የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3.9K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +423

    ዲጄ ሮሐብ እና ዲኮር ቁጥር አንድ የመዝናኛ አጋርዎ 0911047243/0911177517
    Eyob picture +251962491597

    • @YasabZeleke
      @YasabZeleke 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በ 6 ደቂቃ ውስጥ 3ሺ ሠው ከምኔው እንኳን ደስ ያላችሁ እመብርሃን አትለያችሁ ለመላው ቤተሠባችሁ እርጅም እድሜና ጤና ተመኜን ደግደጉ ይግጠማችሁ ክፉ አይንከችሁ ውለዱ ክበዱ ilove thise family ❤❤❤

    • @hayatHiwe
      @hayatHiwe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Setameru,, 💕💞💓💙 መጨረሻችሁ ይመረ

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሸአለሕደሥየሚል ነው

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኳን ደስ አላች መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወይአገላላለጥአንደኛአ እረድውእ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +361

    ጀግና ወንድ በህዝብ መሀል ሴትን ልጅ በቤተሰብ ፊት ሲያስከብር እንኳን ደስ ያላችሁ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ❤❤❤😂

  • @tirengoyetenayet4046
    @tirengoyetenayet4046 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +75

    ይህክብር የመጣዉ ታላቅ ወንድም መልካም ሰለሆነ ነው ሄኖክ እንኳን ደስ አለህ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ ከምንም በላይ የምመኝላችሁ እንዲህ ደጋግሞ መድሀኒያለምን እመቤቴ ማርያምን የሚያመሰግን ባል ይስጣችሁ መጨረሳችሁ ያማረ ይሁን❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 24 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን ስልሽ እያለቀስሁ ነው

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +914

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድሜ እንኳን ደስ ያላችሁ ለሰርጋችሁ እጎጎለሁ ሰላም ያድርሰን

    • @miliGere-k8i
      @miliGere-k8i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😚🤗

    • @amaamm-j6b
      @amaamm-j6b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን ❤❤❤🙏

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

      እናንተ የተወደዳቹ ቤተሰቦች ደሞ ለሰርጋቸው ተጋብተው ወልደው ከብደው ሙሉ ደስታቸውን ለማየት ያብቃቹ ❤❤❤❤

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም የሁሉም ደስታ ነዉ

    • @EiveShv
      @EiveShv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በሠላም ያዲርሣችሁ❤❤❤❤❤

  • @friehunbaz6690
    @friehunbaz6690 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +135

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ይሄን የመሰለ ቪድዬ አይቶ like ሆነ መልካም ምኞት ሳይመኝ የሚወጣ ሰው መኖሩ ነው::
    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድረግላችሁ::
    ታላቅነት ነው ፈጣሪን ማመስገን::
    እኔ የፈጣሪ ፈቃድ ሳይሆን ቀርቶ በትልቁ ከፈጣሪ ጋር እኖርበታለሁ ያልኩት ህይወት በመጨረሻም ሰዓት ሳይሳካልኝ ቀርቷል::
    የድንግል ልጅ ቀሪው ዘመናችሁን በፀጋ በሞገስ ይባርክላችሁ:;
    "መልካም ሴት ከፈጣሪ ..."

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን: አሜን: አሜን::

    • @FggZcvb
      @FggZcvb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምር 🙏🎉🎉🎉🥰🥰

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እኔ እሚገርመኝ ነገር ከወድም አማቾቹ በላይ የሴቶቹ መሳሰል ሚስት ሳይሆኑ እህታቸው ነው እሚመስሉት በእውነት መታደል ነው መንፈሳውይ ቅናት ታሳድራላችሁ ህብረታችሁ ተምሳሌት ናችሁ ከቁጥር አትጉደሉ❤❤❤

  • @-haddiszema
    @-haddiszema 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +317

    እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤

    • @FetyaAhmed-sy2ey
      @FetyaAhmed-sy2ey 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አተ አድስ የምትባል ሰውየ በጣም አበዛሀው ልጅቱን አባር ወይም ኮሜት አትዝጋ አጥበን እናስጣህ ወረኛ ቃልየን አታስከፋ

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

      አድሰ ሰሞነንየምትለቃቸው ደስአይልም

    • @محمدقيسي-ب6ص
      @محمدقيسي-ب6ص 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

      አዲስ፡ሰሞኑን ምን ሆነሃል፡ለምን እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ትለቃለህ

    • @MengistuHaletu
      @MengistuHaletu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አዲስ ሰሞኑ አስከፍተኸን አል አንተም አዉቀህ ኮሜንት እንዳፃፍ አረከዉ

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      አድስ ያቺን እቤታቺሁ የመጣቺ ሴት አስወጡ አለዛ አላይም እኔ

  • @Reozyait
    @Reozyait 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +464

    ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ቅመሞችየ እደኔ ያለቀሰ ላይክ አይለያችሁ ስታምሩ❤❤❤❤ረዱ ቆንጆ ይገባሻል

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ewntshen new ema

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      hulu nger e/r brko syist new

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ😢😢❤

    • @HasetYitagesu
      @HasetYitagesu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      enesu erasu endene yalekesu ayimeslegnim

    • @حليمة-د2د
      @حليمة-د2د 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

  • @RahealAshu
    @RahealAshu ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ለ መጀመሪያ ጊዜ በጣም ያስለቀሰኝ የ ቀለበት ፕሮግራም ነዉ ይሄን ቀን ከመቸዉም ጊዜ በላይ እዲናፍቀኝ አደረጋችሁኝ 😢😢 አይለያችሁ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰

  • @emuselwatube
    @emuselwatube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +306

    እኔም አብሬ ነው ያለቀስኩት ❤❤❤በፍቅር ኑሩልኝ

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ ማማዬ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enem ❤❤❤

    • @ngstitgray
      @ngstitgray 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ዓሳዲዓዘዎtube ደደምርኝ ደምርሻሉ❤❤

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተዘበጣበከቀነሰወፈረት

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @mahletFikedu
    @mahletFikedu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +394

    እኔምለው የምኮምትው አይታይም አይነበብም ምንሸነው ቅመሞቺየ ለይኩኝ እንጂ እኔም አንዷ ጓደኛቺሁነኝ 😂😂😂😂😂 ለማንኛውም እረዱና እዮባ ደሞ ለሰርጋቺሁቀን ያብቃቺሂሁ በጣም ደስይላል❤❤❤🎉🎉

    • @ሙሉእራያቆቦ
      @ሙሉእራያቆቦ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ባልደረባችን እናረጋለን😂❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ፕሊስውዴ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@ሙሉእራያቆቦውዷደምሪኝ ፕሊስ❤❤❤

    • @AbebechKifle-co5lh
      @AbebechKifle-co5lh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እረ የነ ቆንጆ አለንልሽ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም 🙆‍♀️🤭ተሽኮረመምኩ 🙆‍♀️

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 38 นาทีที่ผ่านมา +5

    የእዬብ ንግግር ውስጥ ምን አየሽ ብትሉኝ ለቤተሰቡ ለታላላቆቹ ያለው ክብር ይሄ የሚመጣው ደግሞ እያየ ያደገው ይሄን ስለሆነ ነው respect this family❤❤❤

  • @SameeraIdrees
    @SameeraIdrees 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ከቀለበቱ ይልቅ የቤተሰቡ ፍቅር ነው የገረመኝ ረዱ እዩባ ብዙ አመት በፍቅር የኑረችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +150

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እንኳን ለዝህ ቃን አበቃቹሁ እዮብና ረዱ💍💍

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንሥ

    • @selamgaltigray-p1l
      @selamgaltigray-p1l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Me too❤❤❤

    • @netsanet4006
      @netsanet4006 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔስ

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Masha Allah wellahi fezezkugn iko mabruk weladu kibedu❤❤❤❤❤

    • @TigistWondimu-mg1nu
      @TigistWondimu-mg1nu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😢እኔስ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አስለቀሳችሁን ውይ እዮባ ፊልም የሚመስል ኢንጌጅመንት ነው ልዩ ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው። ክፉውን ሁሉ ይያዝላችሁ ዘራችሁ ይባረክ ምርጥ ቤተሰብ ረዲ በጣም እድለኛ ነሽ እንደዚህ ምርጥ ቤተሰብ ማግኘትሽ እናትሽም የታደለች ናት ስጋት አይገባትም። አንቺም ረዲዬ ምርጥዬ ቆንጅዬ የተረጋጋሽ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገሽ የቤተሰብሽ ውጤትነሽ እዮባም እድለኛ ነው አንቺን የመሰልሽ ማግኘቱ መመረቅ ነው። ተባረኩልኝ ፍቅራችሁ ይጨምር እንጂ አይቀንስ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @fasikamelaku1307
    @fasikamelaku1307 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +97

    ማርያምን ማነው እደኔ በደስታ ያለቀሰው😢 እኳን ደስ አላችሁ እዮባ❤

    • @Mimed-e6i
      @Mimed-e6i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወላሂ እኔም አልቅሼየለው

    • @aynalemetsub
      @aynalemetsub 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም❤❤❤❤

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +135

    በዚህ ቪዲዮ ከቀለበቱ ይልቅ ጠንካራ የቤተሰብ ግኑኝነት ይታየኛል
    እንደዚህ አይነት ጠንካራ ቤተሰብ ለ ሀገርም ይተርፋል እጅግም አስፈላጊ ነው
    ልጆቻችሁን ዘረኝነት የምታስተምሩ
    ማህበራዊ ሚዲያውንም ለ ዚህ አላማ
    የምትጠቀሙ ልታፍሩ ይገባል
    ይሄን ቤተሰብ ለገነቡ እናት እና አባት
    ምስጋና ይገባቸዋል

    • @አላህከታጋሾችጋነው
      @አላህከታጋሾችጋነው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክክል

    • @nihalmohammed4975
      @nihalmohammed4975 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      fikrachew betam new des milew betesebu bemulu masha allah setochu betam edilegan nachu endi miwaded family wist mekelakelachu

    • @abrahamada8406
      @abrahamada8406 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ex

  • @MeskiMeski-o5q
    @MeskiMeski-o5q ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የወንድማማችነት ደሰታ መከባበር ድንቅ ነው ምርጥ አሰተዳደግ❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +175

    ሰርጉ በተክሊሊል ይሁን የምትሉ. እዮባ የተዋህዶ እቁ እስኪ ሰርጉ በቤተ ክርስቲያን በተክሊል ወይንም በቁርባን ቢሆን. እባካችሁ. እርግጠኛ ነኝ እረዱ እርጋታ ይለያል የዮባ ፍቅር

    • @selamawitworkneh6283
      @selamawitworkneh6283 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      አረ ገና ትንሽ ልጆች ናቸው በሕይወት ላይ ብዙ ውጣ ውረድ አለ ለዚ በጣም ገና ናቸው

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዎ በስጋ ካልተጋናኙ🎉❤

    • @ZinuTub
      @ZinuTub 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wowwow yenem mignot new be tekilele beyedregu dasi yilale

    • @FerawtFerawtbe-ei2ye
      @FerawtFerawtbe-ei2ye ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማለት ገናናችው እንዴህ​@@selamawitworkneh6283

    • @Hiwi-zw2qk
      @Hiwi-zw2qk ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ እንደዛ መሆን አለበት አግዚአብሔር ይርዳቸው 🥰🥰😢😢

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    የኔ መንቀጥቀጥ ምን ይሉታል😢😢እንኳን ደስ አላችሁ እዮባ❤እኛን በሠዉ ሀገር ያለንዉን እንደዚህ አይነት ፍቅርና ቤተሠብ ይስጠን😢😢❤❤

  • @TenaAlmayo
    @TenaAlmayo ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምን አይነት ቤተሰብ ነው ግን ቃል የለኝም እመብርሀን እስከመጨረሻው አትለያችሁ ኡኡኡኡኡኡ በረከታችሁ ይድረሰን 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በጣም ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ ሁሉንም ቤተሰብ😊

  • @BetiBeti-ve5bh
    @BetiBeti-ve5bh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +75

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በዘመናችሁ ሁሉ ከፊት ቀድማ ትጠብቃችሁ።በጣም ደስ ብሎናል❤❤

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      who is arsema

    • @fiyametamichie
      @fiyametamichie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ​@@MikeTesfaye-rh8hr እሷን ለማወቅ መመረጥ ያስፈልጋል🤨

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@BetiBeti-ve5bh they fabricated name and believe, God loves you amen beti

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 16 นาทีที่ผ่านมา

      አታውቅሽም ተቃጠይ😛😛😛​@@MikeTesfaye-rh8hr

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +74

    በጣም የሚያምር ቤተሰብ surprise መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ያኖራችሁ ፈጣሪ ይከተላችሁ። ምርጥ ቤተሰብ♥️♥️♥️

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 56 นาทีที่ผ่านมา

      እናንተ አላችሁ እንጂ ሁሌ drama... አሁንማ ደብሮኝ ተዉኮችሁ። ለትዉልድ የሚቀመጥ ስራ ብትሰሩ መልካም ነው።።።

  • @Trsit-x9c
    @Trsit-x9c 19 นาทีที่ผ่านมา +2

    ሄኖክ የእውነት አባት ነህ ትልቅ ሰው ነህ እዮባዬ እረዱ እንኳን ደስ ያላችሁ እመብርሃን ከፈተና ሁሉ ትጠብቃችሁ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +77

    ማነው ረዱን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው🎉🎉🎉🎉
    R# E congregation🎉🎉🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷእሕቴደምሪኝ ፕሊስ 😢❤❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +223

    ማነው እደኔ ልቡ ጠልጠል ብሎ የዋለው😂😂❤❤
    እኳን ደና መጣችሁ እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይእብርህም የሳራ❤ጋብቻ❤ይሁንላችሁ❤በመካከላችሁ❤እምብርህን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌷🌻💐🍉🍓

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ እማ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Eden-e3wውዷደምሪኝ ፕሊስ❤❤

    • @የBini
      @የBini 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ😂😂😂

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ስታለቅሱ አለቀስኩኝ ስስቁ ሳኩኝ አይ የኛ የቅመሞች ልብ እኮ ስስ ነው ማሻ አላህ ያመረ የሰመረ የፍቅረ እና የትዳረ ዘመን ይሁንላችሁ ስታምሩ❤ ቅመሞች አይዞችሁ እኛም እናገባለን😂😂

    • @SeeSaa-h8v
      @SeeSaa-h8v 14 นาทีที่ผ่านมา

      እኛ የመዳም ቅመሞች ኮ ተመልካች ሆነን ቀረን ኣይ እድላችን😂😂❤

    • @Sumeyayutube
      @Sumeyayutube 2 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    የኔ ማለቀስ ምን ይባላል የአላህ 😢😢😢እኳን ደስ አላችሁ የሠዉ ደስታ ስለሚስደስተኝ ነዉ

    • @MarelaNEWAYMarela
      @MarelaNEWAYMarela ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔስ እንባ 😢ማሽቃበጡ ምን ይሉታል

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ጀግና ወንድ በህዝብ መሀል ሴትን ልጅ በቤተሰብ ፊት ሲያስከብር እንካን ደስ ያላችሁ❤

  • @elaminale-h3
    @elaminale-h3 17 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወይ መባረክ ሁሉም እኮ ናችሁ ፕራኩ ተከታዮቻችሁን አስለቅሶል ግን በጣም የተወደደ መሳጭ ፕሮግራም ነዉ መጨረሻዉ እንደሜምር አልጠራጠርም እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ከእናቱ ማርያም ጋር ኢየሱስ ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +80

    ኧረ ወይኔ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል የሰው ደስታ የሚያስደስታችው እስኪ በላይክ ግጩኝ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ጋር ነው የተቀላቀልሽው ዋውው❤❤❤

    • @KalitsionLebanon
      @KalitsionLebanon ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም እንደዛዉ

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +80

    እኔ ግርም የሚለኝ ዩቱበሮች አግብተው ውልደው ማየት የምንጓጓው ነገርስ በንሱ ህይውት ደስታ የሚያስደስትው እንደኔ ማነው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢❤❤

    • @etagegenalamraw2193
      @etagegenalamraw2193 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @DadaTube225 ተደምርዋል

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደመርኩሽአቺምመልሽ❤❤❤​@@DadaTube225

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @etagegenalamraw2193 በጣምአመሰግናለሑሑሑ❤❤❤❤❤

    • @LiLiTigray-f3b
      @LiLiTigray-f3b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደርረኝ የኔ ውድ❤

  • @trengogetachew1173
    @trengogetachew1173 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዋው በጣም ደስይላል እንኳን ደስያላችሁ
    መጨረሻቹህን ያሳምረው

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    ማነው እንደኔ የሠው ደሥታ እሚያሥደስተው እንኳን ደሥ አላችሁ😢😢😢😢😢

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ene 😢😢😢

  • @lulubintendris
    @lulubintendris 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +59

    ማነው እንደ እኔ የደስታ እንባ አብሮ ያለቀሰው😢🎉❤የአመቱ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤

    • @ekrammuhammedhgyt3480
      @ekrammuhammedhgyt3480 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ አብሬቸው አነባሁት

  • @LeoLe-r2m
    @LeoLe-r2m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በእግዚአብሔር እንዴት ነው ደስ የሚለው ❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ❤❤❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ኧረ ወላህ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ የደስታ እንባ ወላህ ማሻአላህ አይለያቹ አይኔ ቀላ አልቅሺ አላህ ያክብርህ እዮባ መቼም ማይረሳ ነገር እረዱ እንካን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ወይ መታደል🎉😢ለዚህ ክብር ያብቃን 😢❤ተመልካች ሆነንማ አንቀርም😂❤

    • @mimiitafet1219
      @mimiitafet1219 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ አራሱ ጌታ ሆይ ሸፍነኝ አልኩት የኔ ዉዴ 😭❤️🤣

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @grge7732
      @grge7732 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Me to😢😂😂😂

    • @Cug-zg2qj
      @Cug-zg2qj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂❤

    • @SadssGadd
      @SadssGadd ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔማ ወይ አያልፍ በሰዉ አገር ተከራተትሁ😢😢😢😢 አይዞሽ እራሴ አድቀን ሞተሸ ታርፌለሽ😢😢😢😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰርጋችሁን በቤተ መቅደሱ እጠብቃለን እዮባ

    • @SB-mq2eb
      @SB-mq2eb 54 นาทีที่ผ่านมา

      ewnet new yebarekachen egziabher makeber alebachew!

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +198

    ይሄ ቀን የናፈቀው ቅመሞችዬ ለዚህ ያብቃን😢😢

    • @Kidist858
      @Kidist858 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen (3)😢

    • @ቋቋዬነሽድንግል
      @ቋቋዬነሽድንግል 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @WbeteAmareWbete
      @WbeteAmareWbete 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤

    • @AyoK-jy6jd
      @AyoK-jy6jd 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @NaniNati-i6t
    @NaniNati-i6t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    በህይወቴ comment ለማንም ሰጥቼ አላውቅም ዛሬ ግን.... በጣም ደስ ብሎኛል በናንተ ፈጣሪ አይለያቹ በጣም ታምራላችሁ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢❤

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እረምን አይነት ደስሚል ቀነው የኔውዶቺ ያብርሃም የሳራን ጋብቻ ያድርግላቺሁ አቤቱ የምንወዳቸውሰውቺ ፈጣሪ ይድለን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @UserUser-pg2dt
    @UserUser-pg2dt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ዋው ቃል የለኝም በጣም ነው ደስ የምትሉት ኪዳነምህረት በነገሮቻችሁ ሁሉ ትጨመርላችሁ የኔ ጩጨዎች❤❤❤❤🎉🎉

  • @SamrawietSa
    @SamrawietSa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    አይለያችሁ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም ደግሞ ለቅዱስ ጋብቻው ያብቃችሁ ረዱዬ እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤እዮባ ድንግል ማርያም ሁሌም ያሰብከውን ታሳካልህ❤❤❤

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 32 นาทีที่ผ่านมา +3

    የሶሻል ሜዳ ስዎች ፍቅርን አንደነትን ከነዚህ ተማሩ ባሎባልታ ነገር ከምትጃጃሎ ለትውልድም እሚስተምር መልካም ነገርን ስሩ እረዱ እና እዮብ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ብዙ ተባዙ ሺ ሆኖ😘😘😍😍😍

  • @MareyamMareyam-pf2lw
    @MareyamMareyam-pf2lw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +149

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰

  • @Eildana
    @Eildana 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም የተባረከ ቤተሰብ😍 ሄኖክ ወንድሞችህ የአንተ ዉጤት ናቸዉ ደስ ስትሉ እዮባ እረዱ ለሰርጋችሁ ያብቃን❤🙏

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ወላሂ እዚ ፍምሊ ምትገባ ሙሸራ እደለኛ ናት እነ አዲስ ገና ሃ ብለዉ ዩቱብ ሲጀመሩ ማቃቸዉ በጣም መከባበር ሰራአት ያላቸዉ ቤተሰብ ናቸዉ ማሻ አላህ

  • @BelayneshAbate-z2e
    @BelayneshAbate-z2e ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሴትን ልጅ እንደዚህ በክብር ሲይዟት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችኹን ይባርክ በእውነት የትንሽ ትልቅ ብየሃለኹ እዮባ ረዱ የኔ የዋህ❤

  • @RahelDibaba
    @RahelDibaba 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ደስ ብሎኛል አሁን ደሞ የ ረዱን ቤትሰቦች አስተዋውቀን

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    እውነት በእንባ ነው የጨረስኩት ተባረኩ በጣም ደሰ ብሎኝል❤❤❤❤❤❤🙏

    • @LiLiTigray-f3b
      @LiLiTigray-f3b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ የኔ ውድ❤

  • @TeebaHasn
    @TeebaHasn ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው እንኮን ደስ አላችሁ ደግም ተጋብታችሁ ከዚህ የበለጠደስታ የጨምርላች አላህ ❤❤❤❤❤

  • @UftGfy
    @UftGfy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    በእውነት እኔም እንባዬ እየፈስስ ነው ያየሁት ማርያምን😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +154

    የኔ ማልቀስ😭ከረዱጋ ያለቀሰ የደስታ ስሜት😢😢😢👍

    • @FatooshMm
      @FatooshMm 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ ማሪምና😢😢😢

    • @BeranasheTube
      @BeranasheTube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ😢😢😢❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢

  • @DdDd-ci9pj
    @DdDd-ci9pj ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደስ አላቺሁ ወልዳቺሁ ከብዳቺሁ እምናይ ያዲርገን ፍቅራቺሁን የዘላለም ያዲርግላቺሁ መልካም ምኞቴነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgaltigray47
    @selamgaltigray47 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    አቤል ስየው ዝም ብየ የሚስቀው ነገርስ በጣም ጠፋጭ ስሊ ወይኔ አቤል😂
    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ምርጥ Family❤🎉

    • @نورهحكمي-ر5ص
      @نورهحكمي-ر5ص 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሱ እማ ተይው😂😂😂

    • @LiLiTigray-f3b
      @LiLiTigray-f3b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @Kiyalamri
    @Kiyalamri 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ለካ የሰው ደስታ እንዲህ ይጋባል እባዬ ዝምብሎ ፈሰሰ ማርያምን wow ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አይለያቹ አብራችሁ አርጁ ጃጁ አዮባ እና እርዱኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ
    @ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ 25 นาทีที่ผ่านมา +1

    እንዲ ነዉ ክብር ማለት ረድዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ልዩ እግዚአብሄር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤🎉🎉

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ማርያም ነው የምላችሁ ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ተምራለሁ መከባበርራቸዉ እዉነት ብቻ ደስ ይላሎ ቃላት የለኝም

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት መቸ እሄ ፕራንክ ዛሬ እንኳን ቀርቶ ቢሆን ግን በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምርችሁ የልጆች አዋቂ ናችሁ እና እናንተን የወለዱ እናት እና አባታችሁን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤❤❤ተመኘሁ ለልጆቸ❤❤❤

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እዮባና እረዱዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +84

    በእመቤቴ ስም እኔም እደናተ ነዉ የተየሰትኩት እያላቀስኩ ነዉ የጨረስኩተ መታደል ነዉ ጀግና ባል ልክ እደእዩቤል ነዉ አክብሮ አስከበራት❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ😢😢😢❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    WoW በደስታ እኔም እንባዬ 🥹😢 መጣ ረዱ ብርክክ ስትል እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው መታደል ከሚወድሽ ከምትወዳት ጋ ❤️❤️ለሰርጋቹ ወልዳቹ ከብዳቹ ለማየት ደሞ ያብቃን አሜን❤️❤️

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እዮብ እና ረዱ ከነወድሞቻቹ ከወዳጅ ዘመዶቻቹ እካን ደስስስስ አላቹ ምርጥ እና ተወዳጅ ቤተሰቦች ናቹ ወድማማቾች ፍቅር ናቹ ከናተ ብዙ ወጣቶች ይማራሉ መልካሞች ናቹ አላህ ይጨምርላቹ ፍቅር ይብዛላቹ❤❤

  • @lovelife12213
    @lovelife12213 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    በጣም ደስ ይላል
    ከዚህ በበለጠ ጋብቻችሁን ደግሞ በቅዱስ ቁርባን ብታደርጉት አንተ የክርስቶስ እሷ የቤተ ክርስቲያን አንድነት ይሆንላችኋል

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    *_ተዋድደህ መጋባት እውነትም መታደል ነው እዊ የወንድሞቹ ደስታ እኔም አለቀስኩ ከነሱጋር በደስታ ደስ ሲል ለሰርግ ያብቃቹ ውዶቼ እንኳን ደስ አላቹ እያልኩ ❤_*

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ😢😢❤❤

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 19 นาทีที่ผ่านมา +1

    ዋዉዉ ስጠብቀዉ የነበረዉ ❤❤❤እንኳን ለዚህ ክብር እመቤቴ ማርያም አደረሰቻችሁ ምርጡ ፋሚሊ ሁሌም በቤታችሁ ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    አረ ያበደ ነው ይለያል እዮባ እንደዚህ እሮማቲክ ነህ ማለት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ወዶቺ ተዮባ ተማሩ😂😂😂😂😂

    • @KukuluKoko
      @KukuluKoko 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @HubiRuhi
    @HubiRuhi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ደጋግሜ ሁላ ነዉ ያየሁትኝ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዲኮሩ በጣም እሚደንቅ ነው በጣም ያምራል ::❤️❤️❤️🙏🏽

  • @KokiyeKebede
    @KokiyeKebede 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ፍፃሜውን ያሣምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ያመንካት አርሴማ በመውጣት በመግባታችሁ ትጠብቃችሁ በትዳር በልጅ የሀሣባችሁን በመሚላት ከጎናችሁ ትሁን

  • @helenhailu5644
    @helenhailu5644 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በጣም በጣም ደስ ሲል ይሄ የመልካም አስተዳደግ ዉጤት ነዉ ታምራላቹ አይለያቹ !!

  • @selamleethiopia2153
    @selamleethiopia2153 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋውውውው🎉🎉🎉🎉 እንካን ደስ አላችሁ እረድ እናእዮቤ እግዚአብሔር በትዳር በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    መጨረሻችሁም ያማረ የተዋበ ደስየሚል የፈቅረ ዘመን ይሁንላችሁ የአመቱ ምረጥ ጥዶች ፈጣሪ አይለያችሁ ፈቅሩን ጨምሮ ይስጣችሁ ከሰው አፈይጠብቃችሁ የኔውዶች ❤❤❤❤ስታምሩ❤❤❤የሰውደስታ የሚአስደስታችሁ እደኔ ማነው❤❤❤

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሰማእትዋ ቅድስት አርሴማ በንሮ በልጅ ትባርካቹ መጨረሻቹን ታሳምርላቹ ረዱዬ ያርሴማ ስጦታነሽ ታድለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyalsewBelay-o8r
    @AyalsewBelay-o8r 22 นาทีที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት የተመረቀ ቤተሰብ ነው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ,,,እውነት ደስስስስ ይላል

  • @امزيادانشاءالله-ط9ت
    @امزيادانشاءالله-ط9ت 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ማነው እደኔ እረዱጋ አብሮ ያለቀሰ ኡፍ ደስ የሚል ከልብ የመነጨ ፍቅር

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    የእዮቤል እና የረዱ የቀለበት ፕሮግራም በጉጉት የጠበቀ ማነዉ እስኪ የምትወዷቸዉ ለይኩኝ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 12 นาทีที่ผ่านมา +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ረዱዬ እንኳን ደስ አለሽ እዮባ ትለያለህ❤❤❤❤

  • @OseboGirma
    @OseboGirma 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዋ!!የሚገራም ቤተሰብ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @nardos55
    @nardos55 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የኔ ቆንጂዬ ሙሽራ 👰‍♀️🤵‍♂️እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ 🥰ብዙ ደስታ ፍቅር በቤታችሁ ይሙላ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ❤️🥰 እኔም አብሬ ነው ያለቀስኩት❤❤❤❤❤❤

  • @Esete-oi3yy5gz4j
    @Esete-oi3yy5gz4j 23 นาทีที่ผ่านมา +1

    የኔ ማልቀስ እዮባ እግዚሃብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ በብዙ ይባርካቹ

  • @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
    @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    አረረረረ እንኳን ደስ አለን ለኛ ለራሳችን ስለተለቀቀ😂😂😂

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ😢😢❤❤❤

    • @SalamWw-zp8fh
      @SalamWw-zp8fh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂እኮ

    • @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
      @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ ማሬ ደምሬሻለዉ​@@DadaTube225

  • @miliGere-k8i
    @miliGere-k8i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እንካን ለዚህ ክብር ኣብቃችሁ የኔ ቆናጁ🤗🤗

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ😢😢❤❤

  • @አይሻብንትኢስላም
    @አይሻብንትኢስላም 14 นาทีที่ผ่านมา +1

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ማሻ አላህ እስከመጨረሻ ያማረ ያድርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ማንው እንደ እኔ የደሰታ እንባ አብሮ ያለቀሰው የአመቱ ምርጥ ጥንዶች እረዱና አዮባ አንኳን ደሰ አላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
    @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መታደል ነው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 18 นาทีที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ኡፍፍፍ የተባረከ ቤተሰብ ኡፍፍፍ መታ ደነው ለዚ ቁም ነገር መብቃት ጌታ በፍቅር ያኑራቹ 🥰🥰🥰🥰

  • @Naga-cg5jd
    @Naga-cg5jd 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    አቤት ክብር የወሎ በጎች ኑ እስኪ ተማሩ ክብር መቼም አይገባቹም

    • @hayuhayu-f3e
      @hayuhayu-f3e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መነገረ ከለብሺ ያጠፋውን አካል ተነገሪእጅ ወሎ ምንያድረግሺ የወሎ ጅብ ይብላሺና 😠

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @SalamWw-zp8fh
      @SalamWw-zp8fh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      እረፍ ሙሉ ወሎን አትሳደቡ መሰለን እኔ ወሎ ነኝ በክብሬ አልደራደርም

    • @ዙዙቲነኝየገጠሯ
      @ዙዙቲነኝየገጠሯ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማለት

    • @omsalih
      @omsalih 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ምን ለማለት ነው ወሎ ያልሺው አች ከብት ክፍት

  • @AmenatGimal
    @AmenatGimal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ደሥብሎኛል ደሥ ሥላላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የኔ ወርቆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤የሠዉደስታ የሚያስደሥታችሁ ፈጣሪ በሁሉም ነገር ያሥደሥታችሁ

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 53 นาทีที่ผ่านมา +1

    ረዱዬን እንዳከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ ህይወታችሁን እግዛብሄር ይባርክ

  • @yezinanigus
    @yezinanigus 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ኢዮባ ቁምነገረኛ ነህሳ❤❤ ረዱ ቆንጆ ❤ አብራችሁ አርጁ በተባረኩ ልጆች ይባርካችሁ ሰው የወደደው ጋር ሲኖር ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በደስታ ዘላለም ያኑራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤🎉

  • @HAYATAWOL-i2f
    @HAYATAWOL-i2f 23 นาทีที่ผ่านมา +1

    ማነው እንደኔ አብሮ ያለቀሰ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ያለ ምንም ውሸት አስር ጊዜ አይቻለው ይሄ ቪድዮ ❤❤❤❤ማን ነው እንደኔ ደስ ያለው ረዱዬ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባ የኔ ጨዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤አታልቅሺብኝ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ቀዳዳ ከተለቀቀ 1ሰአትም ሳይሞላውነውዴ 10ግዜ የምታየው😀😀😀😀

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@hanlove412😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @Hሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ጉድ ፈላ እህነዬ ገና ቪድወውን እንኳ አልጨረሽም ደቂቃው ታይቶሻል ግን የቲክቶክ ቪድወ እኮ አይፈለም በጠራረው ፅሀይ ውሸት ደግ አይደለም ከከከከከ

    • @hayathmuhammad864
      @hayathmuhammad864 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@hanlove412 የሰው ሰይጣን ሰው አትልፈፊ ቆሻሻ ሁሉም ሰው እንደ ሙናፊቅውሸታም ይመስልሻል ደደብ

    • @KemilahusenKemilahusen
      @KemilahusenKemilahusen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂​@@hanlove412

  • @mestawet438
    @mestawet438 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አሉ እኔ አዳሜን ለማግኘት ስንት ዋጋ ከፈልኩ የተረፈኚ ዘመን የማይሽረው ጠባሳ ብቻ ነዉ 😢😢😢 ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ😢😢❤❤

    • @Haimanusqtr
      @Haimanusqtr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞሽሽሽሽ😢😢😢😢😢

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁሉም ማሬ አይዞን😢

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ ወድ ሂወት እድህ ነች ሁላችንም ጠባሳ የማይሽር አለን

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 23 นาทีที่ผ่านมา +1

    በእውነት አልቅሻለሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹሁን ያሳምረ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ እናታችን ቅድስት አርሴማ ትርዳቹሁ በርቱ ፍቅር የቤተሰብ ከናተ መማር አለብን ተባረኩልን

  • @Mulu578
    @Mulu578 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ውይ የኔ ማልቅስ ምን ይሉታል እንኳን ደስ አላቹሁ የኔ ውዶች🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ😢😢❤❤

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    የወር ደሞዜን እንደዚህ አልጠብቅም ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ ለትዳራችሁ ፈጣሪ ያበቃቸው👍👍❤️🙏

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ😢😢😢❤

    • @Bfjf-pn5dc
      @Bfjf-pn5dc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Samfuj-t7m
      @Samfuj-t7m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kkkkk

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ሪሀናወሎየዋባቦ
      @ሪሀናወሎየዋባቦ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @ቤቲወሎየዋ
    @ቤቲወሎየዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደረሰ ያላችሁ ረዱና እዬባ ❤❤❤❤
    ምንኛ መታደል ነው እኒህን እንቁ ቤተሰቦች ሰወዳቸው❤❤❤