለት ስታለቅቅስ😅🤣
@@meskitube16 🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ማር
መስኪ እንዴት ነሽ መስኪ መስኪ እጄስር እየተወጣጠረ አስቸገረኝ ያስጠላል ደሞ የትልቅ ሰዉ እጅ ይመስላል
መፍትሄዊ
Ene emilawu yemitawuku sewechi kalachu ebakachun melisulign yewefere kenfer masikenesi yichalali ene yehone sati layi wodike kenfere abitobign bezawum kera ahunis betam chenikognali min enide maderig gira gebitognal yemitaku kalachu ebakachun melisulign
Yet nw megeyinew ehe creme?????
መስኪዬ የኔ ውድ ብጉር አስቸገረኝ እና ጥቋቁር ነጠብጣብ መልሽልኝ❤❤❤
መስኪየ የኔ መልካም ችፍታ አስቸገረኝ ፊቴን ምንም ነገር ተጠቅሜበት አላውቅም ለመጠቀም ፈራሁኝ ተፈጥሮአዊ ነገር ስሪልን የኔ ውድ እህት
ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ
መስኪ በናትሽ ስለ Aneeza gold cream ንገሪኝ እጠብቃለው አንቺን አምንሻለው
መስኪየ እባክሽውዴ ለማዲያ ማጥፊያ ንገሪኝ እባክሽ
የኔ ውድ እኔ ቡጉሪ አስቸግሮኛል እና አሁን የሰራሽው ሁሉ እፈልገሎ ቁጡሪሽን
መስኪየ ስወድሽ ውይይይይ ወንድ ወልደሽ ነው እንኩዋን ማርይም ማርችሽ የኔ ቆንጆ
መስኪ የኔም ከንፈር እንዳንቺነው ሞራል ስለሠጠሽኝ ከመሠግናለሁ
❤❤❤ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጅሽን❤❤
Selam lanchi yihun Meski yene melkam ! Lederk fit yemihon samuna lelochnm azegajiln enji
ውይ የኔ ጣፋጭ እድግ በል 😘😘
የኔ ቆንጆ እባክሸ ፊትሸን የታጠብሸበትን ቡርሸ ፃፊልኝ ሰሙን ልገዛ ፈልጌነዉ🥰
Eshi meskiye lefetan melashesh betam amesegnalew
መስኪየ በናትሽ የማታጠብያ ሳምናው በፎቶ ኣሳይኝ🙏🥰
Slame meski arefi nwe yasishen meski low procity hair almond argan lel ethiopia westi yemigge kebate mne likba ebkishe mlishilge?? Thankyou
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን መስኪ. እንኳን ደህና መጣሽ ስለምተሰጪን ጠቃሚ ነገሮች እናመሰግናለን በርቺልን
W0W0👍👍👍👍❤❤❤🙏
ምንም ባታደረጊ ታምራለሺ ❤❤❤❤❤
መስኪዬ❤አንቺ የምትጠቀሚው ስክራቡ ሀገር ውስጥ ይገኛል ወይ please tell me dear እኔም በቡጉር ተበላሽቷል ፊቴ
መስኪ ፊታችንንከታጠብን በሀላ የምንቀባውን ቅባትስሪልን በሳሙናታጥበንከተውነው እንዳይበጣጠስምንቅባት ወይም ክሬምካለሽብታሳይን
What is the orange mosterizer you used
ሰላሚሽ ይብዛ መስኪየ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤
መስኪ ቆንጆ
የኔ አስተዋይ ስራዎችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው የእሬት ጄል በበረዶ ያሳየሽው ተመችቶኝ ነበር ግን ቅዝቃዜው ከበደኝ እሬትን እንደክሬም ከምን ጋር ቀላቅዬ ልጠቀም ?ይቅርታ
መሰኪ እናመሰግናለን
ናታን ናይላ ነዉ የሚመስለዉ አላህ ያሳድግልሽ
መስኪየ ከፈርሽ በተፈጥሮው ቆንጆ ነው
የኔ ጌታ ናታን ❤❤❤
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ እሚገርምሽ ነገር ቪድኦችሽን ሁሌም እከታተላለሁ እና ለውጥም አይቻለሁ ግን ፊቴ ሽፍታ እና ጥቋቁር ነገሮች አይጠፋልኝ አለ አንች የምትጠቀሚው ክሪም ሱሙ ምንድን ነው
በእግዚአብሔር እስኪ ንገሪኝ
ሰላም ሰላም መስኪ አንዴት ነሽልኝ ኑሮ አንዴት ነው መስኪ በጣም ነው ምከታተልሽ ማደንቅሽ በርግጥ ስፅፍልሽ የመጀመሪያዬ ነው በርችልኝ እህቴ እኔ የሦስት ልጆች እናት ነኝ ሁለቱ መንታ ሴቶች ናቸ ው አንድ አመት ከ 9 ወር ሆኖአቸዋል ትንሽ ፀጉራቸው አላድግ ብሎኝ ነው እና ምን ትመክሪኛለሽ......
meskiye yekenferun mokrew betam temechtongal amesegnalew🥰🥰🥰🥰🥰
ሠላም መስኪዬ❤ ለብጉርና ለሽፍታ eskinol ጥሩ ነው ወይ?
መስኪዬ እናመሰግናለን እኔ ፊቴ ተበላሸ ቡጉር ይወጣብኛል ከዛ ይጠቁርብኛል😊
ጠቆር ያለ ከንፈር እኮ ውበት ነው መድረቁን አለስልሺው እንጂ፡፡
እኔ ከፈሬ ቸኮሌታማ ነው ግን አልወደውም😂😂😂😂
የኔልዩ ሲዉድሺ ኑርልኝ❤❤❤
መሥኪዬ እንኳን ሠላም መጣሽ
መሸኪ ሰላምነው የቦርጩ ሞክረሸው ነው እውነት ይሰራል አ
መስኪዬ የኔ ፊት ወዛማ ነዉ እናም ምንም አይነት ቅባት ከነካኝ ብጉር ይወረዋል
የኔ ልዩ መስኪዬ አንቺ ትለያለሽ❤❤❤❤❤
መስኪ የማዳት ማጥፊያ ስሪልኝ ያልተቀባውት ነገር የለም አልጠፋ ብሎኛል
Mesik la fit yemihone yebet wust scrub asayine ena la ayine sir tikurt yemihone pls
መስኪ ተባረኪ ልጆችሽ ይደጉ ደስ ስትይ ወድሻለው
link አሰቀምጭልን በደነብ አይታይም pls የ በግር ያልሽዉን በተለይ የኔ ቆንጆ
ብግሩ እንኳ በየሆስፒታሉ ብሬን ጨረሰው አሁን ተስፋ ቆርጪ ቫዝሌን ማታ ስተኛ ብቻ ትንሽ ማሳጅ አረገዋለሁ ከዛውጭ ምንም ክሩም አልተመቸኝም ቫይታሚን ኢ ዘይት ብቻ ነው ያልሞከርሁት
ልጆችሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ
መሥክዬ እንደምን አለሽ ጠፋሽ እኮ መሥክዬ ሥትጠፊ ይጨንቀኛል በአንቺ በምሥር የፀጉር ትሪትመት ፀጉሪ እንዴት እንዳደገ ለይላ ደናነች ወይ ናታንንእና ለይላሣምልኝ በጣም በጣም እወዳችኋለሁ❤
የኔ ድቡሽቡሽ መሲቲየ
Hi Meski I heard suger scrub is bad for lip
የኔ ማር ስወድሽ እኮ አገላለጽሽ
Yene mar thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤
Ere benatishi bunii yemhoni gunichi madanitun nigeregn tichegeriku
Meskiye endet nesh
le kenferesh yeserashew scrap
le fit yihonal de??