ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ አባቶቼ እሕት ወንድሞቼ በእውነት እቁ የሆኑ አባቶች አሉን ስማቸውን መጥራት እራሱ እኔ አይገባኝም በረከታቸውከሁላችንጋር ይደርብን እናቶችም አሉ እሕቶችም አሉ እኔ አንድ እሕት ሃገር እያለሁ የሰንበት ተማሪ እንማር ብለንእሁድ እሁድ አባቶች ያስተምሩን ነበረ እና ትንሽ መሸት አለብን እን እዳጋጣሚ ሆኖ የኔቤት ከመቤታችን ቤተክርስቲያን ዝቅብሎነው የምንማረው ግን ትንሽ ይርቃል እና መሸብየ ስሮጥ ሌሎች እብድ ይሎታል እኔ አይቻት አላቅም እና ወለተማርያም ቁሚ ስትለኝ እመቤቴ ድረሽልኝ አልኩና ተቀጠቀጥኩ አይዞሽ ስሚ በመቤታችን እድሜነው ከፀናሽ በእምነትሽ የምትቆይ ግን ስዴትላይ ብዙ ፈተና ይደርስብሻል ክብርሽን ታጫለሽ ሰው ይጠላሻል ብቸኛ ትሆኛለሽ ግን እራስሽን እዳታጠፊ ምንም ፈተና ቢከብድብሽ ብላ ከቆምንበት ቦታ ይኸን አፈር በየሃድሽበት ቦታ እደእምነት ጠጠቀሚው ሰው እዳያይሽ ስታነሽ አለችና ዞር ስል የለችም በጣም አለቀስኩ ተደፍቼ መሬትላይ ከዚያ ቄስ ካሳሁን የሚባሉ አባት ልጄ በስላሴ ስም ምንሆነሽነውብለው ጀርባየን በመስቀላቸው መታ መታ ሲረጉኝ ቆይ አንቺ ማነሽ ስል ልጅቶን አባናቸው እ ምንድነው አሉኝ ነገርኳቸው እድለኛነሽ እሶን ማግኘትሽ ያለችሽን አድርጊ ያለችው አይቀርም አሉኝ ከዚያ ቤተክርስቲያን ውስት ለሌት ዘጠኝ ሰዐት ሲሆን ነጠላ ለብሳ 200ስትሰግድ አይቻታለሁ ቀን ላይ ቡጫቂ ልብስ ትለብስና ፊቶን አመድ ትቀባለች ሌባውን ታራውጥና ብሩንለባለቤቱ ታስረክባለች በጣም የሚገራርሙ አሉ እውነት መሆኑን ያወኩት መዐት ፈተና ሲወርድብኝ እራሴን ላጠፋ ስል ያች ልጅ መስላ ተይ ተይ ነግሪሻለሁ ትለኛለች ደንግጨ ገመዱን እጥላለሁ በስመዐብ መዳኒትም ቅሜ አፌላይ አድርጌ ልውጠው ስል ያችልጅ ትዝ ትለኛለች ኧረ በስላሴ ስም ይከብዳል ብቻ አሁን ባለሁበት ቢሆን እማ ውሻም አይቀርበኝ እንኳን ቅዱሳን ለሃገሬ እበቃና ለደጁ እበቃ ይሆን አቤቱ አንተ ታቃለሕ መንገድሕን ምረኝ አባቴ በፆለት አስቡኝ አባቶቼ ወንድሞቼ እሕቶቼ
እኔ ወለተ እየሱስ እና ቤተሰቦቸን በፃለታችሁ አስቡኝ እኔ ሀፂያተኛዋ ከሀፂያቴ ብዛት የአህዝብ አገልጋይ ሆንኩ ገንዘብ ብየ እናቴን አባቴን እህት ወድሜን አልታዘዝም ብየ አባቶቸ እናቶቸ በፃለታችሁ አስቡኝ በረከታችሁ ይደርብኝ🙏🙏 ፈተናየ በጣም የበዛ ነው 😢😢😢
ይህንን ሁሉ ስሰማ ፈጣሪየን ምንኛ እንደበደልኩ ሳስበው ለራሴ አዝናለሁ!!!
እነ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን አቡነ ተክለሃይማኖትን እና ሌሎች ቅዱሳን አባቶችንና እናቶችን በገድላትና በድርሳናት ነበር የምሰማው የማውቀው አሁን ግን በዘመኔ በእድሜ እንደዚህ አይነት ቅዱሳን አባቶችንና እናቶችን በመስማቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ ይህን ሁሉ እንድንሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን እደስማ ላደረገኝ ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
Amen Amen Amen
እንዴት ደስ ይላል በእኔ ሀጥያተኛዋ ዘመን እንደዚህ ያለ ታሪክ እንድሰማ የፈቀደ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን መምህር ለጆሮ መልካም ነገር በማይሰማበት ዘመን የነፍስን ምግብ ስላሰማህን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
በጣም ድንቅ ታአመር ነው አባቶች በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት
መምህርዬ እባክህ ሁሌም ልቀቅልን። በጣም ደሰሰሰሰሰ ይላል። ክፍል 5 ልቀቅልን
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን። ምንኛ መታደል ነዉ የክርስቶስ ልጆች በመሆናችን። አቤቱ ጌታዬና አምሌኬ ይኽንን የአባቶቻችን የናቶቻችንን ቅድስና ቸዉን እድንሰማ የፈቀድክልን። እናመሰግንሀለን። የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻❤️🇪🇹❤️
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_**_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_**_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*_አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️🤲🤲🤲💚💛❤😭
ገና ስገባ ልቤ በደስታ ይሞላል የተዋህዶ ልጅ መሆን ምነኛ መታደልነው ወለተማርያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ አባቶቼ እናቶቼ
ስደተኛዋ ልጃችሁ በፀሎታችሁ አስሁኝ
እኔም እህቴ ደስታ ይሰማኛል ለሁላችንም እኛምኞታችን ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደው ያከናውንልን ለስጋው ደሙ እንድንቀበል ያብቃን
enme 4 kifil dese new yelny
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔስ የአባቶቸን የናቶቸን ታሪክ ስሰማ በተለ የበቁትን ምን አለ እደነሱ ብሆን ብየ ካለ አቅሜ እመኛለሁ በረከታቸው ይደርብን የቅዱሳኑ
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙነገር እየተማርን ነው ቀጥልበት እንጠብቃለን
እልልልልልልልልልልልል በሉ ለእግዚያብሄር አመስግኑልኝ እኔ አረብ ሀገር የምኖር አንዲት በሀጢያት የጨቀየሁ ሀጢያተኛ ነኝ ግን ሀጢያቴን ሳይፀየፍ አምላክ ታምር ይሰራልኛል ለ11 አመት ሀልጋዋ ላይ ሽንቱዋን የምትሸና የአሰሪየ ልጅ ነበረች በተኛችበት ሄጄ ቅባ ቀዱሱን ቀባሁዋት አሁን መሽናት አቆመች በጣም ደስ አለኝ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም በሀጢያት ወጥመድ ዉስጥ ያለሁ ነኝ ብርቀዉም ሊርቀኝ አልቻለም በፀሎታችሁ አስቡኝ በማሪያም አሁንስ ሀጢያት ምርርርርርር ብሎኛል መግቢያዉ መዉጫዉ ጠፍቶኛል
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን አይዞሽ እግዚአብሄር ያስብሽ ድንግል ማርያም በቃለ ክዳንዋ ታስብሽ የኔ ማር
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን አይዛሽ እመብርሃን ታሰብሸ
መምህራ ረጅም ዕደሜና ጠና ይስጥህ እግዚአብሔር ኣምላክ እና የእግዚብሔር ቤተሰዉ እኔ ሃጥያተኛ እህታቹ ወለተ ፃርቃን ወለተ መዲሂን ወለተ ሰንበት በፀሎተ ኣስብን
አሜን የአባት እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን። ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህር።ከ 15_20 ዓመት ይሆነዋል እንጂ በደብረ ብርሃን በኩል ዘንደጉር ጊዎርጊስ የሚባል ገዳም በመንፈሣዊ ጉዞ ሄደን ነበር ቤተክርስቲያኑ መዝሙር ሲዘመር አይጨበጨብም ከበሮም አይመታም ነበር ከዛ ደግሞ ከቤተክርስቲያኑ በታች የቅዱሣን አፅም ያረፈበት ዋሻ አለ ቅዱሣኑ ሳይፈርሱ ነው የሚታዮን። የመቤታችን የእግሯ አሻራ ያረፈበት ድንጋይ አለ ከዋሻው በላይ የመቤታችን እንባ ተብሎ የሚታመን ከአለቱ ላይ የሚንጠባጠብ ውሃ አለ። ቦታው ብዙ ተአምር አለው። እናም አንድ እናት ከአ/አ ለንግስ ነው አሉ የሄዱት እመቤታችን ተመልሰው ወደ ከተማ እንዳይሄዱ ብላ የፀጋ ህመም ሰታቸው አይነስውር ናቸው። ከዋሻው በላይ ነው ባእታቸው እዛ ለረገጠ ሁሉ የሽንብራ ንፍሮ አዘጋጅተው ሳይቀምስ የሚሄድ የለም። እኒህ እናት ታድያ ምንም አይነት ምግብ አይበሉም አሉ ። ዋሻው ውስጥ ቅዳሴ (ፀሎት )ሲኖር በምን እንደመጡ ሳይታወቅ በቦታው ይገኛሉ አሉ። ሲመለሱም እንደዛው። መላዕክት እንደሚያወጡ እና እንደሚያወርዷቸው ምግባቸውም የሰማይ መና እንደሆነ ነው የተነገረን። ስማቸውን ዘንግቼዋለው በርግጥ በወቅቱ በማስታወሻዬ ፅፌ ነበር። እናም ከቻልክ መምህር ከደብረብርሃን በግርም ይኬዳል ሄደህ ጎብኝተህ አሁንም ካሉ ታሪካቸውን በሰፊው ብታገኝ መልካም ነው። ቃለ ህይዎትያ ሰማህ።
መምህር ቃለህይወት የሰማቸልን የህይወት መግባችንነ የምትመግበነ አሜን አሜን አሜን ሁሌም ማለዳ አዲስ ኑረልነ ቅድስ ሚካኤል ከክፉ የጠብቅህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ የአባቶች በረከታቸው ይድረሰን ቅዲስ ሚካኤል በያለንበት ቦታ ሁሉ ይጠብቀን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@@devan8265 አሜን አሜን አሜን
የባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር ክፍል አምስት ይቀጥል ይሄን እንድስማ የፍቀደ አምላክ ስሙ የመስገነ ይሁን
Amen ! Amen ! Amen !!!
መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እውነት ባያልቅ እያልኩ ነው የሰማሁት. እምነት ያለን ሰምተን ብዙ እናተርፍነታለን ቢያስ እንኳ በተመስጦ ሰምተን በረከታቸው ይደርብን ማለት ቀላል ነገር አይደለም የሁሉም በረኩት ይደርብን በፀሎታቸው ማስተዋልን ያድለን የቅዱሳን አምላክ. መምህር እኔ ቢቀጥልልልን ባይ ነኝ. እግዚአብሔር ይርዳህና. ይህን ኮመት የምታነብ በሙሉ በፀሎት አስብኝ አደራ እህተ ማርያም ብላችሁ
ኸረመምህር ክፍል 5 ይቀጥል ደስ ይላል እስኪ ይቀጥል የሚል በላክ ይግለፅ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ብሆን ቢደረግልኝ ለዚህ ብመረጥ የሚያስብልነው መምህር
Betikikil
Welete mikael.tersite mariyam...betslot asaseben memeher
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብንበፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ጥዬ ማርያም ሒሩተ ስላሴ በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ የአበሻ እናትና አባት መላእክት ናቸው ብል የምር ማጋነን አደለም ከውጪ እናትና አባት ሳስተያይ እግዚያብሄር እራሱ እንዴት እንደሰራን በጣም ደስታ ይሰማኛል አሁንም እግዚያብሄር እነሱን ያብዛልን መመኪያዎቻችን ናቸው ።
አሜንአሜንአሜንልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቸ የእናቶቸ በርከት ለኔ ለደካማ ሃጢያተኛ ልጃቸው ለእህተማሪያም ትድርስልኚ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያሰማልን የባቶቻችን በረከት ይደረብን
አሜን አሜን አሜን የቁዱሳኑ አባቶቼ በረከታቸዉ ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆኜ መፈጠሬ ይመስገን በጸሎት አስቡን ወለተ መዲሕን ወለተ ማሪያም ወለተ ማሪያም አጸደ ማሪያም አካለ ወልድ ብላችሑ በጸሎት አስቡን
ይህን ያሠማን ፈጣሪ ይመሥገን ፀጋውን ያብዛልህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ይህን እየሠማ ያላመነ ልቦና ይሥጠው
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ወለተ ማርያም አስቡኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን ይቀጥል መምህር መቋረጥ የለበትም በጭራሽ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ድንግል ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
አሜን ይሄን እንደንሠማየፈቀደ ልኡልእግዝያብሔር ሥሙየተመሠገነ ይሁን ወለተማርያም በጸሎት አሠቡኝ
እህተ ማርያም መአዛ ማርያም ማህደረ ማርያም ነፍስ ይማር በሉልኝ
አቤቱ አምላኬ ሆይ በዚህ ዘመን ስላልተከን ክብርም ምስጋና ሁሉ ለአምላክችን ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን፫
Amen amen amen wede memhrachin abatochachin berktachu yederbin
ያባቶቻችን እናትቻችን በረከት ረድኤታችው ይደርብን🙏🏽🤲🏼 አሜን አሜን አሜን
ኣሜን የቅዱሳን በረከት ይደርብን 🤲ኣሜን በዚህ ሃጥያት በበዛበት ጊዜ ቅዱሳን እንደ አለሁ መስማት መታደል ነው ይህ እንዲነሰማ የፈቀደው እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን❤❤ይህን አነድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኛንም በእምነታችን ያፅናን❤❤❤
አስካለ ማርያም ነኘ በጸሎታችሁ አስቡኘመምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ
በጸሎ አስቡኚ ወ/ልደ ተክለሐይማኖት ወ/ተ ዬስጣቲዬስ ወ/ደ ሰማያት ጸዳለ ማርያምን በጸሎት አሰቡን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይን ❤️ የአባቶችና የእናቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን!
አቤት እንዴት ድንቅ ነው !! ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ነው :: ክፍል 5 ቢኖር ደስ ይላል :: የቅዱሳን እባቶች በረከታቸው ይደርብን :: መምህር ይህን ድንቅ ታሪክ እና ትምህርት ስላሰማኽን ቃለ ህይወት ያሰማልን : ፀጋውን ያብዛልህ::
መምህር በጣም ደስ ይላል ፅጌ ሃና በፀሉት አሳስቦኝ
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አጸደ ማርያም
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በኔ በዘመኔ ያውም አሁን ቅዱሳን አባቶችን እናቶችን ብሎም ፈዋሽ አባቶችን የሰጠን አምላክ ፍቅሩ ምንኛ ነው ሐፅያት ነግሳ በሰለጠነችበት አለም እንዲህ አባቶችን አፅናኝ በፀሎት በቡራኬ በፈውስ አገልግሎት ሚፋጠኑ አባት አናት እህት ወንድሞችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ወ/ሥላሴ እና ቤተሰቦቼንም በፀሎት አስቡኝ
በእውነት ሰለ መይነገረ ሰጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን የአባቶቻችን የእናቶችን ፀሎተ በርከታከችው ይደርብን መምህራችን እግዚአብሔር ዋጋን ይከፈልህ ቃል ህይወት ያሰማልን ቢተሰቦችየ በፀሎታቸው አሱኝ ወለተ ማርያም በላቸው ደከም እህታችን ነኝ
የቅዱሳን በረከት እረዴት ቃልኪዳን ይደርብን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
አቤቱ አምላኬና መዳህኔቴ ሆይ ይህን ተአምር እንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለው የአባቶቻችን በረከት ይደረብን, መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
አባታቼን በረከቶትን ይደርብን ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት እግዜያብሄር ይርዳና ኑሩልን እግዜያብሄር የፋቀደ ቀን ይሆናላ እናዬትላን አባዬ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይርዳና
ሀይለ ጊዮርጊስተክለ ጊዮርጊስአፀደ ማርያምወልደ ሩፋኤልሀይለ ስላሴወለተ ስላሴገብረ ፃዲቅገብረ ኢየሱስወለተ ብርሃንሀይለ ሚካኤልአስካለ ማርያምወልደ ኢየሱስሀይለ ሚካኤልሚስጥረ ስላሴገብረ መድህንፍቅርተ ስላሴወለተ አረጋይትወለተ ሰንበትሀይለ ጊዮርጊስሀይለ ጊዮርጊስጽጌ ማርያምህይወተ ማርያምወለተ ፃዲቅ
ወለተ ማርያምወለተ ሰበትወለተ ኪሮስወለተ ጊወርጊስወድ ጊወርጊስወለተ ተሳየወለተ ተሳየወድ ኪዳንወድ ቂርቆስወለተ ማርያም ወለተ ማርያምወለተ ኪዳንወለተ ኪዳንወለተ ኪዳንወለተ ኪዳንወድ ኪዳንወለተ እየሱስወለተ ማርያምወድ ገብርኤልወለተ ሰበት
በፆለታቹሁአስብን ቤተሰቦቼ
ፍቅርተ ሥላሴ በፅሎታችሁ አስብኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ ይቀጥል መምህራችን በጣም ደስ የሚል የቅድስና ህይወት ነው እግዚአብሔር ከበረከታችሁ ያሳትፈኝ በጸሎቶት ያስብኝ አባቶቻችን እናቶቻችን ፍቅርተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና በሰላም መጣህልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን !!
መምህራችን በእውነት ክልምእነመስግንሀልን ፀጋውንአብዝቶይስጥልን ለአባቶቻቸንእደሜክጤናጋያደልልን በርክታቸውይደርብን አስካለማርያም ነኘበፆሎትአስቦኘ
እንኳን ደህናመጠህልን መ ምህረ
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
Amne ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድጋሚ እያዳመጥሁ ነው👏👏የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን👐
በረከታቸው እረድኤታቸው ከሁላችንም ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር ይኑር
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን በጾሎታቸው አስቡኝ ወ/ሐዋርያት ወ/አማኑኤል ወ/ኪዳን ወልደ/ሚካኤል ገ /አረጋዊ አለምነው ወልደ /ያሬድ ብላችሁ
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏
Amen amen amen Egzehabher yemesgen memhir ebakachu betselot asebogn welte selase welede Mikael, welete tenesaye, tesfa maryam, hayile gebereeal, hayile markos, geber selase, geber kidan, Dennis, amesale selase, aresema
Amen amen 🙏 amen Egziabhere Yimesgen silehulum neger 🙏✝️⛪️💕♥️Yabatochachin bereketachew yderbn🙏Enku memehirachin kale hiwot yasemalin Egziabhere tsegawun chemiro yadlh 🙏⛪️✝️🕊🥀🥀🥀💚💛❤️🕊
ሰላም ላአንተ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
ወለተ ማርያም ሰርጉተ ስላሴ በፀሎት አስቡን ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን የማቶሳላን እድሜዬ ይጥልን እግዚአብሔር
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ኢፍቱኝ አባቶቻችን መምህር እድሜና ጤና ይስጠወት
ኧረ ይሄ ሁሉ ድንቅ ነገር እንድንሰማ አባባዬን እና እናንተን አንደበት ስላደረገልን እግዚአብሔርን በጣም አመሰግነዋለሁ
ከትግራይ እንደርታ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ በአሁኑ ስአት እደዚህ አነት በማግነታችን እግዚአብሔር ይመስገን ።
ወገኖች በጾለት አስቡኝ ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ. እግዚአብሔር እዲርዳኝ ሀፍታም ወለተ ማሪያም ወልደ እግዚአብሔር ብላችሁ
እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው በእውነት ሁሉንም ስሰማ በደስታና ፍፁም በሆነ እምነት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መምህር አመሰግናለሁ ቤተሰብህንም ስራህን ይባርክልህ
በእውነት ቢቀጥል ዴስ ይለናል ስንት የተደበቀውን የተረሳውን የምናስታውስበት ነው ስንት ወንድሞች አሉ ቅዱሳን ሆነው መናገር የማይፈልጉ እና ለሕዝቡ ትምሕርት ይሆናል ሼር እያደርግን ይሰማ ይሕ እንደማር ወለላ የሚጥም የቅዱሳን ቃል ወንድሜ ላንተም እረጅም እድሜ ጤና ብርታት ይስጥሕ ወንድማችን ምግብ እራሱ አይርብም ያረብ ስራ ሁሌ ይሰለቸኝነበረ ሁን ግን በኤርፎን እየሰማሁ በደንብ ውስጤን እያየሁ አነባለሁ ከንቱነቴን ምናለበት ያች ቅድስት እናት እዳየሖት እዚያው በቀረሁ እላለሁ ሲብስብኝ ካልፍቃዱ አይሆን እደፍቃዱ ይሁን ብየ ዝም እላለሁ ወደራሴ ስመለስ እናም ወንድማችን አይናማ ማለት ምንድነው ያልከው ባለማዊ አይኖ ዛጎል ኅመስላልኮ ሲምር ይባላል በመንፈሳዊ ደግሞ ሌት ቀን ቢነባ እቅልፍ ቢጣ ኖርማል አይን የሚመስል ውይ እሶኮ አይናማናት እግዚያብሔር ፍቃዱ ሆኖ በእንበዋ የታወሩ አይኖችን የሚበሩ ብዙዎች አሉ እና እነሱ ይመስሉኛል አያቴ የቅዱስ ጊወርጊስ አገልጋይ ነበረ ሕፃን ሆኘ እርግቦችን በጅ ይዞ ውሃና ምግብ ሲበላ እኔም አብሬው አልለይም ነበረ እና እርግቦንም አይናማ ይላትነበረ ሁሌ ታለቅሳለች አያቴ በለበሰው ነጠላ ሲጠርግላት በክንፎ ታቅፈው ነበረ
ሁላችንም ክርስቶስን ወደመምሰል እንድንመጣ በመንፈሳዊ ህይወት(በክርስቲያንያዊ ህይወት) በመፈሳዊ ተጋድሎ(መጽሐፍ ቅዱስ በየቀኑ በማንበብ፣ለቃሉ ለትዕዛዙ መገዛት፣የእግዚአብሔርን እቃ ጦር በመልበስ(ኤፌ6:10-20)፣በየቀኑ የአልኮ ስግደት በመስግደ፣በፀሎት፣በፆም) እስከ መጨረሻው ፍፃሜ እንትጋ ውድ ወንድሞቼ እህቶቼ 🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፥ ይጠብቃችሁም፤እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ፥ ይራራላችሁም፤እግዚአብሔር ፊቱን ወደ እናንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጣችሁ። ✝️🙏❤️🛐
የቅዱሣን አባቶች በረከት ይደረበን አይለየን አባቶቻችን በፆሎት አሥቡን አባታችን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ቁሥቋም ብላችሁ አሥቡን አባ መምህረ እንኳን መጡልን የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሔር ፀጋዉን የብዛላችሁ መምህራችን እሠወን የሠጠን አምላክ ይክበረ ይመሥገን አባ በእረሠወ ትምህረት ብዙ ተለዉጫለሁ አባ ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቸውንና ፀሎታቸው ኣይለየን ወንድማችን ሊቀ መልኣኩ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንልክ ይሁንልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በረከታቸዉ ይደርብን
Amen Memihir bereketachew ayileyen sele semahut timihirt des alegn Egziabher bifekdilign new biye amesegenkut Tebarek ye Emahoy bereket yideribign Amen Amen Amen
Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln
መምሕራ ቃለሕወትን የሣመል ፀገውንየብዘለቹ
ወይ ጉድ. እነዚ ኣሰማቶኞች ቢጠፋ ምናለበት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባቶቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻድቅ ብለው ሀጢያተኛ ነኝ
አምለኬ ሆይ ያኣባቶች በረከት ኣሳድርብኝ
Qalhewt yasamaln mamherchin bawnt batam dasyelal matalnaw barkatachaw yedarban❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ያአባቶቻችን እና እናቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በፀሎት አስቡኝ አለምነው ገብረ እግዚአብሔር
ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር በረከታቸው ይድረስልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ስለ ቃሉ የአምላካችን ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን ወለተ ስለሤ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
ቃልህይወት ያሰማልን የበቆ አባቶቻችን የሰጠን እ/ር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን💐💐💐💐💐
amen egnanem Beselot Yasebun Segachewen Yabizalen Bereketache Yederebin
መምህር ስላም ላንተ ይሁን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ወለተሚካኤልን በፅሎት አስቡኝ አባቶቼ
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ደስ የሚለው ከመቼው እንዳለቀ እራሱ ገርሞኛል እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቢቀጥል ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህወሃት ያሰማልን ያኑርልን ተስፋ ስላሴ 🙏🙏
Amen amen amen amen amen amen
እህቶቼ ወንድሞቼ እባካቹ ቅድስት እመቤታችንን እና ቸሩ መድሀኔአለምን በህሊናዬ በመሳደብ ፈተና ተቸግሬያለሁ እንዲጠፋልኝ ፀልዩልኝ፡፡ ከአይመሮዬ በላይ ሆኖበኛል፡፡ እርዱኝ፡፡ክንፈሚካኤል እባላለሁ፡፡
Ayizoh berta bezu gize ye menafik menifes endi yaregal gin yaw ant silalihonki mitasadebew atichenek bich bestlot berta
Befit betam endi echeger neber ahun amelake kidusa yimesegen endibefitu ayidelm silzeh berta stbel kidus kiriban aketatilh wesidibet betrefe emebete tirdah kidus gebrele kidus mikael yirdah
@@keberomtube1386 አሜን አሜን አሜን እህቴ፡፡ የካመፓስ ተማሪ እያለሁ ውጪ ወጥቼ መናፍቅ ሰው ቤት አድር ነበር ያ ይሆን እሚያሰቃየኝ፡፡
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር
ከዝች ቅድስት ሀገር ስለፈጠርከኝ እጂግ አመሠግናለሁ የሁላችን መሻት ይሁን ይደርግልን
ከዝችቅድስትሀገርስለፈጠርከኝእጂግአመሠግናለሁየሁላችንመሻትይሁንይደርግልን
የበቁ አባቶቻችን እና እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏🏾🙏🏾
ፈጣሪርያችን ሆይ ተመስገን ምስጋና ላንተ ይሁን ኡለም ከኛጋርነህ እና ስንከዳህ ኣንተም በፍቅሪ ስትሃቅፈን በኡነት ፍቅርህ ያስደንቃል ምስጋን ብቻ ነው እንጂ ለላ ምን ንላለን ተመስተን ተመስገን ተመስገንምንብየ ልጥራቹ እነ ሃጢኣተና በምድት ያምትነሩ ስጋ የለበሳች ግን የኣለሙ ነገር ምንም ያልሳባች ሰማያውያን ለደእነ ሃጥኣተና እግዚኣብሔር ከፍቀደልን በረከታቹ ይደርብን ኣሜን
Ameeen ameeen ameeen💔💔💔💔❤❤❤
እኔ እውነት ይሄን እድል አግኝቼ በመሰማቴ እራሱ እውነት አምላክ መርጦኛል እያልኩ ነው ብቻ በፀሎታችሁ ከሀጢያት እንድደነ አስቡኝ ፀዳል ማሪያም
መምህራችንበእውነትፀጋዉንያብዛልህ፣እግዚአብሔርይጠብቅልን
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይድረሰን
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
ኣምላክየ የሀንን እንድሰማ ሰለ ፈቀድክለኝ ክብር መሰጋና ላንተ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ አባቶቼ እሕት ወንድሞቼ
በእውነት እቁ የሆኑ አባቶች አሉን ስማቸውን መጥራት እራሱ እኔ አይገባኝም በረከታቸውከሁላችንጋር ይደርብን
እናቶችም አሉ እሕቶችም አሉ እኔ አንድ እሕት ሃገር እያለሁ የሰንበት ተማሪ እንማር ብለንእሁድ እሁድ አባቶች ያስተምሩን ነበረ እና ትንሽ መሸት አለብን እን እዳጋጣሚ ሆኖ የኔቤት ከመቤታችን ቤተክርስቲያን ዝቅብሎነው የምንማረው ግን ትንሽ ይርቃል እና መሸብየ ስሮጥ ሌሎች እብድ ይሎታል እኔ አይቻት አላቅም እና ወለተማርያም ቁሚ ስትለኝ እመቤቴ ድረሽልኝ አልኩና ተቀጠቀጥኩ አይዞሽ ስሚ በመቤታችን እድሜነው ከፀናሽ በእምነትሽ የምትቆይ ግን ስዴትላይ ብዙ ፈተና ይደርስብሻል ክብርሽን ታጫለሽ ሰው ይጠላሻል ብቸኛ ትሆኛለሽ ግን እራስሽን እዳታጠፊ ምንም ፈተና ቢከብድብሽ ብላ ከቆምንበት ቦታ ይኸን አፈር በየሃድሽበት ቦታ እደእምነት ጠጠቀሚው ሰው እዳያይሽ ስታነሽ አለችና ዞር ስል የለችም በጣም አለቀስኩ ተደፍቼ መሬትላይ ከዚያ ቄስ ካሳሁን የሚባሉ አባት ልጄ በስላሴ ስም ምንሆነሽነውብለው ጀርባየን በመስቀላቸው መታ መታ ሲረጉኝ
ቆይ አንቺ ማነሽ ስል ልጅቶን አባናቸው እ ምንድነው አሉኝ ነገርኳቸው
እድለኛነሽ እሶን ማግኘትሽ ያለችሽን አድርጊ ያለችው አይቀርም አሉኝ ከዚያ ቤተክርስቲያን ውስት ለሌት ዘጠኝ ሰዐት ሲሆን ነጠላ ለብሳ 200ስትሰግድ አይቻታለሁ ቀን ላይ ቡጫቂ ልብስ ትለብስና ፊቶን አመድ ትቀባለች ሌባውን ታራውጥና ብሩንለባለቤቱ ታስረክባለች በጣም የሚገራርሙ አሉ እውነት መሆኑን ያወኩት መዐት ፈተና ሲወርድብኝ እራሴን ላጠፋ ስል ያች ልጅ መስላ ተይ ተይ ነግሪሻለሁ ትለኛለች ደንግጨ ገመዱን እጥላለሁ በስመዐብ መዳኒትም ቅሜ አፌላይ አድርጌ ልውጠው ስል ያችልጅ ትዝ ትለኛለች ኧረ በስላሴ ስም ይከብዳል ብቻ አሁን ባለሁበት ቢሆን እማ ውሻም አይቀርበኝ እንኳን ቅዱሳን ለሃገሬ እበቃና ለደጁ እበቃ ይሆን አቤቱ አንተ ታቃለሕ መንገድሕን ምረኝ አባቴ በፆለት አስቡኝ አባቶቼ ወንድሞቼ እሕቶቼ
እኔ ወለተ እየሱስ እና ቤተሰቦቸን በፃለታችሁ አስቡኝ እኔ ሀፂያተኛዋ ከሀፂያቴ ብዛት የአህዝብ አገልጋይ ሆንኩ ገንዘብ ብየ እናቴን አባቴን እህት ወድሜን አልታዘዝም ብየ አባቶቸ እናቶቸ በፃለታችሁ አስቡኝ በረከታችሁ ይደርብኝ🙏🙏 ፈተናየ በጣም የበዛ ነው 😢😢😢
ይህንን ሁሉ ስሰማ ፈጣሪየን ምንኛ እንደበደልኩ ሳስበው ለራሴ አዝናለሁ!!!
እነ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን አቡነ ተክለሃይማኖትን እና ሌሎች ቅዱሳን አባቶችንና እናቶችን በገድላትና በድርሳናት ነበር የምሰማው የማውቀው አሁን ግን በዘመኔ በእድሜ እንደዚህ አይነት ቅዱሳን አባቶችንና እናቶችን በመስማቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ ይህን ሁሉ እንድንሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን እደስማ ላደረገኝ ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
Amen Amen Amen
እንዴት ደስ ይላል በእኔ ሀጥያተኛዋ ዘመን እንደዚህ ያለ ታሪክ እንድሰማ የፈቀደ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን መምህር ለጆሮ መልካም ነገር በማይሰማበት ዘመን የነፍስን ምግብ ስላሰማህን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
በጣም ድንቅ ታአመር ነው አባቶች በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት
መምህርዬ እባክህ ሁሌም ልቀቅልን። በጣም ደሰሰሰሰሰ ይላል። ክፍል 5 ልቀቅልን
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን። ምንኛ መታደል ነዉ የክርስቶስ ልጆች በመሆናችን። አቤቱ ጌታዬና አምሌኬ ይኽንን የአባቶቻችን የናቶቻችንን ቅድስና ቸዉን እድንሰማ የፈቀድክልን። እናመሰግንሀለን። የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻❤️🇪🇹❤️
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
*_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
*_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
_አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️🤲🤲🤲💚💛❤😭
ገና ስገባ ልቤ በደስታ ይሞላል የተዋህዶ ልጅ መሆን ምነኛ መታደልነው ወለተማርያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ አባቶቼ እናቶቼ
ስደተኛዋ ልጃችሁ በፀሎታችሁ አስሁኝ
እኔም እህቴ ደስታ ይሰማኛል ለሁላችንም እኛምኞታችን ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደው ያከናውንልን ለስጋው ደሙ እንድንቀበል ያብቃን
enme 4 kifil dese new yelny
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔስ የአባቶቸን የናቶቸን ታሪክ ስሰማ በተለ የበቁትን ምን አለ እደነሱ ብሆን ብየ ካለ አቅሜ እመኛለሁ በረከታቸው ይደርብን የቅዱሳኑ
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙነገር እየተማርን ነው ቀጥልበት እንጠብቃለን
እልልልልልልልልልልልል በሉ ለእግዚያብሄር አመስግኑልኝ እኔ አረብ ሀገር የምኖር አንዲት በሀጢያት የጨቀየሁ ሀጢያተኛ ነኝ ግን ሀጢያቴን ሳይፀየፍ አምላክ ታምር ይሰራልኛል ለ11 አመት ሀልጋዋ ላይ ሽንቱዋን የምትሸና የአሰሪየ ልጅ ነበረች በተኛችበት ሄጄ ቅባ ቀዱሱን ቀባሁዋት አሁን መሽናት አቆመች በጣም ደስ አለኝ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም
በሀጢያት ወጥመድ ዉስጥ ያለሁ ነኝ ብርቀዉም ሊርቀኝ አልቻለም በፀሎታችሁ አስቡኝ በማሪያም አሁንስ ሀጢያት ምርርርርርር ብሎኛል መግቢያዉ መዉጫዉ ጠፍቶኛል
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን አይዞሽ እግዚአብሄር ያስብሽ ድንግል ማርያም በቃለ ክዳንዋ ታስብሽ የኔ ማር
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን አይዛሽ እመብርሃን ታሰብሸ
መምህራ ረጅም ዕደሜና ጠና ይስጥህ እግዚአብሔር ኣምላክ እና የእግዚብሔር ቤተሰዉ እኔ ሃጥያተኛ እህታቹ ወለተ ፃርቃን ወለተ መዲሂን ወለተ ሰንበት በፀሎተ ኣስብን
አሜን የአባት እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን። ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህር።
ከ 15_20 ዓመት ይሆነዋል እንጂ በደብረ ብርሃን በኩል ዘንደጉር ጊዎርጊስ የሚባል ገዳም በመንፈሣዊ ጉዞ ሄደን ነበር ቤተክርስቲያኑ መዝሙር ሲዘመር አይጨበጨብም ከበሮም አይመታም ነበር ከዛ ደግሞ ከቤተክርስቲያኑ በታች የቅዱሣን አፅም ያረፈበት ዋሻ አለ ቅዱሣኑ ሳይፈርሱ ነው የሚታዮን። የመቤታችን የእግሯ አሻራ ያረፈበት ድንጋይ አለ ከዋሻው በላይ የመቤታችን እንባ ተብሎ የሚታመን ከአለቱ ላይ የሚንጠባጠብ ውሃ አለ። ቦታው ብዙ ተአምር አለው።
እናም አንድ እናት ከአ/አ ለንግስ ነው አሉ የሄዱት እመቤታችን ተመልሰው ወደ ከተማ እንዳይሄዱ ብላ የፀጋ ህመም ሰታቸው አይነስውር ናቸው። ከዋሻው በላይ ነው ባእታቸው እዛ ለረገጠ ሁሉ የሽንብራ ንፍሮ አዘጋጅተው ሳይቀምስ የሚሄድ የለም። እኒህ እናት ታድያ ምንም አይነት ምግብ አይበሉም አሉ ። ዋሻው ውስጥ ቅዳሴ (ፀሎት )ሲኖር በምን እንደመጡ ሳይታወቅ በቦታው ይገኛሉ አሉ። ሲመለሱም እንደዛው። መላዕክት እንደሚያወጡ እና እንደሚያወርዷቸው ምግባቸውም የሰማይ መና እንደሆነ ነው የተነገረን። ስማቸውን ዘንግቼዋለው በርግጥ በወቅቱ በማስታወሻዬ ፅፌ ነበር።
እናም ከቻልክ መምህር ከደብረብርሃን በግርም ይኬዳል ሄደህ ጎብኝተህ አሁንም ካሉ ታሪካቸውን በሰፊው ብታገኝ መልካም ነው።
ቃለ ህይዎትያ ሰማህ።
መምህር ቃለህይወት የሰማቸልን የህይወት መግባችንነ የምትመግበነ አሜን አሜን አሜን ሁሌም ማለዳ አዲስ ኑረልነ ቅድስ ሚካኤል ከክፉ የጠብቅህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ የአባቶች በረከታቸው ይድረሰን ቅዲስ ሚካኤል በያለንበት ቦታ ሁሉ ይጠብቀን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አሜን አሜን አሜን
@@devan8265 አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር ክፍል አምስት ይቀጥል ይሄን እንድስማ የፍቀደ አምላክ ስሙ የመስገነ ይሁን
Amen ! Amen ! Amen !!!
መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እውነት ባያልቅ እያልኩ ነው የሰማሁት. እምነት ያለን ሰምተን ብዙ እናተርፍነታለን ቢያስ እንኳ በተመስጦ ሰምተን በረከታቸው ይደርብን ማለት ቀላል ነገር አይደለም የሁሉም በረኩት ይደርብን በፀሎታቸው ማስተዋልን ያድለን የቅዱሳን አምላክ. መምህር እኔ ቢቀጥልልልን ባይ ነኝ. እግዚአብሔር ይርዳህና.
ይህን ኮመት የምታነብ በሙሉ በፀሎት አስብኝ አደራ እህተ ማርያም ብላችሁ
ኸረመምህር ክፍል 5 ይቀጥል ደስ ይላል እስኪ ይቀጥል የሚል በላክ ይግለፅ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ብሆን ቢደረግልኝ ለዚህ ብመረጥ የሚያስብልነው መምህር
Betikikil
Welete mikael.tersite mariyam...betslot asaseben memeher
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን
በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ጥዬ ማርያም ሒሩተ ስላሴ በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ የአበሻ እናትና አባት መላእክት ናቸው ብል የምር ማጋነን አደለም ከውጪ እናትና አባት ሳስተያይ እግዚያብሄር እራሱ እንዴት እንደሰራን በጣም ደስታ ይሰማኛል አሁንም እግዚያብሄር እነሱን ያብዛልን መመኪያዎቻችን ናቸው ።
አሜን
አሜን
አሜን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቸ የእናቶቸ በርከት ለኔ ለደካማ ሃጢያተኛ ልጃቸው ለእህተማሪያም ትድርስልኚ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያሰማልን የባቶቻችን በረከት ይደረብን
አሜን አሜን አሜን የቁዱሳኑ አባቶቼ በረከታቸዉ ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆኜ መፈጠሬ ይመስገን በጸሎት አስቡን ወለተ መዲሕን ወለተ ማሪያም ወለተ ማሪያም አጸደ ማሪያም አካለ ወልድ ብላችሑ በጸሎት አስቡን
ይህን ያሠማን ፈጣሪ ይመሥገን ፀጋውን ያብዛልህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ይህን እየሠማ ያላመነ ልቦና ይሥጠው
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ወለተ ማርያም አስቡኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን ይቀጥል መምህር መቋረጥ የለበትም በጭራሽ
በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ድንግል ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
አሜን ይሄን እንደንሠማየፈቀደ ልኡልእግዝያብሔር ሥሙየተመሠገነ ይሁን ወለተማርያም በጸሎት አሠቡኝ
እህተ ማርያም
መአዛ ማርያም
ማህደረ ማርያም
ነፍስ ይማር በሉልኝ
አቤቱ አምላኬ ሆይ በዚህ ዘመን ስላልተከን ክብርም ምስጋና ሁሉ ለአምላክችን ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን፫
Amen amen amen wede memhrachin abatochachin berktachu yederbin
ያባቶቻችን እናትቻችን በረከት ረድኤታችው ይደርብን🙏🏽🤲🏼 አሜን አሜን አሜን
ኣሜን የቅዱሳን በረከት ይደርብን 🤲ኣሜን በዚህ ሃጥያት በበዛበት ጊዜ ቅዱሳን እንደ አለሁ መስማት መታደል ነው ይህ እንዲነሰማ የፈቀደው እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን❤❤ይህን አነድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኛንም በእምነታችን ያፅናን❤❤❤
አስካለ ማርያም ነኘ በጸሎታችሁ አስቡኘ
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ
በጸሎ አስቡኚ ወ/ልደ ተክለሐይማኖት ወ/ተ ዬስጣቲዬስ ወ/ደ ሰማያት ጸዳለ ማርያምን በጸሎት አሰቡን
አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይን ❤️
የአባቶችና የእናቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን!
አቤት እንዴት ድንቅ ነው !! ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ነው :: ክፍል 5 ቢኖር ደስ ይላል :: የቅዱሳን እባቶች በረከታቸው ይደርብን :: መምህር ይህን ድንቅ ታሪክ እና ትምህርት ስላሰማኽን ቃለ ህይወት ያሰማልን : ፀጋውን ያብዛልህ::
መምህር በጣም ደስ ይላል ፅጌ ሃና በፀሉት አሳስቦኝ
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አጸደ ማርያም
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በኔ በዘመኔ ያውም አሁን ቅዱሳን አባቶችን እናቶችን ብሎም ፈዋሽ አባቶችን የሰጠን አምላክ ፍቅሩ ምንኛ ነው ሐፅያት ነግሳ በሰለጠነችበት አለም እንዲህ አባቶችን አፅናኝ በፀሎት በቡራኬ በፈውስ አገልግሎት ሚፋጠኑ አባት አናት እህት ወንድሞችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ወ/ሥላሴ እና ቤተሰቦቼንም በፀሎት አስቡኝ
በእውነት ሰለ መይነገረ ሰጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን የአባቶቻችን የእናቶችን ፀሎተ በርከታከችው ይደርብን መምህራችን እግዚአብሔር ዋጋን ይከፈልህ ቃል ህይወት ያሰማልን ቢተሰቦችየ በፀሎታቸው አሱኝ ወለተ ማርያም በላቸው ደከም እህታችን ነኝ
የቅዱሳን በረከት እረዴት ቃልኪዳን ይደርብን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
አቤቱ አምላኬና መዳህኔቴ ሆይ ይህን ተአምር እንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለው የአባቶቻችን በረከት ይደረብን, መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
አባታቼን በረከቶትን ይደርብን ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት እግዜያብሄር ይርዳና ኑሩልን እግዜያብሄር የፋቀደ ቀን ይሆናላ እናዬትላን አባዬ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይርዳና
ሀይለ ጊዮርጊስ
ተክለ ጊዮርጊስ
አፀደ ማርያም
ወልደ ሩፋኤል
ሀይለ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ገብረ ፃዲቅ
ገብረ ኢየሱስ
ወለተ ብርሃን
ሀይለ ሚካኤል
አስካለ ማርያም
ወልደ ኢየሱስ
ሀይለ ሚካኤል
ሚስጥረ ስላሴ
ገብረ መድህን
ፍቅርተ ስላሴ
ወለተ አረጋይት
ወለተ ሰንበት
ሀይለ ጊዮርጊስ
ሀይለ ጊዮርጊስ
ጽጌ ማርያም
ህይወተ ማርያም
ወለተ ፃዲቅ
ወለተ ማርያም
ወለተ ሰበት
ወለተ ኪሮስ
ወለተ ጊወርጊስ
ወድ ጊወርጊስ
ወለተ ተሳየ
ወለተ ተሳየ
ወድ ኪዳን
ወድ ቂርቆስ
ወለተ ማርያም
ወለተ ማርያም
ወለተ ኪዳን
ወለተ ኪዳን
ወለተ ኪዳን
ወለተ ኪዳን
ወድ ኪዳን
ወለተ እየሱስ
ወለተ ማርያም
ወድ ገብርኤል
ወለተ ሰበት
በፆለታቹሁአስብን ቤተሰቦቼ
ፍቅርተ ሥላሴ በፅሎታችሁ አስብኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ ይቀጥል መምህራችን በጣም ደስ የሚል የቅድስና ህይወት ነው እግዚአብሔር ከበረከታችሁ ያሳትፈኝ በጸሎቶት ያስብኝ አባቶቻችን እናቶቻችን ፍቅርተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና
በሰላም መጣህልን እድሜና ጤና ይስጥልን
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን !!
መምህራችን በእውነት ክልምእነመስግንሀልን ፀጋውንአብዝቶይስጥልን ለአባቶቻቸንእደሜክጤናጋያደልልን በርክታቸውይደርብን አስካለማርያም ነኘበፆሎትአስቦኘ
እንኳን ደህናመጠህልን መ ምህረ
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
Amne ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድጋሚ እያዳመጥሁ ነው👏👏
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን👐
በረከታቸው እረድኤታቸው ከሁላችንም ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር ይኑር
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን በጾሎታቸው አስቡኝ ወ/ሐዋርያት ወ/አማኑኤል ወ/ኪዳን ወልደ/ሚካኤል ገ /አረጋዊ አለምነው ወልደ /ያሬድ ብላችሁ
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏
Amen amen amen Egzehabher yemesgen memhir ebakachu betselot asebogn welte selase welede Mikael, welete tenesaye, tesfa maryam, hayile gebereeal, hayile markos, geber selase, geber kidan, Dennis, amesale selase, aresema
Amen amen 🙏 amen Egziabhere Yimesgen silehulum neger 🙏✝️⛪️💕♥️Yabatochachin bereketachew yderbn🙏Enku memehirachin kale hiwot yasemalin Egziabhere tsegawun chemiro yadlh 🙏⛪️✝️🕊🥀🥀🥀💚💛❤️🕊
ሰላም ላአንተ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
ወለተ ማርያም ሰርጉተ ስላሴ በፀሎት አስቡን ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን የማቶሳላን እድሜዬ ይጥልን እግዚአብሔር
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ኢፍቱኝ አባቶቻችን መምህር እድሜና ጤና ይስጠወት
ኧረ ይሄ ሁሉ ድንቅ ነገር እንድንሰማ አባባዬን እና እናንተን አንደበት ስላደረገልን እግዚአብሔርን በጣም አመሰግነዋለሁ
ከትግራይ እንደርታ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ በአሁኑ ስአት እደዚህ አነት በማግነታችን እግዚአብሔር ይመስገን ።
ወገኖች በጾለት አስቡኝ ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ. እግዚአብሔር እዲርዳኝ ሀፍታም ወለተ ማሪያም
ወልደ እግዚአብሔር ብላችሁ
እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው በእውነት ሁሉንም ስሰማ በደስታና ፍፁም በሆነ እምነት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መምህር አመሰግናለሁ ቤተሰብህንም ስራህን ይባርክልህ
በእውነት ቢቀጥል ዴስ ይለናል ስንት የተደበቀውን የተረሳውን የምናስታውስበት ነው ስንት ወንድሞች አሉ ቅዱሳን ሆነው መናገር የማይፈልጉ እና ለሕዝቡ ትምሕርት ይሆናል ሼር እያደርግን ይሰማ ይሕ እንደማር ወለላ የሚጥም የቅዱሳን ቃል ወንድሜ ላንተም እረጅም እድሜ ጤና ብርታት ይስጥሕ ወንድማችን ምግብ እራሱ አይርብም ያረብ ስራ ሁሌ ይሰለቸኝነበረ ሁን ግን በኤርፎን እየሰማሁ በደንብ ውስጤን እያየሁ አነባለሁ ከንቱነቴን ምናለበት ያች ቅድስት እናት እዳየሖት እዚያው በቀረሁ እላለሁ ሲብስብኝ ካልፍቃዱ አይሆን እደፍቃዱ ይሁን ብየ ዝም እላለሁ ወደራሴ ስመለስ
እናም ወንድማችን አይናማ ማለት ምንድነው ያልከው ባለማዊ አይኖ ዛጎል ኅመስላልኮ ሲምር ይባላል
በመንፈሳዊ ደግሞ ሌት ቀን ቢነባ እቅልፍ ቢጣ ኖርማል አይን የሚመስል ውይ እሶኮ አይናማናት እግዚያብሔር ፍቃዱ ሆኖ በእንበዋ የታወሩ አይኖችን የሚበሩ ብዙዎች አሉ እና እነሱ ይመስሉኛል አያቴ የቅዱስ ጊወርጊስ አገልጋይ ነበረ ሕፃን ሆኘ እርግቦችን በጅ ይዞ ውሃና ምግብ ሲበላ እኔም አብሬው አልለይም ነበረ እና እርግቦንም አይናማ ይላትነበረ ሁሌ ታለቅሳለች አያቴ በለበሰው ነጠላ ሲጠርግላት በክንፎ ታቅፈው ነበረ
ሁላችንም ክርስቶስን ወደመምሰል እንድንመጣ በመንፈሳዊ ህይወት(በክርስቲያንያዊ ህይወት) በመፈሳዊ ተጋድሎ(መጽሐፍ ቅዱስ በየቀኑ በማንበብ፣ለቃሉ ለትዕዛዙ መገዛት፣የእግዚአብሔርን እቃ ጦር በመልበስ(ኤፌ6:10-20)፣በየቀኑ የአልኮ ስግደት በመስግደ፣በፀሎት፣በፆም) እስከ መጨረሻው ፍፃሜ እንትጋ ውድ ወንድሞቼ እህቶቼ 🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፥ ይጠብቃችሁም፤
እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ፥ ይራራላችሁም፤
እግዚአብሔር ፊቱን ወደ እናንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጣችሁ።
✝️🙏❤️🛐
የቅዱሣን አባቶች በረከት ይደረበን አይለየን አባቶቻችን በፆሎት አሥቡን አባታችን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ቁሥቋም ብላችሁ አሥቡን አባ መምህረ እንኳን መጡልን የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሔር ፀጋዉን የብዛላችሁ መምህራችን እሠወን የሠጠን አምላክ ይክበረ ይመሥገን አባ በእረሠወ ትምህረት ብዙ ተለዉጫለሁ አባ ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቸውንና ፀሎታቸው ኣይለየን ወንድማችን ሊቀ መልኣኩ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንልክ ይሁንልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በረከታቸዉ ይደርብን
Amen Memihir bereketachew ayileyen sele semahut timihirt des alegn Egziabher bifekdilign new biye amesegenkut Tebarek ye Emahoy bereket yideribign Amen Amen Amen
Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln
መምሕራ ቃለሕወትን የሣመል ፀገውንየብዘለቹ
ወይ ጉድ. እነዚ ኣሰማቶኞች ቢጠፋ ምናለበት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባቶቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻድቅ ብለው ሀጢያተኛ ነኝ
አምለኬ ሆይ ያኣባቶች በረከት ኣሳድርብኝ
Qalhewt yasamaln mamherchin bawnt batam dasyelal matalnaw barkatachaw yedarban❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ያአባቶቻችን እና እናቶቻችን በረከት ይደርብን
አሜን
አሜን አሜን
መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በፀሎት አስቡኝ አለምነው ገብረ እግዚአብሔር
ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር በረከታቸው ይድረስልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ስለ ቃሉ የአምላካችን ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን ወለተ ስለሤ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
ቃልህይወት ያሰማልን የበቆ አባቶቻችን የሰጠን እ/ር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን💐💐💐💐💐
amen egnanem Beselot Yasebun Segachewen Yabizalen Bereketache Yederebin
መምህር ስላም ላንተ ይሁን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ወለተሚካኤልን በፅሎት አስቡኝ አባቶቼ
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ደስ የሚለው ከመቼው እንዳለቀ እራሱ ገርሞኛል እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቢቀጥል ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህወሃት ያሰማልን ያኑርልን ተስፋ ስላሴ 🙏🙏
Amen amen amen amen amen amen
እህቶቼ ወንድሞቼ እባካቹ ቅድስት እመቤታችንን እና ቸሩ መድሀኔአለምን በህሊናዬ በመሳደብ ፈተና ተቸግሬያለሁ እንዲጠፋልኝ ፀልዩልኝ፡፡ ከአይመሮዬ በላይ ሆኖበኛል፡፡ እርዱኝ፡፡ክንፈሚካኤል እባላለሁ፡፡
Ayizoh berta bezu gize ye menafik menifes endi yaregal gin yaw ant silalihonki mitasadebew atichenek bich bestlot berta
Befit betam endi echeger neber ahun amelake kidusa yimesegen endibefitu ayidelm silzeh berta stbel kidus kiriban aketatilh wesidibet betrefe emebete tirdah kidus gebrele kidus mikael yirdah
@@keberomtube1386 አሜን አሜን አሜን እህቴ፡፡ የካመፓስ ተማሪ እያለሁ ውጪ ወጥቼ መናፍቅ ሰው ቤት አድር ነበር ያ ይሆን እሚያሰቃየኝ፡፡
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር
ከዝች ቅድስት ሀገር ስለፈጠርከኝ እጂግ አመሠግናለሁ የሁላችን መሻት ይሁን ይደርግልን
ከዝችቅድስትሀገርስለፈጠርከኝእጂግአመሠግናለሁየሁላችንመሻትይሁንይደርግልን
የበቁ አባቶቻችን እና እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏🏾🙏🏾
ፈጣሪርያችን ሆይ ተመስገን ምስጋና ላንተ ይሁን ኡለም ከኛጋርነህ እና ስንከዳህ ኣንተም በፍቅሪ ስትሃቅፈን በኡነት ፍቅርህ ያስደንቃል ምስጋን ብቻ ነው እንጂ ለላ ምን ንላለን ተመስተን ተመስገን ተመስገን
ምንብየ ልጥራቹ እነ ሃጢኣተና በምድት ያምትነሩ ስጋ የለበሳች ግን የኣለሙ ነገር ምንም ያልሳባች ሰማያውያን ለደእነ ሃጥኣተና እግዚኣብሔር ከፍቀደልን በረከታቹ ይደርብን ኣሜን