Now no need to explain this much for him at this point because, they already manipulated him with a lot of thing, which we do no. You Guys see only on TikTok we don’t know what they are saying behind TikTok. I don’t tell you Guy’s how much evil they are.
ተባረኩ ውድ መምህሮቼ ሀይሉን ብርታቱን ይስሳችሁ ይህ የማያምን ጠማማ ትውልድን ማስተማር እራሱ ከባድ ነው ባይናቸው ማስረጃ እያዩ እንኳን ክርክር ይወዳሉ እኔ ለማዳምጣቸው እራሱ እንዴት እንደሚሰለቹኝ ያው ተረጋግቶ ከሚያዳምጡት ሰውች ውጪ ለዛ መምህራኖቼ ጀግና ናችሁ ተባረኩ
የረ ፔንጤዎች ባካችሁ አትጃጃሉ ሁሉም ገድላትን አያውቁም በገድላትም አልዳንም. አዳኛችን አንድ እና አንድ ነው እሱም በቀራንዮ የተሰቀለው እየሱስ ነወ:: ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ.
ገድላት እኮ ቅዱሳን አባቶች እናቶች ስለክርስቶስ ፍቅር የተቀበሉት መከራ ከአለም ተለይተው ጌታን በመከተል እንዴት ወደእርሱ ወደጌታ ማለት ነው በእንዴት ያለ ትጋት መንግስተሰማያትን ሊወርሱ እንደቻሉ ለክርስቲያን ኦርቶዶክሳውያን ትምህርት እንዲሆንና ኦርቶዶክስያን ሁሉ ከዚህ ልምድ ተነስተው ራሳቸውን በዚህ ልምምድ አድርገው ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንዲገቡ ለማስቻል ብቻ የምንገለገልበት መጽሀፍ ነው ወንድሞቼ/ልጆቼ ከተሳሳትኩ እታረማለሁ
ገድላት ክርስቲያኖች የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበትና ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የሚደርሱበት ፋና ወጊ መንገድ ነው
ተረት ተረትነው የሜሉት እኮነገርነው ግራ የሜገባኛ ለክርስቶስ የተጋደሉት ገድላት ነው የተፅፈው እሱን እንድናነብ ልክ እንደነሱ ነፍሳችንን ለክርስቶስ ክብር አሳልፈን እንድንሰጥ በሱ እንድናምን እንጂ ተረት ተረት አደለም
ወንድሞቼ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እኔ ልሰደብ😢😢😢😢😢😢😢
አይ ምረት እራስህ የምትለውን እንኳን አታውቅም ጌታ ማስተዋሉን ጥበቡን ይግለፅልህ ወንድማለም ወንድሞቸ ከዚህ በለይ እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለፅላችሁ እመቤቴ በጎደለው ሁሉ ትሙላላችሁ የምር እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ወይኔ ትግሰታቹን ብቻ ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብኤር ጥንካሬውን ይሰጣቹ እመብርአን ታበርታቹ👏👏👏👏👏👏❤
ያሬድ ምክንያት ሆነው ሾልኮ ወጣ ብቻ ከሶስት ሺ ህዝብ በላይ እየተከታተለ ነው ፍርዱን እኛ እንፈርዳለን ብቻ እናንተ በርቱ ጀግኖች።
ቃለሕይወት ያሰማልን ልደታችን🙏 እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጥሪ እቅርባለች ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️
" በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
(የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
ኑበብርሃን ተመላለሰ Kal hewet yesmalin wendemuch ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሞቻችን በርቱልን❤❤❤❤እውነቱን አሳውቁ,,,ወንጌልን ስበኩ በርቱልን😍😍😍
ፈለገ አትናቲዎስን አወድሶ አንድ ሰፈር ነን ምናምን ወሬ ሲያወራ ቆይቶ ስድብ የእግዚያብሄር ሀሳብ አይደለም ልጁ ጨዋታ እንዳይሆን የጀመረው
ቆይ አኔ የምለው ፕሮ ዎች ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጪ መፀሃፍ ቤቶቻችሁ የሞላችሁት መፀሀፍ ምንድነው
የኛ ገድል ይባላል የናንተስ ኬት አመጣችሁት
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ተባርኩ ዉድሞች አድ ኔዉ ክርስትያን በአዉኔት አኔ ልሰዴብላች 😢😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የተዋሕዶ ልጆች እናንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ❤❤❤
ተበባረኩ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤
ተመላላሽ ታካሚ
Outgoing patient ?? Why not in patient ?
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ጥበቡን ይግለፅልን መዳሕኒአለም
ይሄ ልጅ ለመፈመስ ብሎ ነው አይ መናፍቃን ባለፈው ፈለገን ሲያወድስ ውሎ ሲያድር አልጣመኝም ነበር ብቻ ትዕግስታቹ ልዩ ነው በአንድ ጭንቅላት ሁለት ምላስ እባካቹ ልጁ የእራሱ ልበ ጠማማነት ነው ማንም አልጠመዘዘውም እራሱ ከባድ ልጅ ነው አሁንም ፊት አትስጡት።
😢😢😢😢አቤት ትግስት አሁንም ይጨምርላችሁ😢😢እደዛ ተሳድቦ ደሞ መጣ😢😢
ምን ትዝ አለኝ መሰላቹሁ በቀደም ከሰይፉ ሾዉ ጋ የቀረበይ ሴትዮ ኩላልቴ ሰጠኝ ምናምን ያለችዉ ሴትዮ ትዝ አለችኝ አይ ምህረት አብ😂
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
ልጁ ሌላ ሌቭል ላይ ነው ልጅነትም አለበት በደመ ነፍስ ነው የሚመራው ያሳዝናል እግዚአብሔር ይግለጥለት
Kale Abe fitum mudum endalkin eymeselegn techgrku😊
እባክህ ልደት እኔ የሚመስለኝ ይህልጅ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ሊያደክማችሁ ብሎ ነው የነገሩትን እንኳን ማውራት አልቻለም አሁንም ሌላ ትኩረት ለመሳብ ብሎ ነው ስለዚህ ሌላ ስድብ እንዳይሳደብ
ሁሉንም ነገር ሳትጠየቅ መጀመሪያ ከመናገርህ በፊት ማሰብ ነበረ በሀ አሁን ሲመጣ ነገቱፍ ሆነህ መጣህ ምህረተ አብ አረሥህን መርምር ረጋ ብለህ
ከጌርሳም ምን ፎሬ ሊገኝ?😂😂😂😂
ወንድሞች ተባረኩ ጊዜ የላቸውም ተዋህዶን በማቆሸሽ
ያሉት ከሚጠፋ የወለድት ይጥፋ ነው የሚባለው ምነው በግድ ማን አስግድዶት ኦርቶዶክስ ሁን ያለው በዚህ ልክ ፋለገን የሚሳደበው ሌሎቹን ለመካስ እራሱ በለፈለፈው መሰደብ የድፍረት ንግግር መናገር ነበረበት አንጀቴን ነው ያቃጠለኝ የወንድማችን ይቅርታ ነው የሚያመላልሰው እንኳንን በመልካም አናገራችሁት
እነ ፈለገ እግዚያብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ መናፍቃን እባካችሁ መሳደብ የክርስቲያን ፀባይ አይደለም አትሳደቡ ከቻላችሁ ተማሩ ካልቻላችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ
ይሄ ልጅ ለነፍሱ መዳን ምንም ደንታ የለውም በፈጠራቹ ምንም የቃል ግድፈት እንዳትናገሩት ሰበብ እየፈለገ ነው ብቻ እናንተን ያስነሳ አምላክ ይክበር ይመስገን አንድ ፕሮቴስታንት ጠፋ በመፅሃፍ ቅዱስ የሚወያይ ንስሃ አባቴ ብሎ ሲጠብቅ እሮጦ ወጣበት ተስፋ ስለ ሰው ብለህ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል አትካድ ግዴለህም ያልገባህን ጠይቅ አትሞኝ ወንድሜ
ኸረ ጌርሳም የመንፈስ አባት 😂😂😂😂😂የምር ሳቄን ማቆም አልቻልኩም በተለይ ፈለገ ሲስቅ። ጌታ ሆይ😂😂😂
ጴንጤ መንፈሳዊ አባት ከየት አመጣ? አትለማመጡት ለምን የፈለገበት አይደርስም ተዉት
እናተ ግን ለምን ትዳረቃላችሁ መጀመርያ የጴንጤ ገድል ሊነግረን ነው እዛዉ ጌርሳም ይንገረው
ገድል ግራ የሚገባው ክርስቲያን አይገርማችሁም :: እንኳን ቅዱሳን በእውነተኛ ክርስቲያን በክርስትናው መንገድ ይሚሄድ አለማዊ ሰው የራሱ እንደአቅሙ ተጋድሎ ወይም ገድል 5:31 አለው::
Protestant ግን እንደስማቸው መቃውም እና መክሰስ ብቻ ነው :: የወንድሞች ከሳሽ ደግሞ ዲያቢሎስ ነው::
ፄንጤ ከተጣላ የራሱን ቤተ እምነት ይከፍታል
digayi layii ohwaa masfiseno ieyawequu mikidutii
ዘሎ ገድል ላይ ዋናውን የድህነት ጉዳይ ለቆ
ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሰፍ ሰለመፀሀፍ ቅድሰ ምንም እውቀት የለህም. ሰለዚህ እንደምክር ቁጭ ብለሕ ብትማር ታተርፍለሕ ወንድሜ
Bemntachew yaferalu enda kateta lmn aterutem
Kele hiwet yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ኑበብርሀንተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ መናፍቆች ልቦና ይስጣችሁ
Liju felegen Silesedebew enkuwan yikirta alteyemem 😢
Liju tikuret neber yefelegew asaktoal ...
Yna jignachi
🌹🌹🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪⛪ yardo
አይ ሰው። አላቅም ገሎ አያውቅም።
ተአምረ ማርያም ላይ ማርያም ያለምጥ ወለደችው ፣ ራእይ ዮሐንስ ላይ በምጥ ወለደችው😂😂😂😂😂
ያለምጥ በምጥ ያለምጥ በምጥ😂😂 ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ አሉ ኦርቴዎች ቅቅቅቅ
በማርያም የምታሾፈውኮ በልጇ ስለማታምን ነው.... ኢየሱስን ማምለክ ስትጀምር የሷ ፍቅር ይገባካል ❤ና በብርሃኑ ተመላለስ ❤
በተሃምረ ማርያም ከገነት የሚወጣም የሚገባም የለም የመዳን መንገድ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው እናንተ አንዴ ስለተጣመማችሁ እኛ የገባን መቼም አይገባሽሁም
እስኪ አንተ ልብ ካለህ ግባና ተወያይ ነቃፊ በነፍስህ አትቀልድ አየሃቸው የኦርቶዶክስ እንቁዎች ከመጭሃፍ ቅዱስ ውጪ አይወያዩም
ኦላይን ላይ ለመከታተል ነበር እደት እችላለሁ?
Tiktak ላይ ነው ላይቭ
Er besmeab mn aynet gudoch nachw? Geezun betaqk noro tejemro eskiyalk eyalkesk nber metadamtew sele eyesus
ግራ የሚያጋባ ነው ጥያቂው ልጁ እኮ መልሶልሃል የውር ሀጢያት አለ ከአዳም የመጣ ሀጢያት አይ እናንተ
አይ ጌርሳም ባንተ ቤት አናደህ ሞተሀል ኦርቶዶክስ እስከሞት ለወንጌል የቆሙ ናቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጥረታችሁ ከ እግዚአብሔር ዋጋ አላችሁ
ግእዝ አናቅም እንዴ ቀናነት ከሌለው ይውረድ ከሱ ምንም አንማርም ርሳሞ
🎉🎉🎉
❤❤❤
በእርግጥ ይህ ቃል ለምንድነው የሚያከራክረው ያመነ የተጠመቀ ይድናል በቃ እመን ተጠመቅ ለምን የተለየ ፍልስፍና ውስጥ ትገባላችሁ።
Pleeas live him he do no nathing
😂😂😂😂🏃♂️🏃♂️🏃♂️😂😂😂
አይ መናፍቅ
🎉🎉🎉🎉
This kid is so confuse, just leave him alone orthodoxawin please, because he’s acting up wired and rude.
እባካችሁ ሌሎቻችሁ በመብርሐን ዝም በሉ
ምንም ምክንያት አትሁኑ
አይ ሶፊ ሰይጣን 40ጊዜ እየጠራህ
የማርያምን ስም እንዳትጠራ
Ene eko yemigermegn ye pente derkena ewnten ewnet malet ayfelgum ere wedza engi seol nw yemigebachew medan ayfelgum
Now no need to explain this much for him at this point because, they already manipulated him with a lot of thing, which we do no. You Guys see only on TikTok we don’t know what they are saying behind TikTok. I don’t tell you Guy’s how much evil they are.
Aye pente derekoch
አረ በጣም የሚያሳዝኑ ናቸው ሊፀለይላቸው ይገባል አነዚህ ስም ብቻ ጴንጤ ማለት ምን ጉድ ነህ አባክህ አንተ ደግሞ
እና በገድልና ድርሳናት እንዲድን ፈለክህ?አንተ የራስታው አጥማቂው ግርማ ጨሌ ተከታይ😂😂😂 ቅቅቅቅቅቅቅ
mejemerya yanten pasteroch soft myabelawun chers
@@AndualemGetachewu-o2xጴንጤ ለክርስቶስ መጋደል የት ያውቅና... ምክንያቱም ስለማታመልኩት
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ