ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አደራ ጆስ ልብክን ልብ በለው ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልብክ ታፍስስ ኦርቶዶክስ መሆን ምርጫ አደለም መመረጥ ውድ ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ በርቱ ብዙ ነብስ ትመልሳላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ ጆሲዮ እኛ ኦርቶዶክሶች ሠው እንወዳለን
እውነት ነው ዘፈን በኦርቶዶክስ አይፈቀድም ሀጢያትም ነው።
ጆሲ እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ከአንተ ጋር ይይሁን ይርዳህ።።
ቤተክርስትያናችን ዘፈን አትደግፍም ሌላው ቀርቶ መዝሙርን እንኳን በአግባቡ በስርአት ነው የሚዘመረው እንጂ በመዝሙር ሰበብ አይደነስም። በግለሰብ ነፃ ፈቃድ ቤተክትስትያን አትለካም
ታድያ ልጁ ኦርቶዶክስ ዘፈን ትፈቅዳለች አለ🤔 ወሬ ወደቤተክርስቲያን ሰው እነዳይቀርቦ ለመፍረድ ትሯሯጣላቹ።
@be-liever አላለም ለመናፍቃን ኦርቶዶክስ ዘፈን እንደማትፈቅድ ንገሯቸው ስላለን ለሌሎቹ ነው ይፃፍነው የተናገረውን በደንብ ስሙት
ሰው ወደ ቤተክርክትያን ሲቀርብ አታርቂ ስስ ሸምበቆ አይቀጠቀጥም ኦርቶዶክስ ይሁን መጀመሪያ 😊
እመብርሀን ትጠብቅክ ወደ ብርሀኑ ያምጣልን አይዞክ እውነቱ በደንምብ ፈልግ❤
እነሱንም ይግለጥላቸውና ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ተመላለሱ!!
ዘፈን ስሙ ተቀይሮ ፕሮ...ቤት መዝሙር ይሉታል ግን እኮ ዘፈን እና እስክስታ በስታይል ይጫወቱታል 😂😂😂😂😂 ጆ እግዚአብሔር አምላክ ቀተኛውን መንገድ ይምራህ እንፀልያለን 🙏 ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ዘፈንን ስካርን... ትነቅፋለች እንጂ አትደግፍም
የነሱ እኮ ኮንሰርት ነው መጠጥ ብቻ ነው የቀረው መዚቃው ዘፋኙም ሁሉም አለ ።
They doing rap in church, what was wrong some body singing anything else?
ፍርድ የእግዚብሔር ነው ትክክለኛዋን እና ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክስ እወቅ ከሊቃውንት ተማር ቃለ ህይወት ያሰማክ ወንድማችን 🙏🥰
ጆሲ እግዛብሬር አምላክ ካንተጋ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏
ጆሲ ተባረክ ትክክል ነህ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ።
ጎበዝ አንተ በጊዜ ነቅተካል ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ እነ ጊልዶን እንዴት ይበሉአቸው ለሚያዘፍኑት ልብ ካላቸው
ጆሲ የሚተቹህ ሰዎች የሚያስጨንቃቸው የአንተ መዳን ሳይሆን የቲፎዟቸው መቀነስ ነው ስለዚህ ስለሰዎች አትጨነቅ በርታ
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርትተህ እውነትን ፈልግ እንጂ ሰዎች በሚሉህ ነገር እልህ እንዳትጋባ እግዚአብሔር የሚፈልገው ንፁህ ልብ ነው በንፁህ ልብ ፀልይ
ስታምር ደግሞ ክርስቶስ ይመስገን ❤ የኔ ወንድም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን መጨረሻህን ያሳምርልእምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታትኑርለን❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም እማምላክ ፍቅሯን ታቅምስህ እና ወደልጂ በምልጃዋ ታስገባህ እሽ ዝም ብለህ ተማር ሰውን አትስማ የራሱንፍልስፍና ነው እሚጨምረው የምር ተማር እሽ ትንሹ❤
ፈጣሪ ይርዳህ ጆሲዬ
ተባረክ ጆሲ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤
ጆስ ተባረክ ወድሜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጆሲ ወደ ኃላ እንዳትመለስ ልብህን ለፈጣሪ ከፍተህ ወደ ፊት ኦርቶዶክስ ለጥያቄዎችህ ሁሉ መልስ አላት ስለዚ ህይወትህን አስመልጣት ለሚሰድቡህም ልብ ይስጣቸው
ስርሃትህ እርጋታክ ደስ ሲል
ጆሲዬ ጀግና በርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን አይዛህ እውነትን መፈለግን ቀጥል !!! አይዛህ !
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ጌታ ኮነው ይህን ያደረገዉ እልልልልል👏👏👏👏👏💟💟⛪️💟💟💟
እውነት ነው ጌታ ኮነው ይህን ያደረገው።ወንድሜ በርታ እውነትን ከምንጯ ፈልጋት።
ይገርማል ❤❤❤
እውነት የሚናገር ሰው ሁሌም ተወቃሽ ነው አትዘን
ሀጥያት ብቻ ነው እግዚአብሔር የሚፀየፈ እግዚአብሔር ያምጣህ ወንድሜ
ጅግና ነህ
ወድሜእግዚአብሄመንገዱን አሳይቶሀልበደብተማርናሳይመሽወስንእነሱየግዚአብሄርንቃልከሚያስተምሩኦርቶዶክስንበመስደብግዜያቸውንይጨርሳሉምክንያቱምእውነተኛአምላካችንጌታችንእየሱስክርስቶስበደሙየመሰረታትሀይማኖትስለሆነችሰውንማደናቀፍነውሚፈልጉትኦርቶዶክስስካርንምዘፈንንምዝሙትንምጫትንምአትፈቅድምሀጥያትነውበሰውጥፋትኦርቶዶክስሀይማኖትአትወቀስምግንሰውበደሉንአውቆወደንስሀከተመለሰአምላካችንይቅርባይነውይቅርይላልእናወድሜከነዛሳጥናኤሎችአምልጥእግዚአብሄርይርዳህ
ውዴ ፁፍ አራርቀሽ ለመፃፍ ሞክሬ ከይቅርታ ጋር
God show u right path keep it up broo Orthodox tewahdo right religion N path+++
ጆሲ ወደሚያስደንቅ ብርሐን እየተሻገርክ ነዉ አሁን በመጠመቅ ከእዉነተኛዉ እረኛ ጋር ተጣበቅ ሙሽራዉ በርህ ላይ ቆሞ እየጠበቀህ ነዉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤
ጆሲዩ የጸንጤ መመሪያ አኬ ልክ ቢሆንም ተሳስታል ማለት አለብህ ድርቅ ብለህ That’s their principle
ጌታ ይርዳህ የኔ ወንድም ❤❤❤❤
እግዝያብሔር ይመልስክ ወኝጅንድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
አንተ ዝም ብለህ ጠይቅ!! ትክክለኛዉን መንገድ ነው የያዝከው ወንድሜ በርታ 🥰🥰🥰🥰
ኦርቶዶክስ ዘፈን አትፈቅድም። መዝሙር እራሱ በጥንቃቄ ነው የሚሰራው። ጆሲ አንተ አስተዋይ እና የተረጋጋህ ነህ ወደእውነተኛዋ መንገድ ይምራህ❤
ጆሲ እግዚአብሔር ይዎድሀል ኦርቶዶክስ ዎች አንወድከ አለን አይዞክ ወንድም አለም እዛ በጥፋት ያሉ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ብቻ ነው የሚላቸው 🙏🙏🙏 ህይወት አጭር ናት መንፈስ ቅዱስ ማወቅ ትአድልት ነው ለሁላችን ይርዳን 🙏🙏❤❤❤
ገና ብዙ ያወራሉ ለነሱ ከመለሰክ ከባድ ነው ተዋቸው የራሰህን መንገድ ተከተል አመብርሀን ትርዳህ አይዞህ በርታ ብዙ ይጠበቅብሀል ገና ወጣት ነህ ጠንካራሁን በርታ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ💞💞💞💞💞💞💞
Josiye bertaln egziabjer yrdah mannm atsma egziabhern bcha admtew sew bzu ylal ante gn alamah egziabher yhun bertaln....
ፍቅር ነህ አንተ እራሱ ስርአትህ እራሱ ጥሩ አስተዳደግ ነዉ ያደከዉ።
ወንድሜ የሰውን ነገር አትስማ አትይ እግዚአብሔር አምላክህን ብቻ ተመልከት እርሱን ብቻ ተከተል በርታ ፅና ፀልይ በተረፈ በፀሎት ከአንተ ጋር ነን ሰውን አትስማ ከወንድሞችህ ጋር በመማማር ወደፊት እግዚአብሔርም ይረዳሃል ❤❤❤❤❤❤❤
Fetari yrdah ayzoh wendime
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
እግዚአብሔር እውነተኛውን ምንገድ ይምራህ ኦርቶዶክስ ስንዱ እመቤት ነች ለሁሉም መልስ የተሟላላት እውነተኛ መዳኛ ምንገድ🙏🙏🙏🙏🙏
Don't listen others temptetion u good enough to know everything
በርታልን ወንድሜ እግዚአብሔር ያግዝክ ለሰው ግዜ አትስጥ ትምትክ ቀጥ ብለክ ተማር ወንድሜ በቀጥተኛው መንገዱ ይምራክ 🥰
ኦርቶዶክስ ዘፈን የላትም የሚገርመው ለዘፈን የቀረበው በዘፈን መሣሪያ የሚጠቀመው ማን ነውና
ጆሲ እግዚአብር ያግዝህ እግዚአብር ይርዳህ በርታ አመብርሀን አትለየህ ወደትክክለኛው መንገድ ትምራህ
እነሱ እዲህ ናአቸዋአ እግዚአብሔር ይግለጽልህ ወድሜየ❤❤
ጴጤ ምቀኛ ነው ተዋቸው
ዘፈን እግዚአብሔር የሚጠላው ሀጥያት ነው ነገር ግን ከፕሮቴስታንት መዝሙር ተብዬ ዘፈን ይሻላል እጅግ አለማዊ ነውና በተረፈ በ17ኛው ክፍለ ዘመን በሉተር የተቋቋመው ፕሮቴስታንቲዝም የሞት መንገድ ነው በተረፈ ክርስቶስ የመሰረታት ለሀዋርያቱም የሰጣት አንዲት ሀይማኖት እንድንጋደል ሀዋርያው ቅዱስ ይሁዳ እንዳስተማረን ይሁ1÷3
ኦርቶዶክስ ዘፈን አትደግፍም ።
ፈጣሪ.በትክክለኛው.መንገድ.ይምራክ
ቆይ የዘፈን ግጥም የሚሰጡ ሙዚቃ የሚያቀናብሩ እነ ካሙዙ ኤልያስ መልካ ነፍሱን ይማርና መናፍቅ አይደሉ ዘፈኑን የሚዘፍነው ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ሆኖ የሚቀርፀው ፕሮዲውስ የሚያደርገው ሁሉ ዘፋኝ ነው ከተወቀሰ ሁሉም ነው መወቀስ ያለበት መናፍቅ ሲበዛ ግብስ የዘመኑ ፈሪሳዊ ናቸው
Amilaki ftsamewun yasmiriliki
ትክክል ብለሀል ገልፀህውማል ዘፈን ሀጥያት ነው ብላ ነው የምታምነው
❤❤❤
መናፍቃን በጠባያቸው ራሳቸውን አጽድቀው ሌላውን የሚኮንኑ የእግዚአብሔር የዳኝነቱን የፍርድ ዙፋኑ ላይ ራሳቸውን የሚያስቀምጡ ነውረኞች ናቸው።ጆሲ ❤❤❤ጭስ የከተማ ልጅ ነው❤❤❤እንደሰበሰቧቸው ዝም ብሎ አዕምሮ የጎደላቸው ሰዎች መስለሃቸው'ኮ ነው😂
ወንደሚ ዘም በልክ እውነትን ፈለግ።
ጥሩ ልብ አለህ!!!
ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ወስድሃል በርታ ብቻ አንተ ኦርቶዶክስ ዘፈን አትድግፈም እኮ ጆሲ እንወድሃለን እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
geta hoy erdaw
Josee igzaber yirdaak 😢
ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔርን መፈለግህን እንዳታቆም ጌታ ለሚፈልጉት ቅርብ ነው እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ፡፡ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን፡፡
Awo orthodox zafen Atedagefem baseu batakerstyane Atewkasem ❤❤
So, brilliant 👏
ወንድሜ ጆሲ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይም ብትሆንም እውነቱን እወቅ ተዋህዶ ማናት? የሚለውን እወቅ መማር አይከፍም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Egzihabher yerdah wendeme
ጌታ ካንተ ጋር ይሁን 🥰🥰
wendmacn tebarek
ጆሲ ፈጣሪ ያበርታህ ❤❤❤
በኦርቶዶክስ ዘፈን አይፈቀድም !!!!!!
ከንፈሩ ሊፒስቲክ ነዉ ምንድነዉ
FEXAREE yirdan yibarikih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሞቼ እንኳን በኦርቶዶክስ አስተምህሮ ዘፈን ሊፈቀድ ቀርቶ ወረብ እንኳን በጣም ሲደምቅ አቁሙ ተብሎ በጽናጽል ድምጽ ያስቆሙታል በወላይታ በጉራጌ ቢት በእየሱስ ስም ላይ አይጨፈርም በእርጋታ በያሬዳዊዜማ እንዘምርለታለን እንጂ::
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tebarek tkkl new
Wendemachen josiy egeziyabehare tenatune bertatu yesethe ayezone wendemam beberhan temelalsu bezu fetena yagatemhale wedefetariy Seton betelote berta sewochun atemelkete
አይዞን
Tebarek fexary yrdah❤❤❤❤❤
Wendme fetari yewust ayinhn yabralh yitebkhm
ዘፈን በተመለከተ .. አብዛኞቹ የአሜሪካ ራፐሮች የፕሮቴስታንት አማኞች ናቸው። በአለማችን ላይ በጣም ጠጪ የሚባል ህዝብ ያለባት ሃገር ጀርመን ናት። በዚህም ምክንያት በጀርመን አልኮል የሚጠጡት የፕሮቴስታንት ተከታዮች ናቸው።
እኛም ሀገር ወደ ደቡቡ ስትመጣ ዘራፊው፤ጠጪው እነርሱ ናቸው የምታውቁ ከሆነ ብዙ የ Protestant ተከታይ ያለውም እዛው ነው በትምህርት ምክንያት እዛ ነበርኩ ደግሞም እራሴም Protestant ነበርኩ Hotel እና ጭፈራ ቤቱ ሙሉ የሚሆነው ከሌላ ዓለም እየመጡ ነው እንዴ?! እራሳቸው ናቸው እንጂ🙏
ለምን የሀገራችን ዘፍኞችን አትነግሩንም 100% ኣርቶዳክስ ናቸዉ አትዎሽ
ምድራችንን የሞላት ዘፍኞ ሰከራም አመንዝራ ሰካራም ዘራፊ ሴሰኞ የኣርቶዳክስ እምነት ተከታዮች ናቸዉ እንተዎወቃለን
@@ዘፍጥረት 100% ኦርቶዶክሱ ከሆነ ሀገሪቱ ውስጥ ሌላ አማኝ የለም ማለት ነው?! ደግሞስ የመናፍቃን ዘፍሙር ከዘፈን የሚለየው ሀሳዊ የሆነው የኢየሱስ ስም ስላበት ብቻ ነው።ለዚያም እኮ ነው እነ ኤፍሬም ከዘፈን ድምጽ ቀድተው መዝሙር ነው ካልሆነም ለኢየሱስ ከሆነ ከዓለም ብንወስድስ የሚል አማኝ የፈጠሩት😥 ከዓለም የተለየ ምን አለ እናንተ ጋር ?!
Ye Dingl Maryam Lij Getachn Medhanitachn EyesuKirstos Tkklegna Menged Ymrah Wendmachn ❤❤❤😇💕😍🙏🏾🥹🥰✝️✝️✝️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🥰
❤👏
አትዝረክረክ ኣርትዳክስ ለመሆን ከፈለክ ጣኣታትን በራስህ ላይ ለመጨመር ስትፈልግ ብቻ ናት
😂😂😂 የራስህን ጉድ ለሰው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤😊😊😊😊❤❤
ኦርቶዶክስ የምትፈቅደው ብሔራዊ መዝሙር ብቻ ነው::
Serahen keserahe enje kesew attebik. Yenesumezmure zefen besemu selaregut zefen belew orthodox feker nat
Yezihin lij libona yisitegn ye dingle lij
አደራ ጆስ ልብክን ልብ በለው ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልብክ ታፍስስ ኦርቶዶክስ መሆን ምርጫ አደለም መመረጥ ውድ ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ በርቱ ብዙ ነብስ ትመልሳላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
ጆሲዮ እኛ ኦርቶዶክሶች ሠው እንወዳለን

Awo orthodox zafen Atedagefem
baseu batakerstyane Atewkasem ❤❤
So, brilliant 👏
ወንድሜ ጆሲ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይም ብትሆንም እውነቱን እወቅ ተዋህዶ ማናት? የሚለውን እወቅ መማር አይከፍም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Egzihabher yerdah wendeme
ጌታ ካንተ ጋር ይሁን 🥰🥰
wendmacn tebarek
ጆሲ ፈጣሪ ያበርታህ ❤❤❤
በኦርቶዶክስ ዘፈን አይፈቀድም !!!!!!
ከንፈሩ ሊፒስቲክ ነዉ ምንድነዉ
FEXAREE yirdan yibarikih
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤