Ethiopia: ለ27 አመት ሲመለክ ሲገበርለት የነበረ የቤተስብ ዛር የተዋጋች እህት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
- Eneho tube - memher tesfay abera
#Ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS
Subscribe for MORE Inspiring Content
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
#ኢቢኤስ#EBS #BESINTU_SITCOM#aberlohd#alexissalxii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelos#newyear#donkeytube#comdianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinklejoch#father #google #tiktokers #Blogging#twitter#Ethiopiancomdey#ebstv#bbcnews#ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#amharicmovies2023#amharicmovies2024#መድረክ#lovestory#lovestorymovies#abrelohd#Eregnaye#እረኛየ#bruktawit#newethiopianmusic#seifuonebs#ሰይፍፍንታሁን#seifufantahunshow#saron#saron_ayelign#john#johndanel#golddiggerprank#golddiggerprankethiopia#asertad#dallolentertainment#dishtagina#ዲሽታጊና#ፍልፍሉ#ethiopiantiktok#ethiopianGoldDiggerPrank#gold_digger_prank#addischewata#መምህርተስፍዬአበራ#ኤፍታህእስቱዲዮ#ዘመነንዋጁ#ቀሲስሄኖክወልደማርያም#ግርማወንድሙ#መምህርግርማወንድሙ#ቀሲስሀይለመለኮትግርማ#ገጠመኝ#ልዪገጠመኝ#ወርቅአፈራሁአሰፍ#ቀሲስሄኖክተፈራ #bruktait_shimelis #የልብ_ወግ#yeleb_weg#newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #moneymakingonline #bitcoin #Crypto #cryptocurreny #money #paypal #paypalethiopia #paypalmoney #making_money #makingmoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing#affiliatemarketing#affiliatemarket #affiliate_marketing#unitedstates #saudi_arabia#unites_arab_emirates #germany#netherlands #denmark #switzerland#sweden#kuwait#canada#truki#australia#norway#united_kingdom#finland#unitedstates#norway#unitedkingdom#UAE#poland #ethio360 #Ethiopianorthodoxmezmur #Ethiopianvlog #Ethiopiabreakingnews #oromo#amahra#tigra#gambila#gurage#hararethiopia#diredawaethiopia# Abero HD, Dink Lejoch, donkey tube, ebs tv, Ethiopia, Ethiopian movie, ethiopian music,saron_ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, ክህሎት,ethiopian news, ethiopian TikTok videos, abero hd, habesha TikTok, abero hd new, የኢትዮጲያ ፈልም, Doneky tube comedian eshetu, Doneky tube Amharic, Ethiopian comedy film, Amharic movie, Yoni magna,ebs tv worldwide,ethio 360,Doneky tube Amharic, ድንቅ ልጆች,donkey tube dink lijochi,abel birhanu ,Ethiopian news today, Ethiopian full movie this week, Ethiopian full movie 2024 this week, Ethiopian orthodox mezmur, Ethiopian film,abrelo hd PayPal, abrelo hd setup, abrelo he new,abrelo hd, movie, vlog , Ethiopianvlog,Ethiopia, seifu on EBS, Seifu Fantahun,new Ethiopian music,New Ethiopian Protestant mezmur, Doneky tube, comedian eshatu, zehabesha,Ethiopian news,Ethiopia breaking news,teddy afro, minew shewa, Saron Ayeligh,ebs Saturday show today ,ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd, ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን
በወጣ ይተካ እግዚዓብሔር ይስጥልኝ
አሜን🤲🏼
እግዚአብሔር ጨምሮይስጣችሁ
በወጣ ይተካ
አሜን🤲🏼
ሙሉውን ነው የሰማሁት ያየሁት እህታችን ወለተ ኪሮስ ቃለ ሂወት የሰማልን ላንቺ የደረስ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አሜን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን❤❤❤❤❤
አሜን፫❤❤❤😊
አሜን
ወንድማችን እደዚህ ያሉ እህትና ወንድሞችን ወደፊት በስፋት ብታቀርብ ጥሩነው በስደት ላይ ሆነው ያገኙትን ለውጥ ሲነግሩን እኛም እድንበረታ የመምህር ታስፋዬ ተማሪዎች በያላችሁበት ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Amen.amen amen hulavhnnm ytebken
አሜን: አሜን: አሜን::
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለንቺም የደረሰ ለኛም ይደርስልን
የእግዚአብሄር ስራ እኮ በጣም የሚገርም ነው ከምን መሀል ለይቶ እንደሚያወጣን ብቻ ቃለህወት ያሠማልን እህታችን ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሄር ይጠብቅህ በርታልን
ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሔር ይስጥልን::: ወለተ ኪሮስ አገላለጽሽ ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ
ወይ ታድለሽ እህቴ አደራአሽን ወለተ ሚካኤልን በፀሎትሽ አስቢያት እኛ እድለኞች ነን ይብላኝ ለሚቃወሙን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ ቅዱስ ሚካኤል ፍጻሜሽን ያሳምረው እኛም ቤት ያለ ችግር ነው ቸሩ መድኃኒአለም ይርዳን
ጀግኒት! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ❤ የናንተ የክርስትና ሂወት ልምድ ለኛ ሰነፎቹ በጣም ያበረታናል
እንኳን ደህናው መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ቅዱሱ ሚካኤል ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል ወለተ ኪዳን ብለህ በፀሎት አስበኝ
እዉነት ጀግና ነሽ
የረዳሽ እግዝአብሔር ሥሙ ይመስገን
አብሮሽ የነበረው ደጉ መልአክን ዘክሪው❤❤❤❤
እባካችሁ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በሙሉ ይሄንን ወንድማችንን ሰብሰክራብ በመድረግ ያለውን ቁጥር እናሳድግለት ።ይሄን ያልኩበት ምክንያት በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ሼር ስለሚያደርገን ነው ።
የኔም ሒወትም የእህታችን ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳን በፀሎት እስቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ ተንከራታች አድርጎኛል ለምን እንደምኖር እንኳን ጠፍቶብኛል😢
በርችልን እሕታችን እኔም እንዳንች በቦረንትቻ በፈጫሳ በእድ አምልኮዉስጥ ነዉ ያደግሁት ግን ጥሩ ነገር ነበረ የሚመስለኝ እድሜ ለመምሕሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
እባክሽ እህቴ በጸሎትሽ አስብን
እግዚአብሔር ያስብሺ
የኔ አበሳ እህት ላች የደረሰ ለኔ ለደካማዋ ህትሺ ይድረስልኝ አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
እህ ሞኝ ባገኝ ስሰቃይ የኖርኩ አሁን ገባኝ ባዴ ሁለትእጄን ነበር የምቆረጠው😢😢😢😢😢እህህህህህ መምህርየ ተባረክ መዳንህ መዳናችን❤ሆነ እማፍቅር ትጠብቅህ
ስለሁሉምነገር እግዚያብሔር ይመሥገን❤❤❤❤ተባረክወድማችን
አሜንንን
ጀግና ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተማሪ ገጠመኝ ነው❤ እኔ በስደት ነኝ ግን እንደሰው እንኳ ስራ አይበዛብኝም በፀሎት መበርታት አቃተኝ ወለተማርያም በፀሎት አስቡኝ🤲🤲
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፍቅረ ገብርኤል እመቤቴ በክንፎ ትከልልህ እንወድሀለን❤
እውነት. እግዚአብሔር በጣም በጣ ም ይውድሻል የሱም እንድትሆኝ መርጦሻል❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማይት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እግዚያብሄር የመስገን እኛ እቤት ተርክ ነው 100%እኔም አባቴ እና እናቴ አብድም አምልኮ ዉስጥ ናቸው እስከ አሁን እኔ ግን በመምህር ተስፋዬ ትምርት መስመት ከጀመርኩኝ 4ዓመት ሆነኝ አሁን ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልኩ 3ዓመት ሆነኝ በስደት ሀገር አሁን ላይ በጣም በጣም ሰላም ነኝ ሰንበት ትምርት ቤት ተምሬ እያገልገሊኩ እገኛለው ከዛ ሁሉ ዓዊጥቶኝ
በወር 3ቴ እቆርባለው በእሱ ቸርነት
እኔ እራሴ ከአደንኩ ቡሃላ ቤተሰብ ግማሹ ከዚህ ነገር ወቶ ሰላም ላይ እገሉ
እኔ ገና ሀገሬ አልገባሁም ግን በለሁቤት ቅዱስ ሚካኤል መንፍሱን ይዞልኝ እንኩን እኔ አባቴም ደና ነው አሁን ላይ የቅዱስ ሚካኤል ዝክር ዘክር ብየሁ ትንሽ አሁን ተመልሶልኛል
ጨርሶ መድኒዓለም እንድ ምርልኝ ወልዳ ሚካኤል በፆሎት አስቡልኝ
@@asratekinde በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ያበርታሺ ጎበዝ ፀጋዉን ያብዛልሺ
አሜንንን
እግዚአብሔር ጨርሶ ይመልስልሽ በርች
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ገላገለሽ እህት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ በርች ልዑል እግዚአብሔር ቤተሰብሽ እንድትረጅ ይርዳሽ 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
እህታችን ትልቅ ምስክርነት ነው ያካፈልሽን። ጎበዝ ነሽ በርቺ
ቅዱስ ሚካኤል ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ!
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይናገር ስጦታው የብዙዎቻችን ህይወት ተመሳሳይ ነው ስደት መጥተን ነው የነቃን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተስፋዬ የብዙዎቻችን ባለ ውለታ ነው እማ ፍቅር ትጠብቅልን ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዲሜ💙💞💙
እህታችን ወለተ ኪሮስ እምትወጅው ቅዱስ ሚካኤል አጋንትን ከግርሽ በታች ይጣልልሽ ቤተሰቦችሽን ልኡል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስልሽ በስጋወ ደሙ ይታተሙልሽ
አሜንንንንን አመሠግናለሁ
እንደዚህ አይነት ጀግና ሴት ከዚህ ጉድ ወጥታ ጠላትን ታሳፍራለች: በተቃራኒው ደግሞ ስንት በቤተክርስትያን እቅፍ ያደግን የባዕድ አምልኮ አዙሪት ውስጥ ገብተናል
እግዞኦ አቤቱ ማረን ሰው እንዴት በነፃ የወደደውን እግዚአብሔር ትቶ በባርነት ለሴጣን ይገዛል ማረን
እናመሰግንሀለን
የግል አስተያየቴን ለመስጠት ነበር
ፈቃድህ ቢሆን እና ከተመቸህ እንደዚህ የምትሰበስበውን እና የምታቀርብልንን ገጠመኝ እንደ መምህር ተስፋዬ በድምጽህ ብታቀርብልን...
መጥፎ ሀሳብ ከሆነ ይቅርታ
እሽ እህታቸችን አመሰግናለሁ እየሰራሁበት ነው ከጥቂት ጊዜ ቡሀላ ፊት ለፊት እንገናኛለን 🙏🏽
እዉነት ነዉ እታችን ያለችዉ በርታ ወድማችን
በጣም ሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ተምረንበታል ወንድሜ ፍቅረ ገብርኤል እኔም አግኝቼክ ብነግርክ በጣም ሚገርም ታሪክ አለኝ እዚህ ኮሜንት ስር ከፃፍክልኝ ስልኬን እልክልካለው ሰላምክ ይብዛ
t.me/eneho_tube
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሀኒአለም ለተቀረቱም ይድረስላቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም የተቸገረን ይህ ነው የኔም ህይወት ነው እህቴ አዎ ተውን እናመሠግናለን ወንድማችን ☦️🙏
ሙሉዉን ያወራችዉ የኛም አገር ይደረጋል እግዚአብሔር ይበቀለዉ ኦ አምላኬ ሆይ በሁሉም አገር ይደረጋል ማለት ነዉ😢 ልብና ይስጥልን😢😢
t.me/eneho_tube
አናግረኝ
እህታችን በጣም ፡ ጎበዝ ፡ በርችልን ፡ ድንቅ ፡ ምስክርነት ፡ ነዉ ቤተሰቦችሽ ፡ መድሀኔአለም ፡ በቤቱ ፡ ይመልስልሽ
እህታችን እግዘብሔር እንደ ምኞትሽ ያድርግልሽ። ብዙ ነው የተማርነው። ወንድማችን በርታ!!!👍
ወንድሞችሽ ላይ በተናጥል ስሪ እግዚያብሔርም ይረዳሻል ይርዳ ያበርታሽም
አሜንን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርችልን ጎበዝ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነውኮ ጥሩ አቀራረብ ነው ወንድማችን ❤
መድኅኒአለም ይጠብቅሽ ያበርታች እህታችን አቤት ጌታሆይ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ኡ
የኔ እህት በርች
በስመአብወወልድ ወመንፈስቅዱስ አንድቤተሰብ ዉስጥ ይሄሁሉ መንፈስ እግዚኦ ያልጠፋነዉ ከእግዚያብሔር ምህረት የተነሳነዉ ይሔሁሉ ደምመፍሰስ የሀገር መናጋት በየቤቱ በየጓዳዉ የሚመለከዉ መንፈስ እኮ ነዉ ባለታሪካችን በራሷ ድምጽ የቤታቸዉን ታሪክ በመመስከሯ ጥሩ ነዉ ምክንያቱም የማያምኑ ሰዋች ስላሉ በራስ አንደበት ተአማኝነትን ይፈጥራል ብዬ አምናለሁ ሁላችንንም መሀሪዉ አምላክ ያማረን ይቅርባዩ አምላክ ይቅር ይበለን መተላለፋችንን አይመልከትብን ወንድማችን ለመረጃዉ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት የበአድ አምልኮ በየቤቱ ነው ላች የደረሰ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስልና ከተዘፈቁበት በአድ አምልኮ ለማውጣት ያብቃኝ በኛ አካባቢም የባሰ ነው 😢😢
በባአድ አምልኮ ያልተጨማለቀ የለም ግን ለዚህ ሁሉ ዶክመት የቤተ ክህነቱ ይመስለኛል ግዴለሽነት አለ አሁንም
እህታችን ላች የደረሰው ለኛም ይደርስል በርችልን ወድማችን ተባረክ ያለችው ሁሉ እኛቤት አለ ለ18አመት አባቶን ከሰው ጋር እዳይገናኝ አርጎታል ነበር አሁን ግን ግብሩን ቀይሩ መድሀኒት ቆራጭ አሮጎታል በቻ እህታችን ያለችው ሁሉም እኛቤት አለ ፅጌ ማርያም እያላችሁ በፆሎት አስብኝ ቅዱስ ሜካኤል ቤቶሶቦችሽን ይቀይርልሽ የሁላችንም ይቅየርልን አሜን
አሜንንንንንን
የ ሚገርም ነገር ነዉ ያካፈልሽን እህታችን ለሁላችን ትምርት የ ሚሆን ነዉ ። በርች
Welcome back brother
እናመግናለን ጥሩትምርትነውህታችን ወድማችን እድሜከጤናጋይስጥልን ብዙነገርእየተማርነውበርታልን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን እግዚ አብሔር የጠብቅሽ
የሚገርም ነዉ እግዚሐብሔር አምላክ አንቺን እንዳየ የጠፉ ቤተሰቦችሽንም እግዚሐብሔር ይጎቦኝልሽ
እናመሰግናለን ፍቅረ ገብርኤል እህታችን በርቺ እነዚህን አባቶችን የሚቃወሙ ሰዎች ሰውን ከዚህ ባእድ አምልኮ ጋር ይኑር ስለነብሱ አይገደንም ነው ሌላ ምንም መልክት የለውም
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ፍቅር ነው እኔም በፊት እንድህ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን
መርታልን ዉዱ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። አንተም እግዚአብሔር ያበርታህ ።
እግዚኣብሔር ይሐስገን ወንድማችን ስለመሰከርሼ እህቴ እናመሰግናለን
❤ጎበዝ በርቺ ይመለሳሉ🎉
እግዚአብሔር ይመስገን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲
እህታችን ኦንካን ለዚህ ከበቃሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከዚያ ሁሊ ያወጣሽ ቸሩ መድሀኒያለም እኛንም ይማረን
Egzibher yemsgen gobez , Ayzoshe
በስመ ሥላሴ ይገርማል
በርታ ወንድማችን
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር እኛንም ይርዳን
.እግዚያብሔር ይመስገን ወድማችን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አንኳን ለዚህ አበቃሽ ።እህታችን ቤተሰቦችን ለክብር ያብቃልሽ ❤❤❤
ትክክልነሽ እህቴ ህዝባችንን ከገባበት መከራ ለማዉጣት የሚታገሉትን እነመምህር ግርማን እነመምህር ተስፋዬን ለሚተቹት ጥሩ ምስክርነት ነዉ እንኳን የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀንያለም አወጣሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቺን የረዳሽ አምላክ እኛንም ይርዳን
Lanche yederse egzabher langam yedersaln amen amen
አሜን አሜን አሜን
ፍጣራ የትመሰግን ይሁን እከን በሰላም መጣሻ🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
God bless you and your family forever!!!
Egezabeher yimasegen
እግዚአብሔር ከታሰርንበት እስራት ይፍታን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
ያለ እውቀት እግዚአብሔርን ሳይዙ መቃወም መጨረሻው እንደ አባትሽ መሆነው ምንም ሳላውቅ ለጨሌ ቦረንትቻ ማዛር ግብር ስታዘጋጅ በጣም እናደዳ ነበር ያ የሆነው ግን እግዚአብሔር በእኔ ላይ አላማ ነበረው
Vetkkl
እባክህ ሙሉ ታሪኳን መምህር ተስፋዬ ጋር ታቅርብልን🙏🙏 ታሪኳ የብዙ ሠው ህይወት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
እግዚአብሔር ይገስፀው እርኩስ መንፈስን
እግዚአብሔር ይወድሻል ከዚህ መዓት ያወጣሽ በርቺ ገና የቤተሰቦችሽን ቤት ታፀዳለሽ
እህቴ ያቼ ህወት የኔ ነው ተመስገን አለሁ ብቻ 😢😢😢😢
እራሔሎ ሒጅተሎተሎ በኛ አካባቢ 😮ጉፋኔሆይ ልሸኝህወይ ይባላል በግንቦት ነው የሚገበር ልክነሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍ
እግዚሃብሔር ይመሥገን ለአንች የደረሰ አምላክ ለያም ይድረስልን ጎበዝ ነሽ አሁንም በርቺ ።አባታችን እናመሠግናለን ስልኮትን ቴሌግራም ካለ ፈተናአ በዛብይ በጸሎቶት አስቡይ ወለተ እየሡሥ ብላቹ
አምላኬ በደሌን ሳታይ ምረትህ ትደግፈኝ 🤲🤲🤲🤲
እያንዳንዱ ነገር ያለችው እውነት ነው እኔምበሂወቴ ያሳለፍኩት ነው
ትክክል በተለይ አማራ ክልል በደንብ ይደርጋል ራሄሎ በሬ ይታርዳል. ራሄሎ መሮባ መጣልሽ ዶባ እዬተባለ ነጭ በሬ ይታርዳል ቡና ሁሌ የልደታ ተሰብስበው ይፈላል በተራ በእዬወሩ ጨሌ. ጎርንትቻ ጭዳ ይደርጋል የተለያዬ ግብር ይሰጣሉ ግን የእውነት የሚያስገርመኝ ነገር ከ እግዚአብሔር እቅፍ ለይቶ ያኖርን እንድናውቅ ላገዛችሁን መምህሮቻችን ክብር ይሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኔ ሁሌም የተነሳሁበትን ቦታ አርሳም አሁን ጠላቴን አውቂያለሁ. እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ የሚለዬኝን ነገር ሁሉ ለይልኝ
ወይ ፍተና😢
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
አንችን ዬታደገ አምላክ ሁላችንም ከጠላት እስራት ይፍታን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እህቴ ተባረኪ
ተባረኪ
ከቤት ውስጥ ቤተሰብ አብዝቶ የሚጠላቹ ከሆነ ዛሩ አልወደዳቹም እኔ እናቴን አባቴን እግራቸውን አጥቤ ፀጉራን ሰርቼ በቃ ምግብ በእጄ ብቻ ማጉረስ የሚቀረኝ ግን እናቴ ስትጠላኝ እስክ አሁንም ድረስ ከእኔ ውጪ ማንም መውጣት አልቻሉም እናቴን ቀስ ብዬ ይቅርብሽ ይሄ ነገር ስላት አይኔ እያየ ሳልሞት ቆፍረሽ ቅበሪኝ አለችኝ
እግዚአብሔር ያግዝሺ
@@የ12abate አሜን አሜን አሜን
Ehte Amechisa ena Borentisa mindn nw?
Belela video entebkshalen.
እሺ እናብራራላችኋለን
Ehehulu tarik enega ale bizuu negar ale gin enesii machew minagarew isika ahuni akkababi layii ale ehe negar
እማምላክ እሶ ታስባቸው እውነት እኛ ቢት ይሃው መከረ እየበላሁ ነው እባካቺሁ በጰሎታብኝ ወለተ ማርያም በናትህ መመህርን ተስፋየን አገናኝኝ ብዙ ገጠመኝ አለኝ
እግዚአብሔር ያስባቸዉ በርች ጠንካራ ሁኝ
Enem endanchi negn ehte weletesemaet blachu kenebeteseboche betselotachu asbugn😢😢😢
@@mihretdegemu8801 እሺ እግዚአብሔር ያስብሺ እማ
t.me/eneho_tube
.እህታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእወነት በደብ ነዉ የገለፅሽዉ ቅዱስሚካኤል ቤተሠቦችሽን ይቀይርልሽ አወ እኔም ሀሌ የማሥበዉ ቄስ ዳቆኑም እየተጠቀመ ሌላዉ ገበሬውን እደት እደሚቀየር አስባለሁ እግዚያብሔር ያስበን በዚሁ 1ምስክርነት ልገራችሁ ዱባይ ላይ ጓድኛየ ታማ ሀኪም ቤት ስንሔድ የጡት ካሰር ነዉ 8ሽህ ድርሐም ጠየቋት ተዉነዉ እና ወደ ኢትዮጳያ መጣች የቅዱስ ሚካኤል ፀበል ተጠምቃ ከበሽታው ዳነች እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@@haymanotmoges2386 አሜን
እኔንም በፆለት አስቡኝ
ኣባትሽንም ከዚህ ጨለማ ኣውጫቸው ቢተሰቡን ሁሉ?
የቅዱስ ሚካኤል ልጅ መጨረሻሽን ያሳምርለሽ። አጋንንቱ ልጅ ሆነሽ የማይወደወሽ መምህር ተስፋዬ እንዳስተማረው ወደፊት እንደምትክጅው ስለሚያውቅ ነበር።
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን
luel egzibher amlk yrdash enatye berchi
ኧረ ምን አይነት መከራ ነዉ
በስላሴ ስም አያቴ በማጭድ እንደዘ ተደርግ ነበር ጫሌም አሌ
t.me/eneho_tube
ላንች የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይደረስልን😢😢
ወይ እማማ ኢትዮጵያ ሰንት ጉድ ተሸክመሽ ነው የኖርሽ
Wendme yeniseha abat kutir felige neber sidet lay new yalehut bittebaberegni
ቦረትቸ አተቴ እራሄሎ የሚባለዉ በእኛም እያመለኩ ነዉ በኛም ቤት አለ ግን እንዴት ተናገሬ እንደማስረዳቸዉ አላቅም እኔስ እድሜ ለስደት ሁሉንም አወኩ እነሱ ግን የጥት የጠዋት ነዉ እያሉ አይሰሙም ብቻ የተመሰገነ ይሁን እግዚ አብሔር አንችን የረዳ አምላክ ሁላችንንም ይርዳን😢
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🙏🙏🙏❤️