124ኛ ገጠመኝ ፦ለሌላ ሰው የተዘጋጀ መተት በራስ ሲመለስ getemegn ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @helansila1956
    @helansila1956 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @esseyemengste3767
    @esseyemengste3767 4 ปีที่แล้ว +85

    ሱስ ሆኖብኛል የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት

    • @frehiwetgeremedihn9262
      @frehiwetgeremedihn9262 3 ปีที่แล้ว

      Enem

    • @jgdyiifehtdjuddt5411
      @jgdyiifehtdjuddt5411 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም የምር

    • @Mmmm-h7g2g
      @Mmmm-h7g2g 4 หลายเดือนก่อน

      አይ ገርምም እኔም እንዳቺ ነኝ ። እኔ ብቻዪ ይመስለኝ ነበር ። ትምህርትም አግኝቸበታለው። ግን ስለ እውነት። የጀመርኩትን ሳልጨርስ መተው አልችልም እንደምንም ተጣቢቤም ብሆን እጨርሰዋለው

  • @shewayeabuchu7946
    @shewayeabuchu7946 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ እግዛብሄር እድሜህን ያርዝመው ለምንብትለኝ በማወቅና ባለማወቅብዙዎችጠፍተናል ባንተትምህርትግንተመልስናል ወደሀላተመልስንሂወታችን እንድንፈትሽአደረግህበጣምየሚገርምትምርትነውልብያለው ልብ ይበል

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว +81

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ኑ የመምህር ተስፋየ ተማሪወች ላይክ ሼር እናድርግ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +173

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር... 💚💛❤👏

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ
    @እመብርሀንእናቴአባቴ 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የስራዊት ጌታ መዳኒአለም ኤፍታህ ተክፍት በለኝ ወለተ ኪዳንምህርት በፃለታችሁ አስቡኝ እኔ በመምህር ትምህርት ብዙ ለውጥ አይቻለሁ ስፀልይ ስሰግድ በምናቤም በእህምም ብዙ እያየሁነው እግዛብሄር ስምትን ዝም ሳይሆን ምንትግብርበትን ስዓት የምህርት የምንፍውስበት ስዓቱን እግዛብሄር ያቅርብልን መምህር በርታልን እግዛብሄር ከዚህ በላይ እንድትስራ ሀይል ብርታት ጥንካሬይሁንልህ መምህራችን እህት ውንድሞቼ አባት እናቶቼ በፃለት አስቡኝ ስደትኛዋ እህታችሁ ወለተ ኪዳንምህርት ፃለታችሁ ይድርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @selama-l7m
    @selama-l7m 4 ปีที่แล้ว +12

    በጣም በጣም ጠቅሞናል በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      በጣም.በጣም.ጠቅናል።በርታ።መምህራችን።እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።መምህር።

  • @bdbd114
    @bdbd114 4 ปีที่แล้ว +45

    የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው።!!!
    መእመናል በፆሎታቹህ አስቡኝወልደ ገብሬኤል
    መልካም ቀን

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ kalehiwote yesmanle amen

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 ปีที่แล้ว +41

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሰሚ የሆነውን ጆሯችንን እግዚአብሔር ይክፈትልን 👏እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏👏

  • @selamawitworku4439
    @selamawitworku4439 4 ปีที่แล้ว +41

    አወን መምሕር እጅግ በጣም ተቀይሬበታለሁ ።

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 4 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በስላሴ ስም ስለ ቅዱስ ቁርባን ስታስተምር አረብ ሃገር ሁኔ በቅዱስ ቁርባን ራብ ልሞት ነውና እና እግዚኣብሔር ኣፅድቶ ለቅዱስ እንድያበቃን ወለተ ማርያም እያላች በፀሎት ኣስቡን እህት ውንድሞች 🤲

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 4 ปีที่แล้ว

      😭😭🙏🙏🙏😭

    • @selam9111
      @selam9111 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +62

    #እንደምን ውላቹሀል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የምትለው ድምፅህ ትናፍቀኛለች መምህር!!! በርታልን ሰይጣንን አጋንንትን እያዋርድን ወደፉት ነው መምህር እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን በእውነት😭😭😭

    • @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
      @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመልስን ተስፋ ስላሴ የትማረኩት በትንቨ እይስተማረኩ ነዉ በተልይ ዉጨ ይልነዉ አስተዉልንል በረከትህ ይደረበን

    • @hannazaritou1489
      @hannazaritou1489 4 ปีที่แล้ว

      6947400354

    • @hannazaritou1489
      @hannazaritou1489 4 ปีที่แล้ว

      እባክሕበዚሥልክደዉልልኝ6947400354

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว +34

    ሠላም ላተይሁን ዉድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን 💚💛💖

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +32

    መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ እኛም በ you you እንደተለመደው እንጠብቃለን ጉባኤውን🌷መምህር ቀጣይ የምታቀርብልን ባንተ ድምፅ ቢሆን መልካም ነው የምትሉ ላይክ አድርጉ ምክንያቱም በመሐል የሚያብራራልን ለኛ ትልቅ ትምህርት አለው!!!

  • @user-thegabriel
    @user-thegabriel 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ ይላል ወድማችን

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባክልህ ቸሩ ኣምላካችን ኣቤቱ የጠፉት ሰዎች ስመለሱ እንደት ደስ ይላል የንየ ኣባትየ እናትየ እህት ወንድሞች እንደ ተመለሱ ያህል ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ቅርብ ነው ለቤቴሰቦችየም ይደርስልኛል

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊

  • @እናትነኝየናቴልጂ
    @እናትነኝየናቴልጂ 4 ปีที่แล้ว +24

    እንኴን ደና መጣህ መምህር ተስፍዬ ዝምም በላቸው አንተ ዝምምም ብለህ ትምህርትህን ቀጥል የሚያዳምጥ ያዳምጣል

  • @abebatefera3791
    @abebatefera3791 4 ปีที่แล้ว +29

    ታሪኩ መልካም ነው በሰው ላይ መተት የሚያደርጉ ሁሉ በራሳቸው ላይ ቢመለስባቸው ጥሩ ነበር ዋጋውን በራሳቸው ላይ ሲሆን መከራውን ሲቀምሱት በሰው ላይ መመተት ያቆማሉ

    • @tshayetogu149
      @tshayetogu149 4 ปีที่แล้ว +1

      ename leke edinewe masebewe sewelaye metete miyaderegu seweche berasachewelaye sigelebexe hememune seqayune siyayu wedenesha yemelesu nebere ewenete sewe kefunewe

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 ปีที่แล้ว +3

      11አመቴ 5ሠው ነው ያረገብኝ ውስጣቸው መንፈስ ስላለነው እያልኩ በጣም እየተጎዳሁ ነው አንዳንዴ እጅግ በጣም ያመኛል

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      ኣይዞሽ በፀሎትና በስግደት በርቺ

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว

      @@asugualkeshi2082 እሺ አያድርስ መምህር ተስፋዬ ልዩገጠመኝ የመጨረሻውን ክፍል ላይ የሚያረገኝን ፅፌዎለሁ የሚያመው ልጅ ያለበት ላይ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥህ የእግዛብሔር ሰራ ረቂቅ ነው

  • @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ
    @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +9

    በፀሎት አሰቡኝ። አሰካለ ሰላሴ ብላችሁ መምህር በማርያም😭

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚሐብሔር ይርዳሽ ሁላችንም ያው ነን

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ።እናመሰግናለን ።መምህር ።ረላምክ።ይብዛ።👐👐👏👐👏👐👏👐👐👏👐👏👐👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👐👏👐👏👐👏👐

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፐ5ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፐ5ተ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋይ አበራ ሰላም እና ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮስ ወለተ ገብርኤል ወልደ ሰማት እያሉ በጣም ያመኛል እኔም ቤተሰቦች በችግር እና በፈተና ውስጥ ናቸው በመምህር ግርማ አስፀልይሉን ስልኳቸው አያነሱልኝ እና እግዚአብሔር ሆይ የውስጤን አንተ አንተ ታውቃለህ ማረን ይቅር በለኝ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን. እንኳን ደህና መጡልን. የኛ ትሁት. የሂወት ምግብ እኮ ነው አይስለች. እግዚአብሔር አምላክ. ባለህበት ይጠብቅህ. የኛ እንቁ. የተዋህዶ. አርበኛ

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
    @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 ปีที่แล้ว +29

    😥 እንቅልፍ እየተኛሁ እየነቃሁ አዳመጥኩት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ
    ወደ መጨረሻው አካባቢ ወንዶች ይቀርቡኝና ይሸሹኛል ያለችበት እኔጋም ነዉ ይቀርቡኛል ይሸሹኛል ምን እንደሚያይብኝ አላቅም አሁን የተርዳሁት የዳቢሎስ ስራ እንደሆነ ነዉ
    የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው እመብርሃን ትጠብቅህ

    • @asichalkonjo3811
      @asichalkonjo3811 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ታረክ ነው እህቴ

    • @senaitkidane1503
      @senaitkidane1503 4 ปีที่แล้ว +2

      Ehite yekrstos selam kanchi gar yhun,
      Yhie sira ye Aynetila Menfes sira slehone tseliy sigeji , Ye Amlkot sigdet eyesegedsh tseliy

    • @zareuabarh7856
      @zareuabarh7856 4 ปีที่แล้ว

      የንየም ታርክ ነው

    • @sarahlema4184
      @sarahlema4184 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን

    • @sarahlema4184
      @sarahlema4184 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራቺን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን አትፍራ ንገረን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @ድንግልማርያምእናት
    @ድንግልማርያምእናት 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ምምህር ፀጋዉን ያብዛለሰወት

  • @melatmelat6211
    @melatmelat6211 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ የአንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ሰአት ጀመሮ መጾም መጸለይ መስገድ ከጀመርኩ ሰአት ጀምሮ ጤና የለኝም እማያመኝ ቦታ የለም ከባሌ ጋርም ሰላም አጣሁ ይህ የሴጣን ስራ መሆኑ ገብቶኛል መምህር በጸሎትህ አስበኝ ወለተገብርኤል እባላለዉ

  • @አሸናፊየሩፋኤል
    @አሸናፊየሩፋኤል 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @ወለተእየሡሥ-ቸ1አ
    @ወለተእየሡሥ-ቸ1አ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን

  • @burteh.mikaeli8393
    @burteh.mikaeli8393 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memihachin kalehiwet yasemalin

  • @jamelahasan8626
    @jamelahasan8626 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የኛ ህይወትን እንደቀየርከው እግዚአብሔር እድሜህ ያረዝሞው

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር እግዚያብሄር ልብ ይስጠን በጣም ደስ ይላል

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእርሶ ይሁን መምህራችን በፍት ገጠመኞትን ሳዳምጥ እንቅልፍ አይወስደኝም ነበር አሁን ግን ሳዳምጠው እንቅልፍ ይሁን ብቻ አላውቅም አይለኛ እንቅልፍ ይጥለኛል በተቀመጥኩበት አቀላፋለሁ መዓል ስደርስ ነው የምነቃው የባታችን መምህር ግርማረን ትምህርት ጀምረው ትንሺ ደቅቃ እንደቆየሁኝ ትምህርቱ ሳልቅ ነው የምነቃው ምን እንደ ተማርኩኝ አላውቅም ልክ እሳቸው እንደ ጨረሱ ነው እኔም የምነቃው እና በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መምህራችን ጉንፋን ይዞሃል እግዚአብሔር ይማረክ እናመሰግናለን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቀው እኛ ተጠቅመን ልጆቻችንንም አትርፈን አባታችንን አተንም የሰጠን ጊታ ይክበር ይመስገን አብሶ አባታችን ፀጋውን ያብዛላቹ በእውነት መምህር መጋውን ለመመለስ የምታደርገው ትግል አብዛኛውን መጋ መልስዋል አተ ብትፈተንም የኛ መዳን የኛ መንቃት ያስደስተሀል ልብህም እሩሩ ነው በርታ መምህርዬ

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 4 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንአሜን፫
    በጣም ደስ ይላል መምሕራችን በርታልን
    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አገልግሎታችሁን ያስፋልን አሜን፫
    አሁን ላይ ሰዉ እየገባዉ ነዉ ሚዲያም ላይ
    እያየሁ ነዉ ሰውን ለማስተማር ብላችሁ የታገላችሁ ድካማችሁ በከንቱ አልቀረም።
    አይቀርምም።በንጹሕ ልቡ እግዚአብሔርን ያነገሰና
    ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፊቱ ያስቀደመ
    ሁሌም አሸናፊ ነዉ።አለምን ሁሉ በእጁ የያዛት
    ልኡል አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሜን፫

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ይህ ትምህርት በጣም ተቀይራበታለሁ እግዚአብሔር ያንተንም ድካም እግዚአብሔር ይክፍልህ

  • @muhhmuhh3329
    @muhhmuhh3329 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እግዚያብሔር ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
    @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር በእዉነት ለእግዚአብሔር ምሰጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲፋቀሩ ድግሞ እርር ይላል ድግምትም ጥንቆላም መተትም ይቃጠላል ብቻ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የስንቱን አመል ችለህ እኛንም አስተምረህ አንቅተህናልእና ዘመንክ ይባረክ ገና ከፍ ትላለህ እንደጨለመ አልቀረም ገና ከአገርውጪም ሒደህ ታስተምራለህ አንትን የላከልን መምህር አባ ግርማንም ጸጋውን ያብዛለዎት ስለ እናታችን እግዚአብሔር ይወስን ለምን እግዚአብሔር ነው ወደአንተ ያመጣት እንድትድን

  • @bilalteacher5192
    @bilalteacher5192 4 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን ዘመንህ ይባረክ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 ปีที่แล้ว +24

    ኤፍታህ + ወለት ማርያም ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጠህልን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁን 💚

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን።መምህር።እሜንንን ።ልልልልልልልልል።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።

  • @addisalem813
    @addisalem813 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንደምን ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእውነት መምህራችን ግሩም ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ስለተመለሱት ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ ምታስተምርበት አውደምህረት በማግኘትህ ከልብ ደስ ብሎኛል የጉባኤው ተካፋይ ብሆን ምን ያህል ደስ ባለኝ ነበር ይሁን እስኪ እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን እካፈል ይሆናል ቀጣይ ያለውን ገጠመኝ እንደተለመደው በራስክ ድምፅ ቢሆን ይመረጣል የእየ ዕለት ድምፅህና ደህንነትህ ይናፍቀናልና ሰላም ያቆየን🙏🙏🙏

  • @sheshegalamrew5362
    @sheshegalamrew5362 4 ปีที่แล้ว

    መምህር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የኔ ትሁት ወንድም

  • @mplazamplaza5985
    @mplazamplaza5985 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት ቃላት የለኝም እርጅም እድሜና ጤና ያድልል ላላምን እላላሁ

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እቁ መምህሬ የስላሴ ባሪያ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መግስተ ሰማያት ያውርስልን የያዳዳችን የሂወት ታሪክነው ግሩም በሆነ መልኩ ከጠመኙን ወይንም ትምህርት አዘል እደሆነ በሚገባ ተትነህልናል እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምራችን ቡዙ ትምህርቶች እየተማረነ ነው ሁልም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @freweynikeshi3770
    @freweynikeshi3770 2 ปีที่แล้ว +1

    Wendme regjim eidme ke tenaga yetih fetari ayzoh Eigziabher ayleyebih

  • @ermiasyemane1001
    @ermiasyemane1001 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ። ክብር ለሱ ይሁን አሜን

  • @mahletmelaku6589
    @mahletmelaku6589 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የእግዛቤር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @ማራናታየድንግልማርያምልጅ
    @ማራናታየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ አባታችንን መምህር ግርማን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ እኔም ብዙ ተምሬበታለው እግዚአብሔር በፈቀደው በፊት ከማደርጋቸው ነገሮች ሁሉ የአንተን እና የመምህር ግርማን ትምህርት ስምቼ ተለውጪለው አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅሪን ከልቤ አያውጣብኝ እኔ ማለት ከ 10ቱ ትዛዛት አንዱን እንኳን ያልጠበኩ ትቢያ ስው ነኝ

  • @yeneneshmelese3591
    @yeneneshmelese3591 4 ปีที่แล้ว

    ወለተ ኢየሱስ በፀሎት አስቡኝ

  • @ዮርዳኖስጌታነህ
    @ዮርዳኖስጌታነህ 4 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህር የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን እድሜነ ጤነ ይሰጥልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ።መምህር።ቃለህይወትያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንንን ።መምህርችን።

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንእንተዋህዶእንቁመምህራችንዘመንህን

  • @rahmaawekea8040
    @rahmaawekea8040 3 ปีที่แล้ว

    መምህር አግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ አጋጣሚ ኤኔም ሁሌም ለማየት የምፈልገው ወንድም አለኝ ለውትድርና አንደወጣ አልተመለሰም አበርውት የነበሩ ሁሉም ተመልሰዋል አና ሁሌም አናቴ የምታስታውሰ ው አንድ ጎረቤት በሄደስዓት አደባባይ ወጥተው አይመልስህ አያሉ ሲረግሙት አንደነበር ትንግረናለች የገርማል መምህር አንዳልክ ስሙን ፅፌ አስግዳልሁ 🙏🙏🙏

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
    @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @anguachadugna2842
    @anguachadugna2842 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እድሜህን ያረዝምልን ለውጠህናል በእውነት

    • @anguachadugna2842
      @anguachadugna2842 4 ปีที่แล้ว

      ወለተ ሰንበት በጾለት አስቡኝ

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 ปีที่แล้ว

    እህተ ማርያም ብላቹ በጸሎት አስቡኝ

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @سعادهسعدون
    @سعادهسعدون 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፍዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ብዙ ትምህርትን አግንተናል ግን ስለወንድሞች ፀባይ ማወቅ ሲወዶቸው አይወደድ ከባድ ናቸው ብቻ እግዚያብሔር ለሁላችንም ማሰረተዋል ይስጠን ግን እኮ እነሱ የነቁት መምህር በቅርብ ስላገኙ ነው ገጠር ያለው ህዝብስ አያሳዝንም ብቻ አምላክ ይርዳን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን በልጆች የሚጠላ ጎረቤት ይህንን የህል የዳርሳል በብዛት በልጅ የመጣ ፀብ አይበርድም ከባድ ነዉ መተት መድረስ ትከከል አይደለም አንድ ሲናደድ አንድ ቢተዉ ይህ ምስኪን ህይወቱ አንዲህ አይመሰቃቀልም አዉነት ለእግዚአብሔር ብንገዛ ምን ይጎልብናል አግዚኦ ማህ ረነ ከርስቶስ ከፋት ለራስ ነዉ ደግነትና መልካምነትም ለራስ ነዉ መጨረሻ ግን የከርስቶስ ቅድስ ስጋና ቅድስ ደሙ ተደመደመ❤❤ አግዚአብሔር ይመስገን በፍቅር ያኑራቸዉ

  • @masiimasi9311
    @masiimasi9311 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Egzibaher yimasigani
    Memeher ba unat tsegawun yabizaliki

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ደስስስ ሲል
    ስለሁሉም የእግዚአብሐር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ምምህር ፀጋውን ያብዛልክ
    ደሞ የቤተክርስቲያኑን ጉባዬ በጉጉት እንጠብቃለን ለዛች ቀን ያድርሠን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ስለጉባኤው በጣም ደስ አለኝ እኛም እንጠብቃለን የአባታችን ምትኮች እንኳንም በመድረክ መጣችሁ ዳቢሎስም ይደነግጣል ገጠመኙን አንተ ከነማብራሪያው አንተው አቅርብልን ባለታሪኮቹ ሲናገሩ ዝብርቅርቅ ስለሚል ብዙም አይገባንም ብለ ነው እንጂ ለሌላ አይደለም ይቅርታ አንተ የማሳመን ተስጦ አለህ መምህራችን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን፫።

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ስንቱ ደነ ተመስገን በጣም የሚገርም ነው እሰይ እዴት ደስ ይላል መጨረሻው ከጸጋላይ ጸጋ ይደርብልህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 4 ปีที่แล้ว

    በርታ መምህር ግሩም የሆነ ትምህርት በረታ
    የወንቅሸቱቅዱስ ገብርኤል ያሠብከዉን ሁሉ ያሣካልወት በረታ መምህር

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሕይወታቸው በቅዱስ ሥጋው በክቡር ደሙ የበረከ የአባቶቻቸው እኛንም አይተወንም የነገሥታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ለዘለዓለም የከበረ የተመሰገን ይሁን የድንግል ልጅ አባቴ

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የኔንቁ መዳንያለም ይጠብቅህ

  • @shewadegef3524
    @shewadegef3524 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ እድሜህን ያርዝምልን ገጠመኙን እራስህ አቅርብልን ምክንያቱም በማሀል ብዙ አስተምህሮ ስላለው ይሁንልን መምህር እግዚአብሔር ለኛ ሲል የአገልግሎት ጊዜህን ያብዛልን ታዛዦ መምህር ተስፉዬ

  • @dyychhgguii2927
    @dyychhgguii2927 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና ። ተባረክ መምህር

  • @zafraaali2523
    @zafraaali2523 4 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳማጭ ች እደምን አላችው እኔ ባለማወቅ አጥፍቻለሁ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው በሥደት ነው ያለሁ ብቻዬን አወራለ በፀሎት አስቡኝ ሰበነ ማርያም

  • @ساركياثيوبيا
    @ساركياثيوبيا 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln egziabher amlakachn ytebkln amen❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እንኳን ተፈቀደልን ስለዳኑት ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ውድድድ

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብዙ ችግር ድኛለሁኝ. አሜን(፫)

  • @Abi-ze6nk
    @Abi-ze6nk 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ተከፈት ብይ ልጀምር መምህር እንኳን በሰላም መጣህሌን አቡነ ሀብተ ማርያም ፀጋውን ይስጡህ መምህርራችን ሁሌም የምታቀርበው ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ የሁላችንንም ልብ ይቀይረው ቤተሰቦቼ።
    ከእኔ የበረታቹ በፀሎት አስቡኝ (እህተ ማርያም ) ብላቹ መምህር በጣም ሆደ ባሻ ነሀ ስታለቅስ እንዴት አንጀቴን እደምትበላኝ እውነት መታደል ነው ፈጣሪ እስከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ!!!!!!!

  • @serkalemworku5491
    @serkalemworku5491 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን በጣም ደስ ይላል መምህራችን በርታልን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያልኩ መምህር

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
    @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 ปีที่แล้ว +10

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ብየ ልጀምር የነፍሴ መምህር እንኳን ሰላም መጣህልኝ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ክፍታችን እርሰበራሳችን ነው የምንበዳደል በሰው ሃገር በሰላም እኖርን እግዛቢሄር ጠብቆን በሃይማኖት የማይመስሉን በራሳችን ወገን ክፉ ነገር ሲደረግ ግን ያሳዝናል መምህራችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ ስላሴ አጋእዝተ አለም ይጠበቀን አሜን

  • @ማራናታየድንግልማርያምልጅ
    @ማራናታየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ደስ ብሎኝል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @munatilahun3588
    @munatilahun3588 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 ปีที่แล้ว

    መ መምህራችን.በጣም.አመሰግናለሁ
    ቃል ሕይወትና ያሰማልን

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    እስይ እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት እልልልልልልል

  • @sraself7813
    @sraself7813 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏💖

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀላል ተቀይሬያለሁ በርታልን መምህር ከብዙ ነገር ነው የተቆጠብኩት እግዚአብሄር ይመሥገን ገብረመሥቀል ነኝ ከኳታር

  • @ayinuutube6842
    @ayinuutube6842 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳን እኛም ልቦና ይስጠን ፍቅርን

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይምስገን ፈጣሪ ሆይ አስብኝ መቅድስ ማሪያም ብላችው በፁሎት አስቦኝ

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @እግዚአብሔርአምላኬኢትዮጵ
    @እግዚአብሔርአምላኬኢትዮጵ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገንው አሜን በጣም ነው ደስ የሚለው መምህር ግን በሀርብ ያለንው በፀሎት አስበን

  • @itemsgodzilla7750
    @itemsgodzilla7750 4 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን፡በሠላም፡መጣህ፡ውድ፡መምህር

  • @himeyonasy3779
    @himeyonasy3779 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aomrialaomri6078
    @aomrialaomri6078 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እኔ በጣም በጉጉት እምጠብቅህ በፀሎት አስበኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ በጣም ይጨንቀኛል ልቤን ይሠልበኛል ስከታተል ሠዉነቴ ያቃጥለኛል ብቻ ምን ልበልህ በሰዉ ተመስሎ ያናግረኛል ለምድነዉ እኔ እምልሽን እማሰሚዉ ይለኛል ከጛላየ ዘወር ስል ምንም ሰዉ የለም እኔም ምድነዉ ብዬ እፈራለሁ መምህር በፀሎት አትርሰለኝ እነም ዝም ብየ እከታተላለሁ ግን የአባታችን መፀሀፍ እፈልጋለሁ ጂዳ እምትኖሩ ያለበት ቦታ ካለ ጠቁሙኝ በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛልኝ አሜን