/አዲስ ምዕራፍ/ "የገዛ ባለቤቴ ልጆቼን ደፈራቸው ... ህይወቴም ጨለመ" ልብ ሰባሪ ታሪክ //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 หลายเดือนก่อน +2442

    የደፈረ ይገደል የምትሉ በላይክ አሳዩ❤❤
    ፈትህ ለሴቶች❤❤

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 4 หลายเดือนก่อน +24

      መሺኒያውን ቆርጦ መጣልነው ጥሩከመግደል

    • @mitourago5814
      @mitourago5814 4 หลายเดือนก่อน +6

      Betam yasazinale

    • @kedanayemariyam1323
      @kedanayemariyam1323 4 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል😭😭😭አጀቴ አረረብኝ

    • @ninayhafte1484
      @ninayhafte1484 4 หลายเดือนก่อน +4

      እረ ጌታ ሆይ ምንድነው

    • @ajjaususu5704
      @ajjaususu5704 4 หลายเดือนก่อน +5

      እኛ በንል መቼ ይቀጣሉ

  • @Gamryo
    @Gamryo 4 หลายเดือนก่อน +691

    የሄቨን እናት ጀግና ናት ምክኒያቱም የህፃን ልጅ ሲቃይ የሴት ልጅ ሲቃይ ይብቃ በድጋሚ የሄቨን እናት ጀግና

    • @burtgnnega9941
      @burtgnnega9941 4 หลายเดือนก่อน

      ተገደለ እንዴ ደፍሪዋ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@burtgnnega9941ገና ውሳኔ ላይ አልደረሰም ምንስ ህግ አለና ቤተሰቦቹ መረጃ ለማጥፋት እየለፊ ነው

    • @seadayesuf-o6i
      @seadayesuf-o6i 4 หลายเดือนก่อน +8

      ጀግና እሶ ስትወጣ ሁሉም ወጣ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል😢​@@seadayesuf-o6i

    • @mahlettesfaye3631
      @mahlettesfaye3631 4 หลายเดือนก่อน +1

  • @Sara-v3l1m
    @Sara-v3l1m 4 หลายเดือนก่อน +383

    ኧረ ጉድ እነዚህ ደፋሪዎች እቃችው ይቆረጥ የምል በላይክ አሳዩኝ

    • @Zez295
      @Zez295 4 หลายเดือนก่อน +4

      እንገታቸዉ ነዉ ሚሻለዉ

    • @usergt5sn8zg3o
      @usergt5sn8zg3o 4 หลายเดือนก่อน

      ሳህወላሂ አገታቸውይቆረጥ

  • @meti3062
    @meti3062 4 หลายเดือนก่อน +258

    እናቴ አመሰግናለዉ የ7አመት ልጅ ሆኔ ነው አባቴ የፈታት እናቴ ሴት ልጅ ይጄ አለገባም አለች በጣም ተቸግራ አሳደገቺኝ ይመስገን ዛሬ ደርሼ እያገዝካት ነው

    • @ኢቫ
      @ኢቫ 4 หลายเดือนก่อน +8

      ምርጥ እናት 💐

    • @Desertflower-k6z
      @Desertflower-k6z 4 หลายเดือนก่อน

    • @meti3062
      @meti3062 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@ኢቫአመሰግናለው 💓

    • @meti3062
      @meti3062 4 หลายเดือนก่อน

      @@nonenone3420 💓💓

    • @MimiMimi-lc8qv
      @MimiMimi-lc8qv 4 หลายเดือนก่อน +4

      የኔም እናት እንደዚሁ የኛ አባት እንደውም እኛን አርግዛ ከመንታ ወንድሜ ጋር መትቶ ሄደ ብቻዋን ሳታገባ ለልጆቼ ስል ብላ ይኽው አሁን ላለንበት አደረሰችን የኔ እናት እወድሻለሁ ቃል የለኝም ላንቺ

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 4 หลายเดือนก่อน +27

    ይህን ወረርሽኝ ነው ይመታ በ እየሱስ ስም። እግዚአብሔር በ ሔቬን ህወት አላማ አለው።

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 4 หลายเดือนก่อน

      Aye Ye Heven godye ekio be beat tedmedm yasznale

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 4 หลายเดือนก่อน +585

    ፍትህ ለእናቶች
    ፍትህ ለህፃናት
    ፍትህ ለልጆች
    ፍትህ ለእናቶች
    ፍትህ ለልጆቻችን ሳናልቅ በህብረት እንቁም😢 😢😢😢

    • @romansied7274
      @romansied7274 4 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ኡኡኡኡኡኡኢ እንደዉ የት ሄደን ልጆቻችንን እናሳድግ እረ የፍትህ ያለ😢😢😢😢😢

  • @tsinumedia
    @tsinumedia 4 หลายเดือนก่อน +588

    እረ እስከመቼ ነው ግን ዝምምምም ወየው😭😭😭😭እባካቹ ዝምተችንን እንስበር የምትሉ ላይክ አድርጉ

    • @tiz59905
      @tiz59905 4 หลายเดือนก่อน +1

      ህግመንግስቱን እናስቀይራለን በ አንድነት ከተነሳን ማስቀየር እንችላለን ሴት ልጅ የደፈረ ይገደል የገደለ ይገደል ✊ፕሊስ ይህን ነገር መብቴ ይፈለግለት

    • @tigiyeabelij
      @tigiyeabelij 4 หลายเดือนก่อน

      Lemen gen yedefere ayegedelm koye 💔💔💔😭😭😭😭

  • @Aminaweloyewa2-oj9fm
    @Aminaweloyewa2-oj9fm 4 หลายเดือนก่อน +304

    በጣም ዘግናኝ ናው የኢትዮጵያ ወንዶች የአምሮ ዘግምታ አለባችው የደፍር ይገደል ፍትህ ለህፃናት

    • @ferebayesa8455
      @ferebayesa8455 4 หลายเดือนก่อน +5

      ይገደል

    • @ZANTANAALEM
      @ZANTANAALEM 4 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnet nw Dedeb koshasha nachew

    • @fuadmohammed4943
      @fuadmohammed4943 4 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ ወሬ ለምን 3 ልጆች ወልዳ ሌላ ታገባለች

    • @selamawittafesse4247
      @selamawittafesse4247 4 หลายเดือนก่อน

      እከ ክ! ማግባት መብቷ ነው! @@fuadmohammed4943

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ አዉሬ ሁነዋል

  • @ሱሱየድሬዎ
    @ሱሱየድሬዎ 4 หลายเดือนก่อน +46

    ለዚህ ነው ማግባት የጠላውት ልጆቼን ያሳደኩት አልሀምዱሊላህ

  • @bayechiLake
    @bayechiLake 4 หลายเดือนก่อน +9

    የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢኖርኮ ማንም ላይ ይሄን ፀያፍ ተግባር አይሰራም ነበር
    አቤቱ ይቅር በለን ሃጢያታችን በዛ

  • @solomonbeyene53
    @solomonbeyene53 4 หลายเดือนก่อน +101

    በጀመርያ EBS እንደዚ ዐይንት አሳዝኛ እና አስትማሬ show ይዛችው በመቅረባችው thank you !! በጣም ነው ያዘንኩት ይህን ያህል ጭካኔ በርግጥ እነዚ ምንም ዐይነት ህይወት ያላይ ልጇች (እፃናቶች) 18 ዐመት ያንሰዋል ለዚ የሚገባው እድሜ ይፍታ ነበር

  • @AlsiDemsew
    @AlsiDemsew 4 หลายเดือนก่อน +173

    ለካ እናቴ ገና በህፃንነታችን አባታችን ሲሞት አላገባም ባላ በግድ አግባች እናም ሰታግባ እኔና እህቴን እናት እና አባቶቹዋ ጋር ጥላን የሄድችው ለዚህ ነው የኔ የዋህ እናት ዛሬ ተርድቼሻለሁኝ ❤👏የኔ የዋህ እንጅራ አባት ግን አንተ ከእነኝህ እኩል እጅራ አባት አትባልም የኔ ጭዋ አባት አንተ ከአባትም በላይ ነክ ❤❤

  • @Zainab-zk8ni
    @Zainab-zk8ni 4 หลายเดือนก่อน +1280

    የደፍር ቢገደል ይሁሉ ጉድ አይመጣም ነበር 😢😢😢

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 4 หลายเดือนก่อน +19

      በትክክል

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 4 หลายเดือนก่อน +29

      @@CUAPA-k7g ማን ነካችሁ ህግ ወይም ፍትህ ሲኖር እኮ ነው አንድ ደፋሪ ቢሠቀል ትማሩበት ነበር

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 4 หลายเดือนก่อน +25

      ሞት እማ ተገላገሉ በቁማቸው ነው እንጂ እየተሰቃዩ የሚኖሩበትን ነገር ማድረግ

    • @leyakober1312
      @leyakober1312 4 หลายเดือนก่อน +3

      Ye Ethiopia hege betame yanadedale mene malte new 18 Amet ferde enanteme tekeblchu atafrume Adebabaye stwetu asmesayoch

    • @HamelmalBeyene-tl7xq
      @HamelmalBeyene-tl7xq 4 หลายเดือนก่อน +22

      ደፍሪ ወንድ በሙሉ ቆለጡ አኮላሽቶ ቁጭ ማድረግ ነዉ መፍትሄዉ

  • @FatumaSeid-i8s
    @FatumaSeid-i8s 4 หลายเดือนก่อน +15

    ወላሂ የእንጀራ አባቴ ነው ያሳደገኝ ተምሪም ስደትም መጥቸ ስመለስ ለእሱ እኔ ትንሽ ልጅ አድርጎኝ ነው የሚያስበኝ የማላውቀውን የአባትነት ፍቅርን ያስተማረኝ ልጁ አለመሆኔን የማስታውሰው ሙሉ ስሜን ስመዘገብ ብቻ ነው አባትነትን የሚለውን በተግባር የኖረልን ግን ምን ያደርጋል ሲኖረኝ የለፋልኝን አባቴን በስደት በሞት አጣሁት ዱአ አደርጉለት የሚነደኝ በነዚሂም አይነት የእንጀራ አባቶች የእኔም ከልጁ በላይ አዝኖ ተንከባክቡ ያሳደገኝም የእንጀራ አባት መባሉ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 หลายเดือนก่อน +1

      አኔም,,የጀራ,አባቴ,,በጣም,ጥሩ,አባት,ነው
      አደዘህ,አይነት,,አለየሁም,,አልሐምዲሊላ

    • @zeinab554
      @zeinab554 4 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይዘነልት አብሸሪ

    • @w6_ikran
      @w6_ikran 4 หลายเดือนก่อน

      Allah yzanlat😢😢😢😢😢

  • @SaliTamrat-ge5ct
    @SaliTamrat-ge5ct 4 หลายเดือนก่อน +11

    አንድ የህግ ባለሙያ በሸገር ኢንፎ ሚዲያ ይህንን የህፃናት እና የሴቶችን መደፈር ለማስቆም መፍትሔ ብሎ ያቀረበው ሀሳብ ትክክል ነዉ ማኮላሸት እንደዛ ካልሆነ የህፃናትን ጥቃትና ሞት አይቀንስም ፍትህ ጥቃት ለደረሰባቸው ህፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @SeadaSiraj-o3d
    @SeadaSiraj-o3d 4 หลายเดือนก่อน +147

    ኡፍ በጣም ከባድ ነው ኢቢኤሶች እባካችሁ በህፃንና በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት የሚያስቆም በቂ የሚሆን የሚያስተምር እርምጃና ቅጣት መወሰድ አለበት በየቤተ ብዙ ጉዶች አሉ ወድውጭ እዳይወጡ የታፈኑ ድምፆች አሉ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን ::

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 4 หลายเดือนก่อน +1

      ከበዳይ ጎን የሚቆሙትን በቤታቸዉ ይግባ ብለን እንዳናዝንባቸዉ ልጆቻቸዉ ያዉ ወገኖቻችን ናቸዉ ለማንኛዉም ልብ ይስጣቸዉ !!!

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 4 หลายเดือนก่อน +251

    የኔ ታሪክ እኔምእናቴ ለሊት ቤተክርስቲያን ሰትሄዴ እንጀራ አባቴ መቶ ያዘኝ ሊደፍረኝ ከሱ የተወለደ የአራት አመት ወንድሜ ሲጮህ መጣ አባቴ ተዋት ሲለው ደንግጦ ለቀቀኝ በዛው ወጣው ቀረው እናቴ ብነግራትም ሰለማታምን እኔም በአሰራሰድሰት አመት ሳውዲ ሄድኩኝ እናቴንም በመድሃኒት ገደላት😢😢በአንድ አመት ተረዳው አሁን እድሜ ልኬን የሚቆጨኝ በነገርኳት እያልኩኝ ወንድሜም ሰውየውን ሰለምጠላው አባቴን ለምን ጠላሸው ሲለኝ ነገርኩትሁሉን ነገር እሱም ዘጋኝ 😢😢😢😢ለአባቱ አግዞ
    ይድረሰ ከጀርመን ለሚገኘው ተመሰገን ተክኤ ወንድሜ የእናቴ ልጅ ህመሙ እንደዚ ያማል ብትሰማው ብዬ ተመኘው😢

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም 4 หลายเดือนก่อน +13

      @@FikirtGebiregZihabr የኔውድእህት አይዞሽ ሁሉም አለፈ ወንድምሽም ተይው ይባስ ሚያምሽ የነበር ያችን ቀንባታልፊ ነበረ አንድቀን ይገበዋን ወንድምሽ እናትሽንም ነፍሳቸውንይማርልሽ ህመማችን በሆዳችን ሁኖ የኢትዮጵያ ግፍ አሁን ፈሶ ተደፋ😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 4 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሽ የይቅርታ ልብ ይስጣቸው

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 4 หลายเดือนก่อน +2

      😭😭😭😭😢😢😢

    • @FrezerAssefa
      @FrezerAssefa 4 หลายเดือนก่อน +1

      egenie ena egerune mekuret new yemene megdelee new

    • @FrezerAssefa
      @FrezerAssefa 4 หลายเดือนก่อน +1

      ayzushi sister ulume yalfalee emebate terdashi

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 4 หลายเดือนก่อน +350

    ሴት ልጅ ያላቹ እናቶች በማርያም ሌላ ባል አታግቡ ልጆቻቹን አሳድጉ😭😭😭😭😭

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 4 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል

    • @ZdKebede
      @ZdKebede 4 หลายเดือนก่อน +7

      ሁሌ ለራሴ የምለውን በእውነት ልክ ነሽ❤❤

    • @KimberlyPablo-iz9qo
      @KimberlyPablo-iz9qo 4 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ ነሽ እኔ በአባትያየ ብዙ ተሰቃይቻለሁ ከመድፈር አይተናነስም

    • @emuyaethiopia5374
      @emuyaethiopia5374 4 หลายเดือนก่อน +40

      ለዚህ እኮ ነው አራት ልጆቼን ይዤ መከራ እያየሁ የማሳድገው እረ የታባቱ 😭😭😭😭

    • @meseretkebede3373
      @meseretkebede3373 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yes

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 4 หลายเดือนก่อน +22

    የወለዳችሁትን ልጅ መንፈስ ለይታቹ የማታውቁ ልጅቻችሁን አትኩራቹ የማትመለከቱ ህይወት ማለት ከርስ መሙላት ብቻ የሚመስላቹ እናቶች አላህ ልበ ብርሃናቹን ይክፈትላቹ ምን አይነት ነዘን ነው ምን አይነት መጎሳቆል መከፋት ምን አይነት የልብ የአካል ስብራት ብታዮ ነው ልጆቻችው ምን ላይ እንዳሉ የምትረዱት አምላኬ እኔ አላውቅም የልጆቼን ትንፋሽ ዝቅ ብዬ እስከማዳመጥ እደርሳለው ብዙ ሲተኙ እንኳን እኔ አላውቅም ምን እየተፈጠረ እንዳለ እዛች ሃገር ላይ 😢😢😢😢

    • @ካሰችአማረ
      @ካሰችአማረ 4 หลายเดือนก่อน +2

      ልጆቹ ቢናገሩም የድሮ እናቶች አይሰሙም እኮ ሰውዬውን ነው ሚሰሙት 😢

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 2 หลายเดือนก่อน

      @@ካሰችአማረ betam yasaznal

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5ui 4 หลายเดือนก่อน +25

    ሴት ልጆች እያላችሁ ሌላ ባል አታግቡ
    እንጅራ አባት መጥፎ ነዉ ሁሌም አንድ አይነት ታሪክ

    • @milli12354
      @milli12354 4 หลายเดือนก่อน

      ኣባት ሴት ልጁን የሚደፍር ብዙ ኣሉ😢ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅልን ልጆቻችን

    • @fasshsehmufjde3599
      @fasshsehmufjde3599 4 หลายเดือนก่อน

      Omg are enye semchyem ayechm alak hoo

  • @biniman2691
    @biniman2691 4 หลายเดือนก่อน +128

    የሞት ቅጣት ተግባር ላይ መዋል አለበት።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ማኮላሸት ነው እንደዚ የሚያርጉትን ወንዳች😢😢😢😢😢

  • @seadseid-eo9kx
    @seadseid-eo9kx 4 หลายเดือนก่อน +59

    አኡዙቢላህ ስት ሰው አለ አላህዬ አደራህን ከደዚህ አይነት እርካሽ አይነት ነገር ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 4 หลายเดือนก่อน +81

    እባካቹ እባካቹ እባካቹ ወላጆች በተለይ እናቶች ልጆቻችሁን በሚስጢር በነፃነት አናግሩ በየቀኑ ጠይቋቸው ምን ተፈጠረ ?ምን ሰራቹ ማን ምን አላቹ ? ቢነግሯችሁም ምንም ነገር በእናንተ ላይ እና በእነርሱ ላይ ምንም ጉዳት እንደማይደርስባቹ እና ያጠፋው ሰዉ ምንም አይነት ጉዳት እንደማያደርስባቸው ተስፋ ስጧቸው ምክንያቱም ስለሚያስፈራራቸው አባካቹ ከልጆቻቹ ጋር በግልፅ ተነጋገሩ በየቀኑም የልጆቻችሁን ሁኔታ የባህሪ ለውጥ የመደናገር የመፍራት ባህሪ ካሳዩ ተከታተሉ ጠይቋቸው ወዲያው ለፖሊስ መናገር ነገ ዛሬ ሳትሉ :: የደፈረ ይገደል ፍትህ ሊሄቨን ለህፃናት በሙሉ

    • @AbabayhuBekele
      @AbabayhuBekele 4 หลายเดือนก่อน

      sejemre endate enat setljoce yeza bale lemen tagbalece 😭😭😭

    • @SuzanaEshetu-l9m
      @SuzanaEshetu-l9m 4 หลายเดือนก่อน

      Biyanagru mn yseral fith yele tv kesrek sew ekul eyeteferde

    • @BekyTamirat
      @BekyTamirat 4 หลายเดือนก่อน

      ኸፈ
      ወፈጸፈጸፈጸፈኀጸፈፐወፈፈፈፐጸ😊ፈጸ ፈፈኀፈፈ​@@SuzanaEshetu-l9m

  • @SelammuilatAbija
    @SelammuilatAbija 4 หลายเดือนก่อน +30

    ለካ የኔ እናት አባቴ ሲሞት ብቻዋን መስዋት ሁነ ያሳደገችን እደዚህ ቢፍጠርስ ብላ ይሆን ብቻዋን ድክም ብላ ወርቁን ንብርቶን ሁሉ ሽጣ እኔን ለዚህ ደርጃ አደርሰችኝ አንድም ቀን ሳይከፍኝ ደብተር ልብስ አር ስንቱን እናቴ ለኔ መስዋት የሆንሽው ያን የመሰለ መልክሽን ለኔ ስትይ ጠቁርሽ መስዋት የሆንሽው እናቴ ለካ ለዚህ ነው ስርግ ስትጠራ ልጅቸን ጥየ አልሂድም የምትል ለካ ለዚህ ነው እናቴ ምንስ ብየ ላመሰግንሽ የኔን ክብር ጠብቀሽ አሳደግሽኝ ውድአ እነቴ ስራ ስትሂድ ከሰው ሁሉ ቀድማ የምትገኝው ለልጅች ኑሬልኝ እናት ላች እኮ ያንስሻል መሰደዲ ገነ መቸ ውለታሽን መልሽ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን ሁሊ አመሰግነት አለሁ በስደት ብኖርም አንድም ቀን ተከፍቸ አላውቅም እማ እውድሻለሁ 💘

    • @Damenu-mx1ch
      @Damenu-mx1ch 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤የኔ ቆንጆ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው፣ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ፣በቻልሽ መጠን አስደስቻቸው❤❤❤❤

    • @SelammuilatAbija
      @SelammuilatAbija 4 หลายเดือนก่อน

      @@Damenu-mx1ch እሽ የኔ ውድ እናቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነች ሚስጠራኛየ የችግሬ ተካፍይ የሆነች እናቴ ሰለሆነች መቸም አላስከፍትም አመሰግን አለሁ ❤👏❤

  • @SelamTade-j4c
    @SelamTade-j4c 4 หลายเดือนก่อน +5

    Ere ፍትህ ለህፃናት ለሴቶች የእነዚህን እንቡጥ ልጆች ህይወት ያጨለመ ሰው እስር በቂ አይደለም 😢😢😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 หลายเดือนก่อน +169

    እንባሽ ይፋረደው 😢😢😢 በዝምድና ከበደለኞች ጎን የሚቆሙ የደፋሪ ተባባሪዎች ናቸው

    • @exodus134
      @exodus134 4 หลายเดือนก่อน +10

      ሴቶች ሆይ ፦ እንዲህ እየወጣን ታሪካችንን ተናገሩ። እርስበራሳችንም መነጋገር አለብን። የህግ አካላቶችም ተጠያቂ ይሁኑልን። ህጎች ይሻሻሉን ፥ ተፈፃሚም ይሁኑልን። የደፈረ የመራቢያ አካሉ ይቆረጥ ፥ ይኮላሽ። የተደፋሪን ዘላለማዊ ስብራት ደፋሪ ይኖረው ዘንድ ግድ ስለሚል።
      ፍቅር በአደባባይ ምንን ትመስላለች? ፍትህን።

    • @ima3452
      @ima3452 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔንም በጣም እየገረመኝ ያለዉ ይሄ ነዉ ....እነዚም ሰዎች እኮ ልጆች አላቸዉ ,እራሳቸዉም ሴት ናቸዉ .......መድፈር ና መደፈር normal ባህላችን ሆንዎል (አርገዉታል) ድሮም ነበረ አሁን ካላስቆምነዉ ደሞ ወደፊት ይጨምራል ...........የወደቅነዉ እንደማህበረሰብ ነዉ

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 4 หลายเดือนก่อน

      በሚገባ እባቦች ናቸው ከደዚ አይነት አውሬ ጎን መቆም ሰይጣን ብቻ ነው

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@exodus134እንደዛ ቢሆንማ ማንም በድጋሚ አያስቡትም ነበር

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 4 หลายเดือนก่อน +26

    ቃልዬ ስወድሽ ለተጎጂዎችም እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጣችሁ እንደዚህ የሚያደረጉት ሰዎች አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለባቸው ፍትህ ለሀጻናት ፍትህ ለሴቶች ፍትሀ ለሄቨንና ለተጎጅዎች በሙሉ EBS እናመሰግናለን።

  • @HelenMulugeta-vu1yd
    @HelenMulugeta-vu1yd 4 หลายเดือนก่อน +82

    ይሄን እምታዩ ቤተሰቦቼ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire 4 หลายเดือนก่อน +33

    እመኑኝ የሚድያ እድል እና አጋጣሚ ባለመኖሩ እንጂ በኢትዮጵያውያን ያልተፈፀመ ያልተደረገ አስከፊ ፍፃሜ የለም ።

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ 4 ልጆችን ለዛዉም ሴቶችን ትቶን ሲያርፍ እናቴ 29/30 አመት ቢሆናት ነዉ ሁሉም ሠዉ አግቢ ገና ወጣት አይደለሽ ሲሏት ምን አገኝ ብየ ልጅ ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን ሠቶኛል ልጆቸን የሠዉ ፊት አላሣያቸዉም ብላ ብዙ ችግር ብቻዎን ያሣደገችን ለካ ለዚህ ነዉ😢😢😢😢 እማ ስቃይሽን ለኛ የሆንሽዉን በፊትም አዉቃለሁ አሁን አሁን ደገሞ በጣም ተረዳሁሽ እማ እወድሻለሁ ❤❤❤ደግሞ ትናፍቂኛለሽ😢😢😢

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 4 หลายเดือนก่อน +36

    አኡዙ ቢላህ ምን አይነት ገድ ነው ጎበዝ እንደነዚህ ያሉ እርኩሳን በምድር መኖር የለባቸውም መገደል አለባቸው እረ እባካችሁ ተው የህግ አካላህ በነዚህ ሰበብ ንፁሀንም አብሮ አይሰቃይ አሁን እማ ፍሽን ሆነ መሰል ያረቢ አንተው ጠብቀን

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq 4 หลายเดือนก่อน +217

    በጌታ በኢየሱስ ስም የዝሙት መንፈስ ያለባችሁ ወንዶች ደፍሪዎች መድፈሪያችሁ ላይ የተቀመጠዉ የጥልቁ መንፈስ ሽባ ይሁን አሜን

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 4 หลายเดือนก่อน +73

    ህፃናት ላይ ይህንን ጥቃት የሚፈፅም ሰው መገደል አለበት😢😢😢😢

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 4 หลายเดือนก่อน +5

    አገራችንን በሸሪአ የምትተዳደርበትን ቀን ያቅርበዉ አላህ ተቃጠልንኮ ሱበሀነክ ኢቢኤሶች ከምሰጡት በላይ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጣችሁ

  • @MekdesAlemnew-ud7vm
    @MekdesAlemnew-ud7vm 4 หลายเดือนก่อน +9

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን የሀጥያታችን ብዛት ነው ሰይጣን ሚጫወትብን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 หลายเดือนก่อน

      አውነት,ነወ,,የወጀላችን,ብዛት,ነው

  • @abbaanana9598
    @abbaanana9598 4 หลายเดือนก่อน +130

    ለካ እናቴ አባታችን በህይወት የለም ከዛ እናቴ አላገባም ሌላባል ለልጆቸ ጥሩ አደለም አለች😢😢😢😢😢

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 4 หลายเดือนก่อน +6

      አቅም ካለ ልክ ነው ብዙዎቻችን የአቅም ማነስ ነው ሌላ ባል የሚገቡት እንጂ ፊላጎት የላቸውም ግን ካገቡም ነቅተው ልጆቻቸውን መጠበቅ ባላቸውን ለማስደስት ጉድ ጉድ ሲሉ ልጆች ችግር ውስጥ ይገባሉ ልጆቻቸውን ይረሳሉ :: ሲደፊሩ ይዘው ይወጣሉ

    • @HiwotMelaku-y5v
      @HiwotMelaku-y5v 4 หลายเดือนก่อน

      @@firehiwotbekalu585 atisasachi ehite betam melkam abatochim alu lemisale enen yasadegegn yenjera abate nw betam tiru sew nw ende lijochu asadigognal.

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 4 หลายเดือนก่อน

      ጀግና እናት ናቸዉ

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 4 หลายเดือนก่อน

      ጀግና እናት ናቸዉ

  • @rahelsoli
    @rahelsoli 4 หลายเดือนก่อน +166

    የኢትዮጵያ ሴቶች ምናለ ሌላ ሀገር ቢኖረን

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 4 หลายเดือนก่อน +8

      እረ ያስብላል

    • @SebleLake-d1r
      @SebleLake-d1r 4 หลายเดือนก่อน +1

      Betam,tesfachin,Hulu,cheleme

    • @biniyamkasahun5503
      @biniyamkasahun5503 4 หลายเดือนก่อน +14

      ግንዛቤ የለሽም ማለት ነው ይሄ ድርጊት በመላው ዓለም ላይ ነው ያለው ድርጊቱን የፈፀሙትን ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ማድረግ እንጂ ኢትዮጵያ ብቻ እንደሚፈፀም ማሰብ ተገቢ አይደለም ይሄ ድርጊት በታዋቂ ሰዎች እና ታዋቂ ሰዎችም የሚደፈሩበት ነው

    • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
      @ማርታየኢትዮጵያልጅ 4 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው ያስብላል😢😢😢😢

    • @elsamekonnen2440
      @elsamekonnen2440 4 หลายเดือนก่อน +2

      Exactly

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 4 หลายเดือนก่อน +68

    መግደል ሳይሆን እቃው ይቆረጥ

  • @NetsiNgng
    @NetsiNgng 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያማል እኔ የዚህ ጥቅታ ተጠቅ ነኝ እና ጎሮ ተጠግቶ የምኖረው ከነ ምሰቱ እሰከዛሬ ለማንም ተናግሬ አላቅም ለቡዙ ግዜ ልቤ ተሰብሮዋል በ😢😢😢😢😢😢 እመሙ ከባድ ነው ሰደት መጣው እዛ መኖር ሰመረኝ 13 አመቴ ነበር ጥቃቱ የደረሰብኝ በ17አመቴ ሰደት መጣው ይሄው እሰከ አሁን ሰደት ነኝ 24ልሞለኝ ነው ወንድ ልጅን አላምንም አለቅም ብቻ ይመሰገን ዛሬ ጠንካራ ልጅ ነኝ ግን በሰማው ቁጥር ያመኛል

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 4 หลายเดือนก่อน +22

    Ebs ለመልካም ስራቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹሁ 🙏
    ሴት ልጅ ያላቹህ እናቶች በማርያም ሌላ ባል አታገሰብ🙏😭😭😭😭😭😭

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 4 หลายเดือนก่อน +97

    ይህ ሐጢያት ፀባኦት ደርሶ ነው ኢትዮጵያ ምትናወጠው ያለች እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ 😭😭😭😭

    • @BlessmestMerry
      @BlessmestMerry 4 หลายเดือนก่อน

      Tekikel 😭

    • @henokbrehanu9426
      @henokbrehanu9426 4 หลายเดือนก่อน +1

      Tkikil. Yaltesemawu demo sitaseb, egziyo newu

  • @aseayseuf9242a
    @aseayseuf9242a 4 หลายเดือนก่อน +59

    የደፈረ ይገደል እሰርቤት ተቀልቦ መውጣቱትርጉም የለውም አላህይጠብቀን ያረብ የደፈረይገደልየምትሉ በላይክ ግለፁላቸው

    • @etho826
      @etho826 4 หลายเดือนก่อน

      ነገ ከእስር ሲወጣ ስራው ይጀምራል

  • @BamiEntertaiment
    @BamiEntertaiment 4 หลายเดือนก่อน +45

    ስለሄቨን ጥርጣሬ ያላችሁ ሰዎች ሁሌም ቢሆን የገዳይና የደፋሪ ቤተሰብ አላጠፉም እንጅ አጥፍቶል አይልም

    • @ima3452
      @ima3452 4 หลายเดือนก่อน

      @@BamiEntertaiment ቤተሰቦች ብቻ አደሉም አቡዛኞቹ ገዳይ ባይተባበሩም እንኳን እኛ ምን አገባን ይላሉ .....ዝምታ ደሞ እንደ ፍቃድ ነዉ !

  • @Hikma_suly
    @Hikma_suly 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ቃል የለኝም እኔ ለሰማሁት ምን ያህል እንደከበደኝ አላህ በቃ ይበለን እናንተንም አላህ ይጠግናቹ

  • @sophiayahya2300
    @sophiayahya2300 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሉላ ገዙ እባክሽ ይህንን ሁሉ ታሪክ እየሰማሽ ዝም ብለሽ ሳታገቢ እነዚያ ቆንጆ ልጆችሽን አሳድጊ፣ ሁሉም ወንድ ደፋሪ ላይሆን ይችላል ግን መጠንቀቅ ይሻላል ።

  • @getituayalew8250
    @getituayalew8250 4 หลายเดือนก่อน +39

    ሀገሬ እግዚአብሔር ይማርሽ 😭😭😭😭😭😭

  • @atselove
    @atselove 4 หลายเดือนก่อน +123

    ሁሉም ሰዉ ህመሙን ዋጥ አርጎ ነዉ እንጅ በየ ቤቱ ስንት ግፍ አለ ፣ ስንቶቻችን ነ ን በዘመዶቻችን በቅርብ ቤተሰብ ፆታዊ ትንኮሳዎች የደረሰብን እዉነት ስንቶቻችን ነን ይሄ ህመም ዋጥ አርገን የኖርን ምክንያቱም ደሞ ብናወራ እዉነት ቤተሰብ ያምነ ናል በማለት በዝምታ ያነባን ፍትህን ለፈጣሪ የሰጠን ስንቶቻችን ነን 😢 መፍትሄ ያጣ ጩኸት

    • @meskremtesfaye2350
      @meskremtesfaye2350 4 หลายเดือนก่อน +5

      እዉነት ❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እግዝዬ እግዝዬ ኧር ምን ጉድ ነው ሰውየው ሰይጣን ነው እቃውን ቆርጦ ነበር ማሰቃየት አይዛቹ እግዛብሄር ይርዳቹ መግደል ነው😢😢😢😢

    • @mesayniyang
      @mesayniyang 4 หลายเดือนก่อน +2

      አውነት ነው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 หลายเดือนก่อน

      @@Abby-qt3sgአልደፈረሸም ግን አይደል😢😢😢😢አልሀምዱሊላህ ቢሳካለት ይደፍርሸ ነበር😢😢😢😢አይዞሸ ጠንካራ ሁኚ😢😢😢😢

    • @zadalbchew2231
      @zadalbchew2231 4 หลายเดือนก่อน

      ተይኝማ💔😭

  • @lulutube885
    @lulutube885 4 หลายเดือนก่อน +36

    ፈጣሪዬ ሆይ እረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ 😭😭💔
    የደፈረ በአደባባይ ይገደልልን ነግ በኔ ነው ጎበዝ ወንዶቹ ተበላሽታዋል 😭

  • @Sosiyou
    @Sosiyou 4 หลายเดือนก่อน +3

    እናተ በጣም አመሰግንሻለሁ እኔ ሰባት አመት እየለው ነው አባተ የሞተ ለላበል አላገባችም ልጅ እንጀራ አባት ፍት አላሳይም ብላ እስከአሁን አላገባችም እናተ እወድሻለሁ ሽህ አመት ኑርልኝ

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔናት 5ሴቶች ነበርን አባቴ ሲሞትባት ወላሒ በጀራአባት አላሣድግም ብላ ወጣትነቷን እኛንበማሣደግ አሳለፈችው አላሕየ የናቴንውለታ መክፈል አልችልምና እድሜሥጥልኝ ከዛም 2ወንድሞቸ ደሰሡልን እነሡያረሡላት ትልልቅ እሕቶቸ የቀንስራ የሠሩእናቴንያገዙ እኔን አስተማሩኝ ውዶቸ ለዚች ጀግናናቴ ዱአአድርጉልኝ❤ስወዳችሑ

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 4 หลายเดือนก่อน +30

    ብዙን ጌዜ ልጅ መደፈሯን ስታሳውቅ አያደርገውም ለሰው እንዳትነግሪ የሚል ወላጅ በየቤቱ አለ ለመረዳት እንሞክር የልጆቻችን ህይወት አናጨልም እንጋፈጠው እባካችሁ

  • @Habi-p9u
    @Habi-p9u 4 หลายเดือนก่อน +67

    ያረቢ የመጨረሻው ዘመን ነው ወላሂ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ምን አይነት ትውልድ ነው የመዳም ቅመሞች አሏህ የማታ እንጀራ ይስጠን ስደት መሮኛል 😥

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 4 หลายเดือนก่อน +38

    እኔ አላገባም ብዬ የተቀመጥኩት ልጆቼ እንደዚ እንዳይሆኑ ፈርቼነው ሴት ልጅ የወለዳቹ ከባላቹ ከተለያያቹ ድጋሚ አታግቡ😢😢😢😢

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 4 หลายเดือนก่อน +1

      አለማግባት ብቻ አይደለም።ልጅን 24 ሠዐት መከታተል ያስፈልጋል ።ወልዶ መተው አይደለም ።

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 4 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻቸውን እባካቹ ስጡኝ ውስጤ ተንሰፈሰፈ የኔ ማሮች ዘና ብላቹ በማደግያቹ ግዜ መሳቀቅ እረ ምን ጉድ ነው😭😭😭😭እረ እንደዚ ምታረጉ ሰዎች ምነው ማሰብ ተሳናቹ እረ እንዴት ነው አቅም ያገኛችሁት😭😭😭😭🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️ እረ እንደዚ የመድፈር ስሜት ሲሰማቹ በርከክ ብላቹ ፈጣሪ ሆይ ምን ሆኜ ነው ማስተዋሌ የተወሰደው ምህረትህን ላክልኝ ፈውሰኝ ብላቹ እላያቹ ላይ የሰፈረውን ጋኔል አባሩ እባካቹ እነዚን እንቡጦች ዘመናቸውን አታበላሹባቸው እባካቹ😭😭😭😭እግዜኦ.....

  • @UyTr-h3e
    @UyTr-h3e 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያማል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እማ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 4 หลายเดือนก่อน +28

    ዋው ትክክል ነሽ ሉላ እንዴት እህታማማቾች አይነጋገሩም እባካችሁ ወላጆች ከልጆቻችሁ ጋር ቅርበት ይኑራችሁ

  • @alamir2475
    @alamir2475 4 หลายเดือนก่อน +12

    Ebs ለመልካም ስራቹ ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 4 หลายเดือนก่อน +14

    EBS በርቱ ተባረኩ መቼስ የወረረንን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ያንሳልን እንጂ ምን እላለሁ

  • @tsinatfikadu3947
    @tsinatfikadu3947 4 หลายเดือนก่อน

    ኢቢኤሶች የእውነት ልበቀናዎች ናችሁ ሉላዬ ሁላችሁም♥️🙏

  • @abigialegesse1895
    @abigialegesse1895 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ፍትህ ለሴቶች እና ለህፃናት ኧረ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hsshdh1902
    @hsshdh1902 4 หลายเดือนก่อน +13

    ዋይ አነ አሕዋተይ ኤህህህህህ😭😭😭😭

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 4 หลายเดือนก่อน +89

    አስገድደው የደፈሩትን በሙሉ አንድ ላይ አንድ ቤት ውስጥ ዘግቶ ጋዝ አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 4 หลายเดือนก่อน +4

      ቢሆንማ ቀጣዩ ትውልድ ይድን ነበር በየት በኩል ወንጀለኛን የሚቀልብ ህግ ረቆ ሴትን ያስጠቃል

    • @eyagetnet5272
      @eyagetnet5272 4 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ህጉ ነው ሀገር እያበላሸ ያለው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ኧር ምን ይሻላል የሚሰማው ነገር ይሰቀጥጣል እግዝዬ😢😢😢😢😢😢

    • @Semufika45
      @Semufika45 4 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢ለቀጣዩ ትውልድ ምርጥ ትምህርት ይሆን ነበር እኮ😭😭😭😭😭😭

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 4 หลายเดือนก่อน +18

    ጌታ ይፈርድላቹ ቃላት አጠርኝ

  • @YabsraFikadu-ue4vz
    @YabsraFikadu-ue4vz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😢😢😢

  • @DagmawiFerede
    @DagmawiFerede 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ኢቤስ የብዙን ሰው ሕይወት ቀይራችዋል ከአዘነውጋር አልቅሳችወ ችግራቸውን አቃላችው እኔ ቃላት የለኝም ተባረኩ እወዳችዋለው😢😢😢😢😢

  • @PRIVSTORY
    @PRIVSTORY 4 หลายเดือนก่อน +20

    Thank you EBS for bringing light to this major issue that haunts women in Ethiopia and all over the world. There are many men that do not know how to control themselves or do not understand the word “NO”. People need to have conversations with their sons, brothers, and male friends about understanding women boundaries and also report sexual abusers to authorities no matter how close they are to you. Let’s continue the work to bring light and justice to many girls and women who face sexual abuse in Ethiopia!

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 4 หลายเดือนก่อน

      It's not about self-control, it's about mental illness. Please know the difference!! A healthy person KNOWS to control himself. A mentally ill person cannot. 😮

  • @ሜዬ
    @ሜዬ 4 หลายเดือนก่อน +39

    እናቶች ልጆቻችሁን ጠብቁ.... በግልፅ ተነጋገሩ ሌላው ህጉ መስተካከል አለበት ሠለቸኝ እንደዚ አይነት ነገር መስማት የደፈረ ይገደል! የሴቶች የእናቶች የህፃናት ወንዶች/ሴቶች ጥቃት ይብቃ ፍትህ!!

  • @MemeNegashe
    @MemeNegashe 4 หลายเดือนก่อน +45

    እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ የመሬት መንሸራት ሲያንሰን ነው😢😢😢😢😢

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 4 หลายเดือนก่อน

      Betam 😢😢😢😢😢😢😢

  • @N33Natty
    @N33Natty 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ለሴቶችና ለህፃናት😢😢😢🙏

  • @taddesseeleni2840
    @taddesseeleni2840 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ልጆጄ ሲያሳዝኑ😢😢😢😢😢😢

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 4 หลายเดือนก่อน +46

    ወይኔ ጉዴ የወለድኳቸውን ልጆች የሚዋጥ ቢሆን በዋጥኳቸው ብዬ ተመኘው የት ነው የምናሳድገው

    • @nejmaas2542
      @nejmaas2542 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም እረ ኡኡኡኡኡ ማን ይታም

    • @GeteShume
      @GeteShume 4 หลายเดือนก่อน

      Kelal kelal betam

  • @SeadiHussen-ob4fy
    @SeadiHussen-ob4fy 4 หลายเดือนก่อน +41

    የገደለ ይገደል ✅
    የደፈረ ብልቱን ቆርጦ
    ጠብሶ ማብላት ነው ✅
    የሚል ህግ ቢወጣ ቢተገበር ማንም ማንንም ባልገደለ ቤቶች ባልተደፈሩ እህህህ ኧረ እምንሰማዉ ሮሮ መቸ ይሆን ማቆሚያዉ 😭😭😭

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 หลายเดือนก่อน +3

      ድንበር አላፊዎችን አላህ አይወድም ሸሪአ ያዉ በዝሙት ላይ የተገኘ ይገደል እንጂ ብልቱ ይቆረጥ አላለም ።😢

    • @SeadiHussen-ob4fy
      @SeadiHussen-ob4fy 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@reyuyenu340 ኢትዮጵያ በሸሪአ አትተዳደርም እንጅ ቢሆን ደስ ባለኝ

  • @selamkonjo6971
    @selamkonjo6971 4 หลายเดือนก่อน +24

    እረ መቼ ነው ፍትህ የምንሰማበት ቀን የሚመጣው 😢😢 ሁሌም ድርጊቱን ነው የምንሰማው። ሁሌም ተበዳዮች ሲያነቡ እኛም አብረናቸው ስናነባ እከመቼነው ይህ የሚቀጥለው እኔም ልጆች አሉኝ አሁንስ ፈራው😢😢😢

  • @HikemamisbhHikemamisbh
    @HikemamisbhHikemamisbh 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ሀገር ላይ ነዉ ያለነዉ አሳማኝ ፍርድ እስካላገኘን ድረስ መጮሀችን ትርጉም የለዉም ነገ ቤታችን አኳክቶ ኦንደሚመጣ ማወቅ አለብን እና ለሁሉም ሴቶች ደምፅ እንሁን😢ይብቃ

  • @selina8513
    @selina8513 4 หลายเดือนก่อน +5

    የእናትየው ቸልተኝነት ልጆቹን ብዙ ዋጋ አስከፍሏቸዋል ልጆቻችን የሚነግሩንን ነገር በቸልታ አለማለፍ ያስፈልጋል ስሜታቸውን ማንበብ እባካችሁ ወንድም እህቶቼ የሴት ልጆቻችንን ሰሜት በቅርብ እየሆንን እንረዳ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 4 หลายเดือนก่อน +14

    መጨረሻችን አሳምርልን ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሰን

  • @Harun-f9h
    @Harun-f9h 4 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you EBS for exposing those victimized girls from the same family. It is so shocking and heart breaking situations.

  • @azizaendries198
    @azizaendries198 4 หลายเดือนก่อน +29

    ያረቢ የአላህ ስንት አይነት ሰይጣን አለ በጣም ያሳዝናል

    • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
      @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 4 หลายเดือนก่อน +4

      ወላሂ በሸሪአ ካል ተዳደረቺ ይቀጥላል😢😢

    • @MahiHeyab
      @MahiHeyab 4 หลายเดือนก่อน

      በ ጌታ ስም በጣም 😢😢😢😢😢😢😢 ምን ይሻለናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Emanethiopian403
    @Emanethiopian403 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ፍርድ😢😢

  • @tigalamer7388
    @tigalamer7388 4 หลายเดือนก่อน +1

    የደፈረ ቢገደል እህቶቻችን በነፆነት ይንቀሳቀሱ ነበር እረ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን😢😢😢😢😢

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 หลายเดือนก่อน +32

    ፈጣሪ ስንቱን አየን አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን ይቅር በላት ህዝባችን ባውሬ አለቀን😢😢😢😢ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ተቃጠልን በአረመኔ ወንድ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 4 หลายเดือนก่อน +35

    የሚደፍር ይገደል!!
    እንዴዴዬዬዬዬ

  • @የልፋል
    @የልፋል 4 หลายเดือนก่อน +20

    አይይይ እሄ ነገር በዚህ ከቀጣለ መድፋር ምባለው ነገር ኖርማል ይሆነል የወንጀለኛ ህግ መስተካከል አለባት ሀገራችን. 😢😢😢መጥፋቷ ነው

  • @SonySoy-p9e
    @SonySoy-p9e 2 หลายเดือนก่อน

    አስፍየ ነብስህ ይማር የቤቱ ድምቀት!!!

  • @NesanetTafere-qr2
    @NesanetTafere-qr2 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢እግዞኦ ማሃርነ አምላኬሆይ እር የሴት ልጅ ጥቃት በቃ በለን😢😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሴቶች

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 4 หลายเดือนก่อน +28

    ፍርዱ ትክክል አይመስለኝም ሁለቱን ልጆች በተደጋጋሚ ደፍሯል፣አንዷን ደግሞ ሞክሯል።ሶስት ሰዎች ላይ ወንጀል ለተፈፀመ ወንጀል በጅምላ 18 ዓመት ፍርድ አይበቃም።አንዷ ልጅ ለደረሰባት ተደጋጋሚ መደፈር 18 ዓመት ሌሎች ሁለቱም እንዲሁ በየራሳቸው ተፈርዶላቸው በድምሩ 54ዓመት እስር ይገባው ነበር። የሚገርመው የአመክሮ በሚል 18ቱን እንኳን ሳይጨርስ እኮ ነው የሚፈታው።😭😭😭😭😭

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 4 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ህግ አለ

    • @MahiHeyab
      @MahiHeyab 4 หลายเดือนก่อน

      መግደል ነው ያለበት

  • @TagiYeshewa
    @TagiYeshewa 4 หลายเดือนก่อน +101

    ምን ፊታቸው ቢሸፈን እናታቸውን የሚያውቅ ልጆቹን ማወቁ አይቀር

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 4 หลายเดือนก่อน +3

      የኔም ሀሳብ ነዉ

    • @selamselam2754
      @selamselam2754 4 หลายเดือนก่อน +3

      ያው ይህን ለመረዳት ንጹህ ህሊና ያስፈልጋላ

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 4 หลายเดือนก่อน +6

      አይ በሚዲያ ሆነ ለስራ ለትምህርት ሌላ ከተማ ቢሄዱ አይታወቁም 😢

    • @birtukankassa
      @birtukankassa 4 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል 😢😢😢😢የሴትየዋ ፊት መሸፈን ነበረበት

    • @Selmehaile
      @Selmehaile 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው 👍

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 4 หลายเดือนก่อน +24

    እኛ ሀገር ያልተነገረ እንጂ ያልተሰራ ጉድ የለም እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይጥ

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 4 หลายเดือนก่อน

      Exactly

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ😢😢😢😢 አቤት የኢትዮጵያ ህግ ማጣት ኤጭ ለምን አይገደሉም እሚደፍሩት ሰወች

  • @TayebaEbraheem
    @TayebaEbraheem 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጆቻችንን ነቅተንመጠበቅ አለብንወላጆች እባካችሁ

  • @wellotube2
    @wellotube2 4 หลายเดือนก่อน +10

    ያአላህ ምን ጉድ ነው የመጣብን ሀገራችን ላይ ይቅር ይበለን ያአላህ ወንጀላችን በዝቷል💔😥😥😥

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 4 หลายเดือนก่อน +92

    ለዚህ ነዉ ስር ነቀል ለዉጥ ያስፈልጋል የምንለዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚኦ በሉ እሪ በሉ አልቅሱ ለፉትህ ቁሙ የአንድ ሰሞን ጉዳይ ሳይሆን በንግግራችን በፕሮግራማችሁ በየመንገዳችን በእያንዳንዱ ሁኔታ ወርያችን ጩሀታችን ሊሆን ይገባል ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 4 หลายเดือนก่อน

      Awon betam yamal are uuuuuuu enibal😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዕውነት ከሰው ቢደበቅ ከልዑል አምላክ አይታወቅምና ነው ፍርድ በፈጣሪ 🙏

  • @Dibabe
    @Dibabe 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለህፃናት 😢😢😢ምን አይነት ግዜነዉ ይሰቀል

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እንዲህ ያለዉን አዉሬ ሰዎች ብዙ ናቸዉና ልጆቻችንን አምላካችን ይጠብቅልን የፈቱ እናቶች ለልጆቻቸዉ ሲሉ ሁለተኛ ሰዉ መሳይ አዉሬ ባያገቡ ዋናዉ ዳግም ባያገቡ።

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሉላ እውነትሽን ነው ብዙ ወንዶች እህታማቾች ን እሚደፍሩት እሚያስጠላ ነገር ነው😢😢😢😢

  • @ComCell-h1v
    @ComCell-h1v 4 หลายเดือนก่อน +36

    ማነው ግን እንደኔ ለ ልጆቼ ስል መፋታት የፈራ 😔😔😔😭😭

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔርም መፋታትን ይጠላል መፈተን ቢበዛም ዋጋ ቢያስፈልገን በትዳር መሆን ይሻላል 🙏

    • @AsAz-fc2xx
      @AsAz-fc2xx 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም አባታቼ ሲቃጥለኝ ጎዳታቼውን ሳሰብ ፍታኝ የማለውን ቃል አጠፋለሁ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 4 หลายเดือนก่อน

      @@AsAz-fc2xx አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር ሰላምን እንዲያደርግ።

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ይህው 2አመታችን ተታልተን ግን ልጆችን ስል ይቅርታ አልኩት እሱ ሊላ አጊችለሁ አልፈልግሽም አልኝ እኔም ገደል ግባ አልኩት ኢሻላህ ጥንካራውን አላህ ይስጠኝ ልጆቸን አሳድገልሁ አላህ አለን ለኔም ለልጆቸም

    • @ሀገሬነውቤቴ
      @ሀገሬነውቤቴ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@AarAar-hh6sdሌላ ማግባቱን ግን ያሳስባል

  • @zewdugalwembrttgray9281
    @zewdugalwembrttgray9281 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዋይ ዋይ ዋይ ሓዚንካ እውን አይወፀእልካን😭😭😭

    • @sophiaafworki1284
      @sophiaafworki1284 4 หลายเดือนก่อน

      Way yehwateyyyyy😭😭😭💔💔💔

    • @genettekeste271
      @genettekeste271 4 หลายเดือนก่อน

      Eway dekey khznaka 😭😭😭😭

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 4 หลายเดือนก่อน

    Kalkidan you should be the next Prime Minister of Ethiopia 💖 your so knowledgable and strong lady. I love you so much.

  • @zeinab554
    @zeinab554 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢናሊላህ ወኢናሊላሂ እረጁዑን አሆንስ የሞት የታደለ በጣም ይሳፈራል እምነሰማው ነገር 😢😢😢😢😢😢