133ኛ ገጠመኝ፦ ( ደሟን ከቡና ጋር ቀላቅላ እየጠጣች ራሷን ለጠቋር የገበረች(memihir tesfaye abera getemeng)(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 705

  • @wonshet
    @wonshet 3 ปีที่แล้ว +96

    እኔ ግን የመምህርን ገጠመኝ ትምህርቶች ካልሰማሁ እራሴን ያመኛል እዉነቴን ነዉ በጣም ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ በየቀኑ ቢለቀቅልን በጣም ደስይለኛል

    • @tigistwordofa9619
      @tigistwordofa9619 3 ปีที่แล้ว +8

      እኔ ደሞ ሰሰማ ያያመኛል እቅልፌ ይመጣል በግድ ነው የምሰማው ፈጣሪ የያንሳልኝ

    • @wonshet
      @wonshet 3 ปีที่แล้ว +5

      @@tigistwordofa9619 እግዝአብሔር ይገስፀዉ እሄ ክፉ መንፈስ

    • @zafraaali2523
      @zafraaali2523 3 ปีที่แล้ว +2

      ታድለሽ በጸሎት አሠቤን

    • @wonshet
      @wonshet 3 ปีที่แล้ว +3

      @@zafraaali2523 እሽ ድንግል ማሪያም ከርኩስ መንፈስ ትጠብቀን

    • @Addis42433
      @Addis42433 3 ปีที่แล้ว +1

      enam batam dess blong naw madamtw byeknu bihon dass ylngal

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +50

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለዕረፍቷ መታሰቢያ በዓል መምህራችን በርታልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

    • @መቅደስተ
      @መቅደስተ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @alemalemwalle5761
      @alemalemwalle5761 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜን እሜንንን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +67

    ኤፍታህ በለን ጌታየ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ አደረሰን አሜን ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ 👍

    • @mtmtt7458
      @mtmtt7458 3 ปีที่แล้ว +2

      AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN kale hiwot yasemaln wadimchin

    • @tesfayekebede9839
      @tesfayekebede9839 3 ปีที่แล้ว

      ኤፍታአ በለን ጌታ መምህር እንኳን ደህና መጣ አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም ፀልዩልን።

    • @malakmak1937
      @malakmak1937 3 ปีที่แล้ว

      @@mtmtt7458 mmnmmmnmmmmmmnmnnmnmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmnmnnmnnnnnnnnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmnmmmmmmmmnmnmmmmmmmnmnmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmnmnmmnmmmmmmmnmnmmnmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmnmnmmmmmmmmmmnnmnmnnmnmnmnmmnmnmmmnmnmmmmnmnmmmmmnmnmmmmmmnmnmmmmmmmnmnmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmnnnmnmnnmnmnmnmmnmnmmmnmnmmmmnmnmmmmmnmnmmmmmmnmnmmmmmmmnmnmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmnmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmnnnnnnmnnmmnnmmmnnmmmmnnmmmmmnnmmmmmmnnmmmmmmmnnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnnmnmmnmmmnmmmmnmmmmmnmmmmmmnmmmmmmmnmmmmmmmmnmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmnnmnmmnmmmnmmmmnmmmmmnmmmmmmnmmmmmmmnmmmmmmmmnmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmnnmmmmmmmmmmmmmmnmnmmmmmmmmmmmmmmnmmnnmnmmnmmmnmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmnmmmnmmmmnmmmmmnmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 ปีที่แล้ว +68

    እንካን ለአስትሮ ማርያም አመታዌ ክብር በአል አደርሳችሁ እህት ውድሞቼ እንዲሁም መምህራችን እንካን አደርስህ ከነ ቤተስቦችህ

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @tadelchlemiwhaanaa7050
      @tadelchlemiwhaanaa7050 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen unknown abro adaresen aderasachu

    • @elenikebede1327
      @elenikebede1327 3 ปีที่แล้ว

      @@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ a@@;@@@%

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @andebetlalibela5844
      @andebetlalibela5844 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ እባክሽን የመምህር ስልክ ካለሽ ላኪልኝ

  • @meseretf1
    @meseretf1 3 ปีที่แล้ว +50

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር። እስቲ አረብ አገር ሆናችሁ እንደኔ በጉጉት የምትጠብቁ የመምህርን ትምህርት ላይክ እድርጉ።

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @hdudugshsgsg9745
      @hdudugshsgsg9745 3 ปีที่แล้ว

      @@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ ሰልክ ቁጥረ ተባበሩን ለማነቀው

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 ปีที่แล้ว

      @@hdudugshsgsg9745 የማንን ስልክ

    • @hdudugshsgsg9745
      @hdudugshsgsg9745 3 ปีที่แล้ว

      @@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ የመምህህረ ተሰፍየ አበራን

    • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
      @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 ปีที่แล้ว

      @@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ ኤፍታህ መዝሙር ቤየት የት አካባአቢይ ነው ካወቃችሁው ንገሩኝ

  • @አናኒያየባለወልድልጅ
    @አናኒያየባለወልድልጅ 3 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው መምህራችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ የየካው ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +17

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናችሁ ኑ አብርን እንማር የክፍሌ ተማሪዎች አይዟቹህ በፀሎት እንተሳሰብ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት አደርክ ? የተዋህዶ ፍሬዎች መምህርና የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እንኩአን ለአስተርዮ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🤲🏽🙏🏽🤲🏽

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንኳን ደህና መጡ
    እንኳን ለአስተርዮ ለማርያም አደረሳችሁ አደረሰን
    እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @merry3355
    @merry3355 3 ปีที่แล้ว +14

    Enkuan le Emebetachin kidst dingl mariam asteryo beal adersen Memhirachin egziyabher regim edme yistih bizu eyetemarn new

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት አደርክ ውድ መምህራችን እንኳን ለእመ ፍቅር አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደርሰኽ ከነቤተሰብ ቃላህወት የሰማልን ሱስ ይዞኛል የንትን ትምህርት ከልሰመው ባጣም ቅር ይሌኛል መስተወሉ የድለን ፈጣረ ተለውጭ ለቤተሰብም ሌለም እንድንተረፍ

  • @kockiekibenash554
    @kockiekibenash554 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን እንኳን ደመጣህ ጸጋዉን ያብዛልህ ጸዳል ማርያም ብጸሎት አስበኝ

  • @hiwotberehanu8391
    @hiwotberehanu8391 3 ปีที่แล้ว +10

    _እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንደምን አለህ ሠላም ይብዛ እሺ ደስ ይለናል እንወያያለን እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለዕረፍት በዓል አስተርእዮ ማርያም ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች_

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጣም አመሰግናለዉ በጸሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ ወለደ ፃዲቅ ከነ ቤተሰቦቹ ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቿ አስካለ ማርያም ከነ ቤተሰቦቿ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አስተርዮ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በርታልን

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 ปีที่แล้ว +7

    ስላምህ ይብዛልን እንኩን ደህና መጣህልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ እንኩን ለእመቤታችን አመታዊ በዓል አደረሳችሁ

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 3 ปีที่แล้ว +3

    የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅች እንኳን ለእመቤታችን ለእናታችን የቅድስት ማርያም አመታዊ ክብር በአል አደረሳቹ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን

  • @mana6355
    @mana6355 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ሆይ እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 3 ปีที่แล้ว +17

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአስቶርዮ ማርያም ክብር በዓል በስላም አደረሳችሁ ዋው በጣም ደስ ይላል ኔትወርክ ካላስቸገረህ መልካም ሃሳብ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር ስላምህ ይብዛ በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን ከክፉ ይስውርህ ደከመኝ ስለቼኝ ሳትል ኡፍፍፍ

    • @ሙሉየገጠርልጅ
      @ሙሉየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ጥሩ አስበ ነዉ ተስፈስላሴ እግዚአብሔር ይስጥህ አባታችን መማህር ግርማ እደሜ ይስጥልን በፀሎት እንስበዉ ተስፈ ስላሴን ና ዳይቆን ሀይል መለኩት

    • @ሙሉየገጠርልጅ
      @ሙሉየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@senaittesfaye2288 👏👏👏

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 ปีที่แล้ว +14

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለእናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም አስተርዩ ክብረ ብአል አደረሰህ አደረሰህ አደረሣችሁ ወገኖቼ።

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጦት እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በአለ ኧረፍት ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @mahdershumye9852
    @mahdershumye9852 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻላይ ደግሞ መምህ እርኩስ መናፍሣት ስማቸውን አየጠራክ የገፀፅክበት መንገድ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ ስትገፅፅስ አኔ አሜን አሜን አያልኩ ነበር አና መምህር ብርታቱን ጥንካሬው እድሜና ጤናውን ይስጥክ

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ጌታሆይ ልቤን ስበር እባክህ ማስተዋልን ስጠን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ ን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስል በእዴሜ በፀጋይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ኒቃለህወት ይስማልን

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 3 ปีที่แล้ว +3

    Kale Hiwot Yasemalen, lejochen yibarkleh !

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህንእመብርሀን ትባርክልህ እህናችን ለስጋዎ ደሙ ያብቃትኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መምህር ተስፋ ስላሴ ይገርማል
    የጦቆር መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፀው እኔም ብታይ ለምስጋና እንዳልተጋ በእንቅልፍ ይፈትነኛል ቅዱስ ሚካኤል ይገስፀው አሜን

  • @lemlemsirani8902
    @lemlemsirani8902 3 ปีที่แล้ว +8

    የምዬ ልጆች እኳን ለሜቤታችን ለድግል ማሪያም በዓል በሰላም አደረሳቹ

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 3 ปีที่แล้ว

    መምህረ በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን በርታልን ፀጋውነ ያበዛልሀ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠበቃልን ሰላምን ያሚጣለን

  • @Tfgtxrd4Ctcrcr
    @Tfgtxrd4Ctcrcr ปีที่แล้ว +1

    እባክህ መምህር እዲታሰርልኝ ፀሎት አርግልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤✝️♥️

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 3 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ማረነ አቤቱ ማረን

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
    @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍታህ በለኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ 🙏 እግዚሐብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን እንኳን ለእናታችን ለእድንግል ማርያም አመታዊ የእርፍቷ መታሰቢያ በዓል አደረሣችሁ 🙏🙏❤

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለአሰተርዮ ማርያም አደረሰክ አደረሳችው ሰላም አደርክ መምህር ሰላም አደራችው እህት ወንድሞቼ ለዚህች ሰዓት ላደረሰን የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መማህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ከሰመሁት ገጠመኝ ሁሉ የኔ የቤተሰቤ ታሪክ አለበት ወገናኖቸ እመቤቴ ትርዳሸ በሉኝ ቤተሰቦቸ እንዴቀየሩልኝ በናቴም በአባቴም ጠቋር እያሰቃየንነው እኔ አሁን አውቄውአለሁ እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ለመምህር ተሰፋየ አበራ ለድያቆን ሄኖክ በእውነት የማመሰግንበት ቃላት የለኝም
    እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ፀሉታችሁ አይለየን ወለተ ኪዳን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት በጣም የሚገርም ነው በብዙ ተይዘናል በየቤታችን ያለ ነገር ነው መምህር እግዚአብሔር ይርዳን ይፈውሰን😭😭😭😭

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.እግዚአቤር.ብርታቱን.ይስጥህ.እግዚአቤር.ይባርክል.

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህር እንኻ ሰላም መጣህ ወንድማችን ሁሉን ሰምቸ አልጨረስኩም በጸሎት አስበኝ ወለተ ገብርኤል ብለህ

  • @daniya4773
    @daniya4773 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ

  • @AliAli-yy7cr
    @AliAli-yy7cr ปีที่แล้ว

    አሜን የተመታ ይሁን እኔላይ ያለውንም እየሱስ ክርስቶስ ይምታልኝ መምህር እናመሠግናለን⛪🙏

  • @medigebretsadkan5418
    @medigebretsadkan5418 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለለ በረከት ያሰማልን ከሰማነው ትምህርት እኛም የምንለወጥበት ያርግልን

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 3 ปีที่แล้ว +31

    እንዴት አደርክ መምህር የጠዋት ምግብ ነው ትምርትህ ለኛ መምህር ሺአመት ኑር

    • @yemariyamijinegni5670
      @yemariyamijinegni5670 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @gsidbhrueh6661
      @gsidbhrueh6661 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነትነው

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
      @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 ปีที่แล้ว

      @@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ ኤፍታህ መዝሙር ቤየት የት አካባአቢይ ነው የምገኛው

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
      *ከ4 ኪሎ ወደ መገናኛ ስትመጡ ሾላ ትወርዱና በፓሊስ ጣቢያው በመታጠፍ ቁልቁል ገበያውን አልፈው ወደ ለም ሆቴል ስትመጡ ዘመን ባንክ አጠገብ ያለው ነጭ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ኤፍታህ ነው*
      *ወደዚሁ ህንፃ በሌላ አቅጣጫ ለምትመጡ:- ከእስቴድየም ወደ መገናኛ ስትመጡ) ለም ሆቴል ወርዳችሁ በትልቁ የፔፕሲ ማስታወቂያ ያለበት ህንፃ እራሱ መዝሙር ቤት ነው*
      *የህንፃው ስም Taza Ment*

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የኦክቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እለተ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ትጠብቀንም አሜን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብነ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ለአሰተሪዮ ማርያም አደረሰህ ከነቤተሰብ
    🌿🕊🌿🕯ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን
    አደረሳችሁ እቺን ቀን ሰዐት ላደረሰን ልኡል
    እግዚአብሔር ይመሰገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤💚💛❤🙏

  • @elsa7399
    @elsa7399 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫❤🙏 እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን ፫ የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው ግን መጨርሻዉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እርሰወን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ዝማሬዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏❤❤🌻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💕💕💕🌾🌻❤🙏❤🌻🌾🌻❤💕🌻🌻

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር አምላኽ ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን የሰማነው በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልክነህ መምህር የታመመና የተነካ ነው የምያውቀው

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን አስተማሪ ነው የድሮ እቃ የለንም መምህር ካለም እናስወግዳለን እሺ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንወድሀለን

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ሰለ ማይናገር ስጦታው ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ሌኔም እርዳን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @מהרטקבדה
    @מהרטקבדה 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለመቤታችን ቅድሰት ሎዛ ማርያም አደረሰን አደረሳችሁ። መ ምህር ተስፋዮ ትምህረትህን እከታተላለሁ ።በትምህርትህም ብዙ ዕውቀት አግንቻለሁ።ሆኖም ግን የሥራ ጎደኛየ አንተ ከምታሰተምረን የበለጠ ታሪክ ያላት ናት እንዴት ነው መርዳት የሚቻለው።እናቷ የሚያምኑት በሠይጣን እምነት ነው ምን ማድረግ ይሻል።እንዴት ነው ምትረዱን።መ ምህር ተሰፋዮ ስልክ ሰደውልልህ አታነሳም ።ስልክህን አንሳልኝ ምኖረው እስራየል ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም። ምህረት ፀጋ ።አመሰግናለሁ።

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @ሰለሁሎምነገርእግዚአብሔር
    @ሰለሁሎምነገርእግዚአብሔር 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን እናመሰግናለን፡ምህር እያንዳንዱ የምታቀርብልን ገጠሞች ብዝወቹ ከእኔ ሄወት ጋር አንድ ናቸው መምህር ላገኝህ እፈልግ አለሁ አሁን ያለሁት ስደት ላይ ነው ግን ምንም ሳልሰራ ልመለስ ነው በዚህ አንድወር ውስጥ እመለስ አለሁ እራሲን አይደለሁም እባክህ አድራሻህን ስጠኝ እንደተመለስኩ አንተን መምህር ግርማን በገኛቹሁ ደስ ይለኛል

  • @ethiopialove4816
    @ethiopialove4816 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen egzibher yesetilen

  • @helenbelay5794
    @helenbelay5794 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሕይወት ይሰማል ዝማሬ መልአክት ይሰማኛል

  • @walatagabiralii9799
    @walatagabiralii9799 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን .ቃልህይወትን.ያሰማልን

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏👏
    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአሏ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የመቤታችን እረድኤት በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን 👏👏

  • @mahbexgobaden162
    @mahbexgobaden162 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም
    @ሰላሜነሽድንግልማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ እሜን እሜን እሜን እህታቸ ወንድማቸ #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆታች እስብኝ

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርድን ይድራግልን

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @diala838
    @diala838 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰክ ወድማችን ላስተርዮ ማረያም እየሰማን ነው

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ፈጣሪ በዐጋው ያስብክ እንኳን ለአስትሮ ማርያም አደረሳችሁ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን፣በጣምእናመስግናለን፣በጣምደስየምልትምህርትነውየውነት

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነት እደአንተ አይነቱን መልካም ሰው ያብዛልን ብዙ የማላውቀውን ባንተገጠመኝ አወኩ እጅግ አርጌ አመሰግናለው የልባችንንየሚያውቅ አምላክ በቃይበለን

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 3 ปีที่แล้ว +1

    እዴት አደርህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በጣሞ አስተማሪ ነው እዴሜህን ያርዝምልን አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ከብዙ ገጠመኝ ብዙ ተምረናል አሁንም እንማራለን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ኤፍታህ ይበለን
    መምህር መጨረሻ ላይ መንፈሱን እንደገፀፅልን ሁሌም ሳትገስፀው እንዳትሰናበት እሄን ያልኩበት ነገር ስላለኝ ነው በምትገፅፀው አይኔ ድብዝዝ ሰውነቴ እሳት ወይም ሙቀት ይሰማኝ ነበር እና እኔ አሜን አሜን አሜን ነበር የምለው
    ብቻ እመቤታችን ትርዳን መጨረሻችን ለንሰሐ ታብቃን
    እህታችን ቸሩ መዳኒአለም ጨርሾ ይማርሽ አሜን አሜን አሜን

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +17

    ውድ መምህራችን እንደምን አደራችሁ አሜን
    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእረፍት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ምልጃ ፆሎቷ አይለዬን አሜን
    አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም የተዘጋውን የልቦናችንን አይነ ብርሀን አብራልን የነሀሱን በር ክፈትልን መጨረሻችንን በአንተም በሰውም ፊት አሳምረው ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ አሟሟቴን አሳምረው
    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን
    🎤የሚረዳኝ የለምና ከኔ አትራቅ ጌታ መድሀኒአለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን ከገቡ መውጣት ካገኙ ማጣት የሌለባትን ርስተ መንግስተሰማያትን ያዋርስልን አሜን💒💠🙌🌹🌹🌹🌹

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
    @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ 3 ปีที่แล้ว

    በስመ ስላሴ
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በስም አብ ይገርማል እግዚአብሔር ኮ ታሪክ ይለውጣል ይገርማል ምን አባቱ ራሱ ቆሽሾ እኛንም አስቀሸሸን ግን ስለ ሰነፍልነት ነው እግዚአብሔር አምላክ አምላከ እስራኤል ይገስፆው

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን።ሰላምክይብዛ።።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 3 ปีที่แล้ว +59

    ይሄ ነገር በቴሌሺዥን የአየር ሰአት ተሰጥቶት ሊሰራጭ ይገባዋል ፣ የአገራችን ችግሮች በሙሉ በእንደዚህ አይነት ቅራንቅቦ ተተብትበናል ህዝባችንም ደንዝዞዋል፣ እግዚአብሄር ላያችን ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ ያውጣልን፣ እናመሰግንሀለን መምህር።

    • @ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ
      @ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ 3 ปีที่แล้ว +2

      እሡማ እልልልልልልልልል ነበር
      ጥሩ ሀሣብ ነበር እመብርሀን ብትረዳን

    • @fikrutadesse7659
      @fikrutadesse7659 3 ปีที่แล้ว +4

      ልክ ነሽ እህቴ በኢኦተቤ ቴቪ ቢሰራጭ አሪፍ ነበር

    • @zinaaenyew4770
      @zinaaenyew4770 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ቤሆን መልካም ነበር

    • @weyninegash9747
      @weyninegash9747 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fikrutadesse7659 tederashenetu yisefa neber

    • @12M19G
      @12M19G 2 ปีที่แล้ว +2

      አለነገርማ ህዝባችን እንዲህ አልሆነም ። ድንቅ ሀገር እግዚአብሔር ሰጥቶን በድህነት የመማቀቃችን እንቆቅልሽ ይሄ ነው ። በመናፍስት የተወረረ ህዝብና መንግስት ።

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታየ ከሚድኑት አድርገን ስንቶቻችን ጠፍተናል ማስተዋሉን አድለን

  • @Mai-cd4tv
    @Mai-cd4tv 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኳንለአስቴርዮ ማርያምአደረሰክ

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማል የማቶሰ ሳላን እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር መመምህር ተሰፋዬ አበራ ያገለግሎት ዘመንክ ይባርክልክ መንግሰማያት ያውራሰልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን በሠላም መጣህልን እቁ መምህራችን እመቤቴ ከነቤተሠቦችህ ትጠብቅህ

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ያሰማልንን

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @adonay6693
    @adonay6693 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @selamchala8687
    @selamchala8687 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 ปีที่แล้ว

    የሚረዳኝ የለምና ከኔ አትራቅ ጌታ መድሃኒ አለም አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ልዩ ገጠመኝ ነው ባለታሪኮች እንኳን ለዚህ አበቃቸው እርእሡን ሣየው ያስፈራ ነበር ግን መጨረሻው ደስ ይላል መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለሡ ይሁን አሜን፫ ፀጋውን ጨምሮ፫ ከጤጋ ይስጥልን መምህራችን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    የኛ እንቁ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    ሁልም ግሩም ትምህርት ነው እኔ ማነኝ የሚያስብል ነው።እግዚአብሔር ወደ መንገዱ ይጥራን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ለኛም ልቦናን ይስጠን አንተ እንዳልከው እግዝያብሄር የሚወደውን ጸሎት እንድንጽልይ ይርዳን አሜን እናመስግናለን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว

    መ ምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን በጣም ከባድ ነዉ ፈጣሪእንዲሕ ያለዉን ይሰርልን ከባድነገር በእጃችን የምናመጣዉ

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!! መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን:: ዝማሬ መላእክት ያስማልን:: እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባረክ::

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሠማልን

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 3 ปีที่แล้ว +3

    ስላም አደርክልን መምህር እንካን አደረስህ ወንድማችን የእመቤታችን በርከት ይደርብን

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፉ አምላከ ሚካኤል ከክፉ ስራይ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማለም።

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ኤፋታህ በለኝ ጌታ ትረጉም ያለዉ ኑሮ ልኑረ በከቱ ደክሜ እዳልሰበረ 😭😭😭😭😭

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 3 ปีที่แล้ว

    ማምህራችን እንኳን ሠለም ማጠክ

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 ปีที่แล้ว

    በእውነትይገርማልእግዚሀቤቤርይድርስላቸው