- 193
- 10 859 625
ጤና ሚዲያ Health Media
United Kingdom
เข้าร่วมเมื่อ 26 ก.พ. 2021
ሰላም ጤና ይስጥልን ፣ እንኳን ወደ ጤና ሚዲያ ዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። መርጣችሁንና ወዳችሁን ስለምትከታተሉን በጣም እናመሰግናለን።
እኔ ዶ/ር ኑረዲን እባላለሁ። ጠቅላላ ሃኪም ነኝ። በዚህ ቻናል ስለተለያዩ የጤና እክሎች ፣
የስነ ልቦና ችግሮች እንዲሁም ሳይንሳዊ የቦርጭ ማጥፊያ ዘዴዎችን ሙያዊ የሆኑ መረጃዎችን አሳዉቃለሁ እንዲሁም አስተምራለሁ።
ስለዚህ ማንኛዉንም የጤና መረጃ ማወቅና መማር ለምትፈልጉ ሁሉ በማንኛዉም ጊዜ መጠየቅና ማማከር ትችላላችሁ።
ለሌሎች መረጃዉ እንዲደርስ ሼር ማድረግ አትርሱ።
እንዲሁም በየጊዜዉ እኔ የምለቃቸዉን መረጃዎች ለማግኘት ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን መከታተልና ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ።
Welcome to my youtube channel .
Hello, My name is Dr Nuredin and I am General Health Practioner,
In this channel, Scientific and latest Health informations,
Psychological counselings AND
Lifestyle habit therapy programs will be periodically published.
just feel free and ask me your important health issues and questions and surely i will answer them instantly.
Dont forget to like,share and subcribe to get latest updates of our channel.
just stay safe and with us.
th-cam.com/channels/qOeR__uBtpq8KDbCWAHzCw.html?sub confirmation=1

ቦርጭን በቀላሉ ለማጥፍት ተፈጥሮዊ መፍትሄዎች Natural remedies to get rid of acne easily#ጤናሚዲያ
#ጤናሚዲያ #habesha #ቦርጭንለማጥፋት #ቦሌ #ethiopia #doctor #dokter #heathertotaldrama
Are you tired of feeling sluggish and unmotivated during your workout sessions? Do you want to take your fitness game to the next level? Look no further! In this video, we will be sharing some amazing tips and tricks on how to boost your energy and endurance while exercising. From the best pre-workout meals to the most effective energy-boosting supplements, we've got you covered. We'll also be discussing the importance of proper hydration and how to stay motivated throughout your fitness journey. So, if you're ready to take your workouts to new heights, be sure to watch until the end and don't forget to subscribe for more fitness-related content. Whether you're a seasoned athlete or just starting out, these tips will help you reach your fitness goals in no time.
-~

มุมมอง: 4 363
วีดีโอ
የፊጢጣ ኪታሮት ከ ኦፕሬሽን ውጭ ያለ ዘላቂ መፍትሄ በ ባህል ይሻላል? ወይስ በ ህክምና hemmoroide|
มุมมอง 3.4K2 หลายเดือนก่อน
የፊጢጣ ኪታሮት ከ ኦፕሬሽን ውጭ ያለ ዘላቂ መፍትሄ በ ባህል ይሻላል ወይስ በ ህክምና hemmoroide|ጤና😷 #ጤናሚዲያ #የፊንጢጣኪንታሮት #Hemorrhoids Hemorrhoids treatment at home Symptoms of hemorrhoids External hemorrhoids treatment Internal hemorrhoids treatment Best hemorrhoid creams online How to get rid of External hemorrhoids in 48 hours Hemorrhoids cause How to get rid of hemorrhoids fast Do hemorrhoids bleed? Home remedies for hemor...
የድድ መሳሳት ተፈጥሮዊ መፍትሄዎች Why Your Dentist Is Lying To You About Gum Recession/ጤና ሚዲያ /
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
Are you tired of being misled by your dentist about gum recession? In this video, we expose the truth behind the dental industry's secrets and reveal natural remedies to treat gum disease at home. As a matter of fact, most dental health issues, including gingivitis and periodontal disease, can be prevented with proper oral care and hygiene. By understanding the root causes of tooth loss, tooth ...
የጉሎ(ካስተር) ዘይት አሥገራሚ የጤና ጥቅሞች Health benefits of Castor oil
มุมมอง 16Kปีที่แล้ว
#ጤናሚዲያ #የጉሎዘይት #castoroilforhairgrowth health uses of cator oil for skin scar repair castor oil uses for dissolving kidney and gall stones how to grow hair and eyelashes with castor oil የጉሎ ዘይት የጉሎ ዘይት አሰራር የጉሎ ዘይት ለፊት የጉሎ ዘይት ጥቅም የጉሎ ፍሬ የጉሎ ዘይት ለፀጉር የጉሎ ዛፍ የጉሎ ተክል የጉሎ ዘይት አጠቃቀም ጤና ሚዲያ,የልብ በሽታ ምልክቶች,ኪንታሮት በሽታ ምልክቶች,የእርድ ጥቅም,የአንጀት ቁስለት ምልክቶች,kintarot medhanit,የማህፀን እጢ,የወር አበባ መዛባት ምክንያት,የሆድ መነፋት...
ለፊት ውበት የበረዶ ኩብ አጠቃቀ Snowboard Aesthetics
มุมมอง 116Kปีที่แล้ว
#ጤናሚዲያ #የበረዶኩብለፊት #icecubes ለፊት ጥራት ለፊት ሽፍታ ለፊት ውፍረት ለፊት ቅላት ለፊት ቆዳ ጥራት ለፊት የሚሆን ክሬም ለፊት ሳሙና ለፊት መሸብሸብ ለፊት ድርቀት ለፊት ውበት ለፊት ፀጉር ለፊት መጨማደድ ለፊት ክሬም ለፊት ጥራትና ቅላት ለፊት ነጠብጣብ ለፊት ጥራት ምን መጠቀም አለብን ለፊት ጥራት የሚጠቅሙ ምግቦች ለፊት ጥራትና ቅላት ክሬም ለፊት ጥራት ሳሙና ለፊት ጥራትና ውበት ለአይን ጥራት ለአይን ጥራት የሚጠቅሙ ምግቦች እርድ ለፊት ጥራት ቡና ለፊት ጥራት ማር ለፊት ጥራት ቫዝሊን ለፊት ጥራት ሙዝ ለፊት ጥራት አብሽ ለፊት ጥራት ለፊት ቆዳ ቅላት ሎሚ ለፊት ቅላት ለፊት ቆዳ ጥራት ማር ለፊት ቆዳ ጥራት ...
ለከባድ ድካምዎ መንስኤ የሆነው ምንድን ነው? What's REALLY Causing Your Chronic Fatigue?
มุมมอง 10Kปีที่แล้ว
#ጤናሚዲያ #ተደጋጋሚድካም #chronicfatigue ድካም ልቢ ድካምና እንቅልፍ እንደምን ሊረታኝ ድካምን ለማስወገድ ድካም ስሜት ድካም ባህሪ ኮይንካ ድካም መሰማት መንፈሳዊ ድካምIf you're struggling with chronic fatigue, this video will help you understand the real causes behind your exhaustion. Watch to learn more about CFS recovery and how to combat fatigue! #chronicfatigue #CFSrecovery #fatiguesolutionsIn this video, we'll dive deep into what's really cau...
የኩላሊት ጠጠር በቀላሉ ለመካለከል I Got Kidney Stones So You Won't Have To
มุมมอง 19Kปีที่แล้ว
#ጤናሚዲያ #የኩላሊትጠጠር #kidneystone የኩላሊት በሽታ ምልክቶች የኩላሊት ህመም ምልክቶች የኩላሊት ቁስለት የኩላሊት በሽታ የኩላሊት ህመም የኩላሊት ምልክቶች የኩላሊት እብጠት የኩላሊት አሰራር የኩላሊት በሽታ ምልክቶች pdf የኩላሊት በሽታ ምልክቶች ምን ምን ናቸው የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ምን ናቸዉ የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ምን ናቸው የኩላሊት ቁስለት ምልክቶች የኩላሊት በሽታ ምልክት የኩላሊት በሽታ መከላከያ መንገድ የኩላሊት ህመም የመጀመሪያ ምልክቶች የኩላሊት ህመም አይነቶች የኩላሊት ህመም መነሻ የኩላሊት ህመም ምልክት የኩላሊት መድከም ምልክቶች የኩላሊት ኢንፌክሽን ምልክቶች የኩላሊት ጠጠር
የነርቭ ህመም ጠቋሚ ምልክቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Neuropathy Causes, Signs and Natural Treatments.
มุมมอง 64Kปีที่แล้ว
#ጤናሚዲያ #የነርቭህመም #peripheralneuropathy የነርቭ በሽታ ምልክቶች የነርቭ በሽታ የነርቭ ህመም የነርቭ ህክምና የነርቭ በሽታ መፍትሄ የነርቭ መድሀኒት የነርቭ በሽታ ምልክት የነርቭ በሽታ አይነቶች Heart health, heart healthy exercises, cardiology, heart healthy, how can i test my own heart health?, how can i make my heart healthy?, tips for eating healthy, what is the best test to check for heart problems?, cholesterol heart attack, how to improve heart h...
የወይራ ዘይት ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች Amazing Health Benefits of Olive Oil
มุมมอง 24Kปีที่แล้ว
የወይራ ዘይት የወይራ ዘይት ለፊት የወይራ ፍሬ የወይራ ዘይት አጠቃቀም የወይራ ዘይት አይነቶች የወይራ ፍሬ ጥቅም የወይራ ዛፍ የወይራ ዘይት ጥቅም የወይራ ዘይት አሰራር የወይራ ዘይት ጥቅሞች የወይራ ዘይት ለፀጉር የወይራ ዘይት ለፊት ጥራት የወይራ ዛፍ ጥቅም የወይራ ዘይት ጥቅም ለህጻናት የወይራ ዘይት ለብልት የሚሰጠው ጥቅም
How I Reversed My Hypothyroidism (Natural Treatments)የእንቅርት ሆርሞን እጥረት ምልክቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች
มุมมอง 10Kปีที่แล้ว
In this video, I share my personal journey of reversing hypothyroidism using natural treatments. After struggling with the symptoms of hypothyroidism, such as fatigue, weight gain, and mood swings, I decided to take matters into my own hands and explore alternative approaches to healing. Through a combination of dietary changes, supplements, and lifestyle modifications, I was able to alleviate ...
የደም መርጋት አደገኛ ምልክቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሔዎቹ Blood Clot Causes, Signs and Natural Treatments.
มุมมอง 26Kปีที่แล้ว
#ጤናሚዲያ #የደምመርጋት #bloodclotting የደም መርጋት መንስኤ የደም መርጋት ህክምና የደም መርጋት ምልክቶች የደም መርጋት ለመከላከል የደም መርጋት በሽታ ምልክቶች የደም መርጋት ምንድነው የደም መርጋት ችግር የደም መርጋት መከላከያ የደም አይነቶች እና አመጋገብ የደም ግፊት ምልክቶች የደም ግፊት መለኪያ የደም ግፊት መድሀኒት የደም ግፊት በሽታ ምልክቶች የደም ግፊት መጠን የደም ግፊት ማነስ የደም ግፊት መንስኤዎች የደም ግፊት ምልክቶች ምን ምን ናቸው ኮሌስትሮል መድሀኒት የኮሌስትሮል በሽታ ምልክቶች የኮሌስትሮል መጠን የበሽታ አይነቶች የደም ስር አይነቶች የደም ካንሰር አይነቶች የደም አይነት የደም አይነቶች የደም...
ለጸጉር እድገት የሚጠቅሙ ነገሮች እዲሁም ጊዜዊ የፀጉር ሽበት ማጥፉያ Why Does My Hair Keep Turning Gray?
มุมมอง 15Kปีที่แล้ว
#ጤናሚዲያ #ለጸጉርሽበት #haircare ለጸጉር እድገት ለጸጉር ብዛት ለጸጉር ልስላሴ ለጸጉር ቅባት ለጸጉር እንክብካቤ ለጸጉር መሳሳት ለጸጉር እድገት የሚጠቅሙ ነገሮች ለጸጉር መነቃቀል የጸጉር አያያዝ የጸጉር ቅባት የጸጉር ቀለም የጸጉር ማለስለሻ የጸጉር ማስክ የጸጉር ትሪትመንት የጸጉር ማሳደጊያ የጸጉር ስፌት የጸጉር አያያዝ እስታይል ምርጥ የጸጉር ቅባት የጸጉር ቀለም አይነቶች የከንፈር ቀለም ሽበት ማጥፊያ ሽበትን ለማጥፋት ሽበት ለማጥፋት ሽበት ማጥፊያ መንገዶች ሽበትን ማጥፊያ ሽበት ማጥፊያ ዘዴ ሽበትን ለመከላከል ሽበት ማጥፍያ የድንች ልጣጭ ሽበትን ለማጥፋት
How to Reduce Mucus & Phlegm Naturallyለጉሮሮ አክታ መብዛት ተፈጥሮአዊ መፍትሔውች
มุมมอง 42Kปีที่แล้ว
Are you tired of feeling congested and sluggish due to excessive mucus and phlegm? Look no further! In this video, we'll explore the best natural remedies to help you breathe easy and feel better. From traditional Ethiopian remedies to modern-day solutions, we'll dive into the most effective ways to tackle ለጉሮሮ ህመም and get your body back on track. Whether you're dealing with ለጉሮሮ ቁስለት, ለጉሮሮ ድርቀ...
ለወገብ ህመም ዘላቂ መፍትሄ Back Pain Causes & Natural Treatments (Chiropractor Explains)
มุมมอง 52Kปีที่แล้ว
#HealthyIdeas #YourBackPain #backpainrelief This video provides an overview of back pain, exploring back exercises, stretching techniques, and specific considerations for back pain during pregnancy. It covers symptoms, potential solutions, causes, and treatment options for back pain, along with common issues, indicators, medications, types, and related subjects.
Why Your Menstrual Cycle Is F*cked (Ovulation & Menstrual Cycle Treatments)ለወር አበባ መዛባት ውጤታማ ተፈጥሮአዊ
มุมมอง 51Kปีที่แล้ว
#ጤናሚዲያ #የወርአበባ #menstrualawareness ለወር አበባ ህመም ማስታገሻ የወር አበባ መዛባት ምክንያት የወር አበባ ህመም የወር አበባ መዛባት የወር አበባ መቅረት የወር አበባ እንዲመጣ ምን መደረግ አለበት የወር አበባ ምልክቶች የወር አበባ መዛባት መፍትሄ የወር አበባ ማነስ የወር አበባ ህመም ማስታገሻ የወር አበባ ህመም ምልክቶች የወር አበባ ህመም መፍትሄዎች የወር አበባ ህመም መዳኒት የወር አበባ ህመም መፍትሄ የወር አበባ ህመም ማስታገሻ መድሀኒት የወር አበባ ህመም ምክንያቶች የወር አበባ ህመምን እንዴት መቀነስ ይቻላል የወር አበባ መዛባትና እርግዝና የወር አበባ መዛባት ምልክቶች የወር አበባ መዛባት መፍትሔ...
How To Get Rid Of Varicose Veins (4 Solutions)የደም ስር መወጣጠር መፍትሄዎች
มุมมอง 15Kปีที่แล้ว
How To Get Rid Of Varicose Veins (4 Solutions)የደም ስር መወጣጠር መፍትሄዎች
የፈንገስ ኢንፌክሺን ምልክቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Yeast and Candida Signs and Natural Treatments.
มุมมอง 19Kปีที่แล้ว
የፈንገስ ኢንፌክሺን ምልክቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Yeast and Candida Signs and Natural Treatments.
አደገኛ የማግኒዚየም እጥረት ምልክቶችና መፍትሔው🤔 Magnesium Deficiency Warning signs and Treatments
มุมมอง 29Kปีที่แล้ว
አደገኛ የማግኒዚየም እጥረት ምልክቶችና መፍትሔው🤔 Magnesium Deficiency Warning signs and Treatments
የቫዝሊን አስገራሚ ጥቅሞች 🤔The Surprising Benefits of Vaseline
มุมมอง 20Kปีที่แล้ว
የቫዝሊን አስገራሚ ጥቅሞች 🤔The Surprising Benefits of Vaseline
How to Build a Better Defense: Military Strategy Explainedበመከላከል አቅም ማጨመር መንገዶች
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
How to Build a Better Defense: Military Strategy Explainedበመከላከል አቅም ማጨመር መንገዶች
ለጸጉራችን ፈጣን እድገትና ጤንነት ዉጤታማ ዘይቶች 🤔Best oils for Faster Hair growth
มุมมอง 22Kปีที่แล้ว
ለጸጉራችን ፈጣን እድገትና ጤንነት ዉጤታማ ዘይቶች 🤔Best oils for Faster Hair growth
የብርቱካን ልጣጭ ዘይት አዘገጃጀትና የጤና ጥቅሞቹ Orange peel oil Recipe and health benefits/ጤና ሚዲያ /
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
የብርቱካን ልጣጭ ዘይት አዘገጃጀትና የጤና ጥቅሞቹ Orange peel oil Recipe and health benefits/ጤና ሚዲያ /
የተለያዩ የጤና ጥያቄዎችና የዶክተሮች ምላሽና አስተያየት Health Issues Q&A Part 1
มุมมอง 2Kปีที่แล้ว
የተለያዩ የጤና ጥያቄዎችና የዶክተሮች ምላሽና አስተያየት Health Issues Q&A Part 1
የደም ግፊትን የሚቆጣጠሩ ምግብና መጠጦች How to prevent High blood pressure Naturally
มุมมอง 2.9Kปีที่แล้ว
የደም ግፊትን የሚቆጣጠሩ ምግብና መጠጦች How to prevent High blood pressure Naturally
Borch: The Absurd Scandal that Changed an Entire Nation Foreverየቦርጭ ማጥፊያ ስልጠና ፕሮግራም ክፍል ሶስት(3)
มุมมอง 2.5Kปีที่แล้ว
Borch: The Absurd Scandal that Changed an Entire Nation Foreverየቦርጭ ማጥፊያ ስልጠና ፕሮግራም ክፍል ሶስት(3)
የሆድ ቦርጭ አይነቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎቻቸዉ belly fat types, causes and natural treatments
มุมมอง 14Kปีที่แล้ว
የሆድ ቦርጭ አይነቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎቻቸዉ belly fat types, causes and natural treatments
Can Natural Remedies Cure Cervical Cancer?የማህጸን ዕጢን ለመከላከልና ለማስወገድ
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
Can Natural Remedies Cure Cervical Cancer?የማህጸን ዕጢን ለመከላከልና ለማስወገድ
How Stress & Food Cause Ulcers (Explained by a Gastroenterologist)የጨጓራ ቁስለትና ማቃጠል ተፈጥሯዊ መፍትሔዎች🤔
มุมมอง 81K2 ปีที่แล้ว
How Stress & Food Cause Ulcers (Explained by a Gastroenterologist)የጨጓራ ቁስለትና ማቃጠል ተፈጥሯዊ መፍትሔዎች🤔
የቫይታዲ ምንዲነው ምግቡቹ
ዶክተር ፈጣሪ ያኑርህ ትምርትህ ተመችቶኛል ግን እኔም የማህፀን የሽንት ትቦ እንፌክሽን አለብሽ አሉኝ ምን ይሻለኛል እባክህን እርዳኝ?
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን እኔ ምክር እፈልጋለሁ ልቤን ሳወራ ይደክመኛል ድምፄም ይጎረንናል ከጉሮሮየ እሰከ ጡት ሰሪ ድርሰ ያቃጥለኛል
አሰለሙ አለኩም ሁለቱንም እጆቼን መቆጠም ከጀመረኝ ቆየ ቀን በቀን ህመሙ እየጨመረ መጣ ምን ለድርግ
ዱክተር የጉሩሩ ቁንቁን መደሀኒት ንገረኝ በአላህ ተሠቃየሁ😢😢😢😢😢
ዶከተር በጣም በደህና ነው ጥእፋህ
እኔ የሣክከኛል በአላህ ነገረኝ
ወድም እናመሰግና ለን እኔ እራሱ አድ ወር ሆነኝ ሀኬቢት ሄጀነበር ግን ለዉጥ የለዉም
አሚን
እኔ የመሀፀነ ውሀ እዲለበኝ የ ዛሬ አወኩ ለ3አሙኝ አለማወቅ
እኔ ቆይቶብኝ ወደ እፌክሽንተቀይሮበኝ ተሠቃይቸ ሀኪምሂጄመደሀኒትሠጡኝ እየተጠቀመኩነው አላህመጨረሻውን ያሳምረለኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር አብራኝ የምሰራ ልጅ የሳምባ ቲቢ ተገኘባት አንድ ክፍል ነው የምንኖረው እና እኔም ቼክ ማረግ ይኖርብኛል ተጨንቄየ ልሞት ነው እስኪ ካየኸው በአላህ መልስልኝ አትለፈኝ በተረፈ ለምትጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ አላህ እረጅም እድሜየ ከጤና ጋር ይስጥህ ጀዛ ከላህ ከይር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩም የወር አበባ ካየሁ በ16 ቀኔ ደም ፈሰሰኝ ደሙ ሲጀምረኝ እሮዝ ነገር ነው የወር አበባ ነው ወይስ እርግዝና ነው በ 16 ቀን ከመጣ
ሆሆ
doctor በጨጓራ acid እየተሰቃየው ነዉ ..በዚህ ጉዳይ የሰራከውን እይቼዋለው መብዛት ይሆን ማነስ አላወቀም Pantoprazole 40mg መድሀኒት ከ 3month በፊት ለ1month ወስጄ ነበር ምግብ ስውጥ ጉሮሮዬ እየጠበበ ነው በጣም ወፍራም ጠጣር አክታ እና በጣም ከውስጤ ሚያስጥላ ሽታ እየወጣ ነዉ እና መድሀኒቱን ደግሜ ልውሰድ ወይስ የተሻለ ንገረኝ እባክህ ምሞተ እየመሰለኝ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mashaalah
shukern ❤️❤️
እኔን ግን በጣም አከሳኝ እኮ ፓስትፕል ተጠቅሚ
ከምልክቶቹ ውስጥ የተወሰነው 3ዎቹ አሉብኝ😢 መደሀኒያአለም አባቴ ድረስልኝ😢
ጆክተቁጥርኮህን እፈልጋለሁ
ዶክተር በመጀመርያ ሰለሁሉም አመሰግናለው ልጄ የሆድ መዳህኒት ከወሰደ በጣም ይሰቃያል ማከኩ አይጣል ነው። መከረው ምንድን ነው።
ጀዛህን አላህ ይክፍልህ
amin amin 🙏🙏🙏
ወሰአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካተረሁ
ጀዛከላህ ኸይረን
♥♥♥♥♥
ፊቴ ሽፍታ ወቶብኝ ወደ ጥቁር ነጠብጣብ እየሆነብኝ ነው
ጉረሮ ማሳከክ ምድነዎ
❤❤❤❤❤
Wl.wr.wb❤❤❤
ዋውውው በጣም ጎበዝ ነህ😊
የኔ አንድኛው አይኔ ከላይ ያለው ተሼብሺቧል እርሜየ 28 ነው ምን ሆኖ ይሆን
❤❤❤
እኔስ ጨልቻልኩም እራሴን 😢😢😢😢😢
እኔ የመጀመሪያ ሰሞን ይደማ ነበር ግን የ4 ወር እርጉዝ ነበርኩ ከወለድኩ በኃላ መድማት አቁማል ግን ወደውጪ የወጣ ነው አይገባም 4 አመት ሆነው ግን ህመም የለውም አይደማም ምን ላርግ እባክህ አትለፈኝ
👍❤️👍❤️👍❤️🇸🇦🇪🇷
ወዓለይኩም ሰላም ወንድም እኔ ወገቤ ላይ እታች አካባቢ እባጭ አለዉ በፊት ላይ አያመኝም ነበር አሁን ላይ ህመም አመጣ እስከሆደ ጭምር ትካሻእና አንገቴ ሳይቀር ሙሉ ያመኛል በጣም አስፈርቶኛል ቆየ 2 አመት ሊሆነዉ ነዉ ፕሊስ መፍትሄ ካለ
ደ/ር አላህ ዕድሜ ይስጥ የአንተን ስልክ በአገኝ በጣም ደስይለኛል ።
እቃወቹን ግን ያዳዱን ከፈቶጋር ከድፈህ ብታስረዳን የበለጠ ሀሪፍ ነበር 😢አላህ ይጠብቀን ዙሪያችን በመርዝ ተከቦል😢
እባክህን ዶክተር መልስልኝ እህቴ በልብ ህመም እየተሰቃየች ነው እባክህን በውስጥ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ በፈጣሪ😢😢😢😢
ኧረ በጣም እየቆረጠኝ ነው በየሁለት ደቂቃው ምን ላርግ ገና 12 ሳምንቴ ነው
24 ስልክ ነው ስራችን 😢መዳም ዋይፍይ
ደኩተርእደነህእኔያመኛልከብርቴበታይያብጣልማአጠኔንያመኛል
❤
እባክህህህህህ ደውልልልኝ
ህክምናዉ የት ይገኛል
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የወር አበባዬ ለብዙ ጊዜ ሁሌም 30 ቀኑ ነበር የሚመጣሁ አሁን ግን 35 ቀኑ መምጣት ጅምሮዋል ኖርማል ነው ወይስ ችግር አለብኝ? መልስል ዶክተር!
Selki kutr yelem
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
የዌራ ዘይት አጠቃቀሙ እዴት ነዉ የመንጠቀመዉ
የዌራ ዘይት አጠቃቀሙ እዴት ነዉ የመንጠቀመዉ