አነጋጋሪው ጉዳይ ተቋጨ| ታዳጊዋ ቤተሰቦቿን አገኘች| ከሰርጉ ላይ ተነስቶ ህይወት ያተረፈው ዶ/ር| @Shegerinfo Ethiopia¡Meseret bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 262

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 51 นาทีที่ผ่านมา +5

    ሰው ስትሆን እንዲህ ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ዶክተር እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጥፋትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ነገር ግን ገመናዋ አደባባይ እንዳይወጣ ከፈለገች ሮጣ ወደሚዲያ ከመውጣት ትዳርን ማትረፍ ይቀድማል

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ጆሮን ጭው ከሚያረግ ዜና ወደ መልካም ዜና ያሻገርከን ፈጣሪ ተመስገን

  • @degebelay7713
    @degebelay7713 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ተመሰገን መልካሙን ኢትዮጰያዊ አየሁት ዘርህ ይባረክ

  • @MMistauel
    @MMistauel ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደኩተር የዉነት የግዚቢሔር ምርጥ እቃነህ ድንግል ማርያም ፀጋዉን ታብዛልህ❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ዋው እንደናንተ አይነት ዶክተሮችን ያብዛልን 🙏🙏🙏💯

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 14 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን ዶክተሩ ሰርገኛው ሁሉን የሚችል አምላክ ዋጋህን በእጥፍ አድርጎ ይክፈልልን እንደአንተ ያለውን የህክምና ባለሞያዎች ያብዛልን እጆቻችሁ ይባረኩልን በጣም አድርገን እናመሰግናለን እናከብራችኃለን ::👌🙏🙏🙏

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በስመ አብ ዶክተርዬ ያሳደገህ ማህበረሰብ ይመሰግናል ከነሱ ይጀመራልና፣ ትዳራችሁ ብርክ ይበል❤❤፣

  • @Fantusiyum
    @Fantusiyum 44 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወዉ ዶክታር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባራክ እግዝአብሔር ይባርክክክክክ❤❤❤😢

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ብዙ ነገር ሊረዳ ነው ስለተባለ አጓጉቷት ይሆናል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የዉስጦን ፋጣሪ ይወቅ ግን ይቅርታ መጠየቅ እሱ ጡሩነዉ

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Men ale teru btasbi

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 5 นาทีที่ผ่านมา

      እር ይህቺ ስትዮ የጥቅም ስው ነች ሀብታሙ ቢቀርብህ ይሻላል ከበስተርጅባው ምን አስባ ነው አሁን ብቅ ያለችው አጨበርባሪ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የሚረዳዉ ሲበዛ እፈልጋለሁ አለች አይደል አቤት የብር ነገር

  • @ShewayeLegesse-rp1bm
    @ShewayeLegesse-rp1bm 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጌታ ለአንተም በጭንቅህ ግዜ ይድረስልህ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ተናገሪ ተብላነዉ እንጂ ሲጀመር ለምን ብቻዋን ቀረበች ልጁ ያሳዝናል 😢😢😢😢😢ትንሻልጅ እንኳን በሰላም ተገናኘች❤❤❤❤❤

    • @NahomAsegid-x1x
      @NahomAsegid-x1x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ታሞ የተነሣ እግዚኤርን እረሣ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @NahomAsegid-x1x በጣም ልቦና ይስጠን

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዶክተሩን እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈለው በወሊድ ጉዳይ ዘግናኝ ነገር በነገሰበት ምድር መልካም አድርጓል ተባረክ ወንድም

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    .እናመሰግናለን.ዶክተርየ.ትዳርህ.ይባረክ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    እሱ በሌለበት 3 አመት ከኖሩበት ቤት እቃዎቿን ይዛ ለምን ወጣች አብታሙ እኮ ህንድ ሃገር ብዙ ብዙ አሰቃይታው ግዜውን ሳይጨርስ ነው በሰው እርዳታ ወደ አገሩ ኢትዬ የተመለሰው ከዚህ ሁሉ ስቃይ በአላ እንዴት ነው ገመናዬ ውጭ እንዳይወጣ ብላ የምትቀጥፈው

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    የሆነ ተኮል አስባበት ቢሆንስ ሀብታሙ ወገኔ እግዲ አላህ ይሁንህ እዴኔ ባይታረቁ መልካም ነዉ እዳትበቀለዉ ፈራሁ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሮሀማ የምትባል የጥቅም ስው ነች ይህቺን ሌባ ሺህ ግዜ አታቅርቡዋት አሁንም ገንዘብ በአጭሩ መንገድ የምትፈልግ ውለታ ቢስ ነች

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዜአብሄር ይመስገን ዛሬስ ጡሩዜና አሰማን ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @Mesichilot
    @Mesichilot 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    wowwww ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤ትዳርህ ያብርሀምና የሳራ ያድርግልህ

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዶ/ር በየነ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ኑሮህ የስኬት ይሆን ባለቤትህን ፈጣሪ ይባርካት መላው ቤተስብህን

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እስይ እንኳን በስላም ከእናቷ ጋር ተገናኘች መሲ ተባራኪ❤❤❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 19 นาทีที่ผ่านมา

    አምላኬ ይጠብቅህ ሮሀማን ግን አላመንኳትም።

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +117

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @addisabissinya6279
      @addisabissinya6279 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amen amen

    • @addisabissinya6279
      @addisabissinya6279 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      🤲🤲🤲🤲

    • @beranamagarsa9437
      @beranamagarsa9437 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @meronwhibe6361
      @meronwhibe6361 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የተባረክሽ ቅን ልብ ያለሽ ነሽ

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረብ

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እረ በክርስቶስ ሊበቀሉት ይሆናል ቤተቦቿ እንኳን ሊደርሱልኝ አልቻሉም ብለህ ነበር እና ሃብትሽዬ አስብብበት በተረፈ መልካም ነገር ይግጠማቹ እላለሁኝ

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ሆይ፣መልካሙን፣ያሰማን፣መጥፍው፣ይሰውርልን🎉🎉🎉🎉

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ መልካሞችን ያብዛልን

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    wow የተለየ ዶክተር ቃልህን እደጠበክ ነፈጣሪ ጠብቆት አይለይህ በጥበብ በሞገሱ ይጠብቅህ❤

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሲ እንኳን ቤተሰቦቿን አገኘች
    ለዶክተሩ እረጅም እድሜ ተመኘን ትዳራቹ እንደ አብርሃም የሳራ ያድርግላቹ ❤ሽልማት ይገባዋል መሲቾ አስቢበት

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Doctor Beyene you are really the best Doctor ❤❤❤ God bless you and your family ❤❤❤

  • @Monaniz
    @Monaniz 17 นาทีที่ผ่านมา

    3 ወር ሙሉ ሲታመም የት ነበርሽ አንቺ ከንቱ
    ዶክተርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤🎉

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የበለጠ መልካሙን ዜና ያሰማን ወንድማችን ጀግና ነህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዶክተር በየነ መቼም ታድለሀል አላህ የአንተን ጉዳይ ፈጥኖ ይድረስልህ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በጣም የከብርሽ እህቴ ነሽ ❤❤❤❤

  • @HabibaMohammed-h9u
    @HabibaMohammed-h9u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ዶክተር አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marysam9193
    @marysam9193 49 วินาทีที่ผ่านมา

    ደቡቦች ዉስጤ ክፏችሁን አያሰማኝ በኢትዮጵየዊነታችሁ የማትደራደሩ እንቁ ናችሁና!!!

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    wow ዶክተር በጣም ጀግና ለሀገሩ ለወገኑ የገባዉን ቃል አክባሪ ነህ ቀሪ ዘመንህን ከፈጣሪ ጋር እረጅም እድሜ ወገንህን ምታገለግል ያድርግህ ትዳርህን ይባርከዉ ዉለዱ ክበዱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏ለኢትዮጵያ ሀገራችን እንደዚህ ከራሱ ጥቅምና ክብር ይልቅ ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ እንባችንን የሚያብስልን መሪ ያምጣላት ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ🙏🙏

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይህ ነው ዶክተር ማለት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bethlehemtessma6846
    @bethlehemtessma6846 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God bless, doctor and your family!

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ቤተሰቦቿን አገኘች አሳዝናኝ ነበር ደስ ብሎኛል

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሲ ምርጥ ሰው

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 22 นาทีที่ผ่านมา

    Hat's of to the Doctor

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶ/ክ አላህይስጥህ መልካምነትአይቀየረብህ

  • @meryem...334
    @meryem...334 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ጎበዝ ዶክተሮችማ አሉን እዴሜና ጤና ለዶክተሮቻችን።ለጎበዝ ዴክተሮች ሽልማት ይገባቸው ነበር ማበረታቻም ይሆናል

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @askaletaye4372
    @askaletaye4372 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መሲየ ጨዋነትሺን ስመለከት ታድላ እላለሁ እውነተኛነገር ስፈልግ አንቺጋነው የምገባው ልጂቷም በመገናኘቷ እ/ር ይመስገን ዶ/ር በየነም መልካምነት ለራስነውና ነገበሚስቱ ወይ በልጁ ብድራቱን ያገኘዋል ዋናውና የሚያሳስበኝጉዳይ የሐብታሙነገርነው ምክንያቱም እሩሐማን በፍፁም ልቤ አላመናትም በስውር አንድነገእ እንዳታደርገው ሐብታሙም ቆፍጠንበል አትልመጥመጥ ጓደኞቹም አደራ ተከታተሉት የኢ/ያ ህዝብ መድረሻስላሳጣት እንጂ ይቅርታውን ፈልጋው አይደለም

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ክፉ ነገር አያሰማን

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዶክተሩ. አላህዉለትክን. ይክፈልክ. ሌሎችበሙያችሁ. ሌላሴራየምሰሩ. ክፈወችከሱተማሩ 🎉🎉

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለዓለም ይሁን መሲዬ እንኳን በደህና መጣሽ እናቴ ❤

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወልካም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebaZerihun55-h6r
    @AbebaZerihun55-h6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገርማል

  • @genat6896
    @genat6896 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኩላሊት

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶ/ክረ ትዳርህ አላህያማረ የሰመረ ያድረገዉ ሀገረ ተሰፋአለኝ

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kebere le doketero Egezabere endante Ayinetun yabzalen be Ethiopia medere wandeme be bego sirak ketelebet 😘🙏

  • @UaeUae-h4z
    @UaeUae-h4z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛው መሲ

  • @YdjYet
    @YdjYet 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ማሻአላህ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @accacc5974
    @accacc5974 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ይች እርጉም ስሞን ለማደስ ይቅርታ ምትለው ለማኘ ኩላሉቱን መልሺ

  • @romanroman2419
    @romanroman2419 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ያሁሉ ክህደት ምን ያህል ኣመት ለመቆየት ነው ኣፈር ብዩ እቺ ኣስቀያሚ ደሞ ኣታፍርም😬😬🤗🤗💔💔🥺🥺

  • @elisabethbirhanu4017
    @elisabethbirhanu4017 39 นาทีที่ผ่านมา

    መሲዬ በእናትሽ ይህንን ዶክተር ካለበት አፈላልገሽ በሚዲያሽ ላይ ብታቀርቢው❤

  • @ማራትየጌታልጅ
    @ማራትየጌታልጅ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝም በይ ካድ😏😛🫤
    መስ ታባረክ ❤❤

  • @meronhadis707
    @meronhadis707 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yihe Doctor bekirbu betam tamo neber. Kekebad beshita new tedanew. Thanks to God.

  • @sherifaaliyu7034
    @sherifaaliyu7034 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኒም መታረቅ የለበትም ባይነኝ ምንም ቢበድላት እንኩዋን እንኮን ያልበደለት መቻል ነበረባት ሀይወቱን ያተረፍት

  • @tsehayalem9688
    @tsehayalem9688 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የደሀ እናት መስዬ አደረገሽው የዘመናችን ጀግና ነሽ አገናኘሻት እግዛብሔር ይስጥሽ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be blessed 🙏🙏🙏 Dr

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yehonesh Ayet Men Temeslalech Derom Mito Yetenesa Fetariwen Eresa Ale Abesha Echim Set Tebela Fetari Setosh Kanchim Beso Gefashew Askeyami Weshetam Leba Mesiye Weded New Yemadergesh❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዶክተር እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክ ሲቀጥል ሩሀማ ድሮ ነበር መጠንቀቅ አሁንማ ባልሽ ባላችን ነው😂😂😂😂

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጭራሽ ኢቺ ልጅ ከሀብታሙ ጋር መኖር የለባትም ባይ ነኝ ፍቃዱ አብረው መኖር አለባቸው ይቅርታ ተባብለው መኖር አለባቸው የሚለው በጭራሽ አይሰራም ምክንያቱም ፍቃዱ አይኖርም እዚህ ጋር ሁለቱ ናቸው እኛ የማናውቀው ብዙ ገር አለ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ አንድ ጊዜ ልቡን ከሰበረቺው ስብራቱ አይድንም ያደረሰችበት ስብራት በይቅርታ አይታበስም ሲጀመር ለትዳርዋ ቦታ ቢኖራት ኖሮ ትንሽ አስቀይሜዋለሁ በእዚህ አጋጣሚ ይቅርታ ብላ መናገር ትችል ነበር እሱም ሚድያ አይመጣም ነበር የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም እኛ የተጎዳን ቁስል ለማከም ማን ብሎን የኔ ውዶች ሸቃሎች ሳይደላቸው ሌላው እዲደላው የሚሮጡ❤❤ ሀብታሙን ከወደቀበት ለማንሳት እየሮጡ ነው ሩሀማዬ አምልጦሻል በቃ ተበልተሻል የልጁ እርጋታ እድል ከፍቶለታል ተበልተሻል ብቻ አንድ ነገር ልገልሽ ያለ ሜካፕ በጣም ነው የምታምሪው ሜካፕ ስትጠቀሚ ከጫካ ያመለጠ አይጥ ነው የምትመስየው የምሬን ነው እራስሽን ተምልከቺ

    • @natanyemamlak9201
      @natanyemamlak9201 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁሌ አልጋ ባልጋ የለም ግጭት በማንኛውም ባልና ሚስት መሀል ይኖራል ከሰሜታዊነት ወተሽ ፃፊ ሰው ፍፁም አደለም

    • @jake8498
      @jake8498 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በሰዉ ትዳር ጣልቃ መግባት ሀፂያት ነዉ ዉዴ

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በትዳር ግጭት ያለ ነው በቃ እራሳቸው ይፍቱት እባካችሁ አትበጥብጦቸው

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ልክ ትክክል ምነው ግን ከዚህ በሆላ ይባቃዋል ይች ባለጊነች

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayte

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብረው ለምን አልቀረቡም 😢😢

  • @adghjj7447
    @adghjj7447 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sxx8081
    @sxx8081 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @netsanetkebede4557
    @netsanetkebede4557 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzabehare tedarachun yebarekew

  • @ZahleLebanon-r5c
    @ZahleLebanon-r5c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉመሰይ❤❤❤❤❤❤

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እያሰብካህ ነበር ውይ

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ። ትዳር ያለፍላጎት አይሆንም

  • @farahbahrain6367
    @farahbahrain6367 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😢❤🎉

  • @merongirma611
    @merongirma611 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    “ገበናዬ እንዳይወጣ?" ታዲያ ለምን አየርላይ ወጣች መጀመሪያ ትዳርን ማትረፍ አይቀድምም? ይቅርታ መጠየቅ ያለባት ሀብታሙን ህይወቱን የሰጣትን ባል ነው ... ገንዘብ መርጣ ትዳሩዋ ጥላየሄደችው ይቅርታዋ እሱን ካሽነፈመልካም ለኔ ግን ውሸታምና እራስ ወዳድ ናት!

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187 43 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰኑgebrekiros
    @ሰኑgebrekiros 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ደምሩኝ ዉዶችዬ እመልሳለው 🙏❤️

  • @agapimanoli7617
    @agapimanoli7617 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I’m proud of the doctor for saving mom and baby life. My dad passed away because the doctor didn’t want to leave the party he was attending in Gambella.

    • @2k7mamo
      @2k7mamo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Oh, Sorry for your losses

  • @belayche4050
    @belayche4050 33 นาทีที่ผ่านมา

    Wow thank you Dr

  • @azebbirhane6150
    @azebbirhane6150 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Temesgen enkwanem beselam ke beteseb agenajat❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትዳሬ ነው አላለችም አለማፈሯ ደሞ በፈጣሪ😳😳😳

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰውን ለመጉዲት ኮሜንት ባንፅፍስ በቃ እነሱ እደፈለጉ ይሁኑ።

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sew yetekawemat bensu guday sayhon bekulalit tamawechi skayachewn eyawekechiw slemtnegd new yatalachew tey slalat new

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይቺ ናት ይቺ ናት ይቺ ናት ጨዋታ 😂
    ወይ ዘንድሮ
    ሁሉም ነገር fake
    ወይ ይቅርታ

  • @እግዚአብሔርያውቃል-ዘ5ወ
    @እግዚአብሔርያውቃል-ዘ5ወ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይቅርታ ከታረቁ በጣም ያስጠላል ሁሉም ስው ስለተረባረበ ቀንታ ጥቅመኛ ሁናነው አስመሳይ እውነትም ትችልበታለች

  • @عبدالالهالمطيري-ص2ث
    @عبدالالهالمطيري-ص2ث 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅርታ ትልቅ ነገር ቢሆንም ግን እሶ እራስ ወዳድ ናት ኩላሊትን ያክል ሠጥቷት ይከ አይገባውም ሀብታሙ መጠቀቅ አለብህ ምን እንደምታደርግህም አይታወቅ

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos7625 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ ኮሜት የማረገው ለአቅራቢዎ መሰረተ ምናልባ ለምሰጥሽ አስተያየት ከተቀየምሽኝ በጣም በጣም ይቅራ እና ስለፀጎርሽ አስተያየት ላርግልሽ ፀጎርሽ አፍሮ ከሆነ ለምን በእስታይል አትቆረጭውም በእህትነተእ ነው የመከርኩሽ ከደበረሽ ይቅርታ ግን በአሪፍ እስታይል ብትቆረጭው ያምርቡሻል አመሰግናለው

    • @EmebetMekiria
      @EmebetMekiria 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጠፍቶትአይደለምየእራሶምክንያየትስላላትነዉ

  • @m.g5367
    @m.g5367 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Memsgen albet ❤gen tergia doktorch yelwum ende

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    😏😜😜 አሰመሳይ ወግታ ይማረሕ , አዳሜ የልብን አድረሶ ክዶ ገሎ አረዶ , ይቅረታ የሚሉት ነገረ ዳግም ግድያ ነዉ ! ( ይቅረታ ሳይዉቅ ላደረገ ሰዉ እንጂ ሆንብሎ በሴራ የክፉት ብልጠት ካጠፉ ቦሐላ ይቅረታማለት ሌላ ጩቤመሰካት ነዉ

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ይበልጣታል በመልክ በሥነ ምግባር
      መልኳ አስቀያሚ ሥራዋ አስቀያሚ
      አይን ይብላሽ

  • @عبدالالهالمطيري-ص2ث
    @عبدالالهالمطيري-ص2ث 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤