62ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ለእህቱ ያሰበመስሎት በመተት ሲቆለፋት የትዳሯ ጣጣ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 421

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว +8

    የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ በሰው እድል ያስቀናኛል ምንቀኛ ያደርገኛል ለመተው ስሞክር አልቻልኩትም በእግዚአብሔር ስም ያልፈለኩት መንፈስ አድሮብኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮስ ብላችሁ መምህር ከወደቅኩት አንሱኝ አውሬ የሆነ መንፈስ አድሮብኛል ትግል ላይ ነኝ ለምስክርነት አብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀንህ ድረስልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @atsdelemaryam9815
      @atsdelemaryam9815 3 ปีที่แล้ว +2

      እመብርሃን በልጆአ መስቀል ትዳብስሺ

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว +67

    እግዚአብሔር ይመስገን #መምህራችን ሰምቼ እመለሳሁ የት ናችሁ #የመምህር #ፍሬዎቹ ወይ ጉድ ፍቅር በመተት አይ ጥበብ ሆዬ እዲህም ያለ ጥበብ #እግዚአብሔር ማስታወልን ያድለን ልጅቱዋን ተጫወቱባት #ምዕመናን #እንዴት እናሽንፍ እንዴት እናጋልጠው ሳይሆን እኛ እንዴት ነን ከምን እርቀናል እሰግዳለንዎይ እፀልያለን ዎይ ነው ጨዋታው ምዕመናን ከልባችሁ ከሰገዳችሁ ምንም አቅም የለውም ቅድሚያ ግን ከንስሃ ነው እሚጀምረው መምህርን ሁሉንም አስተምሮናል እኮ ስልክ አልሰራ አለን እያላችሁ ከምትቸገሩ ተፋለሙት የምር ውጤቱን ታይቱአላችሁ ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ወደ #ተቀደሰቺው እንቁዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት በቤቱ ያጽናክ #ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው #መጨርሻው ደስ ሲል ልጆቻቸውንም እግዚአብሔር ይመልስላቸው #መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ #እንወድሀለን #ሳውዲ ያሉ እስረኞች እየገቡ ነው በዚሁ ከቀጠለ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ወደ ሀገር መግባታቸው ነው ቀሪዎቻችንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም#እሺ መምህራችን እናግዛለን

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 3 ปีที่แล้ว +1

      አለ ሳሊዬ

    • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
      @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว

      @@getetachane2286 ኑሪልኝ

    • @makdsm8979
      @makdsm8979 3 ปีที่แล้ว

      አይ ሶልዬ እኔ ከጸሎት ማህበር ከወጣሁ ከ8 ቀን አለፈኝ ምክንያቱም አላስገባም አለኝ ከተቀየረ ወዲህ አላስገባ ብሎኝ ገብቼ አላውቅም

    • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
      @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว

      @@makdsm8979 ውይ እማ አለን እኮ 966554533521

    • @jerusalemgebremichael9862
      @jerusalemgebremichael9862 3 ปีที่แล้ว

      ሶሌና እንዴት ነሽ እባክሽን የኔ እህት የመምህር ን፡ ስልክ ዻፍልኝ ፡ወደ ካህንዋ ሚስት ገጠመኝ 60 ያለችው ገንዘብ ሊከላት መግባቱን አለመግባቱ ስላላወቅኩ ነው ፡የኔ እህት ተባረኪ።

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን 1ኝ ላይክ ሼር እያደርግን
    እንጀምር እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል
    ወራውይ መታሰቢያ አደርስችሁ አደርሰን
    ቃል ሕይውት ያስማልን መምህር
    ሰለሁለም ነገር እግዚእብሔር ይመሰግን

  • @kindshehguay5272
    @kindshehguay5272 3 ปีที่แล้ว +13

    ስላመ እግዛብሄር ከእናንተ ጋራ ይሁን የእግዛብሄር ቤተስቦች እንዴ ተአላቹ እኔ ውንድማቹ በአሁኑ ሰዓት ፆም እደሆነ ይታወል ነገር ግን ያጋጠመኝ ልንገራቹ አንድ የስራ ባልደረባየ እንቁልል ምግብ አዝዞ እየበላ ነበር ከዛ ብላ ብሎ ይጋብዘኛል አንድ ጉርሻ ጎርሼ ሁለተኛ ላይ ፆም እንደሆነ ማስተወስ ቻልኩኝ እሄ ማለተ ደግሞ የማን ስራ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚ ቤተስቦቼ በፆለት የበረታቹ አስብኝ

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞህ አምላክ አለ በመብላት ብቻ አይደለም በማሰብም በመናገርም አለ እና ንስሀ ግባ አይዞህ አምላክ ልባችንን ያቃል🙏

    • @kindshehguay5272
      @kindshehguay5272 3 ปีที่แล้ว

      @@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ አመግናለው

  • @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
    @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 3 ปีที่แล้ว +11

    መምህሬ የአልግሎት ዘመን #የድንግል_ማርያም_ልጅ_እግዚአብሔር ይባርክልህ እኔ እስከ መጨረሻው ነው የምከታተለው ቀጥልበት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የዘላለም ቤቴ👈

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቀኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 3 ปีที่แล้ว +49

    መምህር ሽ አመት ኑርልን አድስ የተወለድኩኝ ነው የሚመስለኝ ትምህርትህን ሳዳምጥ በጣም ነው የተለወጥኩት

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    በስመአብ አንዳንድ ጊዜ የእውነት ሁሉ አይመስልም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅህ አንተ ርኩስ መንፈስ ወይ ጉድ መጨረሻው ግን ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @asnakuzewde3772
    @asnakuzewde3772 3 ปีที่แล้ว +103

    ሠምቶ፣ለማፍሠስ ሣይሆን፣ሠምቶ፣ለመለወጥ ያብቃን ፣አሜን ፫

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ወንድሞ ናቹ በትምህቱ እየማርን ነዉ . ሀይለ ጊዬርጊስ
    አስካለ ስላሴ
    ሀይለ እየሱስን
    ወለተ ሀዋርያትን
    እህተ ማርያም
    በፀሎት አስብን

  • @HelenamanuAmanu
    @HelenamanuAmanu 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን የመሰለ ትምህርት እድሰመ ስለተፈቀደልኝ ተመስገን የሰማነውን ተግባራዊ እንድናደርግ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን መምህር የራማው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @tayetube862
    @tayetube862 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል አደረሰን

  • @asmaratpretty8978
    @asmaratpretty8978 3 ปีที่แล้ว +24

    እሽ መምራችን እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለገብሬል አደረሳችሁ እየገባችሁ ሼር ላይክ ኮመንት እያረጋችሁ

  • @ሰውሰው-ኀ1ኰ
    @ሰውሰው-ኀ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +6

    በርታ ወላዲተ አምላክ በቃልኪዳኗ በክብራ በዘርፋፋው ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ከልላ ከመላው ቤተሰብህ ጋ በበረከተ ስጋ በበረከተ ነፍስ ትጠብቅህ

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ትምህርቶችህን በተመስጦ ነዉ የማዳምጠዉ ኮመንት ላይ ኮመንት ብዙም አልሳተፍም ግን ትምህርቶችህ በፊልም ሁሌም ነዉ የማስበዉ።ቀደምት ቤተሰቦቻችን የተሸወዱት ይበቃ የእስካሁኑ ይብቃ እኛ ዕድለኞች ነን በተቻለን እና ባገኘነዉ አጋጣሚ ይህንን አስተምህሮ ለቀጣይ ማስተላለፍ አለብን። የዕማ ፍቅር ልጆች የተስፋሥላሴ
    ቤተሰቦች ስለፊልሙ ምን ትላላችሁ?
    ፍቃደኛ ከሆናችሁ ሀሳብ እንለዋወጥ!
    እኛም የብዙዎች መዳን ምክንያት እንድንሆን ና የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች ለመባል ያብቃንአሜን፫

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ውዶቼ ኑ የህይወት ምግብ ቀርቦልናል like እያደረግን እንመገብ አዳምጬ እመለሳለሁ

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንተ የመሰለ እግዚአብሔር ስለ ሰጠን እጆግ አርገን እናመሰግንዋለን ውድ እማ ፍቅር ከጎንህ ትሁን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretgaredew1359
    @meseretgaredew1359 3 ปีที่แล้ว +10

    ሠላም መምህር የድንግል ልጅ ከነቤተሰቡህ እደሜ ይሰጥህ

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 ปีที่แล้ว +11

    ተዛዝበናል በሎናል መምህረ ተው አትምረጦ ሁሉም አድምጦ ላይ ሼር ኮመንት እናድረግ # ሆ የዛሬውሰ የኔ ጉድም አለበት ( እንደ ውንድም አረጌ ውደጂው ለካሰ ፈቀር ይዞኝ ነበረ #

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ምንም ቢለቅ በደንብ ነው የማዳምጠው ግን መፈሱ ወዲያው ይወስድብኛል ይጥለኛል ሚካኤል ደግሞ ከጎኔ የሆነ ነገር ያነሳልኛል ቅልል አለኝ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ
    እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ መምህራችን የነብሳችን መጋቢ እንኳን ደህና መጣህልን ኑ እንዴኔ በጉጉት ስጠብቁ የቆያችሁ

    • @jerusalemgebremichael9862
      @jerusalemgebremichael9862 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ነሽ የኔ እህት እባክሽን የመምህር ትስፋየ ስልክ ዻፍልኝ ለካሕንዋ ሚስት ገንዘብ ለኬ መግባቱ ኣለመግባቱን ስላላወቅኩ ነው ፡የኔ እህት ተባረኪ።

    • @sara-nd8mw
      @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว

      @@jerusalemgebremichael9862 0913311451

    • @jerusalemgebremichael9862
      @jerusalemgebremichael9862 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔናት እመብርሃን ትጠብቅሽ።

  • @hebtshhebtsh818
    @hebtshhebtsh818 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዝአብሔር ይመሥገን ለቁርባን ያበቃቸው

  • @eyeruseyerus3837
    @eyeruseyerus3837 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memhrachin igziyabher idimena tena ystilin memhrachin beselit atrsan

  • @Lyu1219
    @Lyu1219 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራቺን ፈታሪ ይጠብቅህ

  • @era7420
    @era7420 3 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ አንድ ላይ ብትሆኑ aesop አለልኝ፣ደመውዝ ጎሽሜ፣መስከረም ለቺሳ ፣ፈንታሁን ዋቄ፣mr.camp፣መስፍን ሰለሞን ፣rafatoel initiative ፣ንድራ፣መምህር ሰለሞን፣ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ፣ዶ/ር ጌትነት ፈለቀ፣ዘረ ደሸቶች🇪🇹ከነሱ ጋር አንድ ላይ ሆናቹ መምህር ተስፋዬ ብትሰሩ ምናለ የኢትዮጵያ ትንሳኤን በቅርቡ እናይ ነበረ🇪🇹⛪🙏

  • @rasalrasal5113
    @rasalrasal5113 3 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ልብ የሚነካ ትምህረት ነው የእውነት አምላክ ይወጣልኝ 🙏በእውነት በጣም አዘኩኝ እውነተኛ ፍቅር መሰዋት ያስከፍላልኝ 😭😭

  • @jrjj2707
    @jrjj2707 3 ปีที่แล้ว +5

    አኽ አባቴ ይንን እድል ሳያገኝ በማለፉ በጣም ያሣዝነኛል ይቆጨኛል የገብረስላሴን ነፍስ ይማር እያላችሁ በጸሎት በቆማችሁ ሰአት አስቡልኝ እኔንም ኢሕተ የሱስ ን አስቡኝ የቀሪዉ ቤተሰብ የመዳም እክንያት እንዲያረገኝ አሰብኝ
    መመሕር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከነቤተሰብሕ🇨🇬አሜን3

  • @ባላገሯ-ዘ4አ
    @ባላገሯ-ዘ4አ 3 ปีที่แล้ว +3

    የክርስቶስ ን ቃል ለመፈጸም ያድለን

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ
    @እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሠቦች እንኩዋን ለመላኩ ለቅዱሥ ገብርኤል ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህራችን እንኩዋን አደረሰህ አዳምጬ እመለሣለሁ

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 ปีที่แล้ว +5

    በ ዕማ ፍቅር ስም እንዳጠፋ
    አሁን ላይ ከሚሰበኩ ስብከቶች ይልቅ
    ገጠመኞችን ደጋግሜ ማዳመጥ ነዉ የምመርጠዉ። መምህራችን መቼም ቢሆን ለማቋረጥ እንዳታስብ።አሁን ላይ ምዕመኑ እየገባዉ ነዉ። በርታልን።
    ዕማ ፍቅር የዐገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህአሜን፫

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +37

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    እንኳን ደና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅህ
    💕🙏
    #እመቤቴ ትጠብቅህ
    ከተኛውበት አነቃሀኝ

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የበረከቱ ተካፋይ ያርገን መምህር እንልካለን አዎ አይቻለው እግዛብሄር ይርዳን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ጣጣ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር። በጣም። ደሰ። የሚል። ታሪክ። ነው።

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ተስፋ ስላሴ ይጠብቀዉ . ለብዙዎ መዳን እና መንፈሳዊ ንቃት አስተዋፆ እያበረከተ ነዉ .

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው በጣም ነው ደስ የሚለው መጨረሻው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የክርስቶስ ስጋ. ና ደሙን መቀበላቾ በጣም ነው የሚአስደስተው

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว +11

    መምህረችን እንኳን ሰልም ምጠህ ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    ይህ ትምህረት የነፈሰ ትምህረት ነው በጠም ደሰ ይልላ

  • @እሙየነኝየተዋህዶልጅ
    @እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ዛሬ ደግሞ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በሳኡድ እስር ቤት ያሉት እህት ወንድሞቸ ኢትዮ እየገብ ነዉ

  • @ggffyff4753
    @ggffyff4753 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረችን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እያዳመጥኩኝ ነው ሀሳብ ምን እንደሆነ አላውቅም ግን ትምህርትህን ሁሌ እከታተላለሁ እውነት የብዙ ሰወችን ህይወት ይዳስሳል ሁሌም ላይክ።

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ መምህራችን በእዉነት በጣም ምገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን የእግዚአብሔር ሥራ ሁለየ ድንቅ ነው የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሰያምር ነዉና ደሰ ይላል ልጆቹ እግዚአብሔር አምላክ ይመልሳቸዉ መዳኃኔአለም ልቦናቸዉ ይክፈትላቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰን 🤲🌹

  • @amenelisar5101
    @amenelisar5101 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ
    በፀሎት አስበኝ መምህር ወለተ ጊሆርጊስ

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
    @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 3 ปีที่แล้ว +13

    መምህር እዳልካቸዉ ቤቃ ምንላይ ደረስ በቃ ወደአለም ተመለሰ በፀሎት እናስበዉ እባካችሁ እንዴትያለ ልጅ

    • @tsigereda-rose5534
      @tsigereda-rose5534 3 ปีที่แล้ว

      Enem betam asebewalehu. Egziabher kesu gar yehun.

    • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
      @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 3 ปีที่แล้ว

      ውይ እንደዛ ሆነ ሲያሳዝን

    • @bekihawi6030
      @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว

      እንደ ወደ አለም ተመለሴ እያላችሁ ነው?

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኈ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለሁላችን ይሁን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራ..ቃለህይወትያስማልን ።እሜን.እሜን.እሜን።

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የሚገርም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው እያዳመጥኩት ብዙ ነገር እየፈተሽኩ ነበር እራሴን አሳኝ ቢሆንም ነገሩ ለክብር ቁርባን ስለበቁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ለልጆቻቸው ማስተዋልን ይስጥልን የእመቤታችን በረከት ለመሳተፍ እግዚአብሔር ያነሳሳን ሁላችንንም የራሳችንን ማረፊያ ነው ና የምንሰራው

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣህልን መመህር የኛ እንቁ ሰምቼ ኮመንት ልፃፍ

  • @zahratsfai1203
    @zahratsfai1203 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @ናትናኤልተረፈገብረመድን
    @ናትናኤልተረፈገብረመድን 3 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ይምስግን አሜን ለቅዱስግብርአል ዋርሂዊ በአል አድርስት 🙏🙏

  • @saraalrifaee4133
    @saraalrifaee4133 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    yeizaberii simen yetamagahun
    yetimituu qaliyootii asamalee
    abatachini nuriiliiyi izaberii hixabaqachu
    Amen ❤❤🤚🤚
    Sime zigee maramii tigigsti hunde
    abachii bazalootii astawasinyii

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 3 ปีที่แล้ว +13

    ሰምቼ እመለሳለው መቼስ በየጊዜው አዲስ ትምህርትና አዲስ መንገድእየመራህን እነደሆነ እምነቴነው

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +7

    መጀመሪያላይ ያለው ታሪክ የኔ ታሪክ ይመስላል 😭

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 3 ปีที่แล้ว +2

    መምር አስተማሪ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 3 ปีที่แล้ว +22

    እንካን ሰላም መጣክልን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብረኤል የተዋህዶ ልጆች

    • @user-zegabriel
      @user-zegabriel 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
      ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ

    • @etopiafamily707
      @etopiafamily707 3 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

    • @shuae4505
      @shuae4505 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @jimalove8093
      @jimalove8093 3 ปีที่แล้ว

      Mimir selikiki Aysarami bTali gerami

    • @jimalove8093
      @jimalove8093 3 ปีที่แล้ว

      Wow batam des ymili timirt new mimir

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ዝብል እዩ
    ስሉ ኩል ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
    ንኣዴናን ንኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም🙏
    ንደቆም እውን ናብ ልቦኖኡም ይምለሶም🙏
    መምህር ድንግል ማርያም ትሓሉኩም🙏

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
    ስለ ፊልምማ ተወው ለተተኪ ትውልድ ምን እደማስተላልፉ ሲስሩት ስትናደድ ሲጋራን መጠጥን ጭፈራን ነው የማሳዩት እና ያሳስባል

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከ 10 አመት በላይ ጠፍቶ የቀራ ወንድም አለኝ ገብረ ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡት ወገኖቼ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 ปีที่แล้ว +2

    በስምአብ በጣም ከባድነው መጨረሻው ደስሲል ልጆቹን እግዚአብሄር በቸርነቱ ይመልሳቸው

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom4788 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድመና ጤና ይስጥልኝ ፈጣር🙏🙏🙏

  • @hiwotcute3685
    @hiwotcute3685 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሴትልጅ እቃቃ ማረግ ወቸጉድ መስተፋቅር 😭ካልባነንበት ልጆቻችንን ሁሉ የሚያበላሽ መንፈስ ግማሻቸውን ዝምተኛ ግማሻቸውን ለፍላፊ ያደርጋል ወንዶች በተለይ ባሎች ወደድኩ በማለት ጥበብ በማለት ሴትን በዚህ መንፈስ ሆኖል መቆለፍ ስራቹ ብር ካላት እድል ካላት እያላቹ እየጠየቃቹ ሴትን ልጅ መርዝ እያበላቹ የሰው ህይወት የምታበላሹ እባካቹ ፈጣሪን ፍሩ የምድሩን ደስታ አስባቹ የልጆች ህይወት አታበላሹ እራሳችሁን አትውደዱ በዙሪያዬ እራሱ ብዙ ጎደኞች አሉኝ አረ ተው ጥሩ ነን እያላቹ አታስመስሉ ችግሩ እናንተ ጋር ይበዛል ፈጣሪ ይፈርዳል በሰማይ ቤት ከባድ ነው😭😭😭💚💛❤

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የማሳዝን ታርክ ነው እግዝአብሔር በመጨረሻ አድ አደረጋቸው አቤት ስራ ደቅ የወክ አምላክ ተመስገን እነሱን አድ እደአረከው ልጁቻቸውም ሰብስብላቸው ወደቤት ጥራቸው ለአተ የምሳን የለም አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምርችን ፀጋው በረከቱ ያድልልን አሜን ገጠመኙ ጨርሼ አለው እሺ በርታልን

  • @lamlamdainku951
    @lamlamdainku951 3 ปีที่แล้ว

    ወገኖቸ በጣም ክፉ መንፈሰ ያሰጨንቀኛል በፆሎታችሁ አሰቡን
    ወለት ማርያም
    ገብረ ኢየሱሰ

  • @Ephrata730
    @Ephrata730 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    የእድሜ ዘመን የእርኩስ መንፈስ ሴራ በልዑል እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሲከሽፍ እንዴት ደስ ይላል።
    አሁንም መላኩን የላከ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @hiymedemssie7529
    @hiymedemssie7529 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እረዥም እድሜ ይስጥልን መምህራችን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ በጣም ደሰ ይላል አቤት ደንቅ ትምህርት እልልልልልል እግዚአብሔር የመሰገን የተማርኩት መታገሰ ነዉ ከአፈ ሚወጠዉን መጠበቅ ያሰፌልገል መማህርዬ ምትለዉ ይገበናል በደንበ አሰረደተህና ከልነገርክን እንደት ጥሩ እንሰራልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ሰላምዬ ዘቢቢዬ ኤልደናዬ ያሰከገችሁ ተባርከችሁ

  • @yemariam
    @yemariam 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እመብርሀን እድሜ ይስጥህ የቀሲስ ሄኖክን መጥቀስህ ትክክል ነህ እንተባበራለህ በጣም የተቀደሰ ቦተነው 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 ปีที่แล้ว +3

    የሚገር ገጠመኝ ነው በእውነት አንዳንዴ ቤተሳቦቻችን የማይሆን ቦታ እየሄዱ የራሳቸውን የልጆቻቸውን ህይወት ከመንፈስ ጋር አሳስረው ያመሰቃቅሉታል

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጸሎትህ ኣስበኝ ወለተ ጻድቃን ብለህ

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 ปีที่แล้ว +3

    እኳንደናመጣህ መምር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏 በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መጨርሻ ላይ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @mimilema5725
    @mimilema5725 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለመምሕራችን በህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @jadabam214
    @jadabam214 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ሰላምህ ይብዛ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ ፍቅር በፈጣሪ ሀያል ነው መምህር ተባረክ ዘመንክ ይባረክ መታደል ነው ያንተ ልጆችም እድለኛ ናቸው

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላም ዋልክልን መምህር አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህቻ ቀን ያደረሰን አሜን

  • @saraka5019
    @saraka5019 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በስላም እንኳ መጣህልን

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ድንቅ ገጠመኝ ነዉ የዛሬ ደሞ ከዛሬ ገጠመኝ የተማሪኩት ብኖር ፍቅር እሰከ መቃብር ይባለዉም እዉነት ምሆኑ አወቅሁ በጣም ይገርማል መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +13

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽እነኚህን እናትና አባት በምህረትህ እንደጎበኘሃቸው እኛንም ጎብኘን አምላኬ ! ለልጆቹም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው አሜን 🙏🏽

  • @genetchevalier9953
    @genetchevalier9953 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤Amène Amène Amène

  • @eyerusalembogale605
    @eyerusalembogale605 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣክልን ገብርኤል ከጎን ይቁምልህ መምህር ወንድሜ ሁሉንም ትምርቱንም ገጠመኙንም በቅደም ተከተል በደንብ አየተከታተልን ነው በድጋሚ ወደ ኃላም ደግመን ነው አምናዳምጠው እና ሺ አመት ኑርልን ለሰወም እያስተማርን ሼር እያረግን ነው እየመረቅን ነው

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወስብስብ ያለ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ጌታ እንደስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ጠብቁን ለዚህ አበቃን ወስብስብ ያልኩበት ምክንያት መናፍስን ሲራ ህይወት አጥፍቱ ግን እግዚአብሔር ጠብቁ ለዚህ ላበቃቸው ተመስገን መጨረሻው ሳምር እንድት ደስ ይላል
    መምህር ስለ ድሬደዋ ሁላችንም ተቁልፈኛል ስጋ ብቻ ነው የሚንቀሳቀሰው ድሬደዋ እውነት ብትመጣ በጣም ደስ ይለኛል የኔ ምኛት ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ መምህራችን ሽ እመት ያኑርልን ፈጣሪ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ይገርማልን እደዚህ በመንፈስ ምስቅልቅሉ መውጣታ እግዚአብሔር ብቻ ስለጠበቀን አለን አልጠፋንም መጨረሻው በጣም ያምራል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 3 ปีที่แล้ว

    መምህርሬ ልክ ነው አርጋኖን ስጸልይ የሚያስለቅሰኝ ለዛ ነው ተመስገን በጸሎት አስቡኝ ፍቅርተማርያም

  • @እማፍቅር-ጘ3ቘ
    @እማፍቅር-ጘ3ቘ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ሰላም ላተይሁን የስደት አባታችን እማ ፍቅር ከነልጇ ትጠብቅህ 👏👏👏✝️💚💛❤️

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እጅግ በጣም የሚደነቅ የሂኸት ታሪክ ነው አስተምሮኛል አናመሰግናለን

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 3 ปีที่แล้ว

    ማምህር ቃላ ህዮትን ያሳማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚሳዝን ህይወት ነው አየ የሰው ህይወት እንኳን በመጨረሻ እግዚአብሔር እረዳቹህ በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @alxapp5237
    @alxapp5237 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ትምህረት ነው ሁሌም ስላንተ ሳስብ ይጨንቀኛል አምላክ ይጠብቅህ እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን መምህራችንን ተባረክ እወድሃለሁ ወንድሜ፤፥

  • @abebat2017
    @abebat2017 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 ปีที่แล้ว +1

    አየ የስው ልጅ መከራው ግን እድሜ ላተና ላአባ ግርማ ሁሉንም አወቅን

  • @በፈተናየሚፀናየተባረከነው
    @በፈተናየሚፀናየተባረከነው 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር በዉስጥ ማግኘት ፈልጌ አይሰራም 👏👏👏👏

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይድልህ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yarzemlen

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን አሜን

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉንም ጨርሼ ነዉ የምሰማዉ መምህር አታቋርጥብን

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር