በዚህ ልክ መገልበጥ ያሳዝናል መፅሀፍ ቅዱስ እውቀት ባዶ | Lidetekal | Felege | Teme | Meku | yoni | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 114

  • @DinkuawubeteShewaerkabih
    @DinkuawubeteShewaerkabih 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
    የብርሃን ልጆች በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @ወለተሚካኤልYouTube
    @ወለተሚካኤልYouTube 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርርርርርርርርር❤❤❤❤❤ጴንጤ ን አትፍረዱበት ምላስ እንጅ ጭቅላት የላየውም

  • @bezawitatsede
    @bezawitatsede 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እውቀት ባዶ , ስድብ ትቢት ንቀት ነው ሚያቁት ,የኛ ወንድሞች ግን በጣም ነው የኮራንባቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @HaymanotGetachew-t7h
    @HaymanotGetachew-t7h 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወይ መዘባረቅ፡አይጴንጤ፡ያሳዝናሉ ፡ወንድሞቼ ኦርቶዶክሳውያኖች ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቃለህይወት ያሰማችሁ፡፡

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ድርሳናትን ለመረዳት አስቀድሞ መጽሀፍ ቅዱስን ጠንቅቆ ማወቅን ይጠይቃል

  • @A1623-a2
    @A1623-a2 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ትዕግስቱን ፅናቱን ይስጣችሁ በዚህ ህብረት ውስጥ ስላለሁ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @andentethiopia0014
    @andentethiopia0014 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eleni7213
    @eleni7213 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ይህ ልጅ እየቀለደ ነው ወይም የአፍ ክርስትና ነው ያለው ከእውቀት ነፃ ይመስለኛል እግዚያብሔር ግን የሱን ልብ ያውቃል በናንተ ግን ትግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም መፅሀፍ ቅዱስ እንዲህ በትግስትና በፍቅር ነው የሚሰበከው

  • @mercy9108
    @mercy9108 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ተሳድቦ ተባረክ ይባላል ? በአንድ አፍ ሁለት ምላስ

  • @A1623-a2
    @A1623-a2 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤

  • @rahele564
    @rahele564 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🏽💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @AlmazAlmaz-c2r
    @AlmazAlmaz-c2r 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አይ መናፍቅ ተገልበጥ ብሎ ተራግሞ
    ተባረክ ትላለህ አይ ኪሳራ

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሸዊትዬ አይሻቸው እነሱ እንዲህ ናቸው መቼ ለታ ፈሌን ሲያወድስ ሲዘባርቅ እመቤቴን አልጣመኝም ነበር ለእርሱ እኔ ተሸማቀኩኝ ህሊና ግን የለውም ምንም ሳይሆን ሰበብ ነው የሚፋልገው ደሞ መንፈሳዊ አባቴ የሚለው ነገርስ ውሸታም ሁለት ምላስ ግን ውሸታም መሆናቸው ለአለም እየተገለፀ ነው።

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንቁአችን ናቹ❤🎉

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😍😍😍የኔ ተዕት ኦርቶዶክሳዊያን ቱዕት አድርጎ እኮ ነው መድኃኒያለም የፈጠረው ኦርቶዶክስን መድኃኒያለም አይለያቹህ🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒😍😍

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ ልጅ ፈሌን አውቅሃለው ሰፈር ላንተ ያለኝ ክብር አቤት እኔ ለእርሱ ተሳቀኩኝ ከሁለት ቀን በሁዋላ የስድብ መዓት አወረደበት ፈልዬ እነርሱ እንዲህ ናቸው ተሳዳቢ መንፈስ ሃሳዊ እየሱስ ተከታዮች እናንተ የኦርቶዶክስ እንቁዎች ከትህትና በቀር የስድብ ቃል የማትጠቀሙ ፍርዱን ቁጭ ብሎ ለሚከታተለው ህዝብ ተውለት ግን ይሄን ልጅ በቃ አታምጡብን ይበቃዋል መፈመስ ነበር የፈለገው በጣም ባለጌ ነው ወንጌልን ማወቅ ሳይሆን የሰው አፍ ነው የሚጠብቀው እንዴት እንዲህ ልትል ቻልክ እንዴት ቃሉን ተጠቀምከው አሁን እስኪ በእመብርሃን መዝሙር ያሬድ ምን አጥፍቶ ነው ያ ሁሉ ለቅሶ ያሬድዬ ያንተም ትዕግስት ልዩ ነው ብቻ ወንጌልን ይዞ የሚሞግት አንድም ሃይል መናፍቅ አለመኖሩን ለአለም አሳይታቹሃል በርቱ ጀግኖቼ ብሩክ ከቶሮንቶ ሱስ ሆናችሁብኝ።

  • @ራዕይ
    @ራዕይ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ልጅ ስለሆነ አስደንግጠውት ነው ያሳዝናል እናንተ በርቱ

  • @felegeamin
    @felegeamin 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ገድላት እራሱ የሚናገሩት ቅዱሳን ስለክርስቶስ ፍቅር የተቀበሉትን መከራ ነው። ክርስቶስን አምናለሁ የሚል እንዴት ስለክርስቶስ የሚያወራን መጽሐፍ ጨለማ ይላል?🤔 የጨለመውስ የነሱ አዕምሮ ነው።🙄

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምረታአብ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልብና ይሰጥችሁ🎉🎉❤❤❤

  • @sara542-d6b
    @sara542-d6b 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በርቱልን ወንድሞቻችን 🙏🙏❤❤❤
    ጴንጤወች እግዚአብሔር ወደብርሀኑ ይመልሳችሁ ተመለሱ ኑ ወደብርሀኑ

  • @bekeleashine6214
    @bekeleashine6214 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈለገ ብዙ አትድከም ጊዜ ይሰጠው። ልጁ ገና በልምምድ ያለ ይመስለኛል። በጣም ቀልደኛ ይመስለኛል። ልቦና ይስጠው። ለሰው ብለህ አትኑር ብቻ በሉት። የነሱን ቢዝነስ የነካ መስሏቸው ስለጮሁበት ደንግጧል።

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አረ መንፈሳዊ አባቴ ጌርሳምን😂😂😂😂?? አይ የውር ድንብር መልሶ መልሶ አሉ

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምህረትአብ፡ወጣት፡ላጊላጋ፡ማማሪመመሪ፡መሪ፡ጡሩነው፡እውነቱን፡ሲገኝ፡ልቢ፡ይአርፋል፡በቱ፡ወድሞቸ❤

  • @Kiyu2121
    @Kiyu2121 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zawgemannaw
    @Zawgemannaw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    E yemesegen tebareku ortodokes wandemoche

  • @RishanZewde
    @RishanZewde 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wuyyy betam metages monginet new ayyyy yasaznal😢😢😢😢😢

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ክበሩልኝ ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tensaetilahun9062
    @tensaetilahun9062 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዲያቆናትና ወንድሞቻችን በርቱልን የተዋሕዶ እንቁዎች ዲያብሎስ ጉድፈላበት ዘንድሮ
    ግን ከእውቀት ነፃየሆናችሁት እባካችሁ ተማሩ መናፍቃኑን ማለት ነው ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ደሞኮ እንደሚያውቅ ሰው የሚዘባነኑት ነገር ነውኮ ኧረ ጉድ ነው!!!!

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wendmoche egziyabhr gulebt yehunachu ❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitemulugeta6660
    @bezawitemulugeta6660 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረተው ወንድማችን ድጋሜ ስታነበው ያወቅህ ነው እንዴ እየመሠለህ ያለው እውነት ለማወቅ ሳይሆን ሁሌ በየመንገዱ የምትሎትን ቃላት የማሳቻችሁችሁን የእግዚአብሔን ቃል ለማምጣት ነው እየተዞዞርክ የምትለው
    ፈጣሪን ማዳመጥ ጥሩ ነው ወንድማችን

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አህዛብ ፡ ግን ፡ የተጻፈውን ፡ እያዩ ፡ ወይም ፡ እያሳየካቸው ፡ ሽምጥጥ ፡ ነው ፡ የሚያደርጉት ፡ ጥቁሩን ፡ ነጭ ፡ ብለው ፡ ድርቅ ፡ ነው ፡ የሚሉት ፡ እንዳይረዱ ፡ የሚያደርጋቸው ፡ የተሳሳተ ፡ የአጋንንት ፡ ትምህርት ፡ ስለያዙ ፡ ግራተግባብተው ፡ ማውራት ፡ ይቻላል ፡

  • @MeskremeAboula
    @MeskremeAboula 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መፀሀፍ ቅድሱን ሳታዎቁት ሰለገድላት ማውራት ግን አይከብድም ፔናጤዎች?

  • @EskedarFikre-hx3vd
    @EskedarFikre-hx3vd 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አውቆ የተኛውን ለመቀስቀስ ስትታገሉ አሳዘናችሁኝ ውድ ወንድሞቼ

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድሞቼ

  • @Peace-j7x
    @Peace-j7x 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egziabher haylun ystachu,dngl maryam tbarkachu ye kdusan menfes kenante gara yhun,kebad sra new yeyazachhut

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ ፈለገን ይቅርታ ይጠይቅ

  • @babyBetakk
    @babyBetakk 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይውጣ

  • @TesfaShawul-r2e
    @TesfaShawul-r2e 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በተለይ ጌ ር ሳም ሚባል መናፍቅ ትዉልድን አወዛጋቢ ሰው

  • @tsehayneshlegese-we3fr
    @tsehayneshlegese-we3fr 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    awuridit

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gadiye yet tefetachu new gin eyoba yohade enesum yemetu❤❤❤❤

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንግዲህ ለነሱ ተብሎ ገድላት እና ድርሳናት አይጠፉ። የሰው ልጅ በቅዱሱ አምላክ በምሳሌው ለመኖር የቅዱሳን ተሞክሮ አሰፈለገ ሰለዚህ በክርሰቶስ ፍቅር የተነኩ ቅዱሳን፣ሃዋሪያት፣ ቅዱሳን መላህክት፣ የጌታችን ኢየሱስ ቅድሰት እናት፣ሰማህታት የእምነት ጽናት ለኛ በዓለም ነዋሪዎችና ላልበረታን አሰፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በምሳሌው እንዴት መኖር እንዳለብን ለመረዳት በጣም አሰፈለገ። ደግሞ የቅዱሳን ጸጋ ወይም ተአምራት የፈጣሪ ለፍጡራን ምን ያህል ፍቅር እና ልግሰና እንዳለው ቢያሳይ እንጂ የፈጣሪን ክብር እና አምልኮ የሚያሽሽ አይደለም። እንዲያውም ለደካማ ሰጋችን ማትጊያ ቢሆን እንጂ። ለማንኛውም ሁላችንን ይርዳን።

  • @Goytahaleqa
    @Goytahaleqa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fentefe
    @Fentefe 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንጌል አይሰበክም ሲባል ተኖረና
    አሁን መግቢያ መውጫ ሲጠፋ
    ያለ ርዕስ መፈርጠጥ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በዋና ፡ ትምህርት ፡ መግባባት ፡ ሳትችል ፡ ወደገድል ፡ የሚባለው ፡ ነገር ፡ ምንድ ፡ ነው ፡ ዲያቆን ፡ መዝሙር ፡ እና ፡ ዲያቆን ፡ ፈለገ ፡ የሚሉክ ፡ ትክክል ፡ ነው ፡ ወንድሜ ፡ ልደት ፡ ድርቅ ፡ አትበል ፡ የሰጡክ ፡ አስተያየት ፡ ልክ ፡ ነው ፡ በቅዱሱ ፡ መፅሐፍ ፡ ቅዱስ ፡ ብቻ ፡ አውራው ፡ ዲያቆን ፡ ፈለገ ፡ በገድላት ፡ ጉዳይ ፡ ከፈለገ ፡ ከኔጋር ፡ ይወያዩ ፡ እባክ ፡ ለደተቃል ፡ በእርሱ ፡ ብቻ ፡ አውራው ፡ እባክህ ፡

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ በላቸሁ😂😂😂😂😂

  • @getukassaye9103
    @getukassaye9103 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እምነት እራሱ ምንድ ነው? የእየሱስን ጌትነት ተቀብሎ ትዛዙን ማክበር ነው ስለዚህ ጥምቀት ቁርባን መልካመ ስራ የእየሱስ መከተል እምነት ነው።

  • @RozaRoza-ii6wu
    @RozaRoza-ii6wu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከእውቀት ነፃ ቤጤ ነው

  • @andentethiopia0014
    @andentethiopia0014 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምረታብን አትፍረዱበት አሥፈራርተውት ነው በጣም ነው የሚያሥፈራሩ በጣም በጣም ማሥፈራራት ብቻ አይምሠላችሁ ሌላም አለ

  • @babyBetakk
    @babyBetakk 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

  • @MoustakAbdullah
    @MoustakAbdullah 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የባለፈዉ ዉይይት ላይ በጣም ትህትናዉን ወድጄዉ ነበር ከመቼውም የሰይጣን አፍ ተሰጠህ

  • @BeletuHm
    @BeletuHm 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የምርገም የተረገመ ነው። ሰላዬ ሆነክ እንደሆንክ ተረደቼ ነበረ መጀመረ ቁጭ በለክ ተማረ ወቀት ትትነ አነ ሳየዉቁ መክራክረ ነው የህ የጰጤ በሀርያቶች መገለጫዋች ነቸው ።

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምንም መፅሐፍ ቅዱስ አያውቅም ገና አንድ ብሎ ዘፍጥረት አንድ ቁጥር አንድ ብሎ ማንበብ መማር አለበት

  • @TesfaShawul-r2e
    @TesfaShawul-r2e 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ካማይሆኑ gaxe wex ሰዎች ጋር batdareku yetewado ልጆች

  • @MoustakAbdullah
    @MoustakAbdullah 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደትዬ መዝሙረ ን ይቅርታ ሳይጠይቅ ማወያየታችሁን ልክናቹ አልልም ይቅርታ

  • @felegeamin
    @felegeamin 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🙈🙈🙈 እንደዛ በፍቅር በትህትና ሲያወራ የነበረ ልጅ ነው አሁን በዲያብሎስ አንደበት ሲሳደብ የነበረው?🙄 አይ የምንፍቅና መንፈስ🙈 ዲያብሎስ ወደድህነት መንገድ መጀመሩን አይቶ ጠልፎ ሊጥለው ነዋ።😥

  • @FasikaKindu
    @FasikaKindu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልብ አዉልቅ ጴንጤ

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ene gin danin asegebetachu egna endeneweta yemetaregun 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @tsehayneshlegese-we3fr
    @tsehayneshlegese-we3fr 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    embirhan terdahi wendime

  • @ghislainehendrysiak8246
    @ghislainehendrysiak8246 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eweket se le Metheafe kidus yalachew Aweyayou . Gezachene be temhert enasalfe.

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አረ እንደው ምን ጕዶች ናቸው? ፔንጤ ግን ሙቀት ብቻ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ብሎ መጮህ እንጂ በመፀሀፍ ቅድሰ ዜሮ ዜሮ ዜሮ

  • @AseAsres
    @AseAsres 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ ልጅ በጣም እየቀለደ ነው ደሞ ምንም እውቀት የለውም አዝግ ነው ፀልዪለት አሱን አሶርዱት እኛ የምንማርባቸውን አስገቡልን

  • @tomshowshow2799
    @tomshowshow2799 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንም ድሮይ ቢሆን መዳን የለበትም ነዎ አምትየው

  • @tsionshimeles3117
    @tsionshimeles3117 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ጴንጤ 😂😂😂

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አፉ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ሚባለው ለእንደዚህ አይነቶች ነው። 😂

  • @Fentefe
    @Fentefe 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገድል አንብብ ብሎ የሚያስገድድ የለም

  • @serkalemketemaserkalem74
    @serkalemketemaserkalem74 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂belew lijwu men yawkal😢😢😢😢

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምህረት ተብየው ፍቅረኛውን መለሱለትደ ይህ እርኩስ ልክፈታም

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ende liju gera gebetotal eko beka tewut kuch belo yemar enji ateweyayut

  • @Banchu-j9i
    @Banchu-j9i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂 አላቅምን ማንን ገደለ አይ በአንድ እራስ ሁለት ምላስ አለ ያገሬ ሰዉ

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    The word "protestant" came from protest, so protest meaning is objection, disapproval or refuse malet new selzih enezi sewochun leke ende semachew mekawem ewneten alemekebel yewdalu meriyachew yestachew mekawemen new menem ewnet bihon mekebel aychelum beka

  • @dimssegirmatelhune2817
    @dimssegirmatelhune2817 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚስቅበትን ፎቶ ለጥፎ ሙድ ሲይዝባቸው እንኳ አይባንኑም እንዴ?

  • @tsehayneshlegese-we3fr
    @tsehayneshlegese-we3fr 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    durom ke penxe qubinagar ayixabaqim

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እናንተ ለራሳችሁ ለምን ክብር አትሰጡም ከማንም ዱርዬጋ ምን ትሰራላችው

    • @be-liever
      @be-liever 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ያዱርዬ የምትለው ግን ስንት ሰውን እያሳ እነደሆነ ታውቀለህ🤔 ስለዚ በእወነት ቃል መመዘን አለበት ብዙዎቹ ይድኑበታል።

    • @mezgebufentea6908
      @mezgebufentea6908 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሃዋሪያት ከአሃዛብ ጋር ነው ሲታገሉ የኖሩት

    • @አማንየፍቅርሰው
      @አማንየፍቅርሰው 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      የክርስቶስ አላማ የተጣመመውን ማቃናት ነው❤

    • @bezawitatsede
      @bezawitatsede 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እራሳቸውን እዳዋቂ አድረገው ማንም ከኛ በላይ አዋቂ የለም እያሉ ስንት ሰው እያሳቱ እደሆነ አታውቂም በጣም ባዶ እና ትዕቢተኞች ናቸው ያደሞ አላዋቂነት ነው

    • @Sarasarayahoo
      @Sarasarayahoo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰዉ አይናቅም

  • @Fentefe
    @Fentefe 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሙንም የሚሳደብ አይድንም

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏼🤲🏼⛪👈👂👈📖👈👆

  • @tsehayneshlegese-we3fr
    @tsehayneshlegese-we3fr 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    endhi khiwuqat natesa yhone sewu sele horitodox yaweral asafari

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጁ እኮ እልሀኛ ናትቢተኛ ነዉ ከዛ ደሞ ምንም ኣያዉቅም ቀልድ ነዉ የያዘዉ ተዉት በቃ

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Awko abed alu🤣🤣🤣

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eree besmab bakerbetes? Yasafral

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    adi jagani simusinesa siraumi hboroinesali galuu maleeti keesewo sawoni kee fatarino qalikinani hgenyuti lezilalemi yemaxefa simiagenyuti sijemeri ortodoksii ni ataqumi Man inde ortodocs ,ortododoks le zelalem tinoraleni

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Men aynet arrogant new yeh lej besmab

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲባል ሰምተሃል
    ምን እሚደበቅ ነገር
    አለ? ግዕዝ የራሷ ቋንቋ
    ስለሆነ እንጅ አሁን ደግሞ
    ሁሉም ወደ አማርኛ ተተርጉሟል
    ሰነፍ የስንፍናህና የክህደትህ
    መሸፈኛ አታድርገው።

  • @BettyGeorge-ud8zu
    @BettyGeorge-ud8zu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yeh Gera yegebaw keyet meta zorbel agent defenotal magedo yasfelgewal wey zenatun yestachu

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @Fentefe
    @Fentefe 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰሞኑ በሽታ ገድል ሆኗል

  • @rs.m9764
    @rs.m9764 วันที่ผ่านมา +3

    Brothers don’t waste your precious time for attention seekers and amazing stupids because even if they come to Us we lose our value and quality of piousness.

  • @zewdutolossa7112
    @zewdutolossa7112 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please don't talk to people who close their heart and brain.

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂defar pente demo temeliso meta Ayafrm

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I think the boy is attention seeker. There are many souls who need to be returned to the real Orthodoxy way of worshiping the real God. Please dear brothers in Christ do not waste your energy on this boy. God help him, and move on. God bless you all.

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትዋሹ እዚ ወንጌል ታስተምራለህ ህዝባችሁ ገድላችሁን ጥዋትና ማታ የለቱ ያመቱ ደብተራ ነብሳባት ቤታችሁ ሰእላችሁ ለይ ይርጭላችሁ ድግመት ይድገምላችሁ የናተ ክርስትና ይህነው ባጠቃላይ አታስመሰሉ ወንጌል አያሳያችሁ የሞተ ነገር ማምለክ አሁንም አታፍሩም የልሞተው እየሱስ ያግኛችሁ

    • @dawitlisan5777
      @dawitlisan5777 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሀሜት ብቻ ለምን በመጽሐፍ ቅዱስ በተደገፈ መረጃና ማስረጃ እያቀረብን እናውራ እንጂ መዘባረቅ ትርጉም የለውም

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ወንድማችወ ንሰሀ አባቴ ይምጣ አለ እናተ ወሬ ትችት ብቻ ሊላ ምንም አታቁም እራሳቹን እንደ ሊቅ ትጪወታላችዉ ትቢተኛ ናችዉ 😂😂

    • @kokobeworku1232
      @kokobeworku1232 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ይሄ ንግግር ማለት ሲጋራ የማያጨስን ሰው ግግም ብሎ ሲጋራ ታጨሳለህ እንደማለት ነው እና ግድ የለም ቤተክርስቲያን እንዴት ክርስቶስን እንደምትሰብከው መፅሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምታከብረው ለማወቅ ቅረብና ጠይቅ መርምር

    • @RishanZewde
      @RishanZewde 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ayyyy enezi tadya yet temrewt new ahya hiji teragechi be eyu chufa sim😂

    • @andentethiopia0014
      @andentethiopia0014 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቅም ካለህ ገብተ ተወያይ ዝም ብለህ አትዘባርቅ ሀጥያትም ነው