ውዝግብ ያስነሳው የዲያስፖራው አሟሟት | በመተት የታማዉ ቆራቢዉ ቤተሰብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 241

  • @tersite858
    @tersite858 43 นาทีที่ผ่านมา +5

    አንቱ ደግ ሰው እኛ ውጪ ያለነው ተረድተንሐል! ሰው ሲሞት ያለውን መከራ እኛ እናውቀዋለን
    እናውቃለን እኔ ምልህ ተባረክ ዘርህ ይብዛ !

  • @selamhaile4267
    @selamhaile4267 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    በውጪ ያለ ሰው የኑሮ ህይወት የሚያውቅ ያውቀዋል ሬሳው ሳይቃጠል በክብር ስላስቀበራችሁ ክብር ይገባችኋል 🙏

    • @liyaabebe53
      @liyaabebe53 15 นาทีที่ผ่านมา

      ጥሩ ነው ያደረጉት ግን ከመቀበሩ በፊት ለምን ለቤተሰቦቹ መርዶ አልተነገረም ሳምንት ሙሉ ቆየ እኮ እስኪቀበር ?

  • @frehiwotzegeye4130
    @frehiwotzegeye4130 36 นาทีที่ผ่านมา +2

    አቶ እዳሙ ወንድሜ እናንተ እንደ አገር ልጅ እንደስፈር ልጅ እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር አድርጋችሆል እግዚአብሔር ይበርካችሁ የስውማነት ሳታውቅ ልጅቱ የስውን ስም ለማጥፋ ነው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 17 นาทีที่ผ่านมา +4

    አቶ አዳሙና ጓደኞችቹ እግዚአብሔር ይባረረካችሁ 🙏

  • @WubetYimer
    @WubetYimer 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አቶ አዳሙ አግዚአብሔር ይባርክህ መልካምነት ለራስ ነዉ
    አንተ መልካም ሰዉ ነህ አገሬ ልጂ ብለህ ስራህን ትተህ ይህን ሁሉ ስላደረክ በ ጎንደርነቴ ኮራሁ

  • @ter2065
    @ter2065 40 นาทีที่ผ่านมา +2

    እዮሀ ሚድያ ምንም ጥፋት የለበትም የሚቀርብትን አቅርቦ ለህዝብ ማድረስ ነዉ

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +64

    እዮሀ ምርጥ ሚዲያ ነው አለምዬን መንካት አይቻልም

    • @NoahBiruk
      @NoahBiruk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Malet 😮

    • @Aberit
      @Aberit 59 นาทีที่ผ่านมา

      ሰዉ ሊተች ይችላል ኮ አትንኩብኝ አይባልም

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 50 นาทีที่ผ่านมา

      ቲጂዬ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ነገር ግን ማስተካከል ያለበትን ማስተካከል ግድ ነው #2 ስንጠብቅ ነበር በደንብ አልሰራም ማለት የሚጠየቁ ጥያቄዎች አልጠየቀም ነው ደክሞታል ሰው ነው

    • @mikeselkakaw4033
      @mikeselkakaw4033 28 นาทีที่ผ่านมา

      I think your Alemye just release raw information without follow-ups. So far, we witnessed one sided controversy from his show. example in case Abikelesh. He should have reached out other sides and present both sides together. Again, he or his team refused to present these facts. Just talking point for social controversy. Why your Alemye refused to present these facts. Mr. Adamu forced to present his sides of truth on Egregnaw Media

    • @demekeabebe2266
      @demekeabebe2266 21 นาทีที่ผ่านมา

      እህቴ የአንቺ አለምዬ ፈጣሪ አደለም :: ባለሙያ ማለት ሁሉንም አናግሮ እውነታውን ለሕዝብ ማቅረብ ነው ::
      አንቺም ለሙያው ግንዛቤ ይኑርሽ እህቴ !!!

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አዳሙ አንተ የሰራኸውን ነገር ስሰማ በጎንደሪነቴ ኮራሁ ዘመንህ ይባረክ።

  • @alem7474
    @alem7474 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መልካም ብታረግ ችግር ባታረግ ችግር፣ የኛ ማህበረሰብ አስችርጋሪ ነው፣ በውጭ ያላችሁ የምትተባበሩ ሃበሾች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣

  • @T0909nszn
    @T0909nszn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    "እናመሰግናለን እግረኛው ሚዲያ"... እውነታው ይኼውነው ግራ የማያጋባ ግልጽ በምስል የተደገፈ ያልተንዛዛ ምቀኝነት ቅናት ተንኮል የሌለበት ምላሽ......."እረ ሰው ሁኑ" ሰው ሲያገኝ ሲለወጥ ደስ ይበለን እንጅ ፈጣሪ የሰጠውን ማንም አይነጥቀውም:: ይኸ ቤተሰብ በንደዚህ በወረደ ታሪክ በቀላሉ የሚነካ ሞራል ያለው አደለም:- ፈጦሪ አብዝቶ የረዳው ከወላጆቹ በተማረው መሰረት ያለውን የሚያካፋል እንደተባለው አይነት ኮተት መተት እማይገባው በብዙዎች የተመረቀ እጅግ ለጋስ እጆችን ፈጣሪ ያደላቸው የቤተሰብ አባል ያሉበት ቤተሰብ ነው:: እረ ልብ ይስጠን!!

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምርጫችን እዮሀ ነው ።

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ውድ ወንድሞች ለስራችሁት ስራ ከፈጣሪ አግኙት ሰው በዚአይነት ሁኔታ ሲሞት በጣም አስከፊ ና አሳዛኝነው አሱግን አጅግ በጣም አድለኛ ነው በክብር ስላስቀበራችሁት ብዙወች የት አደደረሱ ሳይታወቅ ነው የሚቀሩት አገርቤት ያለሰው ሁሉ ቀላል ነው የሚመስላቸው ነብሱን በአፀደገት ያኑረው 🙏

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አቶ አዳሙ በግልፅ መናገሮት በጣም አደንቆታለሁ! እግዚአብሔር ይባርኮት እሚያደርጉትን መልካም ድርጊት ይቀጥሉ!!!!

  • @liliyyeye1495
    @liliyyeye1495 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዳሙ አንተ እጅግ በጣም ጥሩ ነው የስራህው እነሱ መላ ጎንደርን አሳፍረውናል። እጅግ አመሰግናለሁ።
    እንተ የእሙሀይ ተናኝ ልጅ ነህ ስው ከመርዳት አትመለስ።
    የቅርብ ሰፈርህ ልጆች ከቶሮንቶ ዳውንታውን

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እዪሐ ሚዲያ ሊወቀሰ እይገባውም

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መልካም ሰዎችን ስም ማጠልሸት ተገቢ አይደለም አቶ አዳሙ በርታ ከመልካም ስራህ አትራቅ ምክንያቱም መክሊትህ በጎነት ነው በርታ ለሞችም ነብስ ይማር እላለሁ

  • @demekeabebe2266
    @demekeabebe2266 26 นาทีที่ผ่านมา +3

    በቅድሚያ የእግረኛው ሚዲያ አዘጋጂና አቅራቢ ዕውነታውን ለማጥራት የሄድክበትን ዕርቀትና ለሙያህ ያለህን ጥልቅ ግንዛቤ ያሳያልና በርታ ወንድሜ ::
    ሲቀጥል አቶ አዳሙ በስደት ላይ "ሰው" ሆነው ስለተገኙና አስተባብረው ስርዓቱን ጠብቀው በመሸኘትዎ በግሌ ከልብ ምስጋናዬ ይድረስዎት ::
    አቶ አዳሙ የእርስዎን መልካምነት ለመረዳት አሁንም ቢሆን ከነ ቅሬታዎ የሚችሉትን ለመርዳት ያሳዩት ቀና እሳቤ የእርስዎን ማንነት ያሳያልና በድጋሚ ይክበሩልን ::
    በዚህ ምክንያት ከመልካም ሥራዎ በፍፁም እንዳይቆጠቡ አደራ !!!

  • @yeshembettegene
    @yeshembettegene 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    እዮሀ ሚዲያ ትክክል ነው የቀረበለትን ለህዝቡ ያቀርባል አንትም እውነቱ ይሄ ነው ካልክ ሊስማህ ፍቃደኛ ነው ሚድያ ው ምንም ጥፉት የለውም

    • @demekeabebe2266
      @demekeabebe2266 15 นาทีที่ผ่านมา

      እህቴ ሚዲያ የአንዱን ሰምቶ ዓየር ላይ ማዋል አደለም :: እውነታውን ለማሳወቅ ሁሉንም ወገን ማናገርና እውነታውን ለሕዝብ ማቅረብና ፍርዱን ለሕዝብ መተው ነው እህቴ ::

  • @azaalachtasfaaye9057
    @azaalachtasfaaye9057 53 นาทีที่ผ่านมา +1

    አለምሰገድ ፍፁም ጨዋ እዉነትን ለህዝብ ሊያስተምር ወይም እንዲማር የሚያደርግ ምርጥ ጨዋ፣ በትህትና የተሞላ የሚዲያ አቅራቢ ነው። እርሶም እውነት ሊኖሮት ይችላል። ቀድሞ ከመወቃቀስ ሚዲያዉ ያለበትን የስራ ጫና መረዳት ያስፈልጋል።😂 ወይ ስደት

  • @andualemmiherete5809
    @andualemmiherete5809 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቶ አዳሙ መልካም ስራህን ለማቋረጥ የሰይጣን አሰራ ስለሆነ መልካም ከማድረግ አተዛል። ዛሬ የሰይጣን ምስክርነት እየታመነ የብዙ ሰዎት ህይዎት ተናግቷል። ጉዳቱን ተረድተህ ስላደረግህዉ ሁሉ እግዚአብሄር ይክፈልህ።

  • @wasera09
    @wasera09 33 นาทีที่ผ่านมา +1

    እህትየዋ ምንም አላደረገቺም የወንድሞን እውነት ማወቅ ፈለገቺ :: ሌላው እንኳንም አላቃጠሉት አቶ አዳሙ መልካምን አድርገዋል ምክንያቱም ምን ያህል ችግር እንዳለ የምናውቅ እናውቃለን:: በተረፈ አቶ አስራት የሚባለው ግን በአንድ ወገን የወገነ ነው :: ሌላው መተት ድግምት ውለሺ ያለነው አታካብዱ:: ሁላችሁም ችግራቹህ ቀድሞ ያለመረዳዳት ነው::

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 44 นาทีที่ผ่านมา

    የኛ ሰው ቤተሰብው ወጭ ሀገር መኖሩን እንጂ ምን ሁኖ እንደሚኖርና በምን ሁኔታ ገንዘብ እንደሚልክላቸው አያቁም ስለዚህ ሱሰ ውስጥ ይሁን አይኑር አያውቁም ገንዘብ መላኩን እንጂ ይኸ ወንድማችን በችግር አልፎአል ግን በሰባዊነት የረዱትን ወገናችንን ማማትና ማበሳጨት ያሳፍራል እባካችሁ በሰባዊነት የሚረዱትን ወገኖች አታበሳጭው ሰው የሚላችሁን ስምው ሌላውን እንዳይረዱ አታድርጉ ነገሮችን አመዛዝኑ ገንዘብ ብቻ አትይው በማመስገን ፈንታ ያልሆነ ማውራት ያሳፍራል አቶ አዳምና ቤተሰብዎን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በፍቅር በጤና ያቆይልን መልካም ስራዎን ይበርቱበት!!!

  • @abdiuu
    @abdiuu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Ato Adamu is amongst the best ethiopians,they did what is best to facilitate the funeral.

  • @endalktsegaye5279
    @endalktsegaye5279 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አዳም ተገኘ ትክክለኛ ለእውነት በጣም የቅርብ ንግግር ነው ያደረጉት እውነተኛ ጎደሬ በጣም ነው የኮራሁብሆት እግዚአብሔር ያክብርወ

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ተክለ ሐይማኖት በጣም ችግር አለብህ ራስህን ፈትሽ Eyoha media አንደኛ ነው

  • @liliyyeye1495
    @liliyyeye1495 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ ልጅቱ በጣም ጸበል ያስፈልጋታል ወደ እግዛብሔር ተመለሽ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 57 นาทีที่ผ่านมา

    እኔም ካናዳ ነው የምኖረው 100% ትክክል ነው ሁሉም የተናገሩት....ለሟቹም ነብስ ይማር ልጅቷ ግን ኢትዮጵያ ያለችው እህትዬዋ ማለት ነው በጣም በጣም ባለጌ ነች...

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 18 นาทีที่ผ่านมา +2

    በውጭ ሀገር ምንም መሸፋፈን የለም ሁሉም ዶክመንትድ ነው , አቶ አዳሙ ልክ ናቸው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 52 นาทีที่ผ่านมา

    እግረኛው እጅግ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቅከው እኔም እራሴ ፅፌለታለሁ ምን እንደሆነ ባላውቅም የዛን ጊዜ ፈዟል መጠየቅ የነበረበትን አልጠየቀም ችግር ገጥሞት ይሆናል ሚዲያው ግርርርርር ብሎታል ያዳመጣትም መሆኑን እጠራጠራለሁ ቁጥር 2 እንጠብቃለን እንዲህ አድርገህ ለምን ቋጨኸው ብለውታል ስለ ወንድማችን ህልፈት እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናናችሁ

  • @bantenesanet3555
    @bantenesanet3555 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አቶ አዳሙ ትክክለኘያዉን ነገር ጨዋነት። በተሞላ አቅርበህዋል የተባረከ ቤተሰብ።

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Don't touch eyoha media😊

  • @muluworkshiferaw9681
    @muluworkshiferaw9681 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    አቶ አዳሙ ላደረጉት ድንቅ ምግባር በጣም ይመሰገናሉ ። ይህን ድንቅ ስራዎት ክፍያው ከአምላክ ነው። ስለዚህም ነው በስደት አለም ላይ እያለን ሰው ለመርዳት ከባድ ሆኖብናል ።እኔ ከዚህ አይነት ልበ ክፉ ሰዎች ምክኒያት እኔ በጣም እንድርቅ አድርጎኛል በምድር ላይ መልካምነት በተለይ ለእኛ ሰው ላለማድረግ ይገፋፋል።በእውነት ድንቅ ነገር የተደረገለት። ያረፋትን ወንድም ነፍስ ይማር🙏እህቶቹ ኤርስዎን የኮኑት ሰዎች መቼም አይፅናኑም ምክኒያቱም የተደረገላቸውን ነገር ማመስገን ስላልቻሉ እርስዎ ግን የመንፈስ እርካታን ያገኛሉ ሰላም ይክረሙ አባቴ🙏

  • @YeshiharegTgeu-gf7ol
    @YeshiharegTgeu-gf7ol ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቶ አዳሙ ያደረጉት መልካም ነገር ከሰው ሳይሆን ብድራትን ከእግዚአብሄር ያገኛሉ ።እዮሀ ሚድያ ሊወቀስ አይገባውም ምክንያቱም ብዙ ተጠቃሚ ስላለው ወረፋ አለበት እንጂ አሁን አሉ ከሚባሉት ሚድያዎች ተመራጭ ነው ።

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Ato Adamu I admire you for your dedication to help others. I encourage you to continue this journey because, don’t give up a chance to evil people.

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዮሀ የምንወደው ሚድያነው አትነካኩብን ጉዳዮትን ይቀጥሉ

  • @aemeroalemu9715
    @aemeroalemu9715 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቶ አዳሙ ክብር ይገባቸዋል ውጭ ሀገር እደ ኢትዮጵያውያ ቀላል አይደለም በጣም አድካሚ ነው እህቴ እረጋ ብለሽ አስታውይ

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አቶ አዳሙ document መኖሩ ትልቅ ነገር ነው በጣም ግልጽ አድርገህ ተናግረሃል ሰው በትክክል ይረዳሃል ። መመስገን ሲገባህ....

  • @negestdawit3047
    @negestdawit3047 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እግረኛው ሜድያን እናመስግናለን

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 46 นาทีที่ผ่านมา

    ዛሬ ግዜ የገዛ ቤተሰብ ወንድም እህት እድል መውሰድ ጀምሯል , ማንም አይታመንም😢የደረሰበት ያውቃል

  • @alem7474
    @alem7474 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቶ አዳሙ ተገኜ አሳዘኑኝ፣ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ሆነባቸው፣ ከንግዲህ ተመሳሳይ ስራ እንዳይሰሩ discourage ያረጋል፣ ሙዋችን ካገሩ ሲመጣ ቤታችው ተቀብለው፣ ሲሞት ቀብረው፣ የውጭ ኑሮን የሚያውቀው ያውቀዋል፣ መመስገን ሲገባቸው ጭራሽ፣ ይገርማል፣ ምን እዳ አለባቸው፣ ደግሞስ ያስቀመጠችው ብር ያለ ይመስል፣ እርሶ እንዳይሰማዎ፣ እግዚአብሔር ይባርኮት፣

  • @hanamarew
    @hanamarew 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሴትየዋ በደረሰባት ሀዘን ባዝንም አነጋገርዋ ግን አልተመቸኝም። ወገኖቼ ምናልባት የኑሮ ቀውስ ይኖርባት ይሆን? እባካችሁ እንረዳትም እንርዳትም።

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    መተተኛ የደረሰበት ያውቀዋል እኔ የት የሚደረስ ሰዉ በጎረቤት መተት ህይወት ጨለማ ሆነብኝ ቤተክርስቲያን ስሄድ ነው ይሄ መገለጥ የጀመረው

    • @meronworku5760
      @meronworku5760 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      መተት ምናምን እያላችሁ ራሳችሁን አታታሉ እንደዛ ሚባል ዝባዝንኬ የለም። ጠንክረሽ ስሪ ስራና ስራ ብቻ አስቢ

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 42 นาทีที่ผ่านมา

      Meron መተተኛ እጅ ላይ ይጣልሽ, ሳታውቂ ትዘባርቂያለሽ

  • @negestdawit3047
    @negestdawit3047 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነቱ ይህ ነው

  • @hanamarew
    @hanamarew ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሙሉውን ሰማሁት። እኚህ የካናዳ ሰው እውነተኛ ይሁኑ አይሁኑ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። የሸዋስን ግን በዚህ ልክ አሳልፈው መስጠታቸው ምን እንደሚጠቅም አላውቅም። የሰሩት ደግነትስ ምንድነው? ለምኑ ነው የምናመሰግናቸው? ጭካኔና ትእቢት ተሞልተዋል። ይቅርታ ከተሳሳትኩ። ልቤ ግን አዝኖአል።
    ባለስልጣኑ ሰውየ እንኩዋ አይታመኑም።😂 ሳይድ ይዘው መስማት የሌለብንን ሁሉ ነገሩን። ኡህ ብልፅግና😂
    በኦታዎ የምትኖሩ የጎንደር ልጆች ታዘብኩአችሁ። ማዋጣት ይቻል ነበር።

  • @alganesh-xe4yb
    @alganesh-xe4yb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Egziabher hakun yawkal

  • @tycoonM314
    @tycoonM314 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሁንም ጥያቄዉ መቀበሩ አይደለም ለምን በክብርና በደንብ ቤተሰብ ለምን አልተነገራቸዉም ለምንድነዉ ህልፈቱን ያልሰሙት 🤔

  • @hanamarew
    @hanamarew 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ሬሳውን ለመላክ ከፈለጋችሁ፣ የካናዳ ኢትዮጵያውያን አይረዳዱም? ወይስ ፊትለፊት ወታችሁ ለመለመን አልደፈራችሁም?
    የቅርብ ዘመዶች ከሆናችሁስ ማዋጣት አትችሉም ነበር? (ይቅርታ የናንተን የገንዘብ አቅም አላውቅም?
    እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃል።

    • @alganesh-xe4yb
      @alganesh-xe4yb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tekekel nw

    • @muluworkshiferaw9681
      @muluworkshiferaw9681 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የድሮውን አላውቅም አሁንጨግን በየከተማው ብዙ እድሮች አሉ። ግን አሁንም እድሩን የማይቀላቀሉ ሰዎች አሉ።አሁኔም ይህ ችግር አለ አቶጨአዳሙጨእንደገለፁት አሰቀባሪ ካልተገኘ መጨረሻው መቃጠል ነው ይህን እያወቁ ለወገኖቻቸው ወየው ም ለቤተሰቦቻቸው ሸክም የሚሆኑ ሰዎች ሞልተዋል ።እርሶም የሚያውቋቸውጠዎች ካሉ inform ያድርጉአቸው ወርሀዊ ክፍያው 25 dollars ነው pls tell them thanks

    • @yehiwotm3991
      @yehiwotm3991 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መተት ተደርጎበታል

  • @HirutYehala
    @HirutYehala 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነቱን እግዚአብሔር ያውጠው

  • @seifuwaktola6974
    @seifuwaktola6974 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አቶ አዳሙ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል :: ፈጣሪ የልቦትን መሻት ይሙላሎት ::

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጋዜጠኛው ምን ያርግ ተከፍተናል ብለው ከ ሄዱ ማቅረብ ግዴታው ነው ለምን ይከሰሳል

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ይፍረድ

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቶ አዳሙ በጣም ተደስቻለሁ ባንተ መልካም ነገር ማድረግ ለራስ ነው ከልጆችህ ታገኘዋለህ በዚህ ነገር ተስፋ ሳትቆርጥ መልካምነትህን ቀጥል።

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የኢትዬጵያ ህዝብ በጎፈንድሚ አወቀዉም አላወቀዉም በዚህ አይታማም

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ጉዴ ፈጣሪ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን

  • @KindLove-7
    @KindLove-7 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰው መጀመሪያ ቀርቦ የተናገረን ያለምንም ማመንታት እውነት ነው ብሎ ይጮሀል ከዛ እውነት ቢነገር እንኳ ለመቀበል አይፈልጉም
    እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይቅረበን🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአዕምሮ ጤና ይስጠን ለሁላችንም🙏
    ለሞተው ወገናችን ነብስ ይማር ለቤተሰቡ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥ🙏

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሚገርም ነገር ነው ዋናው በክብር ማስቀበራችሁ ነው ሌላውን ሁሉ እርሱት

  • @abdiuu
    @abdiuu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Ato Adamu is devoted

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እያነበበ ነው እንዴ የሚያወራ አቶ ተስፋሁን ተፅፎ እንደተሰጠው።

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma4948 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ለምንከመጀመሪያው ቤተሰቦቹ ከታወቁ የትመቀበርቤተሰቦቹ አይወስኑም ነበር 😩

  • @mesganaenkosa
    @mesganaenkosa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኮሚቴ የምባል ነበር ነው ሃገር እያጠፋ ያለው

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ታዳ እዮሀ ሚዲያ ላይ መቅረብ አትችሉም ነበር ከትችቱ በፊት

  • @tigieyob6383
    @tigieyob6383 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ato Tesfahun eyanbebu new endi yemiywerute
    እንደ አቶ ተስፋሁን እያነበቡ ነው እንዴ የሚናገሩት ሁ 😢

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይ ጉድ በዚህ ዘመን እኮ ሰው መርዳትም መዘዝ ሆነ ሰው እርዱኝ እንኳን ቢል መርዳት ያስፈራል።

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ቪዲዮውን አልጨረስኩም ግን ምንም አላሳመነኝም ሰውየው ቤተሰቦቹን እንደናፈቀ ሰው ሀገር ተንከራቶ ምንእንደከፋው ምን እንደሆነ ሳይናገር ሞተ በጣም ያሳዝናል 😢

    • @shegawekindu866
      @shegawekindu866 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያንቺ ማመንና አለማመን እውነታውን ይቀይረዋል? ማገናዘብን ተለማመጂ

    • @T0909nszn
      @T0909nszn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወረኛ ጨርሰሽ ሳታዳምጭ ለመተካት ችኮላ....

    • @T0909nszn
      @T0909nszn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጎበዝ ገለቴ እንዳታምኝ......ዋ ብቻ ታምኝና እንዳታስገርሚኝ...

  • @issupetros2337
    @issupetros2337 3 นาทีที่ผ่านมา

    ቀላል የገር እኮ ነው ኣንድ ሰው gofundme ተከፍቶ ነበር እኔም ገንዘብ ኣስገብቻለሁ ብሎ የሚል ካለ ኣቅርቢው ማለት ነው።

  • @EneyatYusuf
    @EneyatYusuf ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ato asrat siyaweru.k hula yemtenegrachewa manat??

  • @ethioletts9811
    @ethioletts9811 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምንድነው ከጎንደሩ ሴዉየ ከዃላ ሴትየዋ ሚንሾካሸኩት ከስር ከስር የሚነግሩዋቸዉን ነው እየደገሙ ያሉት ሚደግሙት ንግግር እኔ ደግሞ አላመንኳቸዉም

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አቶ አዳሙ የተከበሩ ሰው ነዎት ይክብር ይገባዎት ነበር ከሰው ምንም አይጠብቁ ከእግዚአብሄር ያገኙታል መልካም ስራዎትን እንዳያቋርጡት::

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቶ ተስፋሁን የተፃፋላቸውን ነው የሚያነቡት እዮቸው ቨድዮውን

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንግዲህ አሰሪው ገንዘብ ከሰጠ የሚኖርበት ድርጅት ጠቅላ ቀብር እናስፈጽማለን ካሉና ካስቀበሩ ምን ጎደከ? የሰበሰባችሁትንና ከአሰሪው የተቀበላችሁትን ብር ምን አደረጋችሁበት? ነገር አለ በጤና አልተናደዳችሁም

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የሟች እህት በእውነቱ ፀበል ያስፈልጋታል:: ሀይል የእግዚአብሔር ነው:: በአካባቢአችን ጎንደር ብዙ ፈዋሽ ፀበል ሞልቷል:: በመተት የሚአምን ሰው እሱ እራሱ መተታም ነው:: ደግሞ ቆራቢ ቤተሰብ ነን ካለች መተትን ማንሳትም ፀያፍ ነው::

  • @selamawithailie6987
    @selamawithailie6987 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የጎንደሩ ሰውየ ግን በጣም ያሳፍራሉ ሽማግሌ ሳይሆን ለአለው ሰው ማለቅለቅ ነው የመሰለበዎት ከሰውየው የበለጠ እኮ እኔነኝ የማውቅ አሉ

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    አለምሰገድ ማዲያ እዳጮህ አይፈልግም ታዋቂ ሚዲያ ለእውነት የቆመ ሚድያ ነው

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 10 นาทีที่ผ่านมา

      Yeah but he should have given these people a chance to speak

  • @alem7474
    @alem7474 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ክትባቱ ነው ሰው እየጨረሰ ያለው፣ የመተንፈስ ችግር ከነበረበት ክትባቱም ስንቱን ትንፋሽ አሳጥቶ ገደለ

  • @Mahlite-r1v
    @Mahlite-r1v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቀድሜ ተከታትየዋለሁ ይሄ ሁሉ ጊዜ ቤተሠቡን ያልጠየቀ ሰው ገንዘብ ይኖረዋል ብየ አላስብም

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አዳሙ በስደትም ሆነ በውጭው አለም ጥሩ መግባር ያለው በፍፁም ይማይለወጥ ሁል ጊዜ አዛኝና ደግ ወንድማችን ነው:: ይህ ፀያፍ አባባል አይገልፀውም:: ነውር ነው::

  • @milkibest242
    @milkibest242 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባለጌ ነው

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኣቶ ኣዳሙ ባደረከው የስብኣዊነት ስራ የሚከፍልህ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው : ስይጣን ደግሞ የምትስራውን ሁሉን ጥሩ ተግባሮች እንዲቃረጥ ይፈልጋል እና በርትተህ ቀጥልበት : 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NebyatAssefa
    @NebyatAssefa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሳማኝ። ነገር። አይደለም። የሚያዎሩት በጣም። ታሳዝናለች። መፅናናቱን። ይስጥሽ

    • @selamhaile4267
      @selamhaile4267 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ይልቅ ሬሳው ሳይቃጠል በክብር ስላስቀበሩ ይህን በጎ ስራ የሰሩትን ማመስገን አይሻልም? ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ይባላል

    • @T0909nszn
      @T0909nszn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ከዚህ የተሻለ አሳማኝ ነገር እጅሽ ላይ ካለ ለምን ጓሮ ለጓሮ ታወሪያለሽ እንደ ሀቀኞቹ ፊት ለፊት አትወጪም......ይህን አይተሽ እንኳን ቀና ልብ አይኖርሽም "ቅናት" ገዳይ ነው ተጠመቂ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@T0909nsznበየኮመንቱ እየገባህ መልስ የምትመልስልን ምንድነው አብሬ ተካፍያለሁ አልክሳ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 23 นาทีที่ผ่านมา

      ምኑ ነው አሳመኝ ያለሆነልሽ

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 นาทีที่ผ่านมา

    😊😊😊መተት ብሎ ነገር በዚ ዘመን ?????

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙ ግዜ የሀበሻ ችግር እራሳቸውን ከኮሚኒቲ አይሶሌት ያደርጉ እና ችግር ላይ ሲወድቁ ወደሀበሻ ነው!! መጨረሻው!! በጣም ያሳዝናል!!

  • @hanamarew
    @hanamarew 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በህይወት የሌለው ወንድማችን ያልሆነ ነገር ውስጥ መግባቱ እናቱንና ቤተሰቦቹን አይወድም ማለት አይቻልም። ሱስ መጥፎ በሽታ ነው። ለማንኛውም እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይወድም አላሉም ተገናኝቶ አያውቅም ነው ያሉት!!!

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሀበሾች በጣም እናሳዝን ነን እንደጤና አዳም በየሀገሩ ተበትነን መቀበሪያ እንክዋን ህንዱ ምን ይታዘብ ሌላው ኩሀገር ስንውጣ ስንቶቻችን ነን አልማ ያለን??? ብዙዎቻችን ሱስ ውስጥ እንገባለን ሀበሻ ማየት አልፈልግም እንላለን ሌላው ዜጋ ደሞ ይንቀናል ይጫወትብናል በጣም ያሳዝናል!!

  • @amsalutemesgen-s6c
    @amsalutemesgen-s6c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በጣም ያሳዝናል ,በአጎረስኩ እጄን ተነኩስኩ !የተባለው በጣም በምወደው ወንድሜ ላይ በመድረሱ በጣም አሳዝኖኛል:ታሪኩን በዚህ በመስማቴ በጣም ያአሳዝናል ::አዳሙ ተገኝ ሁሉንም ከእግዚአብሔር ታገኘዋለኽ"

  • @targettube4968
    @targettube4968 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቶ አዳሙ እና በቀብሩ የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቻሁ። ደጋግ ሰወች ናችሁ። በውጭ አገር በበረዶ በደንብ ቀብራችሆል። ከሚጠበቀው በላይ ሰርታችሆል። ዘነብች አእምሮዋ ትክክል አይደለም። የዘነብ ቤተሰብ እግዜር ያጽናችሁ። መተት የሚባለው ውሽት ነው።

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሰለጠነው ዘመን አላህ ወአክበር ምን አይነት መሀይምነት ነው አበ ኦልድ ስታይል ነው ሰውየው ትልቅ ሰው ናቸው ተው የሰውን ሞራል አንንካ አላህ ነው በኛ ላይ ትዛዝ መስጠት እሚችለው የሰው ልጅ ሀይል የለውም እንኳን ሊገድል

    • @BesufekadCenter
      @BesufekadCenter ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @jordanosamha4318
    @jordanosamha4318 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እረ እዬሃ ሚድያ ሊወቀስ እይችልም ምክኒያቱም፡ብዙ ወረፋ አለህ

  • @Abisew
    @Abisew 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጀዝባ ያነባል እንዴ

  • @wasera09
    @wasera09 29 นาทีที่ผ่านมา +1

    አቶ አዳሙ አይጎርሩ

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 36 นาทีที่ผ่านมา

    ማስረዳት ሳይሆን ማርዳት ነው የሚባለው

  • @እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ
    @እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሀ ሆነው አርፈው አይቀመጡ
    ስትረዳም ክፋታቸውን አይቆሙም
    ሀበሻ ውስብስብ ፍጡር ነው።
    የሀበቫ ጦስ ማለቅያ የለውም
    ላደረጉት ግሩም ተግባር እግዚአብሔር ይባርኮዎት

  • @Aberit
    @Aberit ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሴትዮዋ አሉባልባልታ ነዉ ይዛ ነዉ የመጣችዉ 😢ኢትዮጵያ ያሉት ቤተሰቦቿ ሲሞቱ በመተት ነዉ ካናዳም ሲሞቱ በመተት 🤔ደስ አይልም

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ገንዘብ ፈልጋ ነው እህትየዋ ምንም እዛ እዛመርገጥ አያስፈልግም በህይወት እያሉ ሳይፈላለጉ ሲሞት ገንዘብ ፍለጋ ነው:: አቶ አዳሙ እግዚአብሔር ይስጣቸው በስነስርሀት ፍታት አስፈትተው ማስቀበር ትልቅ ክብር ነው:: በውጪ ሀገር ከሞትን አስከሬን የቅርብ ቤተሰብ ወይም ኮሚኒቲ ፈርሞ ካልተቀበል ይቃጠላል ያሳዝናል ለሞተው ሳይታዘን ስግብግብነት ሰልፊሽነት ነው

    • @woinshet5669
      @woinshet5669 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አቤት እዉቀት መረዳቱም እንዳለ ሆኖ እዉነት ነዉ ዛሬ ዛሬ አምላካችን ገንዘብ ሆኖል ትንሽ ግን እንደሰዉ እናስብ ይች እህት ስለወንድሞ ማወቅ ነዉ የፈለገችዉ ይህዉ ሰዉየዉ ሲቀበጣጥሩ ተሰሙ ግን እግዚያብሄር ያያል ሁሉንም ከአጉል ሰዉ ከሚጎዳ አስተያየት እንቆጠብ አመሰግናለሁ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙ ግዜ የሀበሻ ችግር እራሳቸውን ከኮሚኒቲ አይሶሌት ያደርጉ እና ችግር ላይ ሲወድቁ ወደሀበሻ ነው!! መጨረሻው!! በጣም ያሳዝናል!! ሰርቶ አያውቅም ብለው ነበር????

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከወቀሳው ይልቅ ሚዲያ ላይ ወጥታ ከመውቀስ እህቲቱም ሆኑ ቤተሰቦቹ ማመስገን ሲገባቸው በተቃራኒ መሆኑ ያሳዝናል በስደት በሰው ሃገር እንኳን ቀብር መኖርም ከባድ መሆኑን ሃገረ ቤት ያሉ ሰዎች መረዳት እና ማመስገን ነበረባቸው ።

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቶ አዳሙ ላደረከው ውለታ በጣም አመሠግናለሁ ማወቅ ያለብህ ደግነትን ሠይጣን አይፈልገውም ሌላው ኢዮሀሚድያ የተባለውን ነገር አርዕስት የተጠቀመው ከተባለው ተነስቶ ነው በመጨረሻም ካናዳ ላሉትም እንዲያጣሩ ነው ያለው እኔ ልመክርህ የፈለኩት ከቻልክ ከሚረዳው ድርጅት አኗኗሩን የሚገልፅ ከፖሊስ ከዶክተር የካናዳ መንግስት በምን መልኩ እየረዳው እንዳለ የሚገልፅ መረጃ ብታገኝ ከቻልክ ከኪዲ ጋር ተገናኙ ህዝብ እያየ ሚዲያ ላይ ብትቀርብ በሰማ ብቻ ፈርዶ ሐጢአት ውስጥ ለሚገባም ለሟች ቤተሠብም ዕረፍት ይሆናል ጥሩ ስራህን አታቋርጥ

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ay abesha !!!!

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መተትማ አለ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @ElshadayAssefaZiggel
    @ElshadayAssefaZiggel 37 นาทีที่ผ่านมา

    በዚህ ሁሉ ግን ለምን መሞቱ ለእህቶቹ አልተነገራቸውም ? እህቶቹን ንቀት ነው? የሰሩት ስራ ጥሩ ሆኖ ሳለ መሞቱና ያለው ሁኔታ እህቶቹ እንዲያውቁ ቢደረግ ኖሮ ይሄ ሁሉ ጭቅጭቅ ባልመጣ::

  • @ZenaViva
    @ZenaViva 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የአሜሪካው ሠውዬ እያነበበ ነው የሚያወራው

  • @Dior768
    @Dior768 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ የካናዳው ሰው የተናገሩት እውነት ነው ስለማታውቅ ነው እህትየው😮

  • @NoahYonas-z6k
    @NoahYonas-z6k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ ፡ የተከበረ ፡ ቤተሰብ ፡ እንኳን ፡ የሰው ፡ ሊወሰዱ።።።። አቶአዳሙ ፡ እባክዎን ፡ በአሉባልታ ፡ እና ፡ በምቀኝነት ፡ ወሬ ፡ ተነስተዉ ፡ የተለመደዉን ፡ በጎ። ስራዎትን ፡ እንዳይተውብን። በዚሁ ፡ አጋጣሚሞ ፡ በጎንደር ፡ እና ፡ ቀበሌ4 ፡ ስም ፡ መላ ፡ ቤተሰባችሁን ፡ እናመሰግናለን።