Felege | Zemariam | Lidetekal | teme | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ ፈለገ ቃለሂወትን ያሰማልን ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስለተሰጣችሁ እውቀትና ትግስት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tewodroswalelgn
    @tewodroswalelgn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ዘማርያም ቃለህይወት ያሰማልን የዘመናችን ጳውሎስ

  • @bezabeziti4347
    @bezabeziti4347 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤት የኦርቶዶክስ ወጣት ተነስቷል ደስ ሲል። እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤

    • @tameakl1487
      @tameakl1487 13 นาทีที่ผ่านมา

      Mane new endana yezarew temhert aymro west tesnkero hasat yemolabet orthodox lezlalem tenurelen amen 🙏 ❤

  • @Habab-q1z
    @Habab-q1z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘማርያም ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @dimssegirmatelhune2817
    @dimssegirmatelhune2817 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህትየውንም ወንድሟንም አደነቃለሁ ልቦናውን ከፍቶ ከተማረ ይመለሳል ::

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ🙏🏻❤️🌹

  • @tameakl1487
    @tameakl1487 10 นาทีที่ผ่านมา

    Mane new endane yezarew temher aymero weste tesnkero destane yemolabet orthodox tewahdoy lezlalem abebeleq amen 🙏 ❤

  • @SamuelTamrat-o5c
    @SamuelTamrat-o5c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በተጨማሪ ስዕላትን በየቤታችን እናገኛቸዋለን ከቅዱሳን ስዕላት ውጪ ለምሳሌ የራሳችን፣የቤተሰቦቻችን የወገኖቻችን ፎቶዎች ናቸው እነዛን ፎቶዎች እኛ ወይም ልጆቻችን አለዛም እኛን የሚወዱን ሰዎች እነዛን ስዕላት ፎቶዎች እንስማቸዋለን የምንስመው የፎቶ ባለቤቶቹን በፍቅር ስለሚገልፁልን እንጂ መሳማችን ፈፅሞ ማምለካችን አይደለም የትኛውም የፕሮቴስታንት ተከታይ የሚስመውን ፎቶ እያመለከው ነው ብለንም አንናገርም ነገሩም እንደዛ ስላልሆነ የቅዱሳን ስዕላትም ጉዳይ እንዲሁ የፍቅራችንን መግለጫ እና በመንፈስ ሕብረት እንዳለን የምናሳይበት እና በዛ መንፈሳዊ ስዕል አማካኝነት ቅዱሳኑን እና ተጋድሎአቸውን የምናስብበት መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል።

  • @Habab-q1z
    @Habab-q1z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ፈለግ ወድሞቸ ችን ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @tameakl1487
    @tameakl1487 7 นาทีที่ผ่านมา

    Thanks enate batekrstyane

  • @Ethio-Er
    @Ethio-Er 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be ewnet wondmoche Egzeabher yistlin Kale hiwot yasemalin ke enante egna Orthodoxochm bizu eyetemarin new
    Sile enante egzeabher yimesgen

  • @senaitkena4697
    @senaitkena4697 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ

    • @MyHoney-h3w
      @MyHoney-h3w 34 นาทีที่ผ่านมา

      ኑብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤

  • @esuyawkalteklemarkos
    @esuyawkalteklemarkos ชั่วโมงที่ผ่านมา

    kalun endasebachu fetarii yanuriln

  • @DawitBelete-n2k
    @DawitBelete-n2k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    5:40

  • @Habab-q1z
    @Habab-q1z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ማርኮታኬ
    @ማርኮታኬ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጴንጤ ግን መጽሐፍ ቅዱሱን ቆራርጠው ቆራርጠው እንዴት ስልሳ ስድስት ሞላላቸው?

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንድነው መናፍቃን ለኢየሱስ ክርስቶስ የማይሰግዱት? ይሄን ይመልሱ!

  • @tameakl1487
    @tameakl1487 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ethio-Er
    @Ethio-Er 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Ethio-Er
    @Ethio-Er 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @eteneshgurmu9520
    @eteneshgurmu9520 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤