7ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአባት አስማት ለሚስትና ለልጆች ቢተርፍም ለተቃወመው ግን ?( በመ/ር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 956

  • @ቤተሳይዳመዝሙር
    @ቤተሳይዳመዝሙር 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንግል ትጠብቅክ

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሉኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ።🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +191

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር🌷🌷🌷

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር ሆይ እረዳኝ

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว +2

    የፍቅር እናት የሰላም (2)
    ይናፍቀኛል ስምሽን
    ሳልጠራው ስቀር ማርያም እልልልልልልልልል እልልልልልልልልእልልልልልልልልል ፍቅርሽ ይብዛል እማ ፍቅር እንቺን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 ปีที่แล้ว +12

    ኤፍታህ ብዬ ጁመርኩ መምህራችን እኳን በሰላም መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልን

  • @girmachewaddisu5373
    @girmachewaddisu5373 3 ปีที่แล้ว +40

    ወልደ ቂርቆስ : ሰይፈ ሚካኤል: አጸደ ማርያም: ሃይለ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልን

    • @mesert834
      @mesert834 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እፀልያለው አይዞችሁ የኔ ችግር ከናንተ አይበልጥም

    • @girmachewaddisu5373
      @girmachewaddisu5373 3 ปีที่แล้ว

      @@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ በነገራችን ሁሉ እግዚአብሄር ይርዳን: እርሱ ይቅደም : በቸርነቱ በበረከት ያበርታችሁ!

    • @meazaberhaneselassie3058
      @meazaberhaneselassie3058 ปีที่แล้ว

      Egziabher yasibachu

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 3 ปีที่แล้ว +64

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን
    እደኔ የመምህራችን ትምርት በየ ግዜው ሲለቀቅ ተምረን አውቀን እራሳችነን ዙረን የተመለከትን ስቶቻችነን ንገሩኝ
    በሞቴ
    በላይክ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ በመምህራችን ተምርት ራሴን ያየሁበት ነው እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልን ከጀመርኩ አጭር ግዜ ቢሆንም ገን ራሴን አይቸበት አለሁ

  • @yunarawirasinha6116
    @yunarawirasinha6116 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 3 ปีที่แล้ว +76

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬ ቁመህ ነው ያስተማረከን ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልህ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት እግዚአብሄር ይስጥልን መምህራችን ውይይይ በጣም አሳዘነኝ ሰውየው. ነፍሱን እግዚአብሄር ይማረው ልጁ ግን በጣም ጎበዝ ነው. መምህራችን. ኑርልን. በፀሎት አስቡኝ. እሁላቺንም ቤት ችግር. አለ እግዚአብሄር ይማረን. መምህራችን አንተ እኮ ለኛ ነው የምትለፈው. አትሽቆጥቆጥ ይሄ ለራሳችን ነው. ማዳመጥ ያልፈለገ ነው. ዝም ብሎ የሚነቅፈው. በርታልን. መምህራችን

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 3 ปีที่แล้ว +3

    መም ፈጣሪ እድሜና ይስጥልን መም ከተቻለህና የሚተባበርህ ካገኘህ በትግርኛ ተርጉሞ የሚያቀርብልህ ካገኘህ መልካም ነው እላለሁኝ ምክንያቱም ብዙ ወንድሞችና እህቶች አማርኛ የማይሰሙ ስላሉ ነው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @asfaweshetu9670
    @asfaweshetu9670 3 ปีที่แล้ว +147

    መምህር በርሶ ትምህርት ብዙ ለውጥን አግኝቺበታለው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว +3

      ጀግና ነህ

    • @bekeluybas511
      @bekeluybas511 3 ปีที่แล้ว

      Fetari ymesgen

    • @meyes3196
      @meyes3196 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zebenayabebe8569 ,7

    • @sarahasefa8174
      @sarahasefa8174 3 ปีที่แล้ว

      berta wandima

    • @zenash4659
      @zenash4659 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በርታልን

  • @ድንግልማርያምእናት
    @ድንግልማርያምእናት 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asterasmelash2964
    @asterasmelash2964 3 ปีที่แล้ว +41

    መምህር ሰላምክ ብዝትዝትትትት ይበልልን የመምህር ግርማ ፍሬዎች በዛን ገና እበዛለን ፣ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን

    • @kbitamrslan9266
      @kbitamrslan9266 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @SaraAli-gj4qf
      @SaraAli-gj4qf 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @selamkahsay2489
      @selamkahsay2489 3 ปีที่แล้ว +1

      Gena menu tegmer. Gena endamedr ashewa enbzalen. Cheru abatchin Amanueal men yesanewal🤲🤲🤲

    • @hanamasresha4786
      @hanamasresha4786 3 ปีที่แล้ว +1

      እረጅም እድሚ ይስጥልን መመህር በጦጦ ኪዳነምህረት ጠበል የሚአጠምቁ ደብተራ አሉ በጣም ብዙ ሰው እየተግዱ ስለሆነ እባክህ መምህር የጥን ብዙ ሰው የሚድንባት ቦታ ተበክላል ስለኪዳንምህረት ብለህ ታደጋት ቦታዋን ባይኔ አይቻለሁ ስልክህ ስላልሰራልኝነው እባክህ መምህ ላገኝህ አልቻልኩም በጣም ላገኝህ እፈልጋለሁ ስለኪዳነምህረት ብለህ በምን እደማገኝህ ነገረኝ 38308690 ዋሳብ ቁጥር ነው በግዚአብሄር ስታየው ጻፍልኝ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን የተዋህዶ እቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 ปีที่แล้ว +22

    ቃላት የለኝም የምታስተምረን የምትመክረን ሁሉ ከአይምሮ በላይ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ
    @እሩሀማነኝስደተኛነኝ 3 ปีที่แล้ว +59

    እንደኔ በስደት ያላችሁ ለሀገራችን በስላም ያብቃችሁ የቤተስብን ጤና ይመልስልን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +14

    ውይ ተስፋ ስላሴ ቆመህ ታስተምረናለህ ወይ አንተ አይ ሂወታችን '' አምላኬ''ሆይ ማንነታችን ቁልጭ ብሎ እንዲታየን ስላደረከን እመቤቴ አዛኝቶ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว +31

    ኤፋታህ ብዬ መጣሁ ተስፋ ስላሴ እንካን ደህና መጣህ የእኛ ብረቅዬዬዬዬዬዬዬዬ🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ውድ መምህራችን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን መምህር ወለተ ማሪያም በጸሎትህ አስበኝ።

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
    @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 ปีที่แล้ว +19

    የነፍሴ መምህር ዛሬ ቆመህ ነው ያስተመርከን ቅዲስ ሚካኤል ይቁምልክ የኔ እንቁ

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 3 ปีที่แล้ว +17

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    ወገኖች በፆሎት አስቡኝ. ወለተ ስላሴ ወለተ ጊወርጊስ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +8

    በስመአብ የሚገርም ገጠመኝ መምህር 36 አመት ማለትኮ እኔ ሳልወለድ ነው ቤተሰቦቸ ሳይጋቡ ነው ዛሬ ላይ ይህንን ገጠመኝ እንድንሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር የእኛ እንቁ በርታልን ቁመህ እንዳስተማርከን ቅዱስ ገብርኤል ሚካኤል ይቁሙልህ በመንገድህ ሁሉ ይከተሉህ የኔ ትሁት እንዴት እንደምወድህ!!!

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +14

    መምህርዬ እኛን ቆመህ እንዳስተማርከን ሊቀ መልዕክት ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልህ ወንድሜ።

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መምህራችንን ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ።ከጤናጋር ያድልልንን ብዚነገርን እድናውቅ አርገውናል

    • @sisaysisay8026
      @sisaysisay8026 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደሕና መጣክ መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም ይገርማል ጌታሆይ አተው ጠብቀን አሜን

  • @የድንግልማርያምልጂስደተኛ
    @የድንግልማርያምልጂስደተኛ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @elsayemana175
    @elsayemana175 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህርዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልን እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ቆመህ አስተማርከን ወላዲተ አምላክ ትቁምልህ አገልግሎትህን ትባርክልህ ስወድህ እኮ መምህሬ

  • @የድንግልማርያምልጅየቅድስ
    @የድንግልማርያምልጅየቅድስ 3 ปีที่แล้ว +3

    በፀሎት አስብኝ አባቶቼ ወለተ ሚካኤል. መዝገበ ተክለ ሀይማኖት

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 ปีที่แล้ว +6

    ,መ ምህር ቃለህዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @hewitzeleke7490
    @hewitzeleke7490 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂዉት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +55

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ስንጠብቅህ

    • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
      @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም መምህር እንዴት ነከ እንኳን በሰላም መጣህ

    • @tesfayekebede9839
      @tesfayekebede9839 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣ መምህር አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም ፀልዩልን።

    • @እሪታእሪታ
      @እሪታእሪታ 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደናመጣክልን

  • @bortuquanabara8653
    @bortuquanabara8653 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህርዬ በፀሎት አስበኝ ወለተ ገብርኤል

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህርእ

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +8

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ከክፉ መናፍስት ይጠብቀን አሜን

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa5223 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍታህ እግዚአብሔር ኑሮአችንን ይክፈትልን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን dislike የምታደርጉ ልብ እንድትገዙ ፈጣሪን ለምኑ

  • @amhaworku6138
    @amhaworku6138 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የእውነት ለማመን የሚከብዱ ነገሮች ናቸው የምትነግረን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ፤ መምህር የእውነት አንተ እንደዚህ ቆመህ ሳይደክምህና ቃላቶች ሳይዘበራረቁብህ እንዲህ የምታስተምረን የመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ በመሆኑ እግዚአብሔር አምላካችን ጌታችን መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን፤

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ 3 ปีที่แล้ว +13

    ውይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ነገር ይጠብቀን ህሊናችንን ንቁ ያድርግልን የእናት ፍቅር እንዴት ደስ ይላል መምህር ፈጣሪ ከጎንህ ይቁምልህ

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ወልደ ሚካኤል ክንፈ ገብርኤል እያላችሁ ፀጋው የበዛላችሁ እህት ወንድሞቼ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር አምላክ ከአጋንት ፍራች ይጠብቅን እውነትም ለእናቶቻችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን በጥፋት ያሉትን ልቦና ይሰጣቸው የፍቅር ባለቤት በፍቅሩ ያበረታን

  • @lemlemtewelde4874
    @lemlemtewelde4874 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @girmachewaddisu5373
    @girmachewaddisu5373 3 ปีที่แล้ว +47

    መምህር ዛሬ እንዴት ደስእንዳለኝ አትጠይቀኝ : እግዚአብሄር ይመስገን : አይን ለአይን ያብቃን : እስኪ አወራሃለሁ:: ወልደቂርቆስ እያላችሁ አስቡኝ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን

  • @a.m5875
    @a.m5875 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ሁሌም ከትምህርት በኃላ ልክ እንደዛሬው በፅሎት እንዝጋው። እኞም ፅሎትና ልመና ምስጋናም እንማርበታለን። ዛሬ በጸሎት መዝጋታችን በጣም ነው ደስ ይያለኝ።

  • @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ
    @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ለህይወታችን ጠቃሚ ትምህርት ነው 👏💐👏💐👏💐👏💐

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
    ይሄንን እርኩስ መንፈስ እየሱስ የሚለው የእግዚአብሔር ስም ይገስፅልን ለሁላችንም

    • @hayatmohammad9571
      @hayatmohammad9571 3 ปีที่แล้ว

      egezebarey yexabeqhe bataya temeretye heyewatane adankatey dabelose asanefoneye nabarye ebakehey eredaney nabsaney tadagelney

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 ปีที่แล้ว +11

    አቤት የሰው ልጅ ተንኮልና እርኩሰት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏

  • @emmabeth64
    @emmabeth64 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህራችን አንካን ዳና መጣህልን ፀጋወን አብዝትዎ ይስጥልን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር በርታልን❗️የአገልግሎት ዘመንህን #እግዚአብሔር ይባርክልህ☝️🙏 በእውነት በአንተ አስተምህሮዎችና በምታቀርባቸው ገጠመኞች በብዙ እንድነቃና እንዳውቅ ሆኛለሁ ።❗️

  • @rutaasmare286
    @rutaasmare286 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንኳን ደና መጣህ ። ለምታገኛቸው ቅዱሳን አባቶች ንስሀ ስማችን ስጥልን በፀሎት እንዲያስቡን ።ፅጌ ድንግል እስከነ ቤተሰቦቿ

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
    @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን መምህር ልብ ያለ ልብ ይበል ከዚህ የበለጠ ምንም ትምህርት የለም

  • @የአቡነክሮስልጅነኝ
    @የአቡነክሮስልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +33

    ሰላም መምህሬ ድምፅህን ስሰማ ማለቴ ስማረ ስዳምጥ ለቅቅ ያረገኛል ካልተማረኩ ግን በ ጣም ከባድ ነው ወለተ ከሮሰ ብለህ አስበኝ

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ተስፉዬ እናመርሰግናለን አቤቱ ይቅር ይበለን ድግምተኛው አበዛዙ በስማም ወወልድመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስ ስሙየተመሰገነ ክፍከፉ ልቤንይዞኛ አይምሮዬነ ስለማይነገርስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን እአስበኝ በጸሎትህ እህተስላሴ ብላችሁ ከነቤተሰቦቸ

  • @yollamayo3787
    @yollamayo3787 3 ปีที่แล้ว +3

    Qalotin yasamalin yagelgilot zamenkin yarzimilin amen amen 🙏

  • @vipku1550
    @vipku1550 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ተወለድክልን አሜን ቅልለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @nohenohe4199
    @nohenohe4199 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፋ ሥላሴ ስላም ለአንተ ይሁን እማማ ፍቅር ወለላይቱ ማርያም እርዳታ ሁሌም ከአንተ ይሁን ወለተ ኪዳን ነኝ ኣሰቡን

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መድህን አለም ክርስቶስ ክብሩ ይስፍ

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 ปีที่แล้ว

    መምህራን እንደዚህ ቁመህ ወንድሞችን እህቶችን አባቶችን እናቶችን በጽናት ተስፋን በልባችን እደምትመግበን ተልውጠን እንድናገኝህ ጸልይልን እድሜ ጸጋውን ያብዛልን።

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 3 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን የኔ ቅን ❤️

  • @ተመስገንአምላክይ-መ4ኈ
    @ተመስገንአምላክይ-መ4ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እፍታህ ተስፍይ ስላሴ አምልክ ፀገያብዛልህ ስትፀሊ አስበኝ ወለተ እዝጊና ብለህ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +5

    የድንግል መድኒዓለም የተመሰገን ያሆን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋዉን
    ያባዛልክ መምህርችን
    ምንኝ መታድል ነው እርሷ የመረጠዉ
    ማን ያቀውመዋል ሁልችንም ኤፍታህ
    ያበልን🙏🙏
    ማን ያቀውመዋል

  • @ሰሊናየተዋህዶልጅ
    @ሰሊናየተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    ረቡኒ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 3 ปีที่แล้ว +3

    ስላም እንኳን ደና መጣህልን የኛ መልካም ወንድም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልሕ ዉይ ንሥሐ ሣይገባ መሞቱዉ በጣም ያዛዝናል ሑለተኛሞት ኦፍፍፍ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for your help with us today memihir tesfaye 👍🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️

  • @selam_leki
    @selam_leki 3 ปีที่แล้ว +6

    ወልደ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ
    ወለተ ሥላሴ

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +7

    አዎ መምህር አሁን ገባኝ ሰለመንፈሱ ሥጋን ሳይሆን ልብ እንደሆን እህት ወንድሞቼ በፀለታችሁ እበኝ

  • @አርሴማተወልደ
    @አርሴማተወልደ 3 ปีที่แล้ว +9

    *እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን*
    *አባቶችና እናቶች እህት ወንድማቼ ለደካማና ሓጥያተኛ እህታቹ ወለተ ቄርቆስ በፀሎታቹ አስቡኝ*

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይርድን እግዚአብሔር ይሥጥን ቃለ ህይወት ይሥማልን አቤቱ ፋጣሪ ጠብቅህን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር በፀሎት መዝጋትህ በጣም ደስ ይላል

  • @helenylak8642
    @helenylak8642 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን የህይወት ቃል ያድርግልን ማስተዋል ይስጠን
    እውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 ከዚህ አይነት አሟሟት ይሰውረን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 12(፲፪)

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምክ ይብዛልኝ ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @malemaday5878
    @malemaday5878 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንካን ደህና ማጣህ
    ወለተ ኪዳን ብላቹህ አስቡኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ኈ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👐👐👐

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር መቃብር ወደ ታች የሰመጠ እኔም ሰምቻለሁ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፫ አቤቱ እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን! ስንት ጉድ አለ ! መምህር እናመሰግናለን እድሜና ጤና መድሀኒ አለም አብዝቶ ይስጥልን

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 ปีที่แล้ว +5

    ስላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚኦ የአባትም ክፉ አለ

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን
    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ ይበቃኛል መፈተኑ
    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን መምሕር

  • @saramol7773
    @saramol7773 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን. አሜንንን. አሜንንን. መምህር. ቃለ ህይወትን. ያሰማልን. ፀጋውን. ያብዛልህ. ወድማችንንም. እግዚአብሔር. ፀጋውን. ያብዛለት. የሞተውንም. ነፍስ. ይማር

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +50

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ አዳምጨ እመለሳለሁ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 2 ปีที่แล้ว

    ጠንካራ እናት እድሜ ይስጠን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍታህ ይበለን እግዚአብሔር መምህር የዛሬው በጣመ ያስፈራል መምህር እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የአልግሎትክን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልክ

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህር በርታልን ብዙ ያላየነውን ያልሰማነውን ያላወቅነውን እንድናውቅ ስለረዳከን እናመሰግናለን በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥክ እግዚአብሔር አሜን

  • @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
    @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር እባክሕ መምሕርየ ወንድሜን በፀሎት አስብልኝ አሳስብልኝ ለአባቶች ባልተጠቀመበት እሔው ባሕዛብ ሀገር ታስሯል ፍርድም የለወ ወልደ ጊወርጊስ ይባላል ወለተማርያም

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 ปีที่แล้ว

    ለወንድማችን የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን ይደረስልን እፁብ ድንቅ ነው የእኛ ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍታህ! መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃልህወት ያሰማልን

  • @brtukanabay4427
    @brtukanabay4427 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጡ መምህር
    ስልኮትን ቢያነስልኝ እንዴት ደስስስስስ ባለኝ ይገባኛል ሰራ ስለሚበዛቦት ነው ነገር ግን በጣም ያስፈልጉኛል በተረፈ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜወትን ያርዝምልን እኔ ተለውጨበታለሁ እናመሰግናለን