106ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦leyu getemeg በምርጫሽ እንኳን ወደ ክርስትና መጣሽ (በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 408

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እሩፍኤል ወልደ ያሬድ ገብረ ሚካኤል ገብረ ኣረጋዊ ብላችሁ

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሁንም ወድምሽን እናትሽን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳቸው ለመመስከር ታብቃሽ በርች እማየ

  • @rahelmulunehrahel847
    @rahelmulunehrahel847 3 ปีที่แล้ว +12

    ስርጉተ ስላሴ በመመረጥሽ እኳን ደስ አለሽ
    በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እኔም እንዳችው ነኝ
    እኔ ለናቴ ክርስትናን እንደተቀበልኩ ስነግራት ልጄ አይደለሽም አለችኝ እህቶቼም አያናግሩኝም የቤተሰቦቼን ልብ እንዲያራራልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም እንኳን ደና መጣሸ ይሄ ያፍነኛል ያልሸው እኔም እንዳንቺ ያፍነኛል የሚገርመኝ እኔ አንድ ቀን በትንታ ሟቼ የምገኝ ይመሰለኛል ኦ መድኋኒአለም አባቴ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 ปีที่แล้ว +1

      ስገጅ እህቴ እኔ ድሮ መስገድ ሁልግዜ የሚቻል ስለማይመስለኝ ባመት አዴ ነበር ጠብቄ የምሰግድ አሁን ግን መስገድ ስጀምር መፈን የለ መጽቀጥ የለ ኣዳዴ መቶ ሲጫነኝ በስማም ማለት አልችልም ነበር

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +10

    ##💦💦 ሠላም ለቃልከ
    #ቅዱስ ኡራኤል ሆይ በደዌ ስጋ በደዌ ነፍስ የተያዙትን ህሙማን ለሚፈውስ ቃልህና እስትፋስህ ሠላም እልሃለሁ
    💦💦ሠላም ለልብከ
    #ቅዱስ ኡራኤል ሆይ ክሂል የሆነ የአምላክን ትእዛዝ የሚጠብቅና የችግረኞችን ሠዎች ልመና ወደ ፈጣሪ ለማቅረብ ዝግጁ ለሆነው ህሊህና ልቦናህ ሠላም እልሃለሁ
    💦💦ሠላም ለከናፍሪከ
    #ቅዱስ ኡራኤል ሆይ ያለዝምታና ያለቸልታ ፈጣሪያቸውን ለሚያመሰግኑ አፍህና ከናፍርህ ሠላም እልሃለሁ
    *_አሜን ከቅዱስ ኡራኤል ኤረዴት በረከትን አሳትፈን
    አሜን አሜን አሜን🕯️🕯️🕯️🕊️💚💛❤🤲🤲🤲😢😢😢

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ተደንቄ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው ።የእህታችን የእምነት ፅናት በጣም ድንቅ ነው ። በጣምም አስለቅሶኛል ታማ ማደሪያ አጥታ ሰው ከፍቶባት ስትንከራተት ስቃዬአን በአይኔ ያየሁት መሰለኝ ። በአብዛኛው እምነታቸውን ቀይረው የሚመጡ አኩርፈው ወደነበሩበት ይመለሳሉ ጠይቀን አልተመለሰልንም ፣ ክፍ ጉአደኛ ልክ እንደ እህታችን ያጋጥማቸውና ክርስትያኖች ክፉ ናችው ብለው በገንዛ ስንፍናቸው ይወጣሉ ።ቢገባቸው ፈተና ለገነት በር መክፈቻ ነበር።ሌሎችም ካላችሁ ጠይቃችሁ ጉአደኞቻችሁ መመለስ ካቃታቸው በእምነት ጠንከር ያሉትን መጠየቅ ማንበብ ነው እናንተም አውቃችሁ ሌሎችን ማሳወቅ አሁን እድሜ ለቴክኖሎጂ እኛ ነን ገብተን ፈልገን የማንማር እንጂ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርቶች አሉ።
    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ኪዳነምህረት በመውጣት በመግባትሽ ትከተልሽ ።የልጅሽን አባት ልቡን ታራራልሽ አጋዕዝተ አለም ሥላሴ በበጎ አይን እንዲመለከትሽ ያድርግልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ
    በጣም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏👏👏

  • @pezapet411
    @pezapet411 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜንንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ዉድ እሕታችን. እንኳን. በሠላም. መጣሽ. እግዛአብሔራ አምላክ. በቤቱ. ያፀናሽ

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 3 ปีที่แล้ว +54

    #ታድለሽ💖💖💖 እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሆን #ባልሽነም ልቡን ያራራው እና አብራቹ ለመሆን ድንግል ማርያም ታብቃቹ አባት እና እናት አንድ ላይ ሲሆን ነው ለልጅም ደስታ 🙏💒💒🙏

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 3 ปีที่แล้ว +4

      እግዚ አብሔር የተመሰገን ይሁን

    • @አልማዝዘውዱ
      @አልማዝዘውዱ 3 ปีที่แล้ว

      አይከፈልበትም የድንግል ወዳጆች ልጋብዛችሁ ቤቴ

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg 9 หลายเดือนก่อน

    እኔም ልደታ ማሪያምን በአንድ ነመንኳት የቅዱስ ገብርኤል ለት ለሶስት አመት የተሠቃየሁትን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በለተ ቀኑ ወጣሁ አዲስ ስራ በለተ ቀኑ ገባሁ ተመስገን በእውነት ፀሎትን የመሠለ የተም እኔ እድሜዬ ይቆጠር መፆም መፀለይ ከጀመርሁ ጀምሮ እድሜዬ ይቆጠር ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 ปีที่แล้ว +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የድግል ማርያም ልጂ ክብር ይግባው 💚💛❤📚💒🙏

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይመስገን ላንች የደረሰች እናታችን እማ ፍቅር ለኛም ትፈውሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
    @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን እግዚአብሔር እንኳን ወደ ተዋህዶ እምነት በቸርነቱ አመጣሽ አሁንም በቤቱ ያጽናሽ አዛኝቷ በችግርሽ ሁሉ ከፊት ትሁንልሽ እህቴ ከልጅ መለየት ከባድ ነው ባልሽን እግዚአብሔር አስተምሮት ቢለስና አብራችሁ ብትኖሩ መልካም ነው ልጆች ከአንድ አባትና እናት ሲወለዱ ደስ ይላል ፍቅርም ይኖራቸዋል እመብርሃን ጸሎትሽን ሰምታ ባልሽን ወደ ልቡ መልሳ የአንቺ ታድርግልሽ
    መምህር እህታችን በተናገረችው ላይ ስለ አቴቴ ብቅል እኛም ቤት የአተቴ ብቅል ሁለት አይነት ነበር የሚበቀለው መጀመሪያ ሰኔ ወር ሳያልቅ የስንዴና የገብስ ብቅል ይገዛና ቡና ተፈልቶ ተጎዝጉዞ ሳር ነገር እናቴ እግሯን ዘርግታ በእቃ ተደርጎ ይሰፈራል እየተለማመነች ብቅሉ ተበቅሎ ሲሰጣ ወፍ እና ዶሮ እንዳይበላው ይጠበቃል
    ደግሞ አተቴዋ ሙጫ ትባላለች ብዙ ነገር ነበር እየረሳሁት መጣሁኝ የእናቴና የአባቴ መንፈስ በጸሎት ሳስባቸው ይመጣብኛል ሳታጠፊን እናጠፋለን እያለ ቢላ ይዥ አባቴ ቤት ዶሮ ታርዶ ደሙን የበሩ ደፍና ከግራ ከቀኝ ዶሮውን በማስቀባት የቢላውን ደም የእግሩ አውራ ጣት ላይ ይቀባዋል
    ከሁሉም ዛሬ ላይ ሳስበው የሚያናድደኝ የአዲስ አመት ዘመን መለወጫ የአባቴ ኮኮብ ተቆጥሮ በዚህ ቀን እረድ ይባላል ነጭ ዶሮ ይታረዳል የአባቴ የኮኮቡ ስም ዤዲ መሬት ነውበር የጓደኛውም እንደዛው ነው ።መምህር የአባቴ የስሙ ኮኮብ በጣም ይፈራል ከተቆጣ በማንም ሰው ከአናደዱት ወዲያው በፊቱ ያሳየዋል ዛሬ ግን ሁሉንም ነገር ትቷል ቤት ውስጥ ግን ለሰከንድ ሰላም የለን ሁላችንም ተበታትነን ፍቅር አጥተናል😭

  • @kustkwt9171
    @kustkwt9171 3 ปีที่แล้ว +2

    እካን ደና መጣህ መምህር እህታችን እካን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፀናሽ ለድግል ማርያም ልጅ የሚሳነው ንገር የለም ሁሉን ይችላል የልጅሽን አባትም ይመለሳል እህቴ ፀልይለት እሺ እግዛቢሄር ሁሉ አድራጌነው ባልሽ ወዶ አይደለም እመቤቴ ማርያም ከልጃ ከውዳጁጋር ትጠብቅሽ ልጅሽንም በሰላም ታገናኝሽ ከልጅሽም አባት ጋር ልከኝንቱን ንዴቱን ታጥፉለት

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ ፈጣሪ ምን ይሳንሃል ምን እላለሁ ተመስገንንንንንንንን ክብር ለቅድስት ማርያም የሁንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን በርች እህታችን በቤቱ ያፅናሽ መምህር አግዚያብሔር የስጥልን አሜን

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 3 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን ይዞ ማን አፈራም እህት እመቤታችን በቤቱፀገውን ያብዛልሸ🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏💒💒💒✝️✝️✝️

  • @pezapet411
    @pezapet411 3 ปีที่แล้ว +7

    ዉድ. መምሕራችን. ።።እራዳታሕን. እፈልጋለሑ. ።።።።።።።አድ. ጓደኝየ. ሙስሊም. ነች. ወደክራስትና. መምጣትትፉልጋለች. ።።።።። ሢመችሕ. መልስልኝ.

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +8

    ስርጉተ ስላሴ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ወደ ትክክለኛው እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ክብሩን እሱ ይውሰድ ☝🏿☝🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለሰማይ ለምድሩ ዳኛ ለሆነው ለመድኃንያለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🤲🏿🤲🏿

  • @heatheat4079
    @heatheat4079 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት በሰላም መጣሽእህታችን በርች አሁንም

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር የኔ እንቁ በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ ማንም የለም ከአገር ስትወጣ ጠንካራ ክርስቲያን እንሆናለን በፀሎት አስብኝ ወለተሚካኤል ብላቹ አስቡኝ

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም
    @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጡታው እኛ እየሸሸን እሱ ይፈልገናን የፍቅር አባት ልጆቹን አይጥልም ቅድስት ሀገራችነን ካለችበት መከራ ያውጣልን ምህረቱን ይላክልን መምህራችን እድሁም እህታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አምልን

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 3 ปีที่แล้ว +1

    አንችንም ለምለወጥ ምክንያት የሆነችው እህት ዘሯ ይባረክ እኔ እንዲ ደስ ያለኝ አምላክና መላእክት እንዴት ደስ ይላቸው እጹብ ድንቅ ብያለው

  • @godolyastube
    @godolyastube 3 ปีที่แล้ว +8

    ልበ ንፁሃን እግዚአብሔር ያዩታይ ይላል ቅዱስ ቃሉ እንኳን ወደ ውዷ ተዋህዶ ሃይማኖታችን የክርስቶስ ሙሽራ ወደ ሆነች ቅዱስት ቤተክርስትያናችን በሰላም መጣሽ እህታችን ደስ ብሎኛል እናቴ እመብርሃኔ በፍቅር ስትጠርያት ደስ ይላል የኔ እናት ለኔም ልዩ ሚስጥሬ ናት እናቴ እመ አምላክ እናቱ እናት አድርጎ የሰጠን እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው የኔ ጌታ 👏❤

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የልባችህን መሻት ይሙላላችህ መምህር እንኳን ደና መጣህ የኛ ልዬ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንንን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔም መምህር ግርማን እና መምህር ሄኖክን መምህር ተስፍየን ሁሉንም ያወቅህዋቸው በስደት አለም ነው መሰደዴ መልካም ሁነልኝ እግዛብሄር ይመስጌን

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
    @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 3 ปีที่แล้ว +4

    ግን የኔ ነገር ምንድነው በሃይማኖቱ ውስጥ እያለሁ አንድ ሰው ከለሌላ ሃይማኖት ስመጣ በደስታ አለቅሻለሁ በቃ መንፈሳዊ ቅናት ነው እምይዘኝ ምንድነው የሀ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን
    አግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህርችን ቃል ሕይውት
    ያሰማልን እህትችን በበቤተቱ
    ያፅናሸ ሁላችንም ለሀገርችን
    ያበቃን ትደለሽ አይዟሸ እግዚአብሔር
    የሚሰነው ነገርየለም ሁሉምተሰካክለሸለች
    እሷ የዟ ያፍር የለም

  • @kirasnoobiart3429
    @kirasnoobiart3429 3 ปีที่แล้ว +8

    እህታችን እንኳን እሱን አውሬ ወደ ሰው ሚቀይር ኤልሻዳይ የሆነ አምላክ ነው ያለን ክርስታያን#ተስፋ አይቆርጥም #በእምነት ባልሽ መለወጥ ለሚችል አምላክ ለሱ ስጪው #ፍቅር ደሞ ይበልጣ እንደተባለው ከታሰረበት የአጋንንት እስራት ሲፈታ አብራቹ ልጃችሁን ታሳድጋላቹ ይህን እኔ አምናለው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @demekemersha662
    @demekemersha662 3 ปีที่แล้ว +12

    እህታችን እንኳን ደስ ያለን እንኳን የኖህ መርከብ ውስጥ ተቀላቀልን እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ በርቺ ሰላምሽን ያብዛልሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዃን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰላም መጣሽ በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያሰማን አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ሁሉንም ይቀይርልሽ ይርዳሽ

  • @missmekdas5548
    @missmekdas5548 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን
    @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን 3 ปีที่แล้ว +4

    ፅዮነይ ድንቅነው ታአምራትሽ
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 3 ปีที่แล้ว +7

    ወገኖችዬ እንደምን አደራችሁ እባካችሁ ልትቀበሉ ስትሉ እጃችሁ ላይ ኢትዮጵያ ብላችሁ ቁረቡ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንን

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    መጣህልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍☝☝

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 3 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት በጣም ደሰ ይላል እንኳን ወደ ተዋሕዶ እምነት በሰላም መጣሽ እህታችን አይዞሽ እመብሃን ካቸጋር አሁን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመብርሀን ምንም ተጠይቃ እኮ እንቢ አትልም እሺ ነው እሩሩህ እናት እኮ ናት ምልጃዋ በረከቷ በሁላችንም ላይ ይሁን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ወደ እዉነተኛዋ ሀይማኖት በቤቱ ያፅናሽ በርቺ በስደት ብዙ ነገር ተመሬበታለሁ ዋናዉ ግን እመነቴ ያወኩበት ነዉ

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 3 ปีที่แล้ว +10

    መምህር መዝሙሮችህን ለብቻ ልቀቅልን❤️

  • @ወለተማሪያምየኪዳነም-ረ5ዘ
    @ወለተማሪያምየኪዳነም-ረ5ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህታችን እመብርሃን አለችልሽ የባለቤትሽን ልቦና ያራራልሽ የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የሱንም ልቦና ይክፈትለት

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ።
    አሰይ ደስ ይላል ክብር ለመድሀኒአለም እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🥀🥀🥀🥀🥀👏

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃላት አጠረኝ ብቻ ተመስገን የኔ እናት እምነቷ ልብን ይማረካል ባለቤትሽን በቸርነቱ ቀይሮ ከልጅሽ ጋር በሰላም ያኑርሽ እህታችን እማ ፍቅር ሁሉን ነገር ታስተካክልልሽ✝️

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መታደልሽ እድለኛነሽ እንኳን ፈወሰችሽ እናቴ አዛኝቷ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እህታችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ እምነት መጣሽ መመረጥ ነው እመቤቴ ሁሌም ካንቺ ጋር ትሁን በርቺ

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ወደ ትክክለኛ ሃይሞኖት በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ምን የሰናወለ ለአንቺ የደረሰች እመብርሃን ለሁላችንም ተደረሰልን ቃል ህወሃት ያሰማልን 🤲በርቺ እህታችን እግዚአብሔር የበረተሸ

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔእህት ፈጣሪ ወደፈቀደልሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ወይኔ እኔም በሰውሃገር ተሰቃየሁ የኔታሪክነውያለሽ እማ በፃለታቹህ አስቡኝ ወለተስላሴብላቹህ እህት ወንድሞቸ ለነብሳቹሁ ይሆናል

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 ปีที่แล้ว +11

    እህታችን ወደሸ ፈቅደሸ ወደ ክረሰትና እምነት ተከታይ ሰለመጣሸ ደሰሰሰሰሰ በሎኛል እንወድሻለን እንኳን ደና መጣሸ

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 ปีที่แล้ว +11

    ክብር ለ ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል እህታችን እንኩዋን በሰላም ወደ እዉነተኛዋ እምነት በሰላም መጣሽ በ ቤቱ ያፅናሽ

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ተዋህጆ መጣሽል እግዚአብሔር ይመስገን⛪🙏🙏

  • @እኔስዬማርያምነኝ
    @እኔስዬማርያምነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልል እኳን ወደቀጥታዋ መገድ በሰላም መጣሽ

  • @genetashebir6118
    @genetashebir6118 3 ปีที่แล้ว +28

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ በጣም ደስብሎኛል እህታችን በቤቱ ያፅናሽ።

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልልልልል በጣም ደሰ ይላል እህቴ ቤቱ የፀነሽ እመቤቴ ስራ ደንቅ ነዉ

    • @kdst_h6w
      @kdst_h6w 3 ปีที่แล้ว

      @@senaittesfaye2288 ይ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ወላደተ አምላክ ተነግሮ አያልቅም

  • @ወለተማርያምየክርስቶስባሪ
    @ወለተማርያምየክርስቶስባሪ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ እህታችን እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ሠላም መጣሽልን የምር መመረጥ እኮ ነዉ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +36

    እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል አደረሳቹ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰ውድ እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛ እምነት መጣሽ ፈጣሪ መጨረሸሽ ያሳምርልሽ በርችልኝ ፈጣሪ አለ ግን መጨረሸው ደስታነው

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 3 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ እግዚአብሔር ይወድሻል። በርቺ

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen elele lelel elelel ➕➕➕➕➕💯💯💯

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤️

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እጅግ በጣም ደስ ይላል ድንቅ ነው እመብርሃን የምትወደድ የምትፈቀር ናት የበላየሰብ እመቤት ከቤቷ አታውጣን ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን ወለተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ዑራኤል 👏እህታችን እንኳን ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣሽ ከሚፀኑት ያድርገን ሁላችንንም 🤲

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ተዋሕዶ እምነት መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @የቅዱስሚካኤልነኝ
    @የቅዱስሚካኤልነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ከባልሽ ሰላም አውርደሽ ከልጅሽ ከባልሽ አብረን ሆነናል እናቴም ኦርቶዶክስ ሆናለች ቆርባለች ብለሽ እንደምትመጪ በትልቁ ተስፋ እንጠብቅሻልን ውዳ እህታችን። ወንድማችን ውዱ መምህራችን ክበርልን እረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥልን ⛪️✝️

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው እህታችን እንኳን ደና መጣሽ አዎ እኔም እማምላክን ስለምናት ፈጥና ነው የሚደርስልኝ 😭😍

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 3 ปีที่แล้ว +3

    አፀደ ማርያም በፆለታቹክ አስቡኝ ዳቢሎስ ጠቀጠቀኝ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

    • @የማርያም.ልጅነኝ
      @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      አንቺም እየሰገድሽ እየፀለሽ እየፀምሽ ቀጥቅጭው

  • @ድንግልማሬያምእናቴ
    @ድንግልማሬያምእናቴ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰለሁሉም ነገር እግዜቤሔር ይመስገን እህት አቺን እኮን ወደ ትክክለኛዉ መንገድ መጣሺልን እመብርሀን ለዚህ ያበቃይሽ አሁንም በስለም ከልጂሺጋር ታገናኚሺ🙏🙏🌹🌹

  • @habtam3689
    @habtam3689 3 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ወደ እራሱ አመጣሽ እህቴ ይሄ ጨሌ ሌላውም እኔም በተወለድኩበት አካባቢ አለ የሚገርመው በዛ አካባቢ ሁሉም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነው ሁሉም አንድም ሙስሊም አንድም መናፍቃና የለም ግን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በባእድ አምልኮት ውስጥ ነው የሚኖሩት የምቅዱሳን የመላእክትን ጸበል ጻዲቅ/ ዝክር ይዘክራሉ ግን መልሰው ለሰይጣን ይገብራሉ የእኔ ቤተሰቦች የቅዱስ ሚካኤል ዝክር ከአመት እስከ አመት ይዘክራሉ ይቆርባሉ ግን ቆሌ እያሉ ጠባቂ ነው እያሉ የሚገብሩለት መንፈስ አለ በፊት ብዙ ነገር ያረጉ ነበር በአባቴ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤልን በጣም ነው የሚወደው ጽዋም የሚጠጣው የቅዱስ ሚካኤል ነው ቅዱስ ሚካኤል እረድቶት ያ ብዙ ነገር የሚመለከው ወደዛ በሉ ይሄንን ኮተት እያለ እናቴ እየጨቀጨቀ አስተዋት ግን የመስቀል ነጭ ዶሮ የሚያርዱትን ማስቆም አልቸለም እኔም አባቴ ይሄን ለሰይጣን የምትገብሩትን ተዉት ስለው እሱም ይሄማ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ጠባቂ ዉቃቢ ነው ይለኝ ጀመር እኔም በእራሴ ባስፈራራው በፍጡም ልሰሙኝ አልቻልኩም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ

  • @ብሔረአጋዚት
    @ብሔረአጋዚት 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የወደደውን ወደ ቤቱ ይመልሳል እድለኛ ነሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ለባለቤትሽም ልብ ይስጠዉ ልጅሽንም ላይነስጋ ያብቃሽ
    መምህር እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለናንተ ይሁን መምህራችን እድሁም እህታችን እንኳን በሰላም ወደ ተዋሂዶ ተቀላቀልሽ በጣም ደስ ብሎናል ስለመጣሽ እግዚአብሄር ያጠንክርሽ በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ተባረክልን

  • @destaashagrie2756
    @destaashagrie2756 3 ปีที่แล้ว +1

    ስርጉተ ስላሴ እንኳን ወደ ተዋህዶ እምነቴ በሰላም መጣሽ በእምነቱ ውስጥ እየኖርኩም በጣም ነው የምሳሳላት ለክርስትና እምነቴ እና አይዞሽ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከልልሽ ሙሉ እምነት አለኝ አንች ብቻ ፅኝ እመ አምላክ ወላዲት አምላክ ታሳካዋለች ሁሌም ንገሪያ መሰደድሽም ለበጎ ሁኖልሻል ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንወድሻለን እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ለመገናኘት ታብቃሽ ❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 ปีที่แล้ว +3

    እመቤርሃን እንኳን ወደ ረሶው መላስችሽ እህታችን በእውነት መተደል ነው ወድ ኦርቶዶክስ ህይመኖት መለስሽ

  • @mebratmebrat9715
    @mebratmebrat9715 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ፀበል ስጠመቅ እጄን ይወረኛል ሰላቢ ነው ነው ማለት ነው

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፀናሽ እህታችን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 ปีที่แล้ว +1

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣በቤቱያፀናሸ፣አባታችን፣ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
    @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እንኳን በሰላም መጣሽ ወደ ቀጥተኛ መንገድ በቤቱ ያፅናሽ በእውነት ለኛም ትልቅ ት/ቲ ነው

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዲምሺም ይዲናል በርች እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን ሁሉም ይዲናሉ ያች ብርታት ያስፈልጋል

  • @alemgebra6041
    @alemgebra6041 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ፀበል ስገባ ሽንቴ ይመጣል አሁን አሁን ግን ተጠምቄ እስከምወጣ በቅዱሳን ስም ገስሸ ነው ተጠምቄ የምወጠው

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 3 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ እመ አምላክ የእምነት ፅናትን ታድልሽ የልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። እኔም መሰደዴ ለመልካም ሆኖልኛል እውነት የተዋህዶ እምነቴን በደንብ እዳቅ የመናፍስትን ውጊያ እንድረዳ ሆኖልኛል ተመስገን መምህን የተዋህዶ ንጉስ መድሀኒ አለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እመ አምላክ ጥላ ከለላ ሞገስ አንደበት ትሁንህ ለይኩን ፫

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yemariam
    @yemariam 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ያበርታሽ መምህራችን የብዙሃን ህይወት እየቀየርክ ነው እናከብራሀለን 💚💛❤💐🙏

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +9

    ኤፍታህ ተከፈት ይበለን ሁላችንንም መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ እህታችን በጣም ደስ ይላል እመብርሀና በቤቱ ታፅናሽ

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንደምን አልህ እህታችን እንኳን ወደ ንፅህት ቅድስት ኦርደቶዶክስ ሀይማኖት መጣሽልን እህታችን እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ስለ ማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ቤተሰቦችሽም እንደምትመልሽ ተስፋ እንናደርጋልን በርቺ

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
    እህቴ እድለኛ መሆን ነው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ መሆን።
    እመ ብርሃን ትጠብቅሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ አይዞሽ በርች 😘🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻💐🌻💐

  • @etsubdinkdemelash1441
    @etsubdinkdemelash1441 3 ปีที่แล้ว +8

    እህቴ እንኳን ወደ ተዋህዶ መጣሽ። ድንግል ማርያም መልካሙን ሁሉ ታድርግልሽ።በፀሎት በስግደት በርቺ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትርዳሽ።🙏🙏🙏

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን በቤቱ ያጸናሽ እንከን በሰላም መጣሽ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ያሰታካክልልሽ 😘😘🙏🙏

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 3 ปีที่แล้ว +3

    Selam selam selam selam selam memhr Tesfaye

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ 3 ปีที่แล้ว +7

    ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ እህቴ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን እድለኛ ነሽ እህቴ ፈተና በወቅቱ ከባድ ቢሆንም ግን ያጠነክራል ያበረታል ያስደስታል🙏💒🙏 💚💛❤🕊

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርመስገን እህታችን እንኳን እመቤታችን ደርሰችልሽ በቤቱ ይያፆናሽ ጌታ ሆይ ከተመረጡት ደብልቀኝ አቤት መታደልሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ የጠፉትንም አምጣልን

  • @እራኬብየማርያምልጅ
    @እራኬብየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ቅዱስ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ

  • @h6ey335
    @h6ey335 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የምል ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
    እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛው ሀይማኖታችን ተቀላቀልሽን #እመቤቴ ትጠብቅሽ🙏አይዞሽ እመ አምላክ አምናለሁ ልጅሽጋም ታገናኝሻለች 🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +3

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh #ehitachen enkuan wodetekedeschw tewahedo hayemanet emenet metash melkam yagelegelot zemen yihunlesh💚💛❤

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋውን ይብዛላችሁ እህቴ እኔ መምህሬ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መዲህን ብላችሁ ተጨንቃለሁ

  • @ወለተፃድቅየተዋህዶልጅነኝ
    @ወለተፃድቅየተዋህዶልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    እሚገርም ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንካን ለዚህ አበቃሽ እህታችን የሀይማኖትሽ ፁናት ይገርማል ከዚህ በላይ ያበርታሽሽሽ

  • @tesfnesh3605
    @tesfnesh3605 3 ปีที่แล้ว +2

    _እህታችን እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣሽልን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ያንች አይነት ኑሮ እኔም ገጥሞኛል በትዳር ጓደኛዬ ጋር የኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ዛሬ ጓደኛ አገኘሁ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን በፅሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ገብረ ማርያም ብላችሁ መ/ር ተስዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን_

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 3 ปีที่แล้ว +1

    የነ ማረ ጎበዝዝዝ እንካን በሰላም መጣች እመ ፈቅረ ክብረ ይግባት👍👍👍👍👍💧👍

  • @ተስፈኛነኝናትግስቴንወደድ
    @ተስፈኛነኝናትግስቴንወደድ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀተቴ እኛ አካባቢ እደባህል ነው የሚያዩት ግን የሚደግሱት ታህሳስ ና ሀምሌ ወር ላይ ነው

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ባለቤትሽን ልቡን ይመልስልሽ ፀልይለት ወዶ አይደለም ቤተሰቦችሽንም እግዚያብሔር ይጎብኝልሽ በርቺ

  • @በለጡአብርሃ
    @በለጡአብርሃ 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁኑ አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን ውድ መምህራችን ሽህ አመት ያኑርልን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen
    Ehtachen kalayot yasamalen gobaza neshe emabet yeqarute hulu temulalesh amen amen amen barche

  • @tigistatadasa1354
    @tigistatadasa1354 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzebher yemasegen memirachin kale howit yasemalin selamik yibizalin memirachin

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ይግባው👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ 👏👏👏❤️❤️❤️መምህርየ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ 👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @merionbekele8751
    @merionbekele8751 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ መምር ፡ እኔ ፡ ስተመክ ፡ እኔእራሴ ፡ ሽቴይመጣል ፡ አዛዉሻዉርዉስጥ ፡ ነዉየምለከዉ ፡ መምር ፡ ?